Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይገርማል ምን አለ ከሚስቴ ሳልጣላ በሰማውክ ኑሮ ኪራ ትለያለክ የእውነት የዘረዘርካቸው ሁሉ የኔ ችግሮች ነበሩ ማለት ነው
ፍቅር ውስጥ #ነፃነት_መተማመን_መከባበርና_መግባባት ከሌለው በፍፁም አይፀናምም 100%👌
በትክክል ወንድሜ እናመሰግናለን ❤️🙏
እንኳ ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ወንድሜ ፉቅር እግዚአብሔር ለኛ ያለው ሲሰጠን ነው በተለይ በስደት ሀገር ላይ ላለነው እህቶች መልካሙን ያድለን
Amen
ህመም ካለው relationship ይልቅ ብቸኝነት ይሻላል ።
የምትወዱትን ሰው ይስጣችሁ እህቶቸ ሀቂቃ የሚወዱትን ማጣት ከባድ ህመም ነው 😢😢😢😢😢
አሜን(3)❤❤❤
አሚንን
በጣም ነይ እስቴ በዉሥጥ እህት የአላህ ይህን ቀንእደት ልለፈዉ
wow betamm kebad new
@@IntactIntact መርሃባ ማማየ
የኔ ወንድም ምን ብዬ ልግለጽህ ከምር ያለፍኩበትን ነው የምትናገረው እኔ ስሰማህ ያውቀኛል እንዴ ስለኔ ነው የሚናገረው ነው የምለው አቦ ተባረክ በተለይ የቅናቷ ነገርና እሱ ያለው ስራ ቦታ እኔ የማስበው ከሌላ ሴት ጋር❤❤❤❤❤❤
እህ አንተ ልጅ ምንም አልልህ አላህ ይጠብቅህ በጣም ጀግና ነህ
መተማመን ግልፅ የሆነ መነጋገር ከስሜት ይልቅ በእዉቀት የገጠማቸዉን ነገር የማይፈቱ ከሆነ ከባድ ነዉ በተለይ በእጮኝነት ጊዜ ሶ ሁለቱም አስተዋይ መሆን አለባቸዉ ፍቅር በእዉቀትና በእዉነት ነዉ ሚመራዉ😊🙏ተባረክ ወንድማችን😊😊😊
ለጌታችን ለመዳኒታችን ለአየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል እኳን አደረስቹህ ለመላዉ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነህ ምክርህ የምትሰጣቸዉ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
አው ተደናነቁ እልህ አትያያዙ መደናነቅ ስራችሁን እየሰራችሁ እራሱ እንዴት ቀናችሁን እንደሚያሳምርላቹ ሞክሩት እስኪ ማለቴ የውሸት ሳይሆን በእውነት ፍቅር ላይ ያላቹ ሰዎች ምን ያክል ደስታ እንዳለው ብታዬ
Omg በጣም አስተማሪ ነው ምክርህ ቢበልጥ ደሙ ቅናታም ስለ ሆንኩ አሪፍ ምክር ሰተህኛል አመሰግናለው ❤
የኔ ቢጤ ከከከከ😅😂
