ቀጥታ ከስፍራው ያየነው ነገር ከሚገለፀው በላይ አስፈሪና አደገኛ ነው በመሬት መንቀጥቀጥ የተፈጠረው አደገኛ ቮልካኖ በአፋር ክልል ጋቢራሱ ዞን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 671

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke День тому +104

    ይህን አስከፊ አደጋ የሚከላከል እና የሚያድነን አምላክ ብቻ ነው ወገኖቼ እርስ በርሳችን ላይ ስለምንሰራው ክፉ ነገር ይቅር እንዲለን ይቅርታን ልንጠይቀው ብቻ ነው ያለብን🤲 አቤቱ አምላክ ሆይ ትክክለኛውን መንገድ አሳየን እና ይቅር በለን🤲

    • @samssung3465k
      @samssung3465k 22 години тому +2

      አሜን ይቅር ይበለን ሃጥያታችን ብዛት ነው

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ День тому +42

    የአላህ ታአምር ሱባሀን አላህ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን ወደ አላህ እንመለስ ዱአ አብዙ እስቲግፋር አብዙ 😭😭😭

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w День тому +124

    የህፃናት መደፈር የእናቶች ለቅሶ የቤተ እምነት መፍረስ ይህሁሉ ስራችን ነው ለዚህ ያጋለጠን ብቻ በቅርቡ ይቅር ይበለን የአላህ

    • @SofiyaAdeme
      @SofiyaAdeme День тому +3

      እረ አይበለን ቢጨረሰን ነው የሚሻለው

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw День тому +2

      በትክክል እውነት የእኔ እህት

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 День тому

      Ke zeh gar aygnagnm science selaltemarsh newu

    • @favibeyene4085
      @favibeyene4085 День тому +2

      በትክክል

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 День тому +1

      ክክክ😂😂 ተረፈን ም አንጠቃቀም ብለሽ ነው😂😂

  • @arditube7340
    @arditube7340 День тому +85

    እግዚአብሔር አምላክ ህዝብህ ታደግ እንደ እኛ ሀጢያተኝነት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ነው እና የምህረት እጂህን ዘርጋልን🙏

    • @favibeyene4085
      @favibeyene4085 День тому +2

      አዎ የራሳችን ሀፂያት ነው ዋጋ እያስከፈለን ያለው ይቅር ይበለን

    • @guledhassen1521
      @guledhassen1521 День тому +1

      Ameeen

    • @WaWagayeLove
      @WaWagayeLove День тому

      Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏

    • @Ethiopia1st
      @Ethiopia1st 10 годин тому

      አፋርዬን እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 День тому +82

    የአፋሩ ሰው በጣም ነው ገለፃው የተመቸኝ።
    ስለጉዳዩ ከሚናገሩት ዶክተሮች በላይ ነው እየገለፀ ያለው።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 День тому +60

    ምን አይነት ዋስትና የለንም እኛ ስዎች እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሁሉ የእግዚአብሔር ነው

    • @skettube4149
      @skettube4149 День тому +5

      ወላሂ እየሱስ ምንም ማድረግ የማይችን እንዳችው ፉጡር ነው 😢 ይህን የፈጠረው እየሱስን የፈጠረው የማይዳሰሰው የማይታየው ከሰማዩ በላይ ከአርሹ ላይ ያለው ጌታችን አሏህ ብቻ ነው እናም ሁላችንም ወዴሱ እንዙር😢 ስታስቡት አንድ የሚበላ የሚጠጣ ፍጡር እንደህ ያደርጋል ብሎ ማለት ይቅርና መገመት 😅😅 አይከብድም ኧረ ንቁቁቁቁ

    • @hebeshawithebeshawit1896
      @hebeshawithebeshawit1896 День тому

      ​@@skettube4149እኔ እምለው ለምን ሀይማኖትሽን ሌላ ሰው እንድሰድብ ትገፋፉያለሽ ደንቆሮ ምንም የማታቂ ደናቁርት መሆንሽ ከምፅፊው መገመት ቀላል ነው እርኩስ😠😠😠🤜🤜🤜🤜

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m День тому

      ​@@skettube4149ደደብ ደቆሮ ደነዝ ድጋይ ለድጋይሽ ንገሪው ድጋይሽ ያብርደው

  • @adelalkadasizaki8772
    @adelalkadasizaki8772 День тому +19

    الله يحفظ شعب عفار شعب طيب ويحفظ اثيوبيا كلها من كل شر انا اخوكم عادل من صنعاء من مواليد اديس ابابا

