እናትዋ ጎንደር | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | SewMehon Films

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 10 тис.

  • @BirbauxRecords.SewMehonFilms
    @BirbauxRecords.SewMehonFilms  Рік тому +565

    የሲኒማ ፊልሞችን ብቻ የምታገኙበት ቻናል ከፍተናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ
    ua-cam.com/channels/EPcsTOYImrARzNOV0I2iPQ.html

  • @muldafuta7708
    @muldafuta7708 Рік тому +5656

    እኔ ከኦሮሞ እናት ና አባት ብወለድም አማራ የኢትዮጵያውያን ምሶሶ ነው። ፈጣሪ ሆይ ጎንደርን ጠብቃት 💚💛❤️

    • @sharaandaregi2176
      @sharaandaregi2176 Рік тому +102

      Amen yene wed😘

    • @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ
      @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ Рік тому +223

      እናተማ ሰራችሁኮ መቸም ይቅር አንላችሁ በአማራ ላይላይ የሰራችሁት ግፍ እህህ አሁን አደለ የምኖቅሳችሁ አብረን እንኑር ባላችሁ ይህን ሁሉ በደል ቀን ሲጥልና ውሀ ሲጎል አድነው ይባላል ቀንም የጣለውን መልሶ ያነሳ ውሀም በጊዜው ይሞላል ትግስት ብቻነው ያለናት ያላባት ያስቀራችሁዋቸው ህጻናቶችስ

    • @asefa12
      @asefa12 Рік тому +105

      አንድ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ ክበርልን ወድማችን

    • @zelalemgetnet2081
      @zelalemgetnet2081 Рік тому +154

      እኔ ዘላለም ጌትነት የተባልኩ አማራ ነኝ! አማራ እንደማንኛውም የሰው ዘር ሰው ነው!:: ከማንም አያንስም ከማንም አይበልጥም! ይህን እውነት እስከሞት እንቀበላለን

    • @dohaqtr2962
      @dohaqtr2962 Рік тому +109

      እንዳተ አይነቱን ያብዚልን

  • @jobmike5449
    @jobmike5449 Рік тому +195

    ትግሬ ነኝ ከሁሉም በላይ ኢትዮጵያዊ። ሚስቴ ጎንደር ሰርጌ ጎንደር ከተማ የጎንደር ህዝብ ደግሶ ከቤቱ በክብር ያወጣኝ ነኝ። ለጎንደር ደግነት ፍቅር እና ጀግንነት ጥልቅ ክብር አለኝ። ከኔ ወዲያ ኢትዮጵያዊ ከየትአባታቹ ታመጣላቹ ዘረኛ ሁላ😅

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 9 місяців тому +1

      መጨረሻ ስድቡን ምን አመጣዉ

    • @EdenR-d8c
      @EdenR-d8c 8 місяців тому +1

      🤣🤣🤣 ደባሪ መርዘኛ እባብ ከፋፋይ

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 6 місяців тому +6

      የትግራይ ህዝብ ቅን የዋህ ለወደደው ሟች ነው ... እኛም እንወዳሁአለን ❤❤ ... ሞታችሁ ሞታችን ደስታችሁ ደስታችን ነው

    • @dawitgirmay3135
      @dawitgirmay3135 4 місяці тому +2

      ​@@ናታንፍቅር-ፐ2ገወረኛ

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 3 місяці тому +1

      የመጨርሻዋ ስድብ

  • @ethiopiaeritrea
    @ethiopiaeritrea Рік тому +1264

    ኤርትራ ነኝ ኢትዮጵያ ጎንደር ፍቅር ናችሁ እንወዳችሁዓለን
    የጎንደር ልጆች የት ናችሁ ወንድማችሁ ከ ኤርትራውያን ነኝ 🇪🇷🇪🇹🇬🇧⚘

    • @take12344
      @take12344 Рік тому +9

      We toooooo !!!

    • @tesbest9941
      @tesbest9941 Рік тому +1

      Aleklaki eka

    • @abrahamdebebe1367
      @abrahamdebebe1367 Рік тому +12

      Juntawe Kenashe ende

    • @fentahunmekashaw4178
      @fentahunmekashaw4178 Рік тому

      We love you too our Eritreans.
      ጥጋበኛዉ የትግሬ ዲያስፖራ
      እጅግ ቅስሙ ተሰብሯል።
      ሞራሉ ረግፏል።
      ተስፋዉ ጨልሟል።
      የታላቋ ሃገረ ትግራይ ምስረታም አፈር-ድሜ በልቷል።
      በአሸባሪዉ ትህነግ ፖሮፖጋንዳ ሲነዛ የነበረዉ ጀብደኝነት እና 4ኪሎን የመቆጣጠሩ ህልም ቅጅት ሆኖ ቀርቷል።
      #ጎንደርን ከታሪክ ማህደር ለመፋቅ እና ለማዋረድ እንዲሁም ሽንፈት የወለደዉን ብቀላቸዉን ለመወጣት የነበራቸዉ ጉጉት እና ቁንጣን ረግፏል።
      የትግሬን ስነ-ብልልት(internal anatomy) እና ስነ-ልቦና(Psychological make up) #ከኤርትራ እና #ጎንደር ዉጭ በሚገባ የሚረዳዉ ህዝብ ይኖራል ብየ አላስብም፤ በዚህም ምክንያት #ለጎንደር እና #ኤርትራ ያላቸዉ ጥላቻ ለየት ይላል።
      #የአማራን_ህዝብ አንገት አስደፍቶ ፣ ህዝቡን ጨፍጭፎ ፣ መሬቱን እና ርስቱን ለመዉረስ የነበረዉ ፅኑ ፍላጎት ላይመለስ ተቀብሯል።
      አሁን ያለዉ ትንሽየ ተስፋ እና ምኞት #በኦነግ እና በመንጋነት በሚነዳዉ oroሞ ነዉ::
      የትግሬ ዲያስፖራ ስራ እና activism ካሁን በኋላ የሚሆነዉ ለመንጋዉ እና ለተነጅዉ #oroሞ ዘብ የቆሙ መስለዉ በተቃራኒዉ ደግሞ የማያቋርጥ ጥላቻ፣ የሃሰት ልብወለድ እና ዘመቻን #በአማራ_ኤርትራ ላይ መንዛት ነዉ::

    • @betisha
      @betisha Рік тому +12

      Ignam betam inwedachuhalen

  • @solomontesfamichael5321
    @solomontesfamichael5321 10 місяців тому +28

    የተሰጡ አስተያየቶችን አየሁ:: ይህ ሙዚቃ ሰው በበጎ ነገርና በፍቅር እንጂ በጦር እንደማይሸነፍ ያሳየ ምርጥ ስራ መሆኑን ተረዳሁ:: ክፉን በመልካምነት በቆራጥነት እናሸንፍ:: አማራ አይደለሁም:: የአማራ መሳደድ በፍጥነት ይቁም::

  • @beme6339
    @beme6339 Рік тому +3859

    የዚ ዘፈን ትልቁ ችግሩ ማለቁ ነዉ ❤❤

  • @atsedegebremedhin1278
    @atsedegebremedhin1278 Рік тому +897

    እጅግ የሚገርም ድምፅ ባህል ሙዚቃ ዋው። ከ ትግራወይቲ እህታቹ 🇪🇹 የድሮ ፍቅራችን ይመልስልን። እወዳችኋለሁ

    • @ermiwsenbet
      @ermiwsenbet Рік тому +18

      ለእግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም ይመለሳል

    • @meftihe6612
      @meftihe6612 Рік тому +9

      Ayzosh ehte ymelesal egna hulem enwedachuhlen!!!

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Рік тому +6

      @@meftihe6612 አትቹኩሩ የአማራ ልጆች ዋ

    • @teferaworkumekonnen2985
      @teferaworkumekonnen2985 Рік тому +8

      እይዞሽ አንድ ህዝብ ነነ!

    • @maledatube332
      @maledatube332 Рік тому +13

      የትግሬ ፍቅር ይቅርብን. ማይካድራን መቼም አንረሳም ::

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Рік тому +581

    እናትዋ ጎንደር እናትዋ ጎጃም እናትዋ ወሎ እናትዋ ሸዋ እናትዋ አማራዬ 💚💛❤ አንድ አማራ 💒🕌💟 አቤት ውበት ምርጥ ስራ ነው 😍 ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Рік тому +23

      በጣም ሁሉን የሰጠው ህዝብ ነው አማራ ይህንን ስለሚቁና ስለሚቀኑ ሊጠፉት ተዘጋጅተው አለ እንድ እንሁን እንደራጅ

    • @abyssinia8533
      @abyssinia8533 Рік тому +24

      በጣም እኛ አማራዎች ዥንጉርጉር ነን። ለዛ እኮ ነዉ ሰዉ የሚቀናብን😂

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 Рік тому +14

      በጣም ሁሉን ያደለን

    • @መህቡባኢትዮጵያ
      @መህቡባኢትዮጵያ Рік тому +9

      ትክክል

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ Рік тому +7

      🥰🥰🥰🥰

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Рік тому +27

    ከ 20 ጊዜ በላይ ደጋግሜ ሰማሁት ሊወጣልኝ አልቻለም ጎንደሬ ሆነህ ነው እንዳትሉኝ ጎንደርንም አላውቀውም ምን ያደርጋል ዕድሜያቸው ይታጠር በዘር አጠሩን!!!

