She rowing his life. He never deserved to be this ways. Wow the table's turn around. What amazing story. I cried. It's holed a lot off untold messages. Maria from 🇺🇸. Thanks
My people be patient. Don't make any revenge. God knows what he doing but we don't know what we doing. I admired the actors. Thanks all. Maria from 🇺🇸.
ይህፌልም ህይወቴነው የተወናችሁት ከልቤ የምወደም የሚለውቃል የማይገልጽው ፍቅርኛነበርኝ ስደት ለ2ትአመት ቃልገብቶልኝ መጣው ከዚያ 1አመት ከ5ትወር ላይ ሌላ እዳገባነገርኝ ምንም ላምን አልቻልኩም እራሴንበራሴ በቢላቆራርጥሁ በቃ ማርገውን አላቅም አሰሪየን ማከብርት ይነበርው እደተራእቃነውማያት ሰራተኞችንም እደዚሁ ሀበሻ ሰውማንም የለም ችግሬንሚርዳ ከዛአድቀን ሌሊትብቻየን ሻማአብርቸ አምላኬ ከነገትዋት ጀምሪ ከወደኩበትእድነሳ ለተሰበርኩት አተጠግነኝ ላላስበው ያተሀይል ይጨመርልንብየ ከኔጋ የነበርውን ፎቶብልሙሉአቃጠልኩት ልክ ሲነጋ ሁሉንም ሰውይቅርታጠየኩ ችግር እደነበርብኝ ተርድተውነበር እሽአሉ እኔም ከልቤወጣልኝ እሱም ያገባትልጅ ምንም የማያቅልጅ ለመጠት ለማጨስ ሱስኛ ሆነብላ ትላው አርብመጣች ይቅርታ በርግጥ ስለፌልሙ ነውአስተያየት መስጠትየነበርብኝ ግን ሰው የዘራውን ያጭዳል ሲል ትዝአለኝ ማሮች ውበትም እርጋፌነው ገንዘብም አላቂነው የሰውልጅ መልካምነቱ ብቻ አሸንፎን እድናፈቅር እግዛቤር ይርዳን አሜን።
ልክ ነሽ አንዳንድ ጊዜ መርሳት የማቻለውን ለመኖር ሲባል ይረሳል የማይችይውን ትችያለሽ ግን ትጎጃለሽ የአንቺ ንፁህነትና ጎዳት ግን ተመልሶ ያን ሰው ይጎዳል መልሱ ጥሩ ቢሆንም ግን አያስደስትሽም ምክነያቱም እውነተኛ ፍቅር ስለነበረሽ ዋናው አሁን መርሳትሽ ነው ይበቃኛል ከቆየሁ የኔንም ታሪክ መውራቴ ነው 😄😄😄
የኔ ማር አይዞን ልክ እንደኔ ሁኖብሻል የኔም ትቸዉ ልጠብቀኝ ቃል ገብቷልኝ ትቸዉ ከመጠሁ በኃላ አሁን ከሌላ እንደዐለደ ሰማሁ ገን እኔ አልተናደድሁም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰጥቸ አለሁ የኛ ያልሆነን ነገር ስንከተል የራሳቸንን እናጣለን :እና አይዞሽ ዋናዉ ጤና ነዉ ደግሞ እግዚአብሔር ብቻ አይተዉ እንጅ ሰዉ ቢከዳ ሌላ ሰዉ ይተካል
የኔ ወድ እኔም እደአች ደርሶብኛል መርሣት አልቻልኩም ሚሥቱን ፈቶ እኔን ለማግባት ብዙ ለመነኝ ግን ብወደዉም ልቤ አልተቀበለዉም!!!
Yene konjo fetari ytegnlshi lbshinm
አሜን (3)
ከ"ስስት" ፊልም ቀጥሎ ትርጉም ያለዉን ትምህርት ያስተማረኝ ፊልም ስለሆነ እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ። በተለይ የቢኒያም የመጨረሻዉ ንግግር ቀላል አልተመቸኝም፦"ለፍቅር ንፁህ ልብስ ሳይሆን የሚያስፈልገዉ ንፁህ ልብ ነው"
።
በትክክል ንጱህ ልብ ነው የሚባለው
ንፁሕልብከለለሕንፁሕልብሥብለብሥምንትርጉምአለው
@@cb3623 _
@@ኢማንሙሀመዲ .
