Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለ ራያ አንተ ብቻ ዝፈነው ኑሬችን ወሎ ራያ የጀግኖች መብቀያ 💚💛❤👌👌👌
ኑራድስ ሰይድ
❤❤❤❤❤❤❤
These proud Rayas they are not komata amhara
❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ebsamohamed የሊጥ ሰራቂ ጁንታ ልጂ አዎ ራያ ወሎ አማራ ቢመርህም ዋጠው
በመሠረታችኋት ትዕግስት ባንድ ስትሽቀረቀርበት ማየት ትልቅ ደስታ ነው የሚያጭረው ኑርየዋ።የሀቡሊን ወተት ጠጥቶ ያደገው፣የሐውጃኖ ወንድም የእነዋርካው ወንድም ኑርየ ሰዒድ ነው ።ህቡቡቡቡቡቡቡቡቡ ኑማ💪💪💪
መገን ወሎ እራያ💚💛❤️
ጀግናዬ ኑራችን የአማራው ኩሩ የወሎው ቀብራራ የራያ ወርቅ ወድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አበሣዬ👌👌👌 💚💛❤️
ጀግና የአማራ ልጆች እንተባበር በ24 ሰአት ካሰበው በላይ እድደርስለት ገባ ገባ በሉ 𝑖 𝑙𝑜𝑣𝑒 𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👌👌👌
💚💛❤️💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰
yessss
እናቸንፋለን@@SelamAlime
ኑርየ ጎንደር ክፍለሀገር በአንተ ዘፈን አብደናል በጣም እነደምንወድህ እወቅልን ኑርልን እንወድሀለን።
ኑሬ ምርጥ የወሎ ድምፀ መረዋ ስወድህ ሁሌም ከደረጃህ ከፍ እያልክ ባህላችንን ስላስተዋወክ እናመሰግናለን ዘርህ ይብዛ❤
አማራነት ውበቴ የራያው መብረቅ ወንድም አለሜ በርታልኝ🔥💚💛❤🥰❤❤❤❤
ኑሬዋ ወንድሜ የወሎው ጀግና ግሩም ስራ ነው በጣም አድናቂህ ነኝ እህትህ ከጎንደር 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ኑሬችን የኛ ጀግና ምርጥ ስራ ነው ብርታ የአማራ ልጆች የት ናቹሁ ኑ❤❤❤
ኑሬ ዋ ነፍጠኛ ያአምሓራ ልጅ በርታል ምርጥ ሰራ ነው❤❤❤❤😊
ኑሬ ድምቀታችን ምርጥስራ ነው ዋው ደሞ ገኒዬ ድሮም ለሷ ነው የተዘፈነው እኮ የኔ ድቡሼ በርታ አማራዬ እንወድሃለን ኑሬ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አንተብቻ ስለራያ ዝፍን 💚💛❤ ወሎ ራዩማ💚💛❤ቤት አምሐራ 💚💛❤
ኑር አዲስ ምርጡ ሁሌም ህዝብህንና ማንነትህን አክባሪ ፅኑ ወንድማችን።የአንተና የመላኩ ንጉስ ዘፋኖች ውስጥ የሚገቡ ናቸው።ለምን አብረው አይሰሩም ብዬ አስባለሁ።ሁለታችሁም ድንቅ ብቃት ያላችሁ ወንድሞቼ የእናንተን ዘፈን ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው አልረካም። በርታ ኑርዬ እድሜና ጤና እመኛልሃለሁ።
አዉርድ
ኑሬን የምገልፅበትኮ ምንም ቃል የለኝም ማርያምን እንወድሀለን እራያችን ባንተ ሁሌም ወደፊት❤❤
