//በስንቱ// Besintu "ከቢንቢ ጋር ጦርነት"😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @BitaniyaMulu
    @BitaniyaMulu 10 годин тому +1

    Mind new didigmosh but arif new bidegemim😂🎉

  • @EZEELKING5
    @EZEELKING5 2 дні тому +20

    EBS የበስንቱ ድራማ መቼ ነው ምጀመረው? ቆዬኮ እኛ እንድረሳ እያደረጉ ነው ቶሎ ልቀቁልን😢🙌👍

  • @MuhammedaminAliyi
    @MuhammedaminAliyi 2 дні тому +3

    I like this series more than anything else

  • @ETHIOLYRICS-tn9kx
    @ETHIOLYRICS-tn9kx 2 дні тому +9

    መልክተኛዉ ላይ ዛሬ የተናገረውን አባት ስሙት በማሪያም

  • @ሉባባአሰን-ጘ2ሐ
    @ሉባባአሰን-ጘ2ሐ 2 дні тому +5

    ሀባይብ ❤❤❤አብረንእንደጊ

  • @adonaybisrat537
    @adonaybisrat537 2 дні тому +5

    ገና በ 8ኛው ደቂቃ በሳቅ እየፈረሰ ያለ😂😂

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 дні тому +3

    እየደጋገምኩ ባይ እንኳን የማይሰለቸኝ ድራማ ❤

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t 2 дні тому +10

    እኔ ደግሞ አዲሱ መስሎኝ😏

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo День тому +4

    John 10 አማ - ዮሐንስ
    11: መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።

  • @mustomahmed7548
    @mustomahmed7548 2 дні тому +3

    Welcome ❤❤❤

  • @HailyeAgegnehu
    @HailyeAgegnehu 2 дні тому

    Betam arif new

  • @TagesChiska
    @TagesChiska 2 дні тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🙏

  • @techsador
    @techsador 2 дні тому +47

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 2 дні тому +5

    አዲስ ነው ወይስ የቆየ?

  • @EyobeThink
    @EyobeThink 2 дні тому +6

    ተዋናዮችንም ተመልካቹንም መናቅ ነው በ24 ይጀምራል ብላችሁ የታየ መደጋገም? ይቅርታ ብሎ ማሳወቅም የአባት ነው።

  • @daveeyob8257
    @daveeyob8257 День тому

    YES

  • @EyobeThink
    @EyobeThink 2 дні тому +5

    ዞሮ መውጫየን የደረሰው አብረሃም ገዛሀኝ ነው ምናልባት በስንቱ ተቋርጦ ይሆን የድራማው ቤትም ተመሳሳይ ነው

    • @SemraAhmed-d5g
      @SemraAhmed-d5g 2 дні тому +1

      እኔም እንደዛ ብየ አስቤ ነበር ግን ዛሬ እንደሚለቀቀቅ ከተናገሩ በኋላ መልሰዉ ለሳምንት ሀሙስ አደረጉት እና ሚቀጥል ይመስለኛል

    • @EyobeThink
      @EyobeThink 2 дні тому +2

      @SemraAhmed-d5g ድንቅ እይታ ነው የቤቱ ውስጣዊ ዲዛይን ተመሳሳይ ነው።

  • @re390
    @re390 2 дні тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉🙏

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm День тому

    መሬም ቆንጆ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 дні тому

    ዛሬ ይጀምራል ብላችሁ ላሽ አላችሁን እንዴ

  • @gezahegntemesgen9853
    @gezahegntemesgen9853 День тому +1

    በእውነት የበስንቱ መርሃግብር በቤተሰብ መካከል ያለውን መከባበር ዝቅ ያደረገና ይህን ያህል ጎልቶ በዚህ ልክ ስላልተለመደ ቢቀረጥ ወይም አቀራረቡን መሻሻል ይገባል እላለሁ።
    ይህ የግል አስተያየቴ ነው።

