ይሄን የሚገርም የፀጉር ውህድ ሞክሩት በጣም ምርጥ ነው ለብዛት ለእድገት ለሚነቃቀል// best hair growth home made treatmen

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 668

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 роки тому +122

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሰላም ፍቅር ጤና በረከትን እመኛለሁ ሰላሙን ያውርድልን ፈጣሪ!
    እነዚን አራቱን በውህድ መልክ እንዴት እንደምጠቀም እያሰብኩ ነበር ሰርቼውም ወድጄዋለው እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ❤️

    • @user-cb5yv8sf2z
      @user-cb5yv8sf2z 2 роки тому +1

      መስክ ሠላምሺብዝትብዝዝትይበልልንልጅሺንአላህያሣድግልሺእህትለምሰሪውነገርሁሉእናመሰግናለንክበሪልንማማየ

    • @semiramahmad94
      @semiramahmad94 2 роки тому

      መስኪየ ለናይላ ሙዝ ተስማማት እንዴ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +4

      @@semiramahmad94
      እንቁላሉን ሳላስገባ ስሰራላት ምርጥ ሆነ እሱ ነበር ያልተስማማት

    • @amhariska-tube
      @amhariska-tube 2 роки тому

      Meskiye betam amesgnalehuing silasayshing gin sint deqika new yemtqkyew?

    • @semiramahmad94
      @semiramahmad94 2 роки тому +1

      @@amhariska-tube ለአንድ ሰአት ነው ቆዩ የምትለው መስኪ እኔ ተከታይዋ ከሆንኩ ስለቆየሁ ነው

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 роки тому +201

    መስኪዬ ባንቺ ምክር ጸጉሬ ካንቺ ሊበልጥ ነው 😁😁😁😁 የምር ምክርሽ በጣም ጠቅሞኛል ጸጉሬ ከጆሮዬ አልፎ ወገቤ ላይ ደርርሷል ክበሪልኝ አምላክ ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን 🙏🙏

    • @linatube2426
      @linatube2426 2 роки тому +2

      Yetun treatment new metetkmiw bizu gizi

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      @@linatube2426🙏👍

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q 2 роки тому +3

      የምርሺነው የኔ ግን ውበቱያምራን ግን አያድግም ተስፋ ግን አልቆርጥም ጸጉሬን ዘመድሙቶብኝ ከተላጨሁት ሁለት አመትሞላው ግን የፊት ጸጉሬ ከግጭሌ ደርሷን የሀላየደሞ ትንሺአድጓን የሀላ ጸጉሬ ያድጋን ግን የምሀሉ የለም

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 2 роки тому

      የኔ ደግሞ ትንሽ እረዝሞ ብዛት ተይው ታጥቤ ማስያዝ አልችልም ከመብዛቱ ማለት ነው ድሮም ስስ አልነበረም

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q 2 роки тому +4

      @@saraworkneh5377 ልክእደኔ በርቱ እንበርታ

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 роки тому +10

    መስኪ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው አላህ ሠላም ያርገው ሀገራችንን ኡፍፍፍፍፍ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому +8

    መስኪዬ የእኔ ውድ ባንቺ ብዙ ተጠቅመናል የእኔ መልካም እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ እኔም ምግብ ነው ከሀገር ቤት የምሰራው እስቲ ስራዬን ተመልክተሽ አበረታቺኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ👍👏👌❤🙏

  • @yeshiworkjegine6770
    @yeshiworkjegine6770 2 роки тому +5

    አሜን አገራችን ሰላም ያድርግልን በጣም ነው የሚሳዝነው ሁላችን ታመናል እግዚአብሔር አምላክ በቃችሁ ይበለን ሀጢያታችን በዛ

  • @nigistabate4401
    @nigistabate4401 2 роки тому +11

    በእውነት እህቴ የምታስተምሪው የምድር ውበት ሳይሆን ሰማያዊ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ በዚህ ቀጥይ እመቤታችን ማርያም በረከቷ ይደርብሽ ።

