YIGZAW BELAY - ABEBECH SEKOTA - _ ይግዛው በላይ (ሰቁጣው) አበበች ሰቆጣ_NEW ETHIOPIAN MUSIC 2023 (official video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @misganatessema1060
    @misganatessema1060 7 місяців тому +18

    ይግዛው በላይ! 1ኛ

  • @BhHb32
    @BhHb32 10 місяців тому +68

    የኣማራ ሁሉም ነገር ምርጥነው፡
    ዘፈናቹ፡ ዳንሳቹ፡ መዝሙራቹ፡ ባህላቹ ሁሉም የናንተ ልዩነው። በጣምነው ይምትመችኒ❤️👌👌👌👌👌✅

  • @ሩቂያ
    @ሩቂያ Рік тому +228

    እናትዋ ጎንደርና አበበች ሰቆጣ አማራነትን ይገልፃል ዘፈን ሀራም መሆኑን እንኳ እያወኩ በደንብ የሰማኋቸው ዘፈኖች❤❤ ፋኖ ነፃ ያወጣናል

    • @AsnkaAsnkaDemena
      @AsnkaAsnkaDemena 10 місяців тому +3

      ❤❤❤

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 10 місяців тому +3

      ​@@16aronsharonከፈጣሪ በታች መመኪያችን ነዉ

    • @1hagerachin
      @1hagerachin 10 місяців тому +2

      Eski just enjoy the music. Politics is always Politics

    • @1hagerachin
      @1hagerachin 10 місяців тому +6

      Just beautiful. ኢትዮጵያዬ ኩራቴ

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 Місяць тому +2

      ያለ። ባህል ህይወት የለም። በክርስትና በእስልምና ሀጢያት ቢሆንም ሰዉን እስካላሳተ ድረስ መቼም ምድር ላይ ስንኖር ዝም ብለን አንኖር። ለዛም እኮ። ነዉ አንዳንዴ በዋልድባም ይዘፈናል የሚሉት አባቶቻችን

  • @birkegulu1179
    @birkegulu1179 9 місяців тому +2

    ሀገሬደስታሽን ይመልስ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የ😢💚💛❤

  • @MeskeremAbere-me3bk
    @MeskeremAbere-me3bk Рік тому +6

    አማራ መሆን መታደል ነዉ በርታልን

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ Рік тому +522

    የተናደድኩት ነገር ቢኖር ማለቁ ነው ❤❤❤❤❤❤አማራዬ የኔ ኩሩ ህዝብ ደሞቸ

    • @36614
      @36614 Рік тому +10

      💚💚💛💛❤❤❤💔💔💔💔💔

    • @alexmedia1817
      @alexmedia1817 Рік тому +15

      እኔም ስንቴ ሰማሁት መሰላቹ ከወልቃይት በጌምድር ጎንደር አማራ ስወዳቹ የዋግሹሙ ወሎ አማራ !!!

    • @yonasgebre1250
      @yonasgebre1250 10 місяців тому +4

      Yes it is very short

    • @HanaLegesse-mq1pd
      @HanaLegesse-mq1pd 9 місяців тому +4

      ❤😊

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebebekele5531
    @abebebekele5531 Рік тому +45

    ሰው አለ ሰው አለ ከተራራው ማዶ የሚያስተኛ አንጥፎ ከመኝታው ወረዶ❤
    የኔ አማራዬ አማራነት ይለምልም አማራ በክብር ለዘላለም ይኑር። ኮረም ከሰቋጣ አንድ ነው ግዛቱ ሳየው ደስ ይለኛል ዋግሹም ያለበት ፤ እሽ ላለ ስጠው እቢ ላለ ንሳው አባ መረብ ሃይሌ🙏

    • @amaamm6872
      @amaamm6872 Рік тому +1

      ዋው❤👍👍👍👍

  • @prokaliab7890
    @prokaliab7890 Рік тому +102

    ቤተ አማራ ወሎ የጀግኖች እና የታሪክ ሀገር🤴🏿🦁🦅💪🏿

  • @zena4992
    @zena4992 10 місяців тому +16

    አማራየ የኔ አበባ የኔ ወርቅ ህዝብ እግዚአብሄር ሰላምሽን ይመልስ አማራነተሰ ውበት❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiMahi-pf7lw
    @MahiMahi-pf7lw Рік тому +42

