ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 471

  • @HaymanotZemikael-x2g
    @HaymanotZemikael-x2g 19 днів тому +137

    ይህንን comment የምታነቡ🎉
    ኪዳነ ምህረት ልጆች ❤
    እንኳን አደረሳቹ ❤❤❤

  • @Ethealtube-b5c
    @Ethealtube-b5c 19 днів тому +86

    አንድም ቀን የ ይድናል እና የአንድ ሰዉ ህይወት ፕሮግራሞች አምልጠዉኝ አያዉቁም ህይወትንም ተምሬበታለሁ እሼ ክብር ይስጥልኝ🥰 አንድ ቀን ፈጣሪ ከፈቀደም የኔን ታሪክ አጋራችኋለሁ 🥰 ሒወት ከዝግታ ብዬ እጀምርልሀለሁ 🥰🥰🥰

  • @amanuelassege447
    @amanuelassege447 19 днів тому +73

    የእውነት ለመናገር ትልቅ ትምህርት ነው የቀሰምኩበት ስንት ተጎልተው የሚውሉ ለምንም ግድ የሌላቸው ትውልዶች ባሉበት ሀገር እንደዚች አይነት ጠንካራና እራስዋን የምትችል ለሌሎች የምትተርፍ ሴት ማድነቅ ይኖርብናል

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 19 днів тому +233

    ነገ እኮ (16) ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ነች የልባችሁን መሻት ታስፈጽማችሁ ወጥቶ ከመቅረት ትጠብቃችሁ❤🎉🎉🎉🎉

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 19 днів тому +384

    ነገ ኪዳነ ምህረት ናት እንኳንም አደረሳችሁ እመብቴ ኪዳነምህረት ወቶ ከመቅረት ትሰወራችሁአሜን❤

  • @HelenAsmerom-gn2zi
    @HelenAsmerom-gn2zi 18 днів тому +66

    ነገ ኪዳነ ምህረት ነው የልጄ ልደት ነው ከኣክስቴ ጋር ኢትዮጵያ ነው ሚኖረው እኔ ውጪ አገር ነን ፈጣሪ ያገናኝሽ በሉን ፈጣሪ ይጠብቃችው❤❤❤

  • @FkrteAndarge
    @FkrteAndarge 19 днів тому +43

    የኔ ጠንካራ የኔ ጀግና ሺ አመት ያኑርሽ የሰው ህመም የሚሰማሽ የኔ ምርጥ🤩🤩🤩🔥🔥🔥🔥

    • @googletube8019
      @googletube8019 17 днів тому

      ጠንካራ ነሽ ወደተሻለ ቦታ እንደምደርሺ ሙሉ እምነት አለኝ

  • @takelederesa
    @takelederesa 19 днів тому +37

    እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ስዎች ፈተናን ችግር ውስጥ ማለፍ እንደሚቻል አስተምረሽናል እሼ እንዲህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤❤

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 18 днів тому +13

    መልካም አይምሮ የሰጠሸ እግዚአብሄር ይመስገን ተባረኪ .

  • @HaweKebede
    @HaweKebede 13 днів тому +2

    ጎበዝ እና አስተዋይ ነሽ ሁሉንም ወንዶች እንዳንቺ ባል አይነት ልብ ይስጣቸው እውነት ጎበዝ እና ልባም ሰው ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ 👏🏼

  • @robelenat8949
    @robelenat8949 13 днів тому +5

    ከተደሰትኩበት ነገር ሁሉ መጀመሪያ ከወለድሽለት ከልጆሽ አባትጋር አብረሽ መኖርሽ በጣም አስደስቶኛል በርቺ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 18 днів тому +52

    መቸ ይሆን ታሪኬ ተቀይሮ እንደ ሰዉ የማወራዉ😢😢😢😢😢😢😢

    • @ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ
      @ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ 15 днів тому +1

      ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞኝ እግዚአብሔር ታሪክሽን/ህን ቀይሮ ለምስጋና ያብቃሽ/ህ።

    • @hennywa9940
      @hennywa9940 15 днів тому

      Ayzon, hulum yalfal.

