Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
🥰እናትዋ ጎንደር መቼም የማይጠገብ እና የማይሰለች ታሪክ የሆነ ሙዚቃ አቦ ትችላለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የአስቻለው ፈጠነ የሙዚቃ አልበም 1000 አመት ድረስ እየተናፈቀ፣በደስታ ፣በአዝናኖት ፣በጭፈራ ፣ከእስክስታ ጋር ሳይሰለች የሚደመጥ ምርጥ ባህላዊ ዘፈን ነው ምክንያቱም የህብረተሰቡን ቱባ ባህሉን ቋንቋውን፣ዝየራውን ፣ቅኔውን፣ወጉን፣ቅኝቱን ፣ጭፈራውንና የሁል ግዜ የአኗኗር ዘዬውን መልካም የሆነውን እሴቱን ፣ሰምና ወርቁን ፣የግጥም አደራደሩ አስተማሪና ሆኖ በእውነት የተገለጠበትና በይበልጥ ደግሞ በአማራ ክልል ውስጥ ለሚኖሩና በክልሉ ውስጥም ለማይኖሩም ህዝቦችን እንዲያስታውሱና እንዲያውቁ ያማከለ ቱባ ባህሉን የተገለጠበት ምርጥ አልበም ነው።በጣም በጣም ጀግና ጎበዝ ባህላው ቀላፂ ነህ ።አስቻለው ፈጠነ 2016 ምርጥ ኢትዬጵያዊ መልክና ቃና ያለው የባህላዊ አልበም ነው እና በርታ ጎበዝ።የሰራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።GOD BLESS YOU
እናትዋ ጎንደር😢😢😢😢 ብዙ መከራ እያየች ነው በጦርነት😢😢😢 ይህ ሙዚቃ የልብ ትርታ ነው❤❤❤❤❤
❤አስቻለውዬ❤ የጎንደሩን ❤ የጎጃሙን ❤የሸዋውን❤የቤተ አማራውን ❤ ዘፍነህ አስደሰትከን ተባረክ 🙏🏻🌹
ዘመን አይሽሬ ድንቅ ስራ በርታልን ወንድማችን እናትየ ጎንደር እመወድሽ እምሳሳልሽ ❤❤❤❤❤
እናትዋ ጎንደርን ሳዳምጥ እንባየ ይወርዳል ደስ ይለኛልም ❤
የብሶት እምባ ነው :: ይውረድ የታባቱ 🥰
ልብ የሚነካ ሙዚቃ ነው እኔም ባዳመጥኩት ቁጥር አለቅሳለሁ
ያዝ እንግዲህ ጎንደር ❤❤❤🎉🎉
አስቼ የአማራን ሙዚቃ እጂግ ተራቀቅበት ክበርልን❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እናትዋ ጎንደር ናፈቀኝ ቀበሌ 18 ዮሐንስ እስከ ማራኪ ፏ ብትን ብየ ያደኩብሽ ሀገሬ ሙዚቃ ስሰማ ጎንደር ካለ እንባ ነው ሚቀድመኝ ድል ለ ፋኖ
Enem😢
Ohh 😢😢😢😢
መልካም ዕድል ይሁንልህ አስች ምርጥ ሥራ 🥰ጎንደርዬ ሰላምሽን ይመልስልን 😔
የኔ አባት ምናለ ከማንም በላይ እንደምወድህ አሁንማ በአንተ ሙዚቃ ነው ደስታየ የሚምጣው እናትዋ ጎንደር ግን ከፋኝ 😪 አልቻልኩም ሀገሬን የመረጥኩት ሰይጣን አጠፋት ቤተሰቤ ሳይቀር
ብሩህ ቀን የመጣነው❤
ሠላም ለኢትዮጵያ አንድ ሀገር አንድ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ድንቅ ሙሉ አልበም የእውነት ትችላለህ አስቼ
አላህ ሆይ አብይንና ብጤዎቹን ከሀገራችን አጥፋልን ያራህማን
ኤረ አንተ እልም በል
አሚን
@@SintuAlmu ባሪያ ነገደ ጲላጦስ እስኪ ምን እንደምትሆን እናይሀለን አብረህ ትጠፋለህ
አሚን😊
አንተ ያፄወቹ ዘር አለብህ እንደ ምነው ፈራህ ተእንግድህ እማ አንተና ቢጤወችህ ናችሁ የምትጠፉት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ለሽቅርቅሯ ጎንደር የሚመጥናትን ሙዚቃ እንደመይሳው ካሣ ታሪክ ነው ያሥቀመጥክላት ተባረክ አቦ፡፡
Amusing የሚገርም የዘፈኖችህ ሁሉ ቁንጮ ዘፈን i love it❤
