ለብቻዬ Party ልወጣ ነው ብዬ ፋኒን ጉድ ሰራውት :) prank video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025
  • MALKAM EHUD

КОМЕНТАРІ •

  • @fafiyoutube3492
    @fafiyoutube3492 5 років тому +1857

    ወላሂ ዛሬ መዳሜ ደማፈልቶ ደሜን አፈላችዉ
    ወላሂ ሥደት እደሣት ገረፈኝ መቼ ይሆን የራሤን ህይወት የምኖረዉ
    በፈጠራችሁ በዱአ አትርሡኝ😨😨😨😨😨😨😨😥😥😥😥😥😥

  • @malas9054
    @malas9054 5 років тому +984

    ቀጣይ ሳምንት ወደ ሀገሬ እገባለሁ ደስ ብሉኛል ደስታየን የምትወዱ

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 років тому +228

    የሳምሪ አድናቂዎች እኔ ስደት ምርር ብሎኛል ዱአ አርጉልኝ መልካም ባል አግቸ አገሬ እንድገባ

  • @seadaseada1102
    @seadaseada1102 5 років тому +237

    በጣም ደሲ ትላላችሁ ፍኒየ ሳላደቅህ አላልፍም ደሲ የምል ፀባይ አለህ እሲክ የፍኒ አድናቅወች ላክ ግጩኝ አምሮኝ ነው

    • @GetiTube
      @GetiTube 5 років тому +1

      Awo batem😍

  • @ጊወርጊስቅደምከፊቴ
    @ጊወርጊስቅደምከፊቴ 5 років тому +231

    ፋኒ ጨዋ ጨዋ ያሳደገክ ምርጥ ልጅ ልበ ቅን ነክ

    • @bezugelana745
      @bezugelana745 5 років тому +1

      Sameri yeleshen lesoche eyesigebagnashe new

    • @amenamen8127
      @amenamen8127 5 років тому +2

      batam esa beton teblaw naber

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      Egam gora bey konjo

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      @@amenamen8127 gorabel konjo batseb argegnb

    • @fanisamri8591
      @fanisamri8591 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ua-cam.com/video/LkJRggLspbA/v-deo.html ይቀላቀሉ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋቂስደ

    በጣም የምወደው የሚወደኝ ፍቅረኛ ስላለኝ በፍቅራችሁ አልቀናም ግን በጣም ነው የምታምሩት አይለያችሁ🙏🙏🙏

    • @sakonjogak7454
      @sakonjogak7454 5 років тому +3

      አይለያቹ

    • @natannatan739
      @natannatan739 5 років тому +1

      Wow ayleyachihu

    • @ስመኝባየ
      @ስመኝባየ 5 років тому +3

      እኔስበቅናትአበድኩ

    • @meron-ci5dz
      @meron-ci5dz 5 років тому +1

      @@ስመኝባየ kkkkkkkk😂😂😂😂😁😁😁😁

    • @ስመኝባየ
      @ስመኝባየ 5 років тому +1

      የስቃልእህቴአታዝኝልኝም የዜህአይነትፍቅርኛ የትአገኛለው

  • @richojovani2141
    @richojovani2141 5 років тому +367

    ዋው የፋኒ መልስ ደስ ሲል ከወጣሽ ተመልሰሽ እንዳትመጪ ወንድ ልጅ ቆረጠ ያ እንዲህ ናቸው ከወደዱ ፋኒ ሳላደንቅህ አላልፍም

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 років тому +230

    ፋኒ ያንተ አይነቱን ወንድ ያብዛልን እርጋታህ ቁጥብነትህ ደስ ሲል ታምራላችሁ

  • @geni3064
    @geni3064 5 років тому +9

    *አልቀናም እንደ ፋኒ ረጋ ያለ ፍቅረኛ ስላለኝ ለማንኛውም እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛው ሳምሪየ ፋኒዬ በጣም ነው ምወዳችሁ የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ*

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 5 років тому +25

    ፋኔ ምርጥ ባልነሕ እውነት👏👏👏 ትግሥትሕን ሣላደቅ አላልፍም ሣምሬ ቆንጆ ተሣክቶልሻል

  • @weletemaryamy193
    @weletemaryamy193 5 років тому +300

    ከነገ ጀምሮ ለሰባት ቀን ያዋጅ ሱባኤ ታዟል ሁላችንም ኢትዮጵያ ዊ የሆንን ልንፆም ልንፀልይ ይገባል ስለ ሀገራችን

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 років тому +62

    የፋኒ መልስ እምዬ እናቴን አስታወሰኝ ሂጂ ግን እንዳትመጪ ከባድ መልስ💔🙏😔

  • @ሁሉበዕርሱሆነ
    @ሁሉበዕርሱሆነ 5 років тому +37

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል።እግዝያብሄር ለሁላችሁም የምትፈልጉትን ደስታ ይስጣችሁ።
    በተረፈ ጥሩ ነው በደብ አግርገሽ ነው ልቡን ዝቅ ያረግሽው ሳምርየ።

  • @shikorina6165
    @shikorina6165 5 років тому +26

    This boy is very controlling😕 first of all you’re NOT officially married second: you both very young it’s nice you’re in a committed relationship but without TRUST your relationship won’t last.
    If she really wants to go out don’t try control her.