ምን አባቴ ላድርግ ግን ለ አንተ ወንድሜ እውነት ማርያምን ትክክክልልል ነህ ።❤እኔም እግዚአብሔር ይመስገን በህይወቴ ወስጥ ትክክለኛ ስው አለ በአሁን ስዓት ከብዙ ውጣ ወርድ ቡሃላ በነገር ላይ እኔ ትክክለኛ ስው ነኝ እሱ ክ መፍቀሬ በፍትህ ለፍቅር ምን እህል ዝግጁ ነኝ ብዬ በብዙ አመት ብቸኛ ነበርኩ በተለይ በፍቅር ህይወት ብዙ ፈተና ብዙ ነገር ሆንክ አውቃለሁ ግን ጠንካራ ነበርኩ ተስፈ እምነት ነበረኝ እኔ የሚፈልግ አይነት ስው በህይወቴ ቀን ጠብቆ ይመጣል እል ነበረ ግን ሆነ ግን በፍጹም በፍቅር ህይወት ሁሌ ደስታ የለም እውነት ነው 😢 ጥሩ ነገረ ለ መገኘት መፈተና ግድ ነው ።በፍቅር ህይወት ወስጥ ።እምነት ።ክብር ከአለ ደስተኛ ነህ ።ግን ጥርጣሬ ከአለ እራስህ ላይ ሞት አንደ መፍቀድ ነው አረ እንዳውም ሞት ይሻላል ።ግን አንተ በረታ ወንድሜ በቃ የአንተ ትምህርት ለኔ ምግብ ነው በ ተላይ ስለ ፍቅር ህይወት ።ምክንያቱም ንፁህ አፍቅር ነኝ ።😅😅😅😅
የኔ ውድ ክፉ በጭራሸ አይነገረኝም ትንሸ ሳወራው እኮ ቀዝቀዝ ካልኩ ምንሁነሸብኝ ነው ዛሬ ይላል ግን አሁን ታሞብኛል😢😢😢 ጭንቅ ጥብብ ብሎኛል
እኔም እንዳችው ነን እኔም አሞብኛል አንድ ሰው አይሁንጂ😂😂😂😊
@@minagirl6447 ጉድ ነው የት ነው ያቺ 🤣🙊
@@sameraahmad-yc2ck የመን
@@sameraahmad-yc2ck ክክክ የአቅስታ ልጂ ነው
@@minagirl6447 አንድ ሠው አይደሉም ተረጋጊ ተረጋግቻለሁ🤣🤣🤣
ትምህርቶችህ የአይምሮ ምግብ ናቸው እናመሰግናለን❤❤
በጣም የሚገርም ትምርት ነው የምሰጠው ተመልካቾች ሰላማችሁ ብዛት ይበል❤❤❤❤❤❤❤
ኪሩ በእዉነት እኔ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ጤነኛ ሆንኩ በርታ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉
ለኛ ስደተኞችየማይጎዳንየማይሰብረን እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን
ምስጥ ወንድም❤❤ በርታልን በአጭር ደቂቃ ብዙ ትምህርት ነው የምትሰጠን ❤❤
እኔሥ ምንምልንግባባአልቻልንም ብሎክ ሣረገዉ ብሎክ ሢረገኝ እዚህ ደርሰናል አላህ ብቻ ያቃል ከግድህ አልቅሽ አልቅሸ እዚህ ደርሻለሁ አሁን ቂሡም ዝም ቃልቻዉም ዝም ብሎል ያገሬሠዉ እየነጋ አየዋለሁ😂😂😂😂 አላህካለ በሠላም እንኖራለን
አመሰግናለሁ ይህ ንግግር ለኔ ነው
ቆይ ላዳምጥ. የኔም ሳይሆን አይቀርም 😂😂
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ
አሜን. እንክዋን. አብሮ. አደረሰን. 🤲🤲🤲
አሜን ❤❤❤
🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🥰🥰🥰
❤❤❤
ምነዉ የገና በአል የኦርቶዶክስ ብቻ ነዉ እ🙄
Kiri bro really allready God blessed ur mind Really I follow u u change my mind defntely thankyou so much
የተናገርከው ነገር በሙሉ እውነት ነው ❤❤❤