    • @Hayatbahiru-m4g
      @Hayatbahiru-m4g Місяць тому

      ሰላሙን ያምጣልን እና እንገናኛለን

    • @DegeGetahun
      @DegeGetahun 23 дні тому

      Man hun aleh gindere ynafkhel aygermhm😊😊

    • @Alias23686
      @Alias23686 22 дні тому

      እስኪ ዘንድሮ ጎንደር ላይ እንገናኝ ይሆናል። ❤

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx Рік тому +439

    ወሎዬ አማራ ነኝ እናትዋ ጎንደር እማምዬ🇨🇬❤

    • @mantegvoshteshager4628
      @mantegvoshteshager4628 Рік тому +4

      amesegŋalewu

    • @getachewgoshu7719
      @getachewgoshu7719 Рік тому +19

      ጀግናው ወሎ አንዴ ተፈትኖ በአንዴ የጀግንነቱን ጥግ ያሳየ ዛሬ ላይ የአማራዊ አንድነት መመኪያ ሁናቹህናልና እንወዳቹሃለን

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Рік тому +6

      Yes my gonder ❤️❤️❤️one love amhara🦁💪💚💛❤️

    • @borkboi3147
      @borkboi3147 Рік тому +4

      AMHARA 1 new min wello minamin malet yasfelgal???? New woyes☝️ye BADEN WESHA mehonesh new? Woyes? ☝️ye DEDDEBBIT DIYABILOS?

    • @gebrikidanabraha7437
      @gebrikidanabraha7437 Рік тому

      ለጎንደር መሞት ኩራት ነው በቃ ገለፃቹኋት እኮ እናትዋ ጎንደር የኢትዮጲያ እንብርት

  • @tsegaethiopia7069
    @tsegaethiopia7069 Рік тому +789

    ጎንደሮች የጀግኖች ሀገር በጣም ነው ምወዳችሁ ደቡብ እህታቹ ነኝ 💖💖💖💖💖💖💖

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 Рік тому +428

    ከ 30 ዓመት በሗላ ለመጀመሪያ ግዜ ከልብ ለጎንደር የተዘፈነላት ጥበብ ❤ ጣፍጭ ማር ህዝብ ጎንደርዬ እወድሻለሁ 😘

    • @coffeerelax3455
      @coffeerelax3455 Рік тому

      Teddy inkuan alsema... "mushra nesh gonder"..😳😯

    • @abenezerhailu4934
      @abenezerhailu4934 Рік тому +2

      Ye teddy kezi 100 etef yibeltal

    • @abrhamasmare4353
      @abrhamasmare4353 Рік тому +1

      Neylne le temeket ,thanks 😍😍

    • @yordanosadigo
      @yordanosadigo Рік тому +2

      ​@@abenezerhailu4934 atibelitim ewunet! Yihe yibeltal

    • @abrahamtsegaye9220
      @abrahamtsegaye9220 Рік тому +1

      @@abenezerhailu4934 yamehal ere yhie new 100 etif yemibelt ataskegn teddy slehone aydelem sle tibeb enawra

  • @Rakb553
    @Rakb553 11 місяців тому +26

    እናትዋ ጎንደር ውይይይ ልቤን ነው የሚወስደው በእውነት እኔ ሰላሌ ነኝ ግን ጎንደርን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሕዝቡን ቀዬውን የሰው ዘር መፍለቂያ ጎንደር👌👌👌👌❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @ሰብለጎንደሪዋ
    @ሰብለጎንደሪዋ Рік тому +405

    ሙዚቃኮ ብዙም አልሰማም ነበር ይህን ግን እየነዘረኝ ነው የሰማውት መልካም እድል ላይክም አድርጉ ሸርም የመጀመሪያዋ ነኝ ሸር አድርጌለሁ

    • @abdellaedris3284
      @abdellaedris3284 Рік тому

      youtube.com/@abdellaedrispasha

    • @daveadam8397
      @daveadam8397 Рік тому +4

      ውስጤ ተረበሸ ጭራሽ እናትዋ ጎንደር ሲልማ የለውም!!

    • @tesfayebezabih5640
      @tesfayebezabih5640 Рік тому +2

      ልክ ብለሻል። የአባቶቻችን ዘፈን ይኽ ነው።

    • @tesfayebezabih5640
      @tesfayebezabih5640 Рік тому +5

      1966 ዓ.ም አባቴ፣ አጎቶቼና ጓደኞቻቸው "አይዋ፣ ዋ...፣ አጎትዋ፣ ዋ..." ይባባሉ ነበር። የጎንደሬዎችና የወሎየወች የፍቅር መጠሪያ ነው ዋ።

    • @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
      @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ Рік тому +1

      @@tesfayebezabih5640 እሯ አለ ጎጃሜ ደግሞ ዋን ዘረኛ አጉት

  • @ጸዓዳአስመሪና
    @ጸዓዳአስመሪና Рік тому +1387

    ኤራትራዊ ነኝ ። ጎንደሬዎች ሞቼ ነው እምወዳቹ!!! ኣምሓሩ ፍቅር ኽዝቢ ነው። ለዕምነታችሁ እና ለሓገራችሁ ያላችሁ ፍቅር 👍👍

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Рік тому +30

      እኛም እንወዳችኋለን ❤ 👏

    • @sarahmiller9655
      @sarahmiller9655 Рік тому +7

      ትርጉሙ ራሱ ኣይገባሽም ኣርፈሽ ቁጭ በይ ኣገራችንን በጠበጣቹ

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Рік тому +38

      @@sarahmiller9655 አማርኛ ጽፍለች እኮ አይታይሽም 🤔 ሲቀጥል የሀገራችን መሪዎች እንጂ ሀገር በጥባጪ ሌላው አይደለም ። በራሳችን ድክመት ሰዎች ላይ ጣት አንቀስር🙄

    • @EastAfrican918
      @EastAfrican918 Рік тому +30

      እኛም እንወዳቹሀለን።
      በነገራችሁ ላይ እንደ ኤርትራ እና ጎንደር አንድ ሁኖ የሚታገል የሚኖር አታገኙም።

    • @EastAfrican918
      @EastAfrican918 Рік тому +9

      የቕንየለይ.
      ብሓባር ኢና እንነብር፡ ኣብ ቅድሚ ጸላኢና ኩሉ ግዜ ተጠርኒፍና ኢና።

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Рік тому +894

    የአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ ዘፈኑ ግን ውሰጤን ነው የነካው ሁሌም ከኢትዮጵያ ጋር በጀግንነት የሚቆም የሀገር ባለውለታ ህዝብ ፍቅርና ክብር የሚገባው ህዝብ ነሩልን💪🇪🇹🙏❤

    • @solomonbone6148
      @solomonbone6148 Рік тому +12

      እኛ ምንም አንል የእናንተ ነገር ያሳስበናል

    • @mesobwerkkelemewerk8061
      @mesobwerkkelemewerk8061 Рік тому +10

      እውነት ብለሀል ከየት ናችሁ ሲባል ሁሌም ከኡትዮጵያ

    • @mesobwerkkelemewerk8061
      @mesobwerkkelemewerk8061 Рік тому +2

    • @abdulsultan8175
      @abdulsultan8175 Рік тому +15

      አለን የሸገሮች ልጆች ዋው ጎንደር

    • @zerihun2177
      @zerihun2177 Рік тому +3

      Wow belenali ke A,A I love gonder
      Errr babeye babeyi tenesa wow

  • @Ethiopia184
    @Ethiopia184 Рік тому +305

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ የኢትዮጵያ ልጆች የጎንደር በጌምድር ልጆች አላህ ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ሰላም ትሁን 🇪🇹🙏

    • @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
      @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ Рік тому +4

      አሚንን 🤲🤲🤲

    • @belaineshchaklu833
      @belaineshchaklu833 Рік тому +1

      አሜን🙏🙏🙏

    • @hayu684
      @hayu684 Рік тому +1

      አሜን ደምሩኝ ውዶች

    • @dr.kassahungashu
      @dr.kassahungashu Рік тому +10

      እንኳንም ከእናንተ ዘር ተፈጠርኩኩ። እንኳንም ጎኖደሬ ጎጃሜ ወሎዬ ሸዋ ኣማኻራ ሆኜ ተፈጠርኩ። አይ ጎንደሬ የነካችሁት ሁሉ የሚያምር። አማራ ክርስቲያንና እስላም ነው ሁሌም እየሞተ ሀገሩን የሚያስቀጥል የጀግና ዘር።