    • @edenm.6985
      @edenm.6985 5 років тому +4

      Thank god I saw your comment! You voiced what was in my head girl!

    • @Susu-hp4ie
      @Susu-hp4ie 5 років тому

      Sis, this is dramako. It's scripted. Dont believe everything you see.

    • @edenm.6985
      @edenm.6985 5 років тому +1

      @@Susu-hp4ie I don't know... he seemed pretty serious. And even if it was scripted, some people think this kind of controlling behavior and triggering words are "acceptable". Yastelal betam!

    • @Susu-hp4ie
      @Susu-hp4ie 5 років тому +2

      @@edenm.6985 this is called good acting. See the last video they did, where he pranked her cheating( even if it is scripted). See how she treated him. Yferatal Yegege lij nat She wouldn't let him. treat her like that. P.S i would never agree to a controlling person. It is a big no no and leads to abuse

    • @edenm.6985
      @edenm.6985 5 років тому +2

      ​@@Susu-hp4ieI hope so. In all honesty, I didn't check the other video.. And for sure it leads to abuse! I just hope some people realize that.

  • @sawdaabdullah8560
    @sawdaabdullah8560 5 років тому +70

    እኔም እንደ ሳምሪ ሀይለኛ ነኝ ባሌን በጣም እሰድበዋለሁ ግን እሱ ታጋሽ ነው ዝም ይለኛል እንደዚስሰድበው ምንም ሰለማይለኝ አንጀቴን ነው ሚበላኝ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ በሉኝ ያበናት

    • @lifeisagift8504
      @lifeisagift8504 5 років тому +3

      Betamm yidebiral xebel hiji bet zegto biketekitish tiru neber

    • @እሙ-ተ6መ
      @እሙ-ተ6መ 5 років тому

      እኔም

    • @ዙዙነኝየኡዝሀቢቢኑርተማሪ
      @ዙዙነኝየኡዝሀቢቢኑርተማሪ 5 років тому +1

      አላህ ሂድያ ይስጥሽ አረ ውድ ተይ አክብሪው ማር እኔ አላህ መልካሙን ባል ይስጠኝ እጅ እከባከበዋለሁ ለፈገግታ ነው ክክክክ

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 4 роки тому +1

      @@ዙዙነኝየኡዝሀቢቢኑርተማሪ ማወቅሽነውጁልባሌንእሰድበዋለሁትያለበደፍሽአድቀንጀነትመግቢያሽነውባልሽባታውቂውነው

    • @anshaansha8195
      @anshaansha8195 4 роки тому

      As wr wb ውድ ሙስልሟ እህተ ጀነት የባልሽ እግር ስር ነው ላንች ተጠንቀቅ ወላህ እሱ ትግስተኛ ብሆንም አላህ ይቆጣሻል

  • @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህ
    @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህ 5 років тому +64

    ወንዶች ሚስቶቻችሁ እንዉጣ ሲሏች ለብልግና ነዉ የሚመስላችሁ ለምድነዉ ግን ? ወይኔ ቅናት🙆🙆🙆

    • @hiymnotgerwerk5626
      @hiymnotgerwerk5626 5 років тому +2

      እኔ ብሆን አናቱን ብዬ ነበር የተወጣው😡

    • @hawwahawwa9008
      @hawwahawwa9008 5 років тому

      😁😁😁

    • @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህ
      @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህ 5 років тому +3

      @@hiymnotgerwerk5626 እኔም አልቀር መብታችን እኩል እስከሆነ ድረስ

    • @shumate1237
      @shumate1237 5 років тому

      Sanity, betam new yemdankshe😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😘😘😘😘

    • @shumate1237
      @shumate1237 5 років тому

      Sershlti

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ

    ውይ መድሀኒያለም ፍቅር ያብዛላችሁ ለኔም አደናተ የተባረከ እና ያማረ ፍቅር እድሰጠኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🌷🌷🌷

  • @yoalapp
    @yoalapp 5 років тому +101

    ወልዳችሁ ማየት ናፈቀኝ ስወዳችሁ እኮ
    እንደኔ ውድድድ የሚያደርጋቸው ላይክ
    ለእኔም #ሰብስክራይብ

    • @ARADA-MEDIA251
      @ARADA-MEDIA251 5 років тому +2

      እንደመር

    • @Maryam-ny1rq
      @Maryam-ny1rq 5 років тому +1

      እኔ ሰብስክራይብ አረኩህ አሁን አንተም ወደ ቻናሌ ተቀላቀል ወንድም በቅንነት

    • @nuraaahmad4832
      @nuraaahmad4832 5 років тому

      Walahi enem betam

    • @yoalapp
      @yoalapp 5 років тому

      @@Maryam-ny1rq ጎራ ብያለሁ ግን ቪድዮ የለም

    • @natannatan739
      @natannatan739 5 років тому +1

      Eshi

  • @gggge2845
    @gggge2845 5 років тому +59

    ይሄ ፕራንክ የሚሉት ግን ሆነ ብለው የሚያደርጉት ነው እንጂ እኔ ለምሣሌ ባሌን ባደባባይ የሆነ ነገር ባደርገው እድሜን ነው የሚሳጥርልኝ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 років тому +5