    • @monalizaabera4069
      @monalizaabera4069 7 днів тому

      አንድ ቀን ❤

    • @MebtuDejen
      @MebtuDejen 3 дні тому

      እመን ይቀየራል እግዛብሄርን ጠይቀው

  • @Awdahasab
    @Awdahasab 18 днів тому +47

    ባለቤቷን ከልብ አድንቄዎለሁ። ፈጣሪ ዘላቂ ትዳር ያድርግላችሁ👌

  • @hareggebre
    @hareggebre 8 днів тому +1

    ጎበዝ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ይርዳሽ የበለጠ ከፍ እንደምትይ ታስታውቂያለሽ በርቺ 💯🙏

  • @yimerbikis2020
    @yimerbikis2020 11 днів тому +3

    ስለ ምግብ ስታወራ 100% ተረደዋት 🎉 እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥሽ

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 17 днів тому +4

    አንቺ ትልቅ ትምህርት ቤት ነሸ እግዚአብሔር ይባርክሸ እሸቱዬ አንተም ተባረክ❤❤❤❤

  • @NardosAman-p6f
    @NardosAman-p6f 19 днів тому +12

    በጣም ጅግና ሴት ልጅ ነሽ ምንም ችግር አልበገረሽም ልጅም ኑሮሽ እንኳን በርችልን ጠንክሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 19 днів тому +6

    ይህን መልክት የምታነቡ ኡላቹም አላህ የእናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣቸው አሚን ወደ ቤቴ በቅንነት ጎራ በሉ ሻይ ቡና ልበላቹህ☕️☕️☕️🍫🍫🍩

  • @abrahamtekelehaimanot6504
    @abrahamtekelehaimanot6504 16 днів тому +3

    እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ስዎች ፈተናን ችግር ውስጥ ማለፍ እንደሚቻል አስተምረሽናል

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 19 днів тому +12

    ጀግና ነሽ በርቺ አብዝቶ ይባርክልሽ ❤❤ እሼ የዘመኔ ጀግና እንኩዋን በርንተ ዘመን ሆንኩኝ ❤

  • @Efrata288
    @Efrata288 18 днів тому +15

    😢 ኢትዮጵያዊ ጎበዝ ታታሪ ቆንጆ ቁንጅና ውድድርም ብታደርጊ በአለም አንደኛ ቆንጆ ትሆኛለሽ አሁንም ፍላጎቱ ካለሽ ትችያለሽ ልዩ ነሽ

    • @Melona2319
      @Melona2319 18 днів тому

      Yeah ye ጠይም ቆንጆ nat 🥰

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 18 днів тому +9

    እህቴ ጉልበትሽ ይባረክ አንቺ ጎበዝ ነሽ

  • @goldenhandes.7
    @goldenhandes.7 17 днів тому +4

    እግዚአብሄር አንዳንድ ጊዜ ሊጠቀምብሽ ሲፈልግ የምትማሪበትን ነገር ያዘጋጃል ለነቃ ሰው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤አንቺ ደግሞ መልዕክቱ ገብቶሻል❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 18 днів тому +7

    ዛሬ እኮ ኪዳነምህረት ነቺ እንኳን አደረሳቺሂ

  • @በፍቅርፅጌ
    @በፍቅርፅጌ 19 днів тому +30

    እባክህ ለ23አመት ልጇን ያላገኘች እናተ አለች እርዳት እባክህ እባክህ!!!

