ይሄን ካወቅን በቀላሉ ለውጥ እናያለን❗️ ለቻሌንጁ የሚጠቅመን ቪዲዮ!/ how to know our hair porosity and what to use

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 273

  • @meskitube16
    @meskitube16  4 місяці тому +88

    ይሄ ቪዲዮ የፀጉራችንን ባህርይ እና የሚስማማንን እና የማይስማማንን ለማወቅ እንዲሁም ለቻሌንጃችን ጠቃሚ ነው❤

    • @የማርያምነኝ-ነ5ዸ
      @የማርያምነኝ-ነ5ዸ 4 місяці тому +1

      👌👌👌❤❤❤

    • @QaYu-x5m
      @QaYu-x5m 4 місяці тому +3

      መሲዬ ከአማዞን መጥለቡን አሳይኝ እኔ ስራቦታ ነው ያለሁት ገጠርነው ሰዎቸም ምንም አይነት ነገር አይገዙልኝም በቅርብም ሱቅ የለም እና ምንም አይነት የፀጉር ቅባት ልገዛ አልቻልኩም ፀጉሬ ሀሪፍ ነበር አሁን ግን ተነቃቀለብኝ 😢😢😢😢 ሳኡድ ነው ያለሁት የምታቁበትም ካላችሁ ንገሩኝ ❤❤❤❤

    • @Fufuabcd
      @Fufuabcd 4 місяці тому +1

      Banch challenge i lewet alew my hair grow up I'm going do it again

    • @WorkiyWase
      @WorkiyWase 4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን መስኪየ❤❤❤

    • @SerkalemSerkalem-jw5pc
      @SerkalemSerkalem-jw5pc 4 місяці тому +1

      አመሰግናለሁ መሲ

  • @Ete-em8bt
    @Ete-em8bt 4 місяці тому +12

    መስክ! በጣም ነው የምናመሰግነው፣ መቸም ድንቅ ልጅ ነሽ። ላይቭ ከተከታተልኩሽ ብኋላ ቤተሰቦች እንዳሉኝ ይሰማኛል ።በርቺ! እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @LidetBelaye
    @LidetBelaye 4 місяці тому +26

    ከዚህ በፊት ስለ hair porosiy በለቀቅሽው video እራሱ ፀጉሬ ተለውጧል thank you❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому +3

      ትክክል በጣም ጠቃሚ ነው❤

    • @ነኢማ-ከ9ኀ
      @ነኢማ-ከ9ኀ 4 місяці тому +1

      ​@@meskitube16መስኪ እኔ በውሀ አልሞከርኩትም በቅባት ግን ጭቃ ቅባት ነው እሚመቸው

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 4 місяці тому +28

    አኔ አንችን መከተል ከጀመርኩ ፀጉሬ ለማመን በሚከብድ ተለውጧል በጣም አመሰግናለሁ መስኪዬ❤

    • @ErgoMangesha
      @ErgoMangesha 4 місяці тому

      mashallah

    • @TiT-p9u
      @TiT-p9u 3 місяці тому +1

      ምንእየተጠቀምሽ​@@ErgoMangesha

  • @emebettilahun3333
    @emebettilahun3333 Місяць тому +2

    በጣም በጣም በጣም ነው ማመሰግነው ሞክሬ አነግርሻለሁ ❤️❤️❤️❤️ ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 3 місяці тому +4

    መሰኪዬ ተባረኪልልኝ የእኔ መልካም የእኔ ቅን ልጆችሸን እግዚአብሔር ያሳድግልሸ 🤲🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @b21e19
    @b21e19 4 місяці тому +5

    መሰኪዬ ውድ እህታችን
    ስለምትስጭን ትምህርታዊ ምክር ከልብ እናመሰግናለን❤ ክበሪልኝ🙏

  • @FassilHaile
    @FassilHaile 3 місяці тому +1

    መስኪ እመቤቴ ትጠብቅሽ በጣም መልካምና ቀና ነሽ የኔ ዉድ

  • @missyamare1043
    @missyamare1043 4 місяці тому +6

    የተባረክሽ ልጅ ነሸ መሰኪዬ

  • @AsniDiriba
    @AsniDiriba 3 місяці тому

    መስኪዬ በጣም አመሠግናለው ከምክሮችሽ ብዙ ጥቅም አግኝቼበታለው 🙏🙏🙏

  • @asnakechbekele1487
    @asnakechbekele1487 Місяць тому

    Thank you and God bless you and your family.🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️💕❤️💕❤️💕