    የ ኦርቶዶክስ ተከታዬች በሙሉ
    ከ ዛሬ ጀምሮ ለ 7 ቀን ሱባኤ ነው እና
    ብተቻለን መጠን ስለ ሀገራችን
    ስለ ወገናችን ስንል
    ህዝባችንን... ሀገራችንን
    ከ እራሳችን ስይጣኖች በ ፅሎት
    እንታደግ ... ከ ጥይት
    1 ፅሎት ፈውስ ነው
    በዚሁ ሙስሊም ወገኖቼም
    ዱአ ዱአ ዱአ ከእኛ ጋር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሱሱነኝየራያዋቀበጥቅብጥብ

    አንደኛ ነኝ ሳምሪ ፋኒ የምትዎዱ በlike አሳዩኝ

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 5 років тому +14

    የሴት ልጅ ውበቷ እና ክብሯ ከአለባበስ ይጀምራል አለባበስሽን አስተካክይ በጣም ያስጠላል ሴቶች እባካችሁ ክብራችንን ባህላችንን እንከተል እናስከብር አዷ አዶን ስናይ አብረን ገደል መግባት የለብንም እርቃን መሔድ ስልጣኔ አደለም ካጠፋሁ ይቅርታ እደሴትነቴ የተሠማኝን ነው

    • @demekechager4300
      @demekechager4300 5 років тому +1

      ይሄዉም ተመሥገን ነዉ የጂጂ ልጂ ሁና😐🤓

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 5 років тому +1

      @@demekechager4300 ልክ ነሽ እደው ቆጆ ስንላት ጊዜ ጭራሽ ተከፈተችብን እኮ ሴት አሰዳቢ

    • @demekechager4300
      @demekechager4300 5 років тому

      በጣም👍👍

    • @sfanabdo1169
      @sfanabdo1169 5 років тому

      👍🏻👏🏻😍

    • @sfanabdo1169
      @sfanabdo1169 5 років тому

      @@ፍቅር-ጘ9ወ 👏🏻👍🏻🤣❣️

  • @055نجات
    @055نجات 5 років тому +36

    ታምራላችሁ ግን ፍኒየ አበጀህ ወንድ ልጂ እደዚህ ኮስተር ሲል ደስ ይለኛል ሴት የምታምረው ወድ ደሞ በጣም ነው የምጠላው ለማንኛውም አይለያችሁ

    • @Khan-co5mp
      @Khan-co5mp 5 років тому

      ምሪጥ ወንድ ልጂ

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 5 років тому +11

    ፋኒ አትወጭም ቢል እኮ ግን ለሷ ካለው የጠለቀ ፍቅር የተነሳ ነው። He always want to protect her.

  • @nanitube5121
    @nanitube5121 2 роки тому +1

    Samir & Fani arif new gen samri tenesh betaselefelfiw noro arif neber gen arif new yewah nesh betam kante gar becha new party kewetawm yalshew temechetonyal enem ke bale weche yetem aymecheyem anywise chawwwwww

  • @قضميلتوحضقضميلتوحض
    @قضميلتوحضقضميلتوحض 5 років тому +58

    ፈኒም ልክነህ ባለትዳር ሴት ዘልዘል ያስጠላል ኮስተር እናቱ ለፕራክም ቢሆን የሰራችሁ ለኔግን ትዳር እቁላልነው ይሰበራል መከባከብ ያስፈልገዋል

  • @ሳምሪከደሴ
    @ሳምሪከደሴ 5 років тому +19

    ለprankም ቢሆን የሰራሽው
    የፋኒ ቆራጥነት ደስ ይላል👌

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 5 років тому +68

    የኔ ውዶች ፍቅራችሁ በእጥፍ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለዘረኞች ደግሞ ማስተዋል እና ጥበብን ያድልልን

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ Місяць тому

    ሳምሪየ ❤😂😂😂 ይቺን ንግግርሽን ስወዳት ሁላታችሁንም 🫶❤️❤️❤️❤️

  • @atsedegetu7333
    @atsedegetu7333 4 роки тому +17

    ሳምሪ የምወድልሽ ማህተብሽን አታወልቂም በጣም ነው ማደንቅሽ

  • @ፋጡምናስር
    @ፋጡምናስር 5 років тому +40

    ፋኒዬ ትግስትህ ደስ ይላል የኔ ባል ቢሆን በጥፊ ነበር ሚለኚ ሳምሪ የኔ ቆንጆ እወድሻሎሁ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 5 років тому

      ክክክክ የኔውም ለጥፊ ይቸኩላል ባለፈው በሰሩት ብራክ አስጠልታኛለች ፋኒን ስትማታ

    • @HabA-qn1nv
      @HabA-qn1nv 5 років тому

      U guys are stupid get well soon

    • @helengetachew1496
      @helengetachew1496 5 років тому

      ማነሽ ይሔ እኮ የእውነት አይደለም ገንዘብ መሰብሰቢያ ድራማ ነው እኮ

  • @habtamadrajew6515
    @habtamadrajew6515 5 років тому +136

    ውይ ፍኒ ታድለክ አትጮክም ምን አይነት እድግነው አሳዳጊክ ይባርኩ ፍቅራችሁን ያብዛው

    • @mesimarfromgonderamehra9194
      @mesimarfromgonderamehra9194 5 років тому

      አንተ ብትሆን ይህኔ በጫማ ጥፊ አጠራመሃት ነበር

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 років тому

      በጣም

    • @sisaybirhane1789
      @sisaybirhane1789 5 років тому +1

      Habtam Adrajew fara it’s not prank ተዘጋጂተው ተነጋግረው እየተቀረፁ ትግስቱ ምናምን ትላለክ?

