ካሲናው ጎጃም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @BirbauxRecords.SewMehonFilms
    @BirbauxRecords.SewMehonFilms  Рік тому +455

    የሲኒማ ፊልሞችን ብቻ የምታገኙበት ቻናል ከፍተናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ
    ua-cam.com/channels/EPcsTOYImrARzNOV0I2iPQ.html

  • @Habibatube
    @Habibatube Рік тому +1187

    ግሩም ነው የኔ ህዝብ አማራዬ 💚💛❤ ይሄ ድንቅ ሥራ በወሎ እና በሸዋ ይደገም የምትሉ ላይክ👍 አድርጉማ 🥰🥰

  • @ሺብሬየቦረናመካነሰላምልጅ

    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ባህል 100%
    ማንነት 💚💛❤እዉነት 💚💛❤አማራነት 💚💛❤

  • @robelhaile4212
    @robelhaile4212 Рік тому +2711

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ። የአማራ ህዝብን ሞቼ ነው የምወዳችሁ። ታማኝ፣ ጀግና፣ ፍቅር፣ ሰው አክባሪ፣ አገሩን የሚወድ ህዝብ ስለሆነ፣ ሞቼ ነው የምወደው። I love you Amhara people. Peace!!

  • @edeneden5251
    @edeneden5251 Рік тому +262

    እኔ ኦሮሞ ነኝ አማራ በአሉ እምነቱ ሀገር ወዳድነቱ ሁሉ ነገሩ በጣም ነዉ የሚገረመኝ ዘረኝነት ጎጠኝነት የለበት ምርጦች

    • @almazmekonnen9069
      @almazmekonnen9069 Рік тому +2

      ክብረት ይስጥልን!!!!

    • @edenkumela8434
      @edenkumela8434 Рік тому +2

      እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abelcrazy6472
      @abelcrazy6472 Рік тому +1

      እናመሰግናለን ወደ አንድነታችን እንመለሳለን በቅርቡ💚💛❤️

    • @meseret5
      @meseret5 6 місяців тому

      እናመሠግናለን

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen Рік тому +453

    ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ አንድ አማራ(ፋኖ)❤

    • @zebibamekonen698
      @zebibamekonen698 Рік тому +3

      You right ❤❤❤

    • @snr9054
      @snr9054 Рік тому +2

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾💪🏾💪🏾💪🏾

    • @lidet8049
      @lidet8049 Рік тому

    • @alemitugoshe804
      @alemitugoshe804 Рік тому

    • @ammarcell2790
      @ammarcell2790 Рік тому +6

      አንድ አማራ ብሎ የሚዘፍን እኮ አጣን ምን ይሻለናል ?

  • @cecet745
    @cecet745 Рік тому +272

    "ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጏደለ የሚል አስተዳደር ይስጠን"! አሜን አባቴ!!!

    • @mekditee9540
      @mekditee9540 Рік тому +4

      Truly ye’Amhara meleya is that principle!! No matter how uneducated or poor they are, justice, freedom, and fairness is at the core of their being!! It amazes me as I learn about them more!

    • @mazayasin51
      @mazayasin51 Рік тому +2

      Amennn

    • @soliyana-kc5so
      @soliyana-kc5so Рік тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @cecet745
      @cecet745 Рік тому +1

      @@mekditee9540 exactly!!!

    • @getegolem1198
      @getegolem1198 Рік тому +2

      amen amen

  • @fish618
    @fish618 Рік тому +2292

    እኔ ትግሬ ነኝ ፤ከአማራ ጋር ሁሉም ነገራችን አንድ ነው
    ሰላም ለአማራ እና ትግራይ❤❤❤

    • @Markm-tj9hi
      @Markm-tj9hi Рік тому +71

      ሰላም ለሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች። በሁለቱ ፀብ ለሚያተርፋት ልቦና ይስጣቸው።።።

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Рік тому +49

      ትክክል እኛ አንድ ነን

    • @doilasomohammed6776
      @doilasomohammed6776 Рік тому +41

      ትላንት እንዲህ አትልም ነበረ

    • @sameramohammad-iz1jj
      @sameramohammad-iz1jj Рік тому +19

      ሠላምለሁላችን❤💛💕💚💛❤🕊🕊🕊🕊

    • @ber_tube
      @ber_tube Рік тому +44

      እንደ አንተ ያሉትን አምላከ እስራኤል ያብዛልን

  • @BilalBileyel-cq1yw
    @BilalBileyel-cq1yw Рік тому +131

    እኔ ደሞ አፋር ነኝ ግን ይሄን ዘፈን ስሰማ ዝለል ይለኞል ወላሂ ከጎጃምጋ ልጆች ጋር ብጨፍረው ምን ያህል ደስትተኞ ነኝ

  • @mearg83
    @mearg83 Рік тому +685

    ትግራዋይ ነኝ የአማራ ባህላዊ ዘፈንና ጭፈራ ሊያሳብድኝ ነው ! ስወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ እወዳቸዋልሁኝ !

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Рік тому +11

      እናመሰግናለን ወድማለም ህዝባችን አንድነቱን ያምጣል❤❤❤

    • @nurilgnbirhanu-official4943
      @nurilgnbirhanu-official4943 Рік тому +6

      sinwaded yamrbnal

    • @Tsigerdaa
      @Tsigerdaa Рік тому +3

      ❤❤

    • @alemalehenig7350
      @alemalehenig7350 Рік тому +5

      እናመሠግናለን ወንድማችን

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +20

      አማራ ነኝ ወንድምአለም ሰሜናዊ አንድ ቤተሰብ ነን ፖለቲከኞቹ አባሉን እንጂ እኛ አንድ ከሆንን የኢትዮጵያ ታላቅነቷ ገናናነቷ ወደ ቀድሞው ይመለሳል ።