በፍቅር ከመጎዳቴ የተነሳ ስለ ፍቅር መስማት ሁሉ አልፈልግም 5 አመት ሙሉ በስቃይ መጨረሻዉም መለያየት ነበር የእኔ ፍቅር ታሪክ😢
እኔ አለሁሽ እግረኛ ማማየ ልቤን ስብርብር አለ በፍቅር ምክንያት
ለአንቺ አልነበረም እግዚአብሔር ቀን አለው ዉዴ ጸልይ ለአንቺ ያለው ይስጥሽ ይስጠን
@@ፍቅርህንተርቤ እህህህህህ😭😭 የደረሰበት ያዉቀዋል
ነይ እስቴ እህት ብቸኛነኝ በስደትማበደነዉ @@ፍቅርህንተርቤ
@@Lifeisshort-p5k በጣም የደረሰበት ብቻ ያውራ
ወንድም እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰህ።
ወዶች ከቀናህለት አበደችልኝ ብሎ ደስስ ነው የሚላቸው ራስን መገበቅ ጥሩ ነው ሴቶች ባሏ ላለማስቀናት በጣም ነው የምትሞክረው
አናመሰግናለን. አንደበትይ. ጣፋጭ. 👏👏👏
*_ዛሬ ተቀየምኩህ ለንግግር እሽ የማይሎ ስውች መሄድ ፍልገው ነው ትላለህ እንዴ ደጋግሞ ከስደብኝ ተቸው ከሂድኩ ታዳ ይህ ለኔ ነው ጥፍቱ ታው አታዳላ እሽ 😌ሴት ልጂ የሚያክብራትን ውንድና የሚያዳምጣትን ትፍልጋለይ ግን ድክም ሲላት ትሂዳለይ ያ ማለት ከፍቅር ልትርቅ ውይም ስለማትፍልግህ ነው አትብል እኔ ደክሞኝ ነው ትቸው የሄድኩት ያለእሱ መተንፍስ እስከማልችል ነብር የምውደው 😢_*
ትክክል ወላሂ 😢
በጣም. የኔውድእኔምእዳችውነኝ. በስደት ላይ. ደከመኝ. በሡጭቅጭቅ ግንአሁንወሠንኩኝ. እርቄዋለሁ
እኔስ ብትሉ ሙልጭ አረጎ ሰደቦኝ አሁንም እሱን እያሰብኩ እገኛለው😂😂
@@SYej-q8t _😌🤔😀😀😀😄😄😁😁😁😁😁😁ሁላችንም ጋ ነው እማ_
@user-zr5mc5ud 9k😅እኔምነኝ😮 ግን ኮ ሀብሮኘኖው😂
ኪራዬ ትለያለህ የምትለዉ ነገር ሁሉ ትክክል ነዉ በርታልን
Exactly you are so right we love your advice thank you so much❤❤
Thanks alot! you shared us basic knowledges!
እንኳን ለጌታችን ለመደሃኒታች ለእየሱስ ክርስቶዎስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን❤❤❤❤
ሁሌም ምትናገረው የኔን ሂወት 👌
😢😢😢😢😢😢😢እኔ በጣም እወደዋለዉ አከብረዋለዉ ካልደወለ እራሱ ስራ በዝቶበት ነዉ ብዬ አላስጨንቀዉም እሱ ግን ከሌላ ሰዉጋ ያወራል ስትነግረኝ እራሱ አላምንም የሚፃፃፉትን ሁሉ አየዉ ዝም አልኩት ዉዴ እደሚለኝ ጋደኛዬንም ይላታል ስጠይቀዉ እሳናት ይለኛል ብቻ ልቤ ደሞ እያመኩት ካደኝ ስተወዉ ይመጣና ችግር ሲያጋጥመኝ ተዉሽኝ ይለኛል ምን ልሁን እኔ ቃሌን ብጠብቅ እሱ ቃሉን ሊጠብቅ አልቻለም ተቃጠልኩ ብቸኝነቴን ድሮ እወደዉ ነበር ብቻ ምን ላርግ ትቶኝ አልተወኝ😭😭😭😭😭😭😭
ስለ ትዳር ስራልን በተለይ በትዳር ውስጥ ሁኖ አለመተማመን ስራልን እባክህ
👍👍