እናትዋ ጎንደር አስቸ የሙዚቃ ንጉስስ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ትችላለህ ብቻ ነው የምለው ❤my ወሎ ደሞ ❤
ኃያሉ አማራ ድልን በክርንህ!!!💪
ማይነጥፍ ግጥም ማይነጥፍ ድምጽ ማይነጥፍ ማሲንቆ ✊ ስለት ለታቦት metelewa verse አፈታሪክ ትሆናለች mark my words
እማ ጎንደር ናፈቅሽኝ አልቻልኩም💚💛❣️
አማራ የብዙ ታሪክ ባለቤት ነው እውነት አሽናፊ ናት ምንም ህዝብችን በሠማይ በመሬት እየተጨፍጨፍ ነው ያልፍል
እናትዋ ጎንደር❤❤❤
ድል ለአማሃራ ፍኖ ድል ለመላው አማሃራ
ምንም ማለት አልችልም ቃል የለኝም ዋውውውውው ብል ይሻላል
ይሄው ለ 100+ እያዳመጥኩትም አዲስ ነው። ጥሩ ስራ ነው ጎረምሳው።
ያምራል ❤
በጦቢያ ታረቁ ፈጣሪ ይዉደዳቸዉና አፄዉና (ሀይለ ስላሴ)ሴሩ ጎንጉል(ሸህ ሲራጅ ጎጉር) ተጣልተዉ ሲታረቁ ጣልያን በዘመኑ ለወረራ በመጡ ጊዜ አስፋልት ላይ ቢገጫቸዉ ምንም ሳይነኩ ተአምር ያሳዩ ብዙ ነዉ ታሪካቸዉ ባጭሩ አዲስ አበባ አንዋር መስጅድና ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን በአንድ ግቢ ያስገነቡ እጥር ብቻ የሚለያቸዉ ❤❤❤የፍቅር ሀገር!
ጎንደር ጎንደር ግዛታችን ጎንደር እገራችን ጎንደር መኖሪያችን ጎንደር ኩራታችን የእማራነት እርማችን ግንደን ምድራችን 💚💛♥️🙏👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
አሥቼ የተሠጠህ ነው ዋው ብያለሁ❤
አሰቼ ትችላለህ 👏💚💛❤
ከዚህም በላይ አልበምህ አስደንቆኛል አስቼ መልካም እድል፡፡
In My UA-cam report this song comes 1st I listened it million times never get fed up of it!
Amazing selam Ethiopia selam 👍👍🙏🏾
እናትዋዋዋጎንደር❤️✊🏽💪💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤ ልጠግበው አልቻልኩም
ባዳምጠው በዳምጠው አልጠግብ አልኩ,,!!!!!!!
እናትዋ ጎንደር 💚💛❤
አስቻለዉ አድናቂህ በመሆኔ ደሰእያለኝ ነዉ 🎉
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Wow u are amazing
eree etiopia sew alatt
Zemen ayishire ....Thanks Aschu
Best 👌 👍
አማራዬ❤❤❤❤💚💛❤
እናተዋ ጎንደር
ይሄ ስው ዘፈነ 👍❤️
tnfashwa gonder😍
You are the best singer. God bless you brother.
ካሲናው ይበልጥብኛል
እናና የእውነት ተጎዳን
thank you asche❤❤❤
ግሩም ድንቅ ነው ❤❤❤
አሪፈ ስራ ነው አስቸ
ቆንጆ ስራ ነው ❤❤❤❤
❤ወይ ልቤ❤
እናተዋ ጎንደር፣
Gonder hero people
Nice music.long live my prime
ትለያለክ
Peace to Ethiopian brothers Victory to Fano
Gematam just enjoy music.fano shene killer
3.18 sisi-twa Gondar
Gonder ❤️❤️❤️❤️
መቼም የማይሰለች ሙዚቃ ትችላለህ
እነዋዋ ጉረሻ😢
Zefenu sisemaw behiwet yelelechw enatin astawes Ena 😢😢😢😢😢
ባበይ ተነስ❤
❤
❤❤❤❤😢😢
አንዳንዴ....ዝም....no comment...ዝም...በቃ።
ድጋሜ ነው ?