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Рік тому +654

    አደኛ ነኝ እኔም የጎጃም ልጅ ነኝ ደስ ብሎኛል የትናችሁ ጎጃሜወች እስኪ ኑልያችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

    • @yese7783
      @yese7783 Рік тому +18

      አማራወቼ፡እናአማራንወዳጆችይትአላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @worldpscho
      @worldpscho Рік тому +5

      Alllen ammma Hara

    • @mercynumerous9078
      @mercynumerous9078 Рік тому +3

      ❤❤❤❤❤

    • @hanasador3723
      @hanasador3723 Рік тому +4

      አለን 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @beckydd8865
      @beckydd8865 Рік тому +2

      ❤❤❤❤

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Рік тому +534

    እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን ወላሂ የአማራ እናቶች እና አባቶች ሳያቸው እንባዬ ይፈሳል ከዚህ በፊት የተፈጠረው ሳስበው ምስኪን ጀግኖች ገበሬዎች ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @እራዉዳወሎዬዋ
      @እራዉዳወሎዬዋ Рік тому +3

      ❤❤❤❤

    • @santasis
      @santasis Рік тому +21

      Same here bro my father is oromo but I would die for amhara people

    • @nardosmulugeta2619
      @nardosmulugeta2619 Рік тому +3

      @@santasis ገና አንተንም እንጨምረሀለን

    • @akjulan7084
      @akjulan7084 Рік тому +1

      @@santasis 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏

    • @ermiasabraham3950
      @ermiasabraham3950 Рік тому +3

      አቃጣሪ ሁሉም እናት አንድ ነው ምንድነው ያማራ እናት የሚለያት ? አንተ ምናልባት የማንነት ቀውስ ስላለብህ ይሆናል አሳፋሪ

  • @serebodolicho7062
    @serebodolicho7062 Рік тому +282

    እኔ ሀዲያ ነኝ አማራን የእውነት ከልቤ ነው ምወዳቸው ❤❤❤❤

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 Рік тому +332

    ይሄን ምስጊን የአማራ ህዝብ ነው ለመከላከያ ስንት እንዳላደረገ ዛሬ ሁሉም አይናችሁን ላፈር ያለው የኔ አማራየ የደጋጎቹ ሀገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ameley4768
      @ameley4768 Рік тому +6

      ክቡርለመከላካያ የአማራን ህዠብ እንደ አይኑ ብሌን ለሚጠብቃት❤❤❤

    • @MSTube86021
      @MSTube86021 Рік тому +8

      ​@@ameley4768 ተው እንጂ መከላከያ ነው የአማራን ህዝብ የሚጠብቀው?

    • @esubewubet4772
      @esubewubet4772 Рік тому +2

      እውነት ነው❤

    • @Ermi_Ermi
      @Ermi_Ermi Рік тому +2

      Ameley ይብዳሸ ብርሀኑ ጁላ

    • @Ermi_Ermi
      @Ermi_Ermi Рік тому +3

      ​@@ameley4768 ሂጂ ዉጪ ከዚህ ገረድ ካድሬ ይብዳሸ መከላከያ

  • @Gente977
    @Gente977 Рік тому +206

    ማርያምን ጎጃሜዎች ሞቼ ነው ምወዳችሁ እኔ ከሽዋ ነኝ ❤❤

  • @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ

    አማራነት ዉበት አማራነት ደግተን አማራነት ኩራት❤ ቀጣይ በወሎ የምትሉ👍💚💛❤

    • @wubetandarge4698
      @wubetandarge4698 Рік тому +4

      አወ ወሎ የብዙ ስነጥበብ ባለቤት የወይዛዝርት ባለቤት ወሎን በቅርብ ማየት እንፈልጋል በአስቸኩዋይ ይህን የመሰለ ባህል ሳይበረዝ ይቀረጽልን

    • @weddyneguse9643
      @weddyneguse9643 Рік тому +2

      VIVA 🇲🇱 AMARA 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @zx9713
    @zx9713 Рік тому +42

    እኔ የአዲስ አበባ ተወላጅ ነኝ አማራን ግን በጣም ነዉ እምወዳችዉ እምነታችዉ ሀገር ወዳድነታቸዉ ኩሩ እና ጀግና ህዝብ ናቸዉ i love you amara😘😘😘😍😍💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Рік тому +625

    የጉራጌ ተወላጅ ነኝ አማራን ሳስበው እንባዬ ይቀድመኛል ልእናንተ ደስታ እንጅ ሀዘን አይገባችሁም መልካም የዋህ ህዝብ አማራ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይብርክ የኢትዮጵያ አለኝታዎች ❤️

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 Рік тому +10

      አሜንን❤

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Рік тому +7

      የኔ ማር❤❤❤

    • @gabigebreal7620
      @gabigebreal7620 Рік тому +6

      Gurage ye Ethiopia Ye Sira Meseret Ye Amhara Menta Hizib NURULIN , Meles ayinu yifises " Giligelu Nefitegna " Yalachu Bekurat Awo Ke Amhara Gone Be Jegininetum , Be sirawum , Be Ethiopia💚💛❤💪 fikirim silemititaweku new , BERTU WENDIMOCH YALIFAL💪💪💪
      Amhara + Gurage = TALAKITUA ETHIOPIA 💚💛❤💪💪💪

    • @kassahunmeaza963
      @kassahunmeaza963 Рік тому +11

      እኛም ጉራጌን በጣምነው የምንወደውአስተዳደጋችሁ በስርአት ያለዘረኝነት እንዳደጋችሁ ያስታውቃል ዘረኞች አይደላችሁም ሚዲያላይወታችሁ ኢትየጵያን አትሰድቡም አማራን አትሳደቡ ምችትይበላችሁ አሜን የናንተም ይባረክ ኢትዬጵያን ትወዳላችሁ 💚💛❤🇩🇪