    • @lylykonjo2880
      @lylykonjo2880 5 років тому

      andande eko lekek maderg tru ymslngal tokatro aychalm endena😊

    • @hayat490
      @hayat490 5 років тому

      @@sisaybirhane1789 አቦይመችሽ

  • @እውነትጌታብቻነው
    @እውነትጌታብቻነው 5 років тому +22

    ፍኒ ግጥም አድርገህ ነው የቀናው ትክክል ነህ ሳምሪ አንድ ሆነ ወጥታ ሁለት ሆነ ብትመጣስ😂😂😂

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 5 років тому +1

    ፋንየ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ልክ ብለሃል አርፈሽ ቁጭ በይ ብልህ መናገርህ ትልቅ ወንድነትህን አሳያሃት ሴት ልጅ ለባለቤትዋ ዝወድ ናት ትባላልች ግን እንድህ ያለ ቀልድ ለትዳርህ መቀለድ ብዝም ጥሩ አይደለም ትዳር ሳይጀመር እንጂ ከተጅመር ክብርህ ጠብቀህ መኖር ግድ ነው ሴቶችየ ሰለጠንን ብለን ያለ ቦታውን መገኝነት ጥሩ አይደለም። ለማንኛዉም ፍቅራቹ ፈጣሪ ይጨምርላቹ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ወይ ፋኒዬ ትግስቱ አነጋገሩ ስረአቱ በጣም ደስ ሲለኝ የኔውም ልክ እንዴ ፋኒ ነው ስወደው ኑርልኝ (A)

  • @ጊዜእንደለያየንጊዜያገናኘ

    ሚስቱን የሚቆጣጠር ባል ደስ ይለኛል ፋኒየ ስታምሩ አይለያችሁ

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 5 років тому +12

    ፋኒዬ እርጎ ነሕ የረጋሕ ጨዋ መውደድ ነው አቶጪም አቶጪም ያስባለ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @senirobe4797
      @senirobe4797 5 років тому

      ፋኒ አተንማ መቼም አተን አታክልም ይቺ የናቷ ልጅ ሙጢ ነገር ነሽ

  • @mesikonjo5965
    @mesikonjo5965 5 років тому +5

    በጣም ነው ምወዳችሁ ፈኒ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ

  • @የኑሬጀሪካማአድናቂ
    @የኑሬጀሪካማአድናቂ 5 років тому +21

    ፋኔ የወንድ ወንድ ነህ ሣምረም ምርጥ ፕራንክ ነው

  • @desalegn1321
    @desalegn1321 5 років тому

    Wawwwwwwwww kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk kkkkkkfani serachilh samri yeni konjo bdrshin meleshi kkkkkkkk kachi ybelt ykenal fani gn fetari fkrun abzto ystachihu swedachihuko

  • @hadi6037
    @hadi6037 5 років тому +8

    ወይኔ ፋኒ ልክ እንደኔ ባለቤት እኔም አንዴ የሆነ ቦታ ልሄድ ስለው እሚቢ አለኝ እምትሄጅ ከሆነ ተመልሰሽ እንዳትመጭ አለኝ ከዛ ወጠው ስመለስ የአክስቴ ልጅ ከኛ ቤት መቶ አገኘውት ከዚያ ገበው እሱ ባይመጣ ኑሮ ቤቴን ቆልፌ ነበር እምተኛ አላስገባሽም ነበር አለ 😀😀😀😀😀

    • @messishewa7226
      @messishewa7226 5 років тому

      kkk😝😝😝😝

    • @ፈሪሃወለየዋ
      @ፈሪሃወለየዋ 5 років тому

      Kk ለምን አትሂጂ ስትባይ መቅረት አለብሽ

    • @badriaahmedin316
      @badriaahmedin316 5 років тому

      Kkkkkkk

    • @fikerintarabelibefikerinta1713
      @fikerintarabelibefikerinta1713 5 років тому

      @@ፈሪሃወለየዋ kkk yenem guwedegna naberchi isu liki idafeni new betam mirte lije matew tilena koyita simeta ida bar sitankuka manew inenagn izawu yilatel ine astetikalew ina yasikegnal😄😎😂😁

    • @leyuamanuel2679
      @leyuamanuel2679 5 років тому

      ስንተኛ ሚስት ነሽ ለመሆኑ?ጉረኚት ክክክክክክ

  • @እናቴዉስጤናት-ፈ1ነ
    @እናቴዉስጤናት-ፈ1ነ 5 років тому +3

    ሳምርዬዬዬዬዬ የኔ ማሮች እንኮን በሰላም መጣችሁ ጠፍታችሁብኝ በናፍቆት ልሞት ነበር😔😔 ፋኔዬዬዬ የነ እርጎ እርጋታህ እፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እደምትል ተባረክ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 років тому +11

    ፋሂ ትእግስትህን ... ስርአትህን
    አድናቂህ ነኝ ... በዚሁ ይቀጥልልህ
    ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው ውበት
    ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @UserUser-om3er
    @UserUser-om3er 5 років тому

