"የልቤ ውዱ ተባረክ፣ የሀሳቤ ውዱ ተባረክ፣ የቤቴ ዉዱ ተባረክ..." Captivated by this 🙌🙌🙌… what an utterance?! You are truly anointed brother Yidne. Thank you for helping us pour out our hearts in words to the Lord who is the love of my life 🙌🙌🙌🙌
Dear Gospel Singer Yidne, you are a blessing to our generation. May almighty God pour its eternal blessings in your life forever! I am really blessed by your album.
Ye Eyesus lij zemari Yidnekachew, ejig betam yemibark zimare new. Hulem hiywet yalew zmare new yemaberektln. zemenh yilemlm!!! Ante ke geta yetesetehen bereketachn neh!
ምድር ላይ ካለው ነገር
ትልቅ ተብሎ ከሚነገር
ሰው ሁሉ ከሚያየው ከፍ አድርጎ
ለኔ ግን ኢየሱስ ደስታዬ ነህ አብሮነትህ
ይፈስሳል እምባዬ አይቆምም ኢየሱስ ሳይህ
የቱም ነገር ከልቤ አይደርስም ካንተ ሌላ
የኔ ንጉስ ነገሰኸ ቀረህ ልቤን ገዝተህ በቃ
ሞላህበኝ አይኔን ባንተ ብቻ ሌላ እንዳላይ
የአለም ክብር ደብዝዞ ጠፋብኝ እኔ አንተን ሳይ
ኢየሱስ *5
እኔ አልችልም ወዳአለች እቺ ነፍሴ
አቅም የለኝ ወዴት ልሄድ ከእስትንፋሴ
አንተን አጥቼ መኖር ለኔ ከቶ አይሆንልኝ
ምን ሊተርፈኝ ከዚያ ኸረ ምንስ ሊቀረኝ
አንተ ባትኖር ሕይወቴ ላይ ምን ስለኔ ይወራል
ከምናምንቴነት ፍቅርህ ቀንሶኛል
ልክደው በማልችል መንካት ነክተኸኛል
ካንተ ወዴት ካንተ
ካንተ የት እሄዳለሁ
የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ
አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ
አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ
አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ
አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ
እግርህ ስር ተደረቼ
የልቤን ሸቶ ሰብሬ
ይቀየር የቤቱ መዐዛው
ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር
በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር
የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ
ጨርቁን ጥሎ ልክ እንደ አበደ ሰው ይሁንልህ
የኔ ስራ አንተን ማስወደድ ነው በሄድኩበት
ኢየሱስ ስል እየታየኽልኝ በቆምኩበት
ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው
እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ኃጢያተኛው
አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን
ምልክት አደረከው ማሳያ ክብርህን
የምሕረትህ ዕቃ ገለጥክብኝ ራስህን
ካንተ ወዴት ካንተ
ካንተ የት እሄዳለሁ
የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ
አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ
አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ
አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ
አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ
ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ *2
የልቤ ውዱ ተባረክ
የቤቴ ውዱ ተባረክ
የአሳቤ ውዱ ተባረክ
የሕይወቴ ውዱ ተባረክ
Tebarek tebarek 🙏🙏
Toomuch
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
ይድኔዋ የአባቴ ልጅ ወድሜ የክርስቶስ ፍቅር ታደሰብኝ የሚገርም መንፈስ ሂወት ያለው ዝማሬዎች ይዘህ መጣህ የረዳህ ጌታ ይባረክ አባቴ ካንተ በተቀበልነው አንተን እናመልካለን ይድኔ ተሳክቶልሃል ወደነዋል እየሱስን ጨመረበን
ያሳቤ ውዱ !!Amen
I'm in love with Jesus and I'm accepting Jesus right now always and forever hallelujah Jesus is lord Amen 🙏 🙌 💙
Keep praying and having fellowship with those who worship JESUS.
Ow lord ,congra
Amen
Wow my brother huge decision 🎉❤
My brother, may God comfort you in his home!
