ሳምሪ ያልጠበቀችው ነገር ተፈጠረ//እንተኛ🙉🙉🙉

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,5 тис.

  • @MekdiA
    @MekdiA 3 роки тому +2031

    የዛሬው ገዳይ ነው😂😂😂😂😂😂
    የኔ ቅመም አራዳ እኮ ነሽ. ይሄ በትዳር ውስጥ የተወደደ, የተፈቀደ እና የተቀደሰ ነገር ነው. እንደዚህ ባልሽን መረዳት መቻል እራሱ የጥሩ ሚስትነት መገለጫ ነው. ይመቻችሁ 😂😆❤️❤️

  • @አላህወኪል-ቈ3ረ
    @አላህወኪል-ቈ3ረ 3 роки тому +1154

    የባልሽን ስሜት መረዳትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በተረፈ ይመቻችሁ ውዶቸ

  • @ጋሞኢትዮጵያ
    @ጋሞኢትዮጵያ 3 роки тому +207

    እውነተኛ የፍቅር ሰው ናችሁ ግልጽነቷን አለማድነቅ አይቻልም 👌😂❤️❤️

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +616

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
    የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ
    እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን
    ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማርማር

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 3 роки тому +411

    ሳምሪኮ የልጅ አዋቂ ናት በእውነት በዚች ትንሽ እድሜዋ ትዳር ይዛ መሰብሰቧ, ሃላፊነቷን መወጣቷ በራሱ ይገርመኛል

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 роки тому +4

      በጣም ጎበዝ ናት

    • @nardiabbysinya1307
      @nardiabbysinya1307 3 роки тому

      @@shewayetube-445 አድርጌሻለው

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 роки тому

      @@nardiabbysinya1307 ደምሪኝ

    • @Dubai825
      @Dubai825 3 роки тому +8

      18አመት በላይ ሴት ትንሽ አትባልም እኛ ሴቶች ብለህ ነን እኮ መልካም ባል ካጋጠመን

    • @alimanuru8513
      @alimanuru8513 2 роки тому

      😍😍😍😍😍

  • @seadifekerha4081
    @seadifekerha4081 3 роки тому +27

    እኔ ልፈርልሽ ሳምሪየ አድናቂሽ ነኝ የባልሽን ስሜት ተረድተሽ እንድህ መሆንሽ አያሳፍርም የኔ ቆንጆ

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 3 роки тому +369

    የእዉነት ፋኒ ታድለካል
    ሣምርየ ጎበዝ ባልን መረዳተ የብልህ ሴት ተግባር ነዉ 😍💓

    • @feventube288
      @feventube288 3 роки тому

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ እማ

  • @mahihabshawit7057
    @mahihabshawit7057 3 роки тому +381

    ዛሬማ አልተመካከራችሁም ትክክለኛ ፕራክ ነው ፍቅራቹ ይብዛ ነፍ አመት በፍቅር ኑሩልኝ😍❤

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ደምሩኝኝኝ🙏

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 роки тому +177

    ኮሜንታተሮች ዋው ፍቅር ብቻ ጠቅላላ ዘረኝነት ጠፍቶ እንደበፊታችን እንድህ በፍቅር ብንዋደድ ሰይጣን አፎሮ ጎርፍ ይወስደው ነበር👌❤❤

  • @ayutube144
    @ayutube144 3 роки тому +110

    ስሜት ማለት አምላክ ከሰጠን ስጦታዎች አንዱ ነው ምንም ሚያሳፍር ነገር የለውም አንቺ ከባልሽ እንጂ ከሌላ አይደለም እንዲህ የሆንሽው ስለዚህ ኖርማል ነው✌
    ዋው ደስ የምትሉ ጥንዶች ሚስት ማለት አንቺ ነሽ
    ስሜቱን ምትረጂ
    ፍላጎቱን ምትረጂ
    ድካሙን ምትረጂ
    ሳምሪ ብልህ ሚስት ነሽ
    ሚስቶች ሆይ የባላችሁን ፍላጎት ጠንቅቃችሁ እወቁ ፍትህ ለእኛ ለሲግሎችችች✌😂 አረጋጊው አላለም😂

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 3 роки тому +93

    ምሥኪን ሣምሪ🙈🙈🙈ጂጂ ኑይ ጉድሽን እይ ፍቅራቸውን ለማበላሸት እዳልለፋሽ አሁንም ትኩሥ ፍቅር ትኩሥ ሥሜት ደሥ እሚል ትዳር

    • @zizuyeababilljtube3638
      @zizuyeababilljtube3638 3 роки тому +1

      ኖኖኖ በናት ምሀላ ምንም ቢሆን አትናገሩ ምን ብጠላት እናቷን ሌላሰው እዲናገርባት አፈቅድም ሞኝ አትሁኑ!