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si Рік тому +4

      @@kassahunmeaza963 ደማችን ናችሁ 🥺

  • @habtamuwagnew6134
    @habtamuwagnew6134 Рік тому +268

    አማራ ኩሩ, ጀግና, አማኝ ሕዝብ...thanks aschalew 🙏♥️

  • @Aragawyimam
    @Aragawyimam Рік тому +28

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ የአማራ ህዝብ አገሩን ወደጅ ጀግና ስለሆነ ሞቸ ነው የምወደው❤❤❤❤❤

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Рік тому +374

    በጥቅሉ እስኪ አንድ ጊዜ ታላቁ ህዝብ አማራ በሉ💚💛❤️💚💛❤️ ይደክማሉ እንጅ ከከፍታህ ማንም ዝቅ አያደርጉህም ከፍ በልልኝ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር my amhare🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +90

    የሰሜን ወሎ ልጅ ነኝ የፋኖ እህት ❤ የስነልቦና ውቅር
    ከዚህ ጀግና አይበገሬ ኩሩ ደግ ከአማራ ህዝብ በመፈጠሬ ሁሌም እጅግ እኮራለሁ አማራነት ይለምልም ወንድምአለም ጥኡም ልሳን ባህሉን ወጉን የጠበቀ ነው ሸጋ ነው በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fkriuemnetey9115
    @fkriuemnetey9115 Рік тому +133

    እኔ ኤርትራዊ ኔን የ ኣማራ ኢትዮጲያ ባህል በጣም ነው እምወደው እግዚኣብሄር ለሁሉ ህዝብ ኣለም ሰላም ፍቅር ይስጠን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏 🙏 🙏

  • @mahlet5451
    @mahlet5451 Рік тому +20

    አኔ ጉራጌ ነኝ አናቴ ጎጃሜ አንድ ቀን ጉራጌ ነኝ ብዬ አላውቅም ጀግኖች ውቦች እምነታቹ ውይ በናቴ አኮነው ምመሰክርላቹ ❤❤❤❤

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 Рік тому +89

    በወሎና በሸዋ ይደገም እምትሉ በላይክ❤

  • @harounmd701
    @harounmd701 Рік тому +161

    መላው የአማራ ወንድም እህቶቼ በያላችሁበት ጌታ ይጠብቃችሁ የመጣብንን ፈተና በአሸናፊነት እንደምናጠናቅቅ ተስፋ አለኝ

  • @ensratube
    @ensratube Рік тому +190

    አማራዎች ሞቼ ነው ምወዳቹ ❤የኔ ሀገር ወዳዶች ጀግኖች ደጎች ክፉ አይካቹ ❤❤❤❤💚💛❤በተለይ ደጉ የገጠር ሰው ክፉውን ያርቅለት 💚💛❤እኔ ጉራጌ ነኝ💚💛❤

    • @habtamu1221
      @habtamu1221 Рік тому +4

      እኛም እንወድሻለን ጉራጌ ኩሩ ህዝብ🙏

    • @doilasomohammed6776
      @doilasomohammed6776 Рік тому

      ማ ጠየቀ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Рік тому +5

      የኔ ማር እናመሰግናለን ጉራጌ ኩሩ ህዝብ ጀግና የሃገር ዋለታ ❤❤❤

    • @mengistufetene8521
      @mengistufetene8521 Рік тому +6

      ጉራጌ የስራ ሰው + ሀገር ሰሪው አማራ= lord of the ring💚🧡❤️

    • @AnnaAnna-wy3vy
      @AnnaAnna-wy3vy Рік тому +2

      እኛም እንወዳችሀለን❤❤❤🎉🎉

  • @mesi2872
    @mesi2872 Рік тому +26

    እኔ ወላይታ ነኝ ግን ሞቼ ነው ምወደው የአማራ በሆረሰብ❤❤❤❤❤

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Рік тому +563

    የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም በጣም የምወደችው ሃገርና እምነታችውን የምትወዱ ኩሩ የአማራ ሕዝብ ሰላማችውን አምላክ አብዝቶ ይስጣችው a'm Proud to be Ethiopian Abiseniya 💚💛❤

    • @alemalehenig7350
      @alemalehenig7350 Рік тому +2

      እናመሠግናለን ዉዴ

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 Рік тому +5

      ​@@MimiMimi-tm5jc እስኪ መጀመርያ አማርኛን በስርዓት መፃፍ ተማሪ።
      አንቺ ወፍዘራሽ ነሽ እንዴ?😂

    • @kalebtaye4171
      @kalebtaye4171 Рік тому +2

      የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ማለትሽ ብሄር እንደማታዪ ያሳያል። ሰላምሽ ይብዛ።

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ውዴ❤❤❤

    • @enidegsintayehu2865
      @enidegsintayehu2865 Рік тому

      amen

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    እኔም ወሎዬ ነኝ አማራ ነው ደሜ የት ናችው አማራዎች አላችው ወይ አለን በሉኝ እስኪ ኑልኝ ልያችው🇪🇹🇪🇹

  • @kiflegoitom687
    @kiflegoitom687 Рік тому +591

    እኔ ከኤርትራ ነኝ ያ ክፋ ግዜ ከኣዲስ አበባ ቢያስወጣንም ከልቤ ኢትዮጵያን እወዳለሁ የልጄም እናት የደብረማርቆስ ልጅ ናት አምላክ አንድ ቀን አንድ ያደርገናል አንድ ነንም❤❤❤ ጎጃሞች❤❤

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Рік тому +7

      we LOVE Eri people ... ❤❤

    • @keftesfaye7984
      @keftesfaye7984 Рік тому +13

      We are sad too, Ethiopians never wanted to loose their brothers and sisters, but the evil politicians those are responsible. Some of us are still hoping we will reunited once again.🙏

    • @anicientethiopianreview3862
      @anicientethiopianreview3862 Рік тому +14

      በጥቂት ፅንፈኞች ሁለት ሀገር ሆነናል😢

    • @ashenafiteshome7457
      @ashenafiteshome7457 Рік тому +3

      awo and nen ....ken ymetal and enhonalen enwedachwalen

    • @chalachewbalew6317
      @chalachewbalew6317 Рік тому +4

      Yes Everything has it's own time.