    • @tameralechsinaga268
      @tameralechsinaga268 Рік тому +1

      Amennn😘🙏🙏

  • @WondmagegnYeenatu-pg3wz
    @WondmagegnYeenatu-pg3wz Рік тому +757

    ከደቡብ ነኝ ከሀቀኞቹ ጋሞ ድል ለአማራው በእውነት ባልተጣራ የፈጠራ የጥላቻ ታሪክ ተገፍተው በግፍ ተገድለው ላልወደቁት እውነትም ተራራ የኢትዮጵያ ምሰሶ ከዘረኝነት የፀዱ ፈጣሪ ያብዛቹ

    • @snr9054
      @snr9054 Рік тому +9

      😢🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @agareth1659
      @agareth1659 Рік тому +15

      እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤❤

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Рік тому +12

      አሚን ድል ለመላው አማራ ህዝብ

    • @wubetandarge4698
      @wubetandarge4698 Рік тому +16

      ጋሞ ጋሞ የጥንታዊ ኢትዮጵያውያን ክብር ባህልና ወግ ሀይማኖት ጠባቂወች ናችሁ
      የታዋቂው ታሪክ ጸሀፊ የአባ ባህርይ ሀገር ከፍ ያለ ክብር ለናንተ ይገባችሁዋል

    • @MarWa-oq5uc
      @MarWa-oq5uc Рік тому +6

      ❤❤

  • @habtamualebachew4360
    @habtamualebachew4360 Рік тому +344

    እየሞተ ሀገሬ የሚል ስልጡን ዜጋ
    የሚመች ሙዚቃ
    ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

    • @kardon4996
      @kardon4996 Рік тому +3

      Tikikil!!!!!!!!!!💕💕💕
      Awaqi HIZB
      Be anatu alfo tigray mebrat sigeba hegeren bilo Zim Yale tiliq HIZB new m!!!!!!!
      Nechachba yemaymesitew!!!!!!!!!!!!

  • @bkethio1876
    @bkethio1876 Рік тому +38

    የዚህ ድንቅ ሙዚቃ አቀናባሪ እስራኤል መስፍን ምንም እንኳን በህይወት ብትለየንም ይሄን የመሰለ ድንቅ ስራ ትተህልን አልፈሀልና ስምህ ከመቃብር በላይ ሲጠራ ከትውልድ ትውልድ ይሻገራል ።
    እስራኤል ወንድሜ ልጅህን ለቁምነገር ፈጣሪ ያብቃልህ 🙏🙏😭😭

  • @feta1
    @feta1 Рік тому +402

    ቱባ ባህላዊ ሙዚቃ ይሉሃል ይሄ ነው አባቴ❤❤❤
    ኧረ ዳማይ ዳማይ . . . .
    እናትዋ ጎንደር ❤
    ባህላዊውን ከዘመናዊ የምትቀላቅሉ የባህል ዘፋኝ ነኝ ባይ ባህል በራዦች እባካችሁ ጫ ብላችሁ አድምጡት።

    • @hanamaraki6034
      @hanamaraki6034 Рік тому +4

      Ewenet new aref sera new bro

    • @fmwhatsup
      @fmwhatsup Рік тому +4

      ሁሉም አይነት አርቲስት ያስፈልጋል ። ቀላቃዩም። ባህላዊውም። ዘመናዊውም። ጥበብ እንደዛ ነው ሚያድገው። የሚበዛው። አንድ አይነት ነገር መስማት ሚፈልግ ብዙ እውቀት ሚያጥረው ነው።

    • @abdellaedris3284
      @abdellaedris3284 Рік тому

      youtube.com/@abdellaedrispasha

    • @selamlimena7902
      @selamlimena7902 Рік тому +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ekakachewata4673
      @ekakachewata4673 Рік тому +2

      No words to say thank you for this incredible gift.

  • @barafow.malabo7131
    @barafow.malabo7131 Рік тому +601

    ግጥም -100 /100
    ዜማ-100/100
    ዳይሬክቲንግ- 100/100
    ቅንብር-100/100
    ቀረፃ _100/100 ተባረኩ እጅግ በጣም ደስ እሚል ስራ ነው ያስደመጣችሁን (ያስመለከታችሁን ) በርቱ ❤😍

  • @drwubetualebachew8541
    @drwubetualebachew8541 Рік тому +272

    ያለ ፕሮግራሜ በዚህ ዘፈን ምክንያት ወደ ጎንደር ለመሄድ ትኬት ቆርጫለሁ❤❤❤❤❤

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Рік тому +14

      ሂድ ወንድሜ ትወዳታለህ በተለይ ወደ ገጠሩ ብትወጣ ሰርግም ካለ መልካም ነው ያልተበረዘ ማንነት ባህል ወግ ስርአት በዘፈኑ ያየህውን ፈገግታ ፍቅር በእጥፍ ታገኘዋለህ ስለሱ ምኑን ልንገርህ ስለፍቅራቸው ስለዋህነታቸው ሰው መውደድ አብሮ መብላት ለሁሉም ሰርአት አለው ለንግግር ለአበላል ከመጀመርያው እስከመጨርሳው ስትበላ ቀድመህ በቃኝ ካላልክ ጉርሻው ሲጨምር አትችለውም ብላለኝ አፈር ስሆን እያሉ ሁሉንም ሂድ እና መልስልኝ በእውነት

    • @Rurama-bv7rx
      @Rurama-bv7rx Рік тому +2

      ❤❤🥰

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 Рік тому +3

      @ ዶ/ር መልካሙን ሁሉ ተመኝሁ
      እኛንም ያሰቡን ዘና ሲሉ 🙏

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Рік тому +3

      😂🙈ያዛሬ አመት ይወሰዱኝ ዶክተር 🙈

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 Рік тому +3

      ጎንደር እንገናኝ

  • @damtew8363
    @damtew8363 9 місяців тому +87

    ከመቐለ ነኝ ጎንደርን አውቃታለሁ ፍቅር የሆነ ህዝብ ከቅዳሜ ገበያ እስከ ብልኮ ከአዘዞ እስከ አምባ ጊወርጊስ ወይኔ ትዝታ አረመኔ መንግስት መጥቶ social fabricationun ሰባበረው እንጅ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ።

    • @emebetmeharuemu7491
      @emebetmeharuemu7491 4 місяці тому +1

      እናመሠግናለን በእውነት ሰላሙን ይመልስልን😢

    • @destagatu5063
      @destagatu5063 3 місяці тому +2

      እናመሰግናለን ጎንደሮች ፍቅር ነን

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Рік тому +184

    እየሞትክ እንኳን ኢትዮጵያ የምትል ያማራህዝብ ሆይ ክበር ልኝ

  • @eyobapapi1947
    @eyobapapi1947 Рік тому +372

    ❤️🇪🇹🇪🇹#አማራ_ብትሆንም ባትሆንም ልብክ ውስጥ የሚገባ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ዘፈን!!!😢❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Рік тому +223

    ሳላያት በጣም የወደድኩት ሀገር ጎንደር እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ ቀን እመጣለሁ 💚💛❤🙏😥
    ቁጥር ሁለት እናትዬ ጎንደር በቅርቡ ይደገምልን የምትሉ 👍👏

    • @mahisew2279
      @mahisew2279 Рік тому

      you will be welcomed dear
      😍😍😍

    • @ZEMEN469
      @ZEMEN469 Рік тому

      እኔ አለዉ ወንድም/እህት ይደግምልን

    • @abrhamasmare4353
      @abrhamasmare4353 Рік тому

      Ande ken letemeket na/ney tru akebable enadergalen

    • @God_is_love_21
      @God_is_love_21 Рік тому +1

      @@abrhamasmare4353 እግዚአብሔር ከፈቀደ እመጣለሁ ከስደት መልስ

    • @FanaGadane
      @FanaGadane 2 місяці тому

      አሰተናግድሀለው ያባጃሌው ሰሌ ብለህና

  • @yetnayetnigussie
    @yetnayetnigussie Рік тому +23

    እኔ ገና ከሮውን ስሰማ የአማራ እናቶች ደግነታቸው የዋህነታቸው በአጠቃላይ ገራገርነታቸው ፈቴ ድቅን ይልብኝና አልቅሽ አልቅሺ ይለኛል ብቻ የነዚ የደጋጎቹ አምላክ ኢትዮጲያን ይጠብቅልን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት የሚታይበት
    እኔ አፈር ልብላላቹ አንጀቴ ተላወሰላቹ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @kidstoysreviews1143
    @kidstoysreviews1143 Рік тому +154

    የጉራጌ ልጅ ነኝ ከአዲሳባና ከአሜራካ ዉጪ ሌላ ሀገር አላዉቅም ግን የአማራ ህዝብ ሺ አመት ኢትዬ አገሬን ቢገዛ በጣም ደስተኛ ነኝ

    • @bad87875
      @bad87875 Рік тому +1

      Same here

    • @habtumersha
      @habtumersha Рік тому +3

      መምራቱን ይምሩን መርጠው ባልገደሉን 💔💔💔

    • @hayatousman25
      @hayatousman25 Рік тому +4

      ወላሂ የኔም ምኞት ነው: ሁሌ የምለው ነው:: የሀረር ልጅ ነኝ( ሱማሌ+ሀረሪ+ኦሮሞ):: ሰው መባል በቂዬ ነው:: አማራ ሺህ አመት ይግዛ!