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 3 роки тому +72

    ሳሚሪ ❤️አደንቅሻለዉ
    የገባሺ ነሺ ብዙ እህቶቻችን ባሎቻቸዉን ሳይረዱ ለፍቺ ተዳርገዋል የባልሺን ፍላጎት መረዳትሺ መልካም ነዉ።

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 3 роки тому +54

    ለጅቷ እኮ ሰርፕራይዝ ነው የሆነችው ምክንያቱም ሁሌ አትስማትም ማለት ነው የአበሻ ወንዶች እባካችሁን ሚስቶቻችሁን ሁልጊዜ ሳሙአቸው

  • @mercykefeyalew3121
    @mercykefeyalew3121 3 роки тому +302

    የአንተን ስሜት እየጠበቀች ነው እንጂ ምንም አላደረገችም ጀግና ሚስት ናት መረዳትዋ ብቻ በቂ ነው ሳምሪዬ ትለያለሽ😍😍😍😍😍😍😍

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 3 роки тому +21

    ሳምሪማ በጣም የባህሪ ለውጥ አምጥታለች ድሮ እንዲህ አልነበረችም በጣም ተረጋግታለች አሁን በርቺ ውዴ እናትነት ብዙ ይለውጣል

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 роки тому +405

    መንገድ ስንቅለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙሮች እዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 3 роки тому +255

    ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ አለ? እንዴት እንደተሸማቀቀች እንዴት እንዳፈረች በግልፅ የሚታይ ነው በጣም ተናዳለች ሁላ ሳታለቅስ የቀረችም አይመስለኝም ፣ ትክክል ናት ይህ የቤት ገበና ነው ፣ እኔ ግን አልተመቸኝም

    • @Me-gq1jj
      @Me-gq1jj 3 роки тому +9

      በጣም ያስጠላል በስሜት ፕራንክ እንዴት እንደአፍርኩ እኔስ አይይ

    • @bhcombh5173
      @bhcombh5173 3 роки тому +3

      በጣም ትክክል ነሽ

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 3 роки тому +2

      እኔም

    • @ጎዶልያስቲዩብ-አ1ቐ
      @ጎዶልያስቲዩብ-አ1ቐ 3 роки тому +6

      #TiruworkHailu# ተይጂ እህት አውቃ ነውኮ:: መጀመሪያ ተስማምታ ባይሆን ታዲያ ለምን ቪዶውን አላስጠፋችውም?? ማፈሪያወች ናቸው ስዶች ኤጭ:: ሰውን እንዲህ ተናግሬ አላውቅም አናጋሪ ሰው ጠላሁ::

    • @jerrydeva7767
      @jerrydeva7767 2 роки тому +2

      Ewnet new endeza madreg alneberebetim be set lij simet endemechawet new I will not prefer

  • @selamalemayehu8411
    @selamalemayehu8411 3 роки тому +5

    ሳምርዬ በጣም ጀግና ነሽ እኔ ባለትዳርና የልጆች እናት ነኝ በልጅነቴ ቶሎ ቶሎ ነው የወለድኩት 3 ደርሻለው ለሴት በጣም ጫና አለው በዛም ምክንያት መረዳት ሲኖርብኝ ሳልረዳ ያሳለፍኩዋቸው ብዙ ጊዜያት አሉ ካንቺ በጣም ትምህርት ወስጃለው አመሰግናለው የኔ ቆነጆ ፨

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 роки тому +234

    በሳቅ😂😂😂ይመቻችሁ የዛሬው ፕራንክ አንደኛ ነው👌
    ሳምሪዬ አራዳ እኮ ነሽ☺

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ሳምሪ አትፈር የኔ ቆጆ አውነት ነው ባልሽ ሀቅሽ ነው እደፈለግሽ መሆን ትችያለሽ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይሁንላቹህ

    • @emusawsan5147
      @emusawsan5147 3 роки тому

      ua-cam.com/video/l87rguRaDyE/v-deo.html

    • @አልሚyoutube
      @አልሚyoutube 3 роки тому +1

      ገና አላየውትም ግን አሳቅሽኝ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 роки тому +1

      @@አልሚyoutube ደምሪኝ

    • @አልሚyoutube
      @አልሚyoutube 3 роки тому

      @@eduyedingillijedu2494 ቤተሰብ ሁኛለው እናንተም መልሱ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 роки тому +1

      @@አልሚyoutube እሺ. ነገ እመልሳለዉ እንዳያነሳብን

  • @hanny7217
    @hanny7217 Рік тому +2

    ሁለተኛ ልጅ ያምርሃል ከዚህ በዋላ 😂የኔ ቆንጆ በጣም የዋህ ንግግር እዴት እደሳኩ, ገና ዛሬ ማየቴ ይሄን ቪዲዮ 🥰

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому +373

    ይመችሽ አራዳ ባልና ሚስት አንድ አካል ናቸው የሚያሣፍር ነገር የለም 👍👍👍😉

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 роки тому +4

      ሰብስክራይብ አርግኝ በቅንነት

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 3 роки тому

      @@shewayetube-445
      እሽ ነይ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 роки тому +1

