ፍርየት የማነ፣ መስፍን ኃያለየሱስ Ethiopian film 2018 - Yamral Hagere

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 404

  • @እኔስየማርያምነኝእኔስእም

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ከማዝናናቱ ባሻገር የሀገራችንን አንዱን ክፍል አስቃኝቶናል ሰው ወዳዱን የሀገሬን ሰው ልዪ ልዪ ባህሎችን አሳይቶናል ነገር ግን ኢትዮጵያ የቆንጆ ሀገር ናት በሰሜን በደቡብም በምስራቅ በምእራብም እንደ ሀገር ስናየው የኛ እንጂ የኔ የሚባል ነገር የለም እና እኛ ኢትዮጵያውያን እጅግ በጣም የምናምር ጉራማይሌ ተደርገን የተሰራን ነን ትግራይ በጣም የምወዳት ሀገር ናት እና ኢትዮጵያ ሀገራችንን መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት አድርጎ ይጠብቅልን

  • @ወንድምለእህቱመከታነው
    @ወንድምለእህቱመከታነው 5 років тому +10

    ገዛህኝ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉም ያስቃን

  • @Wondeyemac
    @Wondeyemac 4 роки тому +21

    በፍቅር እደገና አንድ ሆነን የምንኖርበት ግዜ ናፈቅን:: ጌታ ሆይ! አንድ አድርገን:: የመነጣጠል ዘር የሚዘሩትን አንተ ልቦና ሰጥተህ መልሳቸው::
    ለምንድ ነው እናንተ ኢትዮጵያውያን ከማንም በላይ እምላካችሁን የምትወዱት?...
    "ይህች ሀገር በሰው ሳይሆን በአምላክ ፍቃድ የኖረችና የምትኖር ሀገር ናት::"

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 4 роки тому +20

    ያይህራድ
    መስፍንየ
    ፍርያትየ ስወዳቹ በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ስራ ነዉ በርቱልን ፈጣሪ ዘረኝነት ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

    • @dyd5174
      @dyd5174 4 роки тому +2

      አሜን

  • @emiemiemiemi7429
    @emiemiemiemi7429 6 років тому +114

    መስፍዬ ስወድህ አንተ ያለህበት ፍልም ደስ ይለኛል

    • @zuzuzuzu128
      @zuzuzuzu128 6 років тому +1

      ምርጥ ፊልም ነው ደስ ሲልኮ

    • @hafizahafiza4379
      @hafizahafiza4379 5 років тому +1

      እኔ ራሱ ሳያው በሳቅ ነው ሚገድለኝ

    • @dagimkibrom789
      @dagimkibrom789 5 років тому +1

      emi emi emi emi me too

    • @finhasnebiyou987
      @finhasnebiyou987 3 роки тому

      እሱ ያለበት ፍልም

    • @flipper6226
      @flipper6226 3 роки тому

      እኔም እሱ ያለበት ፊልም ከሆነ ሁሉም ደስ ይላል

  • @swalihapanta4079
    @swalihapanta4079 5 років тому +9

    እረ እደኔ የተመቸው ይሄ ፊልም ማነው በጣም ነው የተመቸኝ ወላሂ

  • @ፍቅርነውብሔሬ
    @ፍቅርነውብሔሬ 5 років тому +30

    አቤት ኢትዮጵያዊ ኖች ሙስሊም ክርስቲያንኑ ሲያምርብን

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 років тому +8

    ገዜ ማርርርርርር
    ይመቸኝል ገዛኝ ያለበት ፊልም
    በጣም ይመቸኝል💖💖💖👌👌👌
    እውነትም 💚💛💖 ያምራል
    ሀገሬ 💚💛💖🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

    • @zefnfyfug2737
      @zefnfyfug2737 4 роки тому

      🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sofiamohamad1140
    @sofiamohamad1140 5 років тому +10

