እንዴት እንደወደድኩት❗️ስሩና ተጠቀሙበት በተለይ ለሳሳ ለሚነቀል ለሚበጣጠስ ፀጉር// hair growt

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @meskitube16
    @meskitube16  5 місяців тому +57

    ይሄ አብሽ በቃ ከምወዳቸው ሁሌም ውህዴ ውስጥ ከማይቀር ውስጥ አንዱ ሊሆን ነው የተፈጥሮ ነገሮች ተጠቀሙ ግዴላቹም ያለምንም ኬሚካል 🥰❤

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 5 місяців тому +4

      አምላውን ቅባት እደት ልጠቀመው እህት❤

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 5 місяців тому +5

      መስኪየ ስታየው አያስቸግርምዴ እኔ እመዳም ቤት ነው ያለሁት መጠቀም እፈልጋለሁ ግን ስታውን እፈራለሁ ደሞ ብዙ ከሰዎቹ ጋ ነው ውሎየ በጣም ነው እሚነቃቀልብኝ እስኪ መላ ታለሽ ንገሪኝ

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 5 місяців тому +1

      አየብቻ ነዉ የምንጠቀምዉ አዪደል ሽኩርቱን እና አብሹን እሲኪ እሞክረዋለሁ

    • @SaadhAlae
      @SaadhAlae 5 місяців тому +2

      @@meskitube16 መስኪ ምነው አመልሺም ቀላቅለንነው ከሸኩርቱ

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 5 місяців тому +1

      አመሠግናለሁ የኔቆንጆ እሞክረዋለሁ 🎉🎉

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 5 місяців тому +43

    ራሷን የምትከባከብ ለራሷ ጊዜ የምሠጥ ላላማዋ ጠካራ የሆነች ሴት ወላሂ በጣም ውስጤ ናት እህቶቸ ጠካራ ሁኑው ፀጉሬን የተለያየ ወህድ ጠቀማለሁ ዋው ውበቱ ልስላሴው ይለያል ወላሂ

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 5 місяців тому +5

      ተመቸሽኝ ጎበዝ ነሽ እስኪ ንገሪኝ ልኔም ለየት ያለ ውህድ

    • @ShukriaAbdul
      @ShukriaAbdul 5 місяців тому

      laaanem​@@እኔለኔአለሁ

    • @SameraSamera-jf6mf
      @SameraSamera-jf6mf 2 місяці тому

      ምንምን ንገሪን😢

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 5 місяців тому +14

    የኔ ተወዳጅ መስኪዬ በጌታ በኢየሱስ ስም አምሮሽ ይባረክ
    ጌታ ምስክሬን ነው ምልሽ ሰፕሮይዝ ነው የሆንኩት ከዚህ በፊት በሰራሹ ቪዲዬ በአብሽና ሽኩርት ትሪትመንት በጣም ነው የተደነኩት አደጋ አጋጥሞት ብዬ የደንገጥኩበት ፀጉሬን በአንዴ ፀጥ ነው ያደርገው መነቃቀሉን በዛ ላይ ወዙ ብቻ በጣም ነው ያመስገንኩሽ የኔ ውድ የአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 5 місяців тому +2

    የኔ ቆንጅ መስኪ በጣም አመሰግናለው ፀጉር በጣም አሪፍ ነው ብዙ ለውጥ አለው ጠንካራ ሴት ነሽ አመሰግናለው ውዴ❤

  • @Fevibekeappo-tt1qq
    @Fevibekeappo-tt1qq 5 місяців тому +5

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ በጣም ነው ምወድሽ አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል አንቺን አይቼ ነው ፀጉሬን መንከባከብ የጀመርኩት እናም መስኪዬ የፀጉሬ ለውጥ በጣም የሚገርም ነው በጣም አመሰግናለው

  • @feker122
    @feker122 5 місяців тому +4

    በጣም እናመሰግናለን የምር ሞራላችን ነሽ በተፈጥሮ ነገር እርሳችን ማስውብ ትልቅ ነገር ነው

  • @almazseid
    @almazseid 5 місяців тому +9

    መስኪ እባክሽ የመፍጫሽን ሊንክ አስቀምጭልን ? አመሰግንሻለሁ

  • @eeee6695
    @eeee6695 5 місяців тому +2

    እናመሰግናለን መስክየ ፀጉር ራችን በየቀኑነው እምንታጠበው

  • @SerkalemGirma-z1v
    @SerkalemGirma-z1v 3 місяці тому +2

    በየቀኑ ሽንኩርት ሽንኩርት እያልን ስራ እገባለን እዴ?