ወይ ፍቅር ከ ስንት ኣመት ብሃላ ለ ገነት የተዘፈኑ ዘፈኖች ራሳ ክሊፑን ተሰራ ራያ ኣላማጣዋች ትግስት ባንድ ኑሬ መብረቁ ደስብሎኛል ❤❤❤❤
አቦ ኑሬ ይመቸህ ያአማሪ ልጆች የት ናቹህ እየገባቹህ ህዩለት ኩራታችን በርታልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
💚💛❤👌👌💯💯😗
ሀሪፍ ነው የራያው መብረቅ ፋኖ ድምፃዊ ኑራድስ ሰይድ በርቴልን ከዚህም በላይ እጠብቃለን❤❤❤
ኑርዬ አተብቻ ዝፈን ድምፀ መረዋው ወሎ የፍቅር አገር እስላም ክርስትያኑ የሚወዳድባት ከናተ መፈጠሬ ያኮራኛል አማራዬ የኔ የዋህ ዴግ ህዝብ ከፍቅር ውጭ ተኮል የማያቅ ህዝም ፈጣሪ ህዝባችን አዴራ ሰላሙን መልስልን
የኛ ጀግና የኛ ያለህን ሁሌም አተነህ የራያው መብርቅ ኑርልን ኩራታችን ኑሬነት❤❤❤ ራያችን ገና ትለመልማለች እኛ ያገርህ ልጆች እንወድክ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ከጎንክ ነን
ኑሬን እምወዱ እሥኪልያችሁ 1m👈👍👍👍👍👍👍👍🤳
ኑሬ እንቁ የአማራ ልጂ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉 ወሎ ራያ አማራነቴን ወደድኩት 💚💛❤️🙏🎉🎉🎉🎉👑👑👑👑🥀🥀🥀🌾🌾🌾🌾🌾🌽🌽🌽🌽
ኑር ኣዲስ እና ዳኘ የአማራ ንጉሶች እጅግ ጀግኖች
አላህ ይጠብቅህ ሙዚቃ ባላደቅም ኑሬዋ አላህ ቶበትን ይወፍቅህ አንተ የወሎ ራያ ዲምቀት ነህ
እንደ ቋመጥኩ ውየ ተቀደምኩ ። ብራቮ ወሎያነት ገና ያብባል ።❤❤❤❤
ኑሬዋ ምናለ አተ ብቻ ብትዘፍነው የኔ ድምፀ መረዋ😢😢😢ኑሬዋየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑሬዋ በርታልኝ የራያዉ መብረቅ ያበዴነዉ በርቱ የአማራ ልጆች ሸርአርጉ ላይክ አርጉ
እኔ የመደመሪያ እኮምታለው ብየ ተቀደምኩ ኑሬዋ በረታ ሸር አርጉልት❤❤❤❤❤❤
ኑርየ ዋውውውው ይች ዘፈንማገና ትደጋገምልንየሚል pieces ይበዛል እታቱእናመሰግናለን ጀግናየ በርታልንኑርየን ያለችሁ እስኪ እንያችሁ የኔ ቀብራራ ወድም💚❤💛🥰🥰👌👍🎉🎉🎉🎉
ኑሬ ሽህ ዓመት ኑር የኔ ጀግና በምትሰራቸው ስራወችህ ሁሉ በጣም ትመቸኛለህ ትለያለህ ❤❤❤❤❤
ኑሬዋ የወሎው ቀብራራ ኧረ የአማራ ልጆች የት ናችሁ ኑ 💚💛❤💪
ኧር አለን ደሜዋ
ኧረ አለን ደሜዋ❤❤❤❤
አለን ደሜዋ
አለን የመዳምኩሽናይዞንነዉ ሠላምደሞቸ በያላችሁበት
አለን ደማዋ የመዳም ስራ ይዞን ነውጂ
አተ ብቻ ዝፈን ኑሬዋ የራያዉ ባላባት❤❤
ጀግናው ኑራዲስ የተለያዩ ሙዚቃወችህን ወስደህ በዚህ መልኩ በጥሩ ሁኔታ አዋህደህ ባንድ ጊዜ ብዙ መልእክት ፤ ቅኒያዊ የሆነ ሙዚቃ ማምጣትህ እሚደነቅ ነው። እንዲሁም ለ ራያ(ወሎ) ያለህ ፍቅር እሚገርም ነው።
ኑሬ !የሚገረም ቅንብር ነውበርታልን ወንድማችን !