    የዚህ ዘፈን ችግሩ ቶሎ ማለቁ በተረፈ ዋውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤100%ሁሉም የተዋጣለት

  • @TsehayMelkamu-gh5kc
    @TsehayMelkamu-gh5kc Рік тому +118

    መልካም እድል ይሁንልህ ውድሜ❤❤❤❤ ድል ለአማራ እትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Рік тому +114

    ትክክለኛ ኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ ምንም አይወጣለትም 1ኛ 😍አባቶቻችን ዳስ ላይ የሚጨፍሩት ለሰርግ ትዝ አለኝ ኩታቸዉን አጣፍተዉ የሚጨፍሩት። እዛያለሁ መሰለኝ የሚገርም ስራ
    በርቱልን 😍ባህላዊ ነገሮቻችን ዉስጤ ናቸዉ ❤

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 Рік тому +3

      ማርያምን እኔም ትዝ ያለኝ ለሰርግ ዳስ ላይ አባቶች ጋቢቸውን አገልድመው እስክስታ ሲወርዱ 😘 ሁሉ ነገር ትክክለኛው ባህላችን ይሄ ነው ክበርልን 🙏

    • @አመታዩቱብ
      @አመታዩቱብ Рік тому

      ማርያምን እውነት ነው።

    • @AmanuelMequanenet
      @AmanuelMequanenet 2 місяці тому

      ማር

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie21 Рік тому +62

    ባህሉንና ወጉን የጠበቀ ጽድት ያለ ስራ።እድሜ ይስጥህ።

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 8 місяців тому +10

    ወይጥበብደምፀ አማራየእናመሰገናለን

  • @ttriplea-o6u
    @ttriplea-o6u 10 місяців тому +21

    የአማራ ልጆች💚💛❤️

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 Рік тому +66

    አማራየ የኔ እንቁ ገራገር ህዝብ እግዚአብሔር ይሄን መከራ በቃ ይበለን ወገኖቼ ❤❤❤

  • @tubayusof6524
    @tubayusof6524 Рік тому +59

    ማሻአላህ በጣም አሪፍነዉ ❤❤ አማራየ አላህ ሠላሙን ይመልሥልን😢

  • @semaieyuderetey7509
    @semaieyuderetey7509 Рік тому +77

    ኤርትራዊ ነኝ ግን ሙዚቃውን በጣም ወድጄዋለሁ❤

    • @lubabasharef7330
      @lubabasharef7330 Рік тому +4

      ኤረትራወች ውድድ❤

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Рік тому +4

      ኤርትራ ይክፉቀን ወዳጆቻችን ውውውውውድድድድድ በማያልቀው ፍቅር

  • @meseretbelachew9777
    @meseretbelachew9777 Рік тому +44

    አበበች ሰቆጣ ምርጥ ለዛ ያለው የአማራን ባህል የሚገልጽ ምርጥ ስራ❤
    አማራየ የነገስታት ሃገር ሰላምሽ ይመለስ
    የኢትዮጵያን ትንሳኤሽን አያርቅብን

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Рік тому

      ዛሬም ነገስታቱን ታልማለህ?