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Рік тому +1

      ​@@hayatousman25 የኔ ማር እናመሰግናለን ሃገራችን የድሮ አንድነታችን ያምጣልን❤❤❤

    • @kiflemandefro4594
      @kiflemandefro4594 Рік тому +1

      ክበሪልኝ የኔ እህት

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Рік тому +423

    እየሞተ ሀገሬን የሚል እንቁ ህዝብ አማራ ብቻ ንው በዚህ ሁል ግዜ ከእናንተ ጋነን አማራዎች 🙏

    • @mariamawitabeje5405
      @mariamawitabeje5405 Рік тому +3

      Tinifashiwa Gondor🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 i just can't stop watching...How amazing

    • @menztube6207
      @menztube6207 Рік тому +1

      !!

    • @tesfayeabate1554
      @tesfayeabate1554 Рік тому +1

      Betam Arif musica new Berta Aschalew

    • @girmayalabash4658
      @girmayalabash4658 Рік тому +1

      Gondar💕

    • @Ethiopian_music74
      @Ethiopian_music74 Рік тому +2

      music 100+ ነው
      Clip 60 እሰጠዋለሁ
      በጣም ነው የወደድኩት!😓
      ጎንደር❤❤❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Рік тому +1812

    ግጥም 👉100%
    ዜማ 👉👉100%
    ባህል 👉100%
    ማንነት ፣ እውነት ህይወት አማራነት ❤

  • @YeshiTefera-n4r
    @YeshiTefera-n4r Рік тому +50

    እየሞተ እየታረደ እየተፈናቀለ እየተሰደደ እየተሰደበ ሀገሩን የሚወድ ህዝብ አማራ አንድ እግዚአብሔር ከፍ ያደርግሀል

  • @solomongidey8026
    @solomongidey8026 Рік тому +69

    ኡፍፍፍፍ እንደምንም ደረሰ አርብ የሚባል ቀን ረዝሞብኝ ነበር እኔ የ ትግራይ ልጅ ነኝ እንዴት እንደወደድኩት አጠይቁኝ እናትዋ ጎንደርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 Рік тому +78

    የጎንደር ልጅ ነኝ የልደታ ሰፈር ልጅ .....!!!!!😥
    ስለእውነት በእንባየ ልክ እወዳታለሁ ኑርልኝ ያገሬ ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ህዝቤ ወገኔ ክፉህን አያሳየኝ

    • @Sara-oi5em
      @Sara-oi5em Рік тому +1

      Enem eza negne🇪🇹♥️😭

    • @melshealem6630
      @melshealem6630 Рік тому +1

      የቸቸላ ነኝ

    • @eskedargashaw5470
      @eskedargashaw5470 Рік тому +1

      ዋው እሰይ ኑርልኝ በሰላም 🥰🥰❤🇪🇹 እናፍቃችኋለው

    • @ቆንጆሰዎች
      @ቆንጆሰዎች 9 місяців тому +1

      Enem keldeta negni ❤selam new😊

    • @eskedargashaw5470
      @eskedargashaw5470 9 місяців тому

      @@ቆንጆሰዎች የውነት ????
      ልደታ የት ???
      እኔ ልደታ ፈለገአብዮት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ነኝ ከልደታ ቤተክርስቲያን ጎረቤት በዋናው በር በኩል ያሉ ሰፈሮች ላይ
      በርግጥ አሁን ሌላ ሀገር ነኝ

  • @ጠረፍ
    @ጠረፍ Рік тому +1720

    I am from 🇪🇷 Eritrea. I am simply amzed by the richness and depth of the Ahmara cultural collections. The Amharas stood at first when it comes to loyality, honesty and integrity. Truly addicted to the Amhara's traditional songs and dances. Love you beautiful people. This music made me feel proud of my African and Ethiopian origin. Love for the people of 🇪🇷and 🇪🇹

    • @wubshetbante2222
      @wubshetbante2222 Рік тому +45

      Love you eritrean brothers from shoa

    • @እየሩሳሌም-ቀ6ለ
      @እየሩሳሌም-ቀ6ለ Рік тому +21

      Thank you so much! Much love☺️🇪🇷♥️🇪🇹

    • @ytm6798
      @ytm6798 Рік тому +23

      Yeah
      Many know that Eritreans are from Gonder

    • @habtumengsha1409
      @habtumengsha1409 Рік тому +13

      The same Eritreans

    • @berhanea3798
      @berhanea3798 Рік тому +19

      We thank you for your support to your Habesha brothers from south of the Tekezie river in Amhara land! Eritrea & Dembya region of central Gonder share ethnic connection! 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️

  • @SOLOMONHAILEMARIAMSHSH
    @SOLOMONHAILEMARIAMSHSH 6 місяців тому +62

    የደቡብ ልጅ ነኝ ጥንታዊቷ ጎንደር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ዘመናዊ ሀገር ምስረታ መሰረት የጣለች ናት ብዬ አምናለሁ። ጎንደር ለዘላለም ትኑር❤

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 5 місяців тому

      ❤ Love Debub Proud Ethiopians

    • @samsonamsalu3335
      @samsonamsalu3335 4 місяці тому

      @@ETBeMore yetemaru sewoch endante aynet eyta alachew. positive thinkers!

  • @thomaszemikael8587
    @thomaszemikael8587 Рік тому +885

    ከዘፈኑ በላይ በክሊፑ ላይ ያሉት እናቶች በፊታቸው ላይ የሚታየው የደግነት ስሜት የየዋህ እነት ፊት እዴት አንጀት ይበላሉ ፡ማማዬ ኢትዮጰያ አገራችንን የነዚህ ምስኪን እናት አባቶችን ፀሎት እግዚአብሔር ሰምቶ ወደቀደመው ፍቅራችን ይመልሰን። በዚህ የፍቅርን ጥግ በሚያሳይ መልካም ስራ ላይ የተካፈላችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ማን እንደ አማራ የሰው ማሮች እዴት እደምወዳቹ ሺ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤

    • @fafibore7814
      @fafibore7814 Рік тому +12

      እውነት ለመናገር መልክቱ ይህ ልቤን ነክቶታል፣ሁላችንም በቀን አንዴ ስለ እናቶቻችን ብንስብ እኮ ፍቅርና መተሳሰብ ይነግስ ነበር

    • @bloobloo402
      @bloobloo402 Рік тому +1

      Eyedegagemku eyesemahut New. Salwedew yekerehu aymeslegnim.
      So refreshing.
      Thank you Somick

    • @hilinamekonnen1010
      @hilinamekonnen1010 Рік тому +2

      Amen!

    • @danieltiruneh2024
      @danieltiruneh2024 Рік тому +12

      በጣም ትክክል እኔም የተሰማኝ እንደዚሁ ነው። አዲስ አበባ ተወልጄ አድጌ ይሄ እንጉርጉሮ ይዘት ያለው ዘፈን ግን በዚያው ቀዬ ያደኩ የኖርኩ ያህል ወዘወዘኝ። ድንቅ ስራ። እጅ ነስተናል ድምፃዊው👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

    • @kardon4996
      @kardon4996 Рік тому +1

      Tikikil ayatoche enaten ......... tikikil!!!!!!!
      Degina anbesa NACHEW !!!!!!❤️❤️❤️

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Рік тому +1919

    የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም አማራዎችን ስወዳችው አቦ ሰላማችሁ ይብዛላችው በጣም በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ነው የሃገር ማገርና ዋልታ ለሆናችሁ እየሞታችው እየተገደላችው ለዕምነታችው ለሃገራችው ያላችውን ፍቅር የጸናን ማንነት ሳየው ያስደንቀኛል Proud to Be Ethiopian_Abiseneya 🇪🇹 💚💛❤

    • @Janiy_official
      @Janiy_official Рік тому +39

      እኛም እንወድሀለን😘😘

    • @haileabcitron6395
      @haileabcitron6395 Рік тому +66

      #ኤደን እንዳለችው እኛም እንወድአቹሀለን
      ...ግን ያው የአ.አ ልጅ ዘር ብሔር የለውም የምትሉት ነገር ነው እንጂ አ .አም አማራ ነው