      @@shewayetube-445 neye gora beye enzamede

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 роки тому +1

      @@askidesta4271 demerign melesalewu

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 3 роки тому

      @@mimifkr1743 esh mar❤

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 3 роки тому +243

    ጎበዝ ነሽ እዲህ ነው ትዳር ማለት የባልሽን ስሜት መረዳት አድናቂሽ ነኝ 💋💋💋

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ ዉዴ

    • @feventube288
      @feventube288 3 роки тому

      ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ

    • @ተወከሉአላህ
      @ተወከሉአላህ 3 роки тому +2

      💕💕😍😘😘💝💝💓💓❤❤💕😘💝

  • @toyba6187
    @toyba6187 3 роки тому +35

    እስኪ ያጀመዓ እንደዚህ ባሎቻችሁን ተረዱ አክብሩ ማሻዓላህ ብያለሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @Naniya254
    @Naniya254 3 роки тому +210

    ሳምሪዬ የእውነት አድንቄሻለሁ “ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።”
    1ኛ ቆሮንቶስ 7፥4

  • @ሪሀናየፎዚታናሺ
    @ሪሀናየፎዚታናሺ 3 роки тому +139

    እረ ማነው የወሎ ጭንቀት ሊደፍው የተነሳው እኔስ አልቻልኩም ሀገራችንንን ስላም አድርግንንን

    • @raheliyntalejiraheliyalahe5610
      @raheliyntalejiraheliyalahe5610 3 роки тому

      Eni

    • @mekdiyawollolige
      @mekdiyawollolige 3 роки тому

      አይዞን ፈጠሪ አለን

    • @ekru7385
      @ekru7385 3 роки тому +2

      አብሽሩ ወሎዬዎች😭 እናንተ ብቻ አይደለም እኛም በጭንቅ ልንሞት ነው እኔስ በጭንቄም ላይ አጎቴን ሞት ነጠቀኝ አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው ሰላምን አውርድልን

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому

      @@raheliyntalejiraheliyalahe5610 እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому

      @@mekdiyawollolige እንድማመር

  • @መስኡድየሱፍ
    @መስኡድየሱፍ 2 роки тому +3

    ሳምሪ ምንም እሚያሳፍር ነገር የለም ምንም አድስ ነገር የለዉም እሽ አንች ግልፅ የፍቅር ሰዉ ነሽ እንደምትወጅዉም በዚህ አጋጣሚ ይወቅ

  • @ዙዙየጎረጇ
    @ዙዙየጎረጇ 3 роки тому +53

    ላይክ አምሮኛል🇪🇹🇪🇹ደሞቸ ከዘረኛ ነፃ የሆናችሁ ላይክ አርጉኝ🇪🇹💞❤💞❤❤❤💞💞❤❤

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому +1

      ማር እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 роки тому +143

    ሚሥትማለት የባሏን ፍላጎት ሥታሟላ ነዉ ሚሥትነት መታደልነዉ የኔማር ሣምሪየ ፋኒ ተንከባከባት የኔቅመም ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 роки тому +7

    ሲጀመር ብርቅ ሊሆንባት አይገባም ነበረ በዚህ እድሜያቹ አትሳሳሙም ማለት ነው ታድያ የቱ ነው ፍቅር ግን እሷ በጣም ጎበዝ ናት ይሄ የሁሉም ግዜ ማድረግ ያለብህ ነገር ነበረ ወንድ ለሴት ልጅ ሁሌም ነው ፍቅሩን ማሳየት ያለበት

  • @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ

    እሄ ብራንክ ትልቅ ትምህርት አለው ሳምሪየ ለምን ብትይ ብዙ ባለትዳሮች ሳይግባቡ ይለያያሉ አንች ግን ጎበዝ ነሽ ፍኒን ተረዳሽው እፉረት አይሰማሽ ባልሽ ሀላልሽ ነው ስለዚህ ለብዙ ባለ ትዳሮች ትምህርት ነው በርች ፊሎ የት ናት

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 3 роки тому

      እውነት በጣም

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ቤተሰብ አድርጉኝ🌹👈

  • @መዲና-ጸ2ዘ
    @መዲና-ጸ2ዘ 3 роки тому +116

    በሰው ስሜት ተጫውቶ ፕራንክ አለውይ አለች ?? የኔቆንጆ ሳምሪየ ምንም ጥፋት የለውም እንደውም ለኛ ብዙትምርት እንማርበታለን ። ይመቻችሁ 🇪🇹🇪🇹💕💕

  • @Ethioab16
    @Ethioab16 24 дні тому +1

    ዋውውው👌👌 እናቴን የባሏን ስሜት በዚ ደረጃ የምትረዳ ሚስት ስለሰጠህ ተመስገን በል ስለ እውነት ትዳራችሁ ሙሉ ይሁን 🙏 ሳምሪ የእውነት ልዩ ሴት ነሽ አድንቄሻለሁ የባልሽን ስሜት በደንብ ለመረዳት ሞክረሻል 👌👌👌.....አንተ ግን🫵😁...ይመችህ አባቴ ☺️

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 3 роки тому +45

    ግራ ገባት የእውነት እንተኛ አላለችም የእኔ ጀግና ሴት ❤ እግዚአብሔር አስከመጨረሻው እንድህ ያማረ ፍቅር ያርግላቹሁ 🌹

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ደምሩኝ🇪🇹🌹👈

  • @fa3787
    @fa3787 3 роки тому +107

    ግን ከምር በጣም ያናድዳል ከtiktok ነው ለማየት እዝህ ድረስ የመጣሁት አንዳዶቻችሁ ከዝህ ተማሩ ዩቱብ ህዱ የምትሉትን ነገር እኛ ከተመቸን በራሳችን እንመጣለን ያምራል ከምር የዓመቱ ምርጥ ፕራክ💚💛❤

