አዲስ ፊልም New Ethiopian Full Movie 2019 - Washaw

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • Copyright protected.

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @hargeyegeterwa66
    @hargeyegeterwa66 5 років тому +1204

    ሀኪም ቤት ሂጀ የ3 እረጉዝ ነሽ አለኝ እስኪ የደስታየ ተካፋይ የሆናቹህ ላይክ ግጭኝ

  • @ኢሽተቅናክያረሱለላህ
    @ኢሽተቅናክያረሱለላህ 5 років тому +260

    እስኪ የታሪኩ ባባ አድናቂ የሆናችሁ በLike አሳዩ

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 5 років тому +17

    ዋው...በጣም አሪፍ ፊልም ነው
    ያላያችሁ እዩት
    ታሪኩ/ባባ/ ውስጤ ነው 😍

  • @liyaliya5487
    @liyaliya5487 5 років тому +102

    አምላኬ ሆይ በጣም ሀብታም አታድርገኝ እዳርሳህ ደከም አታድርገኝ እዳላማርርህ ብቻ እምውልበት ስራ ስራ ውየ የምገባበት መኖርያ ቤት ጥሩ ትዳር ልጆች ስጠኝ

    • @rakiggcgfyhhygb7942
      @rakiggcgfyhhygb7942 5 років тому +1

      እኔም እንዳንቺ ሀብታም እንድሆን አልፈልግም ላይክ ብዬሻለሁ

    • @liyaliya5487
      @liyaliya5487 5 років тому +1

      @@rakiggcgfyhhygb7942 አልወድም ማለት ይህን እሚያክል ቤት ውስጥ ለመኖር ከባድ ነው እንቅልፍም አይወስደኝ አሰርዋቼ እናታቸው ቤት ወይም የሆነ ቦታ ትተውኝ እቤት ስሄድ ፎቅ ቆይቼ ታች ስሄድ በሩን እንኳ ዘግቼው አላምነውም ክክክክክክክ በየክፍሉ ሌባ የቆመ ነው የሚመስለኝ ክክክክክክክክክ

    • @ወለተጽጌየማርያምልጅወለተ
      @ወለተጽጌየማርያምልጅወለተ 5 років тому

      btame ehte hbete sibazam Andande tru Aydalam dehenate yeshlal

    • @ወለተጽጌየማርያምልጅወለተ
      @ወለተጽጌየማርያምልጅወለተ 5 років тому

      yaneme mgnote lke endachiwe. nawe Amen Amen Amen

    • @semirayesuf3960
      @semirayesuf3960 5 років тому

      👍👍❤

  • @mahaletassefa8002
    @mahaletassefa8002 5 років тому +5

    ለየት ያለ እና አስተማሪ ፊልም ነው። የሁሉም ትወና አንደኛ ነበር የደሬ ግን 👏👏👏👏

  • @ብቸኛነኝናድንግልሆይአትለ

    አገሬ ልገባ ወር ቀረኝ ክብር ለድንግል ልጅ።

    • @sarasaas779
      @sarasaas779 5 років тому

      eheta alem berachi emabet mariyam kirba targilsh beselam gibi

    • @Sara-uj4lm
      @Sara-uj4lm 5 років тому

      ብቸኛነና ድንግል ሆይ አትለይኝ አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ማማየ ድንግል ማርያም ትከተልሽ በሰላም ግቢ

    • @ብቸኛነኝናድንግልሆይአትለ
      @ብቸኛነኝናድንግልሆይአትለ 5 років тому

      +የድንግል ልጅ ወለተ ማርያም Sara አሜን ማሬ አንችንም።ትከተልልኝ

    • @shetaerabo914
      @shetaerabo914 5 років тому

      አሜን በሰለምግብ

    • @hasan194
      @hasan194 4 роки тому

      አሜን በሰላም ግቢ ማማየ

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 5 років тому +138

    ውይይይይ ሀብታም መሆን እንዴት ያስጠላል ድህነቴ ማሪኝኝ

    • @safiyasafiya9987
      @safiyasafiya9987 5 років тому

      ፅኑ ቃል ነብዩ 😄😄😄😄

    • @azd977
      @azd977 5 років тому

      ክክክክእውነትሽን ነው ጨምልቅልቅአልብን

    • @bintnuru9468
      @bintnuru9468 5 років тому

      Kkkk Dehnetvbe Sint Taimu

    • @cb2497
      @cb2497 5 років тому

      Konjo mahonim endazaw...tibrir eko naw yemiyadargaw.