    ዋዋውውውውውውውውውውውውውው ወላሂ እንዴት ደስ እንዳለኝብነግራቹ ደግሰው አንደኛውን ስሙን ብትጠቁሙኝ ፍርያት ስራዎች ሁሉ አላህ ይባርክልሽ

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 років тому +21

    ወይኔ መጨረሻው ሲያምር የሀበሻልጆች ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @tsion3975
    @tsion3975 Рік тому +2

    የፍቅር ጥግ ነው ሚያሳየው ፊልሙ 😭😭😭

  • @ብዙወርቅነኝየተዋሕዶልጅ

    ውይ። መስፍንዬ። የኔ ሳቂታ። እስከዛሬ ሳላየው ፊልሙ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @etshuncho2673
    @etshuncho2673 2 роки тому +30

    ፍቅራችንን መልስልን ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሌርየኣባቴናፋቅ
    @ሙሌርየኣባቴናፋቅ 5 років тому +16

    ፍርየ ኣኮራሽኝ ዉዴ የትግሬ ምርጥ ልጅ

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 роки тому +1

    መቀለናናናናናና አይን ጣሉቡሽ ቡዳዎች ኡፍፍፍፍ

  • @Letushtigray
    @Letushtigray 4 роки тому +5

    ፍሬ ጅግና ❤️❤️❤️❤️

  • @abeldinbex576
    @abeldinbex576 3 роки тому +1

    የመጨረሻ ደስ የሚል ፊልም

  • @habentsehaye1318
    @habentsehaye1318 5 років тому +3

    እዚ ፊልም ላይ ያለች ዘፈን ባማርኛ ሆና ግን የትግርኛ ቢት (music) ነው ያላት ኣንድ ሴት ናት ምትዘፍናት እዚ ፊልም ዉስጥ 57:18....ደቂቃ ስትደርሱት ታገኙዋት ኣላቹ። እባካቹ የማዋቃት ካለ ስማ ይጻፈሊግን በጣም ነው ምወዳት።

  • @namename2997
    @namename2997 4 роки тому +2

    Mesefena betam new yemwodihi yemadekehi

  • @የምድሯጨረቃ
    @የምድሯጨረቃ 4 роки тому

    ደሞ ሙሥሊሚቱ ማሻ አላህህህ ደሥሥሥ ነው የሚሉት ኢንሻ አላህ ዋውው

  • @gideyhi
    @gideyhi 4 роки тому +2

    Yastemral Tnx guys

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md 11 місяців тому

    " ሰው ለራሱ ጥቅም ይፈልጋል ፍቅር ግን ያሸንፋል "

  • @cristysolomia2002
    @cristysolomia2002 4 роки тому +1

    ፍርያት የኔ ቆንጆ

  • @simonadawit9020
    @simonadawit9020 4 роки тому

    i rally like this film. Mesfin ....esp mesfin he is funny and talent. he is rally actor.mes keep Con...

  • @bazbaz3320
    @bazbaz3320 4 роки тому +1

    ዋውውውበጣም ያምራል ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @ሙሉአለምሀበሻዊየማርያምል

    ምርጥ። ፊልም በውነት ደስ ይላልልልል

  • @zeynebtube6006
    @zeynebtube6006 5 років тому +3

    ሀሪፍ ነው በጣም በርቱልኝ

  • @abiabush4405
    @abiabush4405 5 років тому +3

    wow des yelal yetamemew hetsanu lej gen kenfe dagnewun new mimeslew

  • @wediyohanes8466
    @wediyohanes8466 6 років тому +8

    ውድድድድድድድድድድድድድ ነው ያረኩት

  • @asatrr7737
    @asatrr7737 5 років тому +1

    ሀሪፍ ነው ምንም አይልም

  • @samrawitgirma6829
    @samrawitgirma6829 3 роки тому

    I like this film. Ay tego. Geter eko fikir new.