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ሴት ሳሚሪዬ እኔ አንድነኝ ሴት ሁሉ አትጥር ማር የገዛባለሽ ነዉ አልትገኝችም በላለ ሰዉ ብሆን እንጅ ሳሚሪ አሰታዋይ🌹🌹🥰🥰

  • @almazzawdu9030
    @almazzawdu9030 3 роки тому +217

    የኔ ውድ ሳምሪየ ትክክለኛ የፍቅር ሰው የባልን ስሜት የምታነቢ ትክክለኛ ሴት ነሽ። እወድሻለሁኝ

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ 3 роки тому +3

      ትክክል ወላሂ አዲንቃታለሁ የምር

    • @wesenyoutube9409
      @wesenyoutube9409 3 роки тому

      ውዴ ደምሩኝ በቅነት

    • @ዜድነኝስደተኝዋ
      @ዜድነኝስደተኝዋ 3 роки тому

      እረይደብራን ሜዳላይ እጭ

    • @ekru7385
      @ekru7385 3 роки тому +5

      @@ዜድነኝስደተኝዋ እሷ መች አወቀች ፕራንክ መሆኑን🙄

    • @ekru7385
      @ekru7385 3 роки тому

      እኔም አድናቂዋ ነኝ💋

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 роки тому +93

    ክክክክክ ወላሂ ሳምሪ በሳቅ አደከማችሁኝ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በተለይ በዚህ ሰሞን ሳቅ እርቆኝ ነበር በሀገሬ ጉዳይ ዛሬ አሳቃችሁኝ ይመቻችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому +1

      ማር እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

    • @feventube288
      @feventube288 3 роки тому

      ውዴ ደምሪኘ እማ

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 3 роки тому +1

      @@fetijegnatube9887 እህት ሠብስክራይብ አድረግኝ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому

      @@emuhikmayoutube1026 aderkushe anchim adergign

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 3 роки тому +1

      @@fetijegnatube9887 እሺ ዉደ ሰአት ጠብቄ አረግሻለሁኝ ተጋግዘን እንደግ 🌹

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 3 роки тому +15

    የአመቱ ምርጥ ፕራንክ አንደኛ!!! ሳምሪ ግልፅነትሽ እና የባልሽን ስሜት መረዳትሽ በጣም ጎበዝ ነሽ አድንቅቄሻለሁ!

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ደምሩኝኝ🙏🌹

  • @miami8347
    @miami8347 3 роки тому +27

    በጣም የምትጣፍጡ ነገሮች ባህላችን ስርአታችሁን የምታከብሩ ፍቅር የሆናችሁ ነገሮች ።ደሞ መብትሽ ነው በባልሽ እንካን እንተኛ የፈለግሽውን ብታይም መብትሽ ነው።

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 роки тому +48

    ወይኔ ሳምሪ ዛሬስ ተገኘሽ አትፈሪ ባልሽ ነው እንደፈለግሽ የመሆን መብት አለሽ ደሞ ባልሽን መረዳትሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ

    • @emusawsan5147
      @emusawsan5147 3 роки тому

      ua-cam.com/video/l87rguRaDyE/v-deo.html

  • @Wede-b1g
    @Wede-b1g 20 днів тому +2

    መለቀቅ የሌለበት ቪዲዮ ነው ግን ሳምሪ ዋው 👌❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 3 роки тому +260

    😂😂😂ለምን ሁሌ አሰማትም..... አዲስ ነገር ነው የሆነባት fani... አረ ፍትህ ለሴቶች ትዳር ከያዝን በሆላ... ሁሌም እንሳም!!!!😍

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 3 роки тому +106

    ዬኔ ቆንጆ አትፈሪ አንቺ ልክ ነሽ የባልሽን ስሜት ነው የተረዳሽው ፕራንክም ቢሆን ብዙ ሰው ይማርበታል 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋

  • @የማሜልእልት
    @የማሜልእልት 24 дні тому +1

    የኔ እናት ጎበዝ ነሽ አታስቢ የትዳር ባልሽ የሎጆችሽ አባት ነው. ወላሂ. የባልሽን ስሜት ተረድተሽ ፋላጎቱን ለማሟለት ያደረግሽው ነገር ነው. ስለዚህ. አበሳ አትፈሪ መደረቅ ያለበት ነገር ነው.