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w День тому +48

    ዱአ ብቻ ነዉ. የአላህን ቁጣ የሚመልሠዉ. አላህ መጫረሻችንን ያሳምርልን. ኢላሂ

  • @hailubalcha3978
    @hailubalcha3978 День тому +28

    መግለጫ የሰጠዉ ጎበዝ ነዉ ባለሙያ ነዉ። ቃለ መጠይቅ አድራግዎች ግን

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 День тому +1

      የአፍር ሰው የተማረጀግና ናቸው

    • @Mexden1
      @Mexden1 День тому

      I was in a complete discomfort whenever they were speaking 😏 we all know they are not real Journalists.

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 День тому +32

    ሁላችንም ወደ ጌታ መጮህ ያለብን ይሄንን መመለስ የሚችለዉ እሱ ጌታ ብቻ ነዉ

  • @hana10837
    @hana10837 День тому +29

    እግዚአብሔር ይታረቅ😢😢😢😢😢ይማረንእመቤቴ ድረሽላት ለዚች ሀገሬ ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢

    • @BizuayhuAragaw
      @BizuayhuAragaw День тому +1

      ምን አባታ ትሰራለች😅

    • @solomon2747
      @solomon2747 День тому

      ​@@BizuayhuAragaw ፔንጤ ሁሉ ስድ አፍ ባለጌ ሆኖ የለ እንዴ

    • @ዋዉ-ገ1ነ
      @ዋዉ-ገ1ነ День тому

      ብቸኛዉ አላህ የድረስልን ሰዉ አይዴርስለትም ተፈጣሪ ናቸዉ ፈጣሪ አዴሉም እነመቤቴ እነ እየሱስ

    • @samssung3465k
      @samssung3465k 22 години тому +1

      አሜን እመቤቴ ሆይ የአስራት አገርሽን ጠብቂ ወደ ልጅሽ ለምኝልን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن День тому +29

    ያአላህ ያረቢ ለሀገራችን ሰላም አውርድልንየቁርአን አፍቃሪውች ደምሩኝ

  • @sabrinmo-fd6yi
    @sabrinmo-fd6yi День тому +10

    Afar❤ Allah yitebkachu hizbun wedelela bota wusedu eskyregaga

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ

    ወላሂ እኔ ትዝ ያለኝ ይሄ የዱንያ እሳት ነው ከቶ ጀሀነም ምን ይሆን ሚመስለው አላህዋ እዘንልን ይህን ያልቻልን የዛውን አንችልም ያረብ😭

    • @ሀዊነኝከመርሳ
      @ሀዊነኝከመርሳ День тому

      በጣም ወላሂ

    • @Ayalnehyeshaw
      @Ayalnehyeshaw День тому

      ጀሀነምም ጁነትም እሳትም የለም።

    • @Semir71166
      @Semir71166 День тому

      በጣም ወላሂ አላህ ይጠብቀን

    • @Jamela-ob5iq
      @Jamela-ob5iq День тому

      😂😂መነወ የለክ​@@Ayalnehyeshaw

    • @godisgoodblessed9357
      @godisgoodblessed9357 17 годин тому

      በክርስቶስ እየሱስ አምነሽ በመዳን ለዘላለም ሕይወትናበዚህም ምድር እረፍትና ሰላም ይሆንልሽ ዘንድ ዋስትናሽ 100% ነው ትክክለኛውን ወንጌል የሚይስተምሩትን በሶሻል ሚድያ በማግኘት ተማሪ እየሱስ ብቸኛ የዘላለም ሕይወት መንገድና እውነት ነው❤

  • @ሀዊነኝከመርሳ
    @ሀዊነኝከመርሳ День тому +14

    አሏህ ሆይ አንተ በራህመትህ እዘንልን እደ እኛ ወንጀል ሳይሆን እደ አንተ እዝነት

  • @mesi9711
    @mesi9711 День тому +10

    😢😢😢መቼ ነው ይቅር የምንበባለው? እሄ የኛ ወንጀል ነው 😢

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf День тому +6

    የኡመይ ቂያማ ይመጣልና ቸጠቀቁ ብለዋ ነብያችን (ሰ ዐ ወ) የአላህ እስኪ ሁላችንም ዱአ እናድርግ😢😢

    • @BelaTorres-p7g
      @BelaTorres-p7g День тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ መጨረሻቺቸነን ያሳምርልን ያርብ በራህመት