    • @ananiayimenu4291
      @ananiayimenu4291 Рік тому +23

      Reading your kind comment made me cry... God bless you

    • @ፅዬንንባ
      @ፅዬንንባ Рік тому +4

      ልብጥ ማንነት

    • @sarahana7929
      @sarahana7929 Рік тому +25

      @@haileabcitron6395 100% እማ የአዲስ አበባ ልጆች ከዘር የጸዱ ናቸው ይሄንን ማንም ያውቃል

  • @ethiominilik8824
    @ethiominilik8824 Рік тому +647

    ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር 💚💛❤️🌹🌹🌹

  • @JustinFreedom33
    @JustinFreedom33 10 місяців тому +21

    From Lithuania 🇱🇹 lots of ❤

  • @AzmachRecords
    @AzmachRecords Рік тому +248

    ሰው በልቶ የጠገበ የማይመስለው ኩሩ ህዝብ፡ አሁንም ድረስ ያልተለወጠ ድንቅ ህዝብ፡ በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ ባለሙያዎች የአውነት ትልቅ ክብር አለኝ፡፡ ምንም ቃል የለኝም::

    • @dr.kassahungashu
      @dr.kassahungashu Рік тому +10

      እንኳንም ከእናንተ ዘር ተፈጠርኩኩ። እንኳንም ጎኖደሬ ጎጃሜ ወሎዬ ሸዋ ኣማኻራ ሆኜ ተፈጠርኩ። አይ ጎንደሬ የነካችሁት ሁሉ የሚያምር። አማራ ክርስቲያንና እስላም ነው ሁሌም እየሞተ ሀገሩን የሚያስቀጥል የጀግና ዘር።

    • @maretodesta8470
      @maretodesta8470 Рік тому +1

      I love ❤️ from 🇮🇱

  • @zeharaer4043
    @zeharaer4043 Рік тому +194

    እኔ ወሎየ ነኝ ግን ጎደሬወችን በጣም ነው የምወዳችሁ አንድ አማራ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @tenate2957
      @tenate2957 Рік тому +1

      🥰🥰🥰

    • @amenamen4616
      @amenamen4616 Рік тому +11

      ወሎየ ሳትሆን አንተ ባንዳ ነህ ምስጥ ተባኖባችኋል ከፋፋዮች

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Рік тому +12

      አንድን አካል ለስንት ነው የምትከፍይ በቃ አማራ ነኝ ካልሽ በቂ ነው

    • @rioson3686
      @rioson3686 Рік тому +13

      ጎንደሬም ወሎም አማራ ነው ምን ማለት ነው ልክ ሱዳኒ ይመስል እኔ ወሎ ነኝ ግን ጎንደሬን እወዳለው😏 አንድ አማራ!!!

    • @HW5353
      @HW5353 Рік тому

      Amen🙏🏽

  • @almeshettilhuian3138
    @almeshettilhuian3138 Рік тому +101

    በሰመአብ ዐማራው እኮ የኢትዮጵያ ኩራት ነው እድሜ ልኩን ለኢትዮጵያ የሚሞት የኔ ውዶች 😍😍😍

  • @vasileiosdelaportas2142
    @vasileiosdelaportas2142 Рік тому +5

    በጣም ድንቅ ስራ ጥበብ የተሞላበት። ጥልዬ ሁሌም ሕያው ሆኖ ይኖራል በስራው በንዳንተ ባለ ድንቅ ጥበበኞች።

  • @አልሚነኝጎንደሬዋ
    @አልሚነኝጎንደሬዋ Рік тому +66

    የጎንደር አፍቃሪዎች የት ናችሁ 🇪🇹🥰

  • @winterethiopia7129
    @winterethiopia7129 Рік тому +91

    የ8አመት ሙጫ ልጅ እያለሁ ነበር ወገራ ጉራሬ የሚባል ገጠር ለሰርግ የሄድኩት …ባህርዛፍ ላይ ተነጥፎ የበላሁት እንጀራ በሰጋ መረቅ አሁን አስገሳኝ🖤
    🖤 ትንፍሽዋ ጎንደር 🖤 አካልዋ ጎንደር🖤

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Рік тому

      ክክክክ እኔም ትዝ የሚለኝ የቅጠሉ እንጀራ ሽታው ኡፍፍፍፍ

    • @sirajmohammed9842
      @sirajmohammed9842 Рік тому +1

      የሙዚቃው እንዳይበቃኝ አንችም ጉራሬን አንስተሽ ሆድ አስባስሽኝ።
      ወገራ/ዳባት ጉራሬ ማሪያም ። እነቴቴ ጉርሻ፣ እነዋዋ ጉርሻ እንደምን አላችሁ.......አፈር ልብላላችሁ።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Рік тому

      @@sirajmohammed9842 ክክክክክ አይዞን አንድ ቀን አገራችን ስላም ይሆንና እንብላለን

    • @መቲግሩም
      @መቲግሩም Рік тому +2

      እኔም አያቶቸ ሰርግና ተዝካር ሲኖር በሙዝ ቅጠል ካልተሳሳትኩ ኮባ ወይም ጉናጉና ይሉታል ለ አንድ ሰው 5 እንጀራ እየተሰጠ ያየሁትን ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየኝ ብቻ ቃልልልል የለኝም

    • @winterethiopia7129
      @winterethiopia7129 Рік тому

      @@መቲግሩም የት አካባቢ ነው❤️

  • @melakutsegaye3338
    @melakutsegaye3338 Рік тому +212

    እኔ ኦሮሞ ነኝ ለዛውም የባሌ ተወላጅ
    ግን ሁሌም አድናቂያችሁ ነኝ።ለጀግንነታችሁ ለፍቅራችሁ

  • @ksanetteame3563
    @ksanetteame3563 Рік тому +55

    I’m tigrawyti ❤️💛🇪🇹just love this song and people 🫶agrchen selam yargln 😢

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 9 місяців тому +1

      Peaceful for all suffering silently👏🏾🕊️🥰beloved

  • @mearg83
    @mearg83 Рік тому +161

    ትግራዋይ ነኝ በዚ ዘፈን መላ ሰውነቴን ተንቀጠቀጠ ደጋግሜው ስሰማውም አልጠግበው አልኩ !ምንኛ ጥበብ ነው የሰጣቹ በፈጣሪ ? የአማራ ህዝብ ኩፉ አይንካቹ ሰላማቹ ይብዛ ! ለእኔ እንዲህ ካሳበደኝ ለናንተው እንዴት ይሆን የሚሰማቹ ? ግጥምም እርጋታውም ባህሉም የሚደንቅ ነው ! ውድ ድ ድ ድ ድ

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 11 місяців тому +3

      ❤❤❤💖💖

    • @NardosBegi
      @NardosBegi 11 місяців тому +1

      😍😍❤❤

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 10 місяців тому

      እናመሰግናለን

    • @YeshambelZewale
      @YeshambelZewale 9 місяців тому +3

      እኛም በጣም ነው የምንወዳቹሁ ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን ሰሜን የማይነጣጠል ህዝብ ነው!!!

    • @ehionaruto
      @ehionaruto 9 місяців тому

      ሰሜን አንድ ነን ወንድም እንወዳችዋለን ትግራዋይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sirajmohammed9842
    @sirajmohammed9842 Рік тому +242

    "እንኳን እናቴ ሙታ እንዲያውም አልቅስ አልቅስ ይለኛል" አለ ያገሬ ሰው። በየቦታው የተበተንክ ሁሉ ይህን እየሰማህ አልቅስ እንግዲህ😭
    እያነቡ እስክስታ
    can't stop crying ..... እያለሽ ያጣሁሽ ጎንደርዬ

    • @mikiyasmelsew9549
      @mikiyasmelsew9549 Рік тому +1

      yehun eski

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 Рік тому +7

      Sirag እንባዉስ ከየት ይምጣ አልቅሰን ደርቀናል ብቻ አማራዬ ያንገቴ ሐብሎች ደሞቼ ፀልዪ ዱአም አድርጉ እንደ ጥንቱ ተመልሰን ስልጣኔን ማስተማር መጭዉ ትዉልድ አንገቱን ቀና እንዲያደርግ መደራጀት አለብን

    • @asterweldesilassie9109
      @asterweldesilassie9109 Рік тому +2

      እራቤ ሃገሬ እውነት ነው ብስንቱ ተፈተነች ሃገር እናት ናት ዞሮ መግቢያ ❤️

    • @ANDREA_GABRIELE12
      @ANDREA_GABRIELE12 Рік тому +2

      GONDER 🥺🥺❣⛪❣🙏

    • @mulugetaasnake1042
      @mulugetaasnake1042 Рік тому +5

      ሲራጅዬ አብሽር ሁሉም ነገር በፈጣሪ ይስተካከላል፡፡ ጎንደር የሁሉም ተምሳሌት ናት አይዞን

  • @ፋሲልውስጤነው
    @ፋሲልውስጤነው Рік тому +213

    ጎንደሮች አላችሁ በላይክ
    ጎንደሬ በመሆኔ 💪💪💪 ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 10 місяців тому +4

    እኔ ከአዲስ አበባ ነኝ ዘር የለኝም!!!
    ኢትዮጵያዊ ሁሉም ምርጥ ነው!!! ጎንደርን የጎበኘሁ እለት በጣም ደስ የሚል ስሜት ነበር የተሰማኝ!!!
    ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ!!!