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 18 днів тому +3

    የኔ ጠካራ ጀግና በርችልን ህዝቤ ምንም ሳይነሳ ትልቅ ይመኛል ከትንሽ ነው ነገሮች ሚጀምሩት❤❤በርች

  • @Tomas_tube
    @Tomas_tube 19 днів тому +106

    አረ አበረታቱኝ ምንም አይከፈልበትም 100 አስገቡኝ Please 😢😢😢😢

  • @DagimBergu
    @DagimBergu 19 днів тому +7

    ወይ ሰው ይገርማል ይሄኔ የምትደፋው ምግብ ይበልጣል እኩ አሰተሳሰባችን እንደመልካችን ይለያያል

  • @gafat
    @gafat 19 днів тому +54

    እያንዳንድሽ ተቀድመሻል 🧐 ፩ነኝ ላይክ ግጩኝ 😘

    • @abelgetaneh7152
      @abelgetaneh7152 19 днів тому

      የሚያሳስብህ ኮመንት ነው ከሚቀርበው ዝግጅት በላይ 😏ኧረ ንቃ

    • @gafat
      @gafat 19 днів тому +1

      @abelgetaneh7152 Yes 😁 and 🙄

    • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
      @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 19 днів тому

      😂❤

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 18 днів тому

      ሳቅ በ ሳቅ 😆😆 ትራፊክ ይቀጣናል🤝

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 18 днів тому +4

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ እሺ መቼም እንተን የወለደች ትባረክ የምታመጣው ፕሮግራም ሁሉ መማሪያ ነው ተባረክ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 17 днів тому +1

    በጣም ገራሚ እና ትምህር ሰጭ የሆነ ምስክርነት ነው ። ጀግና ነሽ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ አቅጣጫ ይባርክሽ

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 19 днів тому +138

    ሰው የለኝም እጅግ በጣም ከፍቶኛል አይዞክ ከጎንክ ነን ብቻ በሉኝ በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ "ከጊዜያቹ ላይ አምሰት ሰከንድ ሰታችሁኝ " በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ ፡ አግዙኝ ከጎንክ ነን አይዞክ ላላችሁኝ ሁሉ እኔን የ ያቆመኝ ፈጣሪ ነውና ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ

    • @samsongetachew7647
      @samsongetachew7647 19 днів тому +4

      አይዞን ጠንከር በል ያልፋል እመብርሃን አለች🙏ስሟን ጥራ ወደ ቤተክርስቲያን ሒድ🙏

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 19 днів тому +1

      አይዞህ ይቺ አለም አላፊነች ከፈጣሪ ጋር ቁረኚትህን አድርግ

    • @mekdesmolla4289
      @mekdesmolla4289 19 днів тому +2

      ayzon berta wed emebetachin tetega lemnat

    • @Hirutyilma-f4s
      @Hirutyilma-f4s 19 днів тому

      Ayzok

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 19 днів тому

      አይዞህ አባየ❤

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube 19 днів тому +45

    አቆርጨ ልወጣ ስል የሆነ ሰው ተዋወኩ ስትል አይኔ በራ የፈረደበት የፍቅር ታሪክ ልታውራነው ብየ ኮነው ❤😂

  • @almaz7677
    @almaz7677 19 днів тому +6

    በዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ስልሁሉም ንግር ❤በርቺ እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን

  • @MahletAeyalew
    @MahletAeyalew 19 днів тому +3

    ምን አይነት ልብ ነው ያለሽ ጎበዝ እንክዋን እግዛቤር እረዳሽ❤

  • @adibarubetew7274
    @adibarubetew7274 19 днів тому +17

    ወይ ጉድ እሚገርም ነው እኔ የ20 ሰው እከፍላለሁኝ በጣም ለተራቡ ለተጠሙ ካበላሽ እሚገርም ጥንካሬ ነውውውው

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 14 днів тому +3

    ዋው ደስ ስትል ደሞ!