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia День тому +11

    በአካባቢ የሚኖረው የአፋር ህዝብ ወደ የሚቀርበው ክልል መሄድ አለበት

    • @زهرايمام
      @زهرايمام День тому

      የሚቀርበውክልል በጦርእየታመሰ ምንሰላምአለው 😢😢😢

  • @YohanisBekeke
    @YohanisBekeke День тому +5

    አየይነ ልቦናችንን ያብራልን ግፍ በዛ ምድሪቷ በደም ጨቀየች ሞት እና ለቅሶ በዛ እግዚያአብሔር ዝም አይልም ይህ የምጥ መጀመሪያ ነው አባቢው ያስተውል ፀሎቶ እና ንስሐ እንግባ።

  • @haymanotayalew4759
    @haymanotayalew4759 День тому +5

    😮😮 እግዚያብሄር ከአስፈሪ መከራ ይሰዉር መልካም ነገር ይዞ ይምጣ🙏🙏

  • @KalkidanAdidas
    @KalkidanAdidas День тому +2

    ይህንን መከራ እና ሀዘን ስለአባቶቻችን ፀሎትና ልመና ብሎ ወደደስታ ይለውጥልን አሁንም ያለችው ሀገራችን በብዙ ገዳማት ምህና ፀሎት ነው እደኛ ስራማ ቢሆን ከናካቴው ጠፍተን ነበር😢😢😢

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 День тому +4

    ይኸ ይቱብ ተለቀቅልህ እደ አህመድ ወሎ👌👌👌👌👌👌

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd День тому +1

    ትንሽ ኣሳሣቢ ሣይሆን ዕጅግ በጣም ኣደገኛና ከኣካባቢው ሰውም ሆነ ሌላ ፈጡር መራቅ ኣለበት። ሥር ለስር ሲብላላና ሲዋጥ የቆየ ይመሬት ኣካል ሳስቶ በመሆኑ ለመፈንዳት በቃ ይሄም ጥሩ ነው። ሖኖም ግን ያ የኣፋር ዲፕሬሽን ተብሎ በኣጥኚዎች የታወቀና የተከለለ በባህር ይዋጣል፣ ባህር ይሆናል ኣሁን ዕንኳን ከባሕር ጠለል መሬቱ ከመቶ ሜትር በታች በመሆኑ ቀይ ባህርን ጨለፍ ማድረግ ከጀመረ ስምጥ ሸለቆውን ይከተልና መሙላት ይጀምራል ያም የኣፍሪካን መከፈል ያፋጥነዋል። ብዙ ግዜ ሊታፈኑ የሚፈለጉ መረጃዎች ኣሉ ሁከትንና የስደተኛን ቁጥር ለመቀነስ። ዕንደዜጋ የምንመክረው የዜጎቻችንን ህይወት ለማዳን ከወዲሁ በቅርብ የከተሙ ከዛ ርቀው መስፈር መጀመር፤ መረጃ ለመሰብሰብ የተሰማሩም በዚህ ቅርበት ቆሞ ማውራት መከልከል ያለበትና ኣጥኚ ወይ ተገራሚ በማቅረቢያ ማጉያ መነፅር በኪሎ ሜትር ርቀት ቢከታተሉ ይመረጣል። መንግስት ነኝ ባዩ በዛ ከባቢ ሄሊኮፕተሮች የህክምናና የኣደጋ መከላከያ ቁሶች ማቅረብ ወታደሮች መድቦ ፍቃድ ካላቸው ከኣጢዎች ሰዎች ውጪ ማንም ዕንዳይቀርቡ ማድረግ ኣለበት። የናንተ ክልል ክፍፍልን ተፈጥሮም ትዋጋው ጀመር፣ ክልሌ ስላለ ከክልልህ መሬት ጋር ኣብረህ ተቀበር ማለት የኛ የንፁሕ ኣፍሪካውያን ፀባይ ኣደለም። ይህ ግፊት መገደድ መሰደድ ከሌሎች ማህበረሰብ ጋራ ኣብሮ መኖር ዛሬ የተጀመረ ኣደለም። የአህጉራት መከፈልም ሲደርስ በዚሁ መልክ ነበር ኣዲስ ኣደለም። ዛሬ ለየት የሚያደርገው መመዝገብ የሚያስችሉን መሳሪያዎችና ንቃት ስላለን ተጠግተን ለመቃኝት ጉጉትና ትምህርት ለመቅሰም፤ ከመጥፎ ኣደጋም በህዋል ብስራቶቻችን ምን ሊሆኑ ይችላሉ ብለን ብሩህ ተስፋም ለመጠበቅ ሥለሚረዳ መርጃ ለመሰብሰብ ኣቅም ስለፈጠርን ነው።