አረ ምን ጉድ ነው ጌታን ማወራብት ቃላት በጌታዬ ፊት ነፍሴን የማፈስበት ዜማ ከጌታዬ ጋር የምነፍስበት መንፈስ አሁን አገኝው ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ🎉🎉🎉🎉
Amen Samiye beloved one 🙏🥰
ሳሚ Yihen sitizemir zim biye new mifesewu and both of u stay blessed!
ህይወትህን ስለዘመርክልን ተባረክ ይድንዬ አንተን አይቶ እየሱስን አለማየት አይቻልም አሁንም እሱን እያደመቅክ ዘመንህ ይለቅ መስማት ማቆም አልቻልኩም 😢😢😢😢😢
❤❤❤
በሰማይ በምድር ከምድርም በላይ ፍጥረት ሁሉ ለስሙ የምንበረከክለት ስም የማይሰለች በየቀኑ ትኩስ ዜና የ (ኢየሱስ) ስም ✍️
አሜን !
የህይወት ዉሃ እንጀራዬ ካንተ የት እሄዳለሁ ኢየሱስ! ወንድሜ ተባረክ መስማት ማቆም አልቻልኩም በመንፈስ ቅዱስ የተሽሞነሞነ መዝሙር ክብር ለጌታ ይሁን
ምንም ቃላት የለኝም የተረዳሀው ኢየሱስ ሃገራችንን እና መላውን ህዝባችንን ይውረስ። ቅንጣት እንኳን ብንረዳ እመኛለሁ።
''... ከምናምንቴነት ፍቅርህ ቀንሶኛል።'' ጌታ ሆይ ምን አይነት ገለጻ ነው❤❤❤
Wow
ይድኔ ይሔ ላፈቀሩት ልዩ ፍቅር ከያዘው ሰው የሚዘመር ሳይሆን በሹክሹክታ ድምፅ ከልብ ለልብ የሚነገር እውነተኛ የፍቅር ቃል ነው እኔም ተጋርቼዋለሁ በኢየሱስ ስም ይሁንልህ ይውረስህ ለበረከት ሁን❤😢🙏
Amen dear. Thank you so much🙏
"ከእግርህ ስር ተደፍቼ...." በተለይም ይህ ቦታ አንዳች መንፈሳዊ ሃይል ልብን ነክቶ የሚያልፍበት ስንኝ ነው ልበል 😢 🙌🏽 ዝማሬው ዘማሪው ጌታን እንዴት እንደሚወደው ያሳብቃል 🙏🏽
Amen dear. Thank you 🙏🥰
"ክብርህን እንዲሸከም
ስትፈልግ ደካማ ሰው
እኔ ተገኘሁኝ
ከሁሉ ኃጢያተኛው.."
"የልቤ ውዱ ተባረክ፣ የሀሳቤ ውዱ ተባረክ፣ የቤቴ ዉዱ ተባረክ..." Captivated by this 🙌🙌🙌… what an utterance?! You are truly anointed brother Yidne. Thank you for helping us pour out our hearts in words to the Lord who is the love of my life 🙌🙌🙌🙌
Amen dear. Thank you for your kind words🙏
የልኡልን ሽታ ያገኘሁበት መዝሙር !!! ባትንበረከክ ኖሮ ከየት ይመጣል። በፊቱ እንድትሆን የረዳህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ !!! የአለምን ኮተት ወደጎን ትተህ የተከተልከው አምላካችን አላሳፈረህም !!! በመገኘቱ አንተን አልፎ ሁላችንን አረስርሷል ሀሌሉያ!!!!!