  • @YesewyewLej
    @YesewyewLej Рік тому +35

    እኔ ካፋ ነኝ አማራ የኢትዮጵያ ኩራት እና ታማኝ ሀገር ወዳድ መሆኑን ለመናገር የግድ አማራ መሆን አይጠበቅብኝም Love Amhara❤

  • @tirusewchernet
    @tirusewchernet Рік тому +43

    በወሎና በሸዋም ድገመዉ ያበጠዉ ይፈንዳ እንዴት ደስ ይላል አንድ አማራ💪❤❤

  • @dasashtigabu1116
    @dasashtigabu1116 Рік тому +73

    የአመቱ ምርጥ አስገራሚ ዘፋኝ ማርያምን ቃል አጣሁ አስቼ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @johnney203
    @johnney203 Рік тому +427

    I'm from kenya i love Ethiopian amhara people culture❤❤❤

  • @አኔውነይ
    @አኔውነይ Рік тому +17

    እኔ ጉራጌ ነይ ግን አማራዎችን ...ሞቼ ነው ምወዳቸው ክፉ አይንካቹ❤❤❤❤::

  • @Gorgora16
    @Gorgora16 Рік тому +307

    እኔ ደቡብ ነኝ ግን አማራዎችን በጣም ነው ምወዳችሁ
    ##ባህላችሁ
    ##ፍቅራችሁ
    ###ታማኝነታችሁ
    #ሁሉ ነገራችሁ
    # እኔ ከአማራ ጋር ተጋብቸ ዘሬን ማዋህድ እፈልጋለሁ ❤❤❤❤

    • @الببخنال
      @الببخنال Рік тому

      አብሽር ወንዲ ከሆንክ ሚስት ሴት ከሆሺ ባል እፈልጋለን ደቡባችጋ አብዘሀኛው የተጋባን ነን እኮ መቸም አማራ በሁሉም ባታ ይኖራል።

    • @Gorgora16
      @Gorgora16 Рік тому +2

      @@الببخنال ወንድ ነኝ ሴት ነው ምፈልግ

    • @saragashaw8879
      @saragashaw8879 Рік тому +1

      ❤❤❤

    • @aderagew3043
      @aderagew3043 Рік тому

      ​​​@@saragashaw8879 L❤❤e y❤u

    • @ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ
      @ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ Рік тому +4

      እኔ ላግባህ እኔም ደቡብን በጣም እወዳለው እኔ አማራ ነኝ

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega Рік тому +49

    ደስ ሲሉ!!! ❣ካሲና ማለት እናቶች እንጀራ ሲጋግሩ የምጣዱን ግለት የሚለኩበት የመጀመሪያ እንጀራ (እንጎቻ) ነው💚💛❤ካልተሳሳትኩ🤔

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +195

    💚አማሮች ሆደ ገራገሮች!💚
    💛አማሮች ፍቅር ፍልቅልቆች!💛
    ❤️አማሮች የማር ወለላዋች!❤️

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 Рік тому +25

    እኔ የሸገር ልጅ ነኝ ብሄር ከተባለ ከትግራይና ከኤርትራ የተወልድኩ ግን ሰፈር እንጂ ብሄርን ሳናውቅ ያደግነው ሁሌም አንድነታችን ይናፍቀኛል ይህን ክፉ ዘመን አልፎ ደጉ ዘመናችንን ይመልስልን የገጠር ሰው ውስጤ ነው

  • @birhanuabawa9293
    @birhanuabawa9293 Рік тому +60

    ከዚህ ውብ ማህበረሰብ በመገኘቴ እጅግ ኩራት እንዲሁም ጀብዱ ይሰማኛል
    አስቻለው እናመሰግናለን!!!

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi Рік тому +120

    ያዝ እንግዲህ አማራዬ 👏💕!! ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ አንድ አማራ👏!!ለሁሉም አማራ ክብሩ ነው 💚💛❤️👏🥰👌👌💪✊

  • @yohanesgezagn1900
    @yohanesgezagn1900 Рік тому +216

    እኔ ኦሮሚያ ክልል ነው የምኖረው ግን በቃ አማራው ማህበረሰብ ይለያያል ፈጣሪ ቀን አለው አይዟችሁ !!💚💛❤ ዘላለም እንወዳችሁአለን

    • @Tanadartune
      @Tanadartune Рік тому +5

      ፈጣሪ ቀን አለው ❤በትክክል

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Рік тому +1

      Ewnate new ene ka oromiya kelile negn gen batem ewadachalew egzbhr amelake 1 yaregeni ❤❤❤

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 Рік тому +1

      😢😢😢😢እናመሰግናለን

    • @saragashaw8879
      @saragashaw8879 Рік тому

      ❤😭

    • @kassahunmeaza963
      @kassahunmeaza963 Рік тому

      አሜን አወ

  • @intertainment2048
    @intertainment2048 Рік тому +9

    ካሲናው ጎጃም ምድሪቱ ምጣድ🎉🎉🎉❤❤
    አማራዬ አያቴ ከጎጃም እኔ ከጎንደር በአማራነት ካልተኮራ በምንም አይታሰብም።

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 Рік тому +59

    እናትዋ ጎንደር💚💛❤️አካልዋ ጎጃም 💚💛❤️አሁን ደሙ በሽዋ እና 💚💛❤️ወሎ ይሰራልን 💚💛❤️አድ አማራ እጥብቅ አለን ሽዋ እና ወሎ 💚💛❤️

    • @aynadisyeshambel6944
      @aynadisyeshambel6944 Рік тому

      Aykerm ❤❤❤❤

    • @user-toybi
      @user-toybi Рік тому +2

      ሸዋ ተሠርቷል የሚገርም ነወ ይለቀቃል በቅርቡ😊

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Рік тому

      @@user-toybi እውነት አስቻለው ፈጠነ ነው

    • @snr9054
      @snr9054 Рік тому

      @@user-toybi WOW

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 Рік тому

      ❤❤❤❤

  • @mgywy1428
    @mgywy1428 Рік тому +66

    ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ የሚል መሪ ይስጠን አሜን አሜን አሜን ጋሽዬ❤❤❤❤።
    አቤት የሙዚቃው ማማር ❤!!!