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 11 місяців тому

      @@nanaayalew2349ዲቂት ጋላ

    • @Nunutiii
      @Nunutiii 11 місяців тому

      ​@@nanaayalew2349አደለም ታሪክ የሰሩትን ቀርቶ ሀገሪቱን ለማጥፋት የሚጥረዉን መሪያችሁንኳን ይወሳል ከብት ኢትዮጵያ ሲነሳ የሚነሱት እነሱ ናቸዉ እየመረረህ ዋጠዉ

    • @meseretbelachew9777
      @meseretbelachew9777 6 місяців тому

      አወ የነገስታት ዘር እኮ ነኝ ​@@nanaayalew2349

    • @HabtamuFerede-k9m
      @HabtamuFerede-k9m 5 місяців тому

      ​@@nanaayalew2349ለ☝አማራ ብቻ

  • @ያባቷልጅየሱታማሚ
    @ያባቷልጅየሱታማሚ Рік тому +62

    አማራዬ የኔ ወርቅ ህዝብ💚💛❤️🔥ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን🤲🙏😘🥰🥰🥰😊

    • @AwaguTeka
      @AwaguTeka 8 місяців тому

      እውነት ነው ደስ ይላል

    • @HayatHasan.N
      @HayatHasan.N 5 місяців тому

      አሚን😢😢😢😢

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir Рік тому +30

    ዋው አሪፍ ስራ ነው❤ ደጉ የዋሁ አማራዬ አላህ በቃችሁ ይበለን ሰላም ለደጉ ህዝብ ወሎ ጎንደር ሸዋ ጎጃም አንድ አማራ 💚💛❤🙏😍😍😍😍

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    መታደል መመርጥ እኮ ነው ከዚህ ህዝብ መፈጠር ችግር ስቃይ አይበግረው ሁሌም ሀገሩን ወዳድ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eritrea_tube
    @Eritrea_tube Рік тому +71

    አምሓራዬ ❤ የሀይሉ ከበደ ልጆች በርቱ 👏👏 ሰቆጣ_ወሎ አማራ ✊💪💪

  • @טסנה
    @טסנה Рік тому +3

    ላልይ ለለየ እንዴት ነሽ ስቆጣ እባብ ድንቅ የአማራ አገው ዘፈን

  • @ማርያም-በ2ኀ
    @ማርያም-በ2ኀ Рік тому +18

    ውበት ሲለካ አማራዬ ነው ለካ💚💛❤🐅🐅🐅🐅ዋውውውውው በርታልን ወድማችን
    👌👌👌 💚💛❤ አማራዬ ነፃነታችን በክዳችን💪ድል ለአማራው ፍኖ🐅

  • @kidsttadesse4284
    @kidsttadesse4284 Рік тому +28

    ሰው አለ ሰው አለ ከተራራው ማዶ የሚያስተኛ አንጥፎ ከምኝታው ወርዶ በጣም ነው የወደድሁት❤

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu Рік тому +40

    ከጠበኩት በላይ ልዩ የሆነ ሙዚቃ ነው በርታልን የኔዋ ወሎ ሰቆጣ❤❤❤😊😊😊

  • @kasech3492
    @kasech3492 Рік тому +199

    የአማራ ባህልን ወግን በትክክል የሚገልፅ ስራ ነው የተሰራው ወድምዬ በዚሁ በርታ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤

    • @hafizmo3480
      @hafizmo3480 9 місяців тому +1

      We're one of the very few people among Japaneese and Brits who were never colonized. That's deep, we shall always prevail.

    • @FiyoriFiyori-oe6ex
      @FiyoriFiyori-oe6ex Місяць тому

      Agew

  • @ismailkhan-gy9fq
    @ismailkhan-gy9fq 9 місяців тому +2

    amhara king ምርጥስራነው በርታ ወንድማችን

  • @tilahunasfawossen8328
    @tilahunasfawossen8328 Рік тому +2

    ወይኔ አለቀብኝ! ሳልጀምረው?
    በጣም ደስ ይላል ይግዛው በርታ!
    ይግዛው ብላ ጠራች ያቺ ብልህ እናቱ፥
    ገዥ እንደሆነ አውቃ ገና በጧቱ።

  • @HenokDagnachew-x8b
    @HenokDagnachew-x8b Рік тому +61

    አይ አማራ ሁሉ ነገር ሲያምርብን ጀግንነትን ውበትን ስብዕናን ያደለን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ይግዛው ጀግና ነህ I hope you come to England for the concert

