እነዚህን ነገሮቻችሁን ለሰዎች ይፋ አታርጉ ..Keep this 4 things private

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 381

  • @HilinaSolomonLinasol
    @HilinaSolomonLinasol 2 місяці тому +7

    i can say my husband is the real man from now on today i can say he is the best according to your speech

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 8 місяців тому +123

    Exactly ሰይጣን የልባችንን ሀሳብ የማወቅ ስልጣን የለዉም። ልብና ኮላሊት የሚመረምር እግዚአብሔር ነውና። ሀሳብህን ብትናገር ግን ቅናተኛ ነውና ከፊት እየቀደመ እንቅፋት ይሆነሃል።
    ሌላው ይቅርና የገዛ ወንድሞችህን እንኳን ፈተና ሊሆኑህና ሊሸጡህ ይችላሉ። ቅዱስ ዮሴፍ ህልም ስያልም ለአባቱ ለቅዱስ ያእቆብ ሲነግረው ቅዱስ ያዕቆብ ለወንድሞችህ አትንገራቸው ብሎ አስጠንቅቆት ነበር ዮሴፍም ግን አርፎ አልተቀመጠም፡፡
    እየሔደ ሕልሙን ይነግራቸው ነበር፡፡ ስለ ሕልሙም የበለጠ ጠሉት ይላል፡፡ ወዳጄ ሕልምህን ዝም ብለህ ለሰዎች አትናገር፡፡ ህልም ሲባል ተኝተን የምናየው ብቻ አይደለም፡፡ ራእያችን ተስፋችን ፤ዕቅዳችን፤ ሀሳባችን ማለቴ ነው ይህንን ሲያውቁ የሚንገበገቡ የዮሴፍ ወንድሞች በየዘመኑ አሉ።
    ምንም ነገር ሳታደርግ እንኳን "ለምን አለምከው?" ብለው ጥርስ ይነክሱብሃል፡፡ ዮሴፍ ግን ይኼ ስላልገባው ነገራቸውና ለባእድ አሳልፈው ሸጡት አያሳዝንም እኛም ህልማችን ሀሳባችን እቅዳችን ተስፋችን ራእያችን ዝም ብለን እንደ ዮሴፍ በየዋህነት የምንናገር ከሆን እንግዲህ ብዙ ፈተናዎች ይጠብቁናልና የዮሴፍ አምላክ ይጠብቀን፡፡
    ኪራዬ በደብ በሚገባን መጠን ገልጸሀዋል እናመስግናለን ወንድማችን❤

    • @Paradise_Mez
      @Paradise_Mez 8 місяців тому +5

      What a great point of view you have

    • @Tin770
      @Tin770 8 місяців тому

      Be tikikelll ........

    • @ساره-س7ث4ق
      @ساره-س7ث4ق 8 місяців тому

      ዋው በትክክል❤❤❤❤👏👏🙏🙏

    • @MULUTSEGAW-nh7nw
      @MULUTSEGAW-nh7nw 7 місяців тому

      እኔ ልምከርሺ ካሎለድሽ ግቢ ዉለጂና ተመልሰሺ ተሰደጂ ለልጂሽ ስትይ ስደቱ እስኪሰለችሺ ኑሪ በቃ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 3 місяці тому

      እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤

  • @Susu-f1y6g
    @Susu-f1y6g 8 місяців тому +35

    ስደትን የምወደው እንዳተ አይነት ምርጥ አነቃቂዎችን አስተዋውቆኛል❤

  • @MulubrhanMulubrhan
    @MulubrhanMulubrhan 6 місяців тому +10

    ልጅ እያለሁ መንገድ ላይ 100 ብር ባገኝ እል ነበር😂 በእውነት። በርታ ቪፍዮዊች በጣም ነው ማደምጣቸው ያበረቱኛል🙏

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 8 місяців тому +99

    ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት ምርጥ ልጅ ነህ በርታ።እስኪ ለኛ በሰው ሀገር ለምንከራተት የሆነ ምክር ስጠን ብዙ ግዜ ሀገር ለመግባት በጣም እንቸገራለን ።ምን ይዥ እሚባል ነገር አለ ከዛም አልፎ ሀገር ምን ልሰራ😢😢ብቻ ብዙ ነገሮች አሉ ከምንም በላይ ግን የስለንቦና ችግር ያለብን ይመስለኛል

