Ohoo my God you couldn't know how much this song uplifting my spirit really and listening with tears fall down from my eyes. You are blessed Singer Yidne.
After the 52 disciples left, the Lord Jesus asked this question to the 12? (John 6:65-71) Jesus asked the twelve followers, “Do you want to leave, too?” Simon Peter answered him, “Lord, who would we go to? You have the words that give eternal life.( John 6:67-68 ) Living in Christ is the same today, the only difference is in the chronology between AD and AD. The 12 stood and lived with the Lord and entered heaven; But for 52 only God knows? Life is essential, not optional: once you leave Christ for temporary pleasures of the world, you lose eternal life. There is no guarantee for tomorrow. because heaven will be full. kkkkk will you also go away too ?
I wish to meet and pray with you one day. You make us fall in love with Jesus even more than we have already did. Indeed God is faithfull all we have to do is wait for him in the right path. God bless you yidnye 🤎 sending love all the way from Harar.
ወዳጅ
በዘመን ሁሉ ይወዳል /*2
ቸር ወዳጅ
በዘመን ሁሉ ይወዳል /*2
ታማኝ ነህ/*4
ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
ታማኝ ነህ/*4
ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ
ምድረበዳ ያወራኸኝ ተፈፀመ
በልጅነት የነገርከኝ ስንት ሆነ
ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
ስንት ግዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ
ዛሬ ቆሜ ከቶ ነገን በማያሳይ መንገዴ ላይ
ያኔ መጥተህ እንዲህ አልከኝ አይንህን ከፍተህ እስከሩቅ እይ
ጭው ባለው ምድረበዳ እጄን ይዘህ ያሳመንከኝ
ስንቱን ክብር እያሳየህ በመንገዴ አስደነቅኸኝ አስደመምከኝ
ታማኝ ነህ/*4
ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ
ታማኝ ነህ/*4
ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
ምድረበዳ ያወራኸኝ ስንቱ ሆነ
በልጅነት የነገርከኝ ተፈፀመ
ማንም ሳይኖር የነገርከኝ ተፈፀመ
ስንት ጊዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ
ዛሬ ወንድሜ ልብህ ይበርታ ጌታ ባለህ ነገር ላይ
ሁኔታዎች አያስረሱህ የነገረህን ብቻ እይ
ታማኝ ነው እንደቃሉ ፀንተህ ጠብቅ እያመንከው
ሊያስደንቅህ ሊያስገርምህ ይሄ
ጌታ ካንተ ነው/*2
ብሎአል ወይ
ነግሮአል ወይ
ብሎአል ወይ
ነግሮአል ወይ
እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
ብሎአል ወይ
ነግሮአል ወይ
ብሎአል ወይ
ነግሮአል ወይ
እግዚአብሔር ያለው ይሆናል /*3
እግዚአብሔር ያለው ዛሬ ይሆናል
እግዚአብሔር ያለው አሁን ይሆናል
አሜን እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
5Hjioloo😅
አዎ በህይወቴ ላይ ጌታዬ ያለው ነገር ሁሉ ይሆናል አሜን🙏🙏🙏
አዎ ያለኝ ሁሉ ተፈፅሟል
እግዚያብሄር ታማኝ ነው
እግዚያብሄር ይባርክህ ለመዝሙሩ በጣም ነው የተባረኩበት
0:09 0:15 0:16
እረ ይዱዬ ልትገለኝ ነው የእውነት እየረሰረስኩ ነው 🎬🎹🎼🎤🪘🪇🎷🥁🎧💎💎💎
Suriye wedehalew tebarekilign🙏😍
One day I will sing this song bezu sewoch balubet😭❤🙈
Amen lenem yihunilign
Awo bedenb newa. Geta yaderesehal/shal esu sew yasadegal.