    Endet nachu yefeker sewchu samriye Fani agegeshew gen Fani betam chaw bale new berun zegabeshi fetari abezeto feker yisetachu👏👏👏👏😍😍

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 5 років тому

    Wayena tedar endi aynat kald yalem yamen parti nw with out fani endatesasachi demo 1 neger magebiyaw simple yehonena mawechaw good nw so becarfull ka wadadeshew any way pranku arife nw tamachetogeal weyyy wandoch setekanu eko tensh mekara nw

  • @hawwahawwa9008
    @hawwahawwa9008 5 років тому +58

    አላሀምዱሊላህ በጣም የምወደው የሚወደኝ ባል አለኝ እናተን ማየትም ያሥደሥተኛል😘

    • @TA-jf8rj
      @TA-jf8rj 5 років тому +1

      ማሻአላህ ታድለሽ

    • @Tube-kk1sk
      @Tube-kk1sk 5 років тому +1

      ማሻ አላህ ታድለሽ

    • @india8169
      @india8169 5 років тому +2

      እኔም አለኝ ስድትላይቢሆንም አሙስበአክልልንጋናኝ ነው ደስብሎኛል

  • @mahletweldeyohanns7979
    @mahletweldeyohanns7979 5 років тому +81

    ይች ልጅ ከናቶአ ከተስማሙ በኋላ ሐይለኛ እየሆነች ነዉ

    • @awal2125
      @awal2125 5 років тому +17

      ሀቢቢት።ክናቶ።የበለጥቺ።መረዝናት።ገን።ለስዉ።ይምስል።ጡሩ።ትመስላልቺ።ጥሎብኘ።አስመሳይ።ሰዉአልወድም

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 5 років тому +7

      @@awal2125 ቀርበሽ አይተሻታልዴ? ሙስሊም ስለሆንሽ ብቻ ከደዚህ አይነት ንግግር ተቆጠቢ

    • @awal2125
      @awal2125 5 років тому

      @@bentbaba4317 እሺ።

    • @mimilema2816
      @mimilema2816 5 років тому

      😁😁😁😆😆😆

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 5 років тому

      Awo

  • @calina5192
    @calina5192 5 років тому +28

    “ melekat techiyalesh gen atwechim” ayyy Fani u guys make my day ewnet 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣love u guys❤️

    • @awetnhafash8670
      @awetnhafash8670 5 років тому

      Bzu neger yemidereg ale you are too yang tmrtibet hedachu kum neger btseru tiru new kenatsh honesh btmary tru new boy friend meyaz yetm ayhedishm

  • @በየድንግልማርያምልጅ
    @በየድንግልማርያምልጅ 5 років тому +1

    ወይኔ ሳመሪ እንደት እንዳናደድሽው በፈጣሪ ሚስኪን እንደ ፋኒ የለ ታጋሽ ፍቅር የሆነሰው ያድለን አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፋኒ ወንድ የኢትዮጵያ ልጅ እንደ ዛሬ አስደስተሀኝ አታቅም ስታሳዝን

  • @almazethiopiawit44
    @almazethiopiawit44 5 років тому +1

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ሳምርዬ የኔ መልካም አንች ባለ ትዳር ነሽ ሰከን በይ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ እግዚአብሔር ያከብርሻል ፋኒ መልካም ወንድ ትግስተኛ ስለዚህ ሰከን በረድ በይ በጣም ቀልቃላ አትሁኝ እሽ እናት

  • @bena3871
    @bena3871 5 років тому +105

    አይ ፋኒ ባለትዳር ነሽ አለ ቆይ ኧረ ሴት ልጅ ካገባች በሆላ ፈታአትልም ማለት ነው እቤት ውስጥ መታሰር አለባት

    • @ቱልቱላስደተኛዋ
      @ቱልቱላስደተኛዋ 5 років тому +5

      እውነቱን ነው

    • @HabA-qn1nv
      @HabA-qn1nv 5 років тому +1

      He's being controlling it's not nice

    • @weynilovetube9908
      @weynilovetube9908 5 років тому +2

      እውነቱን ነው ብቻየን ስላለች ነዋ

    • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
      @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 5 років тому +2

      እውነት 👍👍👍

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 5 років тому +2

      አወ መውጣት የለባትም እሡን እቤት አስቀምጣ ለምን ትወጣለች አብረው መዝናናት ነው የሚያምረው እሡ የማያውቃቸውም ጎደኞች ሊኖሩ አይገቡም

  • @yesa5230
    @yesa5230 5 років тому +56

    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏 እሲ ያገራችንን ሰላም የምትፈልጉ በላይክ አሳዩኝ አትከፉሉበት። 😍

    • @ااااا-ه2ز7ذ
      @ااااا-ه2ز7ذ 5 років тому +1

      የሀገሬ ሠላም ናፍቆኛል

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 5 років тому

      የኢትዮጲያየነገርያሳስበኛል፣በስደትእዳንቀር፣እንፀልይ

    • @meskitamru8553
      @meskitamru8553 5 років тому

      Amen

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 років тому +23

    ፋኑ ግን አነጋገር ሁሉ ነገር ታላቅ ወንድሜን ነው ምታስታወሰኝ እውነት 🙆

  • @zed5038
    @zed5038 5 років тому

    የዕነት ያሣዝናል እንዲህ አይነት ወንድ አይገኝም እኔጃ አላምንም ግን ተይዉ በጣም ነዉ የሚያሣዝነዉ ፍቅራችሁ ደሥ ይላል ወንዱ ያሣዝናል ትግሥተኛ ነዉ የምር