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m День тому

      አይ ቤተሰብ ይሁሉ እሚሆን እኮ መንግስት ህዝቤን ብሎ ለህዝቡ ትኮርት ሲኖርው ነው ለመሬት መቀጥቀጡ ያሳየው መግስት ተብየው ነው ምክንያቱም መግስት እሚባለው የኮሊደር ልማት እያለ መኪና ቤት እየገለበጠ አየ ምንም እንኳን አፍርስ ተብሎ ሳይነገርው እናም መግስት እየው ስለሕዝብ ሞት አይጨቀውም ደስይለዋል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 День тому +20

    ክርስትያኑም ዝም እስላሙም ዝም እግዚአብሄር ይልቅ የአብይ አምላኪ ሆኑ ለደሀው ወገኔ ሲል ይማረን አሜን

    • @hawaapp3619
      @hawaapp3619 День тому

      አሚንንንንንንን😂

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm День тому

      በትክክል አማን ፈጣሪ ይቅር ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg День тому +9

    የአላህ በራህመትህ በቃ በለን😢😢😢

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 4 години тому

    አላህ ሡብሀነዉ ተአላ ተአምሩን እያሳየነዉ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ

    አላህዋ እደኛወጀል ሳይሆን እንደተእዝነትህ ጠብቅልን አገረቺንን ያረብ አተይቅረበለን ያረብ😢😢😢😢😢

  • @MeKdi-w4s
    @MeKdi-w4s 19 годин тому +1

    የአማራ ህዝብ ደም ግና ኢትዮጵያ በሙሉ ያጠፋታል ጭፍጨፋ ዘረኛው አብይ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋህ☝️☝️

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 День тому +7

    I believe it is a good warning ⛔️ you must evacuate at list 150 kilometers away from that area……

  • @hadrsyimam
    @hadrsyimam День тому +6

    ያአላህ አተ እዘንልን 😢😢ቢራህመትህ ያረብ ሏኢላሀኢነላህ ሙሀመድ ረሱለላህ

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 День тому +2

    እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ እባክህን ይቅር በለን። እግዚኣብሔር ትልቅና ሓያል ነው፡ የእግዚኣብሔር እጅ ከተነሳ የሚይዘው የለምና፡ እባካችሁ ከልባችን ኣንጸልይ፡ ምሕረት እንለም። ከክፉ ስራችን እንመለስ፡ እግዚኣብሔርም ፊቱ ይመልስልናል።

  • @AbuUmu
    @AbuUmu 6 годин тому

    ጀግና ነህ ማብራሪያ የሰጠኸን ሰዉዬ
    አላህ ይዘንልን

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ

    ያረቢ በረህመተክ ማረን እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ እዝነት😢

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 День тому +5

    😢😢😢😢አቤት አምላኬ የመጣውን ቁጣ አንተ ይመልስልን የትውልድ መንደሬ አፋርዬ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ 😢

    • @ሀዊነኝከመርሳ
      @ሀዊነኝከመርሳ День тому

      በነገራችን ላይ አፋር ክልል ሁሉም ሙስሊም ይመሥለኝ ነበረ

    • @geniigenni3262
      @geniigenni3262 День тому

      @ሀዊነኝከመርሳ አፋሮቹ ትክክል 100% ሙስሊም ናቸው ሌላው ብሔር ግን ቤተሰብ በስራ ምክንያት እዛ ሄዶ የወለዳቸው ብዙ ኦርቶዶክስ አለን ከነ ቤተሰቦቻቸው ።

  • @aHabiba-p6n
    @aHabiba-p6n День тому +1

    የሚሉያረቢ ሰወችን የሚጎዳ ሳይሆን የሚጠቅመን ነዳጂ አርግልን ድህነት አገላታን😢 ቀን ይውጣልን ያረብ

  • @AyalneshMengesha
    @AyalneshMengesha День тому +1

    አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን!!!
    በቃ በለን

  • @fatumaMohammed-x7y
    @fatumaMohammed-x7y 8 годин тому

    አላህዬ😢😢😢😢😢😢😢😢እዝነትህን እንደኛ ወንጀል ሣይሆን እንደ እዝነትህ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 8 годин тому