  • @تلتروة
    @تلتروة 4 роки тому

    ዋወበጣምበጣምደሠየሚልፊልምነወ

  • @aabiaabi5919
    @aabiaabi5919 5 років тому +2

    ዋውውውውውው ደስስስ ስል

  • @መኪነኝየአህመድቀበጥ
    @መኪነኝየአህመድቀበጥ 5 років тому +2

    ወይ በሳቅ ሞኩ ይመቻችሁ አገሬን ስላሳያችሁኝ

  • @Eyu929
    @Eyu929 Рік тому

    ተዉ ጊዜ ተመለስ😭🇪🇹💔

  • @abdilselmaeffc6009
    @abdilselmaeffc6009 3 роки тому +1

    ይመች

  • @nadiaouroakoriko6042
    @nadiaouroakoriko6042 5 років тому +3

    Waw betam astemari yehon film new temectognal wegen le wegen derash new

  • @khadijacoujak8452
    @khadijacoujak8452 11 місяців тому

    Wawu batam new mewdch tagaru

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 4 роки тому

    ወይ ፍሴ እንደዚህ ዘና ታደርጋለህ

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 роки тому

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 5 років тому +2

    💝💝💝💝💝💝💝
    🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈
    😃😛😛😛😛😛😃
    😊🎀🎀🎀🎀🎀😊
    💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
    💋💋💋💋💋💋💋

  • @zedlegesse2180
    @zedlegesse2180 5 років тому +6

    ፍልሙ ብዙም አይደለም yayirad adaniki nagn

  • @hajjdiana6535
    @hajjdiana6535 5 років тому +3

    Mesfeney.betaem.new.yemwedhi.besak.new.yemtgelew.😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @yodita5
    @yodita5 4 роки тому

    አይ ኢትዮጵያኖች
    ጎራው

  • @realtobe6894
    @realtobe6894 6 років тому +3

    በጣም የምራል ከከከከ

  • @yudg6434
    @yudg6434 4 роки тому +5

    ሶደሬ ውስጤ ናው

  • @ramiihabsha8250
    @ramiihabsha8250 2 роки тому +1

    ነጯ ግን ከየት መታ ነው እዴ ሳመችው እኮ ሆ

  • @AmanCitizens
    @AmanCitizens 16 днів тому

    Gerami film newe but classical laye tekeyerwale yedeberale

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 роки тому

    ዋው አስተማሪ ነው

  • @damakmom1638
    @damakmom1638 2 роки тому +1

    Mesfine ewedehalew

  • @mulugetaayano7091
    @mulugetaayano7091 2 роки тому

    Wow mirixt film nw😍

  • @wongeltesfaye8150
    @wongeltesfaye8150 3 роки тому

    Mess fine I love u so much

  • @evenezerissak4146
    @evenezerissak4146 4 роки тому +8

    አረረረረረ ፍርያት ትግሬ ነች

    • @zefnfyfug2737
      @zefnfyfug2737 4 роки тому

      አዎ ንቺ አታቅም እድይ ❤️❤️❤️💘💘💘💘💘💋💋💝💝💝💝💝💝

    • @msaabamsaaba6638
      @msaabamsaaba6638 2 роки тому

      ኣዎ ናት እና ምን 💋💋💋💋💋💋💊💋

  • @treeouh573
    @treeouh573 Рік тому

    ❤️💊

  • @sadikaman-rq2qx
    @sadikaman-rq2qx Рік тому

    Wow❤❤

  • @mulluneshbulli7171
    @mulluneshbulli7171 5 років тому +1

    Wow film nw

  • @rozatadele639
    @rozatadele639 4 роки тому

    Of firyatye swedshi 😘

  • @msaabamsaaba6638
    @msaabamsaaba6638 2 роки тому

    መቀለ ሽኮርርር

  • @treeouh573
    @treeouh573 7 місяців тому

    1:14:13

  • @mohammedhabashi6865
    @mohammedhabashi6865 4 роки тому +4

    ምን ዋጋ አለው የድሮን ቢያወሩት ያሁኑ ትውልድ በዘር በሃይማኖት እየተከፍፈለ ይባላል እንጅ

  • @ሄርሞን-ሸ6ገ
    @ሄርሞን-ሸ6ገ Рік тому +45

    ይህ ፊልም እያየው ልፅናና እንጂ የድሮ ፍቅራችን በጣም ነው የናፈቀኘ ❤❤❤ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ የስመዐኒ 💔💔💔💔💔💔