😭😭😭😭😭ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ !ሀሌሉያ
ክብር ለፀጋው ባለቤት
የማይጠገብ ስም የኢየሱስ ስም ብቻ ነው የሚወደድ የሚናፈቅ የሚፈውስ የሚያድን የሚረዳ ኧረ ምን ልበልሕ ቃላት አይበቃኝም የኔ ውድ ጌታ ተበረኽልኝ ይድኔ ተባረኽ ገና ብዙ ኽብር የገኝሐል
መንፈስ ያለበት ዝማሬ! ይዱዬ❤️🙏
Abiye thank you so much😍
4:12 🔥🔥🙌🙌❤❤🙏🙏
"ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር
በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር
የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ
ጨርቁን ጥሎ ልክ እንደ አበደ ሰው ይሁንልህ
የኔ ስራ አንተን ማስወደድ ነው በሄድኩበት
ኢየሱስ ስል እየታየኽልኝ በቆምኩበት"
የምለው ነገር ብኖር ጌታ እየሱስ ይባርክህ ነው ። በአንተ ውስጥ ሆኖ ለባረከን ጌታ ክብር ይሁንለት ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen zolaye. Thank you so much. God bless you🙏
@yidnekachewteka9679 Ameeeen Yidayee . በቃ እንዳልኩህ ነው የምለውን ስላጣሁ ነው እየባረኩ ያለሁት ። በመዝሙሮችህ ተባርከናል ብቻ አይደለም የምልህ ረስርሰናል ።
እግዚአብሔር እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ ። እወዳለሁ ❤
እኔ አልችልም ወዳአለች እቺ ነፍሴ አቅም የለኝ ወዴት ልሄድ ከእስትንፋሴ😢😢🙇♀️🙌ይዱዬ ዘመንህ በኢየሱስ ስም ይለመልምልህ ተባረክልኝ ብዙ ፀጋ ❤️🥰🙏
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ከ ኢየሱስ ፍቅር የሚያሲዝ መዝሙር መንፈስ ቅዱስ ያለበት የሚነካ የሚባርክ መዝሙር እንዲህ አይነት መዝሙር መስማት ስናፍቅ ነበር ተባረክ ይድኔ ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይጨምርልህ መንፈሱን ያፍስብህ👏👏👏♥♥♥♥♥♥♥♥
ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ዝማሬን ባንተ እየገለፀ ስላለ ክብሩን እርሱ ይውሰድልን ተባረክ
ጸጋህ ተተኪ ትውልድን የሚያነቃ የሚያስቀና ነዉ ያ ደግሞ ህይወት ዘርቷል ቀንቻለው ተባርኬያለው GOD bless u😊😊
ለዚህ መዝሙር ቃል አጣሁ ደጋገምኩት አልጠገብኩትም፡፡ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ደጋግሞ እየሱስን የምታሳይብት ጥበብ መገለጥ ይጨምርልህ 😇
Me too
Amen 🙏🏽
ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር ❤❤❤ ጌታ ይባርክህ እየዘመርን ነው ይድንዬ 🙏🏾
ይድንዬ ዝማሬህን እንደሰማውት ወደ ውስጤ ዘልቆ ገብቶ አስለቅሶኛል፡፡ በመንፈስ ቅዱስ የታጀበ እና ኢየሱስን የሚያደምቅ ዝማሬ ስለሰጠኸን ዘመንህ አብዝቶ ይባረክ፤ ለምልምልኝ፡፡
ሌሊት ከእንቅልፌ በነቃሁ ቁጥር ይሄንን መዝሙር መስማት በመነካቱ ውስጥ ሆኖ ማልቀስ ሆኖአል ሕይወቴ
በቃ እኔ አልቻልኩም
በእውነት አንተ ትለያለህ ይድኔ በረከታችን ሆነህ አይቻለው❤️
Bless you bro. Thank you.
Yidiniye zemareochik dink nachaw Geta yibarikik ❤❤❤
አሜን ልክ እንዳበደ ሰው ይሁን ሆኛለው
በዚህ መልክት የባረከኝ እግዚአብሔር ይባረክ ሕዝቡን ባረከ ጌታ ooo
የልቤ ዉዱ ተባረክ 😭😭😭ooo አሜን ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ የቤተ ዉዱ ተባረክ
ወር ሙሉ ሰማው ግን ምንም አይጠገብም መንፈስ ቅዱስ የተሞላ መልክት ነው
ውይይ ከዚ መዝሙር ፍቅር ይዞኛል 😍😍😍🙏🙏 ይድኔ ተባርከሃል በኢየሱስ ስም
በሰማሁት ቁጥር የእግዚአብሔር ህልውናው ይከበኛል። ሌላ ዓለም ውስጥ ነው የምገባው ።መስማት ማቆም አልቻልኩም።
ይድኔ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
Amen Astuye. Thank you so much 🙏
😭😭😭😭😭😭 አየሱስ😭😭😭
ይድንዬ የልቤን ነው የዘመርክልኝ#
ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር
በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር
የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ
ጨርቁን ጥሎ ልክ እንዳበደ ሰው ይሁንልህ😭😭
Dear Gospel Singer Yidne, you are a blessing to our generation. May almighty God pour its eternal blessings in your life forever! I am really blessed by your album.
