Ethiopian Music : Libsnew Berhanu ልብስነው ብርሃኑ (ድሙንሙን) - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
Вставка
- Опубліковано 21 сер 2024
- Ethiopian Music : Libsnew Berhanu ልብስነው ብርሃኑ (ድሙንሙን) - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- ...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2023: Minew Shewa Entertainment. - Розваги
እጅግ እሚያምር ዘፈን ነዉ በርታልን ልብስነዉ ብርሀኑ ምነዉሸዋንም እናመሰግን አለን
❤ ሰሜንኑም ደቡብ ወሎ ሁሉም የአማራ ባህል መፍለቂያ አምባ ነው ሀገራችን አማራ በልጆቹ ክንድ በቅርቡ ነፃ ይወጣል ❤🎉🎉🎉
እደው አላህዋ የሀገሬን ሰላም አምጣልኝ
የዱሮይቱ ኢትዮጲያ አየኋት በገጠርነቴ ኮራሁ
ገጠሬወች አላቹ ✋
አሚን
እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😢
እኔስ አገሬ ስቆጣ በጣም ነው የናፍቀኝ በተለይ የሻደይ ብአል በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው በርታ❤
አይ ሰቆጣወይ ስወድሸ እኮ!ህምጣ...ባለመቻሌ በጣም አዝናለሁ ውድ የወንዜ ልጆች በጣም እወዳችኋለሁ።
የአገው ህዝብ እጅግ አኩሪ ባህልና ታሪክ ያለው ጥንታዊ ህዝብ አክሱም ላሊበላን ያነፀ አዝዕርትን ያላመደ እንሰሳትን ያዳቀለ ..
❤❤❤
❤
በትክክል 💚💛❤
💜💝💜 ዋውውው ሴት ማለት የዋህ ቆንጆ ሀገር በደንብ ምልጭ ያረገሽ የባህል ቁንጅናሽ 💝💜💛🇪🇷👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ያልተበረዘ ንፁህ ባህል። ፈጣሪ የሃገሬ ጠብቅልን ምስኪኑን ህዝባችን
I’m agew and proud of my people Agew Amhara forever 💚💛❤️
ገደል ግባ ኣገው ብለህ ኣማራ 😂
😢
@@getachewkebede2651 እኛ አገዎች ድብን ያልን ነፍጠኞች ነን 💚💛❤️ አንተ ንፍጥ ጋላ ነህ
❤❤❤
@@getachewkebede2651 አንተ ሻንቂላ ባርያ 😆 እኛ አገዎች ከነፍጠኛም ነፍጠኛ ነን💚💛❤️
ባህሉን ወጉን የጠበቀ ድንቅ ዘፈን ዋው ለዛ ስርአት ውበት የጀግነው ጀነራል ሀይሉ ከበደ አገር ሁሌም ደስታችሁን ጨዋታችሁን እንጂ ክፉአችሁን አያሳየን። መገን ድምፅ!!
ደስ የሚል ስራ ነው እናመሰግናለን
Rich culture! Agews are the makers of Ethiopian ancient civilization. After their fall down, the country began to weaken.
😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
በዕውነት አለቀስኩ የሀገሬ ናፍቆት ረመጡ ፈጀኝ።
ድሙንሙን በጣም ቆንጆ ስራ ነው ልብስነው ጅገናው የአገው ልጅ በርታልን ።
ሰላም ለሃገራችን ጥጋብ ለተራቡ እና ለተፈናቀሉ ወገኖችችን ሞት እና ጥፋት ለፓሴተር አብይ እና ለኦሮሙማ ፕሮጀክት አስፈፃሚ ሆዳሞች ድል ለፋኗችን👊👊💪💪
Agew beauty... Respected people kings
Peace to the country and then you proceed to talk rubbish 😏😏😏
@@addy3134 galla neha 🤣🤣
💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️ beautiful people and culture ❤❤❤❤❤❤
ወሎዋ (ሰሜኑም ደቡብም)
የአማራ ባህል አማባ
ዋው
ሰኒዬ የሠራሽው ስራ በጣም ጥሩ ነው
ፍቅርን
ሠላምን
አንድነትን የሚገልፅ ስለሆነ ወድጄልሻለሁ
I love yoy so much
አገው አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሻግሮ በማየት አይኔ መነመነ ምነመነ ምነው መንደራችን አንድላይ በሆነ 😢
አይ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልብስነዉ በርታልኝ 🎉🎉🎉🎉በዚህ ቀጥል🎉🎉
በጣም ምርጥ ነው። በርታልን ልብስነው
የአገዉ ጀግና የሳህላዉ በጣም ቆንጆ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገራገሩ ወሎ❤
የገጠሯን ኢትዮጵያ የሚያሳይ ምርጥ ሥራ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይይ የዋክሹሞች ሀገር የጀግኖቹ ዘር
Am proud
❤❤❤😂😂ወንዝ ወረዳ ልብስ ስታጠብ ተዝታ መጣብኝ😂. ትለያላችሁ
አቤት ዉበት ድል ለፋኖ❤❤❤❤
የአገው ህዝብ ውብ ባህል ያለው የኢትዮጵያ ጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ነው። በርታልን ❤
Sekota Woghmra , Aba Mereb Haile ❤❤❤❤🟩🟨🟥
እፈረዲ ፊርቹ ፃርቅጥ እቓስነ፣
ቲክን’መ ፊጭረ ኻግር እቖሰነ፡፡
እፈ ቲክን ዝሚር እቖርሽ ኻግር እቖርነ
በጣም አሪፍ ክሊፕ ነው
very Nice Music
ሸጋ ሥራ! ከሸጋ ከሰርቅራቃ ድምፅ ጋር!