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 5 років тому

    ሳምርዬ ባልሸን የትም ቦታ አብሮሸ መሄድ አለበት ባል የቤቱ ራስ ነው እሱ አቶጪም ካለሽ እሺ ማለት አለብሽ ፋኒም እሷ ያሎደደችውን ነገር አታድርግ ካለችህ ማድረግ የለብህም ሚስትህ ዘውድህ ነች ዘውድ ራስ ላይ የሚጫን ነው ስለዚህ ሚስትህ ጌጥህ መከበሪያክ ነች ሁሌም ውደዳት አንቺም ባልሽ ውበትሸ መከበሪያሸ ነው አክብሪው ውደጂው ተከባበሩ በውይይት ነገሮችን ፍት እስከሞት ፍጻሚያቹ ይመር ጌታ ኢየሱስ ይወዳቹሀል እኔም እወዳቹሀለሁ 😘ፕራክ ደሞ አታብዙ 😀😊

  • @hassantaiba7742
    @hassantaiba7742 5 років тому +50

    እንዴ ፋኒ አስተዋይ ባል ፍጣሪ ይስጠን

  • @ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ
    @ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ 5 років тому +16

    የምወዳቸዉ ብቻ ላይክርገኝ እምምር ብሎኛል ምክንያት እንዳጠይቁኝ😝😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋አኩርፌአለሁ

  • @ማዓዛኣዲኣፈታዊት
    @ማዓዛኣዲኣፈታዊት 5 років тому +94

    *ኣትወጪም ኣርፍርሽ ተቀመጪ ከወጣሽ ደሞ ተመልሰሽ እንዳትመጪ ክክክክክክ ኣየ ፋኒ ኣሳከኝ በጣም*

    • @misshot6219
      @misshot6219 5 років тому +1

      😘😘😘😘

    • @SarahSarah-qz7lo
      @SarahSarah-qz7lo 5 років тому +1

      ዊል ሳምሪ ፋኒ ስወዳችሁ መሄድ ትችያለሽ ግን ተመልሰሽ አትመጭም ለማንኛውም ፋኒ ተገኝተሀል

    • @amanyirehellen1796
      @amanyirehellen1796 4 роки тому

      ፒባዱዼያ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ 5 років тому

    ወድልጅ መውጣት ይችላል ሴት ልጅ መውጣት አችልም ያልከው ልጅ ፋኒ ደናነህ እዴት ነህ ለማንኛውም ፋኒ በጣም ትግስተኛ ልጅ ነው ከምር ደስ ይላል ትግስቱ ሲናገር ቀስ ብሎ ነው ሳምሪ ሌላ ወድ ቢሆን እደሱ ስትቀያይሪ ዝም ብሎ አያይሽም በጥፊ ሲልሽ ግን ፋኒ ትግስተኛ በመሆንህ ደስስስ አልከኝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችን ሰላም ትሁን

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 років тому +7

    እፍፍፍፍፍ ደስ ስቲልልልልልል እግዚአብሔር ፍቅርችሁ ያብዘልችሁ ለእኛ እግዚአብሔር እደዝሁ የአለ ፍቅር ይስጥንንንንን👐👐👐⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @yotube4
    @yotube4 5 років тому +20

    መውጣት ትችያለሽ ግን ወንዶች እኮ ቅናታቸው አይጣል ነው ሴቶች ለብቻችን መዝናናት እንችላለን መብታችን ይከበር

  • @40404081
    @40404081 5 років тому +4

    የኔ ምርጦች ስታምሩ ስወዳቹህ ፉቅራቹህን ለዘላለም ይሁን ♥♥♥♥♥

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 років тому +13

    ፋኒ ሙስሊም ነክ እንዴ በሙስሊሞች ነው ሴት ልጅ እቤት እድትቀመጥ የሚፈቀደው
    ቁርጥ ያለ መልስ አትውጪ ብዬሻለሁ ግን እምቢ ብለሽ ከወጣሽ ቤት አለኝ ብለሽ አትመለሺ ፋኒ ዋው ጎበዝ ብሎ ዝም

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 5 років тому

    ውይ ሳምሪ ትግስት አስጨራሺ ነሽ ፋኒ ደሞ ውይ ንዴት ግን ሁለታችሁም እንዴት ደስ እደምትሉ ልክ እንደ እኔ እና ባባዬ ባሌን ባባዬ ነው የምለው ውድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ 😍😍😍 😘😘😘 !!!