  • @abugeda5
    @abugeda5 Рік тому +33

    በጎንደርኛው ሲያስደንቀን በጎጃምኛው ደሞ ያስደምመን ይዟል። ድንቅ ዘፈን ነው አስቹየ ወሎ እና ሸዋኛውን በዚሁ ከፍታ እንጠብቃለን

  • @MesayTesfaye-nt7px
    @MesayTesfaye-nt7px 10 місяців тому +5

    እኔ የአርባምንጭ ልጅ ከጋሞዎቹ ምድር ነኝ አማራ ማለት በሁሉም የሠው ልጆች የሚወደድ ምርጥ እና ጀግና ህዝብ ነው፡፡

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Рік тому +43

    አየየየ የኔ ደግ ህዝብ ባለ ሀገሩ አማራየ ❤ ይቀጥላል ወሎ ሸዋ አንድ አማራ 💚💛❤️

  • @fikr8277
    @fikr8277 Рік тому +50

    ምርጥ ስራ
    ሁላችንም ሰላማችን ይብዛ የምትሉ ለይኩ

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Рік тому +86

    ውብ ባህል ውብ ዜማ
    አማራ ይሄ ስልጡን ህዝብ ♥
    ታላቅ ነበርን ታላቅ እንሆናለን ።
    ቀጣይ ሸዋ!
    ወሎ!

    • @aman12848
      @aman12848 Рік тому

      ሀኒ እንዴት ነሽ የኔ ዘመን ጣይቱ ብየሻለሁ

    • @adicho5964
      @adicho5964 Рік тому

      Still we are great !!!!!!!!
      We have a confidence
      By nature!!!!
      Educated Respect for
      People. We have the most beautiful Calture
      Lucky people Ookkk

  • @ZebebaBelay
    @ZebebaBelay Рік тому +10

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ የአማራ ባህል በጣም ነው የምወደው ስላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @asmamawgetaneh1862
    @asmamawgetaneh1862 Рік тому +27

    ከዚህ ህዝብ መፈጠር ምንኛ መታደል ነው 🙏 የጎንደሩም የጉጃሞም የሀገሪን ህዝብ ባህል በጥሩ ሁኔታ የገለፀ ስራ ነው ።በርታ bro❤!

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 Рік тому +64

    አምላኬ ይሄን የዋህ ህዝብ አንተው ጠብቀው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን Ethiopia ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HayatiYashe-l3p
    @HayatiYashe-l3p Рік тому +76

    አማራ ማለት ኢትዮጵያ ❤ ኢትዮጵያ ማለት አማራ ነው 😘👈
    አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን❤

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 Рік тому +6

    የ አዲስ አበባ ልጅ ነኝ አማሮችን ግን ሞቼ ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገር ወዳጆቹ ሀይማኖተኞቹ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Рік тому +129

    የኔ ንፁህ ህዝብ አማራዬ 👏👏ቀጣይ በወሎና በሸዋ ኑልን❤❤👏

    • @DaniMezgebe
      @DaniMezgebe Рік тому +3

      የእናታችን ፊት ገፅታ ብዙ ይናገራል!!! እነዛ ሠው በላዎች በዚህ ምስጊን ህዝብ ላይ ያደርሡት በደል ኣንሶ ሊያጠፋት ቆርጠው መነሣታቸውን ሳስብ . . . በቁጭት እና ወኔ እንዳነባ አደረገኝ 😢😢😢😢

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa Рік тому +2

      @@DaniMezgebe የኔ ደግ ህዝብ ይህ አይገባውም ነበር መረ አጣጂ ባርነትንማ አይቀበለውም ነበር💔😢

    • @Weyinshetgetahun
      @Weyinshetgetahun 9 місяців тому

      እውነት ነው በሸዋ ኑልን እባካችሁ የእምየን ታሪክ የያዘ እንፈልጋለን❤

  • @tigistzoe6133
    @tigistzoe6133 Рік тому +63

    እኔ ጉራጌ ነኝ አማራዬ ደሞቼ ናቹ አንተ ባትኑሩ ኢትዮጲያ ምንቶን ነበር 💚💛❤️

    • @dera112
      @dera112 Рік тому

      ❤❤❤❤

    • @MarWa-oq5uc
      @MarWa-oq5uc Рік тому

      ❤❤❤❤❤

    • @birkeDemeke
      @birkeDemeke Рік тому

      ♥♥♥

    • @zeruwondim8575
      @zeruwondim8575 Рік тому +2

      እውነት ነው woow ... what a wonderful , precise & golden epression for these innocent peoples is it? Long live for brother Gurage peoples!!

    • @hamerethiopia4558
      @hamerethiopia4558 Рік тому +1

      Enantem nurulen guragewochi betam nw minwodachu❤

  • @egrimekel7054
    @egrimekel7054 Рік тому +59

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ🕺🏾።
    ኣማራ ❤️
    ❤️🇪🇷🇪🇹❤️
    ሰላም ለቀንድ ኣፍሪቃ ❤️🇪🇷🇪🇹🇸🇴❤️

    • @AnnaAnna-wy3vy
      @AnnaAnna-wy3vy Рік тому +4

      እኛም እንወዳችሀለን 🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @gabigebreal7620
      @gabigebreal7620 Рік тому

      Merzoch , ye talian wedo baria wuta kezih.