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት

    አበበች ሰቆጣ አማራዬ የኔ ደግ ሕዝብ💚💛❤

    • @eexx8265
      @eexx8265 Рік тому

    • @Etsub-ff6de
      @Etsub-ff6de 2 місяці тому

      እውነት ነው 💕 አማራዬ 🇲🇱🫶

  • @mohamedyoussoufkako9365
    @mohamedyoussoufkako9365 Рік тому +32

    አማራነት ኩራት አማራነት ፍቅር አመራነት ማሸነፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @algrtbimey5732
    @algrtbimey5732 Рік тому +30

    ውበትና ጥራት፣ድምፅና ቅንብር
    አበበች ሰቆጣ የአሳምነው ሀገር
    እጅግ በጣም የሚያምር ስራ ነው፣እናመሠግናለን

  • @FasilMekonnen-c5s
    @FasilMekonnen-c5s Рік тому +2

    ቆንጆ ቱባ ስራ ነዉ መልካም እድል !

  • @GetahunAsefe
    @GetahunAsefe Рік тому +39

    የአማራን ባህልን ወግን የሚገልፅ ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድሜ💚💛❤

  • @mikitube5655
    @mikitube5655 Рік тому +426

    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ደምፅ 100%
    ክልብ 100%
    አማራዬ 💚💛❤🦁🦁

    • @yehualashetbelayneh5528
      @yehualashetbelayneh5528 Рік тому +8

      ስስታም ይሆናል ሰው ወዳጁን ሲያጣ
      ያባገዳው ግዛት ናፈቀኝ ሰቆጣ

    • @melkam2121
      @melkam2121 Рік тому +1

      ​@@yehualashetbelayneh5528የአባ በለው ግዛት

    • @ddgdg2966
      @ddgdg2966 Рік тому

      ​@@yehualashetbelayneh5528 ያባበለው ግዛት በሚለዉ ይታረም 😊

    • @AbebaDenekew
      @AbebaDenekew Рік тому

      @@yehualashetbelayneh5528 ቛቋኮቐ

    • @ሡሡአበባውወሎየዋ
      @ሡሡአበባውወሎየዋ Рік тому +3

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 Рік тому +86

    አማራነት ኩርት አማራነት ፍቅር አማራነት ጀግንነት አማራነት ባእል አዋቂ ድል ለተገፋው ላአማራ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @samiyoutube9287
    @samiyoutube9287 Рік тому +25

    የአባቶቻችን ታሪክ መድገም ማለት ይህ ነው ጀግናየ ባህልና ወጉን የጠበቀ ዜማ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ወንድማለሜ❤❤❤

  • @hawa-ne
    @hawa-ne Рік тому +25

    አማራዬ የኔ ኩሩ ህዝብ አላህ ይጠብቃቹሁ ❤🥰🥰💚💛❤️

  • @tiryuealemue7414
    @tiryuealemue7414 Рік тому +92

    የኔ ውድ ወድም ደስ የሚል ስራ ተመስጨ እያዳመጥኩ ነው❤❤❤❤❤❤ አማራዬ💚💛❤️🙏

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 Рік тому +22

    አጠረ እንጅ ደስ ሲል የማይጠገብ ሙዚቃ ዋው 💚💛❤💪

  • @natt6985
    @natt6985 Рік тому +297

    ወንድማለም የዋግሹሙ ግልገል🙏 ወሎ ዋግ አገው አማራ ድንቅ ህዝብ🙏❤

  • @mekdidani3906
    @mekdidani3906 9 місяців тому +1

    Wow 🔥🙌
    ምርጥ ነው

  • @RobelHadish-jy5yy
    @RobelHadish-jy5yy Рік тому +3

    We love u so much Amhara is true ethiopian. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ

    ድል ለፋኖ ለተገፋው አማራ💚💛♥መገን አበበች ሰቆጣ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በጉጉት ጠብቀን ነበር ትለያለህ ወንድማችን በርታልን ቅኔው ይለያል በቀጣይም ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤ደጋግሜ ብሰማው ብሰው የማልሰለቸው
    ባህሉን ወቅቱን የጠበቀ የአባቶቻችን ለዛ ያለው ጭፈራ👏👏👏👏ሁላችንንም በtik took❤ስገባ ከኔ ጀምሮ አበውየ እንደት ነህ ሆነ ፖስቱ ሁሉ ሰሞኑን እናመሰግናለን😍😍😍💘💘💘💘💘