Amen. Thank you dear brother🙏🥰
መዝሙሮቹን መስማት ማቆም አቃተኝዘመንህ ይባረክ
የልቤ ውዱ ተባረክ
የቤቴ ዉዱ ተባረክ
የሀሳቤ ዉዱ ተባረክ
ተሳክቶልሀል ይድኔ በይበልጥ ኢየሱስን ማስወደድ በኔ ህይወት። ጌታ ጸጋውን ይጨምርብህ አቦ!
😭😭😭😭ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ወደጌታ እስከምሄድ ዘመኔን ሁሌ እንዳዲስ እንደምሰማው ሁሌ ከህልውናው እንደሚያነካካኝ
እርግጠኛ የሆንኩበት መዝሙር
😭😭😭💙💙💙
ዘመንህ ይለምልም ሁሉም ዝማሬዎች እየሱስ እየሱስ አሁንም እየሱስ ተባረክ
እግር ስር ተደፍቼ
የልቤን ሽቶ ሰብሬ
ቢቀየር የቤቱ መአዛው
ላውድልህ አገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር
በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር.. ❤ God bless you more my brother it's amazing song& 🎹🎷🎸🎺🎼🎵🎶🔥
ኢየሱስን እንዳውቅ የረዳኸኝ ቅዱስ መንፈስ ተባረክ ❤ ኢየሱስ የዘለዓለም እረፍቴ ❤❤❤
ይድኔ በረከታችን ነህ አንተን ስለሰጠን ጌታን አመስግናለዉ መዝሙሮችህ ጌታንና ጌታን ብቻ እንድንናፍቅ ኢየሱስ ብቻ እንድንፈልግ የሚያደርጉን ናቸዉ ተባረክ !
ስለኢየሱስ የተረዳህበት አረዳድ ያስቀናል! በተለይ የኔ ኢየሱስ ስትል እንባዬ ይቀድመኛል። አሁን ካለኡበት መረዳት ይጨምርልህ ለእኔ ደግሞ አንተ የደረስክበት መረዳት ያድርሰኝ።
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ወይኔ ወይኔ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እረ ይድንዬ በጣም የሚነካ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ክብርህን እንዲሸከም
ስትፈልግ ደካማ ሰው
እኔ ተገኘሁ ከሁሉ ኀጢያተኛው
አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም ለማንም የማይሆን
ምልክት አረከው ማሳያ የክብርህን
የምህረትህን እቃ ገለጥክብኝ እራስህን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ካንተ ወዴት ይኬዳል tnx bro
በጣም ይጣፍጣል ❤❤❤❤
ምን አይነት መንፈስ ያለብህ በጌታ ስም አንተን አይቶ ኢየሱስን አለማየት አይቻልም ተባረክልኝ
የህይወት ውሀ እጀራዬ ፤ ተባረክ አባቴ ፣ ይድኔ አንተም ተባረክ 🙏
ሙሉ አልበሙን ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም
ኢየሱስ ❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ይህ መዝሙር የ እየሱስን ፍቂር አሳዘኝ ለዘላለም አልለየዉም 100% ተሸነፍኩ እየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭
ኢየሱስ ኢየሱስ የኔ ጌታ We love you🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይድነቃቸው What a Name እውነት ነው ሰው ስሙን ይኖረዋል ለካ በእውነት አንተን ሳስብ እየተደነኩኝ ነው። ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ የሚያስናፍቅ መዝሙር የሚገርመው ሁሉም መዝሙሮች ላይ አንተን የነካህ መንፈስ ቅዱስ አለበት እኛንም አንተን ያሳበደው የኢየሱስ ፍቅር በመዝሙሩ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ እያፈሰሰው ነው። አመሰግናለው መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን እንዳውቀው ስላደረከኝ።
ይድኔ አንተንም አመሰግናለው እንዲህ የሚደንቅ መዝሙር ስላስተላለፍክ አንተን ያየከውን ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ እንዳየው ረድቶኛል ተሳክቶልሐል መዝሙር ከግጥም ያለፈ እንደ ሆነ ከችሎታ በላይ እንደሆነ ገብቶኛል ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለ ህብረት እንደ ሆነ ባንተ ይታወቃል።
Amen dear. Thank you so much. God bless you.