    የአፋርን እና የአማራን ህዝብ ጠብቅ ያረብ ፓለቲካ የማያውቅ ሞኝ ህዝብ ነው አላህ ይዘንልን😢😢😢😢

  • @TGTG-xg2ev
    @TGTG-xg2ev День тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው በሰላም ተመለስ በዚህ ደረጃ ቦታው ድረስ ኤደክ ስላሳየህን. እናመሰግናለን ወንድማችን ወገኖቼ. ፈጣሪ. ይድረስላችው 🙏🙏🙏

  • @zeburaseid7815
    @zeburaseid7815 7 годин тому

    ዱአ ብቻና ብቻ ምንም አይመልሠውምወደራሣችን መመለሥ እሥቲግፋር እናድርግ እረይከብዳል የአላህ

  • @ElfineshLaban
    @ElfineshLaban День тому +1

    እግዚአብሔር ይሁነን በየሕይማኖቱ ሁሉም ከልብ መፀለይ አለበት የእያንዳንዱን ቤት የሚያኳኳ አደጋ ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ መተባበር አለበት

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu День тому +1

    ጌታ ሆይ ታደገን ,ይቅርበለን ሕዝቡንም ጠብቃቸው

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o День тому +3

    በአማራ ክልል የሜደረገው ገፍ በአስቸኳይ ይቁም

  • @ኢባንጋዲYouTube
    @ኢባንጋዲYouTube День тому +3

    ከአዲሳባ የስፔስ ሳይንስ ከሰጡን ሳይንሳዊ ገለፃ ይልቅ የአፋሩ ልጅ የሰጠዉ ማብራሪያ ይበል የሚያሰኝ ነዉ።

  • @abebechawoke-j8u
    @abebechawoke-j8u День тому +1

    እባካችሁ ሁላችንም በየሀይማኖታችን በየእምነታችን እንፀልይ ፈጣሪን እንማፀን 😢😢

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx День тому +1

    አላህዋ በቃ በለን እደኛ ወንጀል ሳይሆን እዳንተ ምህረት😢

  • @Selimok-l6v
    @Selimok-l6v 6 годин тому

    ጌታ ሆይ እንደሀጢያታችን ሳይሆን አንደምህረትህ ይቀር በለን

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf День тому +2

    አላህ ወጀላችንን ይቅር በለን አለዉ ጠብቀን ያረቢ🤲🤲🤲😓😓😓😓

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 13 годин тому

    አቤቱ ሆይ በምሕረትህ አስበን ታረቀን አምላኬ ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @AlemuMesfin-w8t
    @AlemuMesfin-w8t День тому +1

    ሙሳ ጥሩ ገለጻ ነው ያደረከው አሁን የሚያስፈልገው ሁሉም በየሃይማኖቱ ፀሎት ቢያደርጉ የተሻለ ነው

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn День тому +3

    እግዚአብሔር ፣አምላክ፣በምህረቱይጎብኝ😢😢ዋነፍሴ፣ፈራሁልሽ፣😢😢😢😢😢

  • @እኔምፍኖነኝአማራ
    @እኔምፍኖነኝአማራ День тому +6

    አላህ ይጠብቅልን ውድ የአፋርን ህዝባችንን

  • @amanueltessema7793
    @amanueltessema7793 День тому +1

    ጀግናው የአፋር ሕዝብ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @Mersal-um5xl
    @Mersal-um5xl 9 годин тому

    ያአሏህ ከባዲ ነው አሏህ ይርዳን 😢😢😢😢😢😢

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg День тому +4

    ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን ምን አላስጨነቀኝም ኢሄ ነገር በሀድያ በአማራ ክልል በተከታታይ የመሬት መንሸራተቱ በጣም አስጨንቆኝ ነበር ህዝቤን አሁን ኢህ አደጋ ባለበት አካባቢ ያሉትን ሁሉ አላህ ይጠብቃቸው አላህ ሁሉንም ለሀይር ያድርገው ኢንሻ አላህ መልካም ምኞታችንን አላህ እውነት ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን 🤲

