Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የማይታለፍ ይመስል ነበርግን አሳለፈኝ አምላኬ እግዚያብሔርክብሩ እንደ ጋሻ ሆኖ ከለለኝየዜማ ጊዜ ለኔስ በዛልኝ የኔ ምገስ አየጨመረየኔ ሕይወት እየደመቀየኔ ነገር እየበረታየኔ ሰላም በዛ በጌታ የኔ*3የኔ ሞገስ እየጨመረ የኔ ሕይወት እየደመቀየኔ ሰላም እየጨመረየኔ*3የኔ ሞገስ እየጨመረ የኔ ሕይወት እየደመቀየኔ ሰላም እየጨመረላልሰማው አሰማ አለብኝ ልቤን ይሄ ልቤን አትሄድም ለሚልህ ተናገር አለኝ በል አለኝ ሌላ ሌላ ቃል አለ ትሄዳለህ እኔን ያለ ኸረ ሌላ ሌላ ቃል አለ ትሄዳለህ እኔን ያለሌላ ሌላ ድምፅ አለ ክብር አለ እኔን ያለሌላ ሌላ ድምፅ አለ ሞገስ አለ እኔን ያለእኔን ያለ*6ትሄዳለህ እኔን ያለክብር አለ እኔን ያለሞገስ አለ እኔን ያለትበዛለህ እኔን ያለየእሳት ቅጥር ነው በዙሪያዬ አሆበውስጤ ክብር ነው ጌታዬ አሆጠላት ሊገፋኝ ሲሞክር ራሱ ወደቀ እግሬ ስር የቀኙ ግርማ የክንዱ ክብር አለ ከኔ ጋር አጥሮት ዙሪያዬን ሊቀርብ አልቻለም ጠላቴ ደፍሮ ክብሩ ስላለ እንዴት ተብሎ አይሰማም ለቅሶ ቤቴ አስቆኛል አንዴ አባቴ ጠላቶቼ ለቅሶ ሲሹ ሳቄን ሸምተው ወዲያው ሸሹ ወዲያው ሸሹባረከና በራረከኝ ታላቅነት ጨመረብኝ አገኘና ብቻዬንእንዲህ አለኝ ሀገር ነህሀገር ነህ ሕዝብ ነህ *2አሆ እኔን ያለ *2አሆ በዙሪያዬ አሆ የእሳት ቅጥር አሆ ሆኖልኛል አሆ ውስጤም ክብርአልሰራብኝም የእርሱ መርዶ አሆአባት እግዚያብሔር ወዴት ሄዶ አሆተጠብቆልኝ ቀን ለሊቴ አህህ ቀን ለሊቴወደኔ አይቀርብም ያ ጠላቴ የዜማ እቃዬ ይነሳ ለእርሱ ቅኔው ይደርደር ይክበር ንጉሱበአጠገቤ ሺህ በቀኜ አስር ሺህ ጣልኩኝ በስሙ ሆንኩኝ ድል ነሺ አይሰማም ለቅሶ ቤቴ አስቆኛል አንዴ አባቴ ጠላቶቼ ለቅሶ ሲሹ ሳቄን ሸምተው ወዲያው ሸሹ ወዲያው ሸሹባረከና በራረከኝ ታላቅነት ጨመረብኝ አገኘና ብቻዬንእንዲህ አለኝ ሀገር ነህሀገር ነህ ሕዝብ ነህ *2አሆ እኔን ያለ *2አሆ በዙሪያዬ አሆ የእሳት ቅጥር አሆ ሆኖልኛል አሆ ውስጤም ክብር
🎉𝓐𝓶𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓷 𝓽𝓪𝓫𝓪𝓻𝓪𝓴𝓲𝓲❤❤❤🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸𝓵🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
እልልልልልልል🎉
Wow it's amazing
What a blessed song 🎶 Yidneye may God bless you abundantly. Endi endareseresken geta Eyesussss bezemenh hulu yaresrsh lemlmln wendmachn ❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል
ይድኔ ያለማቋረጥ ነው ምሰማው ፀልይ ፀልይ ይለኛል መዝሙሮችህን ስሰማ ባንተ ላይ ስለተቀመጠው ፀጋ ጌታን አመሠግናለሁ አሁንም ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤
amen amen amen amen❤😊
What a lyrics , a music arrangement and voice. This is the best coordination ever.❤
What do you mean mean music
@@alemtsehaymekonnen6381 could you make you question clear?