  • @EphremTilalem-f2p
    @EphremTilalem-f2p 15 днів тому +3

    የመጀመሪያ ዋ ፍየል ጠበኩኝ ያለች ጎበዝ ኢትዮጵያዊ

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq 19 днів тому +10

    ውይስታምር

  • @amanuelassege447
    @amanuelassege447 19 днів тому +6

    ደስ ይላል ሳላደንቅሽ አላልፍም

  • @aprime9998
    @aprime9998 18 днів тому +5

    በጣም ደሥ የምትል ነች ደግሞ እርጋታዋ ❤❤❤❤❤

  • @NatsaNatsa-mn6hh
    @NatsaNatsa-mn6hh 19 днів тому +43

    እኳን ደና መጠቹህ እሽ እኳን ለእናታቹን ለእመቤታቹን ለቅድስት ኪዳንምህረት ወረአውይ ባል አደረሳቹህ ደመሩኝ በዛኝቷ ፈጣሪ ውቶ ከመቀረት ይሰውረን

  • @AnnaZerihun-r1g
    @AnnaZerihun-r1g 16 днів тому +4

    ነገ እኮ የራማው ልዑል አመታዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሳቹ❤❤

    • @AziMelese
      @AziMelese 16 днів тому

      እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y 11 днів тому

    Wow masheallah gobez gen balesh betam teru sew new yechewa lej chewa new

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 19 днів тому +17

    በጣም ጀግና ነሽ ባልተቤትሽንም ሳላደንቅ አላልፍም ያች ከስራ ያስባረረችሽ ግን ባለጌ ናት እኔ ብሆን ፖርሳሽ ስታደርጊ ባይሽ እንዳላየ ዝምእልሽና ወላሂ ሌላም ጨምሬ እሰጥሽ ነበር

    • @UserrjbysJguvcg
      @UserrjbysJguvcg 19 днів тому +1

      እንዳላየ እራሱ "ስድብ" ነው!!!😡😡😡....ቀርቦ ችግርን ማዳመጥና የችግሩን መጠን አጣርቶ በዛ ደረጃ መርዳትና መደገፍ እንጂ የምን ባላየ ባየ አስፈለገ🤔

    • @AdisLinda
      @AdisLinda 18 днів тому +3

      Lalemashemakek feliga meselegn balaye yalechiw..I tnk

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 11 днів тому +1

    ጀግና🙏🙏🙏

  • @da8387
    @da8387 17 днів тому +3

    ጠይም ሄለን በድሉን መሳይ ቆንጆ።

  • @smdn13
    @smdn13 19 днів тому +4

    ተባረኩ ይጨምርልሽ

  • @loveujesus7265
    @loveujesus7265 15 днів тому +2

    You are a very brave woman, may God give you success in your life, long life and good health with your children and husband, be strong and you are so brilliant

  • @solomonkirubel255
    @solomonkirubel255 18 днів тому +4

    ቁመናሽ መልክሽ ጥንካሬሽ ይገርማል ❤❤❤

  • @senigi530
    @senigi530 18 днів тому +3

    የተሻለ ሆነሽ ለማየት ያብቃን ጀግና ጥሩ ልብ ተሰቶሻል በርቺልን

  • @Kaleab_Jr
    @Kaleab_Jr 15 днів тому +2

    Keep going big sis❤ proud of you

  • @TigistMolla-r3z
    @TigistMolla-r3z 18 днів тому +5

    እሼ እኔም የሚያግዘኝ ቢኖርና ብሰራ ልጄን ባሳድግ ደስ ይለኛል ሲንግል ማም ነኝ ግን ምንም ስራ የለኝም

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    ዋውውው ጀግና ሴትነሽ በርች በእዉነት እሸቱየ የኔመልካም ❤❤❤❤❤❤

  • @martasolomon5302
    @martasolomon5302 19 днів тому +8

    ስታምሪ🥰🤗

  • @floridatekie6323
    @floridatekie6323 14 днів тому +1

    God bless you! beautiful keep it up 🎉❤❤❤❤

  • @RahelDamte
    @RahelDamte 19 днів тому +5

    Inem yetliga yehiwota tarika alegi yemren naw marma eshtu ga mekrba filgalw betma bizu sew yane hiwota bisma yimrbtla gin hultum igroche parlayizda nachiwa mermda ale chilma gin betma den nagi ihen ye yiwota tarika mingra filgalw like argu ina eshtu ga wayinma sefu ga akirbugia 🙏🙏🙏