    • @MulatAbate-hy8mh
      @MulatAbate-hy8mh 9 місяців тому +2

      እዲሜ ላብየ አለያየን

    • @kalabaregawi1050
      @kalabaregawi1050 3 місяці тому

      ድሮ ኢትዮጵያ ልገበርትካ ዶ ረሳዕኻዮ? ኣብይ ና ኢትዮጵያውያን ሓቀኛ ፅልኦም ንክትርኢ ጌርካ እስኻ ግን genocide ረሲዕኻ ሐዚ ፍቅራችን ትብለኻ ድሕር ልተወሰነ ጊዜ ኻሊእ genocide ምስመፀ ለለ ናኢትዮጵያውያን ሓጥያት ናደምሰስኻ ኣልዛይመር ልበሃል ሕማም ተጠቒዕና ስቓይ ህዝብኻ ናናዋሕኻ ሽዑዑ ትግራይ ታሃልያ ንርኢ ኢና።

  • @tmzbkzidoo4084
    @tmzbkzidoo4084 4 роки тому +31

    ይሄን ፊልምበ2020 ያየው

  • @samuelshewangezaw3696
    @samuelshewangezaw3696 3 роки тому +14

    በጌታ የሚገርም ፊልም 😍 እስቲ እንደኔ በ 2021 ያየ ላይክ

  • @peacebeuponyou2005
    @peacebeuponyou2005 2 роки тому +2

    እንደዚህ የመሰለ ያገር ምሶሶ የሆነ ን ህዝብ ከ ጎረቤት ጋር ሆነው ዘረፉት፣ ልጆቹን ገድለው ገደል ከተቱ መት፣ እህቶቹን ደፋሩበት፣ ቤተመክርስትያኑን ኣቃጠሉት። ኢትዮፕያ ሆይ የምትከፍይው እዳ ኣለሽ ተዘጋጂ!

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +6

    እናቴ ፂዮን አክሱም ማርያም ፍቅራችን መልሽ አድ አድርጌን ፍርሃት ስወድሽ ሁላችሁንም ውድድድድድድ

  • @ሀናማሪያም-መ2ለ
    @ሀናማሪያም-መ2ለ 5 років тому +28

    መስፍን አንተ የአለህበት መቸም አይሰለቸኝ ይመችህ የአረዳልጆ

  • @joseyetesfsh6792
    @joseyetesfsh6792 2 роки тому +8

    ምናለ ይሔ ፍቅራችን አሁንም ቢኖር😥😥😥😥

  • @fafiyoutube7017
    @fafiyoutube7017 4 роки тому +9

    የገጠር ሰው የዋህ ናቸው አያችሁ ትምህርት ፍቅር ከገጠር ነው የሚገኘው

  • @elizabethfiseha1692
    @elizabethfiseha1692 5 років тому +28

    ፍርያት በጣም እወድሻለሁ betam arif movie, i love you such much guys. I am from Eritrea. leave me a like please.

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    አይ መቀሌ የኢትዮጵያን ባንዳራ አየሁ ምን ነበር በፈቅር ብንኖር

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 2 роки тому +2

    weyene ye degu gize movie so sad

  • @selamlegesse5020
    @selamlegesse5020 5 років тому +22

    በጣም እጅግ በጣም ከጅማሬው እስከ መጨረሻው ያምራል የኛ ፊልም ሰሪዎች እንደዚህ የፍቅር ስራ ብትሰሩ የናንተ ስራ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ።እዛ የሰሩ ደም በጣም ነው ማደንቃቹ በተለይ ቀልደኛዉ ።።።።ኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልን ።።።።።።።