ኣይይይይይ አረ ኑራድሰይ ልበይ ሸተት ሸተት ኣብልኻዮ ወድኖዋይ ኣላማጣየ ፋቅዐ ሐዚስ ወዴ ኑራድስ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
የኔ ድምጸ መርዋ ኑሬ ጀግናው ያማራ ልጅ❤❤
ኑሬዋ የራያው መብረቅ አሪፍ ስራ ነው በርታ አማራዬ my strong people 🥰🥰🥰🥺🤗💚💛❤️
ኑሬዋ የኔ ድምፀ መረዋው ጀግናው የአማራ ልጅ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑርአዲስ የራያ ወሎ ኩራ ነፍ ዓመት ኑርልን ከጥኡም ለዛ ጋር ዘመንህ ይባረክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
ኑሬ ያገሬ ልጅ የወሎው ቀብራራ ጀግናችን በርታልን ትለያለህ
ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ኑር አድስ ሁሉም አዲስ አቦ ይመችህ ሀዋ ሀዋዋዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
ወይኔ ድምፅህ በጣም ነዉ የሚማርከዉ የኔ ወንድም በጣም ነዉ የምኮራብህ አተ በጣም ጀግና ነህ❤
,ኑሬ የራያው ውምቀጥ ትለያለህ የራያው ተምሳሌት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑሬ ሰይድ አብሺር በርታልን በተረፈ አድናቂህ ነኝ
❤❤❤' ኑሬ የራያው ንጉስ ራያ ወሎ አማራ ነው ኑሬ ትለያለህ የአማራው ኩራት በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤
ራያ ወሎ ነው ❤❤❤ኑሬ የራያው መብረቅ
የወሎው ንጉሥ ኑሬዎየ ኑርል እንወድህ አለን ብሮ❤
የራያው መብረቅ ኑሬነት ወሎራያ❤
ኑሬየ ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ አንበሳየ❤❤❤❤ ዐረ ራያ በለኝ አቦ
ኑሬዋ የኔ ጀግና ኑርልኝ የኔ ኩራት 1:30
ኑሬዋ የራያው ቀብራራ አድናቂህ ነኝ በጣም ነው የምታምረው ❤❤❤የሮቢቷ ነኝ የማር ጠጅ ወለላ
ደስ የሚለው ነገር ዘፈኖችህ ሁሉ ጨፍለቀህ ነጠላ ማረግህ ነው😢😢😢Rip
دايمآ ما نسمع الجميل والجديد منكم بالتوفيق إبداع منقطع النظير.،محب من السودان
ዋው አማራነት ማንነት ወሎየነት ዲምቀታችን❤
ኑር አዲስ በጣም ነዉ የማደንቅህ ከሰቆጣ የራያ እንቁ ጀግናዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኑርዬ ወለላ ያገሬ ድምቀት ባህላችንን እንዲህ አቀማጥለህ ስላቀረብክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለ ራያ ከሚዘፍኑት ይህን ዘፋኝ ይመቸኛል ብቻ የእራያ ሰው ደስ ነው እሚለኝ የት ነው እሚገኙት ባአካል ባገኛቸው❤❤❤
ኑሬ የራያው አንደኛ ነህ ራያዬ ❤
ወንድማችን ኑርልን መመኪያችን ነህ ሽአመት ነርልን እንወድሀለን ::❤❤❤እንድሁም ለመታፈርያ በቀለ ምስጋናችን ከልብ ነው ❤❤ ❤
አላህ ሂድያ ይስጥህ ኑሬ 😢 ይህች አለም ጠፊ ነች
My Amhara people nuri wondmwa tileyalek bro selamk yibza💪🏿😘😘😘❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
እርኑሬ የአማራዉ ኮኮብ መልካም እድል ሽአመት ንገሥልን❤❤❤❤እንወድሐለን
ኑሬ አአ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ትቶ በልጅነት እድሜውየራያን ህዝብ ለነፃነቱ እንዲታገል ያደረገ ጀግና