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 3 роки тому +86

    መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት በጣም መልካም ሚስትነሽ
    “ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።”
    - ምሳሌ 19፥14

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ደምሩኝ🌹🌹#

  • @mestitube8444
    @mestitube8444 3 роки тому +261

    ሳምሪየ ምርጥ ሚስት እውነት የባልሽን ስሜት ተረድተሽ 💓💓💓💓💓

  • @sikosilo6489
    @sikosilo6489 3 роки тому

    ጎበዝ ነሽ ሳምሪ ከሳውድ አረቢያ ነው መስገድ አልቻልኩም እንተኛ ስትይኝ እየሳቁነው ብቸየን መላ ብይኝ።።፡።

  • @suraman8623
    @suraman8623 3 роки тому +18

    ሳምሪ ቆጆ ለባሏን ስሜት ምን ያክል እንደተጨነቀችለት በጣም ልዩነሽ ሳምሪየ ፋኒ ለምንድነዉ እምታስጨንቃት በጣም ይገርማል ይመቻችሁ ወድጀዋለሁ በርቱልን

  • @metagesassefa1447
    @metagesassefa1447 3 роки тому +14

    ምንም አያሳፍርሽ የኔ እመቤት የባልሽን ስሜት መረዳት እና አለ መተፋፈራችሁ ደስ ይላል አንች ከእድሜሽ በላይ አስተዋይ ሴት ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ።

    • @ዲናረይ
      @ዲናረይ 3 роки тому

      😍😍😍❤❤

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ትክክል
      🇪🇹ደምሩኝ

    • @eses4130
      @eses4130 3 роки тому

      ሀቢቢቲ አፈረች

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +2

    ዋው የኔ ቆንጆ ስሜቱን በጣም ተረድተሻል ፍቅራችሁ ይብዛ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ❤️
    ሁለተኛ ልጅ ያምርሃል ክክክክክ ወይ ሳምርዬ በስመትሽ ተረማመደ አይደል በቃ ወደ ገደለው

  • @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም

    የአመቱ ምርጥ ፕራክ ሳምሪ ውድድድድ
    ሳምሪን ያለማድነቅ አይቻልም የሴት ትምሳሌ

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 3 роки тому +54

    _ዋው ሳምሪየ አድናቂሽ ነኝ አንድ አይሉ 2 ጊዜ እንተኛ ? አለች ጎበዝ ነች ማር ልዩ ናችሁ እኮ ምርጦች ሳምሪ&ፋኒ❤❤👍👍_

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ትንሿ🥰🌹 አንች ዙረት አታብዥ እዳትጠለፊ

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 3 роки тому +10

    አይ ፍኒ ነፍስህ አይማርም ሳምሪየ የኔ ቅመም ጎበዝ ነሽ ትክክለኛ ሚስት ነሽ በቃ

    • @ReemTube
      @ReemTube 3 роки тому

      ደምሪኝ ውዴ

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 3 роки тому +88

    ፍትህ ለሲንግሎች 🙈🙈🙈🙈 ምንም አላየሁም አልሰማውም

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 3 роки тому +32

    ኧረ ፋኒ በዚህ ቀልድ የለም የሳምሪን ስሜት አነሳስተህ ቀልቧን ገፈፍኸዉ ጥፋተኛ ነህ እኔ የሳምሪ ደጋፊ ነኝ ግን ተጠንቀቅ

    • @senaityoutubeshow6025
      @senaityoutubeshow6025 3 роки тому

      🤣🤣🤣🤣ምን ችግር አለው አሑንም ገብቶ መተኛት ነው 🤣

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 3 роки тому

      @@senaityoutubeshow6025 ፍላጎቷን ገሎ ? ኧረ

    • @لال-و8ك
      @لال-و8ك 3 роки тому

      😂😂😂😂😂

  • @selinaalex9356
    @selinaalex9356 3 роки тому +11

    ከዚህ ፕራንክ ያናደደኝ ነገር ቢኖር ማለቁ ብቻ ነው የኔ ምርጦች

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o 3 роки тому +114

    ሳምሪዬ የኔ ጨዋ አሳዘንሽኝ የምር 🤣😂😂🥰🥰🥰😍😍 አንተ ፋኒ እንደዚ አይነት ፕራንክ አታርግ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ ውዶች 🥰🥰🥰

  • @ዋዊዋዊ
    @ዋዊዋዊ 3 роки тому +29

    እውነቷን ነው ቀጥታ ወደ ገደለው የምን በሰው ስሜት መጫወት ነው😂ጎበዝ ነሽ ግን ሳምሪ ለኛም ትምህርት ነው❤❤

    • @enat5573
      @enat5573 3 роки тому

      ክክክክክክክክ

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ደምሩኝኝ🇪🇹🌹🌹

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 роки тому

    kkkkkkkkkkkkk ሳምሪዬ ገደለሺ እንተኛ🤔🤔🤔💐💐💐💐💐💐 ውይ መጨረሻው ደሰይላል ብራክም ቢሆን ያለነው ሰሜቱን መቆጣጠርሺ ያለነው የባልና ሚሰት ነሺ❤❤❤

  • @Rita-ny6km
    @Rita-ny6km 3 роки тому +18

    ፍቅር ማለት ይህ ነው በቃ ባልሺ ነው እኔም እግዚአብሔር ብሎልኝ ሀገሬ ገበቼ ባሌን እንደዚህ ማረግ የሚፈልገዉ😘😘😘

  • @amentube6132
    @amentube6132 3 роки тому +30

    ሳምሪ እኮ ልዩ ልጅ ናት ❤❤❤❤❤በማንኛውም ሰአት ቢሆን ባልሽን መረዳት የግድ ነው ።አንቺ ምርጥ እናት ፣ምርጥ ሚስት ነሽ ።ባይገርማችሁ ፍቅር እስከ መቃብርን አስታወሰኝ የበዛብህ እናትና አባት ትዝ አሉኝ ።😍😍😍😍😍