    • @defartubeone5258
      @defartubeone5258 8 місяців тому

      Enam melsyatahultnew😢

    • @SaraAhmeeed
      @SaraAhmeeed 8 місяців тому

      thank you kiru

    • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
      @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 8 місяців тому

      ብሎክ ነበር ማረግ ለኪራማ ሁሌም ስታዩ ኮሜንት ስጡ😍 ደግሞ ቀልድ ነው የው ሁሌም ጻፊ /ፍ

    • @seada9327
      @seada9327 8 місяців тому +7

      በማንያዘዋል ፔጅ ያወራዉን አድምጪ የተግባር ሰዉ ከሆንሽ እኛ ችግራችን ከወሬ አናልፍም

    • @huloode
      @huloode 8 місяців тому +8

      ይሄ ለኛ አይሆንም አሉሺዴ እርዕሱን የአረብ ሀገር ሴት ብሎ ካልፃፈዉ ብለሺ ነዉ ምነዉ አች ዝቅ አረግሺንኮ ስዉኮነን ሁሉንም መማር እንፈልጋለን የኛ ምኞት ትዳር ይዞ መዉለድ ቤት መስራት ከሌ ወሌ አለ አረብ እኔ የአረብ ሃገር ሴት አይደለሁም የኢትዮጵያ ሴት ሆ በየኮሜቱ አበዛችሁት የምር

  • @YabseraWendemu-rh6ze
    @YabseraWendemu-rh6ze 8 місяців тому +7

    በጣም ትክክል ነው ሁሌም ስናወራው ይከሽፋል ሁሌ ሚገጥመኝ ነገር ነው በጣም ግልፅ መሆን መጥፎ ነው እውነት ነው ኪራ ልዮ ❤❤❤

  • @HalimaBint-z1q
    @HalimaBint-z1q 8 місяців тому +12

    እኔ መንገድ በሄድኩ ቁጥር እፈልግ ነበር አዬ ልጅነት
    ሁሌም የምታነሳቸው ሀሳቦች አንጀት ያርሳሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብሩህ አዕምሮ ❤

  • @EgzuNgu
    @EgzuNgu 8 місяців тому +9

    kira ፕሮግራሞችህን በጣም አደንቃቸዋለሁ ከልብህ ነው የምታወራው ያለህ energy ከውስጥህ እንደሚመነጭ your act አነጋገርህ ያስታውቃል።ከአንተ በጣም የተማርኩትና እየተለማመድኩት ያለሁት ነገር አስተውለህ ትናገራለህ እና ደግሞ አቋምህ የሚወላውል አይደለም even በተለያዩ ሌሎች ካንተ tube ውጪ በምታደርጋቸው ቃለ መጠይቅ ላይም አቋምህን interview ወይም ሌላ ነገር አይቀይረውም ።የ AASTU ተማሪ ነኝ ከጥናት በኋላ አንተ የምተለቃቸውን videos ሕይወቴ ውስጥ ለውጥ ለማምጣት እጠቀምባቸዋለሁ።በጣም ትለይብኛለህ አክብሮትህ ስትናገር ያለህ ጥንቃቄ ዋው ያስቀናል።በጣም አከብርሀለሁ

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  8 місяців тому +1

      Thanks means a lot 🙏 thank you

  • @NuhaminYeshiwas-i1x
    @NuhaminYeshiwas-i1x 4 місяці тому +4

    እንደዛሬ በ ብዛት ቪዲዬችህን አይቼ አላቅም በዉነት በጣም ደስ እሚሉ እሚያስተምሩ ሀሳቦች ናቸዉ እግዛብሄር አቅሙን ጨምሮልክ ከዚህ በላይ እንድትሰራልን ምኞቴ ነዉ 🙏🙏🙏🙏

  • @WwHh-fz2vr
    @WwHh-fz2vr 8 місяців тому +4

    አሳብህ ሁሉ ትክክልነው ግን አታንዛዛም ቀጥታ ወደገደለው ይሄ ነገርህን እወደዋለሁ

  • @millala7327
    @millala7327 8 місяців тому +11

    አው ልክ ነው ኪራ በዚህ ዘመን ከባዱ ነገር አለመታየት ነው ከራስ ጋር መነጋገር እና ዝምታ ክባድ ነገር ሆኗል የዘረዘርካቸው ነገሮች ሁሉ መነገር ይሌለባቸው ነገሮች ናቸው በተለይ ህልማችህንንማውራት ማልት በግዛ እጃችን ካሰብነው ነገር አንድ እርምጃ ውደኋላ መጓዝ ነው ብዬ ነው እኔም እማስበው እናመሰግናለን ኪራ