አቤኒን ያያቹ አላየንም ባካቹ እኳን አደረሳቹ ለገናበአል አንተልጅ ስወድህ
ዋው ትችላለህ ደስ የሚል አገላለጽ የማይስለች ትምህርት ነው የምታቀርብልን ከልብ እናመስግናለን 🙏❤❤
አናመሰግናለን ተባር በደብ እንዲረዳኝ አርገህ ነው ያስረዳህን 🙏🥰🥰🥰
ቀናት ከባድነዉ ወላሂ በቻ በዱአ አንረሣሣሣ በፍቅር ማንም ያልተቃጠለየለም እኔሥ ድክም ብሎኛልልልል
ሁሌም ልክ ነህ በጣም በተለይ በጓደኝነት ሳለ ፀባዩን በደንብ መረዳት👌👌👌👌👍
Weda enkuan aderesak uofffff endw min largeki emamelaki tebarki❤❤❤🙏
ማርያምን እኔም በጣም ነው እምቀናዉ እዉነት ግን ከዚህ ስሜት መገላገል እፈልጋለው
እኔ ራሱ😢😢
እየዉ ተጣላን 😢😢😢😢😢😢ቅናት😢😢
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶሰ የልደት በአል አደረሳችሁ🎉❤❤❤❤
እንኳን አደረሳቹህ❤ለጌታችን ለመዳኒአለም ቤዛ ኩሉ አለም ልደት ❤❤❤❤መልካም በአል 🎉❤❤እዉዳቹሀለዉ ❤❤
አሁን ለመኮመት ትሮጣላቹህ ሳታዩ😂😂😂አይቸ እኮምታለዉ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
thank u Kiray. merry Christmas
woooow yene wud jegina nekh yibzalkh berta geta yirdakh nurilign❤❤❤❤
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እደኮመት የሚያፅናና ነገር የለም እኔማ ልቤ ሌላ ሰውም አሎድ አለኝ ያለ እሱ ግን አይፈልገኝም እሱ በኔ ሲጫወትብኝ እስር ቤት ገብቶ ቁጭ በረራ እንኳን የለ ግን አሁንም እወድዋለሁ 😢አልፈልግም እኳን እያለኝ
ውደታ ከላይ ነው እሚሰጠን እህቴ ግን አንች ድንቅ ውድ መሆንሽን ለራስሽ ንገሪው አንች ብቻ ፈላጊ መሆንሽን ካሳወቅሽው እርግጠኛ ይሆናል ተወት አድርጊው ስፈልጊ ያጣሽው ፈልጎሽ ይመጣል
Weynea yante wendmemoch ena yante set endet tadelu we love you so much from eritrean 🇪🇷
እግዚያብሄር ይባርክክ ምርጥ ምክር ነው ልክብለካል ❤❤❤❤❤❤
በጣም የማንግባባ ባል አለኝ ሤትን ዝቅ ማለት እዳለባትያምናል ፍቅር አያሥፈልግም ተኝቶ መነሣት ብቻ ነው የሚለው እኔ ደግሞ እደከባከበኝ እዳቀብጠኝ በየደቂቃው እደሚወደኝ እደሚያፈቅረኝ ሁሉን ነገር እድያወራኝ እፈልጋለሁ እሡግን ወላሂ እንኳን እንደዚህ ይቅርና ወድሻለሁ አይለኝም ተሥቶት እኔ እወድሀለሁ ሥለው መልሥእንኳን አይመልሥም ዝም ነው የሚለው ታዳ እኔ እደዛምሁኖ አፈቅረዋለሁ ተብሠለሠልኩኝ አሁን ልንፋታ ነው ተስማምተናል በፍቹ
ባል አይባልም ይሄ ፍችው ሮቦት ነው ይሄ