    • @hirutenateyhulemewdisalew3758
      @hirutenateyhulemewdisalew3758 5 років тому +1

      I liked tirsh

  • @ሁሉምበእሱሆነአለሁመኖርከ

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ😏

    • @enderasenegn
      @enderasenegn 5 років тому

      ባልሽን ኣምጣ በይው

    • @serawet9488
      @serawet9488 5 років тому

      +እንደራሴ ነኝ ክክክክክክክክ

    • @saudi5469
      @saudi5469 5 років тому

      ያስረገዘሽ የት ሄደ እሱው ያምጣልሽ

  • @buruktube
    @buruktube 5 років тому +11

    በጣም ትምርት ያለው ነው ሀሪፍ ነው ደራሲው መመስገን አለበት በጣም

    • @monafarah6867
      @monafarah6867 4 роки тому

      Awo.batame.wholome.endante.selafilmo.batefeteronabara.ande.denasawe.aganawe

  • @herilove4545
    @herilove4545 5 років тому +7

    I love all ethiopean peaple
    Am from eritrea . Plz like

  • @JamalJamal-pe5qk
    @JamalJamal-pe5qk 5 років тому +3

    ላይክ የምትሉ አሁንሰ አበዛችሁት እዴ ፉልሙን እንይ ውይሰ የናተን ላይክ የምቱሉትን ነገር እረ ክግርግዳው ያጋጨልኝ እዴ በዛ

  • @msei164
    @msei164 5 років тому +2

    ወይኔ ባባዬ አንተ ብቻ አይደለክም እኔ እራሱ በጣም ብዙ ተማርኩ ለደስታ ሁሌ የማለቅሰው ልጅ ዛሬ በጣም ደስተኛሆንኩ አመሰግናለው ባባዬ እወድካለው አስተምረከኛል

  • @emu1070
    @emu1070 5 років тому +5

    ዋውውው ከተለመደው ወጣ ያለ አይዲያ ነው ደስ ይላል በርቱ

  • @muller19961
    @muller19961 5 років тому +1

    ዋው የእውነት አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን በጣም ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @elhmelhm6100
    @elhmelhm6100 5 років тому +1

    ሞጋቾች ላይ የሚተውነው አሽብር በትርፍ ጊዜው ሽማግሌ ነበር እንዴ ዋውውውውው ትውናክ ይመቻል በርታ በት

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 5 років тому +4

    ደረጄ ደመቀ ምርጥ ትወና

  • @መልካየአየለከወሎውድድ

    ጏዴኞቸ ፍልሙ ጥሩ ነው እኔ ገና አላየሁትም የመዳም ስራ አላልቅልኝ አለ

  • @MoMo-bs4hh
    @MoMo-bs4hh Рік тому

    አይዞሽ አላህይከተልሽ እኛንም በዱአሽ አትርሽን ስደት በቃብሎን ወደ አገር ቤት እምንመለስ ያድርገን ያረብ

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ 2 роки тому

    ታሪኩዉስጤነዉእሱ ስላለበት ብቻ ፊልሙ ተመችቶኛል ትምህርትም አግኝቸበታለሁ

  • @ummastihabeshawit1057
    @ummastihabeshawit1057 5 років тому

    በስማአብ ተመስጨ ያየሁት ፊልም ነው በጣም ደስ እሚል ቆራጥ አስተማሪ የሆነ ።

  • @imanmesfin6845
    @imanmesfin6845 5 років тому

    የዉንት በጣም አስተማረ ነዉ አይ ባባ ላይክ

  • @saramorka6966
    @saramorka6966 5 років тому +1

    ሰለፊልሙ አሰተያየት የሚሰጥ የለም ብሶት @ኮም ቦጥራቃ ሁላ እናመሰግናለን ሶደሬ

  • @mdvip3465
    @mdvip3465 5 років тому

    ዋው ልዩ ነው የሰሞኑ የፊልም ጋጋታ
    በመጃኔ ተበሸበሺኩ አኔም ዋይፉይፍማ በምን እደሌ
    በዳታ የምትጠቀሙ እስኪ መላ ካላችሁ ኮምቱልኝ

  • @baatiriishifara6152
    @baatiriishifara6152 5 років тому +1

    ወይ ሀብታም መሆን ኤጭ 🙈🙈🙈🙈 ደህንነት ኩራቴ ኑሪልኝ የደሃ ፍልም ማየት ናፈቀኝ ሀብታም የሌለበት እስኪ እንደኔ የናፈቀው 👍👍👈 አሳዩኝ 😜😜😜