  • @ayinaddisejigu107
    @ayinaddisejigu107 2 дні тому +2

    ድጋሜ እኮ ነው ምነው

  • @sarabihonegn1094
    @sarabihonegn1094 2 дні тому +2

    ኧረ እረፍታችሁን ጨርሱ

  • @SentayehuMelisse
    @SentayehuMelisse 2 дні тому +1

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @nesanetTeklestion-s3c
    @nesanetTeklestion-s3c День тому

    Meche new adis yemtlekut

  • @YohannesTesfaye-q1e
    @YohannesTesfaye-q1e 2 дні тому +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @jituandkhedir2826
    @jituandkhedir2826 2 дні тому +6

    የታየዉን ድጋሚ አንድታይላችሁ thumbnail አየቀየራችሁ ስትመጡ ደበራቹኝ! ከናንተ አይተበቅም መዋሸት ማጭበርበር ነው ::

  • @Betty-tv6qy
    @Betty-tv6qy 2 дні тому

    Abo adegagemubena ache selechachehugn

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 2 дні тому

    አይ ሙሌ ታስቀኛለህ

  • @Ethiopya.
    @Ethiopya. 2 дні тому

    ተድጋግመ

  • @Sebtanew6t
    @Sebtanew6t 2 дні тому +4

    ውድ ቤተሰቦቼ UA-cam ላይ live ገብተን ለማስተማር ፈልገን አሁን ያለን ሰው 45 ብቻ ነው ቢያንስ 50 አስገቡን 🙏🙏🙏

  • @betetewahedo23
    @betetewahedo23 2 дні тому

    ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ስለቅዳሴ ምሥጢራት ማወቅ ከፈለጋችሁ ቻናሉን ይደግፉ

  • @asratzenebe982
    @asratzenebe982 День тому

    exhusted akukulu

  • @MahiMahi-d9p
    @MahiMahi-d9p День тому

    Are likakut enakchu

  • @abeiymoges1393
    @abeiymoges1393 2 дні тому

    የምትጽፉትንም አታውቁም እንዴ? የቢንቢው ሳይኖር ርእሱን ከቢንቢ ጋር ጦርነት ማለታችሁ አልገባንም። መቀላቀል ትታችሁ ፍላጎታችንን ቶሎ ቀጣዩን ልቀቁት

  • @Ayukatube
    @Ayukatube 2 дні тому +1

    እኔንም 1k አስገቡኝ ወገን😂

  • @deresegetahun9498
    @deresegetahun9498 День тому

    አይ ኢቢኤስ የቱ ጋር ነው ጦርነቱ? ቢንቢውስ? የማንም መጫወቻ አደረጉን አይደል? ርዕስና ጉዳዩ አልተገናኝቶ ! ምን አስበው ነው?

  • @paulogun1
    @paulogun1 2 дні тому +1

    It’s boring really 😮

  • @Genet-cm1ey
    @Genet-cm1ey 2 дні тому +1

    ታይቶል እኮ ይሄ

  • @FiroDino
    @FiroDino День тому

    It bored us

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh 2 дні тому +1

    አይጀምርም

  • @TNA-yj3nt
    @TNA-yj3nt День тому

    ሳብስክራብ ተባበሩኝ

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 2 дні тому +2

    👎👎👎👎

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 2 дні тому

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @EyobeThink
    @EyobeThink 2 дні тому

    ዞሮ መውጫየን የደረሰው አብረሃም ገዛሀኝ ነው ምናልባት በስንቱ ተቋርጦ ይሆን የድራማው ቤትም ተመሳሳይ ነው

  • @MahiMahi-d9p
    @MahiMahi-d9p День тому

    Are likakut enakchu

  • @RahmaUmAyoub
    @RahmaUmAyoub День тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EyobeThink
    @EyobeThink 2 дні тому

    ዞሮ መውጫየን የደረሰው አብረሃም ገዛሀኝ ነው ምናልባት በስንቱ ተቋርጦ ይሆን የድራማው ቤትም ተመሳሳይ ነው