በርታ ልብሳችን! የዋግ ባህል አምባሳደራችን!!!!
🎉f
❤
በጣም አሪፍ ሰራ ነው ወንድማችን ግን የሰቆጣ ባህል ቡድን የሉምሳ
its so smart music my brother libsinu birhanu
go ahead!
ሸገ ሰብ ሸገወ
ያንቀነወ 1ኛ በርታ❤
💔ኧረልቤንነሣውየልጁቁጅናሙዚቃውምየተወደደነው
BEAUTIFUL Song; BEAUTIFUL Dramatic Cultural Representation,😁❤️👍!!
ክታበጊል ጻቭነ ኽምረወይ!!!😍😍😍።
በጣም ቆንጆ ነው በርታልን ወንድማችን
❤❤ ደስ ይላል እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ🎉
wow cheers !!!!
best cultural music i love it !!
MEZENZENKUN......
Wow, Wow, Wow!!😁❤️❤️❤️❤️❤️❤️!!!
የኛ ጀግና የሰቆጣ ልጅ በጣም አንደኛ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ራቨኝ መሰለኝ ቀበቶየ ላላ
ያንቺ አገር ወድያ ነው የኔያገር ሰሀላ።
Beautiful people, Beautiful Music❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I appreciate it very much
Great job bro, ቺንጭ!!!
Am kemant from Gonder love you Agew brothers ❤
ይይ፣እረታው፣ትዝታየን፣አትቀስቅስብኝ፣ልኑርበት
በጣም ትችላለህ አንበሳየ
Me too! I am so proud of by Agew music.
አቤት ማማር
Amhara hizeb eko wube new❤️❤️👋❤️👋❤️👋👋❤️❤️👋❤️❤️👋✅️
Bertalg wendena❤❤❤❤
የዱሮዋ ምራቴ ይገርማል ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል😊
አ ይ ይይይ ት ዝ ታ ❤️❤️❤️❤️
ማሽላውን ሰታበጥር የእናት አባቴ ቤት ትዝ አለኝ በለሳአሙስት
አገው አማራ ነው አማራ አገር ነዉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅ።💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያምራል የምወ ደዉልጀጊብዛ ነወአመሰግናለዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Lot's of love from Kenya ❤❤❤🎉
አዝታ ቀሰቀስክብኝ
የትርጉም ያለህ
ልዩ ነውልብስወ
ምርጥ አማራ ስወደው
5:37
my Love ahamr❤❤❤
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ my ❤❤❤
አገው ላስታ ምርጥ ባህል የሚያኮራ ነው
አማራየ ዋዉ ❤️❤️❤️❤️❤️🩸🩸🩸
Perfect !
አደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ደሞቸ
Like
Woow good job
ኧረ ልጅቱ ጓደኛየ ነበረች ስልኳን የምታውቁ ተባበሩኝ በ2010 ወልደያ የሴቶች የውበት ሳሎን ሰልጥነናል
እዚህ ሳገኛት ገርሞኝ ነው ደስ ይላል
wow amzing
ባሌዋ ናፍቀህኛል ወላሂ
ኽምረ ትኹር በጅወ ሊግዣ
Sweet wow❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ 5:21
Arif new tikklegna ye ethiopia ባህልን የሚገልፅ ነው
Please Menew shewa You should remove the blur part on the video at 0:19, 2:35, 3:43,4:53 ,6:03 minutes. keza wuch shega new
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
መሠሠ
0:15
Betem konjo wow
Suppr
Why can't i save this in library
👍
💪💪💪💪💪
Pe sewetewu eko lasta wagshum agewu sekeota bubububu.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ወይድምፀይመችህ
🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌞
❤❤❤❤🎉🎉😊
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