  • @የማርያምነኝ-ነ5ዸ
    @የማርያምነኝ-ነ5ዸ 4 місяці тому +4

    ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ መልካም ሰው ነሽ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 місяці тому +1

    ወለተ ማርያም አሜን፫ ብዙ ግንዛቤ ስለሰጠሽን እግዚአብሔር ይስጥልን ችግሩን በቀላሉ እንድንረዳ ያስችለናል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 4 місяці тому +14

    መስኪ እግዚአብሔር ይባረክሽ እግዚአብሔር ልጆሽን ያሳግድልሽ 🙏❤️

  • @ammarattieh
    @ammarattieh 27 днів тому

    Thank you so much 🥰🥰

  • @hilinanigatu
    @hilinanigatu 3 місяці тому

    እግዚአብ ሔር ይስጥልን በጣም የምፈልገውን ነገር ነው
    ያቀርብሽው thank you 🙏🏾

  • @ZahraMuhammed-v4k
    @ZahraMuhammed-v4k 4 місяці тому +3

    ምስኪየ በጣም እናመሰግናለን

  • @BeliYouTube-y6g
    @BeliYouTube-y6g 4 місяці тому +10

    መስኪዬ የእኔ ልበ ቀና ብዙ ዩትበሮችን አይቻለሁ ግን ለእኔ አንች ትለያለሽ እኔ አንች የምትይውን አምኘ አደርጋለሁ ለውጥ አግኝቻለሁ እኔ ብቻ አይደለሁም የእኅቶቼም ተለውጧል ለዚህም ምስጋናዬ ከልብ ነው ክበሪልኝ❤❤❤❤

  • @Lily-zo6jd
    @Lily-zo6jd 4 місяці тому +5

    እንኳን ደና መጣሽ❤

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 місяці тому +5

    አሁን የፀጉሬን አይነት አውቂያለሁ ቻሌንጁንም እቀላቅላለሁ እድሜ ለመስኪ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 місяці тому +2

    በጣም እናመሰግናለን መስኪ

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 4 місяці тому

    መስክዬ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt 4 місяці тому +4

    መስኪዬ የኔ ዉድ 🥰🥰🥰 የኔ ቆዳዬ በሙሉ ክፍት ነው አልፎ አልፎ ነው ፀጉር ያለው ባልፈው በሰራሺው ቪዲዮ ነው ትንሽ የተስተካከለልኝ በዙ ገዜ የሰው ቤት negr አይመቺም ዉህዴ ላይ ቀይ ሺንኩርት እና ነጭ ሺንኩርት እጠቀም ነበር አሁን ተዉኩት ምን ላርግ ዉዴ ፀጉሬ እንዲመልስ 🥰🥰🥰🙏

  • @እኔሸክላእርሱሰሪ
    @እኔሸክላእርሱሰሪ 4 місяці тому +1

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ መስኪዬ የኔ እናት እኔ ፀጉሬ በጣም አሪፍ ነው ችግሩ ቅባት ስቀባ ወደ ቆዳዬ ውስጥ አይገባም እፀጉሬ ዛላ ላይ ነው የሚወርደው ቆዳዬን ፈሳሽ ቅባት ነው የምቀባው ዛላውን ጭቃ ቅባት ነው የምቀባው ምናልባት ተሳስቼ ከሆነ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 3 місяці тому

    መስኪየ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 4 місяці тому +3

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንዴትነሽ ስወድሽ ልጆችሽ ደህናናቸዉ

  • @tigistnigatu6853
    @tigistnigatu6853 4 місяці тому +1

    Tebarek Meski yenetsegur qibat ande ketekebawu lewer likoyi yichilal chafu betam yiyazal

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 4 місяці тому +2

    Enameseginalen meskiye ❤❤

  • @elsatesfaye4177
    @elsatesfaye4177 2 місяці тому

    Wow this is amazing ❤❤

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 3 місяці тому

    እናመሰግናለን መስቲየ😍😍😍😍😍ከታጠብን በኋላ የሚቀባ ፈሳሽ ቅባት ንገሩኝ አሳይን እኪ

  • @azalechmeshesha8302
    @azalechmeshesha8302 4 місяці тому +3

    Meskiy tebarekilen amen hagerachin selam yadergelen

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 4 місяці тому

    የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 4 місяці тому +1

    መስኪ በጣም ነው ማመሰግንሽ❤

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx 4 місяці тому +2

    የኔ ምርጥ Notification ነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp 4 місяці тому +3