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የምንሰማው ጥሩ ነገር አይደለም::መስኪዬ የፀጉርሽ ወዙ በጣም ያስታውቃል ከታጠብሽው በሃላ እሞክረዋለው ይሄን ውህድ አመሰግናለሁ🥰🥰

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 роки тому +5

    አንቺ የተባረክሽ ቅን ሰው ። ቅንነትሽ ደግነትሽ እጅግ እወደዋለሁ ፀጉሬ እድሜ ላንቺ ህይወት ዘርቶበታል

  • @aynalemgrima2706
    @aynalemgrima2706 2 роки тому +3

    ፀጉሬ በጣም የተጎዳ ነበር በቀለም መስኪየ እና አሁን በስማም በጣም ለውጥ አለው የኔ ውድ

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun9665 2 роки тому +1

    Meskiye yene tsegur banchi mikr betam telewitwal erezmowal tnxs wude fetari yibarkish 😘😘😘😘

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 2 роки тому +3

    መስኪዬ ተባረኪልን በጣም የምትገርመኝ ሁልግዜ ለይላዬ ስትቀቢያት ስታጥቢያት ስትሰሪያት ምንም የማታስቸግር እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ

  • @user-zz3vb1ee8g
    @user-zz3vb1ee8g 2 роки тому +2

    ሰላም መሲየ. የኔ የዋህ ክብርልኝ ያችይ ትምህርት እኮ በጣም ብሩ እና. ብልህ ሰው ነሽ. እኔም ተልባው ሙዙ ትንሽ ጠቅሞኞል ምንም ነገር ማይመቸኝ ይህ ግን ጥሩ ነው 100%%%%. እናመሰግናለን እርጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ አገራችን ሰላም ፍቅር ይውርድልን

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 роки тому +10

    መስኪ በጣም ጠቃሚ እና ምንም ኬሚካል የሌላቸውን በተፈጥሮ የምናገኛቸውን ሁሉ እንዴት እደምንጠቀም ስለምታሳይን ከልብ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @user-kk3on8zx8u
    @user-kk3on8zx8u 2 роки тому +31

    መስኪየ የኔ ቆንጆ በጣም መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሀገራችንነን ኢትዮጲያሰላም ያድርግልን አሜን እና መስኪየ የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ስሚ በውነት ቡዙ ትምህርት ታገኝበታለሽ

    • @hiwotw5404
      @hiwotw5404 2 роки тому

      I totally agree with you

    • @hiwotw5404
      @hiwotw5404 2 роки тому

      Great advice

    • @user-kw1uz8me2q
      @user-kw1uz8me2q 2 роки тому +3

      እውነት ነው የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ገጠመኝ ያዳመጠ ሰው ለራሱ አደለም ለስው ይተርፋል

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому +1

      enidemer wude

    • @fkr834
      @fkr834 2 роки тому

      @@user-kw1uz8me2q እንዴት እህቴ

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 роки тому +1

    መስኪየ ከምንም በላይ ምንሽ ደስ እንደሚለኝ ታቂያለሽ የምትሰሪውን እየተጠቀምሽ ስለምታሳይን እና ምክሮችሽ እውነት ተባረኪ

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 2 роки тому

    መስኪዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታሳይን እናመሰግናለን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому +2

    መስኪዬ የኔ ደርባባ እናመሰግናለን ክበሪልን ናይላዬን ሰላም በይልኝ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому

    ሰላም መሲዬ በጣም የማገርም ዉህድ ነዉ እሞክረዋለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👍👍❤❤❤🙏

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 2 роки тому +3

    መልካም ሰዉ መስኪ።እግዚአብሔር ልጅሽን ባርኮ ቀድሶ ያሳድግልሽ።

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 2 роки тому +2

    መሴዬ ዋው የሰራሸው ቴርትምት በጣም አሬፍ ነው የሚያምር ፀጉር አለሸ ሚሰጥሩ ሰላክፍልሸን ከልብ እናመሰግናለን ላይክ ሰብሰክራይብ ሺር አርጌለሁ አንቼም ወደ እኔ ቤት ብቅ በይ ሰላክፍልሸ እናመሰግናለን 🙏🙏🥰