  • @seni194
    @seni194 8 місяців тому +7

    ወደ ሚዲያ ያመጣህን ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ እሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለህ በርታልን ወንድማችን ተከታይህ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስፅፍ

  • @crazyfacts6151
    @crazyfacts6151 5 місяців тому +6

    ኪራ ከእስልምና መሰረታዊ ሀሳቦች ውስጥ " ኢህሳን " 3ተኛው ነው። ኢህሳን ማለት ደሞ አላህን እንደምታየው አድርገህ መገዛት ሲሆን ያን ማድረግ ደሞ ካልቻልክ እንደምታየው ሆነህ መገዛት። ይህን ያመጣሁት ለታይታ መስራትህን አቁም ያልከው ሀሳብ ላይ ነው። በኢስላም ትልቅ ወንጀል ነው ሰው እንዲያይህ እንዲህ እንዲልህ አድርገህ መስራት ከጥፋት እንደሆነ ያስተምራል። And keep going brother

  • @UmRamadanKhs
    @UmRamadanKhs 2 місяці тому

    የምትሰጣቸው ትምህርቶች በጣም ምርጥ ናቸው አድናቂክ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 місяці тому

    እውነት ነው ምንም ጥያቄ የለውም ሚደያ ላይ የወጣ ነገር ምንም ቢሆን በረከት የለውም ሁሉንም በልብ በተግባር ነው የሚሻለው ጠንካራ የሚሆነውም ያ ነው👌👍
    ኪሩና መልህቅ ትመቹኛላችሁ በቃ የልቤን ነው ምትናገሩት👍

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Місяць тому +2

    አስተዋይ ነህ በእውነት❤

  • @TigistGeteye-l6j
    @TigistGeteye-l6j 2 місяці тому

    በጣም ምርጥ ልክ እንደ ወንድም መካሪያችን በአንተ የተነሳ የብዙዎቻችን ህይወት ተቀይራል እናመሠግናለን በርታልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምምዠ ነው የምወድክ

  • @EmebetTadeleSntayehu
    @EmebetTadeleSntayehu 4 місяці тому +1

    ተባረክ የምታስተምርበት መንገድ በሚገባ መልኩ ነው ይሄ መባረክ ነው

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Місяць тому +1

    እውነት ነው ወንድሜ ለአፍ ጠባቂ ማኖር መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 6 місяців тому +1

    የተናገርከው ትክክል ነው ግን በጣም አምነህበት ከሆነ የምትጀምረው በምንም ተአምር ምንም የሚገድብ ህ የለም እምነት አላማ በራስ መተማመን ካለህ የሰው ወሬ ኮተት የሰው ሊገድብህ አይችልም እኔ ያጋጠመኝ ስለ ሆነ ነው የትርፍ ሰአት ስራ የጀመርኩት ምርትን ማስተዋወቅ መሸጥ የመሳሰለ ነው እና እንደውም አጠነከረኝ እውነተኛ ጓደኞቼ ናቸው የምላቸው የነበረ እንደ ወንፊት አጥርቶ ነው ያሳየኝ እና የማያስፈልጉ ወደ ጎን ትተህ መጓዝ ነው እና ወንድሜ በትክክል ገልጸከዋል ❤

  • @MesaratMessy
    @MesaratMessy 8 місяців тому +2

    ኪራ ያንተን ቪዲዮ ሳይ ቀድመህ ወደ ገደለው ስለምትገባ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድም አለም ❤

  • @Tikiklshamena
    @Tikiklshamena 5 місяців тому +1

    Thanks abate bertalign🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 8 місяців тому +1

