ኢሳም ሀበሻ | ሱሴ | ኢንጅነሮቹ 2 ሙሉ ፊልም Suse Engineerochu 2 Ethiopian film 2019

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @Maki-hz7wd
    @Maki-hz7wd 5 років тому +340

    ኢሳም ሀበሻን የምትወዱ በነገረችን ላይ ፊልም አልወድም ግን ኢሳም ያለበት ደስ ስለሚለኝነዉ እሱን የምትወዱ ላይክ አጥረግርጉኝ

    • @tamrathile4293
      @tamrathile4293 5 років тому +1

      የላይክ ሱሰኛ የለም አናጥረገርግም

    • @workneww7166
      @workneww7166 2 роки тому

      1000 gzie bihon yargelshe alew

    • @Sad-x2c
      @Sad-x2c Місяць тому

      ኡሞ

    • @Sad-x2c
      @Sad-x2c Місяць тому

      11:23 11:26

  • @atsmagna6649
    @atsmagna6649 5 років тому +1470

    እንደኔ ፊልም እያየ ኮሞንት ማንበብ የሚወድ like ዱቅ

    • @ሠሚራወሎየM
      @ሠሚራወሎየM 5 років тому +10

      እኔ አዳደየ የሚሉት አልሰማቸዉም ኮሚንቱን ልክ እደፊልሙ ነዉ የምከታተለዉ ጥሎብኝ ሱስ ሁኖብኛል

    • @mekiyamengaw4877
      @mekiyamengaw4877 5 років тому +3

      ME

    • @carolejabre4682
      @carolejabre4682 5 років тому +1

      ats magna eneme sewade kkkkkk

    • @felekuiwnetu7355
      @felekuiwnetu7355 5 років тому +5

      እኔም ኮሜንት አይቸ ጥሩ አስተያየት ካየሁ ነው ፊልም የምጀምረው ካልሆነ ጊዜየን ለምን አባክናለሁ

    • @atsmagna6649
      @atsmagna6649 5 років тому +3

      ማንበብ ጥሩና ጠቃሚ ነው።

  • @leonalmessileonalmessi5620
    @leonalmessileonalmessi5620 5 років тому +61

    ዘረኝነትን እንደ ኔ ሚጠላ👍ሰላም ለሀገሬ 💚💛♥️ሰላም ለህዝቤ🦌👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👦‍👦👨‍👨‍👧‍👦👩‍👩‍👧💚💛❤️

  • @Mina-hr7bu
    @Mina-hr7bu 5 років тому +1401

    ልወልድ አንድ ሳምንት ቀረኝ በላይክ አስደስቱኝ

  • @mylifedad5818
    @mylifedad5818 5 років тому +498

    የስዴት እህቶቼ አይዟችሁ ጠንክሩ የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ💓💓💓💓💓

  • @ሀድርሽነኝየረሱልወዳጅየኣ

    እንዴት ደስስስስ እንደሚለኝ ይህ ኢሳም የሚባል ልጅ የሱን ፊልም ብቻ ነው ማየው የኔ ኣንደኛ ኣክተር ደግሞ ኣልሀምዱሊላህ ስለተመለሰልን ወደ እምነቱ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @fhhjggh1671
    @fhhjggh1671 5 років тому +138

    ኢሳም የሚሰራበት ፊልም ሁሉ ማጀቢያ ሙዚቃ የሚገራርም ነው ዋው አሪፍ ነው

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 5 років тому +51

    የሚገርም ፊልም ነው
    ተዋናይ
    ደራሲ
    ዳሬክተር
    ገጣሚ ኢሳም ሀበሻ በጣም አደንቅሀለው አሁን ደሞ ወደ እውነተኛው አምላክህ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል

  • @yewoinyewoin2206
    @yewoinyewoin2206 5 років тому +59

    ቆንጆ ፊልም ነው ያስተምራል በተለይ በማንኛውም ሱስ ውስጥ ያሉ ሰዎችን በመርዳት ወደ ማንነታቸው መመለስ እንደምንችል ነው ስለዚ ከቤታችን ጀምረን ብሎም በሀገራችን ውስጥ ያለውን የዚ ሰለባ የሆኑ ወገኖቻችንን በመርዳት ከሱስ የፀዳ ትውልድ እንገንባ!!!!!!!