Same here
Amen geta yazemregnal ahun ahun soon 😢😢❤❤
Amen ...me to
“በሰማይና በምድር በባሕርና በጥልቆች ሁሉ፥ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ።”
- መዝሙር 135፥6
ኢየሱስዬ የኔ ታማኝ የተናገርከውን እንዲሁ የምትፈፅም የኔ ታማኝ ስምህ ይክበር እናት አባት እንደሌው ሳይሆን እንደ ንጉስ ልጅ አሳደከኝ አኖርከኝ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ እወድሃለሁ አባቴ የኔ ወዳጅ ኢየሱስ🙌❤🙏
ልያስገርምህ ጌታ ካንቴ ጋር ነው ፡፡ እየሱስን የምያስናፍቅ ዝማሬ ነው
የእኛ እግዚአብሔር እኮ መጀመሪያ ለእናንተ ለዘማሪዎቻችን ዝማሬ ይሰጥ እና ከዛ ደግሞ ለህዝቡ መፅናናት ደስታ እርሱን ብቻ እንድናይ እንድናስብ ያደርገናል።
ተባረክ ይድኔ ይጨመርልህ
አይሆንም በቃ እያልኩኝ ያለውን ቃል እየፈፀመ ስንቴ እንዳሳፈረኝ ብታይ😭😭😭 እሱ ብቻውን ታማኝ ነዉ🙏🙏🙏
Inem tasfa ladrig beka andande sawoch igizihaber yalitanagaraun lamin yhnagaralu biye indadalau..gin geta tamagn naw amen
ነግሮኛል እኮ🙇🏻♀️🥺
ታማኝ ነህ🙇🏻♀️
ተባረክ ይድኑዋ🙏🏻
ብሎሀል ወይ
ነግሮሀል ወይ
ብሎሀልወይ
ነግሮሀል ወይ እግዚያብሄር ያለው ይሆናል 😢 አሜን በመጠበቂያዬ ላይ ሆኜ እጠብቀዋለሁ
Wow wow Amazing our blessing yidneye bless you many more !!!❤
ኢየሱስ ይክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታማኝ ነህ ጌታ የተናገረኝ ይፈፀማል ማርያምም በልቧ ትጠብቅ ነበር እጠብቃለሁ የሰዉ እጅ የሌለበት በራሱ ግዜ ይመጣልኛል ይድኔ በረከታችን ነህ ተባረክ በእዉነት ነፍስም አልቀረልኝ እግዚአብሔር ያለዉ ይሆናል
No one is like Jesus,always faithfull!!!!❤❤❤❤
ታማኝ ነዉ ኢየሱስ እኔ ምስክር ነኝ😭😭😭 ክብር ይሁን የኔ ወዳጄ ተባረክ ይድንቄ❤
ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንንንንን!!! ይድኔ በረከታችን ነህ! ተባረክልን::❤
ክብር ይሁንለት ታማኝ ለሆነው ኢየሱስ😢 የሰው ጥያቄ ባለ እዳ ሆኖ አያውቅም የኔ አባት እርሱ እራሱ ላመኑት መልስ ነው!!!
ይድኔ ወንድሜ በመጀመሪያው ካሴትህ ሱዳን ሆነን እንባረክበት እንጸልይበት ነበር አንተም ካርቱም መጥተህ በአካል ዘመርክልን:: ይህውም ሁለተኛውንም እየተባረክንበት ነው :: መዝሙርህ መንፈስ እና ጸጋ አለበት በርታልን ክፉ አይንካህ :: አንድ ቀን ካሊፎርንያ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለው:: ብዛልን::
ይሄን መዝሙር ሰምቶ አለመንበርከክ አይቻልም። ተመስገን የኔ ቁምነገረኛ እግዚአብሔር እንደቃልህ የሆንክ ጌታ 🙏
ይህን መዝሙር ስሰማ ከራሴው ይልቅ ስለ እኔ የሚያስበውን እግዚዐብሔርን,,የተናገረውን ፈፃሚ መሆኑን,,በማልታመነው በእኔ በራሱ ታምኖ አድራጊነቱን አያለው😢😢❤❤
ይድንዬ እጅግ እወድሀለሁ ኑርልኝ ክፉ አይንካህ አባቴ!!!
አዎ ያለኝ ሁሉ ተፈፅሟል
እግዚያብሄር ታማኝ ነው
እግዚያብሄር ይባርክህ ለመዝሙሩ በጣም ነው የተባረኩበት
አግዚአብሔር ሲያወራን
በምድርበዳ, ብቻችን.... ሲፈጸም ግን አድባባይ ላይ ነዉ :: አግዚአብሔር ታማኝ ነው :: bless u more and more
ቀሪ ዘመንህ በክርስቶስ ኢየሱስ ይለምልም ተባረክ ወንድሜ
አሜንንንንን አሜንንንንንን😢😢😢❤❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢❤ታባረክ❤❤😢😢😢😢😢
Ohoo my God you couldn't know how much this song uplifting my spirit really and listening with tears fall down from my eyes. You are blessed Singer Yidne.
ወዳጅ በዘመን ሁሉ ይወዳል
ቸር ወዳጅ በዘመን ሁሉ ይወዳል
ታማኝ ነህ
ታማኝ ነህ
ለብቻይ የነገርከኝ ተፈፀመ
🥰🥰🙏🙏
Awoo lebchayen yaweragn fexmo asaytognal tamagn new❤❤❤❤.kebre leyesuss.