  • @RomanDabi
    @RomanDabi 5 місяців тому +4

    መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክሸ

  • @HanaTadele-l5y
    @HanaTadele-l5y 3 місяці тому +4

    ቲትሪ ኢሴንሻል ኦይል የት ይገኛል ሽታውን ለማጥፍት የሚጠቅመው ማለቴ ነው

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 5 місяців тому +2

    ስላሳየሽን እናመሰግናለን እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ሽንኩርትም አብሽም ለፀጉር አሪፍ ነው ግን ሽታው በጣም አይለኛ ነው ለሽታው ምን ትመክሪናለሽ? በቅድሚያ አመስግናለው❤

  • @AbebaMesele-o4s
    @AbebaMesele-o4s 5 днів тому

    ሰላም መስኪየ እኔ ገና ኣዲስ ነኝ የምታቀርቢውን ሁሉ ኣያለው ግንፀጉሬን ልቀባውብየ በየትኛው እንድጅምር ትመክርኛለሽ የኔውድ

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml 5 місяців тому +11

    ማሻአላህ ግልፀኝነትሽንወደድኩልሽ ለቤትሽአድስ ነኝ በርቺ ቀጥይበት

  • @NetsiGebeyaw
    @NetsiGebeyaw Місяць тому

    መስኪዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጭን❤

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 5 місяців тому +7

    ያንችን ቪድዮ በመከታተሌ እንደኔ የተጠቀመ አለ ግን ተባርኪ

  • @SmeraSmeta
    @SmeraSmeta 4 дні тому

    ስደትነኝ ሽኩርት ለማነፍርቅ ቀርቶ ምግቤንም የምበላበት ሳአት ባገኛሁ

  • @YbeltalShmagliw
    @YbeltalShmagliw Місяць тому +1

    መፍጫ ከሌለን ምን ማድረግ እንችላለን?

  • @Metiamen12amen
    @Metiamen12amen 5 місяців тому +2

    የማይሸተው የሚደረገው ነገር ንገሪን

  • @SarahGetachew-k9b
    @SarahGetachew-k9b 5 місяців тому +3

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ እናመሰግናለን

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
    @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 5 місяців тому +1

    መሥኪ ሰላምሽ ይብዛልኝ የላሽ የምታውቂው መዳኒት ካለ ንገርኝ

  • @munalemlem9878
    @munalemlem9878 5 місяців тому +1

    አዎ መስኪዬ እኔም ከህንዶቹ አይቼ አብሽን መጠቀም ከጀመርኩ የተወሰነ ጊዜ ሆኖኛል እና በጣም ምርጥ ነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 місяців тому +3

      እውነት እኔ ራሱ ከናንተ ኮመንት ስሪልን የሚል ሲበዛ እንጂ አልጠቀምም ነበር እና በጣም ወደድኩት💕

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 5 місяців тому

      መስኪ ቆንጆ ሰላምሽ ብዝት ይበል🥰እና መስኪ የሽታ ማጥፊያዋን የትነው የምትሸጠው ኢትዮጵያ ውስጥ ስሙስ@@meskitube16

  • @kalkidanbelete8050
    @kalkidanbelete8050 Місяць тому

    የሽንኩርቱ ውሃ ሽታው እንዴት ይጠፋል?

  • @TiyobistaNega
    @TiyobistaNega Місяць тому

    የሽንኩርት ውሀውን እና አብሹን ተቀብተን ግዴታ መታጠብ አለብን እንዴ መስኪ?