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому +1

      ደምሩኝኝ🇪🇹🌹🌹👈

    • @amentube6132
      @amentube6132 3 роки тому

      @@fafi6898 እሺ የመልስ ምት አለ ግን 😁

    • @dagim3735
      @dagim3735 3 роки тому

      🤣🤣😅😅

    • @almassmass336
      @almassmass336 3 роки тому +1

      👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝

    • @mariama7939
      @mariama7939 2 роки тому

      አረበሰቅ፣የኔማሮች፣

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Місяць тому +2

    ምርጥ ሚስት እኛ በዱላ ነው ፍቅር አይታወቅ😂😂😂

  • @ዜድየኮቻዋ-ጨ7ኈ
    @ዜድየኮቻዋ-ጨ7ኈ 3 роки тому +105

    ሳምሪየ ምንምጥፋትየለሺም ጀግናነሺ ውነቷነው በሰውስሜት እየተጫወቱ ብራክ የለም

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ደምሩኝ🌹🌹👈

  • @lilitube8139
    @lilitube8139 3 роки тому +68

    እውነት ሳምሪዬ የመረዳት ክህሎትሽ ድንቅ ነው የኔ ቅመም አብራችሁ እስከርጅና ያኑራችሁ

  • @moliyoneseh2685
    @moliyoneseh2685 3 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ጌታን የባልሽን ስሜት ለመረዳት መጣርሽ😂😂😍😍😍😍

  • @meronlife5129
    @meronlife5129 3 роки тому +42

    አይ ሳምሪ.....በሰው ስሜት እየተጫወተ ፕራንክ አለ? እንተኛ ያልኩት ስለደከመህ ነው።🤣🤣🤣👍👍👍❤❤❤ ትክክለኛ ነገር ነው ያረግሽው ባልሽ ነው መብትሽ ነው ❤

  • @retareta8675
    @retareta8675 3 роки тому +51

    ሳምርዬ ጎበዝ ነሽ ጀግኒት የባል ስሜት መረዳት እንዲህ ነዉ

  • @የማርያምልጅ-ዐ6መ
    @የማርያምልጅ-ዐ6መ 3 роки тому +16

    ሳምሪዬ የባልሽን ስሜት መረዳትሽ ን ሳላደንቅ አላልፍም ዋው ፍቅራቹን ትዳራቹን አምላክ ይባርክላቹ

  • @ሰመሀል
    @ሰመሀል 3 роки тому +38

    ሳምሪ በጣም ነው የምወድሽ የትልቅ ሰው ዘር ነሽ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 3 роки тому +96

    ትምህርት አስተማርሽን ልባም ሴት ነሽ የፍቅር አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለወገናችን ይሁንልን

    • @feventube288
      @feventube288 3 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ🌹🌹👈

  • @ዜድየረሡልወዳጂ-ኸ2ጠ
    @ዜድየረሡልወዳጂ-ኸ2ጠ 3 роки тому +22

    የባልሽን ስሜት መረዳትሽ የኔቅመም ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰

  • @ማሂወርቅ
    @ማሂወርቅ 3 роки тому +8

    ወይኔ ሳምሪ አሳዘንሽኝ😳😁አንተ ግን የስራህን ይስጥህ ብዲርህን በእጥፍ ጠብቅ ፋኒ🙄😁😁😁 የምር ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከፍቅር ጋር ይስጣችሁ🙏❤️❤️❤️❤️❤️ሚስት የባሏን ስሜት ስትረዳ ደስ ይላል ባልም እንደዛው👌🏻👌🏻👌🏻

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ደምሩኝኝ🥰🙏🙏

  • @Martijesuslord792
    @Martijesuslord792 3 роки тому +16

    ዋውውውውውውው የሚገርም ነው 😂😂😂😂 ለክስ መሳሳም ሌላ ጉያ ይመጣል 😂😂😂 አይዞሽ ሳምሪዬዬዬ 🥰🥰🥰

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ደምሩኝኝ🙏🙏

    • @mebatube1245
      @mebatube1245 3 роки тому

      😂😂😂🙈🙈

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 2 роки тому

      🤣🤣😂😂🤣

  • @myharet1221
    @myharet1221 3 роки тому

    Ere faniye yezarew yeteleye new fetari aileyachehu erejim edime ketena ga betachehu be fiker yemola 😘😘😘😘