Benba new yechereskut tebareklgn westen zemrehewal❤❤❤❤
ውይ ወንድሜ ብርክ በልልኝ ዛሬ እንደ አዲስ
I can’t stop listening this gospel song yidne God bless you more and more!
Keep it up brother.❤
ታማኝ ነህ!! የኔ ወዳጅ እየሱስ!!!
ጌታን አየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በቤቱ እድመህ ይለቅ.... ባንተ ተጠቂሞ የባረከን ክብሩን እሱ ይዉሰድ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን የኔ ጌታ ታምይን ነህ እንድ ቃልህ አግዚአብሔር ያሎ የሆናል አሜንንን የኔ ጌታ //ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙏🙏🙏❤️🕊️
ታማኝ ነህ/*4
ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
ታማኝ ነህ/*4
ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ
ምድረበዳ ያወራኸኝ ተፈፀመ
በልጅነት የነገርከኝ ስንት ሆነ
ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ
ስንት ግዜ አሳፈርከኝ ቃልህን ሆነህ
አሜን, ክብሬ ኢየሱስ❤❤❤ታማኝ ነህ🙏🙏🙏🙏
እንዴት ያለ ድንቅ መንፈስ የሞለበት ዝማሬ ነው
ዘመንህ አሁንም "በኢየሱስ" ይለቅ
ጌታ ይባርክህ ይድኔ እግዚአብሔር ታማኝ ነው። እኛ ባንታመን እንኳ እርሱ ታምኖ ይኖራል። ጌታ ረድቶሃል ጌታ ይመስገን ያልተቀላቀለ መዝሙር።
Abzche new mwedh getan demo it's real እግዚአብሔር blo yemayhon yalhones mn ale
Amen,Amen,👏👏👏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ ይድኔ ወደ ተውኩት የአምልኮ መሰውያ መለስከኝ
የሆኔ ቀን በረከቶቼን ይዤ 🙏🙏እሄንን መዝሙር ሲዘምር ይታየኛል ዉይ ታማኝ ነህ እለዋለው ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ እለዋለሁ ❤❤
አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 💔💔💔💔💔💔
Ydnye yabate liji getan dink zmare nw geta ybarkhi mn aynet tselot bititseliy nw libn❤yemigeza zmsre yetekebelkew tebarek
Amen. Amen amen
,ቸር ወዳጅ በዘመን ሁሉ ታማኝ
ታማኝ ነህ ታማኝ ነህ
ለብቻዬ የነገርከኝ ተፈፀመ ....
ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ 😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏
ሙሉ ቀን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ቢሆንም አልጠግብ አልኩኝ ...
Amen, you are blessed Jossy
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡኡኡኡኦ 😭😭😭አሜን ሚገርሙ መልክቶ ች ናቸው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እዲህ የጎበኘን ባንተ
We worship u my Jesus the name above all❤❤❤
Yedne for mezmur and beki for music may God bless both of you
❤amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤amen Amen Amen Amen ❤
Kelijinet eske ewuket yene model❤❤❤❤ yide God bless you my hero
ይድንየ አንተ ለበረከት ነህ ኢየሱስን አስናፈከኝ ........አወ ታማኝ ነዉ
እሴይ እየሱስ ታማኝ ነህ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ❤
😢😢😢😢ጠብቅሀለሁ!!...ኢየሱስ❤
ይድንዬ በረከታችን ❤እየሱሰ እየሱስ ሁሌም እየሱስ የማይቀየር የማይለወጥ 😢😢😢በብዙተባረክ ❤❤
ኢየሱስ አልተወኝም ታማኝ ነህ❤❤❤❤
Hashuu...! Zendro Iyesus yizemeriletal. Agelgilot bilo yesefer Wore selchiton neber❤❤❤❤❤❤❤
Yes GLORY TO JESUS CHRIST He's Honest everytime God bless you yedna❤
አንተን የሰጠን እግዝ/ር ይባረክ
Yidne and beki our blessings❤
አሜን እርሱ ታማኝ ማን አሌ እርሱ ታማኝ የተነገራውን የምፈጽም ለምልም ይድኔ
This is what an evangelical preachers and gospel singers would love to sing in their sings!