    • @TesfishNegni-zw6pv
      @TesfishNegni-zw6pv 4 місяці тому

      ዘር የለኝም አይባልም ዘር የሌለዉ ትዉልድ የለም አይዞህ ኢዲያ ልፍስፍስ የሆነ ትዉልድ

  • @yohannesyeznasisay
    @yohannesyeznasisay Рік тому +396

    "ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሲከልላት
    የምሰሶዋን ስም ጎንደር አላት"
    "የበሽታን ነገር ለሀኪም ይሰጡታል
    የአጋንንትን ነገር ፀበል ይገቡታል
    የጎንደርን ናፍቆት እንዴት ያደርጉታል!?" 👏👏👏❤

    • @saraamharawitethiopia
      @saraamharawitethiopia Рік тому +12

      የተወደደ ግጥም እጅጉን ድንቅ ይላል። በሰመአብ እንዲህ አይነት ዜማና የተዋጣላት እውነት የሆነ ግጥም በዚህ ዘመን አልሰማውም።
      "ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሲከልላት
      "የምሰሶዋን ስም ጎንደር አላት
      ድንቅ ነው ብቻ

    • @abdellaedris3284
      @abdellaedris3284 Рік тому

      youtube.com/@abdellaedrispasha

    • @Mekdes-ur9kn5xm9o
      @Mekdes-ur9kn5xm9o Рік тому +12

      እኔ እንጃ ሀገሬን ሳስብ እንባየ ሳልፈቅድለት ይፈሳል

    • @seniwota2270
      @seniwota2270 Рік тому +3

      😘😘

    • @tymae1
      @tymae1 Рік тому +3

      ❤❤❤❤

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Рік тому +81

    ይሄ ልጅ ከሚገባው በላይ ሲበዛ ጀግና ልጅ ነው በማንኛውም ነገር ቢታገዝ መስራት የሚችል ነው ።

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Рік тому +84

    እናትዋ ጎንደር 😪 በእምባም በደስታም አዳመጥኩት ❤❤🙏 አስቻለው ፈጠነ እናመሰግናለን።። አማራየ 💪💪💪💪💪💪💚💛❤️ ሰላም ን ፈጣሪ ይስጠን ወገኔ

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 10 місяців тому +15

    በዘሬ እስራኤላዊ ነኝ ነገር ግን ኢትዮጵያዊነቴን አኮራበታለሁ በተለይም ኦርቶዶክስ በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ!

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 Рік тому +327

    እንዲህ ልብ ውስጥ የሚገባ ዘፈን ብቻ ያልሆነ ትዝታ ባህል ••• የሚዘፍን አማራ የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር 💚💛❤

    • @Yonasራያ
      @Yonasራያ Рік тому +2

      ዋዋዋዋዋ

    • @kaduti3235
      @kaduti3235 Рік тому +2

      ስሰማው ውርርርርርርርር ነው ያደረገኝ

    • @nathanmedia5778
      @nathanmedia5778 Рік тому +1

      Gondar, my mother, my blood

  • @aberaberhanu297
    @aberaberhanu297 Рік тому +532

    ቤታችን በሙሉ ኦሮሞ ነው።በቤታችን ከዚህ ሙዚቃ ውጪ መከፈት ካቆመ ሳምንት አልፎታል ።ጎንደር በሁሉም ኢትዮጵያ ልብ ውስጥ ናት።
    ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @dagnegetnet3378
      @dagnegetnet3378 Рік тому +7

      ፍቅር ይብዛልልን፡፡🙏

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Рік тому +35

      እኔም ኦሮሞ ነኝ አማራ ውስጤ ነው ... በጣም የሚያሳዝን ህዝብ በሃሰት ታሪክ የሚገደል ግን ኢትዮጵያ ብሎ ሙጭጭ ያለ ምርጥ ህዝብ ... አስባችሁታል አማራ ባይኖር ... በቃ የጠፋ አገር ማለት ያኔ ነው

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m Рік тому +7

      አላህ ይባርካችሁ

    • @selamawitbekele4001
      @selamawitbekele4001 Рік тому +4

      Same here. Politics just ruined our country.

    • @keburmekonnen1022
      @keburmekonnen1022 11 місяців тому +2

      Zegiyitom bihon Himemachin ina bedelachin yemireda bemenoru Egziabher yimesgen !!

  • @abebaabay
    @abebaabay Рік тому +733

    እኔ ትግርኛ ተናጋሪ ነኝ ፡፡ ዝፈኑ አብዝቼ ከመውደዴ የተነሳ ቢያንስ በቀን ሶስቴ አዳምጠዋለሁ፡፡ በእውነት እጅግ ልዩ ነው ፡፡ ለካ ፍፁም ባህላዊም ፍፁም ዘመናዊ ማድረግ ይችላል ይገርማል

    • @LondonNazu
      @LondonNazu Рік тому +3

      🎉❤

    • @GHKD2491
      @GHKD2491 Рік тому +4

      You are right. It’s amazing song.

    • @sofiafaris9080
      @sofiafaris9080 Рік тому +2

      😙😙😙😙

    • @myownoasis
      @myownoasis Рік тому +40

      እባዕ! ንበይነይ ኣይኮንኩን ማለት:እቲ ኣምሓርኛ comment ከይጽሕፍ ዘይክእሎ ግን በዛ ደርፊ እዚኣ ባጣዕሚ ተተንኪፈ... I wish, if I could write my comment in Amharic. I would like to express my Love to our amhara people. Oh no more dirty politics that thought us only hatred against each others..we Eritreans can't deny that Gonder is Part of our history equally as Axum. After the fall of Axumite kingdom our great great parents were under the rule of Gonder's Kingdom. Peace to the Land of Habesha and It's people

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Рік тому

      ​@@myownoasis ❤❤❤❤❤

  • @classicsonic2055
    @classicsonic2055 Рік тому +15

    May the Lord “God”, bless the “Amhara” people forever. Amen! Amen! Amen!

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 Рік тому +125

    እኔ ወለየዋ እንዲህ የነዘረኝ ጎንደሬዎች እንዴት ሆናችሁት ይሆንንንን ገራሚ ስራ ነው አማራዬ 😊❤❤❤❤

  • @haylmaryamhayle7971
    @haylmaryamhayle7971 Рік тому +72

    ‹‹‹የእዉነት እንዴት አዳስለቀሰኝ ይሄ ዘፈን ኤዞን ነገ የተሸለ ይሆናል መለካም ቀን ይመጣል›››››
    ክብር ለባላግሩ እሞትም እየተገደለም ተመስገን ለሜለው

  • @tigistzoe6133
    @tigistzoe6133 Рік тому +110

    እኔ ጉራጌ ብሆንም አማራ ለኢትዮጲያ ዋልታና ማገር ነው አማራዬ ውድድ ነው የማረጋቹ ❤
    የጎንደር ናፍቆት እንዴት ያረጉታል

  • @YeshambelZewale
    @YeshambelZewale Рік тому +38

    ፈጣሪ ሆይ ሰሜኖችን አንድ አድርግልን
    አማራና ትግራይ አንድ ሁኖ በጋራ የማይበት ቀን
    የምንግዜም ህልሜ ሁኗል።
    ጎንደርየ❤❤❤
    ተጋሩዎች ወንድሞቻችን ሰላማቹሁ እጥፍ ሁኖ ይመለስ ዘንድ ምኞቴ ነው።

  • @kiflegoitom687
    @kiflegoitom687 Рік тому +789

    እኔ ከትግራይ ቤተሰብ ነው ወደዚህ ቀፋፊ ምድር የመጣሁት አንድም ቀን ቤተሰቦቼ ሰለ አምሓራ ህዝብ መጥፎ ነገር ሳይነግሩን መልካምነቱን ሀገር ወዳድ መሆኑን እየሰበኩ ነው ያሳደጉን የ ፖለቲካ ነገር ሆኖ እንጂ ሁሉም ተጋሩ ይውዳቸሁአል ❤️❤️❤️
    ምርጥ ሙዚቃ ነው 👌👌👌

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 Рік тому +55

      "ሁሉም ተጋሩ ይወዳቸኋል" ያልከውን ተወውና ያንተን ሃሳብና አድናቆት ግን ከጥቂቶቹ መሃል ብትሆንም እንቀበልሃለን !!