  • @rahmamohammed2088
    @rahmamohammed2088 Рік тому +171

    ሰውነቴን ሙሉ ነው የነዘረኝ 🌹💐 ሰቆጣ 🙏🙏😍 ወንድማችን

    • @hanaa8530
      @hanaa8530 Рік тому +9

      ማርያም እኔም በጣም ነው ሰቆጣን የምወደው

    • @Mulu-c5k
      @Mulu-c5k Рік тому +2

      realy

    • @Mulu-c5k
      @Mulu-c5k Рік тому +3

      me too

    • @mignotalemu5537
      @mignotalemu5537 Рік тому +6

      Me too, my mom born canary I know it very nicely. People also speak 3 languages: Agewgn, Amarign, and tigrign that's sample of peace ✌️ አውግሪሩ

    • @WoyineshetShiferaw
      @WoyineshetShiferaw Рік тому +1

  • @yirgalema3312
    @yirgalema3312 Рік тому +15

    በጣም ቆንጆ ነው። ባህሉን ጠብቆ ሲሰራ ለአገሬው ኩራት ነው። በርታ፡ ድምጽ ከመሳሪያው ያለው ምጥጥን ግሩም ነው።

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 11 місяців тому +4

    በጣም ቃላት ያጠረኝ አማራዬ ቱባ ባህል ጨዋታ አዋቂ ወድማችን ይግዛዉ ተባረክ🙏♥♥

  • @Davomantaysen
    @Davomantaysen 10 місяців тому +10

    እኔ እሚገርመኝ እኮ እኛን ሊያጠፉ ሲሞክሩ እንደ አሸን ፈላን ገና እንበዛለን ድል ለተገፋው ህዝብ ድል ፋኖ ድል ለህዝበ ሰራዊቱ አንድ አማራ አንድ ኢትዮጵያ 💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @fikadugirma432
      @fikadugirma432 Місяць тому

      ለዘፈኑም ለመዝሙሩም ሊያጠፉን ስያስቡ በዛን አይከብድም ማንም ማንንም ማጥፋት አይችልም .

  • @saleyaregal8310
    @saleyaregal8310 Рік тому +9

    ዋው እሚገርም እጥር ምጥን ያለ ደስ እሚል ሙዚቃ በርታልን ወንድማችን 💪💪💪👌👌👌

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 Рік тому +7

    በጣምነዉ የምታምሩት አማራነት ክቡር ማንነት ስናምር እኮ ሠላማችንን እግዚአብሔር ይመልስልን💚💛❤️💚💛❤️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis2781 Рік тому +26

    አማራየ ሰላሙን ያምጥጣልን❤❤ ምር ስራ በርታ

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 Рік тому +5

    💚💛❤ አበበች ዘቆጣ
    ድምፅ 1ኛ💗
    ግጥም 1ኛ💗
    ባህሉን የጠበቀ የአመቱ ሙዚቃ👑❤❤❤በርታ በቀጣይ ብዙ እንጠይቃለን እኖድሀለን

  • @EnanuTesfay
    @EnanuTesfay 10 місяців тому +4

    የድሮ ባህላችንን አስታወስከን ምርጥ ዘፈን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @teshometesfayetube8235
    @teshometesfayetube8235 Рік тому +5

    ማርያምን ሙሉቀን ስደጋግመዉ ዋልኩ አሁንም እጉሮሮህ ላይ ቁጭ እንዳልኩ ነኝ
    ብልጥ ልጅ እየበላ ያለቅሳል አይደል የሚባለዉ
    ይሄንን አጣጥሜ ሳልጠግበዉ ቀጣዩ ስራህ እየራበኝ ነዉ
    💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @Yhunnn435
    @Yhunnn435 Рік тому +13

    ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ እሚል ስራ የድሮውን ጊዜ የሚያስታውስ እባክህ አምላኬ የሃገራችንን ሰላም መልስልን

  • @husseinseid3806
    @husseinseid3806 Рік тому +7

    ወደ ኋላ መለስ ብዬ የበፊቱን ስራዎችህን አየሁልህ ❤ ትችላለህ 😍😍😍

  • @MenberuKibru-wu8en
    @MenberuKibru-wu8en Рік тому +2

    በጣም ቆንጆ ስራ ❤❤😍😍😍

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 Рік тому +2

    ማነው እንደኔ ደጋግሞ የስማዉ ወይኔ አማራየ ሙቸ ነው ዉድድድድድድ የማደርገው ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራ ባለ ቅኔው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 Рік тому +11

    ❤❤❤❤❤❤ቁጭ ብዬ እየጠበኩ ነው. በጣም ነው የምወድህ ውድ አማራዬ❤❤❤❤❤

  • @yaredbelay9847
    @yaredbelay9847 10 місяців тому +3

    ከግጥሙ እስከ ዜማው 1ኛ👏🏾I’m in love with this song.

  • @muluejigu5512
    @muluejigu5512 Рік тому +59

    አማራ ባህሉ ወጉ በጣም ያምራል ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @almazalmaz4599
    @almazalmaz4599 Рік тому +2

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ግን አማራ ያውም የ የሰሜን ሸዋ ልጀ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birkegulu1179
    @birkegulu1179 9 місяців тому +1

    የኔ የዎህ ህዝቤ❤💋💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamabebe5134
    @habtamabebe5134 Рік тому +10

    ዋው እሚገርም እጥር ምጥን ያለ ደስ እሚል ሙዚቃ🎉🎉 እምወዳችሁ ወድሜቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Bigchance25
    @Bigchance25 Рік тому +18

    ብሰማው የማይሰለቸኝ ምርጥ የሰቆጣ የባህል ስራ ነው አማራየ 💚💛❤️ My blood Love you

    • @bickim5224
      @bickim5224 6 місяців тому

      Me too love sekota beautiful and loving people ❤️❤️❤️❤️

  • @Ambesww19
    @Ambesww19 7 місяців тому +4

    ዋው ድንቅ ሙዚቃ አሁን እራሱ 5ኛ ጊዜ ሳዳምጠው።
    እስካሁን እራሱ እንዴት Viral እንዳልወጣ...
    ፈጣሪ ሰሜኑን ኢትዮጵያ በሰላም እጁ ዳብሶ በፍቅር የምንጫወትበትን ደጉን ዘመን ያምጣልን ❤❤❤

    • @Ambesww19
      @Ambesww19 7 місяців тому

      አማራ ደግ ህዝብ 💚💛❤️

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 9 місяців тому +1

    አቤት ስወደው አይዞህ አማራዬ🌹💚💛❤💪

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 місяців тому +2

    አማራ ማህፀነ ለምለም ነው ጀግና ሞትበት ጀግና መውለድ አያቆምም በጦሩም በኪነ ጥበቡም ጀግና ባህላቸውን ጠቅቀው የሚያቁ እየመጡነው አስቻለው ፈጠ ይግዛው በላይ በጣም ምርጥ ስራ እየሰራችሁነው በርቱ

  • @ethio361
    @ethio361 Рік тому +13

    ከእናትዋ ጎንደር ቀጥሎ የወደድኩት ምርጥ ስራ

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Рік тому +7

    ወንድምዬው እስከማዬው ቸኩዬ ነበር እጅግ ድንቅ ስራ ነው በርታልን💚💛❤️👏👏👏👏

  • @DanielAfework-v2i
    @DanielAfework-v2i Рік тому +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው የደሮ ትክክለኛ የሰቆጣ እና የኮረም ባህልና ነው አናመሰግናለን