  • @kedjaabidulsalm3049
    @kedjaabidulsalm3049 5 років тому +63

    አቤት የዚ ልጅ እርጋታ ግን እትዮጲያዊ ነህ ማለቴ ለማምታት ነው ምሮጡት እትዮ ወንዶች

    • @hanlove412
      @hanlove412 4 роки тому +2

      እኮ የኔው ቢሆን አንስቶ ሚያፈርጠኝ

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 роки тому

      @@hanlove412 ክክክክ

    • @hirutketema6754
      @hirutketema6754 4 роки тому

      Dadabe

  • @mwm_4
    @mwm_4 5 років тому +15

    ወይኔ ያአላህ ስኖር በቤተሰብ ቁጥጥር ውስጥ ሳገባ በባሌ ከባድ ነው ግን ደስ ይላል

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 5 років тому +4

    Hhhhhhhhhhhhhhh,samri betaaaam des yemetey lij nesh,u know that❤❤❤

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 років тому +7

    እርጋታው ደስ ሲል 😊 ፍቅር በፍቅር ላይ ይጨምርላቹ❤️

  • @rayayoutube3705
    @rayayoutube3705 5 років тому

    ፋኒ እርጋታህ ያምራል የኔ አስተዋይ ሳምሪ ትንሽ እረጋ በይ ቦታሽን አትልቀቂ እርጋታሽ በፊት ሀሪፍ ነበር አሁን ትንሽ ጨምረሻል ተመለሽ ይህ የኔ አስተያየት ነው ላስቀይምሽ አይዴለም የመሰለኝን ነው ይቅርታ!!

  • @የወድሞቸእህት-ነ8ለ
    @የወድሞቸእህት-ነ8ለ 5 років тому +1

    ዋዉ ተመቸኸኝ አቦ ጥሎብኝ የሚቆጣጠር ወንድ ልጅ ደስ ይለኛ ሳምሪየ የኔ ቆጆ አይለያችሁ አብራችሁ ኑሩ ሽ አመት

  • @asuh7235
    @asuh7235 5 років тому +47

    ሳምሪ በጣም ነበር የምወድሽ አሁን ግን ልጠላሽ ነዉ አለባበስሽ እንደ ማዙካ ሀነ

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 5 років тому +1

      በጣም አለባበሷ እንደ እናቷ ልትሆን ነው

    • @haymanotaylsew5370
      @haymanotaylsew5370 5 років тому +3

      ያምራል አለባበሶ ምንድነው ገበሬ ነገር ናችሁ😂

    • @myloveumi8095
      @myloveumi8095 5 років тому +1

      @@haymanotaylsew5370 gebera bhon yshalal edezih kemlebs

    • @haymanotaylsew5370
      @haymanotaylsew5370 5 років тому +2

      Enata nurilgn umi ወደዛ ፋራወች:: እሶእኮ የምትኖረው ማዳም ቤት አደለም አውሮፖ ነው የተመቻትን መልበስ ትችላለች::

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 5 років тому +7

      @@haymanotaylsew5370 ደደብ ገበሬ በአንች አፍ ይነሣል ዝንብ ነገር
      ገበሬ ያመረተዉን እየበላሽ ገበረ ማለት ስድብ መሥሎሽ ነዉ ጋደም

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 років тому +57

    ሳምሪ ራቁትሽን ወጭ ምን አስጠላሽኝ አሁን ገና እውነትክን ነው ፋኒ ሁሉም አያምርም

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ

    ስታምሩ እኮ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @etopialove935
    @etopialove935 4 роки тому

    Wow baxam dasasil Amen Amen Amen hagarachan Egazebera yaxabaqalan baxam naw manodachu

  • @bintyusuf5783
    @bintyusuf5783 5 років тому +3

    Kkkkkkዳቦ ወይ አንባሻ አስመሰልካት የምጠፈጥፋት 😂😂😂ውይ ግን ትግስትህ ማሻአላህ ሳምሪ ታድለሽ አይለያችው

  • @ኤሚአብይ-በ4ኀ
    @ኤሚአብይ-በ4ኀ 5 років тому +6

    የኔ ቆንጆወች vidoo እስከምትለቁ ያጣድፈኛል ከሚገርመው አሁን እራሱ ማስተናገደን ትቸ ነው የማያችሁ 😜😜😜🥂🍽🍻🍺👈🏽

  • @ኢስላምነውሂውቴጀነትነውም

    ፋኒ ውንድሜ እወነትህ ነው ሴትልጅ ባለትዳራ ከሁንች ያላአንተ መውጣት የለባትም ግን ታጋሽነህ ሲበዛ ሳምሪ ግን ሰራሽለት

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 5 років тому +9

    Gobez fani😂😂😂balatidar nesh iko resashiw

  • @zainabahassa8604
    @zainabahassa8604 5 років тому +2

    ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ በልጅነት ተገናኝታችሁ ጊዜያችሁን የምትጠቀሙ ምርጦች እስኪ ውለዱ ልጅ በልጅነት ነው

  • @Fነኝየኡሚናፋቂእናቴኑሪል

    ፋኒና ሳምሪ በጣም ነው ደስ የምትሉት ልኛም እደዚህ አይነት ባል አላህ ይወፍቀን ያረብ ውድ እህት ወንድሞች ከዚህ ከሚባለውም በሽታ አላህ በእዝነቱ ይጠብቃችሁ በሠላም በጤና በፍቅር ለሀገራችን ያብቃን በዱአ አንረሳሳ

  • @saolhio9965
    @saolhio9965 5 років тому +37

    አለኸምዱሊላ ጌታዬ በሂጃብ ያስዋብከኝ አሁንም በኒቃብ አስውበኝ

  • @memeassafa4819
    @memeassafa4819 5 років тому +7

    አንቺ ነሽ እንደውም የተንጨርጨርሽው ቀላል መተሽዋል ሁሉ ፋኒ ግን አስተዋይ ተረጋግቶ ነው

  • @ሚሚእናቴንናፍቂ
    @ሚሚእናቴንናፍቂ 5 років тому +3

    ዋው ፍኒ ደስ ትላላቹ ግን ፓሪ ከወጣሽ በአጣና ነው ምልሽ ስትል በጣም ነው ያሳቅከኝ so ቄሮ ስታይል kkkkk አጣና ውስጤ ኖ😎