  • @hiwottaddis2293
    @hiwottaddis2293 5 років тому +68

    የኢሳም አድናቂ ነኝ እናተስ ምርጦቼ

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 5 років тому +381

    አረ ኡ ሙቀት እንደኔ ያማረረው በላይክ ያሳየኝ እኔማ መሞቴ ነው

  • @አለምአለም-ጰ7ቘ
    @አለምአለም-ጰ7ቘ 5 років тому +384

    ነገ ቀለበቴ ነው በናታቹ አስታሳፍሩኝ በላይክ ንገሩኝ ደስታቹንንን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +492

    ዘመዶቼ እንዳ እኔ የፊልም አፍቃሪዎች ኢንጂነሮች ክፍል ሁለት ተለቋል ኑልኝማ አብረን እናየዋለን የስደት ኑሮ ለመግፋት

  • @gana1ana2gana13
    @gana1ana2gana13 5 років тому +527

    አረብ አገር እጅጅ ያለው

    • @alemujabru4990
      @alemujabru4990 5 років тому +3

      እኔ ደሞ ማር ማር እያለኚ እያጣጣምኩት ነዌ y..

    • @ሪችማርሪች
      @ሪችማርሪች 5 років тому +3

      ቋቅ ሊለኝ ነው

    • @gana1ana2gana13
      @gana1ana2gana13 5 років тому

      @@ሪችማርሪች አይዞን ውሉም ያልፋል ፈጣሪ ከውላችን ጋር ነው

    • @gana1ana2gana13
      @gana1ana2gana13 5 років тому

      @@alemujabru4990 ይመችሽ ማር ደስታኔ ወደር የለውም

    • @zeharaawol7575
      @zeharaawol7575 5 років тому

      Ena

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 5 років тому +82

    ደራሲ፦ኢሳም ሀበሻ
    ዳይሬክተር፦ኢሳም ሀበሻ
    ኢሳም በትወናም በድርሠትም በጣም ትችላለህ በርታ በርታ ጀግናችን

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 років тому +8

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እውነት ለመናገር እስማኤል(ኢሳም ሀበሻ) የምታነሳቸው ነጥቦች ደስ ይላሉ።ከዚህ ፊልም ብዙ ነገሮችን ተምሬ አለሁ።

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 5 років тому +49

    ለዘመናት በጉጉት የምጠብቀው ከፊልም ከሆነ የኢሳምን ነው ምኞት አይከለከልም በአካል ባገኘው ደስታዬ ወደር የለውም ከልክ በላይ አድናቂው ነኝ
    እርጋታው ኡፍፍፍፍ የምር ልብን ይማርካል
    ልዩ ነው 😍

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому +1

    ዎውውውውው ኢሣም ምርጥ የማይሠለች ሰው ነው የሚሠራቸው ፊልሞች ሁሉ ሲያሥደሥቱ

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 5 років тому +62

    እፍፍፍፍፍፍ ኢስምን ሲያልቅስ የሚያስለቅሳው ሰው ከለ ላይክ አርጉኝ
    ኢስምን አስናቂህ ነኝ ውድድድድድድድድድድ

    • @ሙቤመሀምዲ
      @ሙቤመሀምዲ 5 років тому +2

      ሱስ ያሚኖደወ ሁሉ ያሠጠነል በዚህ ልንመር ይጋብነል

    • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
      @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 5 років тому +1

      ትክክል ያው ትምርህት ነው ለኛ

    • @ayshaadam6064
      @ayshaadam6064 5 років тому +2

      እኔ በጠም አለቅሰለው ድምፁ ፀበዩ አክቱ መሸአለህ ነው ጀግነ

  • @እድሪስወሎቱዩብ
    @እድሪስወሎቱዩብ 5 років тому +59

    ምንም አይል ያው ስደት ያለ ይቱብ አይገፋ ኢሳም ውስጤነህ

  • @ሀበሻዊነቴኩራቴ-ቐ6ወ
    @ሀበሻዊነቴኩራቴ-ቐ6ወ 5 років тому +457

    ሰላም ያገሬ ልጆች በጣም ደብሮኛል በላይክ አይዞሽ ባሉኝ ደሞ የመጀመሪያየ ነው like ሰለምን እንዳታሳፍሪኝ ሰላም ለሀገራችን

  • @betytade2907
    @betytade2907 5 років тому +50

    ውይይይይ እውነተኛ ፋቅር እዴት ደስስስስስሥ ይላል አምላኬ እኛንም እንደዚህ አስታርቀን እባክህን

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 років тому +1

      እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይቀይረውም

  • @sanitube6795
    @sanitube6795 5 років тому +3

    ወይ ገና ዛሬነው ምኮምተው እባካእባካችሁ ከባሌጋ ተጣልቻለው ፈጣሪ ሰላሙን እንዲያወርድልን በፅሎታቹ አስቡኝ

  • @filamagna7388
    @filamagna7388 5 років тому +226

    በጣም ተመችቶኛል በተለይ ልጅትዋ ያው ምን ይባላል ላይክ አየረገጣችሑ ፈታ በሉልኝ ያገሬ ልጆች ክፉ ኣይንካችሑ ኣመቤቴ ትጠብቃችሑ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 one love

    • @alemmekonen9940
      @alemmekonen9940 5 років тому +2

      ድር ማርያም በሠላም ትገላልሽ እህት

    • @jemilaseiyfu2899
      @jemilaseiyfu2899 5 років тому

      Migermish nager liki idezi lije besus yeta tamade anewar mibal lije ale uuuufff😢😢😢isus inatem abetim yelowum beka konjo new egenar new gin susu sew aledrgi alew awun min laye idedarse alewkim

    • @zinashdereje2056
      @zinashdereje2056 5 років тому

      አሜን ውዴ

  • @daniyatmekebebe3872
    @daniyatmekebebe3872 5 років тому +188

    . . እንደኔ ፊልም እያየ ኮሞንት ማንበብ የሚወድ like ዱቅ.