በጣም የሚያምር የሚያሳዝን የሚያስደስትና የሚያስተምር ምርጥ ፊልም ነው ለሁሉም እንደየስራው ይከፈለዋል ደሞዙ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እስኪ እንደዚህ ወዝ ያለው ፊልም መስራት ይልመድባችሁ
ኣንድ ኣንድ ሴቶች በውበትና በገንዘብ ተማርከን እማይሆነንን ስንከተል እሚሆነንን እናጣለን እና ከዚ ፊልም ብዙ ልንማርበት ይገባል so በጣም ኣስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በጣም ትምህርት ወስጄበታለሁ
Enam
የታደለሰው የተሰጠው ነገር ቢኖር ትግስት የሚያክል ምንም ነገር የለም ቢኒ በጣም ትግስተኛነህ ሳራ የስራሽን ሰጣሽ ግን በጣም አስተማሪ ፍልም ነው እናመሰግናለን
ለምንድው ግን ኢትዮ ፊልም ላይ ሁሉም ሴቶች ብር እንደሚወዱ አርጋቹ የምትሠሩት፡ይገርማል ሴት ልጅ እውነተኛ አፍቃሪ ካገኘች ብር ብርርር ይበል እንደምትል እርግጠኛ ነኝ፡ፍቅር እንጂ ገንዘብ አይገዛንም፡በግድ ብር ውደዱ አትበሉን ኡፍፍፍፍ
ትክክል ነሽ ሁሉንም በጅምላ እኮ ነው ...ሆይይ
Yna mar tekle nshe
ትክክል ማር
ትክክል
Sewu yezerawun yachdal
መቼም የማትረሳውን የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ ብዙም አትናደድ በቀሪው ዘመንህ እንዳትረሳው የተፈለገ ወሳኝ መልዕክት ደርሶሀል ስለዚህ ሁለት ነገር አድርግ
1. አትድገመው
2. ተማርበት
ህይወትን በጥበብ የሚኖር ሰው ከዚህ የተለየ ምንም አያደርግም
ይሄን ፊልም ለሶስተኛ ጊዜ 2022 ላይም አየሁት ዋውውውውውው አይገልፀውም 👌👌👌👌👌👌
ዋውው 👍👍👍👍👍
She rowing his life. He never deserved to be this ways. Wow the table's turn around. What amazing story. I cried. It's holed a lot off untold messages. Maria from 🇺🇸. Thanks
እናመሰግናለን!! ግሩም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል!
እውነትም የሰው ልጅ የዘራውን ነው እሚያጭደው ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው ይመቻቹ ቀጥሉበት ታድያ ለቀቅ ለቀቅ አርጉልን ብዙ አታስጠብቁን
ዋው በጣም እስተማሪ ፍልም ነው የሰው ልጅ ለስራው ሁሉ መልስ ያገኛል መልካም ነት ለራስ ነው
እግዝሐብሄር ይባርካቹ በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነዉ ሠላማቹ ብዝት ይበልላቹ
በጣም አስተማሪ ፍልም ነዉ ወድጄዋሌሁ❤❤
ወላሂ እንቅልፌንአጥቼነዉያየሁት መጀመሪያ ተቃጥዬነበር መጨረሻዉ ዋዉዉዉዉ ዋውውውው❤❤❤❤❤
ለሁለተኛ ጊዜ እያየዉት ነዉ የነ ሄኖክን አድሥ ፊልም ከማየት የድሮዉን ሺ ጊዜ መደጋገም ደሥሥ ይላል
በጣም
ሰው የዘራውን ያጭዳል ነው እሚለው ሰውየ እስኪ ላይክ ግጩኝ
ከምገልፀው በላይ ነው እውነት እንዴት ተመስጬ እዳየሁት አጠይቁኝ ዋውውው ሁላቹሁንም አደናቂያቹ ነኝ ከልብ ነው የሰራቹት
" ፍርድ ያረፍዳል እንጂ ሊቀር ቃሉ የለም "
በትክክል! ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው። የቢኒን ትዕግስት ሳላደንቅ አላልፍም ።