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 5 років тому

    ወይኔ ዛሬ ፋኒ እንደሺኩረት አረረ እወጣለሁ ሥትለው ማሻአላህ እረጋታህ ደሥ ሲል ቀጥልበት ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 років тому

    የፋኒ እርጋታው ሲያምር ኡፍፍፍ ታድለሽ ሳምሪዬ ጌታዬ ትግስቱን ስጠኝ

  • @yeneyene3433
    @yeneyene3433 5 років тому +18

    ሳምሪየ ግን እናትሽን ቁርጥ ልትመስይ ነው በባህሪም ፈራሁሽ አይይ ፋኒ ግን ትዕግስትህ ደስ ሲል እንደ አንተ አይነት ወንዶችን ያብዛልን

  • @አንቱየአላህነቢአንቱየአላ

    አላሀምዱሊላህ ምስጋና ይደረስ ለረቡና በሂጃብ የሳዋበኝ

  • @ሰአዳመሀመድወለየዋ
    @ሰአዳመሀመድወለየዋ 5 років тому +14

    ፍኒ ትግስተኛ ነህ የኛ ህዝብ ብትር እማ እሚያነሳው ክክክክክክክ

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 5 років тому

    You guys like you to much, the seed of ethiopian. You guys shining every day in my hear. Fani i see on your face the house was rotating and you voice was deep in your gutt. Samri you to funny you make me lough. Why don’t you guys join acting school, it’s in you.

  • @hiru6552
    @hiru6552 5 років тому

    ምንም ምስኪን አይደለህም በጣም ነው ምታስጠላው ከወጣሽ እንዳትመጭ ስትል እድሉን ተጠቅመህ ልታስወጣት እየሞከርክ ነው በርግጠኝነት እሷም ውስጧ ላይ ይከፍታል አንተ ግን አትመቸኝም እንዳንተ አይነት ወንድ አቃለሁ በጣም ነው የምታስጠላው ምናለበት አሁን በምክንያት ልታሳምናት ብትሞክር የኔ ውድ ብለህ የማይሆንበትን ምክንያት ብታስረዳት ወይስ ከናቷ ጋር ተጣልታ ስለመጣች መሄጃ የሌላት መሰለህ የናት ሆድ እኮ አይጨክንም ይሄን ቪድዮ አስባችሁበት ካልሆነ በቀር እኔ ይሄን ነው የተረዳሁት

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 5 років тому +8

    ፋንየ ረጋ ብሎ ሲናገር ደስ ይለኛል በጣም ሲናደድና ሲጮህ ማየት ናፈቀኝ ሳምሬ በጣም የሚያናደውን ነገር ፕራንክ አርጊው

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 5 років тому +22

    ሁሉም አግባብ አለው በትለይ ትዳር ላይ ፋኒ ግን ትግሰት እሰከ ጥግ ነው ጠንካራ ነከ።

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ

    ሳምሪ ፋኒን በጥንቃቄ ያዥው እንደሱ አይነት ትእግስት ያለው ባል ጠፍቷል
    አወ ሴት ባለትዳር ከሆነች ከባሏ ውጭ መውጣት መንዘላዘል ነው።

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 років тому +1

    ግን መቼ ነው ልጅችሁ የመያዋ እስክ እንደ እኔ የእናሱ ልጅ መይት የነፍቃችሁ ላይክ ግጭኝኝ👍👍👍👈

  • @sosnagetnet1576
    @sosnagetnet1576 4 роки тому

    Egezabeher yebarekesh bezhu neger nw yasetemareshge yewnden lij bahere kuch fetare yawetash

  • @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ
    @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ 5 років тому +3

    አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የኔ ማሮች ስወዳችሁ እኮ ሳምሪታ ደስ ይላል ብራኩ ቀጥይበት

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ

    ብድር በምድር አለ ያገሬ ሰው በቀደም በቅናት ቅጥል አድርጎሽ ነበር ዛሬ እሱን ክክክ ደስ ትላላችሁ 😘😘

  • @tizatakebede3424
    @tizatakebede3424 5 років тому +2

    አቤት የኔ ባል ብሆን ሁለቴ በጥፊ ያልሰኝና እተኛአለው ሌላ ምንም አላረጋም

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 5 років тому

    ሳምሪ አንቺ መልካም ልጂ ነሽ እንደናትሽ ዘረኛ ስላልሆንሽ ውድድ ነው የማረግሽ እውነት ነው አገሬ ሁሌም ትሳቅልኝ የኔ ቆንጆ ፍቅራቺሁን እግዚያብሔር ይባርክላቺሁ

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia9628 4 роки тому

    ቄይቶባየውም. የዝልጅእርጋታ ደስ ሲል. ሚማታወድፍትፕራክአይሰራም እረጋያለውድ. ችግር የለም
    ይታገሳል. ክክክክክ. እጅ ሌላ ቢሆን አፍርከደቼ ያበላሽነበር