❤️❤️❤️ እንኳን ዘማሪ ሆንክ
የቱም ነገር ከልቤ መድራስ አልቻለም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እያቃተኝ ነው ይህን መዝሙር የምሰማው
Jesus is lord
ይድንዬ አኸ ዘበራኸ እንም በጕይታ ቤት የሕር ዘራኸ እንም በጌታ ቤት ቅኔ ያዝንብ ❤❤❤❤ዝ መዝሙር ያኸ ህይወቱ እናም ህይወታኸ የዘመርኼ ተባረክንደ❤ ንቃር ንረምድኔከ❤
ጌታ ኢየሱስ ወንድማችን ከዚህ በልጥል ፀጋዬ ❤🙌🙏
Kemnamntenet fkrh kensognal
Lkdew bemalchil menkat nektehgnal 😢😢😢❤❤❤❤😭😭
እየሱስ እየሱስ
እየሱስ እየሱሴ
እኔ ኣልፕልም ወድሃለፕ እፒ ነፊሴ
ኣቅምየለኝ ወዴት ልሂድ ከስሰትንፋሴ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
I can’t stop listening 😭❤️😭❤️
Yeduye, ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ,በአንተ ተጠቅሞ ቤተክርስቲያንን እየጠቀመ ስላለው በቃሉ የተሞሉ እና የታነፁ ዝማሬዎችን የተሸከመ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን . ይሄኛው track ደግሞ ይለያል.ከጌታው ፍቅር ተሞልቶ overwhelmed ሆኖ ምላሽን ከሚሰጥ ነፍስ የተዘመረ ነው, ኢየሱስን የተነካካ፡የቀመሰ፡የተከተለ ሰው ምላሽ እና ውዳሴን ለመስጠት ሲፈልግ ይሄኛው ዝማሬ ይረዳዋል. ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ስለእርሱ የሚመሰክረውን መንፈሱን በሙላት ዘወትር ይጨምርልህ. ስጦታችን ነህ ወንድማችን ብዛልን .❤
ብርቃ፣አልቻልኩም፣ፍቅር፣ይዞኛል፣❤ከኢየሱሰ።ይድንዬ፣አንተ፣በብዙ፣ተባረክልን።❤
እውነትም አወድከን እጅግ በጣም እየባረከኝ ያለ አልበም ነው ጌታ ይባርክህ ኢየሱሴን ስለዘመርክልን❤❤ ጸጋው ሁሌም ይብዛልህ ይድኔ ይሄን መንፈስ ይዘህ ደሞ USA 🇺🇸 ብትመጣልን እንረሰርሳለን
Thank you Caleb. We will worship together soon. God bless you dear brother.
@@yidnekachewteka9679 OMG 😱 can’t wait MoG Hopefully we will wait that time …Amen dear brother and bless you more
Thank you dear Caleb. I Can’t wait too🙏🥰
Bless you bro.
ኢየሱስ ኢየሱስ🤲🤲 ይድኔ ተባርከ ቅር
አንት አይደልህ ወይ ስላሜ❤❤❤❤❤
ይበልጥ እንድታውቁት የልብ አይ ናችሁ እዲበራ የጥበብና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣቹ ነው ምፀልየው ያለበት መንፈስ አግኝቶህ እኮ ነው መዓዛውን ምድራችን ላይ ያወደብህ አንተ የክርስቶስ መዓዛ አፍቅረኸው የምታስፈቅር ... ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጊዜው መንፈሳዊ ምግብ መገብከን ተባረክ ይድነቃቸው ተካ
God is good
I can't explain what I feel when I hear this music yedene you are our blessing and love u so much you are so blessed
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤geta yibarkhiii yidne
ኧረ የኢየሱስ መዓዛ ምድሪቷን አወደው ❤❤❤❤❤❤❤
ምድር ላይ ካለው ነገር ትልቅ ተበሎ ከሚነገር ሰው ሁሉ ከሚያየው ከፍ አድርጎ ለኔ ግን ኢየሱስ ደስታዬ ነህ አብሮነትህ።❤❤
ይድንዬ ምን አይነት መንፈስ ነው አለኡኡኡ ኡ በቃ ተባረክ የቃሉ አገልጋይ የኢየሱስ ገላጭ ❤❤❤❤❤❤
Amen
Thank you Jesus for loving me by your everlasting love, I love you!