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 років тому +33

    ሰሞኑ ምን ተገኘ ተለቀቁሳ ሆ በሉ ግጩኝ አጋጩኝ ሳትሉ ዝምብላቹ እዮ

  • @የጌቶችጌታአማኑኤል
    @የጌቶችጌታአማኑኤል 5 років тому +1

    ዋው በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው።

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 Рік тому

    Weyne alkeshe moteku Tariku sizefen min elalew nebs yemar Babaye love the movie so much ❤️🙏

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 5 років тому +6

    ወይ ፊልም ወይ አገሬ እረ በሳቅ ገደላቹኝ ወይ አብት ይሄ ፊልም ኢትዮጵያን አይወክልም ቱርክን ነው ክክክክክክክክክክ አይ መኻንት ለካ ትክክል ነው ደአ አይለፊለት የሚባለው በለው

    • @hananmohammad1297
      @hananmohammad1297 5 років тому +2

      ክክክ ገና ሣላየው ነው ቱርክ የመሠለኝ እኛ እንደሆንን የራሣችን ቱባ ባህል ሥለምናፍርበት መኮረጅ አይሠለቸን

  • @ኢየሱስያድናል-ለ3መ
    @ኢየሱስያድናል-ለ3መ 5 років тому

    ሁላችንም። እጅ ላይ ደሰታ አለ ሌላን በመፈለግ አንሙት። ትክክል።
    ባባ ሀብታምነት የጭንቅ ህይወት 😄😄

  • @tigyedengellej2318
    @tigyedengellej2318 5 років тому +3

    ገነነዉ ገነነዉ😄😄 የጀራ ገመድህን ቆርጬ ሠርፕራይዝ አደርጋሃለሁ

  • @wawa-kf8ne
    @wawa-kf8ne 5 років тому +3

    ወይ ታርኩባባ የምር ጀግን አክተርነህ ስወዲህ ዋውው

  • @Gd-uw3yx
    @Gd-uw3yx 5 років тому

    ያው የሀብታሞች መጨረሻ ይህ ነው ከድህነት ነው ደስታም ፍቅርም ያለው

  • @maet6213
    @maet6213 5 років тому

    አቦ ምችት ይበላቹ ደስ ብሎኛ ላይክ ላይክ

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 5 років тому

    አርፍ ፊልም ነው ግን ....1ደኛ መጀመሪያ ላይ ልጀ ምሀን ሁና ከ ዘመናት በሁላ ልጅ ስለወለደችልኝ ለምን አሉ
    መኮንት በማደጎ .የተሰጠ ከሆነ
    2 ተኛ አገጩላይ እና ፀጉሩ ላይ ያለው ሽበት አዳደ በጣም ይደምቃል አዳደ ይደበዝዛል
    3 ተኛ ሽማግሌው በዛ አቅሙ እደት ብሎ ወሰደው ከዛ ቤት አስቶ እዛ ጨለማ ውስጥ
    4 ተኛ ክክክክክ...ፊልሙ ምንም ሳይገባኝ ሊያልቅ ሲል መጨርሻ ላይ ብቻ አድ ትክክል ነገር አየሁበት እሱም ...ስንወጣ የርገጥነው መሰላል ስንወርድ በእጃችን እደምንይዘው ሁሉ ህይወትም ...ምንም ከፍታ ላይ ብታስቀምጠን ድገት ዝቅ ልንል ስለምችል የበታቻችንን ሰው ማየት መቻል እዳለብን እና ስለ ደስታ የተባለው ....በተረፈ በርቱ ....ይሄ የ ግል አስተያየቴ ነው

  • @mariyemtawido7880
    @mariyemtawido7880 5 років тому +3

    ደግ አረክ ሽማግል

  • @MKT199
    @MKT199 5 років тому +5

    የታሪኩ ባባ አደናቂውች ላይኽ ስጡኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigyedengellej2318
    @tigyedengellej2318 5 років тому

    ድንግል ኢትዮጲያ 😄😄😄😄 ማናት አምጡልኝ አየየየ ባባ😄😄😄😄 እንደዉ አካብዳችኃል በጣም!!!