  • @Krm-vm7jg
    @Krm-vm7jg 9 місяців тому +1

    እሳም የንተ ፍልም ሳላይና ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ምርጥ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @titylove9133
    @titylove9133 5 років тому +6

    በጣም የሚገርምና የሚያስደስት ነው ዋዉ like ነው የማደርጋችሁ ኢሳም የኔ አንደኛ ያንተ ሁሉም ደስ ይለኛል ያመቱ ምርጥ ስራ ዋዉ ናችሁ👌👌

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 5 років тому +2

    ዋው አይገልፀውም ምርጥ እና ወቅቱን የጠበቀ አሪፍ አስተማሪ ነው ያ ማለት በማንኛውም ሱስ ውስጥ እራሳቼውን የደበቁ ሰዎችን ቀርበን ከገቡበት የሱስ ማጥ ውስጥ ማውጣት እንችላለን ይህን ስናደርግ ግን ማነው ምንድነው ሳንል ሳንንቅ ሳንስቅና ሳንሳለቅ ዘርና ብሄር ሃይማኖትና ጎጥ ሳይከፍለን በንፁህ ልብ ሃላፊነት አለብኝ በሚል ስሜት ሲሆን ብቻ ነው ማዳን የምንችለው የኢሳም እናት " ልጄን መልስልኝ " የሚል ድምጿ ጆሮዬ ውስጥ ቀረ😢 ሌላኛው የእውነተኛ ፍቅር መገለጫ ለምትወደው ሰው ደስታ ሲባል ያንተን ደስታ ማጣት መታደል ነው የእውነት የሚወድህን ላለመጉዳት የምትወደው ለማስመሰል ውይይ ጭንቀቱ 9 አመት ተሰቃይቻለሁ በማስመሰል እሱን ላለመጉዳት ግን ደከመኝ ሰለቼኝ መጨረሻዬስ ብዬ ስፈራ በቃ ልክ እንደ ፀሃይ ነገርኩት ልወደው ሞከርኩ ሞከርኩ አልቻልኩም😢😢😢

  • @mazamaza1721
    @mazamaza1721 5 років тому +51

    ኢሳም አበሻን እንደኔ የሚወደው ካለ እስኪ በላይክ አንገጫግጩኝ

  • @abudhabiauh2110
    @abudhabiauh2110 5 років тому +1

    በጣም ደስስ የሚል ነው በርቱበት ዋዉ አድናቂያችሁ ነኝ ኢሳምየ አንተ ያለክበት ቦታ ሁሉ ደስስስ ነው የሚለኝ

  • @feraaisegd3934
    @feraaisegd3934 5 років тому +22

    ኢሳም ሀበሻን የሚያደቅ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 років тому +10

    ትዝ ይለኛል በጣም የምወደው ጓደኛዬ ስያገባ ቁመው ከምያይ ብየ ሀገሩን ጥየ የጠፋሁት እስካሁን ሳልመለስ ወደ ሀገረ ዛሬ አምስት አሜት ሆነኝ እሱ አሁን የልጅ አባት ነው እኔ ዛሬም ስደት ላይ ነኝ መቼም የማረሳው

  • @yeMoslemYouTube
    @yeMoslemYouTube 5 років тому +28

    በሰደት ያላችሁ እህት ወድሙቸ እግዚአብሔር ባላቹሁበት ይጠብቃቸው

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 5 років тому +74

    ዋውውውውው አዲስ ፊልም ተለቀቀ ያሀገሬ ልጆች እንደኔ የምታነጉ ካላቹ ኑ አብረን እንይ ብቻዬ ማየትም መብላትም አልወድም ለሊቱ ሙሉ አልተኛም የልጅ ጠባቂ ነኝ ብቸኝነት ተሰምቶኝ ክፍት ብሎኝ ነበር እስኪ በናተ ፈታ ልበል

    • @winnerwomen3205
      @winnerwomen3205 5 років тому +3

      አይዞኝ እስኪያያፍ ያለፋል። ሲያልፍ ደሞ ሁሉ እንደዘበት ይረሳል።
      " እግዝብሄር ቀን አለው ለሁሉም"። ዋናው ጤና!!