አልጠግብም አልኩት ይህን ዝማሬ ይድኔ ተባረክ ፀጋ ይብዛል
የኔ ሞገስ እየጨመረ የኔ ሕይወት እየደመቀ የኔ ነገር እየበረታ የኔ ሰላም በዛ በጌታ 💕🙏💕
ሙዚቀኛ ዳዊት ለሚ የሚገርም አቅም ነው ያለህ ሁሌም አዳዲስ ፈጠራዎች እየሰማን ነው በርታ ወንድሜ
ዘማሪ ይድኔ በጣም በመንፈስ የተቃኘ ዝማሬ ነው ያቀረብክልን ።ቀሪ የህይወትና የአገልግሎትህ ዘመን የለመለመ ነው!!!
ይድኑ እናመሰግናለን ! የጌታን ጠረን ማሽተት እንድንችል መንፈስ ቅዱስ ባንተ ሆኖ ረድቶናል ! We love you our precious
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ሌላ ቃል አለ ለእርሱ ለመዘማር ተባረክ ይድኔ ለእርሱ ዘማር
የሚበዛ የሚትረፈረፍ ሕይወት በክርስቶስ አገኝተናል።
Thus is reflection of Pure Jesus song.... what a melody ans music arrangement just wow
Dawit lemi legend❤
ይድኔ አሁንም ጭምር ጭምርምር ያርግልህ ሞገሱን ክብሩን እሳቱን እኔ እየተባረኩ ነው በዝማሬህ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ውይ መዘሙርሰዳዊት 90-1 የለው የጥላቶችን ቅሰት የምሰብርበት ነው ጥቅሱ በእየሱሰ ሰም አዊ በዘመር በዘምር አለርክም አለኩኝ ክብር ለእሱ ብቻ የሁን አሜ
ሁልጊዜ በጌታ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ባንቴ ለሁልጊዜ እንፈልግ ❤❤🙌🙏
አሜን አሜን ኢየሱስ ተባርክህ አሁንም ጌታ ይጨምራልክ ኢየሱስ አንተ ብቻ ታይበን ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤
ቃላት አጣሁ ይድኔ ግጥም ዜማ የአዘማመር ለዛ ሙዚቃው ዉህደቱ ጉድ ነው ወንድሜ ❤️❤️❤️
ክብር ምስጋና ለአግዚአብሔር ይሁን አሜንንን❤❤ ተበርክ❤
ድንቅ የአዲሱ አመት መግቢያ የዝማሬ አዋጅ....
አሜን አሜን እልልልልልልልል እልልልልል እሰይ ❤❤❤❤ ኢየሱስ ጌታነው ጌታ ይባርክህ ይድኔ
አሜን አሜን ተበረክልን ይዴ፠
ተባረኪልኝ ፀጋ ይብዛልክ አዎ የኔ ሰላም በዛ በጌታ እሳይይይይ
the pure blessing from heaven father is raining up on us, what uplifting songs!!
ዘፈንን ባናቱ ድፍት አደረገልኛ ....❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤Min ayenet lib yemeneka mezmur ,ante zemer tenekteyhal❤❤
አንዴ አስቆኛል አባቴ....በኢየሱስ 😂😂
Amen issay kibir le geta yihuni tebarek beysusim ❤️
Endt Des ymil mezmur nw yedne tebarklg☺️🙏🙏🙏
we love you yidnye may God bless you even more
ይዱዬ ክብር አለ❤
አመን አመን እግዚአብሐር ይባርክ አመን❤❤❤
አሜን አሜን
Getan ke libe tebarikebatalw be mezimuru abo tebarekilgn yabizalik,mn ayinet metadele new benatik abo yichemirilk❤❤🎉🎉🎉🎉
ጌታ ይባርክህ ይድኔ ወንድሜ ማቆም አልቻልኩም አምልኮ
ተባረክ
sititefa feriche neber geta be kine sile melese yibarek
የሚባርኩ መዝሙሮች ብቻ ይድኔ ተባረክ
አሜን ይሁን
አሜንንን ታባረክ ዛማንክ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰
የማይጠገብ ዝማሬ ይድንዬ ለምልምልን ቁጥር 1መዝሙር ልቀቅልን ❤❤❤
What an amazing song! Ooh my God receive glory 🎉🎉
Yedenye, may God continue to shower you with blessings beyond measure. Mehari
በረከታችን ነህ እንወድሀለን ይድኔ❤❤❤❤❤
I am blesse by all your songs...God bless you abundantly!!
