ጌሴ ሜዳ-ባሌ ተራሮች፤ በብርቅዬው ደጋ አጋዘን ዓለም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 42

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 2 місяці тому +6

    እውነት ተባረክ ፈጣሪ ልብ ይስጠን ፍቅር ይስጠን ሁሉን ያሟላች ሀገር አለን ግን የሰው ስነምግባር እና ፍቅር ይጎድለናል የጎደለውን ፈጣሪ ይሙላልን እናም እናተ መልካም የሀገራችንን ገፅታ ስላሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን ሌሎችም ወገኖቻችን የዚህ አይነት ፕሮግራም ቢሰሩ አንድነትን ሊመጣ የሚችል ነገር ላይ አትኩረው ቢሰሩ ምኞቴ ነበር ያለ እውቀት ፖለቲካ ውስጥ ተዘፍቀው ለህዝቡ እሮሮ ከማሰማት

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete 2 місяці тому +5

    ዐሥገራሚ ምድረ ገነት የመሠለ ፓርክ ነው። እናመሠግናለን።👌

  • @Hijra7270
    @Hijra7270 Місяць тому +2

    አስደማሚ ነው ከጭንቀት ያላቅቃል ተስፋን ያለመልማን እናመሰግናለን

    • @yayahala615
      @yayahala615 Місяць тому

      በጣም እዛ ነው መኖር ውዬዬዬዬዬ ሲያረካ

  • @סלומוןאברהם
    @סלומוןאברהם Місяць тому

    የዓለም ፈጣሪ ለኢትዮጵያውያን ሕዝቦች የእርስ በእርስ መፈቃቀርን በመሰጠት ሰላምማችሁን ያብዛ ። ኢትዮጵያ ውብ አገር ነች ፤ ብዙ ተራራዎች እና ቁልቁለቶች ፤ ደጋ ወይና ደጋና ቆላዎች ፤ እናም ሸንተረሮች ያላሏት ብዙ የዱር አራዊቶችና አእዋፍት የሞሉባት ስትሆን ፤ አየሩ ለሰው ልጅ ተሰማሚ ነው ። ለመጎብኘት ዓይንን አስተኘደሳች ነው ። ስለዚህ ስዕለት አይሁንብኝ አነረጅ መጥቸ ለመጎብኘት ፍላጎት አለኝ ። ዘጋቢዎች ጥሩዎች ናችሁ ። ከእስራኤል 🎉

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay Місяць тому

    God said love each other like the way I loved you. We live in this world temporary not forever. We humans don’t realise this. We act like we live forever no we don’t. It’s so sad to see how we took for granted that we have given a chance to enjoy life as long as we live. We are gifted what we need from God but we never know how to handle it. We live now and we leave tomorrow. We need to learn to live in unity. I always admire this great man. God bless you more success in life. And God bless Ethiopia our mother land.

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 Місяць тому

    This is what we need bro. Well done!

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he 2 місяці тому +2

    አይይይ ሐገሬ ኢትዮጵያ አሁንስ ናፈቅሺኝ

  • @abiyotassefa4705
    @abiyotassefa4705 Місяць тому

    ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Місяць тому

    ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ !!! የየሐገራቱ ያላቸው የተፈጥሮ ጸጋ ብዙ ነው !!! በተለይም የኢትዮጽያ !!! እኒህ ጸጋወቻችንን የምናውቃቸውና የምንጠቀምባቸው በሰውነት ሚዛን ተያይተን !!! እጅ ለእጅ ተያይዘን !!! በፍቅር በአንድነት በኢትዮጽያዊነት መንፈስ የምንቆምበት !!! በጎ ዘመን ሸክላ ሰሪው !!! ያምጣልን !!!

  • @gebremichael890
    @gebremichael890 2 місяці тому

    በርቱልን በጣም ትልቅ ሥራ ነው ውቢቷ ኢትየጲያ

  • @Lmar-yo1sz
    @Lmar-yo1sz 22 дні тому

    እናመሰግናለን

  • @townstunsltd6727
    @townstunsltd6727 2 місяці тому

    Some really enjoyable wildlife photography, አመሰግናለሁ። 4:36
    June 5 World Environment Day Bale Mountains National Park Environmental Activist Biniyam Admasu is remembered.