አልበም ውስጥ ተካቶ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏
Asech keleb temechetognal;
💚💛❤
can someone translate it!!!?:እናና እንደምነሽ።በባልቴት ዉበት፣ ሁሌም ወየዘሪት።ማየነጥፍ ጀረት፣ ጎህ ለነፃነት።ፈጣሪ ጦቢያን፣ ሲከልላት።የምሰሶዋን ሰም፣ ጎንደር አላት።እንዳላች አላች፣ ታተይ ሙሸሪት።ሒያጅና መጭን፣ እንደታዘበች።አረዳማይ።እስኪ እሺህ ልበል ጥቂት በአንች ቦታ።ከአንጀትሽ ላይ ሁኜ ከልብሽ በአንድ አፍታ።እንዴት ነው አዘዞ ጮማ በልቶ ጠጅ።ከአንች የሚያደርሰኝ መግደርደሪሽ እንጅ። የአባት የማረጉን ወግ ወጉን አዳብላ።አሳድጋኛለች እሹሩሩ ብላ።የምድር መዳኛዉ ታጠን አርባ አራቱ።መስዋዕት አቅርቡ ስለት ለታቦቱ።እናትዋ ጎንደር። ትንፋሸዋ ጎንደር። እህልዋ ጎንደር። አካልዋ። ጎንደር።ሴት አረሆ።አረ በፋጠረህ። አረ እንዱያዉ በሞተ።እስኪ ተወኝ ባክህ። ላታፅናናኝ እቴ።ይልቅስ ዉስደኝ። ከአለበት እትብቴ።መፅናኛዬ እሷ ናት። ልሒድ ወደ እናቴ።እናትዋ ጎንደር። እሹሩሩ ጎንደር። እረረ ጎንደር። ትንፋሸዋ ጎንደር።የዋልያ ቀንዱን መሥሎ ሹርባዋ።ሰልመም ብላ መጣች አረግ እናትዋ።ልሷም ካልፈቀደ ደስም ካላላት።በካሳ አትጨክንም በፋሲል በላት።በጎንደሮች መዳፍ ስጎርስ እዛም እዛም።ተመልሼ መጣሁ በእጄም ሳልጣቀም።ክፋ አስለምደሸኝ ጮማና ወረች።እኛን ተጎዳሁ እኔ ስርቅ ከእንች።ተይ ደሜ ተይ ደሜ። ተይ።ተይ ደማም ተይ ደማም።የበሺታን ነገር ለሐኪም የሰጡታል። የአጋንንትን ነገር ፀበል የገቡታል።የጎንደርን ናፍቆት እንዴት ያረጉታል።እነ ቴ ቴ ጉርሻ። አረ እንደምንናችሁ።አነዋዋ ጉርሻ። አረ እንደምንናችሁ።ጉብ ጉብ አለብኝ አፈር ልብላላችሁ።የመሣፍንቱ እናት አቴቴ ማንአህሎሽ።ጉድ ጉድ በየልኝ ጥምቀት መጣሁልሽ።እንደ ህማማቱ ያነችዉ ፃመኛሽ።በባዶ እግረ እምብርክክ የምሳለምሽ።መሠንቆ ተናገር ጀግንነቱን አዉራ።አርግፎ የምጥል ተሰማየ አሞራ።ድምበር ጠባቂ ነው በጠላቱ አይሞትም።መሣሪያዉ ደም መላሽ አንደ ታናሽ ወንድም።ተይ ደሜ ተይ ደሜ ተይ ደማም ተይ ደማም።
My ❤gonder❤❤❤enatewa gonder ❤ ❤
Emama Gonder ❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
🥰እናትዋ ጎንደር መቼም የማይጠገብ እና የማይሰለች ታሪክ የሆነ ሙዚቃ አቦ ትችላለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የአስቻለው ፈጠነ የሙዚቃ አልበም 1000 አመት ድረስ እየተናፈቀ፣በደስታ ፣በአዝናኖት ፣በጭፈራ ፣ከእስክስታ ጋር ሳይሰለች የሚደመጥ ምርጥ ባህላዊ ዘፈን ነው ምክንያቱም የህብረተሰቡን ቱባ ባህሉን ቋንቋውን፣ዝየራውን ፣ቅኔውን፣ወጉን፣ቅኝቱን ፣ጭፈራውንና የሁል ግዜ የአኗኗር ዘዬውን መልካም የሆነውን እሴቱን ፣ሰምና ወርቁን ፣የግጥም አደራደሩ አስተማሪና ሆኖ በእውነት የተገለጠበትና በይበልጥ ደግሞ በአማራ ክልል ውስጥ ለሚኖሩና በክልሉ ውስጥም ለማይኖሩም ህዝቦችን እንዲያስታውሱና እንዲያውቁ ያማከለ ቱባ ባህሉን የተገለጠበት ምርጥ አልበም ነው።