  • @seidihagos8658
    @seidihagos8658 2 роки тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ ቀጥይበት አይዞሽ ቃላቶችሽም ያምራል አላህ ይቀጥልልሽ

  • @azebtibebu5386
    @azebtibebu5386 4 місяці тому

    በጣም ብዙ ጊዜ አይሻለሁ ስፅፍልሽ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እግዚአብሄር ይህን ፀባይሽን አይቀይረው በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ለይላዬን ያሳድግልሽ እስካሁን ለፀጉሬ ምንም አልተጠቀምኩም እስቲ አሁን እጀምራለሁ ብዬ ነው መልስ ከፃፍሽልኝ ከዚህ በኋላ እህቴ አደርግሻለሁ ❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 роки тому +7

    ሰላም መስኪ ሰላምሽ ይብዛ የኔ መልካም እንኳን መጣሽ😍😍😍😘

  • @lubabaomar7916
    @lubabaomar7916 2 роки тому +1

    የኔቆጆበጣም ምርጥምርጥ ዉህዲነዉ ምታስተምሪን የኔቆጆ እናመሰግናለን ሁቢ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +2

    ዋውውውውውው በጣም የምፈለገው ነው የናይላዬ እናት 😍ተባረከ 🙋እሞከርው እና እነገርሻለሁ💞💞💞💞

  • @anguachfigada4254
    @anguachfigada4254 Рік тому

    ለሁሉም ነገር በጣም
    እናመሰግናለን
    እያንዳንዱ ነገር ለውጥ አለው
    አሰራሩም በቀላሉ ከቤታችን
    ያለ ስለሆነ አይከብድም
    በጣም እወድሻለሁ አድስ ነገር ስሰሪ
    አሳውቂን🌹🌹🌹!!!

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 роки тому +1

    Thank's መስኪ ሁሉም አሉኝ እሞክረዋለሁ ኢንሻ አላህ
    ሁሉም ምታሳያቸው ዋው ናቸው ውህዱ ተሰርቶ ፍሪጅ አስቀምጦ ለተወሰነ ጊዜ መቀባቱ እጅግ ተመችቶኛል ወፈር ይላል ልክ ቂቤ

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 2 роки тому +3

    Thank you God bless more🌾🌿💐

  • @SamiraSamira-ei4wz
    @SamiraSamira-ei4wz 2 роки тому +3

    የኔ መልካም ጥሩ ልብ ስላለሽ ነውኮ አሚን ሁሉንም ፈጣሪ ያስተካክለው እህቴ

  • @ghenetzerihunweldeghebriel7293
    @ghenetzerihunweldeghebriel7293 4 місяці тому

    በጣም ይማል እውነትሽ ነው እግዛብሄር ስላም ይስጠን እኛ የስውልጅ የምንኖሪ ይመስለናል እግዛብሄር ይቅሪ ይበለን ስው ለስው የተፋ ባለንበት ግዜ ደረስን እዝግዮ ነው የምባለው

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 роки тому

    Wow nice thank for sharing 👍😊

  • @user-qd3fl9sx2t
    @user-qd3fl9sx2t Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በርችልን እማ

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 2 роки тому +1

    ሰላም መስክዬ እደው አምላክ ይባርክሽ ተባርኪ ስራሽሁሉ መልካምነው

  • @misirtadelle3627
    @misirtadelle3627 2 роки тому +1

    Meskiye Thanks to you in 1 year tsegur ka amdaminat wad miyamir wazaminat ka joro wad tikasha wardohal ..... Nurlign Yene malikam Geta zemanshin yibarkw......

  • @sabbontuuwallggaa3515
    @sabbontuuwallggaa3515 2 роки тому

    Tebareki inem lewux agenyehu tebareki yene konjo tebareki!