እኔም እዳችው ተመሳሳይ ህይወትነው ያለኝ 😢😢ምንም አያከብረኝም ፍቅር አይሰጠኝም 😢😢ግን ለመወሰን ከበደኝ ምን ላድርግ😢😢
@@TurufatOppo-xh6zh በትክክል
ወላሂ. የኔና የባሌ. ህይወት ነው. በጣም. ይሠድበኝ. ነበር. ብርላኪእያለ. በቃ ምክኒያት. አያጣም. አሁን ግን የሌላሤትፎቶ ፍሮፋይልሠቀለ😢😢 ከዚህብሀላ. ልብን ፈጣሪ ጠንካራ ትዝ ትግል. ከባድነው
የኔም ባል ብር ላኪ እያለ ጨቅጭቆ ሊገለኝ ነው ዛሬስ ማበደ ነው ስንት ተሰቃይቸ ነው ብሩን የማገኘው ከመጣሁ አልቆየሁ ገና😢
@@ህይወትበፈተና-ቸ2ፈ እዳትልኪለት. ወላሂ. በርስ ሽብር. አግብቶያቃጥልሻል. እነሱ. ድንጋይ ናቸው. የኔወዳውነው. የሠቀላት. በኢሞ
ብር አትላኩ ብራቹህን ያዙ@@ህይወትበፈተና-ቸ2ፈ
ለባልምቢሆንብርመላክበአግባቡካልሆነአትላኩመጨረሻከሁለትያጣነውእምንሆን
እረወድሜ በፍጣሪ ከሆነሥሜት መውጣት እፍልጋለሁ የኔው አልፍልግሸም ብሎ ህዶዋል ግን ብሎክ አላረገኝም እኔም አልጨክን አልኩው ለመቦለክ ነ ውሥጤ እሡውን እየነፍቀብኝ እምቢ አለኝ የኔ ይሁን አልልም ግን ከዝህ ነፍቆትነ ትዝታ በምን ልውጣ ከቆረጠለትሥ ለምን አልቦለከኝም😢
አይይይይይይ የኛ ነገር እይዞሽ
Thanks bro.. continue ❤❤❤❤❤❤i appreciate you 😊
Thank you too
የክርስትና እምነት ተከተዮች እንካን የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልድት በዓል በሰላም አደራሳችሁ ⛪⛪⛪❤❤❤
በዛሬ ግን ብዙ ግዜ ወንዶች ናቸው የማይርዱት ወንዶች ናቸው አንዳንድ ግዜ ሴቶች ዝም ብሎ ሊደብረን ይቻላል ምን ሆነሽ ነው ለምን ስሬስ ሆንሽ ለምን ለምን እያሉ ጪቅጪቅ ይጀምራሉ ሌላ ደብረት ይፈጥራሉ እኔስ ሳልጀምረም ገና ሊጀመርሲል አቆመዋለሁ እኔ አልችልም ጪቅጪቅ ከባድ ነው
ፈቅር ከሞተ ቆየ❤
Thank You Emigermena Tekeklgna Ewneta❤❤❤ Beyam Madnkehe❤❤
ይህን ኮሜት አይተህ እንዳታልፈኝ በፍቅር 2 አመት ኖረን እንዳጋጣሚ ተለያይተን በአመቱ እሱ በሀገር ጉዳይ ዘምታል እና ባጋጣሚ ይቅርታ ብሎ ደውሎ ይቅርታ አለኝ እሸ ብዬ ይቅርታውን ተቀበልኩት በተደጋጋሚ ንደዋወላለን እንደበፊቱ ግን ፍቅር እዳይዘኝ ፈራሁ ምን ላድርግ እሱ ደግሞ እንዳወራው ይፈልጋል😢😢
ካልወደድሽውመመለስካልፈለክሽአታውሪው
የእውቀት ጀግና እናመሰግናለን
አተልጅ የምር ምክር ብሎ ዝምነዉ አላህይጨምርልህ
ዋውውው ደስ የሚል ምክር ነው ወድማችን🥰🥰🥰🥰
እዉነት ነዉ መለማመድ አይቀርም ግን ደግሞ ሊያናንቀን አይቀባም መለማመዳቺን
ኪራ ዛሬ ተሳሳትክ ሁሌ ነገ ስራ ነኝ እያለ ሳያዎራኝ ይተኛል ሆ እኔ ስለምጫወት ነው አውራኝ የምለው ወንዶች ስራ ብቻ ሳይሆን ለኛም ጊዜ ስጡን