  • @TigistMengistu-tv2ho
    @TigistMengistu-tv2ho 2 місяці тому

    በየቀኑ ስትቀቢ በምን አይነት ስሙና እና ቅባት ትጠቀሚያለሽ እባክሽ ወደ ቻናልሽ ስመጣ የመጀመሪያዬ ስለሆነ ነው

  • @YebrhanEnat4394
    @YebrhanEnat4394 5 місяців тому +8

    አመሰግናለኹ አንቺ የተጠቀምሽውን የሽታ ማጥፊያ ኢትዮዽያ ወስጥ ማግኘት እንችላለን

  • @JakrosJombiye
    @JakrosJombiye 14 днів тому +1

    በርቺ ፅጊ

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 5 місяців тому +1

    የኔ ምርጥ ታታሪ , ምን ያህል እንደ ምወድሻ የኔ ንም አንድ ቀን አሳይሻለሁ አሁን ከተላጨሁት 2አመት ሆነኝ ጥሩ ለወጥ አለኝ

  • @atheerrs3944
    @atheerrs3944 27 днів тому

    የኔህትእረፀጉሪአላዲግአለኝእደትነዉእሚያዲግልኝ

  • @teferaendale5637
    @teferaendale5637 4 місяці тому +1

    ሽንኩርት ግን ሽታው ን በምን ማጥፋት ይቻላል

  • @NeimaShifa-j6l
    @NeimaShifa-j6l 4 місяці тому

    መስክዬ እባክሽ መርጫዉን ዬት ነው የማገኘው

  • @MehaletKebede
    @MehaletKebede 2 місяці тому

    Meskye betam Eko new yemishetw mn neber leshita yemttekemiw????

  • @asnakechbekele1487
    @asnakechbekele1487 2 місяці тому +1

    Thank you and God bless you and your family.🙏🏾❤️💕

  • @BirkeKefelegn
    @BirkeKefelegn 3 місяці тому

    ሰላም እደት ነሽ እኔ ፀጉሬ በተፈጥሮ ስስ ነው ግን በጣም ይነቀላል ምን ላድርግ ወይም ምን ልጠቀም ምን ትመክሪኛልሽ

  • @ሜላትአዳነ
    @ሜላትአዳነ Місяць тому

    በየ ቀኑ እነዴት ይሆናል ሽታው

  • @misirakabebe9280
    @misirakabebe9280 5 місяців тому

    መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬ ለውጥ አለው የዱባ ቅባት አሰራር አሳይን❤❤❤❤

  • @57623
    @57623 5 місяців тому

    እናመሠግናለን በየቀኑ ችግር አያመጣም በየቀኑ ልንታጠብ ነዉ ወይስስስ?????

  • @SeadahussenSusu
    @SeadahussenSusu 3 місяці тому

    መሲየ በርም ተቀብቸነበር ግን አልተስማማኝምእናረገፍ ልጠቀመውደይህን

  • @Tizita-s8z
    @Tizita-s8z Місяць тому

    ፍሪጅ ለሊለው መቆየት ይችላል

  • @edenhaile5452
    @edenhaile5452 5 місяців тому

    መስኪዬ መቼ ነው challenge የሚጀመረው እንድዘጋጅ

  • @KalkidanAtalel
    @KalkidanAtalel 5 місяців тому

    መስኪ የቀይ የሽንኩርቱ ሽታ በምን ይጠፋል??

  • @zeynabzeynab3734
    @zeynabzeynab3734 5 місяців тому +3

    አሪፍነው ግን የአብሹ ሽታ ተሎ አይለቅም

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 5 місяців тому

    መስኪ እባክሽ ያለእድሜ የሚመጣን ሽበት በምን እንደምናጠፋው ንገሪኝ አንድ እንኳን ሳልወልድ ሽበት በሽበት ሆኑኩ እኮ 😢😢😢

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 5 місяців тому +1

    የኔ ውድ ትለያለሽ በጣም እንዎድሻለን ❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 5 місяців тому +6