በጣም በጣም ጀግና ጎበዝ ባህላው ቀላፂ ነህ ።
አስቻለው ፈጠነ 2016 ምርጥ ኢትዬጵያዊ መልክና ቃና ያለው የባህላዊ አልበም ነው እና በርታ ጎበዝ።
የሰራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።
GOD BLESS YOU
እናትዋ ጎንደር😢😢😢😢 ብዙ መከራ እያየች ነው በጦርነት😢😢😢 ይህ ሙዚቃ የልብ ትርታ ነው❤❤❤❤❤
❤አስቻለውዬ❤ የጎንደሩን ❤ የጎጃሙን ❤የሸዋውን❤የቤተ አማራውን ❤ ዘፍነህ አስደሰትከን ተባረክ 🙏🏻🌹
ዘመን አይሽሬ ድንቅ ስራ በርታልን ወንድማችን እናትየ ጎንደር እመወድሽ እምሳሳልሽ ❤❤❤❤❤
እናትዋ ጎንደርን ሳዳምጥ እንባየ ይወርዳል ደስ ይለኛልም ❤
የብሶት እምባ ነው :: ይውረድ የታባቱ 🥰
የብሶት እምባ ነው :: ይውረድ የታባቱ 🥰
ልብ የሚነካ ሙዚቃ ነው እኔም ባዳመጥኩት ቁጥር አለቅሳለሁ
ያዝ እንግዲህ ጎንደር ❤❤❤🎉🎉
አስቼ የአማራን ሙዚቃ እጂግ ተራቀቅበት ክበርልን❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እናትዋ ጎንደር ናፈቀኝ ቀበሌ 18 ዮሐንስ እስከ ማራኪ ፏ ብትን ብየ ያደኩብሽ ሀገሬ ሙዚቃ ስሰማ ጎንደር ካለ እንባ ነው ሚቀድመኝ ድል ለ ፋኖ
Enem😢
Ohh 😢😢😢😢
መልካም ዕድል ይሁንልህ አስች ምርጥ ሥራ 🥰ጎንደርዬ ሰላምሽን ይመልስልን 😔
የኔ አባት ምናለ ከማንም በላይ እንደምወድህ አሁንማ በአንተ ሙዚቃ ነው ደስታየ የሚምጣው እናትዋ ጎንደር ግን ከፋኝ 😪 አልቻልኩም ሀገሬን የመረጥኩት ሰይጣን አጠፋት ቤተሰቤ ሳይቀር
ብሩህ ቀን የመጣነው❤
ሠላም ለኢትዮጵያ አንድ ሀገር አንድ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ድንቅ ሙሉ አልበም
የእውነት ትችላለህ አስቼ
አላህ ሆይ አብይንና ብጤዎቹን ከሀገራችን አጥፋልን ያራህማን
ኤረ አንተ እልም በል
አሚን
@@SintuAlmu ባሪያ ነገደ ጲላጦስ እስኪ ምን እንደምትሆን እናይሀለን አብረህ ትጠፋለህ
አሚን😊
አንተ ያፄወቹ ዘር አለብህ እንደ ምነው ፈራህ ተእንግድህ እማ አንተና ቢጤወችህ ናችሁ የምትጠፉት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ለሽቅርቅሯ ጎንደር የሚመጥናትን ሙዚቃ እንደመይሳው ካሣ ታሪክ ነው ያሥቀመጥክላት ተባረክ አቦ፡፡
Amusing የሚገርም የዘፈኖችህ ሁሉ ቁንጮ ዘፈን i love it❤
እናትዋ ጎንደር አስቸ የሙዚቃ ንጉስስ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ትችላለህ ብቻ ነው የምለው ❤my ወሎ ደሞ ❤
ኃያሉ አማራ ድልን በክርንህ!!!💪
ማይነጥፍ ግጥም ማይነጥፍ ድምጽ ማይነጥፍ ማሲንቆ ✊ ስለት ለታቦት metelewa verse አፈታሪክ ትሆናለች mark my words
እማ ጎንደር ናፈቅሽኝ አልቻልኩም
💚💛❣️