  • @betelihembella3592
    @betelihembella3592 5 років тому +2

    Wey ethio sititefu ande sitimetu ande minew yekiremit gorif honachu yehunew yihunina dingilu zenach sumalew vandam lela yalitekesikutim ale likekulin

  • @edomfasil8178
    @edomfasil8178 5 років тому +6

    Yes andegna negn

  • @kalemagna498
    @kalemagna498 4 роки тому

    መልምካ ጉዞ የኔ ቆንጆ

  • @hawahawa2231
    @hawahawa2231 5 років тому +3

    ልሹፈው ይቅር

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 років тому +9

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ወይ መኳንንት

  • @ማርያምየኢየሱስእናት
    @ማርያምየኢየሱስእናት 5 років тому +9

    Areb hager yalachu wegenoche brdu endet eyaregachu new???

  • @heymanotgeremew7296
    @heymanotgeremew7296 5 років тому +4

    Awaj awaj mdre sekal adadis movewochi beztewal zena belu 😜😜😜enam negni gn

    • @ewunetut
      @ewunetut 5 років тому +1

      Mechem comment alemaderge wenejel ayedelem

    • @jerrylove6149
      @jerrylove6149 5 років тому

      😀😀😀😀

  • @መሬምነኝየረሱልወዳጅ

    አዲስ ነውዴ ደስ ይላል
    ላይክ በትልቁ ግጩኝ

  • @konjitgutema6965
    @konjitgutema6965 5 років тому +4

    Dabrongi nabr esti lmastbate

  • @Fevelove-A
    @Fevelove-A 5 років тому

    ሰሞኑን ግን በሰላም ነው 😂😂😂 ለማናኛውም እናመሰግናለን

  • @Mm-po9xw
    @Mm-po9xw 5 років тому

    ወይ ሸበት ክክክ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ባባየ

  • @zahrazahra8887
    @zahrazahra8887 5 років тому

    አሪፍናአስተማሪነዉእናመሰግናለንያምራል

  • @AbcDef-wf2xr
    @AbcDef-wf2xr 5 років тому

    በጣም ደስ የሚል ብዙ ነገር የሚስተምር ነው

  • @hirutenateyhulemewdisalew3758
    @hirutenateyhulemewdisalew3758 5 років тому

    Baba gin haftam sithon aymrbhim ere minew dhenety 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @سوسوحسين-ظ7ح
    @سوسوحسين-ظ7ح 5 років тому +2

    ወይኤፍሡንየ ማር በለቃው ትቪአየኋት

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 років тому +1

    ስትጠፉም አዴ ስትመጡም አዴ ነው ለማንኛውም ጄ ቲቪ ሪሞት አብጠልጥሎታል እስኪ እኔም ልይና ልኮምክ በተራየ

  • @mohmmedomer82
    @mohmmedomer82 3 роки тому

    በእዉነት የማፈቅራት ባገኚ እንደት በተከባከብኳት ነበር ባገኘሁት አጋጣሚ ቂጧን መታ እያደርኩኚ ፈታ ብቻ

  • @yashentachager9820
    @yashentachager9820 5 років тому +1041

    ሀገሬ ልገባ 14 ቀን ቀረኝ መልካም ጉዞ በሉኝ እህቶቸ

  • @እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ

    ይድረስ ለስደተኞች
    ለእራሳቼን ማሰብ እንጀምር
    ሻማ መሆን ይብቃን

  • @ኢትዮጵያዬኑርልኝኑርልኝ

    ሆይ ሀፍታም መሆን እራስን ያስረሳል ለካ ድህነትዬ ኑሪልኝ ፈጣሪየን ማመስገኛዬ!!!

  • @almazalmaz5616
    @almazalmaz5616 5 років тому +211

    እናቴ ናፈቀችኝ የሁላችንም እናት እድሜ ይርዘምልን ለሞቱትም ነፍስ ይማርልን አሜን

    • @sadamurad4934
      @sadamurad4934 5 років тому

      አሚንንንን እኔም እዳንቺው ንፍቅ ብላኛለች

    • @irosalem2474
      @irosalem2474 5 років тому

      አሜን እናቴን ካጣሃት ከአመት በላይ ሆኖኛል በስደት አለም ውስጥ ሆኜ ነብሷን በገነት ያኑርልኝ ላንቺም እናትሽን እድሜዋን ያርዝምልሽ እህቴ ሰላም ለመገናኘት ያብቃቹ

    • @wagayeweshetulemmalemma6289
      @wagayeweshetulemmalemma6289 5 років тому

      AMEN

    • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
      @ethiopiawitkonjooyoutube2252 5 років тому