    ማስክዬ የኔ ቆንጆ እንማስግናልን❤❤❤

  • @Hareg981
    @Hareg981 4 місяці тому

    መስኪየ ተባረኪ መልካም ሰው::

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 3 місяці тому

    መስኪዬ አረዳድሽ ደስ ሲል ይገባል በጣም እኔ በፊት አንቺ ስታስረጂ አውቄው ነበር አሁን በደንብ ገባኝ

  • @AwokeyGetnet
    @AwokeyGetnet 3 місяці тому

    Betam Amesegnalewu Ene betam Scheger Neber Emokrewalewu❤❤❤

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob 3 місяці тому

    መስክዬ የኔ ሴት እመቤት እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @edenhaile5452
    @edenhaile5452 4 місяці тому

    Let's go 🎉🎉🎉meskiye be ahunu wede huala yelem lewit sanameta ✊✊✊

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz 4 місяці тому +1

    Meski thanks ❤ ene Alawuk nebr Ke zare jamire maweq alebign

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 2 місяці тому

    meskiye thanks

  • @Kwt456-i7o
    @Kwt456-i7o 4 місяці тому +1

    የኔ ውድ እናመሰግናለን

  • @kalekidanbaye7184
    @kalekidanbaye7184 4 місяці тому +1

    እናመሰግናልን መስየ🥰🥰🥰

  • @nardosketsela739
    @nardosketsela739 4 місяці тому +1

    Tebareki yene enat!

  • @JenetiAli-b5k
    @JenetiAli-b5k 3 місяці тому

    ባልተገብረውም ቻናልሽ ይመቸኛል ያገር ልጅ❤❤❤❤❤

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 3 місяці тому

    እፍ ስወድሺ❤ ጎበዝ በርቺ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 4 місяці тому

    አመሰግናለሁ መስኪዬ

  • @RgatTm
    @RgatTm 3 місяці тому

    መስክየ Cosmo የሚል ቅባት ለልጅ ኣሪፍ ነዉ ከነ ሻምፓዉ ልጀምርላት 🙏🙏🙏❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 3 місяці тому +3

    መርምር ደርሽኃለው የኔ ፀጉር ምን እንዴሆ ነው እድሜ ለመስክዬ ሎፐሮስት ነው የኔ ፀጉር መለጠቀማው ዉህድ የለም ግን ለውጥ የለም ሁሌት አማት ሙሉ አሁን ጪረሽ አየለቀ መቶኃል ግመሹ እረዢም ግማሹ ደግሞ አጪር ሆኖ ቀር ከዝ በፍት በጣም ወፊረም ነው እየተጠቀኩ የነበረ ዉህድ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @NebilaTube-i1t
    @NebilaTube-i1t 4 місяці тому

    Yene wd ❤❤❤❤yenew tegur melam yalewm yalgezaw kbat yalem mnm lewt yalewm layu eshok new

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj 4 місяці тому +1

    በርችልን መሲየ እስከምጀምሪ ቸኩያለው በተለይ ስለማዲያት

  • @Bilsumma
    @Bilsumma 4 місяці тому

    Thanks my sis❤❤❤❤❤❤

  • @Gaur-df7zp
    @Gaur-df7zp 4 місяці тому +2

    አደኛነኝ ዛሪ ውድ እኳን ሰላመጣሽ❤❤❤❤🎉

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Місяць тому

    hi meski i have low porosity hair which butter oil can i use thanks

  • @ااا-ف5ز6ص
    @ااا-ف5ز6ص 23 дні тому

    በጣምነውየማመስግንሺየኔፅጉርቅባትአይቀብልም

  • @-insta1overs
    @-insta1overs 2 місяці тому +1

    Carrot oil yhonal le low porosity pls tell mw

  • @BezaTamene-g3w
    @BezaTamene-g3w 3 місяці тому

    መስኪዬ አንድ ሰሞን እከተልሽ ነበር አሁን ተመልሻለው የኔ ብርታት ነሽ አመሰግናለሁ ቀናነትሽን አደንቃለሁ

  • @ሮቤልእየህያብናይጎልመሰረ

    ልዩ ነሽ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 4 місяці тому +2

    Well come there meski 👊

  • @yemisrachjenbere4932
    @yemisrachjenbere4932 Місяць тому

    Amen Amen Amen maseke

  • @saywhatoo7609
    @saywhatoo7609 3 місяці тому

    Can you make video about dandruff or forafor. Solution please

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 4 місяці тому +2

    ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ጥሩ ጸጉር ነበረኝ ግን ሽበት ሲመጣ ቀለም ስቀባም ሂናም ስቀባ ጸጉሬ በጣም ተበላሸ ኬሚካል የሌለው ቀለም ካለ ብታሳይን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ።