ለኔ በጣም የተመቸኝ አባባል ለፍቅር ደግሞ የሚያስፈልገው ንፁህ ልብስ ሳይሆን ንፁህ ልብ ነው የሚለው አባባል ምችት ድልት ብሎኛል
enem endanchi new hasabe
Mahi Love abo ymechIh
Mehresaw yamral
እኔም
እረበፍጠራችሁአምላክ የኪያየን ፊልምንግረኝ የትብየላግኝው
አትሳቁብኝ እና እርቲስቶች ለትዳር ይሆናሉ ሁሉም ጋር ነው እሚዝናኑት ያረብ እጅ ለጅ መጨባበጥንም ባሌጋር አድርግልኝ
ክክክ
Yesraw bahari new😂 kedama mehon yshalal
ትክክል ነሽ❤❤❤
እውነትሽን ነውኮ ውዴ ኦኦኦኦ ግን ፊልሙ ላይ እደምናየው አይደለምኮ ሲሰሩ ያው ቅንብርም ስላለው ❤❤
የመጨረሻውን በተለይ ብዙ ጊዜ ባየው አልጠግበውም i like it
ሰው የዘራውን ያጭዳል!!!!!!! ትክክለኛ አባባል ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን.
Amine
Amen Amen Amen
አሚን
ኧህህህህ እኔ ከኢትዮጲያ ፉልሞቺ አያለሁ እደዚህ እደፊልምና የፅጌሬዳን ፍልም ነዉ በትክክል ነተሰራዉ❤❤❤❤❤
በጣም ትምርት የሆነ ድራማነው ቢኒ መጨረሻላይ የተናገርከው አነጋገር ትክክልኝ አነጋገር ነው
በእውነት ትምህርት ሰጭ ነው ደሳለኝ ሳላመሰግንህ ኣላልፊም ኣድናቅህ ነኝ
Rahel Rahel 😘😘💖💖💖💖👍
am from Eritrea I love very much Ethiopian film 💋💖💗💕👑
Thanku sewet ❤❤
❤
Me too
ዋውውአጨራረሱ ከሌሎቹ ፊልምች ትንሽ ለየት ይላል ብዙየወቹ አጨረራረሰቸው አንደያነት ነበር ይኸ ትንሽ ለየት ይላል
ለማንኛውም አሪፍ ነው
ለፍቅር ንፁህ ልብ እንጂ ንፁህ ልብስ አያስፈልግም
ፍቅርን በንፁህ ልብ ለመግዛት ምክር
በናታችሁ ኮሜቶች አሪፍ ነው ታላችሁ ተንተናችሁ አትገሩን እንይት😊😊😅😅እኔ ምንነቱን ታወቁ ማየት አልወድም😮
እሰይ ደግ አደረገሽ ሴት ልጅ የሚከባከባትን እና ድሀ ወንድ አትወድ መጨረሻው በጣም ተመችቶኛል!!!
እጅግ በጣም አሥተማሪ ሥራ ነው የሠራችሁት ያምራል
ወይ ሰፈልገው የነበረ ፊልም እንዴት ደሰ ይላል የተጫወተብህ እማ መጫወት አለብህ ክክክ
ወይኔ መጨረሻላይ ደሥ ሢል ሠራተኘዋን ማግባቱ፡፡ እደተጫወተችበት ተጫወተባት በጣም ደሥ ይላል ቀጥሉበት
ሴትእስዱቢናት
ደሥ ይላል H
@@tgastayele5488 በጣም ይች ቖረቖንዳ😃😂
ወይኔ ይሄ ፊልም በጣም ትምህርት ያለው ፊልም ነው ፍርድ ያረፈርዳል እጂ ሊቀር ቃሉ የለም በጣም ደልቶኛል የመቻቹ
ቀጥሉ በዚሁ
ለፍቅር ንፁህ ልብስ ሳይሆን ንፁህ ህሌና ነው ምርጥ አባባል ግን ምን ዋጋ አለው ብዙወቹ ይናገሩታል ግን አይተገብሩትም😢
እውነት በጣም አስተማሪም አሳዛኝም ነው በጣም እናመሰግናለን የልጁ ስቃይ አስለቀሰኝ በመጨረሻ ግን አስደሰተ
ሠዉ የዘራዉን ያጭዳል ትክክለኛ አባባል ነዉ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
😢😢በትክክል👌👌👌👍👍💖💖💖💖
ጥሎብኝ ኮሜንት ሳላነብ ፊልም አላይም እና ኮማቾች ደስ ብሏቸዋን ልየው እስኪ
ውይ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን
የሚገርም ፊልም ነው ቢኒ ሰራተኛዋን ስላገባ ደስ ብሎኛል ሳራ እንደስራዋ ያንሳታል!