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 2 роки тому +1

    መስኪየ በጣም ያማን እዴት የሰው ልጅ እዴት በሳት ይቃጠላን ማንም ይሁን ማን ይከብዳን

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      እኔ አላየሁትም ቪዲዮውን የማየት አቅሙም ብርታቱም የለኝም ለሰማሁትም አመመኝ😭💔

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 2 роки тому +4

    መስክዬ የኔ ማር የሳምንት ስው ይበለን እግዚአብሔር ሳምንት እጠቀመዋለሁ ሁሉም ውህድ አለኝ ከቤቴ ተልባ ለፊት እንዴት እንደሆን አሳይን የስውነት ፀጉር ማንሻ አሳይን በባለፈው የስራሽውን አይደለም ለማንሳት ያማል የስኮሩ ሌላ ካለንገሪን ተባረኪ የኔ ውድ❤️❤️

  • @hannatewolde3932
    @hannatewolde3932 2 роки тому +3

    You're a really good person. Thank you God blessed you.

  • @NasSolo
    @NasSolo 2 роки тому

    Yetefto Arif nw👍👍 tekkle belechal👍👍

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 роки тому +1

    እግዚያብሄር ይመስገን የኔ አስተዋይ

  • @tayuyicheneku8565
    @tayuyicheneku8565 2 роки тому +1

    መስኪ ተባረክ ሚክሪሽ እጅግ ተመችቶኛል በዚህ ምድር ሁሉም ስው ሁለት ሚትር ብቻ መሆኑ ሁሉን እኩል አደረጎናል

  • @itsmehali6716
    @itsmehali6716 2 роки тому

    መስኪዬ እናመሰግናለን 😍😍

  • @amiyoutube1229
    @amiyoutube1229 2 роки тому

    መስኪየ በጣም እናመሰግናለን

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 2 роки тому +3

    So beautiful 😻❤️❤️

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 роки тому

    መስኪዬ በርቺልኝ የኔ ዉድ

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 2 роки тому +2

    እንኳንም መጣሺልኝ የነይላ እነት ላይፈ ሰተገቢ እንዴት ደሰ እንደሚለኝ እመቤቴትብቅሺ የኔ መልካም🌹❤😍

  • @shatty6368
    @shatty6368 Рік тому

    ዋውው ቆንጅ ነዉ ተባረክ💞👌

  • @mahiderkasu7044
    @mahiderkasu7044 Рік тому +1

    የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ውለታሽን እመቤቴ ትክፈልሽ አንቺ የምትሰሪያቸውን የምትይውን ሁሉ እያደረኩ በጣም ለውጥ አጊቼአለው የምር በቃ ፀጉሬ ብርቅ ሆኖብኛል ማርያምን እና ከልብ አመሰግነዋለሁ እሺ የኔ ቆንጆ ደሞ ለይላዬን በጣም ነው ምወዳት በቃ ባጠቃላይ ሱስ ሆናቹብኛል ፈጣሪ ይጠብቃቹ በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 роки тому

    Meski welcome thank u for Blumagic hair food

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 роки тому +2

    Meskiye ya yasayeshen kebat blue magic eyetetekemku New lenem lelejochem. So far so good. Loved it tebarekilegn.

  • @nwayabegaz150
    @nwayabegaz150 2 роки тому

    መስኪዬ በጣም ነው ምወድሽ ፀጉሬ በጣም ተጎድቶብኛ በምንም ሊመለስ አልቻለም ባሁን ሰዓት ደሞ ፎሮፎር ሽበት በጣም እያስቸገረኝ ነው

  • @sofiaalfalah935
    @sofiaalfalah935 2 роки тому

    የኔ ቅን በጣም ሽኩረን ሁሌም ነው የምከታተልሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @HeyruGemal
    @HeyruGemal Місяць тому

    በጣም ያምራል አመሰግናለሁ

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 роки тому

    መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ ላይላ ደህናናት

  • @user-mx2hm8le3u
    @user-mx2hm8le3u 2 роки тому +3

    የኔን ሀሳብ የተናገርሽ መሰለኝ መስኪ እኔም ምንም ነገር አላይም እልና ግን በቃ የባሰ ነገር ይፈጠራል ኢትዮጵያ የገባው ሴጣን መች እንደሚወጣ አላውቅም እግዚአብሔር በቃ ካላለን ከባድ ነው የሚሰማው ነገር።