    መስኪየ ግንባሬን ሺበት ወረረኝ😢😢እድሜየ ሰላሳ አልገባም መላ በይኝ የኔ ቆንጆ ስደት ነኝ

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 5 місяців тому

      እኔ ገና ሀያ አመቴ ነው እዳለ ሽበት ነው ፀጉሬ

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 5 місяців тому

      አሜርካንሀገር የምናተርፈውሽበትናእስትረስነው አትጨነቂውዴ ያለነው

    • @LailaRehana-p5z
      @LailaRehana-p5z 5 місяців тому +1

      ጥቁር አዚሙድ የሹኩርት ልጣጭ ቡና ሁሉንም አሳርሮ መቁላት ዘይት ዘይቱን

    • @LailaRehana-p5z
      @LailaRehana-p5z 5 місяців тому +1

      ​@@hanamarem6300ከዘር የመጣ ከሆነ አይለቅም ካልሆነግንጥቁር አዚሙድ ቀይ ሽኩርት ልጣጭ ቆልቶ ዘይቱን

    • @LailaRehana-p5z
      @LailaRehana-p5z 5 місяців тому

      ተባረኪ ግልፅ ነሽ❤❤❤

  • @susubintseid1021
    @susubintseid1021 5 місяців тому +1

    እኔ ለመዉደደዉም ለማድነግቅ አልቸኩልም ያገኘሁትንም ሰዉ በስደት አላሞግስም መስኪዬ ረጅምግዜ ካወኩሽ ስወድሽኮ በርች በቃ ቅመም ነሽ 😘😘😘😘😘 እምኳንም ወደ ሚድያ መጣሽ ሰላማሽ ይብዛ አቦ ሰላም ለሀገራችን
    😍😍😍😍

  • @tsegafikre7449
    @tsegafikre7449 5 місяців тому

    meskiye ye 1 betesebe tsegur set hona lik ende wend betam sasto melata honalech min bititekem arif new?

  • @BetiTeshome-sn9oe
    @BetiTeshome-sn9oe 4 місяці тому

    መስኪየ አረ በናትስ ፀጉሬ በጣም ደረቅ ነው ይበጣጠሳል ምን ይሻለኛል

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz 5 місяців тому +1

    Bexam ena mesiginal meski mom nahila ❤.
    Ewunt Igzaber yibarkish hite hulum sirash bexam mirxi ena hiwunat lay yetemesereet new ♥️ tebareky.
    Ene gin le matewawaq 100% ye felig hite nesh.
    Ene saudi negn ge gebawuna anchi Agar mitmach gize biageshn Igzaber dasitenyagn
    Igzaber yibarkish balesh bota ke lijoch gera ❤❤❤ bexam Adenqishalew ene hitish ❤ke saudi

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 4 місяці тому

    አሜን አሜ አሜን የኔውድ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እስኪ እሞክራለሁ እናመሰግናለን 🌷🌷

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እንዴት ነሽ መስኪዬ እኔ ቅባት መጠቀም አቆምኩኝ በጣም ነው ፋቴ እያበላሸብኝ ያለው አሁን ፀጉር ምን እንደ ሚሆን አላውቅም😢😢

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 5 місяців тому

    Enameseginalen meskiye ehitachin betam arif wuhid newu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MunaMohammed-gk6ei
    @MunaMohammed-gk6ei 5 місяців тому +1

    መስኪዬ የአብሽ ዱቄቱን በጣም አብዝተሹው ነውኮ😊❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 місяців тому +1

      አዎ እኔማ ትንሽ መስሎኛል አልኩሽ በየደቂቃው ላጠለው ስል ውፍር እያለ አሰቃየኝ😩😅

  • @ElhamIsmail-x7l
    @ElhamIsmail-x7l 2 місяці тому

    Meskiye ለሽታ ብለሽ የምጨምሪያቸው ነገሮች ስማቸውን ፃፊልኝ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 5 місяців тому +1

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለይላ ናታን ደናናቸው ወይ አንድ ቀን ላይፕ ላይ አሣይን ናፍቀውናል መሲዬዬ አዶትን አገኝተሻታል ወይ ወይንም ምንም ነገር አዲሥ ነገር የለም እኔ እንዳትቼ የምጠብቃት እሄቴ ነበረች