    • @loading-pu1fu
      @loading-pu1fu Рік тому +6

      Thanks 🙏

    • @abebemelesse4519
      @abebemelesse4519 Рік тому +38

      እኛም እንወዳችኋለን ወንድማለም የትግራይ ህዝብ አማራን እንደማይጠላ ሁሉ አማራም ለእናንተ ክፋ አይመኝም ።

    • @ab6488
      @ab6488 Рік тому +30

      ቆይ ፈጣሪ ግን 10 ዘረኞችን አጥፍቶ እንዳንተ አይነቱን 1 ቢፈጥርልን ምናለ።አቦ ሁላችንም እንዳንተ ያድርገን

    • @መክሊትአሳዬ
      @መክሊትአሳዬ Рік тому +5

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meazawondsen2841
    @meazawondsen2841 Рік тому +128

    እፎይ አንጀት የሚያርስ ሙዚቃ አማራዬዬዬ የኢትዮጵያ ኩራት ጌታዬ አማራ አርገህ ስለፈጠርከኝ ክብር ምስጋና ይገባሀል አማራዬዬ የኔ ኩሩ ህዝብ😘😘🙏👍

    • @bereketprinting114
      @bereketprinting114 Рік тому

      ፎከታም

    • @hananegash316
      @hananegash316 Рік тому +1

      እግዚያብሄር ሰዉ አድርጎ ነዉ የፈጠርሽ

    • @alamadan717
      @alamadan717 Рік тому +2

      @@bereketprinting114 አተ ደግሞ እከካም😏😂😂

    • @alamadan717
      @alamadan717 Рік тому +1

      @@hananegash316 ውቢቷ አማራ ላይ እንድንፈጠር ያደረገንም እግዚአብሔር እጅ መችስ እኛ አደለንም አደል ገለቴ😏

    • @hananegash316
      @hananegash316 Рік тому

      @@alamadan717 ጀዝባ ነሽ

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 Рік тому +133

    የጎንደርን ሙዚቃ አድናቂና ተከታታይ ነኝ። የዛን ትልቅ ህዝብ ድንቅ ባህል እንዲህ ንፁህ እና ማራኪ አድርጎ ያቀረበ የሙዚቃ ሥራ እስካሁን አላየሁም። ድንቅ ነው! በርቱ!!

    • @tazebtsega1847
      @tazebtsega1847 Рік тому +2

      አስተያየትህ በጣም ደስ ይላል

  • @Choomina
    @Choomina 11 місяців тому +21

    I am from Zanzibar i love Amhara Ethiopia music❤

    • @Bummm-n4u
      @Bummm-n4u 11 місяців тому

      እንወዳሀለን(we love you)🎉🎉❤❤

  • @mogesaddis169
    @mogesaddis169 Рік тому +164

    በእውነት የገጠሩን የጎንደር ቱባ ባህል ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ሙዚቃ ነው።
    እስኪ የገጠር ትዝታ ያለባችሁ❤️🙏

    • @ezrabirru9701
      @ezrabirru9701 Рік тому +2

      ትዝታየ አመመኝ

    • @tgfk4224
      @tgfk4224 Рік тому +1

      እኔ

    • @shumettezera4746
      @shumettezera4746 Рік тому

      ይህ የገጠር የከተማ የምትለው አይደለም ሰፋ አድርገህ ተመልከተው አትጥበብ

  • @Deju-Ayamule
    @Deju-Ayamule Рік тому +50

    እዚ ዘፈን ውስጥ የእናቴ ገፅ ደጋግሞ ይታየኛል ትዝታዋም ትንሳኤዋም አለማድነቅ አይቻልም 🙏🙏🙏

  • @millionabera8615
    @millionabera8615 6 місяців тому +15

    ከሁሉም በላይ ኮሜንቶች ፍቅር ናቸው የፍቅር አምላክ ፍቅር ይስጠን

  • @merhawitesfay7160
    @merhawitesfay7160 Рік тому +255

    I’m Eritrean in love this song, please say no racism let say one united Africa

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Рік тому +122

    እኔም በናቴም ባባቴም ወላይታነው ትውልዴ ሸገር አማር የኢትዮጵያ ነት መሰረት ሰላሙን ያምጣልን
    እናትዋ ጎንደር💚💛❤️🙏

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Рік тому +2

      ወላይታ የጥበብ የጠንካራ ሰራተኞች አገር እንወዳችሁአለን .. ❤❤

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Рік тому

      ወላይታ የፍቅር ሀገር ነው

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 Рік тому +299

    በስምአብ የምር ልብ የሚነካ ሙዚቃ ነዉ....😥 ሳላያት የምወዳት ሀገር #ጎንደር ማርያምን ስለ ጎንደር ሲዘፈን ደስ ይለኛል👑 #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!💚💛❤

  • @MuluTekle-g8e
    @MuluTekle-g8e 11 місяців тому +8

    የዚ ዘፈን ስሰማ ልምንድነው እንባየ ሚመጣው❤❤❤❤❤

  • @dhaabaacaalaa2020
    @dhaabaacaalaa2020 Рік тому +136

    እኔ ኦሮሞ ነኝ ከሀሮሞ ቤተሰብ ብገኝም አማራ ወገኖቼ የኢትዮጵያ በረከቶች ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁህ የማከብራችሁ ኑሩልኝ ወገኖቼ ❤❤❤❤❤ለዛውም የባሌ ተወላጅ
    ግን ሁሌም አድናቂያችሁ ነኝ።ለጀግንነታችሁ ለፍቅራችሁ ጎንደሬዎች ሞቼ ነው እምወዳቹ

    • @yordanosadigo
      @yordanosadigo Рік тому +3

      We love you too...abo shene titifalin !

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 Рік тому +2

      እናመሰግናለን

    • @bekateshale8699
      @bekateshale8699 Рік тому

      @@yordanosadigo አሜን

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 Рік тому +1

      'ሞቼ ነው የምወዳችሁ' ማለት ምን ማለት ነው? በሕይወት እያለህ ሕዝቡን ውደድ።

    • @tsegat21
      @tsegat21 Рік тому +3

      እንዳን አይነቱን ቅን አሳቢ ያብዛልን ተባረክ!!

  • @Naol572
    @Naol572 Рік тому +146

    ውበት፣ ጀግንነት፣ ባህል፣ ሰው አክባሪነት = አማራ❤❤

    • @kingcell9524
      @kingcell9524 Рік тому +6

      አማሮች ትለያላቹ ጥሩ ባህል ስርአት
      አላቹ

    • @Naol572
      @Naol572 Рік тому +2

      @@kingcell9524 እናመሰግናለን ወንድሜ🙏

    • @Davidlalsign
      @Davidlalsign Рік тому

      =ኣማራ* ባልከው ኣፍህ ኢትዮጵያ ብትል ይሻል ነበር

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Рік тому +1

      @@Davidlalsign አማራ የኢትዮጵያ አንዱ አካል ነው ። ትግራይ ቢባልም ትግራይ የኢትዮጵያ አንዱ አካል ነው ።

    • @Naol572
      @Naol572 Рік тому +1

      @@Davidlalsign ትግራይ የሚል ካርታ ፕሮፋይል አድርገህ አማራ አትበል ማለት አይከብድም ብሮ🤔

  • @bereketblack288
    @bereketblack288 Рік тому +47

    የወለድከው ይባረክልህ
    የሰራህው ሁሉ ይሳካልህ
    የረገጥከው ይለምልምልህ
    የዘራሀው ይብቀልልህ
    የፀለይከው ይስመርልህ
    ስራህን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈልህ
    ጤና ይስጥህ
    ምን ልበልህ
    ቃላት አጠረኝ ላንተ
    ትችላለክ በቃ❤❤
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomonashagrie2777
    @solomonashagrie2777 Рік тому +49

    I am from Eritrea 🇪🇷 specially amharic music i love so much and also honest peoples ❤❤❤❤❤

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Рік тому +50

    ብልፅግና ሆይ እነዚህን ምስኪኖች ነው በከባድ መሳሪያና በእውሮፕላንም የምትወጋው በክፉ ቀን ድረሱልኝ ብለህ የተዋደቁልህን

    • @berhanu2368
      @berhanu2368 8 місяців тому

      'ብልፅግና' ሳይሆን የአሸባሪ ፀረ አማራ የውሮበላ ሥብሥብ ነው!! የአማራ ሕዝብ ለዚህ ለሙታን ሥብብሥብ ይቅርና ለወራሪው ጣሊያን አልተንበረከከም። ውዳቂ ኋላ ቀር ቁርዛም ሁላ!!