  • @belaylagiso4915
    @belaylagiso4915 2 роки тому

    ሁሌም ይዛሽ የምትማጭ ዉሂድ በጣም አሪፍ ናው ባርች ♥️

  • @obsebayessa4451
    @obsebayessa4451 2 роки тому +1

    ቆንጆ ትላንት ሞከርኩት የፀጉሬ ልስላሴውን ልነግርሽ አልችልም አመሰግናለሁ

  • @drseenaamusxafaa
    @drseenaamusxafaa 2 роки тому

    Dhugaa keetii rabbiin nagaaha nuuf haa buusuu.namnii akkaa namaatii yaaduu dhisee jiraa.😍😍

  • @ngikasaye1373
    @ngikasaye1373 2 роки тому +1

    መስኪ እባክሽ የብብት & የብልት ጥቁረት በምን ማጥፋት እንደሚቻል ብታሳዪን።
    እጅግ በጣም የተቸገርኩበትና እየተጨነኩበት ያለውበት ነገር ነው።

  • @mamiyoutube260
    @mamiyoutube260 2 роки тому

    ሰላም መሰኪዬ የምወድሽ የኔ መልካም በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሽ በመቀጠል አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ፀጉሬ ለውጥ አምጥቷል አሪፍ ነው በዚው ቀጥይበት የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @sebleassefa59
    @sebleassefa59 2 роки тому

    ሰላም እህት ዋውውውው በጣም የሚጥቅም ስራነው ጎበዝ በርችልኝ በተሰብ አርጊኝ ማሬሬሬሬሬሬሬ

  • @yehworkawoke4927
    @yehworkawoke4927 2 роки тому

    ዋው በእውነት ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @romiet7629
    @romiet7629 Рік тому

    Hi meski,, Tanks for your Advice, I'm going to try hope it work's I have a question. You used the Rosmari maske or with out waching your Hair! das it work? Or if I wach my Hair and use the maske wahat will happen? It will be nice if you Answr & how long do I have to live on my Hair? Thank you. ❤👍

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 2 роки тому +1

    ውይ ስወድሽ እኔ አንቺ ላይ ተመስጬ ያልሺውንም አልሰማሁም ውዴ

  • @selamawitambasel7147
    @selamawitambasel7147 2 роки тому +1

    መስኪ ፍቅር የኔ የኔ እንቁ ያንችን ምክር በመስማቴ ፀጉሬ ወገቤ ላይ ደርሷል❤️❤️❤️❤️

  • @haymanotsertse5101
    @haymanotsertse5101 2 роки тому

    Thanks konjo God bless you 🙏 😘

  • @emueman4161
    @emueman4161 2 роки тому +8

    አንች በጣም ጥሩትምርትነዉ ያለሺ አችን መከታተል ከጅመርኩ ፅጉሪ ለዉጥ አለዉ አልሀምድሊላ

  • @narditesema3600
    @narditesema3600 Рік тому

    betam new yemamesegnew betam temechtognal tebarekilgn!!!

  • @asterbalacho1341
    @asterbalacho1341 2 роки тому

    ዋው ያምራል 👍👍

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 2 роки тому

    Enamesegnalen meskiye konjo ❤❤😘😘. Gn ene and tyake alegn keterefen frij lay maskemet enchlalen ?

  • @user-wt2us3rk2m
    @user-wt2us3rk2m 2 роки тому +2

    ዛሬማ አንዳኛ ናኝ ሳለም መስኪ ናይላ ዬት ጣፉታ ነው

  • @kelemwadubale8176
    @kelemwadubale8176 2 роки тому

    እውነትነው ።በጣም
    ያማል።💚💛❤️🙏❤️🙏❤️

  • @seni7092
    @seni7092 2 роки тому

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ መስኪዬ የምወድሽ ከአንች ብዚ ተጠቅሜለዉ እናመሰግናለን የኔ መልካም 😘😘😘