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc День тому

      ሆ አንች ላይ ሲመጣ ያኔ ደግመሽ ፃፊዉ

  • @Ethiopia1st
    @Ethiopia1st 10 годин тому

    አፋርዬን እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen День тому

    የአላህ ምህረትህን አውርድልን ከቁጣህ ጠብቀን ለምሰኪኑ ህዝቦችህ ብለህ የጠገበው ከመንገድ ይወጣል ።አንዱ በሰራው ጥፋት ሌላውን አትቅጣን ማረን ምህረትህ እንፈልጋለን ።

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel День тому +2

    🚩🚩🚩መሬቱ የኛ ነዉ ብለዉ ሰዉ ሲያፈናቅሉ የነበሩት የት ሄደዉ ነዉ መሬታቸዉ እየተንቀጠቀጠ ሚረብሸን። በሰላም ጊዜ የኛ ነዉ፣ሲንቀጠቀጥ ለማን ትተዉ ነዉ ሚሸሹት። በህግ አምላክ መሬታቸዉን ያስታግሱልን ድጋሚ ተንቀጥቅጦ እንዳይረብሸን። ☝️☝️

    • @hayatkebede-pr8kf
      @hayatkebede-pr8kf День тому

      it's my question to 😢

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m День тому

      እር ባለኮሜት ተመቸህኝ እር አገላለፆ ❤❤❤❤❤❤

  • @sisaybelay24
    @sisaybelay24 День тому +8

    ፈጣሪ የዋሁን እና ደጉን የአፋር ሕዝብ ከአደጋ እንዲጠብቅ በየእምነታችን እንፀልይ መላው ሕዝችንንም ይህች ሳታ ጣ ያጣች አገራችንን ከዘረኝነት ከረሃብ ከጦርነት ከመፈናቀል ከክፋት ከምቀኝነት በጭካኔ ክቡር የሆነውን የሰው ሕይውት ከዚህ በኃላ እንዳይጠፋ እንደ ሃጢያታችን እና እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ፈጣሪ ቸርነት ምህረቱን ያውርድልን።

  • @ሱመያ-ተ4S
    @ሱመያ-ተ4S День тому

    ሱባሀን አላህ የአላህ ስራ ይገርማል😢 አላህ ከመሲባ ይጠብቀን

  • @sulamtise
    @sulamtise День тому

    አቤቱ የሰራዉይት ጌታ እንደበደላችን ሳይሆን እንዳንተ ይቅር ባይነት ይቅር በለን 😢በቀራኒወ የታረድኸዉ በግ በፈሰሰዉ ደምህ ሀገሬን ኢትዮጵያን ታደጋት 😢

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote День тому

    ፈጣር ምሕረቱ ይመለከተን😢😢

  • @122-ki4do
    @122-ki4do День тому

    ሱብሀነላህ በዝነትህ ያረብ የኢትዮጵያ ህዝብ ጭካኔው በዝቷል ያአላህ እዘንልን በጣም ያስፈራል ያአላህ የጅሀነም ቅጣት እደትይከብዳል በራህመትህ ከሱ ከጅሀነም እሳት አርቀን

  • @KebereDejene
    @KebereDejene День тому +3

    ይህን የተፈጥሮ ክስተት ከፈጣሪ በቀር ማንም ማስቆም ስለማይቻለው የአካባቢውን ነዋሪዎች ከቦታው ማራቅ ብቻ ነው ። ከፈጣሪያችን ምህረት ውጪ ኃያልነን ያሉትን ሁሉ በኮሮና ወቅት ምን እንዳደረጋቸው የቅርብ ትዝታ ነው ።

  • @zuzuወሎዬ
    @zuzuወሎዬ День тому

    ሱብሀን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ 🤲 አላህዬ ችሎታህን ዳሳየኸን ሁሉ እዝነትህ አይለየንን ያረብ 🤲

  • @Rዘረኝነትጥብናት
    @Rዘረኝነትጥብናት День тому +4

    ያረብ የአሏህ በእዝነትህ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el День тому

    እግዚኦ ሀረነ ክስርስቶስ😢፣ህይወታችሁን መስዋት አድርጋችሁ ይህንን ቀርፃችሁ ለሚድያ ያቀረባችሁ እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ ሽሁኑ❤❤❤

