"ግሩም ምርጥ የዓለማችን ታሪኮች" የተሰኘው መፅሀፍ መግባያ ላይ ስለመከፋት ና ሀዘን በዓለማችን ላይ እጅግ መብዛቱን ስታነሳ እንደምክንያት የጠቀስከው "መጠበቅን/expectation" ነው። ግሩሜ አለመጠበቅ ግን ይቻላል?? ሞት እኮ ከአባታችን አደም ጀምሮ የነበረ ያለ ነገር መሆኑን እያወቅን ዛሬም እንደ አንዳች አዲስ ነገር ያስደነግጠናል በቃ አይለመድም። "expectations are the same." even if we all know they might hurt us one day we still expect many more things from people around us 😁 I think it's part of our nature
ግሩሜን እንደኔ ሚወደው
ባይገርማቹ ሁሌ ስተኛ ማርያምን ግሩሜንና ሮዳስን ብቻ ነዉ ምሰማዉ ስንት ዘመን
ታድዬ ማታ ስተኛ የምሰማውን ሱሴን አገኘሁ 🙏🙏🙏🙏
Girume thank you🙏🙏🙏
ግሩሜ በጣም ደስ ይላል❤
እጅግ ይገርማል እጅግ። ግሩም ማለት ስምን መልአክ ያወጣዋል ነው።❤
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም❤
እናመሰግናለን ❤
You are best grume
በጣም በጣም በጣም አመሰግናሀለሁ በጣምነው የማደንቅህ❤❤❤
እሳቱን ወካይ እና የማይታየውን ወካይ የሚደነፉበት የምድር ክፍል በረሀ ። በረሀ እፈራለው ግን ደሞ እወዳለው ስለ አፋር በረሀ በሰፊው ግሩሜ። እናመሰግናለን
What a passion u have for letreture girume great job
Hi Werkeleul ... endet neh ?
ድንቅ ትረካ ነው
በርታ❤
Wow,barta bro
Wow era Yemin makoya eham yebas 🎉 happy new year 🎉
ግሩሜ ዶክመንተሪ እንድወድ ስላደረከኝ አመሰግንሀለዉ💯👍🏽👍🏽
ግሩሜ ትለያለህ❤
Thanks
ትችላለህ ግሩሜ❤
የእንቅልፍ መጻኒት ሆኖናል ...... ግሩሜ አመሰገንኩ እንደተለመደው❤
እኔ ደግሞ ጭራሽ ይጠፋኛል
ለትረካ መስማት የምፈልገዉ ድምፅ የግሩምን ነዉ❤
ቃላት አጣውልክ 🎉🎉🎉🎉🎉
Wow ምርጥ ዘገባ. የተማርኩበት
ዘገባ🤔
Nice
Great
❤❤❤❤ግሩሜ
ግሩሜ ትችላለህ 👌 በርታ...ግጥም ወዳጆች ደግሞ አበረታቱኝ 🙏
ግሩም ግሩም ነው!😊
BEST 100%%%%%%%%%%%%%
በጣም ስፍልገው የነበረውን ፕሮግራም ዛሬ ስላቀረብክልኝ በጣም አመሰግናለሁ
ግሩምዬ አመሰግንሀለሁ አንተ ባትተረከው በምን አይኔ አነብ ነበር ያንተ ትረካ እኮ ሱስ ነው የሚሆነው
wow
Jawar bro terakilin please beta dimsa nin simeh please
Vpn እያበራን ብናይ ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ያላችሁ 🙏🙏🙏🙏
Hhhhhh lamin
ለምን እንደሆን አላቅም ትመቸኛለህ በ አካል ባወኩህ
ወይ ግሩም።
በል እንግዲህ ግፋ።
🤩🤩
❤❤❤❤❤❤
"ግሩም ምርጥ የዓለማችን ታሪኮች" የተሰኘው መፅሀፍ መግባያ ላይ ስለመከፋት ና ሀዘን በዓለማችን ላይ እጅግ መብዛቱን ስታነሳ እንደምክንያት የጠቀስከው "መጠበቅን/expectation" ነው። ግሩሜ አለመጠበቅ ግን ይቻላል?? ሞት እኮ ከአባታችን አደም ጀምሮ የነበረ ያለ ነገር መሆኑን እያወቅን ዛሬም እንደ አንዳች አዲስ ነገር ያስደነግጠናል በቃ አይለመድም። "expectations are the same." even if we all know they might hurt us one day we still expect many more things from people around us 😁 I think it's part of our nature
ግሩሜ background ሙዚቃውንን ኢትዮጵያን እንቃኝ በሚለው ሙዚቃ ቢሆን በጣጣም ያስደስታል።
bro be video siraln mirt nw
ግሩሜ ትናፍቀናለህ ....
ተፈጥሮ ምንኛ ግሩም ነው?!
ለምን እንደሆነ አላዉቅም መቼም አትሰለቸኝም ደንዝዤ ይሆን እንዴ አላዉቅም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Leka sew sus sijemr aytawokewm ene ye Girumen tireka kalsemahu altegnam. hulunm semche chershe ahun sialkbgn degme mesmat jemerku. ebakh tolo tolo seraln beteley sile scientists tarik please
ግሩሜ ግሩም ነህ እኮ
Grume
Gugm benath ye eibni batuta aemtalgee
Grume enklf anten salsema metegnat eyekebedegn nw
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