Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መገን ፋኖነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራነት ልጁን አምጡልኝ ደሜ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
አለሞቼ ያ ሁሉ መከራ አልፎ ደስታችሁን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለእናትህም እረጅም እድሜ ይስጥልህ። አይይይይይ ጎብዬ ትዝ አለኝ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በርቱልኝ ማሮቼ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔ መከታ የኔ ደም መላሽ አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አማራዬ ሁሉን የተሰጠህ ከፈጣሪ የተሰጠ ፀጋ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወላሂ ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ እንደኔ ላይክክክ👍👍👍
እኔወላሂ❤❤❤❤❤
hbbnp
@Fathh0ayuma-i2t
ፋኖየ የኔ ኩራት ወንድም አለምየ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የፋኖወች ክፉ እንዳያሰማን
አማራ ማለትኮ ትርጉሙ አይገባቸው ብሎ ተቸገርን አማራ ማለት ሰላም፣ፍቅር፣አምራች፣ደግነት፣አክብሮ የሚከበር፣ዘረኝነትን የሚፀየፍ ፣የቆንጆች ስብስብ፣በአጠቃላይ ሁለገብ ጀግና ፣የተፈጥሮ ድሮን እረ ስለአማራ ተዘርዝሮ አያልቅም ታድያ የጅምላ ጭፍጨፋውን ምን አመጣው? መልሱን ጊዜ ይመልሰዋል ሰላም ለአማራ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
ስታምሩ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ የአብርሃም የሳራ ሰርግ ያድርግላችሁ የደስታ የፍቅር ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢ትንሹ ልጅ አሳሰኝ ከክፈ ይጠብቅህ ወንድሜ እናቱ ሽፍን ታደርገዉ አለች እናቴም ሽፍን ድብቅ ነበር ምታደርገን
የአገሬ ልጆቼ ከዚያ መከራ ፈጣሪ አትርፎአችሁ። ለዚህ ያበቃችሁ። ፣ደስታችሁ ደስታዬ፣ ነው። የኔ ወለየዎች።
ማነዉ እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ ከከዚሁ አይን ያዉጣክ እግዚአብሔር አይ እናት በኩታቸዉ ሸፈኑት እናት ለዘላለም ትኑር አይማራየ ሁሉ ሲያምርብን ትኑሹ ፍኖ ያሳምነዉ ግልገል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ene....betam sasahulet😢
በእባ ነዉ አይቸ የጨረስኩት ትንሹ ፋኖ ድንግል ማሪያ ትጠብቅ አቤት ፋኖየ ሁሉ ነገር የምያምርበት ጀግንነት ከዉበትጋ
በፈለጋአገኝሁህ ሙሉውን ሲጠየቁ አይናገሩም በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ሁኛለሁ ይመችህ
እናቲቱ ስስት ብላለች የኔ እናት ማሻኣሏ ደሞ ማማሩ ፋኖየ ❤❤
ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሁለ ገብ የህዝብ ልጅ እኔማ እሳሳላችሁአለሁ 💚💛❤🐅💪💪
❤😢
ሁሉ ነገር እኮ በፋኖ ሲያም ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የህዝብ ልጅ ነህ
❤
@@Dxbuae-gy3he❤❤❤❤❤❤❤
Hi
አሜንንንን❤❤❤❤
Yemechachu
የኔ እናት አሳስቷት እኮ ነው ሽራጦዋን ያለበሰችው 🥺 የኔ መከታ የኔ ደመላሽ 🥰❤😊
Enate ekua tanekala nate kayene endayegababate enje yalabasawene ayetua magamate
❤ አላህ ሠላሙን ያዉርድልን አላህ ይጠብቅላት
Weird comments 😂
አማራ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
አማራበመሆኔእኮራለውግንዘረኝነትአልፈልግምበውነትሁሉምነገራቸውይመቸኛል ❤❤❤❤❤
ሀዡሉም
አማራ ውበት ነው❤❤❤❤ሰወደህ አላህ ይጠብቃቺሁ የኛ ጀግኑቺ❤❤❤❤
አማራየ ወርቅ ሕዝብ ❤❤❤LOVE YOU ALL
አማራዬዬዬዬ ወላሂ ወርቅ ነን በተለይ ፋኖኖ ስኖንን ፋኖውው ልጅ በህቱ ሰርግ ላይ ተገኝቶ እንዲ አሳምሮታል
ካይን ያዉጣህ ወድሜ ኑርላት ለናትህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በተረፈ ያገሬ ሰውች በደስታ በሰርግ ሰላየኋችሁ ደስ ብሎኛን ❤❤❤🎉
I am somali and i love habasha as much i love Somali
We love you right back.