ሰው ህይወቱን ሲዘምር ደስ ይላል❤❤❤
አንተን አጥቼ መኖር ለኔ ከቶ አይሆንልኝ
ምን ሊተርፈኝ ከዚያ ኸረ ምንስ ሊቀረኝ😢😢😢 ይሄንን መዝሙር ስሰማ ያለማቁዋረጥ ነዉ እንባዬ ሚሞላዉ ከኢየሱስ ጋር የያዘኝ ፍቅር በቃ ልክ የለዉም.ለ አንድ ቀን ቢተወኝ እኔ እንኩዋን መንፈሴ አይደለም ስጋዬ ጭምር ነዉ ሚሞተዉ አልችልማ ከሱ ዉጭ መኖር በድካሜም በብርታቴም አብሮኝ ስላለ ነዉ በህይወት ያለሁ ኢየሱስዬ ወድሀለሁ😢😢😢 ይድንዬ ብርክ በልልኝ ምን እንደምልህ አላዉቅም ባርኬህ ባርኬህ አልጠግብም ስለኢየሱስ መዘመር ስትጀምር በቃ መንፈስ ቅዱስ በዉስጤ ሀሴት ያደርጋል ነብሴ ትዘላለች የዉዱዋን ስም እየተጠራ ሲወደስላት🥰🥰🥰🥰በብዙ ተባረክ
ዋው ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤
yidiye geta yibarikih
Baiwunat siwodih
Eyesusiye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በብዙ እንባ ሆኘ ያዳመጥኩት
ድንቅ መዝሙር ❤❤❤❤
ይፈሳል እምባዬ አይቆምም የሱስ ሳይህ♥
ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም እንዴት ውስጤን እንደነካው ይድኔ ዘመን ቤት አገልግሎትን ጌታ ይባርክል !!
ይድንዬ ተባረክ ወንድሜ አንተ ዘምር በእውነት ውፍረት ግን ቀንስ ስነስርአት ልክ እንደ በረከት we love you Yedina.
ተሳክቶልሀል ወንድሜ ኢየሱስ ታይቶልሀል❤
Amen amazing spirit filled song bless you ydne
ይድኑዬ መንፈስ ያለው መዝሙር ፀልይ አልቅስ ተንበርከክ የሚያስብል ❤❤❤ i love it❤
የኔ ኢየሱስ❤❤❤❤❤🙌🙌ምን አይነት ነገር ነው!!!!!!!🙏🙏
what a blessing Yidne God bless u more I couldn't stop listing
Wow...what an amaizing song. Yeshua the King, you deserve to be praised. "ሞላህብኝ አይኔን ባንተ ብቻ ሌላ እንዳላይ...."
ላውድልህሀገሩንበሙሉኢየሱስ❤❤❤❤❤
ይድንዬ ከየሱስ ውጪ የማታውቀው ወዳጄ ተባረክለኝ
❤❤ዋውውውውውው
AMEN AMEN AMEN
አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን✨✨✨
Yidene be blessed. Thank you for this song.
እየሱስዬ እንደገና እንደገና ደግሜ ደግሜ ልውደድክ❤❤❤
Jesus Jesus Jesus you are worth !!❤
ወደ ስራ ስሄድ ,ስመለስ, ቤቴ ሆኜ, ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩም መንፈስ ቅዱስ ግን ባይኖረን ምን እንሆን ነበር ተባረክ!!