እውነት አሪፋና አስተማሪ ከጊዜው ጋር የሚሄድ ፊልም ነው ገንዘብ ጊዜዊ ነው ፍቅር ደግሞ ዘላለማዊ ነው ፍቅር ያሽንፋል ቢኒየ ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ
አይቼ አይቼ የማልጠግበው ፊልም ነው ቢኒዬ ቀጥልበት እሺ
ቢኒ ልክ እንደኔ ነህ እኔም ባሌ እንድህ ሲያደርገኝ መጨረሻ ላይ ግን ባሌ እርር ብሎ ቀረ እኔም በደሎች ቢያልፍብኝም አሁን ግን ከራሱ አብልጦ የሚወደኝጋ መኖር ይዣለሁ
ሀያት ወሎየዋ የሀይቅ ልጅ ሱመያ ታጋይ ነኝ ማሻአላ እህትየ እንደዚ ስሰማ በጣም እደሰታለሁ
ሀያት ወሎየዋ የሀይቅ ልጅ ሱመያ ታጋይ ነኝ
ሀያት እኔም እዳችነኝ
ግን አላገባሁም አድቀን ይመለሣልብየ አራት አመት ጠበኩት አሁንግን አላህን ለኔየተመቸሥጠኝ እያልኩነው
አላህ ያስደስትሽ ማር
ወይ እኛ ሴቶች ገንዘብ ገንዘብ ውይ አረ ፍቅር እኮ ከምንም በላይ ልዩ ስጦታ ነው any way በጣም አስተማሪ ነው
የቢኒ የመጨረሻ ሳቅ እና የሳሪ የመጨረሻ ለቅሶ የሚገርም ነው😊❤
ስብስክራይብ አደርኳቺሁ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ሠላም ለምየ ኢትጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ነው የእጇን ነው ያገኘችው ምርጥ ፊልም ዋውውውውውውው
wowww በጣም አስተማሪ ነው ማንም ሰው የዘራውን ያጭዳል አይደል የሚባል በተለይ ፍቅርን በገንዘብ ለሚስብት ሰውች በሙሉ
ሙዚቃ
ህመሜ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
በጣም በጣም አስተማሪ ፊልም ሰው የስራውን ያገኛል ቢቆይም😢
በጣም አሪፍ ፍልም ነው አስተማሪ ነው ለፍቅር ንፁህ ህሊና ንፁ ልብስ አይደለም ትክክልልልል ነክ ቢኒ እናመሰግናለን
ያምራል ፍቅር ንፁህ ልብስ ሳይሆን ንፁህ ልብ ነው የሚፈልገውን ሴቶም ወንዶች ም ልቦና ይሥጠን. ...
ባካችሁ ኮመንት በእጊሊዘኛ አትስጡ ምድረ ጉረኛ ሁላ የአማርኛ ፊልም እያየሽ ኮመንት በእንጊሊዘኛ ትሰጫለሽ እንዴ
ትክክል
Obse Mar what if my phone does not have Amharic... Anchi ayet
Obse Mar ክግትችክ
ravelotion ግህግ
ፍቅር
እንደት እንደሚምር ዋውውውውውው አቦ ይመቻችሁ አጀማመሩም ቢሰዝን አጨራረሱ ያረካል::
Sorry for comenting in English. I dont have the Amharic keyboard. I just want to say it is a wonderful film, and Thank you for makeing it available.