    እሰከዛሬ ከሰማሁት ለየት ያለ በደንብ የሚገባ ምርጥ አቀራሩብ በተለይ መቶ ፐርሰነት ልክ ነህ ሰይጣን በልብ የሚታሰበዉን አያቅም

  • @VmvGjg
    @VmvGjg 5 місяців тому +1

    ኪራ ሁሌም የሚገርመኝ
    ሀሳቦችህ ሁሉም ይስማሙኛል
    በርታ ቀጥልበት ለማለት ነው🙏🙏🙏

  • @EdenGashew
    @EdenGashew 8 місяців тому +3

    ምክሮችህ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ናቸው ኪራ በርታ

  • @FhuegsjkdwY3ueyrew
    @FhuegsjkdwY3ueyrew 8 місяців тому +6

    በጣም ትክክል ✅✅✅ብዙ ቪዶ አያለሁ ኮመንት ስፅፍ የመጀመሪያያየ

  • @SehamSeham-ok6hh
    @SehamSeham-ok6hh 4 місяці тому +1

    የምርጥ ጀግና ልጅ ነህ እውቀት ግን ስትሠጥ ከልብህ ሳትሳሳ ነው የምታካፍለን የምር እልሃለሁ አፕርሸት ❤

  • @Tgs542
    @Tgs542 8 місяців тому +24

    እኔ ስመርቅህ ለምንድነው አሜን የማትለው? ♥️እግዚአብሔር ይባርክህ ♥️እውነት ጥሩ ሃሳብ ነው ♥️♥️♥️

  • @ጣፋጭዜናሻዎ
    @ጣፋጭዜናሻዎ 2 місяці тому

    ትክክል ነህ እኔ የራሴን ስራ ልጀምር ፈልጌ ለአባቴ ሳማክረው ..ይሄ አይሆንም ..ዝቅ ብለሽ ለምን ትሰራለሽ..ይሄ ቢዝነስ ያከስርሻል ሲለኝ እየተውኩኝ ብሩን አጠፋሁት አሁን ግን ለማንም ሳልናገር በራሴ ስወሰን ለመክፈት 80% ተሳክቶልኛል

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 8 місяців тому +1

    በጣም ጥሩና መሆን ያለበት ነገር ነው የተናገርከው ሁሉም መሬት ላይ ያለ ሰሩ ወይም ትክክለኛ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች እሚጠቀሙበት ሀሳብ ነው እናመሰግናለን

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 8 місяців тому +4

    እሚገርም ሀሳብ ይህ ጉዳይ ከብዙ ሰዎች ሰምቻለሁ አንተ እንዳልከውም ከመንፈሳዊ አስተምህሮ አንፃር ብዙ ተነግሮናል ካንተ ስሰማው ግን አስተውዬው የማላውቀውን ለምን? እምትለው ቃል ላይ እንዳተኩር ስላረከኝ አመሰግናለሁ

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec 8 місяців тому +3

    እውነት ነው መልካም አገላለጥ :እኔም የምያምንበት ሃሳብ ተናገርህልኛል እሰይ ፈጣሪ እውቀትህ ይጨምርልህ :እንወድሃለን በርታ

  • @TeddiTeddi-g2c
    @TeddiTeddi-g2c 2 місяці тому

    በጣም ነው ምናመሰግነው Kirubel ወንድማችን በርታልን

  • @amansew
    @amansew 8 місяців тому +10

    በቃ ምን ይባላል።
    ❤❤❤❤❤❤ ግሩም ነው!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @medinaali3925
    @medinaali3925 7 місяців тому +1

    ጥሩምክረነው
    በሠማናው
    የምንጠቀምበትያረገን

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 8 місяців тому +1

    ኪራዪ እናመሰግናለን ወሳኝ ነጥብነው ያስተማርከን ❤

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 2 місяці тому

    ኪራ እግዚያብሄር ዘመንክን ሁሉ ይባርከው ምርጥ ምክር እውቀት ነው የሰጠከን እናመሰግናለን ግን በኔ የዸረሰ ነገር ነው እኔ ከ10ስኬቶቼ ሀሉ 2ቱ ለዎቺ በማሴወቄ ገንዘቡ እያለኝ ማሳካት አልቻልኩም ለምን መሰለግ በግል ምኞቴን ስራዬን ደጋግሜ በማውራቴ ነው

  • @Salimar-v1y
    @Salimar-v1y 8 місяців тому +1

    በጣም ጥሩነገር ነው የነገረኝ ጎበዝ ኣተና ኤልሲ በርቱልን

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Місяць тому +2

    እውነት ነው በተለይ ሪሌሽን ሽፕ እሚወዱት ሰው ያንስብሻል ምና ምን አትመጥንህም ምናምን❤

  • @AnielRedu
    @AnielRedu 8 місяців тому +2

    ትክክል የኛ ሰው ማጣጣል ልሰራ ስነሳ በዚህ ግዜ ይሉሀል

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu 2 місяці тому

    🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍 እግዚአብሔር ፈልጌ አቃለሁ ትንሽ ሆኜ መንገድ እየሄድኩ እፈልጋለው ገንዘብን