God bless you dear🙏🥰
If I had to give this volume a rating, it would be a solid 10!❤
Much grace
ምድር ላይ ካለው ነገር
ትልቅ ተብሎ ከሚነገር
ሰው ሁሉ ከሚያየው ከፍ አድርጎ
ለኔ ግን ኢየሱስ ደስታዬ ነህ አብሮነትህ
ይፈስሳል እምባዬ አይቆምም ኢየሱስ ሳይህ
የቱም ነገር ከልቤ አይደርስም ካንተ ሌላ
የኔ ንጉስ ነገሰኸ ቀረህ ልቤን ገዝተህ በቃ
ሞላህበኝ አይኔን ባንተ ብቻ ሌላ እንዳላይ
የአለም ክብር ደብዝዞ ጠፋብኝ እኔ አንተን ሳይ
ኢየሱስ *5
እኔ አልችልም ወዳአለች እቺ ነፍሴ
አቅም የለኝ ወዴት ልሄድ ከእስትንፋሴ
አንተን አጥቼ መኖር ለኔ ከቶ አይሆንልኝ
ምን ሊተርፈኝ ከዚያ ኸረ ምንስ ሊቀረኝ
አንተ ባትኖር ሕይወቴ ላይ ምን ስለኔ ይወራል
ከምናምንቴነት ፍቅርህ ቀንሶኛል
ልክደው በማልችል መንካት ነክተኸኛል
ካንተ ወዴት ካንተ
ካንተ የት እሄዳለሁ
የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ
አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ
አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ
አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ
አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ
እግርህ ስር ተደፍቼ
የልቤን ሸቶ ሰብሬ
ይቀየር የቤቱ መዐዛው
ላውድልህ ሀገሩን ምድሩን ባንተ ፍቅር
በየቤቱ ኢየሱስ የሚለው ስም እንዲዘመር
የሚሰማኝ የሚያየኝ በሙሉ ይውደድህ
ጨርቁን ጥሎ ልክ እንደ አበደ ሰው ይሁንልህ
የኔ ስራ አንተን ማስወደድ ነው በሄድኩበት
ኢየሱስ ስል እየታየኽልኝ በቆምኩበት
ክብርህን እንዲሸከም ስትፈልግ ደካማ ሰው
እኔ ተገኘሁኝ ከሁሉ ኃጢያተኛው
አንተ እጅ ላይ ካልዋለ ለምንም የማይሆን
ምልክት አደረከው ማሳያ ክብርህን
የምሕረትህ ዕቃ ገለጥክብኝ ራስህን
ካንተ ወዴት ካንተ
ካንተ የት እሄዳለሁ
የሕይወት ውኃ እንጀራዬ የት እሄዳለሁ
አንተ አይደለህ ወይ ሰላሜ
አንተ አይደለህ ወይ እረፍቴ
አንተ አይደለህ ወይ ደስታዬ
አንተ አይደለህ ወይ ሞገሴ
ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ *2
የልቤ ውዱ ተባረክ
የቤቴ ውዱ ተባረክ
የአሳቤ ውዱ ተባረክ
የሕይወቴ ውዱ ተባረክ
semiche semiche yalitegebkut mezmur. tebarek yidne 🙏🙏
በጣም የሚገርም የሚያረሰርስ ቅዱስ መንፈስ ያለበት ዝማሬ መስማት ከጀመርኩ ማቆም አቃተኝ ወንድሜ ይህን መንፈስ አይውሰድብህ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።
We love you!
የልቤ ዉዱ ተባረክ አሜን አሜን አሜን እሰይይይይይይይይይ
What a Wonderful songs are all your songs !!!!! I couldn't find a word . I can just say be blessed my brother.
Ye Eyesus lij zemari Yidnekachew, ejig betam yemibark zimare new. Hulem hiywet yalew zmare new yemaberektln. zemenh yilemlm!!! Ante ke geta yetesetehen bereketachn neh!
በጣም ተባረክ ተባረክ ተባረክ እግዚአብሔር ስላንተ የተመሰገነ ይሁን !!!እረድቶሀል 🥰
አቦ ኑርልን ይድኔ ምን አይነት መንፈስ ያለው ዝማሬ ነው ... God bless you