  • @guzotube7855
    @guzotube7855 Рік тому +60

    I am from Namibia, I love Amahara culture ❤❤❤

  • @SebleSeble-zr1bu
    @SebleSeble-zr1bu Рік тому +23

    አማራዬ😢😢😢 ጎጃም ሀገሬ ደጉ ወገኔ ክፉህን አያሳየኝ 😢💚💛❤️🙏🐅👌ካሴናው ጎጃም 💙🙏👌

  • @ghionentertainment4482
    @ghionentertainment4482 Рік тому +41

    ይህ ቱባዉ የጎጃም ዜማና ወግ ባህል እሴት ገና ያልተነካ እንደሆነ ማሳያዉ ነዉ። ለኪነጥበብ ሰዎች ። Thank you Aschu and his crew . Gojjam the land of wisdom and heroes !

  • @YonasKidane-sb9bs
    @YonasKidane-sb9bs Рік тому +684

    እኔ ትግሬ ነኝ የ ኣማራ ማህበረሰብ ከልቤ ነዉ ምወደው ኑሩሉኝ 🥰 love you

    • @nebeethd9251
      @nebeethd9251 Рік тому +21

      እናመስግናለን፡፡ እኛም እንዲሁ! ትግሬ እና አማራ ወንድማማች ህዝቦች ናቸው! ሰላም ይሁኑልን!

    • @MarWa-oq5uc
      @MarWa-oq5uc Рік тому +1

      ❤❤❤

    • @nothingcomeseasy
      @nothingcomeseasy Рік тому +2

      May God give us lasting peace ✌️ 🕊️

    • @aschalewmekete8227
      @aschalewmekete8227 Рік тому +10

      አወ እኔ አማራ ነኝ ግን ትግራይ በጣም እወዳለሁ

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Рік тому +5

      እኛም እኖዳችኻለን ሓወይ አንድ ህዝብ ነን ሴሚዊያን😍😘

  • @Amen-pk8qh
    @Amen-pk8qh Рік тому +9

    ጥርት ተደርጎ የተሰራ ልብ ውስጥ የሚገባ ግጥም ዜማ አንደኛ ነው በርታ🔥🔥🙏👏👏👏

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 Рік тому +174

    We love Amara people I'm from Eritrea.

    • @ethiopia5038
      @ethiopia5038 Рік тому +1

      We love you more ❤❤❤❤❤

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @gabigebreal7620
      @gabigebreal7620 Рік тому

      LEBOCH

    • @weddyneguse9643
      @weddyneguse9643 Рік тому

      ME I ETHIOPIAN BUUUTTTTT I LOVE ERITREA SOPOOOOOOO MACH I'VE BEN VISITED 2 THE BEAST THEING EVER ❤❤❤🥰🥰😘😘😘

    • @gabigebreal7620
      @gabigebreal7620 Рік тому

      @@weddyneguse9643 wedi gudom , get lost , and move and live in that dessert you call ertra stupid.

  • @genettesfay3865
    @genettesfay3865 Рік тому +32

    I love gojam bahil from Eritrea 🇪🇷

  • @abrehamshimles2064
    @abrehamshimles2064 Рік тому +14

    ለዚህ ምስኪን ህዝብ ነው እንግዴ እኛ እናውቅልሀለን የሚሉት አማራነት ወደፊት🤲

  • @ameleworktesfaye6665
    @ameleworktesfaye6665 Рік тому +4

    አክባሪያቹ ነኝ 🎉ጀግና ህዝብ ምክንያታዊ ህዝብ ወኔአቸውን በጣም ነው የምወደው ያኑራቹ

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Рік тому +58

    ዋው ምርጥ ስራ ነው 👌 ወሎ እና ሸዋ በቅርቡ እንጠብቅሀለን ❤🎉💚💛❤ ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ አንድ አማራ 💚💛❤🕌💒😍 በቅርቡ ሸዋ እና ወሎ 💖💖

  • @betelhemapp5281
    @betelhemapp5281 Рік тому +98

    አይ አማራ ውርቅ የሆነ ህዝብ❤❤❤

    • @sifensifen5592
      @sifensifen5592 Рік тому

      ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firewsileshi3101
    @firewsileshi3101 Рік тому +19

    ምንም እንኳን ትውልዴ ከድሬደዋ ቢሆንም ከቅንብሩና ከዘፈኑ ማማር የተነሳ እጅግ በመመሰጤ የተነሳ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ፣ ምን ያህል መታደል ነው አማራ ሆኖ መወለድ፣ ❤❤❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Рік тому +13

    የአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ በአማራነቴ እኮራለሁ ከጎኑም እቆማለሁ❤💪🇪🇹

  • @asafawdesalegn
    @asafawdesalegn Рік тому +120

    ግጥም 👉👉100%
    ዜማ 👉👉100%
    ባህል 👉👉100%
    ማንነት ፣ Emnet : እውነት new ህይወት new አማራነት ኩሩ ሕዝብ ኢትጵያው💚💛❤💯💯💯

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት Рік тому +97

    አስችዬ ምርጡ❤ በእናትዋ ጎንደር ተደምመን ሳንጨርስ በካሴናው ጎጃም መጣህልን ቅርብ ለቅርብ ነው ጎጃም እና ጎንደር ሲጫወቱ ውሎ ከመሸም ለማደር አማራዬ ባለ ውብ ባህል ኩሩ ህዝብ❤

    • @hanasador3723
      @hanasador3723 Рік тому +2

      ሚሚዬ❤

    • @ሚሚሐበሻዊት
      @ሚሚሐበሻዊት Рік тому +1

      @@hanasador3723 ሀኒዬ እንዴት ነሽልኝ ጠፍተሻል❤️

    • @hanasador3723
      @hanasador3723 Рік тому

      @@ሚሚሐበሻዊት ሰላም ነኝ ሚሚዬ አንቺስ እንዴት ነሽ?

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq Рік тому +1

      እንዲያ በልማ !!'