  • @KalDemisse
    @KalDemisse 6 місяців тому +1

    በጣም ነዉ የምወድህ ምክንያቱም ጎበዝ ነክ

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 8 місяців тому +2

    እስከዛሬየትነበርኩ ብዙእማርነበር ጎበዝነክዋውውው100%

  • @Samraወለተማርያም
    @Samraወለተማርያም 6 місяців тому +1

    ሠላምህ ይብዛ ብዙዎቻችን ይንን የመሠ ለ ምክረ ሀሳብ አጥተን ገደል ገባን መሠለህ በርታ❤️❤️❤️

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 5 місяців тому +1

    በትክክል ዝምታወርቅነውይባላል ክበርልን የልክአዋቂ

  • @QnEEN1709
    @QnEEN1709 8 місяців тому +13

    እኔ ብዙ ግዜ ምድር ላይ እፈልግ ነበር😂 ግን ዛሬ በጣም ጀግና እና ታታሪ ሰራተኛ ነኝ ሁሉም ነብቶኛል በጣም ጣካራ ነኝ 17 አመቴ ሁሉ ነገር አለኝ ስራ የጀመረኩት 10 አመቴ ነው ግን ለውጥ ያሳየሁት 16 አመቴ ነው 💪

    • @Anna-i7u6m
      @Anna-i7u6m 8 місяців тому +1

      ምንድነው ምስጥሩ እኔ 13 ዓመት ዱባይ ነኝ በ17 ዓመት ነው ከአገር የወጣሁት 😢😢

    • @misbakmohammed5592
      @misbakmohammed5592 7 місяців тому +1

      ምንድነው በ10 አመቴ ጀመርኩ ማለት

    • @RinadKhatib
      @RinadKhatib 6 місяців тому

      Kadada

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 6 місяців тому +1

      ሚስጢሩ ሰው ሳይሰማ ሹክ ይበሉኝ 👂

    • @MáĥiŤaďeĺe-n6j
      @MáĥiŤaďeĺe-n6j 6 місяців тому

      ​@@Anna-i7u6mኣይዞሺ እማ😓💔

  • @zuriashzure3388
    @zuriashzure3388 8 місяців тому +1

    ወይኔ በጣም ምትገርም ልጅ ነክ በእውነት ቃላት የለኝም ላንተ በእውነት ❤

  • @LeenOoo928
    @LeenOoo928 5 місяців тому +1

    Betam desii yilal betam eketatlhalew God bless you

  • @funnyvi106
    @funnyvi106 7 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ትምርት የሰጠኸው

  • @duey2368
    @duey2368 2 місяці тому

    ጌታን እኔ ራሱ ለሰዉ የተናገርሁት ነገር አይሳካልኝም🎉

  • @mesimesi5216
    @mesimesi5216 8 місяців тому +2

    ዋው ጨዋታው ከልብ ጋር ነው እግዝያቤሄር yes 🥰🥰

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 8 місяців тому +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ትእግስቱ ይስጠን ❤

  • @TIGISTMOGES-h7k
    @TIGISTMOGES-h7k 2 місяці тому

    Very interesting, never missed one . Big respect from 🇨🇦 🙏🏾

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh 2 місяці тому +1

    አከብርሐለሁ🙏

  • @tewedajmedia8683
    @tewedajmedia8683 8 місяців тому +1

    ወንድም ቆንጆ መጽሀፍቶችን ጠቁመኝ አማርኛ/እንግሊዘኛ ራስን ለመቀየር ለማሳደግ የሚረዱ ቢሆኑ አሪፍ ነው። አመሰናለው

  • @ChachaKhabira
    @ChachaKhabira 8 місяців тому +1

    Endew mn largihe ante lij btm arif ngr nw yemitakerbilen thanks wendime❤

  • @EdenAtnafu
    @EdenAtnafu 8 місяців тому +1

    ኬራዬ ምርጥ ሰው ነህ thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትግስትሙህዬአራጌ
    @ትግስትሙህዬአራጌ 8 місяців тому +1

    አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @ቃልዬያባቷቅመም
    @ቃልዬያባቷቅመም 8 місяців тому +3

    ትለያለህ የምር. የውስጤነው የተናገርከው👌👌በርታ

  • @halimaabdurahman6277
    @halimaabdurahman6277 8 місяців тому +2

    Geta Yebarekeh Yemwedeh wendem Agegnhuh sfelgeh ❤

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 2 місяці тому

    🎉🎉ዋው ኪራጥሩ ሐሳብ ነው ሴክሪት የሆነ ነገር ጥሩ ነው ይሄንን ደጋፊ ነኝ ኪራዬ እኔ ሶሻል ሚዲያ ለመጀመሪያ የአንተ ሚዲያ ላይ ኮመት ስሰጥ በተለይ ሪሌሽን ሺፕ ላይ እምታስተምረው 100% ለኔ ትክክል ነህ ኪራዬ በርታ🎉❤🎉

  • @ሀቢባ2580
    @ሀቢባ2580 8 місяців тому +1

    በርታ በዚህ 2ወር ቢዚ ሁኘ እየተከታተልኩ አልነበረም ..ጎበዝነክ...የብር መፈለግ እኔማ የተቀበረም በርሚል አገኛለሁ እያልኩ ከብቶች ስጠብቅ አመድ ደፍተው መሬቱን ስንመታው ድምድምአሐ በርሚሉ እያልን ስንቆፍነበር የምንውለው☺️

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 8 місяців тому +3

    እዉነትነዉ የደረሰበትያዊቀዋል እኔአቁሜለሁ ሥለ ገቢማዉራት የሠዉአይንመጥፎነዉ

  • @NerSeid
    @NerSeid 5 місяців тому +1

    ሰላም ኪሩ እወነት ነው ስወድህ አላህ ይጣብቅህ❤❤❤ወንድሜ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 8 місяців тому +2

    በጣም ትክክል ነገር ነው ያካፈልከን ከምር የተሳሳተ ነገር እያረኩ ነው በደብ እዳስታውል ነው ያረከኚ ኪራየ ተባረክ በጣም ነው ምወድህ ቪድዮወችህ በደብ ገብተውኛል ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤ የምር በልጅነቴ የማስበውን ነው የነገርከኚ በሳቅ ፋርስ አልኩ ኪራየ😂

  • @GhGh-b8y
    @GhGh-b8y 2 місяці тому

    ወይ ወድማቺ እዴት እደማደቅህ ሠላምህ ይብዛ በነገራቺን ላይ እኔም ማውራት አሎድም ግን አላሀምዱሊላ እስካሁን ያሠብኩት ያቀድኩት ሁሉ ተሳክቶልኛል ግን ትንንሽ እቅዶቸ ተንንሽ ነበር አሁን ግን ትልልቅ እቅዶቺ እያቀድኩ ነው ያአላህ አላህወይ አሳካልኝ ያረብ ያከሪም ያአላህ እቅዴን እዳሳካ ፍቃድህን እሻለሁ ያረብ ስላሳካህልኝ ስለሠጠሃኝም ስላደረክልኝም ነኢማ ሁሉ አላሀምዱሊላ ሡም አላሀምዱሊላ ያረብ💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 8 місяців тому +1

    ኪራዬ የኛ ምርጥ ሰዉ ለኛ ትህትናህ ብቻ ራሱ በቂ ነዉ 🥰🥰🥰🥰

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 8 місяців тому +1

    ትክክል የኔ እቁ መምህር ቴኪው በጣም ትለያለህ ኪራችን

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 8 місяців тому +1

    Thank u kiraye hulum lik nachew

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 8 місяців тому +1

    እውነት ነው ወንድሜ እናመሰግናለን❤🎉

  • @MahamadSaidd
    @MahamadSaidd 6 місяців тому +1

    በትክክል እኔም በልጅነቴ በዙ ነገረአስብና እመኝ ነበር

  • @MuluAbrha-f7i
    @MuluAbrha-f7i 6 місяців тому +1

    Excellent yehone hasab

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit 8 місяців тому +1

    Egziabher yebarekhe..kemer yehe tekekel new..yene bal yaregehe...Amen bel???❤

  • @HayatHayat-ne6iz
    @HayatHayat-ne6iz 8 місяців тому +1

    ኪራየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @simbootewahidoo4018
    @simbootewahidoo4018 8 місяців тому +1