      @@irosalem2474 ayzosh yene konjoo e/r ke Abraham ena ke sara gon yanurilish

    • @tigiwereku9779
      @tigiwereku9779 5 років тому

      አሚን አሚን

  • @bintali2795
    @bintali2795 5 років тому +157

    በነታችሁ ስለፊልሙብቻአስተያየትስጡ፡መዳም ፍቅረኛየምነምንእያላችሁ፡አትኮምቱ

    • @aa6750
      @aa6750 5 років тому +1

      በጣም አበዙት ውይይይ

    • @birtiqueen7653
      @birtiqueen7653 5 років тому +5

      እኔም ይሄ የሚዘባርቁት ነገር ይገርመኛል ።ፊልም እያዩ ስለራሳቸው የግል ችግር ይበጠረቃሉ።በተለይ ስለ አሰሪያቸውማ ሲቀደዱ አስረው ያስለፈለፏቸው ይመስላሉ።ኤጭ በዛ

    • @bintali2795
      @bintali2795 5 років тому +1

      @@birtiqueen7653 በጣም የኔውድ ሁላችንንም አላህይጠብቀን

    • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
      @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 років тому

      በጥራቃ ስለሆኑ ነው ክክክክ

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 років тому

      እስርቤት መፈቻቸው ስልክ ነው ሌላማምንአለ አትፍረድ ይፈረድብሃል

  • @እኔስየአማላጅቷየድንግልማ

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛልኝ የድንገል ልጅ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ በሰላም ከስደት ያላቀን ውይ እናቴቴቴቴቴቴቴቴ ናፋቃኛለች እማምላክ ቤተሰቦቻችንን ትጠብቅ

  • @የናቷአፍቃሪለሷስልልኑር

    እረ ጋይስ የእውነት አፍቃሪ ጠፋ የእውሸት አፍቃሪ አስመሳይ ሰው ሰለቸኝ እስኪ እደኔ የሰለቻችሁ

  • @Mየደሴዋስደተኛ
    @Mየደሴዋስደተኛ 5 років тому +68

    እኔ እምለው ፍቅርን ፍለጋ ስከራተት፣ለካ በየፊልሙላይ ተበትኖ ነው፣

  • @FozYeMohamedlij
    @FozYeMohamedlij 5 років тому +21

    የምር ዋሻው ነው ወዮ 🙆 በጉጉት ስጠብቀው እስኪ ባባን ምቶዱ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 років тому +40

    ጉድ ነው ሰሞኑንስ መቶባችኋል ምንግዜ የማዳምን ስራ ልስራ ኧረ ቀስ በተራ አረጋጉት ያለቀኔ ሀገሬን እንዳልገባ

  • @samriye_denglelij3865
    @samriye_denglelij3865 5 років тому +279

    ብቸኝነት ስሰማህ ሳይሆን ዝግጁ ስትሆን አፍቅር ።

  • @mimiteshome8470
    @mimiteshome8470 5 років тому +14

    አምላኬ ሆይ ሀብታም ድክም አታድርገኝ የራሴ ቤት የምኖርበት የእለት እንጀራ የምበላበት ስራ ጥሩ ትዳር ብቻ ስጠኝ ሌላ ምንም አልፈልግም

    • @selamg3325
      @selamg3325 5 років тому +2

      አንች ሃብታም ያለው ነገር እኾ ነው እየተመኝ ሽው ያለሽው የሄ ሁሉ ካለሽማ ከሃብታም ምን የለየሻል

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 роки тому

      @@selamg3325 እኔ እንደተረዳዋት በጣም ሀብታም ሆኖ ከመጨናነቅ መሰረታዊ ነገሮች ይበቃኛል ማለቷ ይመስለኛል

  • @brektiybrktiy9525
    @brektiybrktiy9525 5 років тому +18

    መሮኛል አሞኛል አምሮኛል እያላቹ ልይይክ ምትለምኑ ግን ጥቅም ካለው ለምን አትነግሩንም

  • @Mm-lq3ej
    @Mm-lq3ej 5 років тому +90

    ደራሲው ከቱርክ ነው እዴ የመጣው እእእእእ ተጋነነ ኧሯ በድህነት መኖር እዴት ደስ ይላል ሀብታም ሰው ፍቅር የለው ሰላም የለው ለሰው ክብር የለው ቲሽ

  • @የሺጊዮናዊትአማራየሺ-ቘ9ጐ

    ኡፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ያለ ቤት መኖሩ ይገርማል አይ ህይወት ግማሹ በጎዳና ቀን ፀሐዩ ማታ ብርዱ ሲፈራረቅበት ይኖራል ግማሹም በኪራይ ቤት ነፃነት ሳያገኝ ይኖራል የደላው ደግሞ በእንዲህ ያለ ቤት ይኖራል