  • @ashebirbitew1237
    @ashebirbitew1237 Рік тому +9

    እኔ ኤርትራ ተወላጅ ነኝ ግን አማራ ለኔ ኩሩ ጀግና ነው ሀገሩን የማያስደፍር ጀግና ነው ክብር ለአማራው።

  • @Gente977
    @Gente977 Рік тому +38

    ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር ቶሎ ማለቁ ነው❤❤❤❤

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 Рік тому +31

    ምርጥ የጎጃም አማራ ዘፈን!! እናመሰግናለን!

  • @kuyetoenate4899
    @kuyetoenate4899 Рік тому +50

    አማራ ነኝ ኩሩ ሕዝብ ኢትጵያው❤፣፣,🥰🥰😍😍😍😍

  • @amanuelayalew6685
    @amanuelayalew6685 Рік тому +74

    ቀጣይ በወሎ ይሰራልን የምትሉ❤❤❤

  • @issui140
    @issui140 Рік тому +22

    በለው እንደዚ አይነት ዘፈን አይቼ አላቅም ጎጃም የኢትዮጵያ ዋልታ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Рік тому +10

    ይህን ህዝብ እንደገና ለማጥፈት የተነሳው ብልፅግና አይዞን ወገኔ 🙏 በላይ ሽፈራው ባንቺዋ ይጋርዱሽ አቤት እንድት ደስ ይላል። አሜን🙏

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Рік тому +11

    ዋው እናትዋ ጎንደር ተደምመን ሳንጨርስ ግሩም ድንቅ ስራ ሰላምና ፍቅር ለደጉ ገራገሩ ህዝቤ 😢😢😢እምየ ኢትዮጵያ

  • @SisayDereje-lr8er
    @SisayDereje-lr8er 5 місяців тому +3

    እኔ አማራ ነኝ ዘረኛ አይደለሁም የብሄር ብሄረሰቦችን ዘፈን አዳምጣለሁ ሁሉም ይመቻኛል 🇹🇨

  • @senaitabiy
    @senaitabiy Рік тому +22

    የኔ ወርቆች ክፉ አይንካችሁ አምሀራ ደግ ህዝብ ነው ሀገሩን ባህሉ ወዳድ 😢❤❤❤❤

  • @habtishyaregal
    @habtishyaregal Рік тому +68

    ጎጃሞች የታላችሁ 😘😘😘የሚገርም ስራ ይመቻችሁ ጎጃሞች ጎንደሬዋ ዘመዳችሁ ነኝ❤❤❤

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Рік тому +1

      የኔ ውድ አኔም ጎንደር ነኝ

    • @yonaswubet6303
      @yonaswubet6303 Рік тому +3

      Alen alen egna gojamewoch ke wollo gondar ena shewa wondmochachin gar abiren enzelkalen ye and jegna abat lijoch nen degimo enashenifalen yefikr amilakm yagzenal

    • @alexbeyene542
      @alexbeyene542 Рік тому +3

      No ጎጃም ጎንደር ሽዋ ወሎ one Amhara ብቻ እኔ የጎንደር አማራ ነኝ ለአማራነቴን ነየሚያሰተወኝ ከሁነ ጎንደሬነቴም ኢትዮጵያዊነቴም ገደል ይግባ እኔ አማራ ብቻ ነኝ አማሀራ

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Рік тому

      @@alexbeyene542 ገደል ግቢ ወጭ ሽዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ አድ አማራ 💚💛❤️ጋላ ነሽ ውጪ

    • @BetySol-ym2zy
      @BetySol-ym2zy Рік тому

      alehu fikir kebezabat mankusa Gojjam

  • @mayasura9916
    @mayasura9916 11 місяців тому +45

    I am Oromo , I LOVE Royal Amara people.

    • @MeseretMelese-vw1pi
      @MeseretMelese-vw1pi 11 місяців тому +1

      Thank you

    • @Ussupa-the-hero
      @Ussupa-the-hero 5 місяців тому

      Amhara bring splendor and beauty and history to Ethiopia....sad to see that these Oromo monkeys copy the beautiful Amhara culture...the Oromo bring shame to the beautiful Amhara culture Ethiopia,

    • @Ussupa-the-hero
      @Ussupa-the-hero 5 місяців тому

      Orormo 💩🐒🤮🤢🐽

    • @Ussupa-the-hero
      @Ussupa-the-hero 4 місяці тому

      We don't need your toxic love...just distance yourself from our culture and identity...you have nothing to love in this song..because you are a poor Oromo copying the culture and identity of the Amhara...Stupid Oromo Amhara don't need your poor love

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 4 місяці тому

      Thank you brother and we love you back!!! The vast majority of our wonderful ancient proud Ethiopian people have no problem amongst the different ethnic groups but few individuals and politicians are the ones creating chaos and division!!! We all Ethiopians shall be smart and work together for a better and prosperous united Ethiopia 🇪🇹 for all!!!

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ግሩም ስራ ነው አማራዬ ወገኖቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያመጣብንን ክፉ ሉሲፈር ከምድራችን ያሳልን 💚💛❤🤲🤲😭😭😭

  • @hananbintislam4789
    @hananbintislam4789 Рік тому +27

    አማራዬ አላህ ይጠብቃችሁ 😢❤

  • @zeast2055
    @zeast2055 Рік тому +25

    ❤ካሲና የልጅነቴ ። ግሩም ዜማ።
    አንዳንዴ የእናቶቻችን ነገር በቃላት ለመግለጽ ይከብዳል።
    ካሲና በበርበሬ ተቀብታ ስትሰጠን ከዚያ በኋላ ወንዝም ሜዳም ሄዶ መዝለል ብቻ ነው። ❤️❤️
    ይሄ ግጥም ለአንዳንዶቹ ሰባት ሲንግል ይሆናቸዋል ።