እናመሰግናለን ወንድሜ 😊😊
10 አመት ሙሉ ተቃጠልኩ 😢😢😢
ስወድክ እኮ ጥሩ መካሪ በርታ
Betam gobez sayikolojst neh berta❤ fith le amhara hizb fith be gif le misekay Ethiopian be mulu😢😢😢 dil le ewunet le mitagelu amhara lijoch le fano
አመሰግናለሁ ውንድሜ 😢😮
ትክክል ነህ ወንድሜ ምርጥ ምክር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰስማዉ ብዉል አለጠገበዉም❤❤❤❤❤❤❤❤
በረታልን ወንድሜ ✅✅✅✅
እናመሠግናለን በርታ❤
መተማመን ግድ ነው 100%👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እነት ግን በጣም በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ ምክሮችህ❤❤❤❤❤
የምወደው ሰው ከሄደ 7 አመት ሆኖታል ግን አሁንም እዬጠበኩት ነው ምክንያቱም በቃከኝ በቃሽኝ አልተባባልም 😢
እኔ በጣም ነው የምቀናውሚሴጂ ራሱ ሲገባ ስሰማ አማነው የምታወራው አቤት መስመር ቢዚ ሲሆንማ😀 ግን ባሌላይ እጀን አላነሳም እሱም ካነሳ መይኔ አልወድም የሚማታ ባል👌
Yehene tarik yemetawera new yemimeselew 😢😢 hulem ene mawerw lesu chekechek new bemalawekew tefat hulu yekerta eyeteyeku enkuan chekechek new dekem belognal ewnet😢😢😢😢😢
የመጀመሪያ ፍቅርኛየ ወንድ ተሳስቶእንኳን ቢደውል ስልኬላይ ጩቤና ሽጉጥእያወጣ ያስፈራራኝ ነበር ተለያይተንራሱ ከኔውጭ እኛሀገርላይ አግብተሽ ከኖርሽ ወንድ አይደለሁም ይላል 😌አህያራሱ እንደኔ አልተደበደበም እኮ
wow thnkyou kiruye 🤗😘💞
😢😢😢😢😢😢ብቻ ከባድ ነዉ ወድም
ስወድክኮ አንደኛዬ እኮ ነክ
ትክክክል
እንኳን አደረሰክ ወንድማችን እኔ ቆስዬ ቆስዬ አሁን ነፃ ወጣሁ የኛ መካሪ
ኦፍፍፍፍፍፍፍ አሁን እኔ ያለዉበት ሁኔታ 😢😢😢😢😢😢😢ወይ አይተወኝ ወይ አልተዉዉ😢😢😢
ትክክል ኪራየ
አወ ሁሌም ሙሉ እንድሆንልኝ ነው የምፈልገው ግን እውነትህን ነው መረዳትአለብኝ በጣም
አረ የምን (2)አመት እኔ (7) አመት ታገልኩ መውጤት አቅቶኝ ነበር አሁን ግን ልውጣ ውስንኩ ሳምንት ሞላኝ ደውዬለትም ደውሎልኝም አያውቅም እያሰቃየኝ ኖረ ባልሰራሁት ያለውንጀሌ ባልዋልኩበት ይቅርታ ስጠይቅ ስለማመጥ ኖርኩ አሁን ደከመኝ በቃኝ ያመኝ ይሆናል ለረጅም ጊዜ ግን አይገለኝም እድናለው😭😭