  • @غلابالقرني-ض6ه
    @غلابالقرني-ض6ه 12 днів тому

    ዋዉ በረች የንየቂጀ ሀስብሺ በጣም ድቅ የሰረፈጣረ

  • @elroitube27
    @elroitube27 19 днів тому +6

    የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ

  • @abegetu7820
    @abegetu7820 19 днів тому +4

    ትለያለሽ ጀግና በርቺ

  • @danadishethyobia250
    @danadishethyobia250 19 днів тому +5

    እንኳን አዳመጥኩት ይሔን እኩለ ሌሊት ድረስ ፈጣሪ ከረዳኝ ዱባይ ነኝ ገብቼ መስራት እፈልጋለው ብዙ ገንዘብ ሳይሆን የአስተሳሰብ ገንዘብ ይበልጣል በርቺ ቲክቶኳ ግን ሰርች አድርጌው አልወጣልኝም

  • @baniget7068
    @baniget7068 12 днів тому

    የቆንጆ መጨረሻ ነሽ!!!በአግባቡ ተጠቀሚበት

  • @MahletAeyalew
    @MahletAeyalew 19 днів тому +3

    እግዛቤር ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @user-nu4us5wl5v
    @user-nu4us5wl5v 19 днів тому +6

    እሼ ስወድህ እኮ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 17 днів тому

    Sosi betame gobez neshe geta yetebkish zegene argo yesetsh dese yemile tarkii nwne❤❤❤🎉🎉🎉🎉 tebkriki🙏

  • @Mahlet-p6h
    @Mahlet-p6h 2 дні тому

    Berche ehetiya ❤❤❤❤❤❤

  • @zeguftiwa_tube9138
    @zeguftiwa_tube9138 14 днів тому

    ሁላችንም ብዙ የሚነገር ታሪክ አለን😢😢
    ይሄን ፕሮግራም እንደኔ ሰፍ ብሎ የሚጠብቅ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 17 днів тому +1

    Masha allhe tankira sat nashe barehe ayzeshe

  • @BroumanaGhanna
    @BroumanaGhanna 16 днів тому

    አሽዬ የኛ እንቁ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 19 днів тому +4

    she so beautiful ❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 16 днів тому

    ሶሲዬ በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል. ልጆችሽን ባለቤትሽንም ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ

  • @MartaAbule
    @MartaAbule 7 днів тому

    ወይኔ ንግግራ እራሱ ደስ ስትል ❤❤

  • @atalayabebe1979
    @atalayabebe1979 6 днів тому

    God bless you and your family ❤❤❤

  • @WapeOno
    @WapeOno 18 днів тому +1

    የሚገርም ታሪክ።

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 19 днів тому +3

    ደስ ስትል🥰🥰

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 19 днів тому +4

    እሼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 17 днів тому

    Gibez berche gena keji nesh tilk bota tedershalesh ❤

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 19 днів тому

    አሼ እንኳን ደህና መጣ❤❤❤ደስ የሚል ታሪክ ነው በርቺ የተራቡትን የምታበይ ነሽ ፈጣሪይ ልጆችን ባለቤትሽን ይጠብቅልሽ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ደግሞ ቆንጅየ ነሽ❤❤❤

  • @KalT-s1s
    @KalT-s1s 17 днів тому

    Eshe endw befetereh yhe yebet mastawekiya akum ende😢 megzat lemanchlewum eyasebk ene eko betam new yemtmechgn gn ychi begerhn akum😮😮😮😮😮😮