    • @nahte4998
      @nahte4998 Рік тому +3

      ካሲና ማለት የመጀመሪያ ማለት ነዉ። በተለምዶ የመጀመሪያዋ እንጀራ በጎጃም አካባቢ ካሲና ትባላለች።
      ከዘፈኑ ግን የገባችዉ በቅኔ መልክ ነዉ።
      ፍጥረት መጀመሪያዉ የአፍላጋት መፍለቂያ የዮቶር ሞገዱ
      ካሲናዉ ጎጃም ነዉ ምድሪቱ ምጣዱ
      ህብረ ቃሉ: ካሲናዉ ጎጃም ነዉ ምድሪቱ ምጣዱ
      ሰሙ: ካሲናዉ ማለት የመጀመሪያ እንጀራ ማለቱ ነዉ
      ወርቁ:የፍጥረት የጥበብ የሁሉም መጀመሪያ ጎጃም ነዉ እያለን ነዉ ምድሪቱ ምጣዱ ያለዉም ምጣድ እንጀራ እንደሚጋገርበት(የሚፈጠርበት) ሁሉ ምድሪቷ የሰዉ ልጅ የተፈጠረባት መጀመሪያ ቦታ ነች እያለን ነዉ። ምጣድ እንጀራ ይጋገርበታል መጀመሪያ የሚጋገረዉ እንጀራም ካሲና ይባላል። መሬት (ምድር) እንደምጣድ የሰዉ ልጅ ተፈጥሮባታል መጀመሪያ የተፈጠረባትም ጎጃም ነች እያለ እየተቀኘ ነዉ ።የአፍላጋት መፍለቂያ ያለዉም ገነትን ከሚያጠጡ አራት አፍላጋት ዉስጥ አንዱና ዋነኛዉ አባይ(ግዮን) መነሻ የት እንደሆነም እያስረዳ ነዉ የዮቶር ሞገድ ያለዉም ዮቶር የነበረበትን አካባቢ እየጠቆመ ሲሆን ሞገዱም ጣና እና አባይን እየጠቆመ ነዉ። አባይ ጎጃምን 340° ይዞራል ክብ ሊሰራ 20 ዲግሪ ሲቀረዉ ከሀገር ይወጣል። የሙዚቃዉ ዋናዉ ሐሳብም ይች ስንኝ ትመስለኛለች ቪዲዮዉ የተሰራ ዲማ ነዉ የቅኔዉ ሀገር።

    • @hanazeleke1501
      @hanazeleke1501 Рік тому

      ​@@nahte4998thank you very much for your brilliant explanation, I enjoyed reading your comment as much as I enjoyed the song. I have been discussing the meaning of the word "kasina" with family yesterday and here is what we needed. Thank you alot.😇

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 4 місяці тому +2

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብፋኖ እና ለእስራኤል ሕዝብ ለእሩሲአ ሕዝብ ይሑንልን.

  • @hawwahawwa1961
    @hawwahawwa1961 Рік тому +54

    ጎጃም መለኛው ❤❤❤ አስቼ የኛ ኩሩ ኑርልን
    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር አንድ የምንሆንበትን ጥበብ ይስጠን
    ዘረኝነት ከምድራችን ይጥፋልን ሰላም ለሀገራችን😊

  • @simon2023
    @simon2023 Рік тому +194

    we love the culture and ethics of the Amhara people . Big respect from Eritrea

  • @tsigabbelay3294
    @tsigabbelay3294 Рік тому +16

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ የጎንደር ህዝብ ደሜ ናቹ በተለይ ይሄ ዘፋኝ እባካቹ እንዳይጠፋ በጣም ነው የሚወደው አንድ ቀን ለኤርትራና ኢትዮጽያ ጎንደር እንዲዘፍንልን ፍላጎት አለኝ የጎንደር ልጆች ኑሩልኝ

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Рік тому +1

      Ere friend hyhe yegondar aydlem. Ka gojam new. I think you missed your pedal breaks,

  • @SamiraJamal-y9q
    @SamiraJamal-y9q Рік тому +2

    እኔ,የደቡብተወልጅነኝ,መላዉየአማራ,ሕዝብ,ሀገርወዳድነቱሠዉአክባሪነቱሊከበርናሊታገዝ,የገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen Рік тому +57

    አማራ ኩሩ ህዝብ💚💛❤💎

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ Рік тому +20

    የኔ ጨዋ ደግ ህዝብ አማራዮ ሞት አይገባህም አላህ ሰላም ያምጣላችሁ አስቻለው ፈጠነ በዚህ ውብ ድምፅህ በወሎ ላይም እጠብቃለን ❤🥰🙏

  • @meronsimeneh
    @meronsimeneh Рік тому +50

    ግሩም ስራ! እንባዬም አቀረረ፣ ዘመዶቼ ጎጃምዬ የአያቶቼ የወላጆቼ ሃገር ማንነቴ ክፉ አይንካችሁ! የጥበብ ምድር የሊቃውንቶቹ ሀገር ደልቂ ደልቂ ደልቂ ደልቂ ደልቂ ደልቂ ደልቂ፣ ከሽማግሌ እግር መጥተሽ ተመረቂ❤ አማራዬ ❤❤❤❤

  • @yaredmekonnin9168
    @yaredmekonnin9168 Рік тому +2

    ቱባውን ባህል, ደስ በሚል አቀራረብ , በሚጥም ዜማ እና ይዘት የቀረበ, የጥበብና አፍላጋት መፍለቂያ ታላቁ ግዮን.

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Рік тому +34

    የእኔ ደግ ገራገር ህዝብ 💚💛❤ግጥም 100%
    ዜማ 100%ባህል 100%አማራነት💚💛❤

  • @eliaslamesgen8703
    @eliaslamesgen8703 Рік тому +18

    ኦርጅናል ጎጃምኛ የገጠር ዘመዶቼ ዘፈን!!!!ተባረክ❤❤❤❤