  • @semretbeitieh8138
    @semretbeitieh8138 5 років тому +12

    ጥሎብኝ ኮሜት ሳላነብ ፊልም አላይም

  • @worldcomm4767
    @worldcomm4767 5 років тому +14

    ፋርያት ቆንጆ

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 8 місяців тому +2

    ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ይመለስ😢 ኣቤቱ ኣምላኬ ብሄርና ዘረኝነት ኣጥፍተህ እንደ ድሮ ኣንድነታችን መልሰልን 🙏ለነዛ በዘር በሃይማኖት እየከፋፈሉ ንፁህ ህዝብ የሚያሳቅዩ ደግሞ ልቦና ስጣቸው🙏😢❤

    • @kalabaregawi1050
      @kalabaregawi1050 3 місяці тому

      ድሮ ኢትዮጵያ ልገበርትካ ዶ ረሳዕኻዮ? ኣብይ ና ኢትዮጵያውያን ሓቀኛ ፅልኦም ንክትርኢ ጌርካ እስኻ ግን genocide ረሲዕኻ ሐዚ ፍቅራችን ትብለኻ ድሕር ልተወሰነ ጊዜ ኻሊእ genocide ምስመፀ ለለ ናኢትዮጵያውያን ሓጥያት ናደምሰስኻ ኣልዛይመር ልበሃል ሕማም ተጠቒዕና ስቓይ ህዝብኻ ናናዋሕኻ ሽዑዑ ትግራይ ታሃልያ ንርኢ ኢና።

  • @sooqusabya9200
    @sooqusabya9200 4 роки тому +7

    ፍርያት ጋል ትግራይና

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ

    በጣም አስተማሪ ነው ግን አሁን ምን ነክ ቶን ነው?እግዚአብሔር የቀድሞውን ዘመን አድስልን

    • @halomanwed
      @halomanwed 3 роки тому

      Daughter of the butcher of Maikadra

  • @solisemi1710
    @solisemi1710 2 роки тому +2

    Feryat gn Kuch akseten new metemeslgn

  • @fyoriamengedye9421
    @fyoriamengedye9421 2 роки тому +4

    ደስ የምል ከምር እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @birukkassahun9491
    @birukkassahun9491 5 років тому +50

    ፍርያት በጣም እወድሻለሁ ዘላለም ኑሪልኝ

    • @hannahcabana5403
      @hannahcabana5403 3 роки тому +1

      ዘንድሮስ ተወዳታለህ?😂😂😂😂😂

    • @msaabamsaaba6638
      @msaabamsaaba6638 2 роки тому

      @@hannahcabana5403 ቅቅቅቅቅ😁😁😁

  • @ggufdhy8387
    @ggufdhy8387 4 роки тому +5

    ጠጆ ስወድክ

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan 4 роки тому +9

    መቐለ ወለላ❤️💗💗

  • @NoorMuhammad-km8fw
    @NoorMuhammad-km8fw Місяць тому +1

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልል😢😢😢😢😢

  • @habtamelegasa1698
    @habtamelegasa1698 5 років тому +13

    ፍሬያት ውስጤነች

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia9628 5 років тому +8

    ይሄ ልጅ በሳቅ ነውሚገለኝ ድራማ ከኮሜዲጋ.

  • @habtomberhe2032
    @habtomberhe2032 5 років тому +9

    ጉድ ነው ጠጆ ፈረንጅ ጠበሰ ደስ ይላል

  • @abeney6703
    @abeney6703 Рік тому +2

    ከፖለትካዉ ወጥተን ጭንቅላታችን በዝህ ፊልም Update እድርግ እስቲ❤
    ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ የስምዐና💛