Yemiwodih yiewu endetseleyekewu eyereseresnilih newu
ይድኒያችን ❤❤❤ እንደዘመርከው የጨመረ ነገር አለ !!
Amen
amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡኡኡኡኡ እየሱስ ጌታ ነው ዋዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ይድኔ
ብርክ በል ❤
❤❤❤❤ zemenik yilmilm ytebark yid
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow AmmmmenMen yebalal yetsgaw balebet yekber Tebarkh kerrr keffff bel Yedene berktachn neh
ይድኔ በረከታችን❤❤❤❤❤❤
Yiduye kimem eko neh🥰u r blessed.
AmennnAmennnAmennnAmennnAmennnAmennnAmennnAmennnAmennn Tebarekeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታበረክ ይዲ❤❤
Can't get past this song😍😍😍😍😍
Belss you are I love you ወንድም ይደንቀቸው
Wow thanks to Almighty God ❤❤❤
Tebareklen yidnuya👏👏👏😍❤❤
አሜንንንንን❤❤❤❤
❤❤❤❤Aman Aman God bless you my dear Brothers
Wow amen god belss you 🙏🙏🙏
God bless u brother ❤
Wow Ell ellll ellll amennn 😊
thank you my jesues.!!!! AAAAAAMEN.
Great job as always God bless you
Geta yebarekhe
amennnn amennn elelelelelellele
Keep in touch blessing❤
አሜን❤❤❤
God bless u brother
እልልል ጠላቴ ሆይ ስማ
Yidene Taberak
Really Amazing song!!😂🙏🎉🙌🙌
ይድኔ ❤❤❤❤❤❤❤ እንዴት እንደ ምወድህኮ ❤
Tebarek Yidn!
amen❤❤❤
Yidene zamanih yilemilim
God bless you!
Amazing song🎉❤❤❤
ጌታ እኮ ታማኝ ነው 🥰🥰
Album 1 saltegibew ahunim chemerkew maytegeb album 2 gidnye bizaln
Amazing song wow Amen❤❤❤
Ere tebarekuln muzikam liyu new
Amen amen
❤❤❤❤❤❤❤❤ tebark
Amen!❤❤❤
Wow❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Yes Amennnnnn
#1 musically!
Abakiyaaa yiduyeeee
ጸገዉ ይጨመርልህ
Elelelelelelelelele
Amaizing song
Yduye techemeralh gena gena jemare new
Just🔥
❤️🙏
የማይታለፍ ይመስል ነበር
ግን አሳለፈኝ አምላኬ እግዚያብሔር
ክብሩ እንደ ጋሻ ሆኖ ከለለኝ
የዜማ ጊዜ ለኔስ በዛልኝ
የኔ ምገስ አየጨመረ
የኔ ሕይወት እየደመቀ
የኔ ነገር እየበረታ
የኔ ሰላም በዛ በጌታ
የኔ*3
የኔ ሞገስ እየጨመረ
የኔ ሕይወት እየደመቀ
የኔ ሰላም እየጨመረ
የኔ*3
የኔ ሞገስ እየጨመረ
የኔ ሕይወት እየደመቀ
የኔ ሰላም እየጨመረ
ላልሰማው አሰማ አለብኝ ልቤን ይሄ ልቤን
አትሄድም ለሚልህ ተናገር አለኝ በል አለኝ