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 місяців тому +1

      እስካሁን የመለሰ የለም እማ ካየችው ትመልስላቹ ይሆናል

    • @ENATMitku-bv7nk
      @ENATMitku-bv7nk 5 місяців тому

      @@meskitube16 እሺ መሥዬ እናመሠግናለንን

  • @selamaali6069
    @selamaali6069 4 місяці тому

    መስኪ እባክሽ ከኢትዮጵያ ተፈጭቶ ለመጠጣት የሚሆነው ከባልትና የሚገዛው አብሽ ይሆናል

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      ይሆናል እማ ምንም ካልጨመሩበት አብሽ ብቻ ከሆነ የኢትዮጵያማ ተገኝቶ ነው

  • @sosa-q9718
    @sosa-q9718 4 місяці тому

    እህቴ እኔ ፀጉሬ ከሚገባው በላይ ሥሥነው እና ለሥላሣ አጭርነው ደሞ ይነቀላል እረ አለቀብይ መላበይይ

  • @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
    @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu 5 місяців тому +2

    መስኪ እንዴት ነሺ የኔ ምርጥ❤

  • @HanaTadele-l5y
    @HanaTadele-l5y 3 місяці тому +2

    ስወድሽ የኔ ማር

  • @meseretamanuel6044
    @meseretamanuel6044 2 місяці тому

    አይሸትም በየቀኑ ነው ምንታጠበው

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 5 місяців тому +1

    መስኪ ውዴ መፍጫውን ከየት ነው የገዛሽው?

  • @YididiyaSolomon-o7i
    @YididiyaSolomon-o7i 5 місяців тому +1

    Meski challenge mech new mtjemriw kanchigar ekul lemejemer felge new ebaksh stayiw melshilgn

  • @JerryJerry-v6w
    @JerryJerry-v6w 5 місяців тому +1

    መስኪ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @Meaza-s7t
    @Meaza-s7t 4 місяці тому

    Meskiye kemre fetari ybarkish❤

  • @AefaKasa
    @AefaKasa 8 днів тому

    መስኪእጂሽንይባርከው

  • @yeabsiraayalewmekonnen4041
    @yeabsiraayalewmekonnen4041 4 місяці тому

    ስለ Minoxidinl የሆነ ነገር በይን

  • @M.1717-o7j
    @M.1717-o7j 5 місяців тому

    Meskiy endet nesh yne xcegur kumetu betam rejm nw beza lay aynekakelem gn bezatu betam kenesebng ebakesh mn large?

  • @Hirbin-2119
    @Hirbin-2119 5 місяців тому

    መስኪ እናመሰግናለን ቻሌንጅ ያልሽውን ብንጀምር ደሲለኛል

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h 4 місяці тому

    የሽታማጥፊያው ስም ንገሪኝ የት ይገኛል

  • @Selamawit-y7y
    @Selamawit-y7y 3 місяці тому

    ሸታዉን የሚያጠፋዉ ምንድን ነዉ

  • @finottariku5593
    @finottariku5593 3 місяці тому

    Selam meski keweldku 1 amet k 2 were new gin tsegure ahunim yenekaklal gira gebtognal min endemareg please healp me?

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን መስኪ መስኪ የዘፈዘፍሽውን አብሽ ብትፈጭው ለማጥለል አትቸገሪም እኔም እንዳቺ ነበር ቶሎ አልጠል ሲለኝ ፍጭት ሳደርገው ልክ እንደ ዲብ ኮንድሽነር ነው የሚሆነው ለማጥለላም በጣም ቀላል ነው ለሁለተኛውን ፍጭው እሺ የበለጠ ትቅሙን ታገኘዋለሽ አብሽ ለተጎዳ ፀጉር መዳኒት ነው ለውጡ በሁለት ሳንምት ታይውታላችሁ ሞክሩት ለኔ በጣም ነው የጠቀመኝ በርቺ መስኪ. ቤተሰብ. ላይክ እያደረጋችሁ መስኪ እግዚአብሔር ያክብርሽ❤❤❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 місяців тому +1

