ኢሳም ሀበሻ፣ ሰገን ይፍጠር፣ ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ) Ethiopian film 2018

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 582

  • @selamfikir896
    @selamfikir896 5 років тому +28

    ኢሳም ሀበሻ እጅግ የሚወደድ ገፀ ባህሪ ተጫዋች ነህ እድሜህን ሁሉ በደስታ ኑርልኝ😍😍😍

  • @user-gj8qk3uc7b
    @user-gj8qk3uc7b 5 років тому +21

    ወይኔ የት ነበርኩኝ እንዴ ይሄ ሁሉ ሰው አይቶት ተቀደምኩኝ ግን እንባይን ጨረስኩኝ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ወዶች ለፍቅረኛቹ ታማኝ ሁኑ ♥♥አመሰግናለሁ

  • @user-rn6iq3pg7c
    @user-rn6iq3pg7c 5 років тому +48

    አንበሳው ኢሳም በሰው ልብውስጥ የምትኖር ሰላምህ ይብዛ

  • @user-kj7yd3mz9c
    @user-kj7yd3mz9c 5 років тому +144

    ኢሳም አድናቂህ ነኝ እውነት አንተ ያለህበት ፊልም ደጋግሜ ነው የማየው

  • @user-or6nr6sc8y
    @user-or6nr6sc8y 4 роки тому +5

    ኢስምዪ ሠላም ጤና ሁሉ ተመየሁኝ ቃላት አጠረኝ ዋዉ ዉስጤ ነዉ 5 አየሁት አኔም እንደታ እያለቀስኩኝ ደሞ አኔም የደሴ ልጀ ነገ ወሎ ሁሉም ዉስጤ ነው

  • @toptell8965
    @toptell8965 5 років тому +104

    ኢሳም እና ማንዴ ያሉበት መቸም ደስስስስስስስስ የሚል ይመቻችሁ

    • @Mobile-bt1wi
      @Mobile-bt1wi 5 років тому

      በጣምደስይላል ማንዲ ታሞም ዳሌ ቅቅቅ

    • @selena4057
      @selena4057 5 років тому

      Tell

    • @grandp3405
      @grandp3405 5 років тому

      Top Tell

    • @bxbdbd8882
      @bxbdbd8882 4 роки тому

      ምንይላምጣልክ ዳሌእረ ትንአለኝ

    • @toyba1599
      @toyba1599 10 місяців тому

      ኢሳምዬ አተ ያለክበት ፊልም በጣም ነው የሚምረው❤❤❤❤❤

  • @user-uv4ht1ww4r
    @user-uv4ht1ww4r 4 роки тому +38

    ኢሱየ አልሀምዱሊልህ ከዚህአይነት ስራአላህእኳንወዴቀጥተኛውመንገድመራህ💐💐💐💐

    • @meazagaltgray9338
      @meazagaltgray9338 Рік тому

      ማለት

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 8 місяців тому

      ማለትማ ወደ ዱኑ ተመለሠ አላህ ሲወደዉ ከጨለማ ወደብረሀን ወሠደዉ ግልፆ ነዉ አልሀምዱሊላ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 5 років тому +21