  • @ጃሩልየማርያም
    @ጃሩልየማርያም Рік тому +276

    የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ከዘመናዊነት በላይ ባህላችንን እንድንወድ ስለምታረጉን እናመሰግናለን ከጠላትም ከባህድ አገር መጣሽ ወረርሽኝ ስለምጠብቁን 💚💛❤

    • @riftvalleytube-rvtv8666
      @riftvalleytube-rvtv8666 Рік тому

      ua-cam.com/video/MJGclRIjsrw/v-deo.html ትዝታ

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m Рік тому

      ጎበዝ አስተዋይ ስልጡንነ መጀመሪያ ሀገርን መዉደድ ነው ።

  • @Melke_A
    @Melke_A Рік тому +257

    እንዲህ አይነት ስራ Unique ይባላል። ከተለመደው ዘፈን ፍጹም የተለየ እና ሀገርኛ በመሆኑ መስጦኛ። Justice for እናትዋ ጎንደር and the whole Amhara

    • @mube8885
      @mube8885 Рік тому +1

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕💕💕💕

  • @Zeynb-wx1qi
    @Zeynb-wx1qi 4 місяці тому +5

    የጎንደር ልጅ ነኝ ማነው ልክ እንደኔ 😊😊😊😊😅😅😢❤❤❤❤

  • @tigestteklu6314
    @tigestteklu6314 Рік тому +478

    መከራው ቢበረታባቹም ዛሬም ኢትዮጵያን አልካዳቹም ድንቅ ህዝብ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ነው የምወዳቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

    • @abrham2962
      @abrham2962 Рік тому +4

      ❤❤❤❤❤❤

    • @kassahunmeaza963
      @kassahunmeaza963 Рік тому +11

      አሜን አሜን እናመሰግናለን እኛም ኤርትራዊያንን እንወዳለን ልባችሁ ንጱህነው💚💚💛❤🇩🇪

    • @limenhagmuas695
      @limenhagmuas695 Рік тому +4

    • @adambirhanu952
      @adambirhanu952 Рік тому +7

      We love u too bro!

    • @eitfalemyifiru7794
      @eitfalemyifiru7794 Рік тому +2

      መቼም አንክድ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Рік тому +57

    እናትዋ ጎንደር❤
    ትንፍሽዋ ጎንደር❤
    ስስትዋ ጎንደር
    አካልዋ ጎንደር❤
    አቤት ድምፅ አቤት ቅንብር ይህ ነው ባህሌ ማንነቴ

  • @ephremmekasha8735
    @ephremmekasha8735 Рік тому +71

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም:: ይኸው ዝም ብዬ እያየሁት ፡ ዝም ብዬ እያለከስኩ ነው ::
    የማላቃት ጎንደር ናፈቀችኝ😪
    እናትዎ ጎንደር💚
    እህልዎ ጎንደር💛
    ትንፉሽዎ ጎንደር❤

  • @myownoasis
    @myownoasis 8 місяців тому +3

    ጎንደር'ና አክሱም ብታረቁ ኣፍሪቃ በምሉ ሰላም ይሁን ነበር!

  • @makdj8803
    @makdj8803 Рік тому +875

    ኦርጅናል ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ አይኖች ይሰውር እህልዋ ጎንደር በሰው ሀገር ያለን ልጆችሽ አይንሽን ለማየት ያብቃን 🙏!!!

  • @MoviesMagicClip
    @MoviesMagicClip Рік тому +75

    ማነው እንደዚህ አይነት ሰርግ የናፈቀው 🤞🤞🤞🤞🤞
    ዋው 😍😍😍😍❤❤❤❤
    ጎንደር ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ ❤❤❤🤞

  • @dagi27ab78
    @dagi27ab78 Рік тому +119

    😭😭😭😭😭😭😭የደስታ ይሁን የናፍቆት ጎንደርየ በለቅሶ ጨረስኩት እንዲህ በልኳ የሚገልፃት ስራ ስትሰሩ ትመሠገናላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ውለታችሁን ይክፈላችሁ ተባረኩ 😍😍😍😍😘😘😘

    • @tymae1
      @tymae1 Рік тому +5

      Enem endanch 😭😭😭😭😭😭😭

    • @saleamlakalemu1205
      @saleamlakalemu1205 Рік тому +4

      When He side " ere Ebabey Tenesa " in the background that was me said when i was young when my father stand for eskesta on family Wedding.

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb Рік тому +3

      ወላሂ እኔም በእባነው የጨረሥኩት 😭😭

    • @abebaalemu6685
      @abebaalemu6685 Рік тому +3

      ከምር አለቀሰኩ

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Рік тому

      Effff betam

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 Рік тому +26

    እኔ ከትግራይ ነኝ አማራዎችዬ በጣም ነውየምወዳችሁ

  • @samiyoutube9287
    @samiyoutube9287 Рік тому +112

    ወግና ባህሉን የጠበቀ በባህል የተሰራ ትክክለኛ የጎንደር ያልተበረዘ ባህል በዚህ ዜማ አይቻለሁ ደስም ብሎኛል ጎንደር ጎጃም ሽዋ ወሎ አንድ ቤት አማራ ሰላም ለኢትዮጽያ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @atenadessie8434
      @atenadessie8434 Рік тому +1

      በጣም ነው ደስ ያለኝ ትክክለኛ ጎንደረኛ

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 Рік тому +258

    ትክክለኛውን ማንነት የያዘ ገራሚ ሙዚቃ
    ከዘፋኙ ባሻገር እዚህ ላይ የተሳተፋችሁ ክብር ይገባችዋል እናመሰግናለን 🥰 እናትዋ ጎንደር 🟩🟨🟥

    • @ethiopiahagera5623
      @ethiopiahagera5623 Рік тому +3

      ዘፋኙስ ምን አጠፋ? ዘፋኙም ክብር ይገባዋል እናመሰግነዋለን❤

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Рік тому +1

      @@ethiopiahagera5623 zegagnu endale hono lelochum memesgen alebachew maletuwa new

    • @hamzamolla-qz4of
      @hamzamolla-qz4of Рік тому +2

      ere afer beye zerega

    • @lionking5779
      @lionking5779 Рік тому +1

      ይሄን የሚመስል ባህል ሸዋ ውስጥ አለ
      የሸዋ መነሻ ጎንደር ነው የሚባለው እውነት ነው !!

  • @tamiruafro7410
    @tamiruafro7410 Рік тому +51

    መሰንቆው ስጋዬን አልፎ ነፍሴን ሲያስደስታት ይታወቀኛል
    እናመሰግናለን!
    ጎንደር አማራ 👊 💚💛❤️

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 Рік тому +6

    እናትዋ ጎንደር 🥹🎧🎧🎧
    My Amhara people 💞💞
    አምሓራዬ ቃል የለኝም 🥹💚💛❤️

  • @meron7534
    @meron7534 Рік тому +119

    አይ አማራዬ የኢትዮጵያ ውሃ ልክ እንኳን ከናንተ ተፈጠርኩ የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤

    • @batiabayi7420
      @batiabayi7420 Рік тому +1

      ትክክል አማራ በመሆኔ በጣም ያሥኮሪል በሀይማኖት በአገረ የማይደሪደር አማራ ብቻ ነዉ

  • @ekramtube3331
    @ekramtube3331 Рік тому +286

    እህልዋ ጎንደር 💔💔❣️❣️❣️ደጉ የአማራ ህዝብ ፈጣሪ ይህን የጨለማ ዘመን ይግፈፉልን🤲ድንቅ ስራ👌👏

    • @tesfshwegayehu3089
      @tesfshwegayehu3089 Рік тому +10

      አሜን አማራን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

    • @kenean92
      @kenean92 Рік тому +6

      አሜን

    • @bezaassfa3384
      @bezaassfa3384 Рік тому +6

      ደስሲል አይ ጎንደር🌷 አስናፈቀኝ ይባሥ ጎንደርን እኔ ግን ጎንደሬ አይደለሁም የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ😁

    • @betisha
      @betisha Рік тому +3

      Amen yene asabi indafsh yargln amennnn

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ Рік тому +2

      አሜንንን

  • @tesfahunaraga5719
    @tesfahunaraga5719 Рік тому +131

    እኔ ደቡብ ነኝ ግን አማራን በጣምም ነው የምወዳው የስልጣኔ መሪ ና ሀገር ወዳድ ናቸው ምን አለፋችሁ
    i like amhara❤❤❤

    • @YasinWahed-u8j
      @YasinWahed-u8j Рік тому

      እናመሰግናለን እትና ወንድሞቻችን ሰውስትሆን ሁሉን ትወዳለህ

    • @YasinWahed-u8j
      @YasinWahed-u8j Рік тому

    • @YasinWahed-u8j
      @YasinWahed-u8j Рік тому

      እኛም እንወዳችሆለን❤

  • @kerimtraditionalclothing
    @kerimtraditionalclothing 10 місяців тому +5

    Ehe zefen gonder salakat enfkewalew selam le sew lj hula from tgray 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳

  • @samuelwondimu9668
    @samuelwondimu9668 Рік тому +28

    የበሽታ ነገር ለሐኪም ይሰጡታል
    የአጋንንት ነገር ፀበል ይገቡታል
    የጎንደርን ናፍቆት እንዴት ያረጉታል ❤