  • @jemuyoutube3557
    @jemuyoutube3557 3 роки тому +33

    የኔ እያፈሩ ማየት ነዉ የገረመኝ ስታምሩ 😘😘😘❤❤❤❤❤❤

    • @najathnajath4764
      @najathnajath4764 3 роки тому

      ክክክክክ

    • @susutube3178
      @susutube3178 3 роки тому +1

      ማሪያምን እኔም አፍሬ ልሞት

    • @hidyatuyub3239
      @hidyatuyub3239 3 роки тому +3

      ወላሂ እኔ እራሡ እነሡን እያየሁ አዳዴ ብቻየን ሆ እላለሁ እፈረቱ

    • @ሀይኪየጃማልጂ
      @ሀይኪየጃማልጂ 3 роки тому

      @@hidyatuyub3239 🤔😂😂😂😂👈

    • @hidyatuyub3239
      @hidyatuyub3239 3 роки тому

      @@ሀይኪየጃማልጂ ሀሀሀሀ

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 3 роки тому +39

    ሴትልጂ ብልህነችየሚባለዉበምክነያትነዉ ፍቅርበመናበብይሉሻልይህነዉ የባልሺነ ስሜት ተረድተሻል ግን ፍትህ ለሲግሎች😀😀😀😜 ያበደ ፕራክ ነዉ የዛሬዉ ዝብሎ መሳም አለ እዴ አላለችም kkkkkk

  • @ashtieba1585
    @ashtieba1585 Рік тому +1

    ❤❤ye ne kojo❤❤maree at firi❤

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 3 роки тому +18

    ውይይይ የዛሬው ያበደ ነው የእናተ እና የነ ማሂ ፕራክ እኮ አንደኛ ነው ደስስ ስትሉ እንተኛ አላለችም ምስኪን😁😁😁😁😁😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹😘😘😘

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +115

    😂😂😂አሳቃቹኝ ሳምርዬ ፊቷን በትራስ ስትሸፍን አሳፈርካት አይዞሽ ሳምሪዬ የባልሽን ስሜት መረዳትሽነው 👍👍

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉኝ🌹🌹👈

  • @weqahtaentertainment9691
    @weqahtaentertainment9691 Рік тому

    ❤❤❤ayzo aytferi min shigrale
    balebetki new

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 3 роки тому +37

    😂😂😂😂 ወኔ አሳፈርካት ግን ጎበዝ ነሽ የባልሽ ስሜት በመረዳትሽ👍❤

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      🇪🇹ቤተሰብ አድርጉኝኝ🌹🌹👈

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ

    ኧረ ኮመታተሮች እነሱ ያሉትን ሳልሰማ ሆደ ቆሰለ በኮመታችሁ😂😂😂😂

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому

      ማር እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

    • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
      @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ 3 роки тому

      @@fetijegnatube9887 የኔ ውድ አደርግሻለሁ ሀይማኖቴንና ሀገሬን የማይነካ ከሆነ የምለቂው ቃል እገባልሻለሁ በ 3ስልክ አደርግሻለሁ😍

  • @bilisumakusechjjj5480
    @bilisumakusechjjj5480 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ proud of u dont shy ur amazin wife ❤

  • @netsigbremaryame8079
    @netsigbremaryame8079 3 роки тому +16

    ሳምርዬ እደዛሬ አስቃቹኝ አታቁም የገባሽ ስሜቱን መረዳትሽ ፍላጎቱን መጠበቅሽ ሚደነቅ ነው ከላይ ወጣሽ ልጀምሪ ነበርኮ 😅😅😅😅ቀጣዩ ይለቀቅ ምትሉ አጠፉምኮ😂😂😂😂😂ሞትኩ ሰራል ያመቱ ምርጥ ፕራክ ፈኒ አፈስ

    • @ትዕግስት-ለ3ጠ
      @ትዕግስት-ለ3ጠ 3 роки тому +1

      😉😉😉😉😉😉

    • @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
      @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 3 роки тому +1

      ክክክ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 3 роки тому +1

      ከላይ ይወጣልእንዴ

    • @netsigbremaryame8079
      @netsigbremaryame8079 3 роки тому

      @@Rተስፈኛዋ እዴ ታዲያ ባሉካዬንማ ከላይ ከታች ብቻ እሱን ማስደሰትና ስሜቱን መጠበቅ ግድ ነው ማሬ ሁሌ ተሸካሚማ አሎንም ሆሆ የተመታሽ የብልግና ነገር አሶራሽኝ😅😅😅😂😘

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 3 роки тому +1

      @@netsigbremaryame8079 ክክክክክክክክክክእኔ ወንድቀርቤአላቅም ሁቢ ስለነገርሽኝሽኩረን በኔፋራት ማንነዉከላይየሚወጣዉ ወይዘንድሮ

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 роки тому +29

    ሳምሪ ጎበዝ የባልሽን ስሜት ማዳመጥሽ ጎበዝ ነሽ ❤️

    • @feventube288
      @feventube288 3 роки тому

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ

  • @felanatube
    @felanatube 3 роки тому +2

    የምር ብቻዬን ቁጭ ብዬ ነበር ያየዃችሁ እና ሚድ ናይት ነበር በዛ ሌሊት በሳቅ ገደላችሁኝ እናንተኮ የእውነት ፈጣሪ አስማምቶ ያዋሀዳችሁ ለብዙዎች ምሳሌ ናችሁ ሠምሪ የምር ፍቅርን ከስሜት ማዋሀድ ትችያለሽ ለእህቶቻችን የባልን ስሜት በምን መልኩ መረዳት እንዳለባቸው በእውነተኛ መንገድ ያሳየሻቸው የፍቅር ጀግኒት ብዬሻለሁ ።I love it this prank wow fani good creater❤❤👍