አማራ የብዙ ታሪክ ባለቤት ነው እውነት አሽናፊ ናት ምንም ህዝብችን በሠማይ በመሬት እየተጨፍጨፍ ነው ያልፍል
እናትዋ ጎንደር❤❤❤
ድል ለአማሃራ ፍኖ ድል ለመላው አማሃራ
ምንም ማለት አልችልም ቃል የለኝም ዋውውውውው ብል ይሻላል
ይሄው ለ 100+ እያዳመጥኩትም አዲስ ነው። ጥሩ ስራ ነው ጎረምሳው።
ያምራል ❤
በጦቢያ ታረቁ ፈጣሪ ይዉደዳቸዉና አፄዉና (ሀይለ ስላሴ)ሴሩ ጎንጉል(ሸህ ሲራጅ ጎጉር) ተጣልተዉ ሲታረቁ ጣልያን በዘመኑ ለወረራ በመጡ ጊዜ አስፋልት ላይ ቢገጫቸዉ ምንም ሳይነኩ ተአምር ያሳዩ ብዙ ነዉ ታሪካቸዉ ባጭሩ አዲስ አበባ አንዋር መስጅድና ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን በአንድ ግቢ ያስገነቡ እጥር ብቻ የሚለያቸዉ ❤❤❤የፍቅር ሀገር!
ጎንደር ጎንደር ግዛታችን ጎንደር እገራችን ጎንደር መኖሪያችን ጎንደር ኩራታችን የእማራነት እርማችን ግንደን ምድራችን 💚💛♥️🙏👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
አሥቼ የተሠጠህ ነው ዋው ብያለሁ❤
አሰቼ ትችላለህ 👏💚💛❤
ከዚህም በላይ አልበምህ አስደንቆኛል አስቼ መልካም እድል፡፡
In My UA-cam report this song comes 1st I listened it million times never get fed up of it!
Amazing selam Ethiopia selam 👍👍🙏🏾
እናትዋዋዋጎንደር❤️✊🏽💪💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤ ልጠግበው አልቻልኩም
ባዳምጠው በዳምጠው አልጠግብ አልኩ,,!!!!!!!
እናትዋ ጎንደር 💚💛❤
አስቻለዉ አድናቂህ በመሆኔ ደሰእያለኝ ነዉ 🎉
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Wow u are amazing
eree etiopia sew alatt
Zemen ayishire ....Thanks Aschu
Best 👌 👍
አማራዬ❤❤❤❤💚💛❤
እናተዋ ጎንደር
ይሄ ስው ዘፈነ 👍❤️
tnfashwa gonder😍
You are the best singer. God bless you brother.
ካሲናው ይበልጥብኛል
እናና የእውነት ተጎዳን
thank you asche❤❤❤
ግሩም ድንቅ ነው ❤❤❤
አሪፈ ስራ ነው አስቸ
ቆንጆ ስራ ነው ❤❤❤❤
❤ወይ ልቤ❤
እናተዋ ጎንደር፣
Gonder hero people
Nice music.long live my prime
ትለያለክ
Peace to Ethiopian brothers
Victory to Fano
Gematam just enjoy music.fano shene killer
3.18 sisi-twa Gondar
Gonder ❤️❤️❤️❤️
መቼም የማይሰለች ሙዚቃ ትችላለህ
እነዋዋ ጉረሻ😢
Zefenu sisemaw behiwet yelelechw enatin astawes Ena 😢😢😢😢😢
ባበይ ተነስ❤
❤
❤❤❤❤😢😢
አንዳንዴ....ዝም....no comment...ዝም...በቃ።
ድጋሜ ነው ?