  • @user-ge3mt1pw1c
    @user-ge3mt1pw1c 8 місяців тому

    ያአላህ ምክርሽ በጣም ነው የተመቼኝ

  • @samrawitbashaw1075
    @samrawitbashaw1075 4 місяці тому

    በጸጉር ሽ በጣም ያምራል ❤❤

  • @ZelalmWaregawe
    @ZelalmWaregawe 10 днів тому

    Tnx yene wud

  • @martagenetu6288
    @martagenetu6288 2 роки тому +1

    Meskiye sewodeshi 😍

  • @user-xp4dr6vj9y
    @user-xp4dr6vj9y 2 роки тому +3

    የኔ መልካም ሴት መስኪዬ እንደት አድርጌ ላመስግንሽ አንችን እየተከታተልኩ ተስፋ ሳልቆርጥ አሁን ፀጉሬ እንደ አንች ሆነልኝ በሰው ስቀና ነበር አሁን እኔም ወጉ ደርሶኝ በእኔ እየቀኑብኝ ነው እውነት እመቤቴ የልብሽን መሻት ትፈጽምልሽ ቃላት ያጥረኛል ላንች💔

    • @rahemajamal6562
      @rahemajamal6562 2 роки тому

      ማማየ የቱ አይነት ነዉ የጠቀመሽ በፈጠረሽ መልሽልኝ የኔ ፀጉር አያድግም ጨነቀኝ

    • @user-xp4dr6vj9y
      @user-xp4dr6vj9y 2 роки тому +1

      @@rahemajamal6562 እህቴ መስኪ የምትሰራቸው ነገሮች በሙሉ ያሳድጋሉ አቩካዶ ሙዝ እንድሁም የወይራ ዘይት ኮኮናትም ያለሽን ዘይት ጨምረሽ ተቀቢ ከታጠብሽ በኋላ ደግሞ ያለሽን ዘይት አሙቀሽ በርጥቡ ተቀብተሽ በወፍራሙ ስሪው ግን አንድ ወር ወይም በትንሽ ጊዜ እረዝምልኛል ብለሽ አይደለም ማሰብ ያለብሽ እኔ ለምሳሌ 3አመት እየሆነኝ ነው መስኪን መከታተል ከጀመርኩ ፀጉሬ ጭብርር ያለ ነበር ማበጠሪያ አይገባበትም ነበር አሁን ልስላሴው እርዝመቱ እውነት የኔ ነው እያልኩ ነው ተስፋ መቅረጥ የለብሽም በተረፈ ደግሞ ቪድዮዎቿን ወደኋላ ተመልሰሽ እያየሽው ተጠቀሚ

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 11 місяців тому

    Amen amen amen egziabher yiker yebln lebe yestachew endez yemdargutn 🙏🙇🙇🙇👏🤲⛪

  • @rahelwalelign332
    @rahelwalelign332 2 роки тому

    Yene konjo betam amesegenalwho berchilge

  • @ellatube3895
    @ellatube3895 2 роки тому

    መስኪዬ እናመሠግናለን በጣም ወድጄዋለው

    • @bintexhasan7482
      @bintexhasan7482 2 роки тому

      ዘጉሬ በጣም ይነቃቀላል ምን ላሪግ ሳበጥረው በጣም ይነጫል

  • @lydiaberhane880
    @lydiaberhane880 Рік тому

    Do you use different hair mask every week or do you have one you use each week?

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 роки тому +7

    መስኪዬ ሁሌም ጠቃሚ ቪዲዮዎች ኛቸው የምታሳይን😍😘🙏 እኔም ፀጉሬን የሆነ ጊዜ ዶቭ ፒንክ ሳሙና ከአሳየሽን ጊዜ ጀምሮ የምጠቀመው እሱን ነው shampoo ስጠቀም ፀጉሬ ተያይዞ ነው የሚቀረው thank you Meskiye😘🙏ባይ ነይሉ😘😘😘

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Рік тому +2

    እኔ ደስ የምትይኝ አገላለጥሽ አማረኛሽ 🎉

  • @user-yz8ub9vc9c
    @user-yz8ub9vc9c 2 роки тому

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ እሞክራለው

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 2 роки тому

    Thanks for sharing meski

  • @tayutayu1298
    @tayutayu1298 2 роки тому

    መስክዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 роки тому

    የኔ፣መልካም፣እህት፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣እግዝያብሔር፣ናይላየንም፣ያሳድግልሽ፣ኢትዬጵያ፣ሐገራችንን፣መጨረሻዋን፣ያሳምርልን