የኛ ድምቀት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያበደ ቅንጅት ነበረ ወድጄዋለው ኑሬ ❤❤❤በርታልን ብዙ እንጠብቃለን
ኑሬ የራያዉ የወሎዉ ተምሳሌት ኑርልንንንንንን
Cትክክለኛ ዘፈን መሠማት ያለበት ልብን ምስጥ የሚያደርግ ዜማ አቦ ይመችህ
የወሎ ቀብራራ ኑሬዋ የኔ ጀግና ስወድህኮ ያገሬ ልጅዋ❤መገን ወሎ አያበቅለው የለ♥️መልካም እድል የኔ ወሎየ😘😘😘😘😘
ግልጹና ሐቀኛው የእውነት ተናጋሪው የአማራይቱ ልጅ❤❤❤❤❤❤
ቀብራራዉ ወሎዬ ኑሬዋ❤😘😘የራያዉ ንጉስ❤🎉
ኑራዲስ ሰይድ (የሸህ ልጅ)-ወሎዬነትንና ራያነትን እንዳንተ አጣፍጦ የሚያዜምለት ለማግኘት ይከብዳል። ባህል ላይና ፍቅር ላይ ሳትሰለች በመስራት ይህንን ማህበረሰብ በፍቅር አንድ ማድረጉ ላይ ብትተጋ በላጭ ይሆናል። በህዝብ ዘንድም ዘውትር የምትዘከር ያደርግሃል። እናም ደጋግመህ የወሎን ኢትዮጵያዊ ተምሳሌትነትን በዜማዎችህ ለህዝብ አድርስልን። እናመሰግናለን። ሴት ሞዴል አመራረጥ ግን እያሰብክበት።
የአማራ ልጆች የት ናችሁ ኑሬን መቶ ሺ ለማስገባት ሼር ላይክክክ ጃውሳዎች በ24ሰአት ኑሬን እናሳድገው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ኑሬዋ ታናሽ ወንድሜ ኑር አድስ ነው ስሙ ኑሬ አይቀየር ራያ በአንተ ነው የምትታወቀው በሸጋው ድምፅህ በድሮ ራያን ያሳወካት አንተ ብቻ ነቀርክ በሀዋዋ❤❤❤
ኑሪ በዚህ ስራ በጣም ኮራውብህ የድምጽ ቅላጼ ሁሉም ነገር በጣም ነው የሚያምርው አንድ ጎንደርኛ ልቀቅልን❤❤
የኑሬንስራ የምትከታተሉሁሉ ክፉአይካችሁ❤❤❤
ሞደሏ ገምሻራ ናት እናቴዋ እንድህ ነው እንጂ ሴት ልጅ አቦ❤️ ኑሬ ሁሌም እንዳስደመምከኝ ነው እድሜ ይስጥህ ❤❤🙏
ዋዉ ኑር አድስ ዋዉ ኑርልን ዉበታችን መከታችን ሀገራችንን አስጠሪ
ስበር ራያ ኑሪየ ይምቺህ ስበር ሁነዋል ራያ ራዩማ ❤❤❤። ትግሬም ኣማራም ጎሮቤታችን ናችው ቃል በቃል ተናገረ 😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለነገርህ ከባህልህ ጋር ያምራል እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወሎ ገራገሩ የማይጠገብ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባ አተ ብቻ ዝፈን ኑሪዋ የራያችን ድምቀት ❤❤❤❤❤💜💜💙💙💙💚💛❤
መገን ኑሬ ልዩ ነው ወንድሜ ድምፁና ስሜቱ ሙዚቃ መሳሪያ ባይኖረው እራሱ ሙሉ ነው
ወሎየነታችን ደሞቸ እወደችሆለሁ እህታችሁ መርሳ አባገትየ❤❤❤❤❤❤
የመጀመሪያው ያምራል ያሁኑ ብዙም አይምርም
Ena bata music Ben bey ltfalhe nwe Nurads seyid ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wolloo ye wa ye ❤Ewdcheholhu
ወሎ ዳር እሥከዳሩ እንኳንሰወቹ ይጣፍጠኛል አፈሩ !!! ወሎነኝ ምድራዊ ጀነቷ ወሎ
ኑሬዋ በዘፈንህ ፈንቅሎ እሚሰለቅሰኝ ትዝታ አለብኝ 😢 ናፍቆት የቀላቀለ
አይኑሬ የልብ አድስ እኮነህ ወዲማችን የጁታመዳኒትበርታ
ኑሬ በጣም ጥሩ ስራ ነው ድምፅህ ደስ ይላል ደግሞ ለየት ያለ ስራ ለህዝብህ እንደምታደርስ በተስፋ እንጠብቃለን በርታልን
ኑሬዋ ስለወሎ እራያ አተብቻ ዝፈን ኑሬየ❤❤❤
ኑርአድስ
የራያው ንጉስ ኑሬነት ወሎ ራያ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኑሬዋ ምርጥ ስራ ነው ወንድማለም በርታልን ምርጥዋዬ👌👌👌
ኑሬ ማለት እኮ ለሀገራችን ብዙ መስዋት የከፈለ ነው ለምን እይታ የለውም ?የአማራ ልጆች አንድነት የላችሁም እኮ አሰዳቢ ሁሉ ናችሁ!