አልበም ውስጥ ተካቶ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏
Asech keleb temechetognal;
💚💛❤
can someone translate it!!!?:
እናና እንደምነሽ።
በባልቴት ዉበት፣ ሁሌም ወየዘሪት።
ማየነጥፍ ጀረት፣ ጎህ ለነፃነት።
ፈጣሪ ጦቢያን፣ ሲከልላት።
የምሰሶዋን ሰም፣ ጎንደር አላት።
እንዳላች አላች፣ ታተይ ሙሸሪት።
ሒያጅና መጭን፣ እንደታዘበች።
አረዳማይ።
እስኪ እሺህ ልበል ጥቂት በአንች ቦታ።
ከአንጀትሽ ላይ ሁኜ ከልብሽ በአንድ አፍታ።
እንዴት ነው አዘዞ ጮማ በልቶ ጠጅ።
ከአንች የሚያደርሰኝ መግደርደሪሽ እንጅ።
የአባት የማረጉን ወግ ወጉን አዳብላ።
አሳድጋኛለች እሹሩሩ ብላ።
የምድር መዳኛዉ ታጠን አርባ አራቱ።
መስዋዕት አቅርቡ ስለት ለታቦቱ።
እናትዋ ጎንደር። ትንፋሸዋ ጎንደር። እህልዋ ጎንደር። አካልዋ። ጎንደር።
ሴት አረሆ።
አረ በፋጠረህ። አረ እንዱያዉ በሞተ።
እስኪ ተወኝ ባክህ። ላታፅናናኝ እቴ።
ይልቅስ ዉስደኝ። ከአለበት እትብቴ።
መፅናኛዬ እሷ ናት። ልሒድ ወደ እናቴ።
እናትዋ ጎንደር። እሹሩሩ ጎንደር። እረረ ጎንደር። ትንፋሸዋ ጎንደር።
የዋልያ ቀንዱን መሥሎ ሹርባዋ።
ሰልመም ብላ መጣች አረግ እናትዋ።
ልሷም ካልፈቀደ ደስም ካላላት።
በካሳ አትጨክንም በፋሲል በላት።
በጎንደሮች መዳፍ ስጎርስ እዛም እዛም።
ተመልሼ መጣሁ በእጄም ሳልጣቀም።
ክፋ አስለምደሸኝ ጮማና ወረች።
እኛን ተጎዳሁ እኔ ስርቅ ከእንች።
ተይ ደሜ ተይ ደሜ። ተይ።
ተይ ደማም ተይ ደማም።
የበሺታን ነገር ለሐኪም የሰጡታል።
የአጋንንትን ነገር ፀበል የገቡታል።
የጎንደርን ናፍቆት እንዴት ያረጉታል።
እነ ቴ ቴ ጉርሻ። አረ እንደምንናችሁ።
አነዋዋ ጉርሻ። አረ እንደምንናችሁ።
ጉብ ጉብ አለብኝ አፈር ልብላላችሁ።
የመሣፍንቱ እናት አቴቴ ማንአህሎሽ።
ጉድ ጉድ በየልኝ ጥምቀት መጣሁልሽ።
እንደ ህማማቱ ያነችዉ ፃመኛሽ።
በባዶ እግረ እምብርክክ የምሳለምሽ።
መሠንቆ ተናገር ጀግንነቱን አዉራ።
አርግፎ የምጥል ተሰማየ አሞራ።
ድምበር ጠባቂ ነው በጠላቱ አይሞትም።
መሣሪያዉ ደም መላሽ አንደ ታናሽ ወንድም።
ተይ ደሜ ተይ ደሜ ተይ ደማም ተይ ደማም።
My ❤gonder❤❤❤enatewa gonder ❤ ❤
💚💛❤
Emama Gonder ❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