    ሀይቅ ሀገሬን በትንሺም ቢሆን ስላሳያችሁኝ አመሠግናለሁ💞💞💞💞
    ምንም የማይሰለችኝ ፊልም ነዉ👍💯

  • @densaolow9003
    @densaolow9003 5 років тому +11

    ኢሳም ፈልሞቺህ ድስ የሚሉ ነቺው በረታ እሽ

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 5 років тому +12

    በጣም እሚያሳዝን ፊልም ነው ግን
    መጨረሻው ያምራል መጨረሻው
    እሚያምር ፊልም ደስ ይለኛል ጥሩ ነው

  • @user-yh1ht4gj1b
    @user-yh1ht4gj1b 5 років тому +39

    ፍቅር ምናለ በውነቱም እንደዚህ ቢሆን የአላህ በፊልም ብቻ አይ

  • @user-eo7tc5wk3j
    @user-eo7tc5wk3j 5 років тому +27

    ውይ አገሬ እዲት ታምራለች አረዲቦ ሀይቅ ሰላምሽን ያብዛልኝ

  • @user-be4eq4oi5p
    @user-be4eq4oi5p 5 років тому +23

    ኢሳም ስወድህ ኮ
    አድናቂህ ነኝ
    አተ ያለህበት ሁሉም ይጥማል
    አቦ ይመችህ #ሰላምህ #ብዝት ይበል ሁሌም

  • @heryaherya3264
    @heryaherya3264 4 роки тому +2

    الحمد الله ለዚ ያበቃህ አላህ ደጋግመህ አመሥግነው ኢሣም ሀበሻ መገዱ ያሣምርልህ ያረብ እኛም በዱአህ አትርሣ ን ግንበጣም የምወደው ነገር ቢኖረኝ ፀባይህ ነው ማሻላህ ፊልሙን ዋው ነበር ኸራም ባይሆን አደኛው አድናቂህ ነበርኩ ።ኤች ነኝ የአላህ ወዳጅ

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 4 роки тому +3

    ዋውውው ምርጥ ፊልም ደግሞ አስተማሪ
    ለሁላችነም እውነተኛ አፍቃሪን ይስጠን።

  • @algurfah1768
    @algurfah1768 3 роки тому +3

    የጭንቅላት ዳሀ ነው እጅ ችግሩ የገንዘብ ዳሀ መሆን ምንም አይጎዳም ፈተና ብቻ ነው ፈተና ደሞ መልካም ነው ፈተና ትምርት ነው

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 роки тому +2

    What amazing story. U making me cry at the same time happy. Love u all. Maria from 🇺🇸

  • @user-em7gj3og3v
    @user-em7gj3og3v 5 років тому +398

    ኢሳም ግድልክን በንባ እፍ የምትውዱት ኢሳምን ላይክ በሉኝ

  • @samrycell2606
    @samrycell2606 5 років тому +8

    ዉይይይይይይይይ ኢሳም ምናባቴ ላድርግህ የሆንክ ነፍስ ነገር አምላክ እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን

  • @Helpfulstuff
    @Helpfulstuff 4 роки тому +8

    ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም 2020 ላይ ዳግም የምታዩ ላይክ ከእስራኤል

  • @eth1929
    @eth1929 4 роки тому +6

    ትክክል ነዉ የሠዉ ልጅ ባፉ ፈጣሪን በልቡ ገንዘብን ማምለክ ጀምሮኃል ህሊናዉን ለገንዘብ ሽጠናል

  • @ZerihunM
    @ZerihunM 5 років тому +6

    አርዲቦን ደጋግሜ ነው ያየሁት ምርጥ ፊልም ነው

  • @user-kx2zn1ln1u
    @user-kx2zn1ln1u 5 років тому +6

    ኢሳም መንዴላ ሚካኤል ተምሩ ይመቸቹሁ ምርጥ ፍልም

  • @user-ey3zz8lw9f
    @user-ey3zz8lw9f 5 років тому +324

    እሳምን የምወድ ብቻ ላይክ

  • @hayatjamalhayat9027
    @hayatjamalhayat9027 5 років тому +5

    Wyneeeeeee-kemajemareya-eska-machareshaw- yemeyaslaqes moving oh my goodness

  • @TUBE-fkir
    @TUBE-fkir 5 років тому +24

    ኢሳም እድሜን ያርዝማው አቦ

  • @eyerusalmzeberga2481
    @eyerusalmzeberga2481 5 років тому +1

    wow a beautiful movie🌹🌲🍇🍔🍩🎁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷I love you esam mandala and segen betam

  • @user-wf2yz1rf5g
    @user-wf2yz1rf5g 5 років тому +4

    ኢሳምየ በእውነት አተ የምትሰራቸው ፊልሞች እደት እደሚመስጡኝ አቦ ይመችክ ኑረልኝ. ዳሌዋ ሞት አፋፈ ላይ ሁነክ. ዳሌ. ጉድ

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r 5 років тому +45

    በስደት ምትኖሩ ውድ ኢትዮጺያውያን የገሬ ልጆች ሁላችንንም እደልባችን; ሀሳባችን የምንሻውን የፈጠረን አምላከ ክርስቶስ ያሳካልን አይዟችሁ ::ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ::ኮሜቶች አስለቀሳችሁኝ ከፊልሙ የባሰ አይዞ እርስ በርስ እንዋደድ