ስታምር ትንሹ ደጋግሜ ባየው የማይሰለች አላህ ይጠብቅህ
ዋው የሚገርም ችሎታ ቅጥነቱ ወንድሜን እስከቁመቱ አቤት ሲያምር
እኔ እራሱ ቁርጥ የኔን ወንድም እያልኩ ነበር ካይን ያውጣው
አሚን ወድሜነው ፈጣሪ ይጠብቅልኝ 😢
@@የጎራርበዋ ደስ ሲል
@@Foziya-j1u አይዋ ቤተሰብ ጋ ግን ከተገናቸሁ በጣም ቆየሁ ሰርጉን የሰማሁትኳ በኢቱብ ነው
@@Foziya-j1u እና ቁጥሩን ቀበል ፈልጌ የለቀቀውን ሰውየ አላቀው አልኩ
ደሞቼ፡፡፡፡፡ጀግናው የአሳምነው ልጅ በቃ ትችላለህ፡፡ሞተን እንወዳችሗለን፡፡ክፏችሁን አያሰማን፡፡የ እኛ ኩራቶች፡፡Everywhere yale 70M Amhara በማንኛውም ነገር ከጎናችሁ ነው፡፡አይዞን ክንዴ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እናቱ ጠጋ ብላ ምን እዳለች መገመት አያቅትም በቃህ ነው ያለቸው ሽፈን አገችው❤❤❤❤
የኔ አክስት አላህ ይጠብቀው ሽፍን አረገችው ፈጣሪ ይጠብቅልን የህቱ ልኡል
❤❤❤❤❤❤❤
ፋኖ ድምቀታችን የአማራ ልጂ አማራወችሺ አመት ኑሩልኝ ሥሥቶቸ❤❤❤
Amen❤❤❤❤
የኛ ኩራት ፋኖ በውነት አይኔን ሞልቸ ላይህ ሳሳሁልህ እንኳን እናትህ
ፍኖዉን ድጋሜ አምጣልን በፈጠረህ ወድማለም😢😢😢❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከአይን ያውጣህ የኔ ወንድም በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍኖን አምጣልን በድጋሜ ❤❤❤❤❤❤❤
እዚህ ቤት መጥቼ አላቅም ይሄልጅ ልጅ ሳይ መጣሁ🎉🎉🎉❤❤❤
ባለዚህ ዩቲብ አስተዋይ ነው ሙሉን ለማዬት ቲክታክ ላይ አይናገሩም አየህ ስምህን ስለፃፍክበት ሁሉም ሰው ስምህን ሰርች ያደርጋል ቀጥልበት ዴምሬሃለሁ😘😘😘
Wow,fetariy,yite ikih,dili,lefano
Beautiful 🥰 dance , I am Somali Christian and I wanna say long life to habasha and may God protect them from their enemy ❤
hey great did you convert good for you. wish you all the best
@@brookendale3611 Yea converted
@@BaylaxHassanamenn
ደጋግሚነዉ ያየሁት እግዛአብሔር ይጠብቀዉ የኔ ጌታ አይይይ💔😢❤
❤❤❤❤❤በስማም በጭንቅላቴ ተቀረፀብኝ እግዚያብሄር በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤❤❤
የልጁ ነገር በስመአብ ከአይን ያውጣህ ወንድምዬ❤❤❤❤
በስማም ልጁ ግን ፈጣሪ ካይን ያውጣው ወንድማለም❤❤❤❤
❤❤ድል ለፋኖ ዉስጤን የነካዉቪዲዮ እናት ሽፍን አረገችዉ😢 እዳያዩባት ❤❤
እኔ በጣም ነዉ ያለቀስኩት የእኔ እናት ያርቢ ሰላም አምጣ ያርቢ ደል ለፍኖ🥰🥰
😢😢
ማሪያም በእንባ ነዉ የጨረስኩት ፋኖየ የኔ መከታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፋኖወቻችን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤❤
Wellahi awo
ፈጣሪይጠብቅህ ባለህበት የአላህ ወድሜነውየሚመስለው ፋኖ❤❤❤💗💗💗🌺🌺🌺
አማራነቴ ኩራቴ የኔ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤🙏🙏
እራያበለኝ አቦይመቻቹህ ስታምሩ ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
እናት ሸፈን አረገችውኮ😢 አሏህ ይጠብቅልሽ
የኔ ቀምጣላ ከአይን ያውጣህ ❤❤❤ ኧረ ፋኖ በለኝ አቦ 😢😢😢
አማራ ምን አይነት ወርቅ ህዝብ ነዉ❤❤❤❤
እግዞሔረካተጋይሁን
ከአይን ያዉጣህ ወድም ፋኖ ኩራቴ ነዉ ሀገሬ ሠላምሽ በቅርቡ ይመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
መገን ሀሳርኛዉ ሁሉን ያደለዉ እኮነዉ መገን ፋኖ ፋኖ በለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለፍኖ ድል ለሚሠቃየዉ አማራ🎉
የጋይቶችዘር የመቄቶችዘ በልልኝ ድልለአማራ
የኔ ውድ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ። እመ-አምላክ ከአንተ ጋር ትሁን።።።።
አማራዬ እንችላለን አላህይጠብቃችሁ ፋኖዬ የኛ ደምመላሺ ❤❤❤❤❤❤ከአይንያዉጣህ
በስስት ያዩታል ወደየት ይሸሽጉት ይሄ የአማራ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ሲኖር አማራ ነህ ብለው ሲገድሉት እኔ አማራ ነኝ ባህሌም ወጌም እምነቴም ይሄ ነው እያለ በአማራነቱ ቀና ብሎ ቃታ የሳቡበት ላይ ቃታ ስቦ ለማንነቱ እየተፋለመ ያለ ጀግና የአማራ ልጅ ፋኖ እረ ፋኖ ፋኖ ወረደ በረሃ እኔን ያንገብግበኝ እኔን ይጥማኝ ውሃ