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 5 років тому +20

    ህፃኑ ልጅ የሀብታም ልጅ አይመስልም ፡እቁብ የበላ ግንበኛ ልጅ ነው ሚመስለው

  • @tube5909
    @tube5909 5 років тому +22

    ነገ አየዋለሁ ግዜ ካገኘሁ እኔ አንዲ ፊልም ሶስት ቀን ነው የማየው እፍፍ ስደት ማ ነው እደኔ ምርር ያለው

    • @rhbhgjugjyghgdd4022
      @rhbhgjugjyghgdd4022 5 років тому

      Ayezosh

    • @fozinegfozineg9662
      @fozinegfozineg9662 5 років тому

      ena 5 ken new ymefejebeg

    • @fozinegfozineg9662
      @fozinegfozineg9662 5 років тому

      ayzosehi mar😭😭😭

    • @naimaesaa5509
      @naimaesaa5509 5 років тому +1

      አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል በ አሏህ ፍቀድ የላ ልፋት ስንቅ ዬለም ይህቺ ምድር በስቃዮች የተሟላች ነት ለሁሉም ማልካሙን ማሰብ ነው አሏህ ይጣብቃን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን

    • @hirutenateyhulemewdisalew3758
      @hirutenateyhulemewdisalew3758 5 років тому

      Eney ege ege new ylegn

  • @hanadaniel892
    @hanadaniel892 4 роки тому +9

    "'አይን የቅርቡን ቅንድብን እደማያይ እኛም በእጃችን ያለውን የቅርባችንን ሳናይ በርቀት ያለውን በእጃችን የሌለውን እያየን ደስታችንን እናጣለን'" በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይጠራል ነው አይደል የሚባል
    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @ቲቲነኝስደትየመርርኝ
    @ቲቲነኝስደትየመርርኝ 5 років тому +29

    ቡሀላ አየዋለሁ እስኪ ውዶች ላይክ በሉኝ አይከፈልበት # ኢትዮቢያ ለዘላለም ትኑር

  • @hanayemareyamelej8691
    @hanayemareyamelej8691 5 років тому +11

    😢የባባ አባት ትክክል ናቸው በ እጃችን ያለው በቂና ደስተኛ ካላደረገን አለምን ብንጨብጥ እራሱ ደስተኛ አንሆንም ደስታ ማለት ባለን ነገር እያመስገን ተደስቶ መኖር ነው አስተማሪ ፊልም ነው😢😢😢👍👍👍💝❤💘

  • @እናቴእወድሽለው
    @እናቴእወድሽለው 5 років тому +110

    ሠላም ዛሬ ደስ ብሌኝል የትምህርት ውጤቴ ስለተነገረኝ ደስታ ላይ ነኝ

  • @hafsazuber6483
    @hafsazuber6483 5 років тому +40

    ወይ ሶደሬውች ስትጠፉም አንዴ ስትመጡም አንዴ ለቀቃቹልን ሳይሆን ለቀቃቹብን ነው ምባለው

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ደስታ፤ ፍቅር ና ሰላም ከሰዉ የሚገኝ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ስንጠጋ የምናገኛቸዉ ናቸዉ ::ፈጣሪ አምላክ፤ ፍቅር ፤ሰላምና ደስታን ይስጠን፡፡ታሪኩ (ባባዬ)አድናቂክ ነኝ፡፡ሁላችሁንም ከ♥ እናመሰግናለን ::

  • @ፈለቁነኝየበረሀዋ
    @ፈለቁነኝየበረሀዋ 5 років тому +6

    እስኪ እንደኔ ታሪኩ ያለበትን ፊልም ለማየት የሚጓጓ ... የቃልየ ባል ኦቦ ስወዳቼዉዉ

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 5 років тому +20

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች

  • @ስጠራክወዬበለኝ
    @ስጠራክወዬበለኝ 5 років тому +47

    በጣም የሚያስተምር ድራማ ነው ሰው ማንነቱን የሚያገኘው ከጥቅማጥቅም ሲርቅ ብቻ ነው ደሀ መሆን ማንነትና ፍቅር የሚገልፅ ስንቅ ናት ደሀነት ትንሽ ስቃይ ሊኖረው ይችላል ብዙዎን ደስ የምታመጣው እራሷ ስለሆነች ትግስትና ተስፉ አይለያቹ ባይ ነኝ ተመችቶኛል ቀጥሉበት

    • @iamalwaysinthelineofethiop2770
      @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 років тому +4