ማነው እንደኔ ዘንድሮ ያየው2023👉🏃🏃
ፍቅር ልቤን እንጅ ኬሴን አደሳሰም በጣመ አሰተማሪ ነው ሁላችንም የፍቅር ሰው ይበለን አሜን
'
አሚን
ፊልድ ያረፍዳል እንጂ ሊቀር ቃሉ የለም ደስ የሚል አባባል ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በጣም ነው ደስ የሚል ፊልም
ዋውው እንዴት ደስስ የሚል ፊልም ነው ለእኔ በጣም ተመችቶኛል አስተማሪም ነው
My heart back it's normal place. well done I like and appreciate it's conclusion. thanks for uploading, Eritrean boy from England
አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ለሰው ልጅ ዋናው ንጹህ ልቡ ነው ፍቅር በገንዘብ አይቀየርም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አለ ቆሎም ቢሆን ተቆርጥሞ ይታደራል አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ ነው በተለይ ለገንዘብ ወዳድ ሰው እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን ያድለን
በዕርግጥም "ፍቅር ቆሻሻ ሕሊና ያላቸውን ሳይሆን፤ ንጹህ ሕሊና ያላቸውን እንጅ፤ ነው" በጣም ጥሩ ትምሀርት ሰጪ ሲኒማ ነው። ለወደፊቱም በዚህ መልክ ብቻ ሳይሆን፤ ከዚህም በተሻለ መንገድ መቀጠሉ፤ ለጥሩ ውጤት ያበቃል ባይ ነኝ። አመሰግናለሁ!!!
ዋው መጨረሻላይ ደስ ይላል የቺን ልጁ ጥሎብኝ አልወዳትም
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም
የሰው ልጅ ከሁለት ነገር ይማራል አንድም ሀ ብሎ በሳር አንድም ዋ ብሎ በአሳር❤❤❤በነገራችን ላይ የሰገን አክቲንግ😝😝😝😝
ዋውው ስገን
....ስዊት ፍቅር ትበርከ የኔ
ቆንጃ ስተምረቡ አምለክ ዕደም ከ ጥይና ያስጣሽ
አሜንንንንን
ቢኒ በጣም ትምህርት ሠጭ ነው ተመቸኝ በዚህ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ
"""""
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው ያዩት ሁሉ አይበላም ሂሂሂሂ
እብድ የሆነው ልጅ ሢያምር 😍😍 ይገባሻል የእጅሽን ማገኘትሽ እሠይ
My people be patient. Don't make any revenge. God knows what he doing but we don't know what we doing. I admired the actors. Thanks all. Maria from 🇺🇸.
Kemlew belay betam des ymilna aestemari new yesrachuhut bertu leterdaw bezu yastmral❤❤❤❤❤❤
ቢኒያም ያሳዝናል አሪፍ ፊልምነው
አስተማሪነው እናመሰግናለን
ያሳዝናል ፉልምም ቢሆን ልጅቱ በጣም አስጠላችኝ
ዳንኤል አድናቂክ ነኝ ልጁ ግን ማይክልን ይመስላል
በጣም ደሥ ይላል የእግዝያብሄር ሃያልነት በፊልም ላይ ሢገለፅ
በጣም ሀሪፍ ነው በናታችሁ ሴቶች ፍቅርን በገንዘብ አትግዙ መጨረሻው አያምርም
በጣም ምእርጥ ፊልም ነው thanks
💗💗💗💗
አይ ጉድ እደው በቃ ፊልሙ ሁሉ እነ አሜሪካን ሳይነካካ አይሳካለትም
ተሳስው እኳን የኢትዮጲያን ሀብታም እዳለ ቢሰሩበት
ኧረ ኧረ ኧረ
ያስጮሀል ኡኡኡኡ
ህህህህህህ
ክክክክ
ቢንየ ከምንም በላይ ተመችተኧኛል
ሮቤልእንደትተሠቃየሕ