ሚገርም ሥራ ነው ኑራዲስ ወንድማችን ❤❤❤🥰🥰
ሁላቸዉንም ሙዚቃወችህን እወዳቸዋለሁ ኑሬ ማኛዉ👌👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናው የራያ ልጅ ጀግናው የአማራ ልጅ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃዋ ሃዋዋ እታቱ መላ❤ አንደኛ ቆንጆ ባህላዊ ሙዚቃ❤
ልዩ ነው። እኔ ራያን የማቀው በናንተ ነው።እድሜና ጤና ይስጥህ
ኑሬዋ በርታልን የራያው መብረቅ ❤❤❤❤❤ምርጥ ስራ ነው❤❤❤❤
ኑሬዋ የምወድህ የራያው ቀብራራ ትለያለህ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
😊❤❤❤❤Nice job, Nure👏🙏
ሰላም 💚💛❤👈ዋውውው ኑርየ ትችላለህ ወድምየ መልካም እድል👍👍👌
ስለ ራያ አንተ ብቻ ዝፈነው ኑሬችን ወሎ ራያ የጀግኖች መብቀያ 💚💛❤👌👌👌
ኑራድስ ሰይድ
❤❤❤❤❤❤❤
These proud Rayas they are not komata amhara
❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ebsamohamed የሊጥ ሰራቂ ጁንታ ልጂ አዎ ራያ ወሎ አማራ ቢመርህም ዋጠው
በመሠረታችኋት ትዕግስት ባንድ ስትሽቀረቀርበት ማየት ትልቅ ደስታ ነው የሚያጭረው ኑርየዋ።
የሀቡሊን ወተት ጠጥቶ ያደገው፣
የሐውጃኖ ወንድም የእነዋርካው ወንድም ኑርየ ሰዒድ ነው ።
ህቡቡቡቡቡቡቡቡቡ ኑማ💪💪💪
መገን ወሎ እራያ💚💛❤️
ጀግናዬ ኑራችን የአማራው ኩሩ የወሎው ቀብራራ የራያ ወርቅ ወድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አበሣዬ👌👌👌 💚💛❤️
ጀግና የአማራ ልጆች እንተባበር በ24 ሰአት ካሰበው በላይ እድደርስለት ገባ ገባ በሉ 𝑖 𝑙𝑜𝑣𝑒 𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤
👌👌👌
💚💛❤️💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰
yessss
እናቸንፋለን@@SelamAlime
ኑርየ ጎንደር ክፍለሀገር በአንተ ዘፈን አብደናል በጣም እነደምንወድህ እወቅልን ኑርልን እንወድሀለን።
ኑሬ ምርጥ የወሎ ድምፀ መረዋ ስወድህ ሁሌም ከደረጃህ ከፍ እያልክ ባህላችንን ስላስተዋወክ እናመሰግናለን ዘርህ ይብዛ❤
አማራነት ውበቴ የራያው መብረቅ ወንድም አለሜ በርታልኝ🔥💚💛❤🥰❤❤❤❤
ኑሬዋ ወንድሜ የወሎው ጀግና ግሩም ስራ ነው በጣም አድናቂህ ነኝ እህትህ ከጎንደር 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ኑሬችን የኛ ጀግና ምርጥ ስራ ነው ብርታ የአማራ ልጆች የት ናቹሁ ኑ❤❤❤
ኑሬ ዋ ነፍጠኛ ያአምሓራ ልጅ በርታል ምርጥ ሰራ ነው❤❤❤❤😊
ኑሬ ድምቀታችን ምርጥስራ ነው ዋው ደሞ ገኒዬ ድሮም ለሷ ነው የተዘፈነው እኮ የኔ ድቡሼ በርታ አማራዬ እንወድሃለን ኑሬ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አንተብቻ ስለራያ ዝፍን 💚💛❤ ወሎ ራዩማ💚💛❤ቤት አምሐራ 💚💛❤
ኑር አዲስ ምርጡ ሁሌም ህዝብህንና ማንነትህን አክባሪ ፅኑ ወንድማችን።