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 19 годин тому

    የሄ የኛወጀል ብዛትነው አላህበራህመቱይቅርይበለን እደውወገን ይሄንእኮ አይተን ጡሩስራለመስራት ይቅርመባባል አልቻልንም የአሏህን ቁጣ እስኪ እዬት

  • @user-rq8ek57qn1c
    @user-rq8ek57qn1c День тому +2

    ያሳዝናለ አላህ ራህመተነ ያዉርደ

  • @zeburaseid7815
    @zeburaseid7815 7 годин тому

    እረ ዱአ እናድርግ ከባድ ሠአት ላይ የደረሥነው ከባድ ማለትም አይገልፀውም የአላህ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 20 годин тому

    ሁላችነም በእየእምነታችን መፀለይ አለብን በቸርነቱ ችሎን እንጂ ኢትዮጵያ ምድር ላይ የንፁሃን ደም ነው በመሬት መቀጥቀጥ የሚጩህው😢😢😢😢😢

  • @HFh-s4m
    @HFh-s4m День тому

    እግዚአብሔር አምላክ የምርት ፊትህን አዙርልን እር ሁሉም ሰው ፆለት ብናደርግ እኮ ሁሉ ነገር ሰላም ይሆን ነበር ግን የኛ ህፂያት በየት አልቆ ትናት አብሮን ውሎ የነበርውን ዛሬ ስናጣው ከሱ እኳን አንማርም እኛ ፈጣሪ ሆይ እርዳን ❤❤❤❤❤❤

  • @Zricha-n9i
    @Zricha-n9i День тому +3

    እንደ ነነዌ ህዝብ ከ ቤተ አምልኮ እስከ ቤተ መንግስት ወደ ፈጣሪ የንስሀ ጥሪ የመንግስት እና የአምልኮ መሪወች ያዉጁ።

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 День тому

    ፈጣሪየዋሁንአናደጊንየአፍር ሕዝብከአደጋእንዲጠብ ቅ😢😢😢

  • @Trunesh-u3v
    @Trunesh-u3v День тому +2

    እባካቹ ብዙ አትዳፈሩ አ.አ ድረስ መሬትን ያንቀጠቀጠ ሀይል ባልተጠበቀ ሰሀት የቆማቹበት መሬት ያለመናዱን ምን ዋስትና አላቹ ይህ ገና ያልተረጋጋ ክስተት ነው 100 እና 200አመት እድሜ ያስቆጠረ ለቱሪስት እሬዲ የሆነ መሰላቹ ለነፍሳቹእባካቹ ዋጋ ስጡ

  • @زهرايمام
    @زهرايمام День тому

    ያአላህ አፋሮችን ጠብቃቸው ያረብ እዝነትህን ሲያስፈራ

  • @علويةمحمد-م9ذ
    @علويةمحمد-م9ذ День тому

    አይ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ሀሳብ ገብቶኛል ከንቱ ዱንያ አላህ በላኡን ይያዝልሽ ‏‪💔💔💔💔ቤተሰቦቻችንንም አላህ ይጠብቀው

  • @SufiaKsa-ds5nv
    @SufiaKsa-ds5nv День тому +2

    አህመድ እናመሰግናለን ይህሚስክን ህዝብ ምነው ችግሩ በዛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 День тому

    አምላኬ ሆይ ይህን ህዝብ ታደገው።የመጣለትን በረከት ተጠቃሚ አርገው።

  • @feteheyaKedir
    @feteheyaKedir День тому

    ያ አላህ በቃችሁ በለን አላህየ ይኸ ሁላ የእኛው ክፍትና አለመተዛዘናችን ነው ይህንን ያመጣብን

  • @mulla5373
    @mulla5373 День тому

    እግዝአብሔር በምህራቱ ያድናን!

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y День тому

    😱😱😱 እግዚ ኦ መሀረነ ክርስቶስ ፫ በዕንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ ፫ ኪራላይሶን፫ እግዚኦ መሀረነ፫ ዘንድሮ አለቅን ማለት ኮነው 😥😥😥😥😨😨ኧረ ለንስሀ አብቃን ጌታ ሆይ እግዚኦ ጉዳችን እግዚኦ 😥😥😥😥😱😱😱😱

  • @AaAa-l1g7n
    @AaAa-l1g7n 23 години тому

    እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ 😢

  • @حليمهاحمد-ر3ق
    @حليمهاحمد-ر3ق 6 годин тому

    ሁሉም,,,በየሀይማኖቱ,ይፀልይ,,,,መሪት,,,መንቀጥቀጥ,,,,እንደቀላል,,,አይታይም,,,,ፈጣሪሆይ,,,,እንደኛ,ሳይሆን,,,እንደ,,እዝነትህ,,