      እሺ እማ አመሰግናለሁ እንደዛ እሞክራለው የአብሽ ፀባይ ብዙ ስላላወኩት ብዙ አስለፋኝ💕🙏🏽

    • @amarikgeto791
      @amarikgeto791 5 місяців тому +3

      @@meskitube16 እሺ እህታለም በርቺ ከዚህ ቡሃላ ልክ እንደ አቡካዶ እንደ ሙዝ ነው የምትጠቀሚው ፀጉር በጣም ነው የሚያፋፋው እኔ ከጀመርኩት ሶስት ወር ሆኖኛል ሙዝ አቡካዶ የተዘፋዘፈ አብሽ ከነው ውሃው የተልባ ጄል የቁርንፍድ እና የሮዝመሪ ወሃ የሽንኩርት ወሃ አንድ ላይ ስጠቀም ሶስት ወር ሞላኝ ለውጡ የምታመን ነው ያስደነግጣል በተለል እንደ እኔ ቀቃጭን የፀጉር ዘለላ ላለው ውፍር ነው የሚያደርጉው ሞክሩት. ትጠቀሙበታላችሁ ለውጡ ያስገርማል. እህታለም መስኪ በርችልን ልጆችሽን ሳሚልኝ

    • @user-ul7tb5fl7
      @user-ul7tb5fl7 Місяць тому

      ሽታውስ የአብሹ​@@amarikgeto791

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob 5 місяців тому

    መስክዬ እረ በመቤቴ አትለፊኝ❤የሩዝ መሪ እና የቁርፍድ ውሃ መጠቀም ከጀመርኩኝ ጸጉሬ አጭር ስስ ናት እንጅ ወዙ በጣም ቆንጆ እና ያልተሰባበረ ነበር ጸጉሬ አሁን ስብርብር ብሎ ወዙ ጥፍት ብሎ አመድ ሆነብኝ ግን ትንሺ ቁመት ጨምሯል ምን ላድርግ😢😢😢

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ ግን ሺታው እንካን ተቀብተን በጃችን ሰንልጥ ሺንኩርቱም አብሹም እንዴት እንደሆነ አታቂም እኔ አላቅም አይደለም በየቀኑ በወር አንድ ግዜ ብጠቀም ሺታው አዬለቅም በቶሎ ❤❤

  • @nobelbmesele8372
    @nobelbmesele8372 Місяць тому

    አራስ ነበርኩ መስኪየ ፀጉሬ አለቀ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 місяці тому

    ውዳችን ተባረኪ

  • @AdisFkr-yr3ml
    @AdisFkr-yr3ml 5 місяців тому

    meskiye yene wud enamesegnalen❤❤❤❤

  • @aboneshwondimu
    @aboneshwondimu Місяць тому +1

    Kanichi befite kelela sew semeche abeshi tetekime temechitognale gene tsegure edale shebet beshebet hone meni edemaregew gera gebetognal

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 5 місяців тому

    መስኪዬ እኔ የቅርፉዱ ውሃው እንዴት አንደተመቸኝ ልነግርሽ አልችልም እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ 🙏🙏

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 5 місяців тому

      እደትአድርገሽ እየ ተጠቀም ሽው ነው እኔእባለኝ

    • @أمينة-ظ9ل
      @أمينة-ظ9ل 4 місяці тому

      እደት አርገሺ ተጠቅመሺው

    • @MekdlawitMekdi
      @MekdlawitMekdi 4 місяці тому

      @@wynitomohy1775 ቅርንፉዱን በሙቅ ውሃ ዘፈዘፉኩትና ጨለም ያለ ቦታ ለ 3ቀን አስቀምጬ በ 4ቀን ፀጉሬን በእቃ ቀንሼ በቀን በቀን መቀባትና ማሸት በሁለተኛው ቀን ነው ለውጥ ያመጣልኝ እህቴ

    • @MekdlawitMekdi
      @MekdlawitMekdi 4 місяці тому +1

      @@أمينة-ظ9ل ቁርንፉዱን በሙቅ ሁሃ ዘፍዝፊውና ለ 3ቀን ጨለም ያለ ቦታ አስቀምጭው ከዛ በ 4ቀን በአቃ ቀንሰሽ በቀን በቀን ተቀቢና ማሳጅ አድርጊው በሁለት ቀን ውስጥ ለውጥ ታያለሽ እህቴ

  • @birhaneshiferaw2885
    @birhaneshiferaw2885 24 дні тому

    አብሹ ለይ የጨመርሸው ምንድነው

  • @Bintshemsu
    @Bintshemsu 3 місяці тому

    ለህፃናት ይሆናል?