    • @kalabaregawi1050
      @kalabaregawi1050 3 місяці тому

      ድሮ ኢትዮጵያ ልገበርትካ ዶ ረሳዕኻዮ? ኣብይ ና ኢትዮጵያውያን ሓቀኛ ፅልኦም ንክትርኢ ጌርካ እስኻ ግን genocide ረሲዕኻ ሐዚ ፍቅራችን ትብለኻ ድሕር ልተወሰነ ጊዜ ኻሊእ genocide ምስመፀ ለለ ናኢትዮጵያውያን ሓጥያት ናደምሰስኻ ኣልዛይመር ልበሃል ሕማም ተጠቒዕና ስቓይ ህዝብኻ ናናዋሕኻ ሽዑዑ ትግራይ ታሃልያ ንርኢ ኢና።

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ኮመንተሮች ስትገርሙ ኢሳምን ስታዩ አንተ ያለህበት ፊልም ትላላችሁ ቴድንም ስታዩ እንዴዛው ግሩምንም እንዴዛው ወዘተ.... አሽቃባጭ ሁላ ሁሉም ለራሡ ጀግና አክተር ነው ጎበዞች ናቸው

  • @amiraamurii8512
    @amiraamurii8512 4 роки тому +2

    Enbaye meta wib bahil wib hager eyalen ers be eris sinibala 😢😢😢😢

  • @meselearegay6209
    @meselearegay6209 2 роки тому +2

    እኔም ፈረንጇን ሳልወዳት አልቀርም!

  • @seyaraja3732
    @seyaraja3732 4 місяці тому

    እንዲህ አይነት ጊዜ እንዴት እንደናፈቀኝ ዉጭስ ሂደን አልተዝናናነም ሀገራችን ላይ እንደልብ ብንዞር ምን አለበት ፊልሙን ግን በጣም ወድጀዋለው ወደ 4ጊዜ አየሁት ከዛሬ ጋ

  • @asdhadf2370
    @asdhadf2370 Рік тому +3

    ፍርያት የማነ ከምንም በላይ የምወዳት ተዋናይ

  • @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
    @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 3 роки тому +2

    ያምራልዋው👍👍👍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍ሠላምሽብዝትይበል💪💪💪💪💪💪👈

  • @ሄለናየሙሴልጅ
    @ሄለናየሙሴልጅ 4 роки тому +5

    ፈርያት yemane she is so seccsesful girl ብሁልም ngr yetwatalsh beauty artist ሰወድሽ

  • @muluyadata7985
    @muluyadata7985 6 років тому +10

    መ ጠጆ ሳይህ ቮድካ ያምረኛል አንተ እውነተኛ የመ.ይ.ጠ.ማ መሪ አርገን መረጥህ ይመችህ ፈሩካዋ ይዛህ በመጣች
    ቅምቀማ እስከ ጥግ

  • @selamyohans4224
    @selamyohans4224 4 роки тому +3

    እስካሁን ባለማየቴ ቢገርመኝም እንቅልፌ ትቼ በሳቅ ፍንድት እያልኩ ኣገር እያየሁ ዋው በጣም ደስ የሚል ሁሉም ምርጦች ናቸው የመንበርከኩ ሳስታውስ በሳቅ ፍንድት 😍😍😍😍💓💓💓💓

    • @ethiotech8341
      @ethiotech8341 4 роки тому

      Chebelew yemilew zefen mindin neber?

  • @zainabahmed3082
    @zainabahmed3082 4 роки тому +4

    እኔምለው አረእሚያውቅ ይመልስልኝ ከአድስ አበባ ወደመቀሌ በደሴነው ንደ የሚሄደው አረጉደ

  • @madinafouad33
    @madinafouad33 5 років тому +6

    አገሬእሱይጠብቅሽ

  • @tigray2945
    @tigray2945 5 років тому +11

    I love this movie I just wish we get to watch more of these type of movies to bring everyone together 😍💚💛❤

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 5 років тому +7

    ክክክክክ መስፍኔ አተኮ ፍቅር ነህ ኡፍ

    • @abdulRehman-bw4nb
      @abdulRehman-bw4nb 5 років тому

      የናቴናፍቂነኝ ሀዬ የወሎዋ ወግዲ