    • @mihretabebe2919
      @mihretabebe2919 5 років тому +2

      @@winnerwomen3205 ትክክል ነሽ ማሬ አመሰግናለሁ ከታገሱት ሁሉም ያልፍል

    • @አልወሀብ
      @አልወሀብ 5 років тому +2

      አይዞሽ

    • @ወይንወይንሸት
      @ወይንወይንሸት 5 років тому

      Ayizosh ihete yalfilnal inde chelem ayiqerm.intebik.betesifa✡😍

    • @sooqusabya5631
      @sooqusabya5631 5 років тому

      ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ነገ ኣዲስ ሂወት እና ቀን ኣለ ያልፋል

  • @ዙዙወሎየዋ-መ2ዠ
    @ዙዙወሎየዋ-መ2ዠ 5 років тому +183

    እስኪ እደኔ እያየ ኮሜት እሚያነብ ላይክ

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 років тому +5

    ኢሳም የለበት አይደለም ፊልም ለቅሶም ቢሆን አየዋለሁ እስኪ ማነው ኢሳም ሀበሻን እንደኔ እሚወደው በላክ ልቁጠራችሁ ግለፁለት

  • @axumcake
    @axumcake 5 років тому +44

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ትውልዱን ሳያስበው መልካም እያስመሰለ ወደ ጨለማ አዘቅትና እብደት እየወሰደ ያለው የሱስ እና የሀሺሽ የክፉ ስራ የፈረሰ ይሁን ፡ በዚህ ህይወት ያሉትም እንደ አውራሪስ መልካም ጓደኛ የሚረዳ ቤተሰብና ማህበረሰብ ይፍጠርላቸው ጌታ ከእስራታቸው ይፍታቸው

    • @samr5012
      @samr5012 5 років тому +1

      አሜን አሜን👆

    • @helenyemariyamlej
      @helenyemariyamlej 5 років тому

      ወጋሁክ kkkk

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 5 років тому +1

      helen yemariyam lej ተናገርሽ ማለት ነው? የክፋን መንፈስ በክርስቶስ ስም ሰው ሲቃወም kkkk የሚያስብል ምንድነው? ያለሽበት ሃይማኖት የሚደግፈው ከሆነ ይቅርታ.

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 5 років тому +1

      አሜን አሜን

    • @truth2232
      @truth2232 5 років тому +1

      Ammmmmmmmen!!!!

  • @ንግስቲይርጋከበደይርጋከበ

    ሱስ የሚጀመረው ነገር በቀልድ ነው ከዛም በሱ የተነሳ ወደችግር ስንገባ ሁሉም ይንቁሃል
    በቂ እውቀት እያለህም ችግርህን ማንም አይረዳህም ይስቁሃል
    ምንም ቢሆን ምንም ከፍቅርና ከሃገር በላይ ክብር የለንም እናም ለሁላቹሁም ተዋናይዎች አደንቃቹህአአሎህ ።
    ለውድ የኢትዮጵያ ህዝቤ በየስደት አለም ያለንም ሃሳባችን ተሳክቶ ወደ ውቢቱ ሀገራችን በሰላም ይመልሰን😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤💋💋💋🙋🙋🙋🙋

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 5 років тому +85

    ኢሳም ካለበት ማንኛውም ፊልም ያምራል በርቱ ምናለ ሂወት እንደ ፊልም ቢሆን ቆንጆ ነበር ግን ምንያደርጋል

    • @ኤዶምእቴቱ
      @ኤዶምእቴቱ 5 років тому +2

      Filimlay 1seat me 30 testkaklo slemnauew new tigist kale kefilm yebelte yamra

    • @lemmaadinew193
      @lemmaadinew193 5 років тому

      ኢሳም ምችት ይበልህ በተለይ ቆርጦልህ ስትቀባረር ትደላለህ

    • @atekingrolaatekingrola7455
      @atekingrolaatekingrola7455 5 років тому

      ene eisam yalebet ayche mechres ydebregnal aymestegnm

  • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
    @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 5 років тому +64

    ኢሳምን ያላችሁ እስቲ እንያቹ
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 💚💛❤

  • @medilove9918
    @medilove9918 5 років тому +6

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አለሽ በሉኝ እረጉዝ ናሽ ተበዪ

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 5 років тому +16

    ፩ኛ ነኝ ደስ ሲል ማንም አልቀደመኝም ደማ የሳሚ አድናቂ ነኝ ስወድህ ሳሚ ሀበሻ እስኪ እንደኔ የምትወዱት# like#👍👌 አንተ ካለህ ባያምርም ያምራል

  • @ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ

    ፊልም ብሎ ዝም በስመአብ ደስስስስስስ የሚልና ትምርት ያለው ነው ሁላቹም አሪፍ ነው ጎበዞች በተለይ ሶስቱ ብሩክ ፀሀይ ና አውራሪስ።