  • @roadysroy7580
    @roadysroy7580 17 днів тому

    እሼ ተባረክ:: ሶሲ እርጥብን ወደድኩዋት:: I hope on God's grace I will meet her

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 19 днів тому +2

    የኔ ቆንጆ ሶሲዬ

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 19 днів тому +1

    ጎበዝ በርቺ 🙏🙏🙏

  • @Natiti-x3g
    @Natiti-x3g 18 днів тому +8

    ኢየሱስ ህይወት ነዉ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ ኑ ወደ ኢየሱስ ወገኖቼ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 4 дні тому

      እየሱስን ከማምለክ ይልቅ የእየሱስን አምላክ አምልኩ ፍጡር አታምልኩ ወንድ ልጅ ፍጡር ነው ገብርኤልም ያበሰራት ይህኑ ነው

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 12 днів тому

    ጎበዝ በርች🎉🎉🎉

  • @sefanitgetachew1111
    @sefanitgetachew1111 16 днів тому +1

    በርቺ የኔ ቆንጆ ደሞ። ማስተዋልን ትመስያለሽ

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 19 днів тому +29

    ለምን ነው ግን ላይክ አታረጉኝም😢😢

    • @toibaahmad2342
      @toibaahmad2342 19 днів тому

      አድርጌሻለሁ አትነጫነጭ

    • @atsede3733
      @atsede3733 15 днів тому

      ​@@toibaahmad2342😂😂😂😂😂😂

  • @ynanam-ms2bv
    @ynanam-ms2bv 15 днів тому

    ጀግናነሽ ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላልሽ

  • @sarabekele3581
    @sarabekele3581 17 днів тому

    የኔ ጀግና አሁንም በእጥፍ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @غلابالقرني-ض6ه
    @غلابالقرني-ض6ه 12 днів тому

    ወኩፋደንሰሺ ሰላደንቅ አላልፈም ጀግናሴት እሸ በጣምእንወድሀለን ወድወችግን ልብወናይሰጣችሁ

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 19 днів тому +1

    ❤❤❤በእውነት የሚገርም ደስስስስስስስ የሚል የህይወት ታሪክ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ እድምትደርሺ አምናለሁ በርችልን😊😊

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 18 днів тому +1

    ጉብዝ እና ጠንካራ ነሸ❤❤❤ሰንቱ አለ መስልሽ አሜሪካ ብር ላኩ እያለ ተዘፍዝፍው ሜውሉ 😢

  • @NigussieTadesse
    @NigussieTadesse 15 днів тому

    ታሪኩ በጣም መሳጪና አስተማሪ ነዉ። የልጆቿ አባት የት እንደደረሠ አልገባኝም። ከታሪኩ ዉስጥ በጣም ያሳዘነኝ ያች ባለሀብት የሰራችዉ ሰህተትና ያስከተለዉ መዘዝ ነዉ። ግን ታሪክ ስትሰማ ፀፀቱን ትችለዉ ይሆን ወይስ አሁንም ባለማስተዋል ትጓዝ ይሆን?

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 18 днів тому +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @tigistmerin
    @tigistmerin 16 днів тому

    እህቴ በጣም ወጣት ነሽ በእራስሽ ቆዳና ፀጉር አጊጪ: ቆንጆ ነሽ በርቺ

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 13 днів тому

    ዋውውውው ጀግና🥰🥰

  • @eeee5472
    @eeee5472 18 днів тому

    ምን እሥታምሪልጅነሽ አላህ ይርዳሽ ሂዳያም ይለግሥሽ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 18 днів тому +1

    እርጋታዋ ደሰሰት የኔማር ወብናት

  • @zelalemdesta7647
    @zelalemdesta7647 18 днів тому

    አሜንንንንንንንንንንንንንንን እንኳን ለኪዳነ ምህረት አደረሰን

  • @tensaegeleta160
    @tensaegeleta160 17 днів тому

    Gobez yagere konjo bless you more

  • @yemseracheGebre-bq6sr
    @yemseracheGebre-bq6sr 11 днів тому

    ጎበዝ