ሌላ ሌላ ቃል አለ ትሄዳለህ እኔን ያለ
ኸረ ሌላ ሌላ ቃል አለ ትሄዳለህ እኔን ያለ
ሌላ ሌላ ድምፅ አለ ክብር አለ እኔን ያለ
ሌላ ሌላ ድምፅ አለ ሞገስ አለ እኔን ያለ
እኔን ያለ*6
ትሄዳለህ እኔን ያለ
ክብር አለ እኔን ያለ
ሞገስ አለ እኔን ያለ
ትበዛለህ እኔን ያለ
የእሳት ቅጥር ነው በዙሪያዬ አሆ
በውስጤ ክብር ነው ጌታዬ አሆ
ጠላት ሊገፋኝ ሲሞክር
ራሱ ወደቀ እግሬ ስር
የቀኙ ግርማ የክንዱ ክብር
አለ ከኔ ጋር አጥሮት ዙሪያዬን
ሊቀርብ አልቻለም ጠላቴ ደፍሮ
ክብሩ ስላለ እንዴት ተብሎ
አይሰማም ለቅሶ ቤቴ
አስቆኛል አንዴ አባቴ
ጠላቶቼ ለቅሶ ሲሹ
ሳቄን ሸምተው ወዲያው ሸሹ
ወዲያው ሸሹ
ባረከና በራረከኝ
ታላቅነት ጨመረብኝ
አገኘና ብቻዬን
እንዲህ አለኝ ሀገር ነህ
ሀገር ነህ
ሕዝብ ነህ *2
አሆ እኔን ያለ *2
አሆ በዙሪያዬ
አሆ የእሳት ቅጥር
አሆ ሆኖልኛል
አሆ ውስጤም ክብር
አልሰራብኝም የእርሱ መርዶ አሆ
አባት እግዚያብሔር ወዴት ሄዶ አሆ
ተጠብቆልኝ ቀን ለሊቴ አህህ ቀን ለሊቴ
ወደኔ አይቀርብም ያ ጠላቴ
የዜማ እቃዬ ይነሳ ለእርሱ
ቅኔው ይደርደር ይክበር ንጉሱ
በአጠገቤ ሺህ በቀኜ አስር ሺህ
ጣልኩኝ በስሙ ሆንኩኝ ድል ነሺ
አይሰማም ለቅሶ ቤቴ
አስቆኛል አንዴ አባቴ
ጠላቶቼ ለቅሶ ሲሹ
ሳቄን ሸምተው ወዲያው ሸሹ
ወዲያው ሸሹ
ባረከና በራረከኝ
ታላቅነት ጨመረብኝ
አገኘና ብቻዬን
እንዲህ አለኝ ሀገር ነህ
ሀገር ነህ
ሕዝብ ነህ *2
አሆ እኔን ያለ *2
አሆ በዙሪያዬ
አሆ የእሳት ቅጥር
አሆ ሆኖልኛል
አሆ ውስጤም ክብር
🎉𝓐𝓶𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓮𝓷 𝓽𝓪𝓫𝓪𝓻𝓪𝓴𝓲𝓲❤❤❤🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸𝓵🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
እልልልልልልል🎉
Wow it's amazing
What a blessed song 🎶 Yidneye may God bless you abundantly. Endi endareseresken geta Eyesussss bezemenh hulu yaresrsh lemlmln wendmachn ❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል
ይድኔ ያለማቋረጥ ነው ምሰማው ፀልይ ፀልይ ይለኛል መዝሙሮችህን ስሰማ ባንተ ላይ ስለተቀመጠው ፀጋ ጌታን አመሠግናለሁ አሁንም ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤
amen amen amen amen❤😊
What a lyrics , a music arrangement and voice. This is the best coordination ever.❤
What do you mean mean music
@@alemtsehaymekonnen6381 could you make you question clear?
አልጠግብም አልኩት ይህን ዝማሬ ይድኔ ተባረክ ፀጋ ይብዛል
የኔ ሞገስ እየጨመረ የኔ ሕይወት እየደመቀ የኔ ነገር እየበረታ የኔ ሰላም በዛ በጌታ 💕🙏💕
ሙዚቀኛ ዳዊት ለሚ የሚገርም አቅም ነው ያለህ ሁሌም አዳዲስ ፈጠራዎች እየሰማን ነው በርታ ወንድሜ
ዘማሪ ይድኔ በጣም በመንፈስ የተቃኘ ዝማሬ ነው ያቀረብክልን ።ቀሪ የህይወትና የአገልግሎትህ ዘመን የለመለመ ነው!!!