የአንተና የመላኩ ንጉስ ዘፋኖች ውስጥ የሚገቡ ናቸው።ለምን አብረው አይሰሩም ብዬ አስባለሁ።ሁለታችሁም
ድንቅ ብቃት ያላችሁ ወንድሞቼ የእናንተን ዘፈን ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው አልረካም።
በርታ ኑርዬ እድሜና ጤና እመኛልሃለሁ።
አዉርድ
ኑሬን የምገልፅበትኮ ምንም ቃል የለኝም ማርያምን እንወድሀለን እራያችን ባንተ ሁሌም ወደፊት❤❤
ወይ ፍቅር ከ ስንት ኣመት ብሃላ ለ ገነት የተዘፈኑ ዘፈኖች ራሳ ክሊፑን ተሰራ ራያ ኣላማጣዋች ትግስት ባንድ ኑሬ መብረቁ ደስብሎኛል ❤❤❤❤
አቦ ኑሬ ይመቸህ ያአማሪ ልጆች የት ናቹህ እየገባቹህ ህዩለት ኩራታችን በርታልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
💚💛❤👌👌💯💯😗
ሀሪፍ ነው የራያው መብረቅ ፋኖ ድምፃዊ ኑራድስ ሰይድ በርቴልን ከዚህም በላይ እጠብቃለን❤❤❤
ኑርዬ አተብቻ ዝፈን ድምፀ መረዋው ወሎ የፍቅር አገር እስላም ክርስትያኑ የሚወዳድባት ከናተ መፈጠሬ ያኮራኛል አማራዬ የኔ የዋህ ዴግ ህዝብ ከፍቅር ውጭ ተኮል የማያቅ ህዝም ፈጣሪ ህዝባችን አዴራ ሰላሙን መልስልን
የኛ ጀግና የኛ ያለህን ሁሌም አተነህ የራያው መብርቅ ኑርልን ኩራታችን ኑሬነት❤❤❤ ራያችን ገና ትለመልማለች እኛ ያገርህ ልጆች እንወድክ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ከጎንክ ነን
ኑሬን እምወዱ እሥኪልያችሁ 1m👈👍👍👍👍👍👍👍🤳
ኑሬ እንቁ የአማራ ልጂ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉 ወሎ ራያ አማራነቴን ወደድኩት 💚💛❤️🙏🎉🎉🎉🎉👑👑👑👑🥀🥀🥀🌾🌾🌾🌾🌾🌽🌽🌽🌽
ኑር ኣዲስ እና ዳኘ የአማራ ንጉሶች እጅግ ጀግኖች
አላህ ይጠብቅህ ሙዚቃ ባላደቅም ኑሬዋ አላህ ቶበትን ይወፍቅህ አንተ የወሎ ራያ ዲምቀት ነህ
እንደ ቋመጥኩ ውየ ተቀደምኩ ። ብራቮ ወሎያነት ገና ያብባል ።❤❤❤❤
ኑሬዋ ምናለ አተ ብቻ ብትዘፍነው የኔ ድምፀ መረዋ😢😢😢ኑሬዋየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑሬዋ በርታልኝ የራያዉ መብረቅ ያበዴነዉ በርቱ የአማራ ልጆች ሸርአርጉ ላይክ አርጉ
እኔ የመደመሪያ እኮምታለው ብየ ተቀደምኩ ኑሬዋ በረታ ሸር አርጉልት❤❤❤❤❤❤
ኑርየ
ዋውውውው ይች ዘፈንማ
ገና ትደጋገምልን
የሚል pieces ይበዛል እታቱ
እናመሰግናለን ጀግናየ በርታልን
ኑርየን ያለችሁ እስኪ እንያችሁ የኔ ቀብራራ ወድም💚❤💛🥰🥰👌👍🎉🎉🎉🎉
ኑሬ ሽህ ዓመት ኑር የኔ ጀግና በምትሰራቸው ስራወችህ ሁሉ በጣም ትመቸኛለህ ትለያለህ ❤❤❤❤❤
ኑሬዋ የወሎው ቀብራራ ኧረ የአማራ ልጆች የት ናችሁ ኑ 💚💛❤💪
ኧር አለን ደሜዋ
ኧረ አለን ደሜዋ❤❤❤❤
አለን ደሜዋ
አለን የመዳምኩሽናይዞንነዉ ሠላምደሞቸ በያላችሁበት
አለን ደማዋ የመዳም ስራ ይዞን ነውጂ
አተ ብቻ ዝፈን ኑሬዋ የራያዉ ባላባት❤❤
ጀግናው ኑራዲስ የተለያዩ ሙዚቃወችህን ወስደህ በዚህ መልኩ በጥሩ ሁኔታ አዋህደህ ባንድ ጊዜ ብዙ መልእክት ፤ ቅኒያዊ የሆነ ሙዚቃ ማምጣትህ እሚደነቅ ነው። እንዲሁም ለ ራያ(ወሎ) ያለህ ፍቅር እሚገርም ነው።
ኑሬ !
የሚገረም ቅንብር ነው
በርታልን ወንድማችን !