  • @nahomhailu675
    @nahomhailu675 10 місяців тому +1

    Yigezaw Belay bezu entebekaln brother keep it up!! Mert ye AMHARA LIJ

  • @user-yp4uy1ff
    @user-yp4uy1ff Рік тому +1

    ቆጆ ሙዚቃ እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @asmamawtesfaye2283
    @asmamawtesfaye2283 Рік тому +8

    ትኩረት በዋግህምራና በሰሜን ጎንደር ቆላማ አካባቢዎች ለከሰተው ድርቅ እና ረሃብ😢😢😢😢

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Рік тому +36

    ❤❤❤አማራየ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ ወገኖቼ ❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤

    • @FatySam
      @FatySam Рік тому

      ዘርኛ 3:41 ጥብ ፈጣሪ የፈጠርው አማራብቻነው ፈጣሪ እዳች አዲብሄር ለይቶ አደለም የሚጠብቀው አለምን የፈጠርው አላህ አለምን ሁሉንምነው የሚጠብቀው አለም በሙሉ የሱፉጥርትነው ሁሉንን ፉጥሮቹን ይጠብቃል አችግን በዘር የተከፈልሽ ቀፎቆጭላትነሽ

    • @SomaSoma-nr7qw
      @SomaSoma-nr7qw Рік тому +1

      @@FatySam ምነው ቀናሽ እዴ የአማራን ህዝብ 1000ጊዜይእግዛብሔርይጠብቀው

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 11 місяців тому

      @@FatySamዞር ብይ

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 11 місяців тому +2

      ​@@FatySam ምነው ተንገበገብሽ አወን አላህ አማራዬን ይጠብቅ መቸም በዚህ ሰአት ለአማራ ዱአ ያልተደረገ ለማን ሊደረግ ነው ዳታ እንኳ ከጠፋ ስንት ወሩ ኒትወርኩንስ ካመት በላይ ተዘግቶ ጭቀቱን ያየ ያውቀዋል ደሞ አማራነታችንን በመውደዳችን አትከፉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FatySam
      @FatySam 11 місяців тому

      @@بنتسيد-خ3ز ዘርኝነት ጥብነው ብለዋል ነብዩ ሙሀመዲ ሰለላሁ አለይሂወሰለም ዘርኝነት ይገማል ጥብነው ቱቱቱቱቱቱ

  • @AsmeromTsegaye
    @AsmeromTsegaye 9 місяців тому +13

    I am tigraway but i love sekota music

  • @ኤልሳቤጥ
    @ኤልሳቤጥ Рік тому +1

    ዋውውውውውውውውውውውው ቃል የለኝም በጣም ደ ስ ይላል

  • @kebiribrahim5489
    @kebiribrahim5489 9 місяців тому +1

    የኔ አንበሣ አዚያዚያምሕን እኮ ስወደው

  • @ethiopiayoutube
    @ethiopiayoutube Рік тому +9

    ጥርት ያለስራነው 👌👌❤❤❤

  • @Nunutiii
    @Nunutiii Рік тому +7

    አምሀራ የኔ ንፁህ ህዝብ ሰላማችንን ይመልስልን❤❤❤❤

  • @abrehamzewedu8534
    @abrehamzewedu8534 9 місяців тому +5

    I love this song. You have no idea how many times I've listened to it. It's always playing in the background while I work the whole day. Well done, YIGZAW, and the whole crew behind this beautiful song.

  • @begonetlerasbesufekadshiferaw
    @begonetlerasbesufekadshiferaw Рік тому +1

    ይመችህ ወድሜ ምርጥ ነህ ሌላ አንድ ተጨማሪ እጠብቃለሁ

  • @ageriealemugebreyes1903
    @ageriealemugebreyes1903 Рік тому +2

    ድንቅ,ውብ ሥራ፣ 👌
    ደግሜ ደጋግሜ አደመጥኩት አይሰለችም ።
    ምኞቴ ሰቆጣ እንደ ጥንታዊነቷ የሚገባትን እድገት እንዲኖራት ነው
    💚💛❤️