ይድኑ እናመሰግናለን ! የጌታን ጠረን ማሽተት እንድንችል መንፈስ ቅዱስ ባንተ ሆኖ ረድቶናል ! We love you our precious
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ሌላ ቃል አለ ለእርሱ ለመዘማር ተባረክ ይድኔ ለእርሱ ዘማር
የሚበዛ የሚትረፈረፍ ሕይወት በክርስቶስ አገኝተናል።
Thus is reflection of Pure Jesus song.... what a melody ans music arrangement just wow
Dawit lemi legend❤
ይድኔ አሁንም ጭምር ጭምርምር ያርግልህ ሞገሱን ክብሩን እሳቱን እኔ እየተባረኩ ነው በዝማሬህ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ውይ መዘሙርሰዳዊት 90-1 የለው የጥላቶችን ቅሰት የምሰብርበት ነው ጥቅሱ በእየሱሰ ሰም አዊ በዘመር በዘምር አለርክም አለኩኝ ክብር ለእሱ ብቻ የሁን አሜ
ሁልጊዜ በጌታ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ባንቴ ለሁልጊዜ እንፈልግ ❤❤🙌🙏
አሜን አሜን ኢየሱስ ተባርክህ አሁንም ጌታ ይጨምራልክ ኢየሱስ አንተ ብቻ ታይበን ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤
ቃላት አጣሁ ይድኔ ግጥም ዜማ የአዘማመር ለዛ ሙዚቃው ዉህደቱ ጉድ ነው ወንድሜ ❤️❤️❤️
ክብር ምስጋና ለአግዚአብሔር ይሁን አሜንንን❤❤ ተበርክ❤
ድንቅ የአዲሱ አመት መግቢያ የዝማሬ አዋጅ....
አሜን አሜን እልልልልልልልል እልልልልል እሰይ ❤❤❤❤ ኢየሱስ ጌታነው ጌታ ይባርክህ ይድኔ
አሜን አሜን ተበረክልን ይዴ፠
ተባረኪልኝ ፀጋ ይብዛልክ አዎ የኔ ሰላም በዛ በጌታ እሳይይይይ
the pure blessing from heaven father is raining up on us, what uplifting songs!!
ዘፈንን ባናቱ ድፍት አደረገልኛ ....❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤Min ayenet lib yemeneka mezmur ,ante zemer tenekteyhal❤❤
አንዴ አስቆኛል አባቴ....በኢየሱስ 😂😂
Amen issay kibir le geta yihuni tebarek beysusim ❤️
Endt Des ymil mezmur nw yedne tebarklg☺️🙏🙏🙏
we love you yidnye may God bless you even more
ይዱዬ ክብር አለ❤
አመን አመን እግዚአብሐር ይባርክ አመን❤❤❤
አሜን አሜን
Getan ke libe tebarikebatalw be mezimuru abo tebarekilgn yabizalik,mn ayinet metadele new benatik abo yichemirilk❤❤🎉🎉🎉🎉
ጌታ ይባርክህ ይድኔ ወንድሜ ማቆም አልቻልኩም አምልኮ
ተባረክ
sititefa feriche neber geta be kine sile melese yibarek
የሚባርኩ መዝሙሮች ብቻ ይድኔ ተባረክ
አሜን ይሁን
አሜንንን ታባረክ ዛማንክ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰
የማይጠገብ ዝማሬ ይድንዬ ለምልምልን ቁጥር 1መዝሙር ልቀቅልን ❤❤❤
What an amazing song! Ooh my God receive glory 🎉🎉
Yedenye, may God continue to shower you with blessings beyond measure. Mehari
በረከታችን ነህ እንወድሀለን ይድኔ❤❤❤❤❤
I am blesse by all your songs...God bless you abundantly!!
Yemiwodih yiewu endetseleyekewu eyereseresnilih newu
ይድኒያችን ❤❤❤ እንደዘመርከው የጨመረ ነገር አለ !!
Amen
amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡኡኡኡኡ እየሱስ ጌታ ነው ዋዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ይድኔ
ብርክ በል ❤
❤❤❤❤ zemenik yilmilm ytebark yid
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow Ammmmen
Men yebalal yetsgaw balebet yekber
Tebarkh kerrr keffff bel
Yedene berktachn neh