ኣይይይይይ አረ ኑራድሰይ ልበይ ሸተት ሸተት ኣብልኻዮ ወድኖዋይ ኣላማጣየ ፋቅዐ ሐዚስ ወዴ ኑራድስ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
የኔ ድምጸ መርዋ ኑሬ ጀግናው ያማራ ልጅ❤❤
ኑሬዋ የራያው መብረቅ አሪፍ ስራ ነው በርታ አማራዬ my strong people 🥰🥰🥰🥺🤗💚💛❤️
ኑሬዋ የኔ ድምፀ መረዋው ጀግናው የአማራ ልጅ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑርአዲስ የራያ ወሎ ኩራ ነፍ ዓመት ኑርልን ከጥኡም ለዛ ጋር ዘመንህ ይባረክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
ኑሬ ያገሬ ልጅ የወሎው ቀብራራ ጀግናችን በርታልን ትለያለህ
ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ኑር አድስ ሁሉም አዲስ አቦ ይመችህ ሀዋ ሀዋዋዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
ወይኔ ድምፅህ በጣም ነዉ የሚማርከዉ የኔ ወንድም በጣም ነዉ የምኮራብህ አተ በጣም ጀግና ነህ❤
,ኑሬ የራያው ውምቀጥ ትለያለህ የራያው ተምሳሌት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑሬ ሰይድ አብሺር
በርታልን በተረፈ አድናቂህ ነኝ
❤❤❤' ኑሬ የራያው ንጉስ ራያ ወሎ አማራ ነው ኑሬ ትለያለህ የአማራው ኩራት በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤
ራያ ወሎ ነው ❤❤❤ኑሬ የራያው መብረቅ
የወሎው ንጉሥ ኑሬዎየ ኑርል እንወድህ አለን ብሮ❤
የራያው መብረቅ ኑሬነት ወሎራያ❤
ኑሬየ ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ አንበሳየ❤❤❤❤ ዐረ ራያ በለኝ አቦ
ኑሬዋ የኔ ጀግና ኑርልኝ የኔ ኩራት 1:30
ኑሬዋ የራያው ቀብራራ አድናቂህ ነኝ በጣም ነው የምታምረው ❤❤❤የሮቢቷ ነኝ የማር ጠጅ ወለላ
ደስ የሚለው ነገር ዘፈኖችህ ሁሉ ጨፍለቀህ ነጠላ ማረግህ ነው😢😢😢Rip
دايمآ ما نسمع الجميل والجديد منكم بالتوفيق إبداع منقطع النظير.،محب من السودان
ዋው አማራነት ማንነት ወሎየነት ዲምቀታችን❤
ኑር አዲስ በጣም ነዉ የማደንቅህ ከሰቆጣ የራያ እንቁ ጀግናዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኑርዬ ወለላ ያገሬ ድምቀት ባህላችንን እንዲህ አቀማጥለህ ስላቀረብክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለ ራያ ከሚዘፍኑት ይህን ዘፋኝ ይመቸኛል ብቻ የእራያ ሰው ደስ ነው እሚለኝ የት ነው እሚገኙት ባአካል ባገኛቸው❤❤❤
ኑሬ የራያው አንደኛ ነህ ራያዬ ❤
ወንድማችን ኑርልን መመኪያችን ነህ ሽአመት ነርልን እንወድሀለን ::❤❤❤
እንድሁም ለመታፈርያ በቀለ ምስጋናችን ከልብ ነው ❤❤ ❤
አላህ ሂድያ ይስጥህ ኑሬ 😢 ይህች አለም ጠፊ ነች
My Amhara people nuri wondmwa tileyalek bro selamk yibza💪🏿😘😘😘❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
እርኑሬ የአማራዉ ኮኮብ መልካም እድል ሽአመት ንገሥልን❤❤❤❤እንወድሐለን
ኑሬ አአ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ትቶ በልጅነት እድሜውየራያን ህዝብ ለነፃነቱ እንዲታገል ያደረገ ጀግና
የኛ ድምቀት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያበደ ቅንጅት ነበረ ወድጄዋለው ኑሬ ❤❤❤በርታልን ብዙ እንጠብቃለን
ኑሬ የራያዉ የወሎዉ ተምሳሌት ኑርልንንንንንን
Cትክክለኛ ዘፈን መሠማት ያለበት ልብን ምስጥ የሚያደርግ ዜማ አቦ ይመችህ
የወሎ ቀብራራ ኑሬዋ የኔ ጀግና ስወድህኮ ያገሬ ልጅዋ❤መገን ወሎ አያበቅለው የለ♥️መልካም እድል የኔ ወሎየ😘😘😘😘😘