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому +2

    መሥኪየ የኔ ዉድ የኔ ቅን አሳቢ ትለያለሽ እኮ የናይላየ እናት❤❤❤

  • @yemisrachjenbere4932
    @yemisrachjenbere4932 3 місяці тому

    መስኪ እግዚያብሄር ይባርክሺ

  • @birukttefera5859
    @birukttefera5859 8 місяців тому

    መስክዬ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤

  • @asterwoldemariam7812
    @asterwoldemariam7812 Рік тому

    amlak yebareksh enhete betam teru negegerna meker yeseteshew bezare geze teru sew mageget tefetwalna amlak yebarkshe. yehen yetegur fetena emokuralhuna keza etefaleu

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 2 роки тому +9

    You are so beautiful Meskiy. Thank you for bringing awareness regarding the violence in Ethiopia. I am from Tigray I lost many families. The ones that are alive are sending ms voice mail they are starving but I cant call them back they travelled very far to send us messages my Heart is broken. The love I had for being Ethiopian is gone. I am now afraid of Ethiopians I left Ethiopia at a very young age. I used to dream of going back to Ethiopia but now I see how cruel they have been to my family.My cousins in addis have been taken to concentration camps just because they are Tigrayans their neighbors called the police telling them that they are Junta💔feel so sad I been crying for my people daily for a year and half.I pray for all innocent civilians all over Ethiopia💔.
    I been watching you for a long time Mesky you are very knowledgeable on hair treatments. You should include nutrition intake as well.

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +4

      I’m so sorry for your loss sweetheart believe me just keep praying, everything will change things are not going to continue like this my heart is bleeding for all innocent kids mothers men and women in Ethiopia there is nobody has to treated bad or killed because of their ethnic it’s so sad just hang in there everything will be all right some day we need to have some hope

    • @ruthhaile7030
      @ruthhaile7030 2 роки тому +1

      @@meskitube16 Your words gave me life and hope. God bless you my sis❤

    • @genilege715
      @genilege715 2 роки тому

      My sister am so sorry for what you are going through I feel your pain 😪 it's sad I feel so sick and my heart is broken... trust God he will change everything... protect your heart don't let anything to change you! God bless and protect you

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j 2 роки тому +1

      @Ruth Haile Let Jesus give you a strength, sister. One day, all this nonsense war will be over, and people will reunite with their loved one. May God put his mercy upon us

    • @hayatoromiyya6623
      @hayatoromiyya6623 2 роки тому

      Ruth may Family pilisa 🥰🥰

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 2 роки тому +1

    Tebarki kale heiwot yasemash kene betesebesh ewenet new

  • @lubabaomar7916
    @lubabaomar7916 2 роки тому

    የኔቆጆእንኳንምተሻለሽ ተመስገንበይ

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 роки тому

    አይቸሽ እሌቅምነበር እስካሁን በጣም ተሸወድኩ
    እንደተህስትሽ ተጠቅሜ በይበልጥ ከውጤቱጋራ ምስጋናየን አቀርብልሻለው ማርየ ደና ሁኝ

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 11 місяців тому

    Egziabher hoye agerchn asebln hezbachnnm🤲👏🤲⛪🙇🙏🌹❤️

  • @user-qc9ij6bg3b
    @user-qc9ij6bg3b 2 роки тому

    እንኳን ደና መጠሽልኝ የኔ ውድ ሰስኪዬ

  • @user-pi8kc1uw6h
    @user-pi8kc1uw6h 2 роки тому

    መስክዬ ሰላምሽ ይብዛ ፀጉሬን በጣም ነበር የምጠላው አሁን ግን አንችን እየተከታተልኩ ብዙ ለውጥ አየሁበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahiderkibert7230
    @mahiderkibert7230 2 роки тому

    ❤❤መስኪየ ተከታይሽ ነኝ ከባህርዳር በርች