  • @Gegesaw
    @Gegesaw 5 років тому +2

    ኢሳም ያለው የፊልም ችሎታ ለኔ የምንግዜውም ምርጡ ነው።ትልቅ ከባድ ስራ በአለም የሚያስጠራውን ስራ እየጠበኩቡት ነበር አንዳንድ ፉልሞቹ ድግግሞሽ አይነት ቢሆንም ነጥሮ የመውጣት ሂደት ላይ የሚከስት ፕሮስስ እሱ ቢሆንም ሳንጠብቀው በግዜ አቆመ ትልቅ

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 5 років тому +72

    ማነዉ እናት ሀገር ኢትዮጵያ መሄድ የናፈቀዉ ☝️እኔ በጣም ጓጉቻለዉ 😇😇😇😇😇😇😇😇

    • @helenmamuye1548
      @helenmamuye1548 5 років тому +1

      እኔም

    • @hayu-ደሴዋ
      @hayu-ደሴዋ 5 років тому +1

      እኔም 5ወር ቀርቶኝ እርቆኛል

    • @mershasayeed4077
      @mershasayeed4077 5 років тому +1

      @@hayu-ደሴዋ እኔምበጣምናፍቆኛልኢንሻአላሶስትወራቀረኝ

    • @zyneba.a9028
      @zyneba.a9028 5 років тому

      ማማየ አትጓጊ ጾለት አድሪ

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 5 років тому

      እኔ አለው ስድስ 6 ወር ይቀረኛል

  • @hanibalalem5058
    @hanibalalem5058 9 місяців тому

    ኢሳም በታም ናመስግናለም በታም ጥሩ ኣክቲንግ በታም ጥሩ ታሪክ ኣንድ ኣንድ የ ዲረችቶር ዲክመት ቲተህ። በድጋሜ እናመስግናለን

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 5 років тому +148

    እስኪ ሀገራችንን አላህ ሰላም እንዲያረጋት ዱአ አርጉ ወገኖቼ አላህ ሁላችንንም አንድ ያርገን ከመከፋፈል ይጠብቀን

    • @ሀበሻዊነቴኩራቴ-ቐ6ወ
      @ሀበሻዊነቴኩራቴ-ቐ6ወ 5 років тому

      አሜን የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ሃገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
      @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 5 років тому

      አሚን ሁቢ 🇪🇹👈ወች ምግዜም አዲነን አንለያይም የኔቆጆ

    • @asmaamusaa8379
      @asmaamusaa8379 5 років тому +1

      አሚን

    • @fnegnyesu2335
      @fnegnyesu2335 5 років тому

      @@ሀበሻዊነቴኩራቴ-ቐ6ወ ሁላችንም ሀበሻዊ ነን ደማችን አንድ ነው ማማዬ

    • @fnegnyesu2335
      @fnegnyesu2335 5 років тому

      @@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ አዎ አንድ ነን ሀያቲ አንድነት ውበት ነው አንድነት ጉልበት ነው አንድነት መተሳሰብ መተዛዘን ነው

  • @Yelman-nt4qc
    @Yelman-nt4qc Рік тому

    ኑርልን አዉራሪስ የሚሰረዉፊልም ያስለቅሳል ❤❤❤❤እወዳችዋለዉ

  • @ማሂቀበጧሥደተኘዋ
    @ማሂቀበጧሥደተኘዋ 5 років тому +15

    ኢሣም በቃ ከግዲህ መሥራት የለም እኛንም ወደቀልባችን መልሠን ያረቢ ከዚህ ሥደት ገላግለን ያረቢ ኢሣምን ደሞ በተለያዩ እሥላማዊ ትምርትን እሚያቀርብ እርግጠኛነኝ🙏

    • @aminamin844
      @aminamin844 5 років тому +1

      ተሳክቶዋል ምኞትሽ

  • @zinetalameri3144
    @zinetalameri3144 5 років тому +2

    ፊልም መየት ደሥ አይለኝም ይሄን አይቻለሁ ሰቂለሁ ደሥ ይላል 😂😂😂😂🙏

  • @danielkidane7471
    @danielkidane7471 5 років тому +9

    ሰካራም ብትሆንም ራስህን ብጥልም ብታብድም መስራትም መብላትም እነደ ሰው መሆን ቢያቅትህም መቼም ጥላክ የማትሄደው እናትክ ከማንንም በላይ አስበልጠክ ውደድ ተንከባከብ ከሷ በላይ ላንተ ማንንም የለምና እናቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ

  • @yusuom5881
    @yusuom5881 5 років тому +4

    ሀገር እኮ እኛ ሰዎች እምንሰጣት እንጂ ተሰርታ የተሰጠችን አደለችም ያልሰጠናትን ደሞ አሰጠንም ትልቅ መልክት ያለው ፊልም ነው ብዙዎቻችን ስለ ሀገራችን ያለን እይታ ልንቀይር ይገባል ምርጥ ስራ ነው ሊታይ እሚገባው ከልብ አመሰግናለሁ ፊልሙ ላይ ለተሳተፋቹ በሙሉ

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 5 років тому +1

      ትክክል ነህ አንዳንዶች ኢትዮጵያን የሚረዱበት መንገድ የተሳሳተ ነው።

  • @ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36
    @ቲቲነኝህልሜንናፋቂ36 5 років тому +97

    ኢሳምሀበሻን እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እስኪ ልያችሁ

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 років тому +7

    ማነው እስኪ ኢሳም ሀበሻ ተከታታይ የቴሌብዥን ድራማ እንድሰራ እሚፈልግ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    የአሁኑ ትዉልድ ወንዶች ከዚህም የባሱ ናቸው አዝናለሁ ለልጆቻቸው ለሚስቶቻቸው ለእናታቸው ለቀጣይ ህይወታቸው ምንም አያስቡም ለሆዳቸው ብቻ የሚያሣዛኑ ናቸው

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 років тому +1

    እስከሚያልቅ ተመስጬ ነው ያየሁት አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግ ናለን ሁሉም አሪፍ ናቸው💚💛♥️

  • @bikilatura3194
    @bikilatura3194 5 років тому +89

    እንደኔ ፊልም እያየ ኮሞንት ማንበብ የሚወድ like ዱቅ like like

  • @yu7789
    @yu7789 5 років тому +1

    ኢሳምዬ ሁሌም ስወድህ አንተ ያለህበትን ፊልም ማየት ደስ ይለኛል

  • @mesekermdaniel6797
    @mesekermdaniel6797 5 років тому +33

    ኢሳምን የሚወድ እንደኔ ማነው

  • @enaten.1797
    @enaten.1797 5 років тому +2

    ቆንጆ ነው የኢትዮጵያ ፍልም አሁን አሁን ቡዙም ደስ አይልም ግን አንደንድ አለ ሻጋ

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 5 років тому +23

    ነገ የአመቱ አቡነገብረ መንፈስ ቅዱስ ነው እንኮን አደረሳቹ ለአመቱ በሠላም ያድርሰን

  • @genetmelaku5429
    @genetmelaku5429 5 років тому +1

    ዋውውውውውውውውውውውውው መጨርሻው አስደስቶኝል ግን ሙዚቃው በጣም ያስለቅሳል በእውነት የእኔንም እመም አስነሳብኝ ለመርሳት እየሞከርሁኝ ነበር ምን አለ ሁሉም እንደፍልም ቢሆን ብየ ተመኝሁኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +56

    እስኪ እንደኔ የፊልምብሱስ ያለበት ማነው👉😉😀😘

  • @Rehmat-sh3pt
    @Rehmat-sh3pt Рік тому

    ወላሂ ከልቤ የወደዲኩት ፊልምቢኖር ይሄነው♥️♥️♥️😭

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Рік тому

      ለምን ትምላላችሁ በያገኛችሁበት

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 5 років тому +5

    ከሚወዱት ሰው ጋር እየተጎዱም መኖር መታደል ነው .....love you susiy

  • @meselchikore4163
    @meselchikore4163 5 років тому +2

    ምርጥ ፊልም በተለይ ኢሴ ድምቀት ሰቶታል ኑርልኝ ስወደው እኮ

  • @Tube-fz6ou
    @Tube-fz6ou 5 років тому +170

    እስም ሀበሽ የምትውዱ ኢስክ likeግጩኝ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 років тому +2

    ኢሳምየ የሀገሬ ልጅ❤️🥰 😢አስለቀሳቹኝ ከጎደኛህ ጋ 😢 የደስታ ለቅሶ ፍቅራቹ ደስ ይላል ፊልም ቢሆንምየጎደኝነት ፍቅር😢

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 5 років тому +6

    I like this movie. This is our current youth problems.

  • @055نجات
    @055نجات 5 років тому +2

    ኡሳምየ የፍቅር ፊልምኮ ይዋጣላሀል አፍቅሮ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @kuwaitgold6820
    @kuwaitgold6820 5 років тому +176

    አዋጅ አዋጅ አዲስ ፍልም ተለቆዋል ኑ እንይ ከሀገሬ ከወጣሁ ስምንት አመቴ ነው አሁን ግን ሀገሬ ልገባ ወስኝለሁ ግን የምገባው በእስራት እስር ቤት ገብቼ ነው እስታ እስሩ ያቅልልሽ በአንድ ቀን ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ውዶቼ

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 років тому

    በጣም ያምራል ስማኤል ሀሰን ኑሮበት ቢያስጠላ ነበር ሁላችሁም ምርጥ አድርጋችሁ ነው የሰራችሁት ደግሞ ረጋ ያለ ግር ግር የሌለበት አስተማሪ ፊልም ነው