እንኳን አደረሳችሁ ለክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እስከ መጨረሻው ልየው ቆይ ለምንድን ብሩ ሚለው አቢኒ አደለም እንዴ ስል አንተም አልክ እሱ እንዳልሆነ😊አገኘከኝ አደል አቢኒ ስትል እራሱ ውበት አለው 😊😊 እናመሰግናለን ሁሌም አንድ እርምጃ ወደፊት ማይበትን ብዙ ነገር ተምሪያለው ከአንተ
ወገኖቼ የማታ እጄራ ይስጣችሁ🙏
ልክ ነህ 70% ኪራዬ😮
እናመሰግናለን ብሮ🙏
ትለያለህ በተለይ ለኔ😍😍😍❤❤❤
በቃ አንተ ለኔ ርትልቁ ወዲሜ ነህ ❤
Wow wow yemegrm motivation
አሁን አልከው ሂወት ውስጥ ነኝ በጣም አወደዋለሁ ግን 5 % አላምነውም ብዙ ጊዜ በመዘጋጋት ያልፋል ስንገናኝም ብዙ አንቆይም ተጨቃጭቀን እንለያያለን በዛው እንኮራረፋለን እናም ፍታኝ ስለው እቢ አለኝ ለምን ይሆን ወንድ በጣም አከብራለሁ አባቴን በጣም እወደዋለሁ አሁን ግን በወንድ የተነሳ ሂወቴን ጠላሁት በሀይማኖቴ ባይከለከል እራሴን እዳጠፋ ፍላጎቴ ከቀን ወደቀን ይጨምራል ባካል አብረን ተገናኝተን አናውቅም እየወዴድኩትም ቢሆን መለየት ነው የምፈልገው ጭቅጭቅ ሰለቸኝ ይረዳኛል ግን አውቆ እዳላወቀ ያለባብሳል
አብሽሪ እህት እህት ይኔም እዳምዉነዉ ግን ታገሽ አላህ ያለዉአለ ዱአ አንረሣሣሣሣ
እረ ትዳር ውስጥ ብዙ ፍተናወች አሉት እህቴ እራስሺን ተከባከቢ ድገሞ መጨቃጨቅም በሀላል ነው ካልሆን ሸሪአ ፍርድ ቤት ትፍቻለሺ ካልፍልገሺ ገን ብትታገሺ ሊስተካክል የችላል አብሺሪ@@emanahmed-vb6fy
ወላሂ የኔዉ ሂወት ያርብ ሣእድነ ኢላሂ
የኔ ውድ እህት አላህ ያስተካክልልሽ እንደዚህ አይነት ሃሳብ ግን አትሰቢ ኢሄ የሸይጣን ውስወሳ ነው የኔ ውድ
@@MmM-bh4gh ኢሻ አላህ በሂወቴ እንዴ ትዳር ያሰቃየኝ ነገር የለም እስካሁን ፍቅር ከባድ ነው
በማሪያም ኪሩዬ እንዳታልፈኝ ያለዉት በስደት ነው ፍቅረኛዬ ኢትዮጵያ ነው ያለዉ ስለምወደዉ ብዙ ዋጋን ከፍያለዉ ምንም ነገር አይዋሸኝም ግን ከመጀመሪያዉ ፍቅረኛዉ ጋር ይገናኛል አትገናኝ ስለዉ ምንም ነገር የለንም ከህትነት ዉጪ ብሎ ይምላል ከሴቶች ጋር ኮመንት ላይ ሚሰጣጣዉ ነገር ይደብረኛል ስለዉ ለምን ትጠረጥሪኛለሽ እመኚኝ ይለኛል ምን ላርግ ግራ ገባኝ 😢😢
Instagram lay
ለምን ይገናኛሉ ያችኛይቱጋ 😮 በእህትነት🙄🤔
ይህን ወንድ እኔ ብሆን አንድ ቀን አብሬዉ አልሆንም ሆ ጭራሽ የድሮ ፍቅረኛዉ ጋር
እረ ጉድ ወራጅ አለ 😅😅😅
እግዚአብሔር አምላክ የአንች ከሆነ መጠበቅ ያለብ አንችን ብቻ ነዉ ከሌላ ሴስ ጋር መሆኑን ወይም መገኛኝቱን አልደገፍም እንደኔ ለምን መገናኝታቸዉ አስፈለገ
❤❤❤ 100% right
እባክህ እዴት ነው ማናገር የምችለው

ምስጥ ወንድም❤❤ በርታልን
በአጭር ደቂቃ ብዙ ትምህርት ነው የምትሰጠን ❤❤

አቤኒን ያያቹ
አላየንም ባካቹ እኳን አደረሳቹ ለገናበአል አንተልጅ ስወድህ