  • @medinahasen671
    @medinahasen671 День тому

    ይህ ሁሉ የኛወንጀልነው ወድአላህ እንመለስ አላህ በራህመቱበቃ ይበለን ይህንንም ድግ አርጉ ይዙናል እድኛወንጀል ሀገራቺን ያለስቃይ ስው ባጉሩላይ መኑሪያ አጥትዋል አዛውንት ህፃን እየተግድለ ምንም በማያቁት

  • @HapHap-wm9ng
    @HapHap-wm9ng 5 годин тому

    አከይሩዘመን አላህይሥቱት ሠዉእየቀረፀይሞታል😢😢😢

  • @heasneseid7423
    @heasneseid7423 День тому

    ቢስሚላአ ንተአዛኝነህበዚነትህ ጠቃሚ አርግልንየኢቶፒያ እናት ሳትኖር ለልጆቻእትኖርናትና ቀን ለናት ኢትዮፒያ ያረብ

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 День тому

    አላህ ባሪወቹን የሚስጠነቅቅበት ምልክት ነው የአላህ ይቅር በለን😢

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana День тому +2

    ያአላህ በዝነትህ😢😢😢😢😢

  • @tamiratbzuneh3871
    @tamiratbzuneh3871 День тому +2

    አረ ባካችሁን ሀገሬ ኢትዮጽያ እጅግ በጣም ልመና ና ጸሎትን የሚያሰተባብር አብያተ ክርሰቲያናትን የጊዜዉን መንግሥት ቀርበዉ መላዉ ሕዝብ እነደ ነነዌ ማቅ ለብሶ ሥራን ዘግቶ ይጽም ይጰልይ ከሁሉ በላይ የምሕረትን ለሐጢያታችን ዋጋ የከፈለልንን እናስብ አንትጋ ጦር ሰባኪ ና ደም ማፋሰሱ ይብቃን።ብላችሁ ኡኡበሉ ወደ አግዚአብሔር ልባችንን ወደ አምላክ አናቅርብደ።ተባረኩልኝደ

  • @zj2164
    @zj2164 19 годин тому

    ብሔራዊ ጸሎት 🙏 🙏 🙏 🤲

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 День тому +1

    እናመሰግናለን በስፍራው መዘገባችሁ ። ከዛው ሆናችሁ ለባለሙያ በቪዲዮ ኢንተርቪው ብታደርጉ ጥሩ ነበር።

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f День тому

    😢አላሁመ አንተ ሰላሙ ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላል ወልኢክራም አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብብ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 День тому

    ያረብ ማረን ከተፍጥሮ አደጋ ጠብቀን 🤲🤲🤲

  • @seadi5
    @seadi5 День тому +1

    የአላህ ያርቢማረን ሱባሃንአላህ
    አላህ ምረቱንያውርድልን
    የወጀላችን ብዛት ነው ሁሉም በየሃይማኖቱ ዱአ እና ፅለትያስፈልጋል

  • @EjeuHdd
    @EjeuHdd День тому

    አበቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ያላተ ማን አለን እደሀጺያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ብለህ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 День тому

    የአላህ
    አላህ ሰላምየውረድልን አገራቺንን ሰላሙንየውረድልን የረብ
    የገሬ ደጉህዝብ አላህ የጠብቃቺሁ
    ሁላቺሁም አውፈተባብላቺው ወደአላህ ቀረብሁነቺሁ አላህን ለሙኑ

  • @HALFIYAMOHMED
    @HALFIYAMOHMED 19 годин тому

    ሃገራችን ኢትዮጵያ አላህ ስለሚያደርጋት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ኢትዮጵያ ኩፋኝ እንዳይነካስ ኢትዮጵያ ክፉ እንዳይነካት አህመድ የደምርሃለሁ መልስልኝ

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 День тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይማረንንንንን 😢😢😢

  • @AbebeAbayneh-z6b
    @AbebeAbayneh-z6b День тому +1

    ሥራችን ነው አሁንም ወደአምላክ መጸለይ ነው የሚያዋጣን ሠው ምንም አያደርግልንም አምላክ ይቅር ይበለን