    እዉነት ነዉ ወንድሜ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @YosefYose-pi8nb
    @YosefYose-pi8nb 8 місяців тому +2

    እረ ኪራ ከራስ ጋር ንዴት ነው መግባባት የሚቻለው ሳወራሱ እማወራው ነገር ግራይገባኛል እንዴት ላድርግ

  • @mikiyasmekonen1219
    @mikiyasmekonen1219 Місяць тому

    Hulam des emilu topicochen tanesaleh bertalen brother 😍🤗

  • @ChristianGM-lz7dy
    @ChristianGM-lz7dy 2 місяці тому

    This is so helpful! Thank you

  • @stcstc546
    @stcstc546 8 місяців тому +1

    ምርጥ ትምህርትነው ሳህ ትክክልነኽ❤

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሰለምትመክረን🙏

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 8 місяців тому +1

    Waw Egziabher zemnhen yebarek bible yedegfehal seyetan yeaafachenn enjee elebachenen ayaweqm berta 💪 ❤

  • @burtukanaseffa6587
    @burtukanaseffa6587 Місяць тому +1

    Kiru raseni yagengewuti bate video wochi wesxi newu thanks

  • @LubabaUsin
    @LubabaUsin 8 місяців тому +1

    በትክክል ነው ተባረክ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 8 місяців тому +1

    Thank you for great advice ❤

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 8 місяців тому +1

    ልክነክኪራየእናመሰግናለን❤🙏

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 8 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ከልብ😍❤🙏

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 7 місяців тому +1

    እዉነትክን ነዉ ወድሜ!!!

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 6 місяців тому

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @AlemyWoleyowa-ro7cb
    @AlemyWoleyowa-ro7cb 7 місяців тому +1

    የኔ ቆጆ ምርጥ እኮነህ❤❤❤❤❤

  • @bireadane7843
    @bireadane7843 5 місяців тому +1

    Great idea bro keep it up

  • @EshetuMolla-vn7vq
    @EshetuMolla-vn7vq 6 місяців тому +1

    በጣም እወድሀሉ ወንድሜ ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @ferhiwotewnetu282
    @ferhiwotewnetu282 5 місяців тому +1

    Bless you brother

  • @birhanegebreigziabher7922
    @birhanegebreigziabher7922 7 місяців тому +1

    እኔ በልጅነቴ ከሰማይ እኤን ያህል ብር ቢወርድልኝ ብዬ እል ነበረ ምክረህ ልዩ ነው አመሰግናለው

  • @AnnoyedCricket-qk7il
    @AnnoyedCricket-qk7il 8 місяців тому +2

    ሁሉ ነገሬን ደብቂ ደብቂ አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤ድሮም አልናገርም

  • @sofiamohamed7979
    @sofiamohamed7979 8 місяців тому +1

    ይመችህ ብሮየ

  • @AdisAdis-xh8hu
    @AdisAdis-xh8hu 2 місяці тому

    በትክክል ወንድሜ እኔ እንዴት ልቀይረው ለምዶብኛል እባክህን ስለጠና ካለህ አግዘኝ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 8 місяців тому +1

    በእውነት ኪራዬ ከሁሉም ነገር በላይ የአንድ ነገር አይሆንም ሲባል ከምክንያቱ ብንረዳው ለከብዙ ነገር እንቆጠባለን ክበርልን።🎉🎉❤❤

  • @MeseretMelkamu-uh7jr
    @MeseretMelkamu-uh7jr 15 днів тому

    Kirubel you are so amazing ,but you know what is the problem you afraid of passing others thought is becuase you are intelligent.... thank you

  • @KEFILMALEM-n6q
    @KEFILMALEM-n6q 3 місяці тому +3

    Tenshe videoken betasaterw arif new😊

  • @Beckisha06
    @Beckisha06 5 місяців тому +1

    ሰይጣን ህልማችንን እቅዳችንን ለሰዎች ስናሳይ ስናወራ ፈተናውን ያከብደዋል ስልጣን አለውና
    ዝም ብንል ግን የልባችንን የማወቅ አይቻለውም እና....
    እግዚአብሔር ልብና ኩላሊት ሚያመላልሰውን ያውቃልና በዝምታ ንገረው