  • @Daniel-ps4lg
    @Daniel-ps4lg Місяць тому

    Tebarke

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ደስ ይላል

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 Місяць тому

    Thank you!

  • @bizzib8724
    @bizzib8724 2 місяці тому

    How green, how luscious Amazing! Why are we staving?

  • @ኢማን-ጸ9ሠ
    @ኢማን-ጸ9ሠ 2 місяці тому +1

    ❤❤

  • @ZelalemTefera-b1p
    @ZelalemTefera-b1p 2 місяці тому

    ሄኖክ በረሀ አብረን ተምረናል በርታ

  • @tme251
    @tme251 Місяць тому

    Anbsana Nebere yeleme ende❤😊

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 2 місяці тому +1

    እውነት ግን እንዴት ነው የታደላችሁት....ስለ ቦታው እኔ ምንም ማለት አልችልም ስለሀገሬ ሳስብ ቃላት ይሰንፉብኛል........እና ግን እንዴት ብትመረጡ ነው

  • @ነአኩቶለአብቲዩብneakutolea
    @ነአኩቶለአብቲዩብneakutolea 2 місяці тому +1

    ያላየነውን ስለምታሳየን በጅጉ እንወድሃለን

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ሁሉን ነገር አትረፍርፎ ሰጥቶን ግን ፍቅር አጣን

  • @andualematnafu5922
    @andualematnafu5922 13 днів тому

    Kasongoye alen ante😁

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Місяць тому

    በሰላሙ ዘመን በጥቂቱም ቢሆን አይቸዋለሁ ዋል አደር ተብሎ ግዜ ሰጥቶ የሚታይ ድንቅ ስፍራ ነው የባሌ ተራሮች ፓርክ ትልቁ የሃገራችን ሃብት ነው ሰላሙን ይመልስልን የአገራችን የቱሪስት ገበያ ተቀዛቅዛል ሱሉልታ ላይ ሰው እየታገተ ባሌን ማን ያስባል

  • @AbelabelTtaa
    @AbelabelTtaa 2 місяці тому

    gobez🎉🎉😊

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 2 місяці тому

    💚💛❤️

  • @ERMIYESKETEMA
    @ERMIYESKETEMA 2 місяці тому

    ሁሌም ኢትዮጲያን እንመራለን የሚሉት እውሮች ናቸው አ4 ኪሎ ብቻ ምናለ ዛፍ ቢተክሉበት

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 17 днів тому

    አጋዘኞቹ እንዴት ያምራሉ!?

  • @BoniFashion
    @BoniFashion Місяць тому

    ስል ብርዱ ምን ትላለክ ????

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 2 місяці тому +1

    ምንድነው ዓላማቹ ከአጋቾች ኮሚሽን ይታሰብላችዋል መጀመሪያ ለሀገር ሰላም ስሩ

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Місяць тому

    የገዳዮች ምድር ኦሮሚያ

  • @yayahala615
    @yayahala615 Місяць тому

    የማያልቅ ሀበት የታደለች እምዪ ኢትዮጵያ ,,,ገና ምን ታይቶ ሆ ድንቅ ነው ተፈጥሮ 🤔

  • @rob21112
    @rob21112 2 місяці тому

    ለምንድነው ዛፍ ማይተክሉት ቀደንብ

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 2 місяці тому

      ዛፍ ከተተከለ ኒያላዎቹ የት ይሄዳሉ?

    • @seafnaf7376
      @seafnaf7376 2 місяці тому

      Wow my region Bale thank you for sharing I miss it I borne and grew up there

    • @Fayameti2024
      @Fayameti2024 Місяць тому

      እዚህ ላይ ስላልታየ ነው አንጅ የባሌ ተራሮች ፓርክ የዛፍ ችግር የለበትም።