  • @meidmeid5129
    @meidmeid5129 5 років тому +23

    ዊውውው ውዴ የሀገሬ ልጆችየ አድስ
    ፊልም ንፍቅ ብሎኝ ነበር አቦ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እስቴ አደኔ ሴኔማ የናፈቃችሁ 👍ግጩኝ 💚💛❤💋💋💋💋💋

  • @selamfikir9114
    @selamfikir9114 5 років тому +1

    ኢሳም የሚሰራበት ፊልም ሁልግዜም ሀሪፈ እንደሆነ የታወቀ ነዉ 💔💔💔💔❤❤👍👍💔💔❤💔💔❤💔❤❤❤👍

  • @ሰለሁልምነገረአልሀምዱሊላ

    ደሀ ሲጠግብ የአባቱ ስም ይጠፈዋል አሉ የኢትዩጵያ ፍልም እምታናንቁ ስትገረሙ ከሀገረ የበለጠ ማንም የለ በነጮች አትሸወዱ

  • @FhnvxCnbxc
    @FhnvxCnbxc Рік тому

    በጣም የምወደው ሰው ቀጥለበት ኢሳም ❤❤❤❤❤❤

  • @seblet638
    @seblet638 5 років тому +19

    ኢሳም ሀበሻ በጣም የማደቅህ ተዋናይ ነህ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @እማየኔሂወትእወድሻለሁ

    ኢሳምዬ ስወድህ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ ሙዚቃው ደግሞ ዋውውው ነው ምርጥ አክተር ፍቅር የሚዋጣለት ኢሱዬ ምርጥ ሰው

    • @ekizee533
      @ekizee533 5 років тому

      እማ የኔ ሂወት እወድሻለሁ
      Ewunet mitojiwu kehone Allah ketitegnawun menigedi enidimerawu du'a adirigilet katefawu yikirita

  • @አብላካትለኔሲል
    @አብላካትለኔሲል 5 років тому +17

    ውይ ኢሣምዬ ምነው አውራሪስ አሉክ የምትሠራበት ፊልም ላይ ሁሉ አማን ቢሆን ስምክ በጣም ደሥ ይለኝ ነበር 😍😍😍

  • @ahlammhamde7529
    @ahlammhamde7529 5 років тому +134

    ፊልም ማየት አሎድም ከፊልሙ ይልቅ ኮሜት ስለምወድ የሁላችሁንም ከማንበብ አልፎ ሸምድጀዋለሉ😂😂😂😂 ሠምታችኋል መልካም ቀን ዉዶቼ

  • @melkamdegen9079
    @melkamdegen9079 5 років тому +78

    ፌልሙን እያየው ኮመት ማንበብ ውስጤ ነው
    የኢሳም አድናቂ ማነውእንደኔ
    እስቲ የላይክ ን ጥቅም ንገሩኝ ካይክ አድርጉኝ ለማኝመብዛቱ

  • @zenab8853
    @zenab8853 5 років тому +32

    ስለላሁ አለይሂ ወስለም መልካም ጎድኛን ምረጡ ያሉት እውነት ነው መልካም ጋር የዋለ መልካምን ይማራል መፂፎጋር የዋለ መፂፎን ይማራል ያሉት እውነት ነው

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ 5 років тому +4

    ምርጥ ፊልም. ነው የፍቅር ፊልም ከኢሳም ውጪ ትጠላለህ

  • @ቲጂሀበሻዋ
    @ቲጂሀበሻዋ 5 років тому +2

    ዋውውውውውው የኔም ፍቅረኛ ልክ እደዚህ ትረካ መሰላኝ እህህህህህ የኔ ደስታ ሁሌ ይፈልጋል ወድሀለሁ የዘላለሜ

  • @ወሎየነኝወለየዋ
    @ወሎየነኝወለየዋ 5 років тому +17

    ከሚወዱትጋ መኖር እደት ያስደስታል ኢሳምየ ሁለየም የምሰራቸዉ ፉልሞች አስተማሬናቸዉ እግዝያቤር ይጠብቅህ

  • @rozifekir7925
    @rozifekir7925 5 років тому

    WoWowwww batmmm dasi yilali abso isam Habesha yalebat film batmmm yamrli ewnti ❤❤❤❤👍👌🥰🥰🥰

  • @zahrazahra8887
    @zahrazahra8887 5 років тому +77

    ኑኑኑኑ ማሮቸ አብረን እንየዉ በናታቹሁ ዛሬ ከፍቶኛል በሰደትነዉ ያለሁት አይዞሽ በሉኝ 😢😢

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 років тому +1

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ኢሳም ሀብሻ የምውድው ልጅ ነው አድናቂህ ነይ በእውነት ምርጥ ፈልም ነው አስተማረ ማንኛውንም ስው ከሱስ ማስለቀቅ ይቻለልል
    መጨርሻው በጣም ያምራል