  • @user-zg9ej5qc7w
    @user-zg9ej5qc7w 5 років тому +2

    በጣም፡ደስ፡ይላል፡እናመሠግናለን

  • @yerukhamid469
    @yerukhamid469 5 років тому +17

    ኢሱ ካለክ ምንም ይመቸኛል የኔ ውድ ኑርልኝ ከነቤተሰብክ።

  • @natnaelanley1560
    @natnaelanley1560 5 років тому +5

    ኢሳም በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @Youarebad21
    @Youarebad21 3 роки тому +1

    One of the best ethiopian movies❣

  • @user-rf4cs4if7s
    @user-rf4cs4if7s 5 років тому +9

    የሚገርመው እብሮ አደግ ጎደኛየን ቃልኪዳንን አየሁ ደስ ሲል

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w 5 років тому

      ሰሚ የጥልሽ ልጅ enkuwann dess aleshi malll enem hageren selayehu dess blognal

    • @user-vt7hr3gq7b
      @user-vt7hr3gq7b 4 роки тому

      ማሮችችችችችችች

  • @ttty3386
    @ttty3386 4 роки тому +1

    በጣም ነው ያለቀስ ኩት ደስ የሚል አስተማሪ ፌል ም ነው

  • @tub9960
    @tub9960 5 років тому +7

    ዎውውውው በጣም አሜዝንግ ❤❤👌

  • @eriforever3758
    @eriforever3758 5 років тому

    Wawwww ilove amharic film from Asmara wadesh alaw Esam habesha

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому

    ዎውውውውውውውው ኢሣምየ /አለማየሁ ስወድክ ትግስትክ አይምሮክ ተባረክ

  • @tegegnabebe4154
    @tegegnabebe4154 3 роки тому

    Wonderfully films Thanks

  • @a.tibebu5009
    @a.tibebu5009 4 роки тому +4

    Very nice movie especially the final endings
    ሰው ያስባል እግዜዓብሔር ይፈፅማል

  • @thth5497
    @thth5497 4 роки тому +1

    ኣማንየ ፊልሞች ሁሉ የምወዳቸው ናችው ግን ማን እንደ ህውቴ የምል ፊልምህ የምወደው የለኝም ለማንኛ በገባህበት ፊልሞች ሁሉ ያምርብህል

  • @meseretwolde9482
    @meseretwolde9482 5 років тому +2

    ሂሳብ ያገሬ ልጅ በጣ ደስ ይላል የምትሰራቸው ፊልም

  • @user-be6nf1ne1o
    @user-be6nf1ne1o 5 років тому +70

    ብዙ ጊዜ የፍቅር ፊልም ሳይ ተለያይቶ መገናኘት ስለሆነ ምን አልባት ውዴ ይመለሳል ዳግም ወደ ሂወቴ ይመጣል ብዬ አስባለው ግን ሂወት እንደምናየው ፊልም አይደለም

  • @melonteklay6763
    @melonteklay6763 5 років тому +3

    Wowww እስተማሪ ፍልም

  • @obsiobsiwahundafurabbijira9297
    @obsiobsiwahundafurabbijira9297 5 років тому +3

    Baxami xuru dasilila 💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @blooshi99
    @blooshi99 5 років тому +10

    ኢስምዬ ስወድህ

  • @popbadrth1403
    @popbadrth1403 4 роки тому +1

    ኢሳም አንተ ያለህበት ሁሉ ይመቸኛል አቦ ይመችክ ግን ጸልይልኝ ያየውትንም ደጋግሜ እያየው ማታ ማብራት አጥፍቼ የስልኬ ላይት አይኔን ማሳመም ጀመረ ኑርልን