ግልጹና ሐቀኛው የእውነት ተናጋሪው የአማራይቱ ልጅ❤❤❤❤❤❤
ቀብራራዉ ወሎዬ ኑሬዋ❤😘😘የራያዉ ንጉስ❤🎉
ኑራዲስ ሰይድ (የሸህ ልጅ)-ወሎዬነትንና ራያነትን እንዳንተ አጣፍጦ የሚያዜምለት ለማግኘት ይከብዳል። ባህል ላይና ፍቅር ላይ ሳትሰለች በመስራት ይህንን ማህበረሰብ በፍቅር አንድ ማድረጉ ላይ ብትተጋ በላጭ ይሆናል። በህዝብ ዘንድም ዘውትር የምትዘከር ያደርግሃል። እናም ደጋግመህ የወሎን ኢትዮጵያዊ ተምሳሌትነትን በዜማዎችህ ለህዝብ አድርስልን። እናመሰግናለን። ሴት ሞዴል አመራረጥ ግን እያሰብክበት።
የአማራ ልጆች የት ናችሁ ኑሬን መቶ ሺ ለማስገባት ሼር ላይክክክ ጃውሳዎች በ24ሰአት ኑሬን እናሳድገው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ኑሬዋ ታናሽ ወንድሜ ኑር አድስ ነው ስሙ ኑሬ አይቀየር ራያ በአንተ ነው የምትታወቀው በሸጋው ድምፅህ በድሮ ራያን ያሳወካት አንተ ብቻ ነቀርክ በሀዋዋ❤❤❤
ኑሪ በዚህ ስራ በጣም ኮራውብህ የድምጽ ቅላጼ ሁሉም ነገር በጣም ነው የሚያምርው አንድ ጎንደርኛ ልቀቅልን❤❤
የኑሬንስራ የምትከታተሉሁሉ ክፉአይካችሁ❤❤❤
ሞደሏ ገምሻራ ናት እናቴዋ እንድህ ነው እንጂ ሴት ልጅ አቦ❤️ ኑሬ ሁሌም እንዳስደመምከኝ ነው እድሜ ይስጥህ ❤❤🙏
ዋዉ ኑር አድስ ዋዉ ኑርልን ዉበታችን መከታችን ሀገራችንን አስጠሪ
ስበር ራያ ኑሪየ ይምቺህ ስበር ሁነዋል ራያ ራዩማ ❤❤❤። ትግሬም ኣማራም ጎሮቤታችን ናችው ቃል በቃል ተናገረ 😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለነገርህ ከባህልህ ጋር ያምራል እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወሎ ገራገሩ የማይጠገብ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባ አተ ብቻ ዝፈን ኑሪዋ የራያችን ድምቀት ❤❤❤❤❤💜💜💙💙💙💚💛❤
መገን ኑሬ ልዩ ነው ወንድሜ ድምፁና ስሜቱ ሙዚቃ መሳሪያ ባይኖረው እራሱ ሙሉ ነው
ወሎየነታችን ደሞቸ እወደችሆለሁ እህታችሁ መርሳ አባገትየ❤❤❤❤❤❤
የመጀመሪያው ያምራል ያሁኑ ብዙም አይምርም
Ena bata music Ben bey ltfalhe nwe Nurads seyid ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤Wolloo ye wa ye ❤
Ewdcheholhu
ወሎ ዳር እሥከዳሩ እንኳንሰወቹ ይጣፍጠኛል አፈሩ !!! ወሎነኝ ምድራዊ ጀነቷ ወሎ
ኑሬዋ በዘፈንህ ፈንቅሎ እሚሰለቅሰኝ ትዝታ አለብኝ 😢 ናፍቆት የቀላቀለ
አይኑሬ የልብ አድስ እኮነህ ወዲማችን የጁታመዳኒትበርታ
ኑሬ በጣም ጥሩ ስራ ነው ድምፅህ ደስ ይላል ደግሞ ለየት ያለ ስራ ለህዝብህ እንደምታደርስ በተስፋ እንጠብቃለን በርታልን
ኑሬዋ ስለወሎ እራያ አተብቻ ዝፈን ኑሬየ❤❤❤
ኑርአድስ
የራያው ንጉስ ኑሬነት ወሎ ራያ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኑሬዋ ምርጥ ስራ ነው ወንድማለም በርታልን ምርጥዋዬ👌👌👌
ኑሬ ማለት እኮ ለሀገራችን ብዙ መስዋት የከፈለ ነው ለምን እይታ የለውም ?
የአማራ ልጆች አንድነት የላችሁም እኮ አሰዳቢ ሁሉ ናችሁ!
ሚገርም ሥራ ነው ኑራዲስ ወንድማችን ❤❤❤🥰🥰
ሁላቸዉንም ሙዚቃወችህን እወዳቸዋለሁ ኑሬ ማኛዉ👌👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናው የራያ ልጅ ጀግናው የአማራ ልጅ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃዋ ሃዋዋ እታቱ መላ❤ አንደኛ ቆንጆ ባህላዊ ሙዚቃ❤
ልዩ ነው። እኔ ራያን የማቀው በናንተ ነው።እድሜና ጤና ይስጥህ
ኑሬዋ በርታልን የራያው መብረቅ ❤❤❤❤❤ምርጥ ስራ ነው❤❤❤❤
ኑሬዋ የምወድህ የራያው ቀብራራ ትለያለህ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
😊❤❤❤❤
Nice job, Nure👏🙏
ሰላም 💚💛❤👈
ዋውውው ኑርየ ትችላለህ ወድምየ
መልካም እድል👍👍👌