      እግዚአብሄር ይስጥልኝ ገና ካንቺ ትክክለኛ ኮሜንት አገኘው ምድረ ነፈዝ የላይክ ጥማታሞች ይዘበዝባሉ

    • @ስጠራክወዬበለኝ
      @ስጠራክወዬበለኝ 5 років тому +1

      Ene ye mariyam neg
      ከልብ አመሰግናለው ድራማ አንድ ሰው ሲያይ ለእይታ ብቻ ሳይሆን ለመማሪያም ጭምር አስተዋይ ሰው ከአንድ ድራማ ብዙ እውቀት ይቀስማል ስለዚህም ነው እኔ የተረዳውት እውነታ የፆፍኩት

    • @aishaajman6961
      @aishaajman6961 5 років тому +1

  • @zeki7603
    @zeki7603 5 років тому +12

    "አይን አቅርቦ የቀረቡውን ቅንድብ አያይም" የገባው like

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 3 роки тому +1

      ምንማለትነወ

    • @zeki7603
      @zeki7603 3 роки тому

      @@merhabaassefaw2352 ፊልሙን እይው እዛ ውስጥ መልክቱን ታገኚዋለሽ።

  • @SD-pr6km
    @SD-pr6km 5 років тому +40

    እኔኮሚገርመኝ ኢትዮጵያ ግን ይሄን የሚመሳስል ቤትና ቦታ ያለ አይመስለኝም ነበር

  • @meseretfereja3426
    @meseretfereja3426 5 років тому +20

    ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እንደዚህ አይነት ቤት ይገርማል

    • @asyafaji3098
      @asyafaji3098 5 років тому +4

      Sigarim and andochu le ethiopia yalachut gimit

    • @ሰንዓፈሶይራበለው-ከለውመ
      @ሰንዓፈሶይራበለው-ከለውመ 5 років тому +1

      እሀ ቤት ኤርትራ ውስጥ ነው ያለው
      ከዚ የበለጠ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለም ኣውቃለሁኝ

    • @wilized8584
      @wilized8584 5 років тому

      @@ሰንዓፈሶይራበለው-ከለውመ ብኤረትራ በፈት በመካንንት ኣደለም ትሄድ ነበረት ።በህግ አንደ ኣባ ገደይ የኦሮም ነው ህጉ ነበሬ ።

    • @ሰንዓፈሶይራበለው-ከለውመ
      @ሰንዓፈሶይራበለው-ከለውመ 5 років тому

      @@wilized8584 ምን ለማለት ፈልገሽ ነው

  • @abdullaziizahmed9741
    @abdullaziizahmed9741 5 років тому +4

    እንዴት ነችው ሁሉም ሰላም ነው? ሰላሙን የቢዛለችው እኔ ከልቤ እወደችወልው ። እርግጣኛ ኔኝ እነቴም በጣም ነው የምትወዱኝ ሚክንዪቱ ደግሞ እትዮጵያ ስልሆንኩ ። ሁለችውም Subscreb አድሪጉኝ ።

  • @sarasaa6317
    @sarasaa6317 5 років тому +16

    ላይክ ግጩኝ አልልም ያው በ እዝነት አትለፏኝ

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 5 років тому +23

    እውውው ትላት እና ዛሬ ሰርግና ምላሽ ሆኖልናል ለፊልም አድናቂዎች የዛሬውን አለም ያርገው ለዘላለም ይሁንልን ይልመድባችሁ እናመሰግናለን

  • @tingertbizuneh5547
    @tingertbizuneh5547 Рік тому +3

    ባባዬ የኔ ጌታ ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑርልህ 😢😢
    ሁልጊዜም በልባችን ትኖራለህ እወድካለሁ🥰🥰🥺🥺

