Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
I love it. I would love to hear current / my generations perspectives as opposed to my father’s era.
እጅግ የሚገርም ትረካ ነው ልክ ነሽ ሀበሻው እንዲህ አሁን ብሶበታል ።
እንዳፍህ ያርግልን ስደትን የሚያጠፋ ስርየት ይለክልን !!
አሜን ግን እኛ በወርቅ አልጋ ላይ ብንተኛም. ከመሰደድ አንመለስም.ስደት ውስጣችን ነው. እንደ መሰልጠን ነው የምንቆጥረው
ወይ የቆየ ታሪክ ነው በጣም በስራሽ ስለማከብርሽ ነው
Ahun yetele new yemitilewun neger bitasredan?
እርግጠኛ ነኝ በ70ዎች የተፃፈ ይምስኛል። መቼ እንደተፃፈ ቢገልጹ ጥሩ ነበር።
የፀሃፊው ሳይሆን የሸገር ችግር ነው።ይህን የድምፅ ቅጂ የዛሬ 13 አመት በፊት አዳምጬዋለሁ።በጣም ይገርመኝ ስለነበር ስልኬ ላይ ለብዙ ጊዜ ይዤው ነበር።
Gemash hiwotu enedetechebereber milew betam tekekel nw. Biyanes 5 years yecheberebrebenal
ሙዚቃ ተሸክመው ይዞራሉ🤣😂🤣 የጥንት ታሪክ መሆን አለበት።
የድሮ ነዉ ምትሉ ራሳችሁን መዋሸት😂 this is exactly how we live here
በጣም. እውነት ነው. ቀላል እራሳችንን እንዋሻለን
ከባድ ነው የዚህ ኣገር ንሮ።
ልተች እችል ነበር
9:28 መአዚ ገላጋይ ስትይ እኮ የኩላሊት ሰፈሩን ባለ ሬሳ ሳጥኑን ገላጋይ በርበሬን አስታወስሺኝ። 😁
ለኮፒ ራይት ተብሎ መሃል መሃል ላይ ጸጥ ከሚል በድጋሚ በተስማሚ መሸጋገሪያ ድምጽ ኤዲት ብታረጉት አሪፍ ነበር
14:48 የቢራው ኤክስፖርት ይሁንልን 😅
ወይስ ዛሬ ላይ ይጠቅማል ብለሽ ነው
ጥሩ ነው ግን በደንብ ስሚው ስሜታዊ አንሁን ወይ ለመውቀስ ወይ ስለ እውነት
የድሮ አሜሪካ ነው
አውን ምን የተለየ አለ?እየኖርንበት እኮ ነው. እራስን ለማታለል ካልኦነ በቀር
የመቼ ነው ሸገር ትዝታ ዘአራዳ ነው ?በትውስታ መሰለኝ
የድምፅ መቆራረጥ አለው!
አቤት መቀደ ድ ኸረ ተዉ በጣም በዛ ስንት ጨዋ ቀን ከለ ሊት በፀሉት ተግቶ የሚኖርበት ይኸን ተረት ወዲያ በይ መቀደ ድ ይደብራል
የቅርብ ጊዜ ኑሮ ባሜሪካ በውብ አተራረክ እነሆua-cam.com/video/DAhQfG4gzt8/v-deo.htmlsi=UHDerHErK2mlclZf
ይሄስ የዛሬ ስንት አመት ነው.. የአሁኑን ኑሮ ምን ብለክ ትፅፍ ይሆን..!!??
Good narriators but the writer is not economical with words and the ideas raised are mainly clichés.it is rather an outdated piece .
እኔ ወድጀዋለሁ 😅😅😅 በአብዛኛው አሁንም ድረስ ያለ ነገር ነው:: አሜሪካ በጊዜ ነቅተህ ካልተማርክ ትሸውድሀለች የቀን ሰራተኛ አድርጋ ታስረጃሀለች::
ትምህርቱ ከኢትዮጵያ አንፃር እንዴት ይገመገማሉ
ተማርክም ያው ነው.ደግሞ መማር እንደሚያወሩት ቀላል አይደለም.
@@ማርኮታኬ ብዙ ሰው ካልተማርክ ኑሮ እንደማይሻል ነው ሚያወራው
The same shit here Ethio. Nothing is new Meazi😢

የቅርብ ጊዜ ኑሮ ባሜሪካ በውብ አተራረክ እነሆ
ua-cam.com/video/DAhQfG4gzt8/v-deo.htmlsi=UHDerHErK2mlclZf