ዋው በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ ይቺን ልጅ አልወዳትም ቀልቃላ ነገር ነች በተረፈ ምርጥ ነው
Waw arif film new sara ye ejishn agegnesh aydel "ፍርድ ያረፍዳል እንጂ ልቀር ቃሉ አይደለም"
የረሳሁት ነገር ማይክልን ስለሚመስለው ልጅ ሚያቅ አለ
በጣም አስተማሪ ነዉ ደስ ይላል
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
በተለይ ለሴቶዎች
በጣም ያምራል ደሳለኝ አድናቂህ ነኝ
segente yejeshen agegashe
እናቴ ህይወቴ ልመጣልሽ ነው
እኛ
ሴቶች
ስንበል
የሚደንን
የምወደዉንናዉምናሰደዉ
ትተን
በጣም ህመሜ❤❤እህ ከባድነው 😍😍
ዋው!!ምንልበል ሙዚቃው ድርሠቱ ተዋንያኑ ሁሉም በጣም ያምራል እንዲህ ማየት ነበር ናፍቀኝ በርቱ ኣመሠግናለዉ
አቤት መጨረሻው በጣም ያምራል ።
አዎ አጫረረሱ የምረል
በጣም.ጥሩ.ድራማ.ነው.እዳያልፍችው
በጣም አሳዛኝ ፊልም ነዉ አንዳንዴ ሰዎች ስንባል ሰዉ መሆናችን እንጂ ከራሳችን ቤሀላ ሚመጣብን የህወት ታሪክ አናዉቅም በምን እንደ ምንደስት ብምን እንደ ምን ኖር ለአንዳንዱ በልቶ ማደር ብቻ በቂ ነዉ አንዳንዱ ባላጣፋዉ ሲቀጣ ባፈቀረዉ ሲጎዳ ባመነዉ ሲካድ ፍፁም ባልጠበቀዉ ሲከስ ማሜ ሚስኪኗ ካሰችዉ ሳራ ፍቅረኛዉ ካደችዉ ህወት እና ፍቅር
በቀል ማለት እንድህ ነው ሳራ አታውቅም ነበሬ ሰው የሰራውን ነው ምያጭደው ለማንኛውም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ምን እንደውሻ 10ጊዜ Wow wow እያላቹህ አትበጥብጡን አቦ። እንመሰጥበት
በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ በል ይመችህ ወንድም ሀሰን
kkkkkkkkkk
haha tamctonle
+Rahma Yoso pc ይመችሽ አቦ የወደፊታ ሚስቴ
+hassen ashami haha omg finally some one said it....Thank you!!!
ዋው ዋው ቢኒ ይመችህ 👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተመቸኝ ስው የጁን ያገኛል ለካ ፒስ
ሳራ ደሜን ነበር ያፈላችው መጨረሻ ላይ ግን ደስ አለኝ የሥራዋን አገኘች እሠይ ገንዘብ አላቂነው ፍቅር ግን አያልቅም የሆንሽ ገንዘብ ወዳጅ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ❤ ግን ምነውል ገዢ ው ነውዴ ደስሲል ተመቸኝ አባባሉ 😂😳💔❤❤❤
ይመችቹ በጣም የሚያምር ፊልምነው እስካሁንም ኮሚንት ያልሰጠሁት ፊልሙን ሳላየ ቡዬነው በጣም ተመችርኝ በዚህ ቀጥሉ እሺ ትግሰት አስፈላጊ ነው የሰው ልጅ ንፁ ልብስ ሳይሆን ንፁ ህሊና ያስፈልገዋል ተመቸኝ አቦ ይመቻቹ
ኮመንቱን ሳነበው ጥሩ የመስላል በቃ ልየው
ልጁ ግን የመጀመርያ girl-frienዱን ... ባገባት ፡ ኣማርኛ movie ለዘላለም ትቼ ስዋሂሊ ማየት እጀምር ነበር ።
ቢንያም ግን እድለኛ ነው እሺ፦ ምክንያቱም ከዚች አረመኔ ለገንዘብ ሟች የሆነች ባለጌ'' ትዳር ሊመሰርት ነበር፤ ግን ሳይደግስ አይጣልም ይሏችኋል ይሄ ነው፤
ያቺን የመሰለች ሰው አክባሪ አገኘ፤ የመጨረሻው አባባል ደግሞ እንዴት ይመቻል፡፡
ኡፍ እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ በጣም ምርጥ😍😍
ሳራ የስራሽ አገኘሽ ሳሚ አድናቂህ ነኝ እንዲውም ታሬ ብጣም ደስ ይላል