  • @user-enu
    @user-enu 4 місяці тому +1

    Betam new emamesegenew 😘😘😘😘

  • @nomore6978
    @nomore6978 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን መስኪየ❤
    እኔምልሽ ግን ፀጉሬን ምን አይነት እንደሆነ ውሀው ላይ ስከተው ወደ ውስጥ እንድገባ ትንሽ ጫን ማለት ወይንም እፍ በማለት በመክተት ነው መለየት የምችለው ወይንስ እንድሁ ላዩ ላይ ብቻ በማድረግ ነው !?

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому +1

      ላዩ ላይ ብቻ አርጊው አትግፊው

    • @nomore6978
      @nomore6978 4 місяці тому

      @@meskitube16 እሽ ማዓሪይ

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl 3 місяці тому

    እናመሠግን፣አለንመሢየ

  • @fatumaadem9570
    @fatumaadem9570 3 місяці тому

    መስኪየ እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ hot oil treatment ፀጉር ላይ ቢቆይ ችግር አለው ወይ መልሽልኝ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 4 місяці тому +10

    ሰላም መስኪዬ እናመሰግናለን ማን ነው እንደ እኔ ቻሌንጁ እስኪ ጀመር የቸኮለ?? ሎፕሮሲቲዎች የት ናቹ?😂😂

    • @sakusaki1560
      @sakusaki1560 4 місяці тому +1

      ❤❤❤እኔም ሎፕሮሲቲነኝ ለውጡን አብረን እናያለን

  • @AbebaabrhaAbaba
    @AbebaabrhaAbaba Місяць тому

    በጣም አመሰግናለሁ 6:33

  • @mulu5
    @mulu5 4 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ እኔ ዩቱብ ከጀመርሽ ጀምሮ አለሁ በሌላ አካዉንት እኔ በፊት ፀጉሬ መካከለኛ ነበር አንችን እያየሁ ፀጉሬ በጣም ተለዉጦ ጥሩ ነበር ካለበት ተለዉጦልኝ ነበር በጣም የፋፋ በንካራ ረዝም ነበር ግን በዚህ ሶስት አመት በጭንቀት የተነሳ ፀጉሬ መነቃቀል ጀመረ በጣም ይረግፋል ከዛን ፀጉሬ እየላመ እየሳሳ መጣ ግን ብዙ ዉህ ተጠቀምኩኝ ግን ፀጉሬ በአሁን ስአት ለዉ ነዉ ምክኒያቱም የተጠቀምኩት ነገር ይፈሳል እንጅ ፀጉሬ አይዘዉም መዳኒቱን ንገሪኝ እደምትሰሪዉ አድርጌ እሞክራለሁ 😢❤❤🎉🎉

  • @ttv-zayedgaming3362
    @ttv-zayedgaming3362 4 місяці тому +5

    ወላሂ ሳልመረምር እንኳን የመጀመሪያው ነው ሎ ፕሮሲቲ ነው ማለት ነው እዳዬን ነው ያበላኝ እስከመላጨት ደርሻለው አሁን ቻሌጁን ተቀላቅዬ ማስተካከ እፈልጋለው

  • @getetagel9349
    @getetagel9349 4 місяці тому +1

    ሰላም መሲየ። የኔ ፀጉር ውሃ ላይ ሳረገው ከላይ ነው የሚሳፈፈው ጫፉ ይደርቃል በጣም ይነቃቀላልል ምንም ባረገው ያው ነው

  • @LelusegedalemuajoAchio
    @LelusegedalemuajoAchio 3 місяці тому

    Tnx sis

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ 4 місяці тому

    ሠላም ላንቺ ይሁን እህቴ መስኪ የኔ ደግሞ ቀጠን ያለ ውህድ ስቀባ ፀጉሬ አይስማማውም ወፈር ካለ የሚጨማደደው ይተዋን ግን ከስሩ የሚነቀለው ብዙ ነው ችግሩ ይሔ ነው