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 років тому

      አው እኔም ከጫት ከሲጋራ ሱስ መልሻለሁ በእግዚአብሔር ቸርነት

  • @እታገወይንየአርሴማ
    @እታገወይንየአርሴማ 5 років тому +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ ደስ ሲል ፍቅር እኮ ፍቅር ነው በቃ ምንም ትርጉም የለው ኢሳምዬ ምርጥ

  • @GHs-bs7oj
    @GHs-bs7oj Рік тому

    ምንም አይል በርቱ 😂እኔኳ አልገባኝም ከኔይሁን ችግሩ ከፊልሙ ብቻ ጥሩነዉ ቀጥለበት😂 ለካ ኢሳም አቁሟን😢 😂በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ኰ6ፐ

    ኡፍ ማነው አንደ አናት ግን ፊልሙ በጣም ተመቺቶኛል

  • @saragabri-w4w
    @saragabri-w4w 5 років тому +1

    ውፍ በእውነት በለቅሶ ጀምሬ በደስታ የጨረስኩት ፊልም ፍቅር ከሁሉም ነገር በላይ ነው በተለይ ካውሮፓ የመጣው የያቆብ ውሳኔ ኣስደስቶኛል ባዶ ኣካል ይዞ ከመኖር ሙሉውን ልብዋ ወዳለበት ኣካልዋን መመለሱ ፓፓፓፓፓ እውነትም ኣውሮፓ መማር ደጉ ስለሁሉም እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው ዊሳም ሃበሻ

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 5 років тому +4

    የኡሳም ሀበሸ አደናቂ እስቲ ላይክ ድቅ አርጎልኝ ኡፍፍፍፍፍ ስወደቹኮ ከልቤ ነው💖💜💚💙💛

  • @semirasemira-z4k
    @semirasemira-z4k Рік тому

    ይኸን ኮመት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ሀገራቺንን ሰላሙን ይመልስልን ያርብብ

  • @tenotv7700
    @tenotv7700 5 років тому +28

    8th from eritrea asmera i love u ethopan movie and music 💞💞💞💞💞💞💞💞💞✌

  • @እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ
    @እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ 5 років тому

    በጣም ደብሮኝ ነበር እውነት እግዛብሄር ይስጣቹ በጣም አስተማሪ ነው ለሁላችን አምላክ ከመጥፎ ሱስ ይሰውረን

  • @ጀሙ5-ጐ1ተ
    @ጀሙ5-ጐ1ተ 5 років тому +48

    አይ እሥማኢል ሀሠን እብዴትህ ለቅሶህ ፍቅርህ ሳይ ትንሹ እሣም ነው የኔም ባል ዉይይ አላህ ሥዴት በቃሺ ብሎ ውዱባለቤቴጋ ያኑረኝ በዱአችሁ አሥቡኝ ውዶቸ

  • @ሰውንምንነካው
    @ሰውንምንነካው 5 років тому

    በፊልም ላይ ሳላለቅስ እተፍት አርጌ ነበር ደግሞ መጣህና አስነባኸኝ ኢሳምዬ ስወድህ እኮ!በቃ አልቃሻ ካልሆንክ ፊልም አትሰራም ማለት ነው ድርሰቱም ተውኔቱም ያንተ ደስ የሚል ፊልም ነው ያዕቆብ ደስ የሚል ውሳኔ እንዳንተ ያሉ አዳሞችን ያብዛልን!ጸሐዬስ ደስ ስትል ከልቧ አፍቃሪ ስታምሪ ደግሞ የኔ ደርባባ ሰርተሽዋል!!!አባትሽን ጨምሮ!

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 5 років тому +1

      በጣም ጸሀይየ ድርብብ ረጋ ብላ ትወናዉን ተዉናዋለች በመቀልቀል film የሚያምር ደሚመሥላቸዉ ከሷ ይማሩ

  • @ተሚማመይየወሎዋቀበጥየናቴ

    የሀብሻ ፊልም እደው መልሶ መታረቅ ብቻ ነው
    ስቶቻቺን ነን ተለያየተን የቀረነው
    ሁሉም የወደደውም ባያጣ ምን ነበር

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 5 років тому +2

      በተለይ በስደት ይከብዳል

    • @መሢየጎንደርልጅጋይንት
      @መሢየጎንደርልጅጋይንት 5 років тому +5

      @@elizanegn4183 እውነት ነው እህት እኔ የምወደውን ሰው አጥቸ ሌላም ሠው ለመቅርብ አስጠልቶኝ ብቻየን ቁጭ ብያለው ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 роки тому

    አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ኢሳም ትችላለህ