  • @ekru7385
    @ekru7385 3 роки тому +93

    ሳልፈልግ ሳቅኩኝ😂😂😂እንተኛ አብሽሪ ትተኛላችሁ🙄😂😂😂😂

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому +2

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ የኔ ቆንጆ

    • @hjsjddhdyhd4226
      @hjsjddhdyhd4226 3 роки тому +1

      En tegn kkkkkkkk😛😅😅😅😅

    • @hjsjddhdyhd4226
      @hjsjddhdyhd4226 3 роки тому +2

      Abet werdet🙄🙄😋😅😅

    • @senitube999
      @senitube999 3 роки тому +1

      @@emukiya7490 ምንም ችግር የለው ዋናው ቅን ልብ መኖር ነዉ እንደማመር 😘😘❤

    • @ሰአዳቢንት
      @ሰአዳቢንት 3 роки тому +2

      ክክክክክ

  • @Nejat933
    @Nejat933 3 роки тому +26

    የባሏን ሠሜት መረዳቷ አንደኛ ናት አይዞሸ አትፈሪ ሳምርዬ

  • @mehubayoutube3464
    @mehubayoutube3464 2 роки тому

    አረ ፈኒ ገረምካኝ ለምን እንታኛ አለሽኝ የልካው ነገሪ አሰቃኝ እሺ ሰሚሪ ዋውውው አደነቅሽ ነኝ ዉለታቹም ወደቺወለሁ እሺ 🌷🌷 አየሰፍሪም ወነው ነገሪ መከበባሪ ነው

  • @ሁለገብtube
    @ሁለገብtube 3 роки тому +25

    😂😂😂😂 ደስ ስትሉ እንተኛ አለች አይ ሳምሪ😂😂😂ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @አዚብነኝወለየዋኢቱብ
    @አዚብነኝወለየዋኢቱብ 3 роки тому +43

    እፍፍፍ ስታስቁ የኔ ማር ትክክል ነሺ ምርጥ ሚስት ነሺ ተርድታሀለች ሺልማት ይገባታል

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      አዚ🥰 ቤተሰብ አዲርጉኝ🌹🌹👈

  • @kidist1955
    @kidist1955 2 роки тому +1

    😂😂😂 እውነትም ምን ታይቶህ ነው 😄ግን ምን ታይቶት ነው🙈

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 3 роки тому +7

    አይ ፋኒ ምነው ደዝዛ ቀርች በል እልኮን አስጨርስላት ክክክክክክክክ እንተኛ አላለችም

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ 3 роки тому +1

      ክክክክክ

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 3 роки тому

      @@መኪያሰኢዲ መኪ ከምሬ ነው ማፈር ቀር እስከሚዘጋው አቻኮላት

  • @ምንብትወዲትለያለህ
    @ምንብትወዲትለያለህ 3 роки тому +50

    በጣም ነው ያፈረችው የኔ እህት ጎበዝነሽ ባልሽንም መረዳት ግደታነው

    • @emusawsan5147
      @emusawsan5147 3 роки тому

      ua-cam.com/video/l87rguRaDyE/v-deo.html

  • @edenbeyene3032
    @edenbeyene3032 3 роки тому +1

    Samri konjo dss seteyi fetari fkrachun yebarekaw 💕💕

  • @totit7924
    @totit7924 3 роки тому +14

    ሀሀሀሀ አሳዘነችኝ እንተኛ አለችው እኮ 🤣🤣🤣 መሳምም ትችያለሽ ተመቸኝ ደሞኮ ትቀናለች አይይይ ፍቅር

    • @mignotwutabachew1866
      @mignotwutabachew1866 3 роки тому

      ሴቶች ሲል እርር አለች የኔ ቢጤ 😁😁😁😁😁

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ደምሩኝኝ🇪🇹🌹🌹👈

  • @መቅዲመቅደስ
    @መቅዲመቅደስ 3 роки тому +36

    ስሜትህ ይቋረጥ ምናለ አስጨርሰህ እኳን ብትነግሪት 😂😂😂ሁለተኛ እዳሰጪው

  • @tube-tc9zr
    @tube-tc9zr 2 роки тому +2

    ዋው ያበደ ነዉ ምርጥዬ ነሽ የባልሽን ስሜት የምትረጂ ምርጥ ሴት

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 3 роки тому +7

    ወይኔ ሳምርዬ እኔ ልፈርልሽ ባሌ ትዛለኝ😂 ዛሬ ነው ለመጀመርያ ግዜ በጣም ምርጥ ፕራንክ የሰራችሁት
    እንደዚ ወጣ ያለ ደስ የሚል ፕራንክ ስሰሩ ደስ ይላል ፋኒ ደሞ እንተኛ ያለች ስለደከመህ ነዋ😂አታሳፍራት😂የምር ተመቸሽኝ ሳምርዬ ባልሽ ነው እንደፈለግሽ ሁኝ😍😘❤❤❤❤❤❤