  • @እናቴሂወቴኑሪልኝዘላለም

    በነገራችን ላይ commanet ማንበብ ደስ ይለኛል ግን ላይክ የምለምኑ ሰወች የጣቴን ደም ቀጥ አደረጋችሁ

    • @asteraster6531
      @asteraster6531 4 роки тому

      እናቴ ሂወቴ ኑሪልኝ ዘላለም ተይባክሽ

  • @የኔቤተሰብ-ገ7ቐ
    @የኔቤተሰብ-ገ7ቐ 5 років тому +50

    እኔ እምለው ምነው ይሄን ሰሞን የፊልም ጎርፍ አጥለቀለቀን እሳ እረ ይልመድባቹ በደረቁ ዩቱብ ላይ ከምናዛጋ

    • @younisalismaili720
      @younisalismaili720 5 років тому

      Kkkkkk Tebki Ka 3Kean Buhla Adis Film Yinafkshal

    • @seareman6407
      @seareman6407 5 років тому

      UA-cam ልዘጋ ስለ ተባለ ነዋ ፊልሙ እጃቸው ላይ እንዳይሞታቸው እንጂ ላንተ ተብሎ የተለቀ እንዳይመስልክ ወዳጄ

  • @selamyedngllijselam7522
    @selamyedngllijselam7522 5 років тому +43

    ለምድነው ለፊልሙ አስተያየት የማትሰጡት ምድረ በጥራቃ ሁላ

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 років тому +16

    ማሮች በባባ ሞት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እና የሰራሁትን እዮልኝ። በመቀጠል ስደት ለጨጓራ በሽታ እንደኔ ያጋለጠው ማነው?
    ስለዚህ በቤታችን ሀኪም ሳንሄድ በምን ቶሎ ልናስታግሰው እችላለን የሚለውን መፍትሄ ዱቅ አደርግላችሁ አለሁ። በሰብስክራይብ አግዙኝ

    • @aneeye6032
      @aneeye6032 5 років тому +1

      የ ኪንታሮቱስ ?

    • @zdtube2303
      @zdtube2303 5 років тому

      @@aneeye6032 ተለቋል እኮ ማር

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 5 років тому +5

    አረ ሶደሬዎች በምቾት አንገላታችሁን ከምር
    ችኮችዬ እንደሶደሬ በፊልም ሳይሆን በፍቅር የሚያጨናንቅ ባል ይስጣችሁ ግን ቀረፃው ኢትዮ ነው

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ

    አርብ ቅድስት ሀገሬ እገባለሁ

  • @የተዋህዶልጅ-ፐ5ቘ
    @የተዋህዶልጅ-ፐ5ቘ 5 років тому +24

    ፊልም ገና አሁን ተስራ ሀገሬ 👌💚💛❤👌👌👌👌

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 років тому +17

    ትንሽ ወጣ ያለ ሀሳብ ነው
    አሪፍ ነው😊

  • @የአዳማዋፍቅር
    @የአዳማዋፍቅር 5 років тому +5

    አባባ መሞተቸው የሰዝነል
    ደሞ ሜከፕ እንዴት ነው ነገሩ ሽበት አንድ አይነት መስረት ከቀተቹ አርቴፍሸል ሽበት የለበት ፀጉር ተጠቀሙ

  • @bananafathal4819
    @bananafathal4819 4 роки тому +3

    ቃልኪዳን እና ባባዬ ብቻ ፊልሙን ይስሩት ከስራቸው ውጪ ልታይ የማይሉ ሀይማኖታቸውን አክባሪ ጥዶች ናቸው አድናቂያችሁ ነኝ ከሸዋሮቢት

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ

    ቆይ ኮሜቶች ላይክ ላይክ የምትሉት ጥቅሙን ንገሩኝ እና እኔም ልበል ምን አለበት ስለፊልሙ ብታወሩ ሆ

  • @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
    @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 5 років тому +150

    አደኛ ነይ በፍቅረኛቹ ሞት ላይክ አርጉይ የሌላቹ በሚመጣው

    • @Tube-rb4vc
      @Tube-rb4vc 5 років тому +3

      የሸገሯ ሰብስክራይብ አርጊኝ ኮመት ላይክ አበረታችኝ😘👈

    • @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
      @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 5 років тому +1

      @@Tube-rb4vc ገጨሁሽ የኔ ቆንጆ

    • @Tube-rb4vc
      @Tube-rb4vc 5 років тому

      @@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ ፍቅር እኮነሽ ጌታን 💝😘😘👈ቪዲዮ እዴ ነዉ ተመቸሽ

    • @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
      @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 5 років тому +2

      @@Tube-rb4vc አየሁት የኔ ቆንጆ በርቺ ደሞ ያሬድን ትቦንሽዋለሽ በርቺ አደኛ

    • @Tube-rb4vc
      @Tube-rb4vc 5 років тому +1

      @@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ በቃ አገሬ ስገባ በነጠላ ና በጋቢ ጠብቂኝ ክሊፑ ላይ ትሰሪያለሽ😂😍😘👈

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 років тому +21

    እረ ላይክ ግጩኝ ግን ስሞትላችሁ ተግርግዳ ያጋጭሽ እዳትሉኝ አደራ በዛ ላይ ፊልሙ አሪፍ ነው