በእየሱስ ስም ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Amennn adera aybelam yene eyesus❤❤❤tebarklgne yidne yekibr eka mone bezih gize kelal aydelem enwodhaln❤
ይድንዬ ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ መዝሙሩን ከሰማው ጀምሮ ማቆም አልቻልኩም አሁን ላለውበት ሁኔታ ማጽናኛ ሆኖኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤ እዉነት ነዉ ሆኖልኝ ጌታ ይመሰገን ጌታአ ታማኝ ነዉ
አዎ ጌታ ታማኝ ነው አሜን ❤🙏
ታማኝ ነህ ታማኝ ነህ 😭🙌
ምድረበዳ የነገርከኝ ተፈፀመ
ለብቻዬ ያወራኸኝ ተፈፀመ
በልጅነት የነገርከኝ ስንቱ ሆነ
I love this song ❤ thank you so much yidne 🙏🙏🙏
Amenn, እሰይይይ ❤ ኢያሱ 21 (Joshua)
45፤ ካብቲ እግዚኣብሄር ንቤት እስራኤል እተዛረቦ ዅሉ ጽቡቕ ነገር ገለ ቓል እኳ ኣይወደቐን፡ ኵሉ ደኣ ተፈጸመ።
ጌታ ይባረክ ስለዝማሬው መንፈስ ቅዱስ ያለበት ይብዛልህ አሁንም ተባርከሃል ይድኔ ❤
ላያት ያለ ማንፍስና ለያት መዝሙር ናው በዛማናት ሁሉ እግ፣መዝሙር አያጣክ ጌታ ይባረክ ወንድሜ
ታማኝ ነህ ኢየሱስ 😢😢😢
One day I will sing this 😭
I ❤ it thank you❤❤❤❤❤
አው ብሎኛል 🙏🙏🙏 አሜን ይሆናል!!!
ኢየሱስዬ በዚህም መዝሙር ክብር በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙌 Thank you Yidnye bless you more and more ❤
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
ግሩም ዝማሬ ይድኔ ብሩክ ነህ;
ምን እላለሁ እግዚአብሔር ብቻውን በቂ ብቻውን ታማኝ እሰይ
i can't stop 😢 ታማኝ ነህ my DAD JESUS
Hallelujah praise the Lord🙏🙌 Yidnye you’re blessed ♥️🥰
ተባረክ ይድኔ በጣም የሚገርም ዝማሬ ነው
ድንቅ ዝማሬ❤ ተባረክ ወንድማችን ይብዛልህ ፀጋው ይጨመርልህ
My God bless you
ተባረክ❤❤❤❤ተባረክ 🎉🎉🎉🎉
❤hallelujah he is faithful
my God bless you brazer, ne eytebarekub nw
አሜን ጌታዬ እየሱስ ታማኝ ነህ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
Yidne I found this song the best, next to
ኢየሱሴ የነካው ሰው
ለሌላ ነገር መኖር አይችልም!
ቸኮለብኝን በማንም አልተካውም!
እግዚአብሔር ለብቻዬ ደጋግሞ የነገረኝ ነገር ነበር ስጠብቅ 6 አመት አለፈው እና ተስፋ ቆርጬ ወደ ሌላ አማራጭ ልገባ ስል ነው ይህን መዝሙር የሰማሁት። ለካ ሁኔታዎች የነገረኝን አስረስተውኝ ነው! እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይድኔ!🙏🙏
After the 52 disciples left, the Lord Jesus asked this question to the 12? (John 6:65-71)
Jesus asked the twelve followers, “Do you want to leave, too?” Simon Peter answered him, “Lord, who would we go to? You have the words that give eternal life.( John 6:67-68 )
Living in Christ is the same today, the only difference is in the chronology between AD and AD.
The 12 stood and lived with the Lord and entered heaven; But for 52 only God knows?
Life is essential, not optional: once you leave Christ for temporary pleasures of the world, you lose eternal life. There is no guarantee for tomorrow. because heaven will be full. kkkkk
will you also go away too ?
I wish to meet and pray with you one day. You make us fall in love with Jesus even more than we have already did. Indeed God is faithfull all we have to do is wait for him in the right path. God bless you yidnye 🤎 sending love all the way from Harar.
I would like to Thanks Almighty God about you!!! God bless you Forever
ይድኔ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! መዝሙሮችህን ሁሉ በጣም ነው የምባርክባቸው ❤ ይብዛልህ !
Uuuuuuuu I can't stop hearing this,what kind of song is this....Yidnuye Tebarekilign abate❤❤❤
endet new yewedekut yihen mezmur its for me
I'm in tears, yidnewa be blessed abundantly.
Amen amen 🙏🙏🙏😇
ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔርም ለከንቱ ነበር ❤❤🙌🙏
ዘመንህ ይለምልም የአባቴ ብሩክ
በጠም ነው የምወድ ዘመን ይባርክ❤❤❤❤❤❤