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 місяці тому +4

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና❤❤❤🎉🎉

  • @zenithyimam3223
    @zenithyimam3223 4 місяці тому +1

    Thank You

  • @MedanitNuriye
    @MedanitNuriye 4 місяці тому

    Betam nw mwedesh yene wede❤❤❤❤❤

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 3 місяці тому

    ለይላ ሰላም ነች የኔ ልጅ እያየናት አደገች ይገርመኛል የለይላ ለውጥ ልጃችን እኮናት

  • @Abebafirew-s9m
    @Abebafirew-s9m Місяць тому

    ከዚህ አንፃር የኔ ሎፕሮሲቲ ነው

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 місяці тому +2

    የኔፀጉር አጠርያለብዙ በጣም ደረቅነው ይበጣጠሳል በጣም ይረግፋል

  • @mehretteferi6023
    @mehretteferi6023 2 місяці тому

    Thankyou

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 4 місяці тому

    መስኪየ ❤

  • @hayu1
    @hayu1 4 місяці тому

    እናመሰግናለን❤❤

  • @SelamTekelu-km6he
    @SelamTekelu-km6he 3 місяці тому

    is that good parafin oil for low porosity?

  • @TirhasGirmay-rn1zv
    @TirhasGirmay-rn1zv 3 місяці тому

    Meski bamtsarw kebat enmi selalmmdkut thegure batm talwetowal thankyou

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml 4 місяці тому +1

    አንቺን አለማድነቅ ንፍግነትነው የሚሆንብኝ በጣምአደንቅሻለው ግልፅነትሽንወደድኩሽ ቀጥይበት

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 4 місяці тому

    የኔ ውድ❤️❤️

  • @MekurialakewMekurialakew
    @MekurialakewMekurialakew 4 місяці тому

    meskiye welcome to challenge dear

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp 3 місяці тому

    ሠላምመስክዬ እንዴት ነሸ እኔ ፃጉሬን ማሳጂ ሳርገ የሜኛል ማፊቼዉን ነጋሪኝ ❤❤

  • @HeavenAshebir
    @HeavenAshebir 3 місяці тому

    Meskiye hulem enamesegnalen yemetakiwen hulu balemeseset selemtakafiyen yene stegur low porosity nw yalew ena yemetetekemiachewen wehedoch bemekebat, shampoo bemakom ena dove bemetateb eyetenkebakebkut anun konjo honolegnal 😊 ena kanchim balefe ye black American 3c stegurachew kene aynet yehonewn merche betechemarim eketalelalw ena le low porosity hair betechemari wehedun tekebeche steem segeba keza tatebe degmo kibat ketekebaw behuala hoody dryer saderkew volum ena defin yehone curl magegnet cheyalew. Mekniatum yene stegur endanchi yetekebaweten tolo selemayekebel

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 4 місяці тому

    Yen menam kebat Ayetatam ena demo menam Ayadegam ewanetachen new 🙏🙏🙏

  • @almasmas6481
    @almasmas6481 3 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️👌👌

  • @EtenesheHaile
    @EtenesheHaile 4 місяці тому

    ውድ መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ
    ቻሌንጁን መቀላቀል በጣም ነው የፍለኩት ነገር ግን የፅጉር ህክምና ቀጠሮ በቅርቡ ነው ያለኝ እንዴት እንደማደርግ አላውቅም

  • @BetiyAlemye
    @BetiyAlemye 4 місяці тому

    enqan dehina metash❤

  • @AbrhetMaseresha
    @AbrhetMaseresha 4 місяці тому +4

    Coconut oil le low porosity yehonal ???

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      ኮኮናት ለ Low ብቻውን ከሆነ ሊያደርቀው ይችላል ወይም ከሌላ ቅባት ጋር ቀላቅለሽ አሙቀሽ ብትቀቢው ግን ባላንስ ያደርጋል

  • @hayutube2065
    @hayutube2065 4 місяці тому +3

    ሰላም መስኪ የኔ ትሁት አላህ ይጠብቅሽ የኔ ጰጉር ሉጫ ነው ይሰበሰባል ጫፉ ደግሞ መንታ ብዙ ጊዜ ተቆርጫለሁ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 місяці тому

    ቀይ ሽንኩርም ጥሩ ነው ❤

  • @AbdureSH
    @AbdureSH 2 місяці тому

    መስኪ ለወንድም ስርልን

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 3 місяці тому

    መስኪዬ pls የፊቴ ፀጉር ሸሽቷል መፍትሄ ንገሪኝ እባክሽ ሎ ፕሮሲቲ ነው ፀጉሬ

  • @helenkasa1935
    @helenkasa1935 Місяць тому

    tegura ses newu men whed likeba