  • @ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
    @ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ 5 місяців тому

    ውዴ የአብሹ ሽታውስ ሽንኩርቱስ ቢሆ

  • @BirhaneEshetu-x9s
    @BirhaneEshetu-x9s 4 місяці тому

    ቻሌንጅ መች ነው የሚጀመረው?

  • @SaraAlyami-kp
    @SaraAlyami-kp 5 місяців тому +1

    አንድትንሽ የኔ ቆጆ አንምስግንል🌹🌹🌹🫶🫶🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @fafiYilma-ye3sv
    @fafiYilma-ye3sv 5 місяців тому

    tnks meski ye ግን ጫፉን ቁረጭው👍🥰

  • @MeaziHaile
    @MeaziHaile 4 місяці тому

    የኔ ውድ ምርጥ እኮ ነሽ

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 5 місяців тому

    መስክዬ ሽንኩርቱ ሽታው ምን እናድርግ

  • @AlmazGuta-r4t
    @AlmazGuta-r4t 5 місяців тому

    Wow meskeye taberak ❤❤❤❤

  • @merontemesgen4496
    @merontemesgen4496 5 місяців тому

    ሽታውን ማጥፊያ ሌላ ነገር ካለ ንገሪን

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 5 місяців тому

    መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ አረ ኤኔ ከፊቴ ፀጉሬ ሸሸ ያልሞከርሁት የለም ለዉጥ አላገኘሁም መላ በሉኝ እስኪ

  • @Sadaahmad-lk6zf
    @Sadaahmad-lk6zf 2 місяці тому

    ዊው በጣምአርፍነው ጉበዚ የጨምርሽበትን ፎቶ በደብ አሣትይኝ

  • @yetnayethmariam380
    @yetnayethmariam380 5 місяців тому +1

    መስኪ በርትተሽ አበረታሽኝ አ መሰግናለሁ

  • @HanaGebre-u6o
    @HanaGebre-u6o 5 місяців тому

    Meskiye abshu yetkola newu weys yaltekola yemihonewu

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 місяці тому

    እናመሠግናለን መስኪ

  • @KemeruAbamecha
    @KemeruAbamecha 4 місяці тому

    Maski shita ayametam wey ??????

  • @FirehiwotKonjo
    @FirehiwotKonjo 5 місяців тому

    መሲኪዬ እስኪ ስለ ቫቲካ ክሬም ንገርኝ በናትሽ ማዳሜ ሰታኝ ነዉ ልቀባ

    • @hebeshawithebeshawit1896
      @hebeshawithebeshawit1896 5 місяців тому

      አሪፍ ነው ውዴ ቆዳሽን ተቀቢው ጫፍጫፉን የእሬት ቫዝሊን ተጠቀሚው እኔ ከጆሮየ አላልፍ ያለች ፀጉሬ አሁን ዞማየ ሁኗል

    • @AaAa-qg2of
      @AaAa-qg2of Місяць тому

      አረ እንደው በፈጠረሽ ፀጉሬ ብዛቱ ልነግርሽ አልችልም በጣም ብዙ ነው ግን እንዲያድግ ምን ልጠቀም ከውህድ ውጪ ከዘይቶች አሁን ብዛቱ ቀንሷል ከድሮ ብዛት አልፈልግም ግን ፀጉሬ እንዲያድግ ምን ላድርግ​@@hebeshawithebeshawit1896

  • @romantinsae6567
    @romantinsae6567 3 місяці тому

    Thank you Messi,Enem kezare ejemralew

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 5 місяців тому

    Hi❤❤❤❤❤ meski kinua blessed

  • @فاطمهفاطمه-ق5ع
    @فاطمهفاطمه-ق5ع 3 місяці тому

    እህት ያሳድጋን እደ እሲ ንገሪኝ

  • @fthawitmsgna1944
    @fthawitmsgna1944 5 місяців тому

    Fqr is that water is boiling water