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 Рік тому +5

    ዋው ወንድማችን በጣም የሚያምረው ገና ካንተ ብዙ እጠብቃለን ❤❤❤❤

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Рік тому +5

    እንድህ ነው የጥንቱ ባህላችን እጅግ በጣም ደስ ይላል አበበች ሰቆጣ አበበች ኮረም እንድህ ስንጫወት ይችለን የለም 💚💛❤

  • @alemkebede
    @alemkebede Рік тому +7

    ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤
    ድል ለፋኖ💚💛❤
    ድል የተገፋው አማራ 💚💛❤
    ድል ለተበደለ ህዝብ💚💛❤
    ሠላም ለሡ ልጅ በሙሉ💚💛❤
    ምርጥ ስራ ነው💚💛❤
    ድምፅ 100%
    ቅርብር 100%
    አለባበስ 100%
    አማራነት 100%
    በቃ ቀአጠቃላይ 100%

  • @Gegdgdyd-t6e
    @Gegdgdyd-t6e 11 місяців тому +1

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ። በርታ

  • @lasabt.6023
    @lasabt.6023 11 місяців тому +2

    በጣም ደስ ነው የሚለው ሰምቼም አልጠግብም አለኝ ማሲንቆው ከበትሮው እስክታው ልብ ይሞላል ግጥሙም ግሩም ስራ ነው ውድድ ውድድ ያገር ልጆች::

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Рік тому +18

    እጅግ ግሩም የሆነ የአማራን ወግና በህል በሚደንቅ ሁኔታ የሚገልፅ ጥሩ ስራ ነው የሀገሬ ልጅ መልኬ😍💛💚❤🙏🙏በርታልን💛💚❤ድል ለሳተ ነበልባሉ ፋኖ ድል ለአማራ ለተገፋው ወገኔ ድል💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤🙏

  • @rahmakonjooo5435
    @rahmakonjooo5435 Рік тому +40

    ስወዳቹህ ደሞች የወለጋ አማራ ነኝ 😢🇨🇬🇨🇬🌹🇨🇬🌹🇨🇬🌹🇨🇬💃

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Рік тому +7

      ኡፍ ወለጋ ሲናሳ ልቤይደማል ወገን እደለላችሁ በሉብን አማራው ገኔን

    • @ደስታነኝየራያዋ
      @ደስታነኝየራያዋ Рік тому +4

      አይዞንወለጋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @FardousSaed
      @FardousSaed 3 місяці тому +1

      Ayizon demoche😢😢😢😢😢😢

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Рік тому +5

    አባቶቻችን እናቶቻችን እንደዝህ ነበር እሚጨፍሩት ደስእሚል ስራነው በርቱ 💚💛❤️🥰🥰🥰💪💪💪

  • @milkagebremeskel3278
    @milkagebremeskel3278 9 місяців тому +1

    አማራዬዬዬዬ የእናንተ በመሆኔ እኮራለሁ💚💛❤️

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 8 місяців тому +2

    2 Millions Views ❤😍❤💪My Hero❤
    You Deserve it🥇🥇 . . . . . Loading 3 Millions ❤

  • @DebrituDeb
    @DebrituDeb Рік тому +6

    ዋዉዉዉ በጣም ስጠብቅ ነበር አጠይቁኝ ጭፈራየን ጥሩ ቅኔ ነዉ በርታ❤❤❤❤

  • @Belay11
    @Belay11 Рік тому +4

    እናትዋ ጎንደር የቻግኒ አገው ልጅ አስቻለው
    አሁን ደሞ የለስታው የዋግሹም ልጅ ይግዛው በለይ
    ሁሌም ታሪክ ስሩ የአገው ልጆች በርቱልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Рік тому +7

    ወይኔ በመድሀኒያለም እዴት ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ደሜዋ❤❤❤አማራየ ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagnachewwuletaw9012
    @dagnachewwuletaw9012 7 місяців тому +1

    amhara the gallery of antique art and grace 💪👌❤😊

  • @ጌደራዩቲብ
    @ጌደራዩቲብ Рік тому +1

    አቤት. አማራየ. አማራየ ባለፈጣው ባለጋቢው ጥበበኛው