  • @heyimanotandebete2555
    @heyimanotandebete2555 5 років тому +3

    Wawuuuuuuu geram move new

  • @seadamdgalib7889
    @seadamdgalib7889 5 років тому +25

    አርድቦ ሀገሬ

  • @user-vs3ow9be2k
    @user-vs3ow9be2k 5 років тому +9

    እናት አለም ደሴ ደጉ ያገሬ ሰው ይመቻችሁ😘😘

  • @user-fp7ch8jl6t
    @user-fp7ch8jl6t 5 років тому +2

    Waw betam des ylal

  • @umsamiqueengrl6755
    @umsamiqueengrl6755 5 років тому +2

    Uuuuffffff ismiye siwodikiko
    anite yalebet film hulu mirt new .adenakiki ngn ....👍🏻👍🏻

  • @terezatube9718
    @terezatube9718 4 роки тому

    Wow betaaaam arif new❤

  • @Christinakoranouh
    @Christinakoranouh 4 роки тому +1

    ኢሳምዬ ስወድክ አንተ ያለክበት ፍልም በሙሉ አሜዝንግ ዎውውውውውውውው

  • @ibrahimali6657
    @ibrahimali6657 5 років тому

    Isam eniwedihalen arif film 👍👌

  • @loveisking880
    @loveisking880 5 років тому +8

    በአለህ በጣምነው ልቤን ነው እሚነካኝ ያሥለቅሠኛል ብዙግዜ አየሁት እባየ እቢ አለኝ እየመጣ

    • @user-zw3nw9vy7s
      @user-zw3nw9vy7s 4 роки тому

      አይ ዞሽ አኔ እቅፍ ድግፍ አድርጌ ጥርግ አደርግልሻለሁ

  • @user-wt2lt2om7t
    @user-wt2lt2om7t 5 років тому +5

    ዋው ኢሣምያገሬልጂ

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 5 років тому

    I Love It Muve Thise

  • @user-hx4eb8wr1l
    @user-hx4eb8wr1l 3 роки тому +1

    መቼም ሊሰራ የማይቺል ፊልም በጣም ምርጥ ፊልም

  • @mohmmedomer82
    @mohmmedomer82 3 роки тому

    ይሄፊልም የምር ምርጥ ተደርጎ ነዉ የተተወነዉ

  • @user-tg3br5qs5e
    @user-tg3br5qs5e 5 років тому +1

    ምርጥ ድርሰትነው

  • @EmewodishBelachew
    @EmewodishBelachew 4 роки тому +1

    በጣም ነው ደስያለኝ

  • @zmzmzmzm4177
    @zmzmzmzm4177 5 років тому +3

    ደስይላን ያምራን ቃልየለኝም ምንለበል እወዳችሁአለሁ

  • @user-kv7mm7vb8x
    @user-kv7mm7vb8x 4 роки тому

    ይሄን ፊልም የምወደው በሀገሬ በአርድቦ ስም ነው
    ውብብብብ ሀገሬ አርድቦ 🌹🌹❤❤❤

  • @belayksa4019
    @belayksa4019 4 роки тому +6

    የኔ ማር ኢስምየ

  • @user-gw7xf5wd2r
    @user-gw7xf5wd2r 4 роки тому

    የጣርማበርን ዋሻ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እፊልሙ ላይ

  • @birraatube9388
    @birraatube9388 5 років тому +1

    Very nice film hesam habesha ❤❤❤❤

  • @mhretabandom7432
    @mhretabandom7432 5 років тому

    Wawwwwww amazing movie

  • @xuchixucha2603
    @xuchixucha2603 5 років тому +1

    Adenkahalewu esmiye yene mar yene baton yekochagn naber

  • @zeinabmetto3790
    @zeinabmetto3790 5 років тому

    በጣም ደሥ ትላላቺሁ

  • @mmmesi4665
    @mmmesi4665 5 років тому +1

    Wowo desss yimel film new gadegn malet bacheger gezi yederesel bech new bezim fikar gen filmeleyi ker enj!!!

  • @mazanegusa9201
    @mazanegusa9201 5 років тому +2

    Wow yemchachihu

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 5 років тому +3

    Wawww desse hegere lefilm bekashi Esamye sewodihko kene betesebh yibarkh

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f 5 років тому +3

    ዋው አሪፍ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ጥሩ ፊልሞች ይታያሉ ተባረኩ በርቱ

  • @user-ds3bt6jd2g
    @user-ds3bt6jd2g 5 років тому

    በጣም ይመቻል

  • @user-fx9oz3xd8y
    @user-fx9oz3xd8y 5 років тому +1

    በጣም አሪፍነው በርቱ ያስተምራል

  • @tshayamare8760
    @tshayamare8760 5 років тому +4

    እሳም ያለበት ፍልም ሰወደው

  • @ilovejesusforever263
    @ilovejesusforever263 4 роки тому +1

    ዋውውው ደስ ይላል ይመቻቹ

  • @salasala5295
    @salasala5295 5 років тому +2

    ደሥ ይላል

  • @findlast5482
    @findlast5482 5 років тому

    Wow ደስ ስል

  • @zufaanjifaronamakaku5157
    @zufaanjifaronamakaku5157 5 років тому +1

    huufff hunati irasen Amamany gin macharashaw 😭😭

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l 4 роки тому +3

    ኢሳም ያለበት ሁሉ ቆንጆ ነው

  • @massim8888
    @massim8888 5 років тому

    Wau betam desilal

  • @tigestfikadu1104
    @tigestfikadu1104 5 років тому +1

    Woww btm des yemil film new

  • @yabsrashemels6724
    @yabsrashemels6724 5 років тому

    ዋው ግሩም ነው

  • @ousmihabshawi3089
    @ousmihabshawi3089 4 роки тому

    ትክክለኛ ምርጥ ፊልም

  • @osamaalhammadi2762
    @osamaalhammadi2762 5 років тому

    ዋው ኢሳም ያለበት ፊልም በጣም ደስ ይላል

  • @osamaalhammadi2762
    @osamaalhammadi2762 5 років тому

    ኢሳምየ አድናቂህ ነኝ

  • @abtieyamareyamliji1196
    @abtieyamareyamliji1196 5 років тому

    እር ሀገሬ ናፍቅኝ ይህን ፌልም ሳይ

  • @liduyenatuwa3849
    @liduyenatuwa3849 5 років тому +5

    betam des yemil felim new

  • @user-bq3rv4ic2z
    @user-bq3rv4ic2z 5 років тому +3

    ማዴላ እውስጤነህ ስታስቀኝ ዳሌእወዳለሁስትል ታመህም ዳሌነው የምትለውእሯ ኢሳምየ ስወድህ

  • @hawahawa2231
    @hawahawa2231 5 років тому +10

    ሀሪፍ ነው ይመቻል በተረፈ ሀገሬን ሳይ አስለቀሳችሁኝ

  • @nurahabeshawittube8772
    @nurahabeshawittube8772 5 років тому +1

    Chiferawu betam dess yilal like yasfelgal

  • @user-lh6ne8kx2b
    @user-lh6ne8kx2b 5 років тому +7

    ያገሬ ልጂ እሥማኤል ሀሠን አድናቂህ ነኝ ዛፉ እውሥጤ ነህ

    • @jamilaali4593
      @jamilaali4593 5 років тому

      ኢሳም የገሬ ልጂ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-fc3rc8nd6t
    @user-fc3rc8nd6t 4 місяці тому

    ኢሳም ማሪምን በጣም እወድዉ አለሁ ሁሉም ቦታ ያለበት❤

  • @mulluneshbulli1378
    @mulluneshbulli1378 5 років тому

    Wow betam betam des yelal

  • @kenzikenzi7352
    @kenzikenzi7352 5 років тому

    Wow arif naw

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 роки тому +1

    ይህ ፊልም ደጋግሜ አየዋለሁ አልሰለችም አነዱ ላንዱ የመኖር ትርጉም ያለዉ

  • @user-yh1ht4gj1b
    @user-yh1ht4gj1b 5 років тому

    እሳም የኔ ልዩዩ ስወድህ እኮ የኔ አመለ ሰናይ

  • @user-lr7dd2et1d
    @user-lr7dd2et1d 5 років тому

    በጣም ያምራል