ፋኖ ሁሉ ያምርበታል ኩራታችን ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እምርም ፋኖ ማማሩ ባለማተብ ነው ደግሞ 😘😘
ወድሜ ፈጣሬ ይጠብቅህ አይ እናት ሳስታለት ሽፉን አረገችዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማርያምን፡ትችላለህ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ 🎉
ፍጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም ❤❤❤
ደጉ እና የዋሁ የአማራ ህዝብ በደስታ ሆነ በሃዘን መስተንግዶን የምታውቅበት ነው ዛሬ በዚህ ሰው በላ መንግሥት ስቃይና መከራ በዛብህ።አይዞህ በፋኖ ፍትህ ታገኛለህ።ድል ለፋኖ።❤❤❤❤
አየ እናት ልዩ ናት 😢😢እግዝአብሔር ይጠብቅልሽ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አማራ በለኝ❤️❤️❤️❤️እነሸጋ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እኔ ትግራወቲ ነኝ ልጁ ኣሳዘነኝ ኣይይይ ይህ ጦሩነት ከማንም በላይ ማተብህ ኣስቀድም ወንዶም ለወንድም እየተገዳደልን እስከ መቸስ ነው 😢😢
እኮ በዛ ጦርነት ሰአት አንደኛው ትግራዋይ ወድም ምነደለኝ ታቃላቹ እኔ ማዝነው ማተብ አስረን መገዳደላችን ነው አለኝ ኮምቦልቻ መቸም አረሳውም ልጁን ገና ህፃን ነው 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💘
Betkkl ❤ One habesha ❤ One semetic ❤ One Ethiopia ❤
ሰው እየገደሉ ማተብ ማንጠልጠሉ 😂
ያች ወይም የያተ አይነት ቅንቅናም ስላስቸገረን ነው ☹️@@جميالحبشي
በጦር ጊዜ ሰዉ መግደል ሀጢያትም ወንጀልም አይደለም በሰላም ጊዜ መግደል ነዉጂ
Myፋኖ ሁሉንም ይችላል እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሙሽራወችም የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ደሥ ሢሉ እረ ለገሬ ሰላምሽ ይመለሥ ፍቅር በወሎ ያምራልና
የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ውይ የኔ አባት 😘👍❤️❤️🇨🇬💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
ከአይንያውጣህየኔውድወንድምፋኖፋኖ❤❤❤❤❤❤
ይመችህ
የየት ገረ ነው❤❤
የኔ ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ጠላትናአይን ይጠብቅህ
እኔ ኤርትራ ነኝ እግዛበሔር ይጠብቃቹ በተለይ የልጁ
SLE. ERITREA. BICHA. TECHENEK. !!!!
የልጁ ነገር ካይን ያዉጣህ የኛ ጥንቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤አይይ እናት ሸፈኑት❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅህ ቢጨቃት ሸፈነይው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ በአገኘሁህና ዳለቻዉን በለጠፍኩልህ ❤❤❤
ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቅልን እንኳንም አማራ ሆንኩ
አማራነት ፋኖነት ሁለ ገብ ነው ከአይን ያውልህ ወንድም አለም😍😍😍🦁🙏💚💛❤
አረ የልጁነገር ፋኖዬ ፈጣሪይጠብቃቸዉ
ኧረኔስ መሆኩ አስለቀሰኝ ልጁ ለምነው 😢😢ልጁ ደናነውማያ የኔ ወድም አላህ ይጠብቅልኝ
በጣም😢😢😢
@@gdg8314 ባለበት ሰላሙ ይብዛ
❤❤እረ ልጁን አምጡል ወደትነው የኔ አገታም ከነፍኩኝኮ ወገን ለወገን ደራሽነው መላ በሉኝ ውይይይ የጭፈራ ጥግ ውበት ተጨምሮ አሁን እኛም ጨፋሪነን ልል ነው😢😢
እመብርሃን ትጠብቅህ እፍፍ ሁሉም በስስት ነው የሚያዩት😢
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራ ፋኖ😢😢❤❤❤ደሞቸ❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ የሆንክ ምትጣፍጥ ነገር
የኔ ወንድም ስታምር ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ልዮ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋
I don’t know why I feel like crying this is really sweet I don’t even understand the meaning love from Sudan 🇸🇩🇸🇩🇸🇩
Thise Ethiopian Amhara dance but this sane fano amhara armi thse time Amhara &Ethiopian govermonet fite 😢😢😢😢😢😢
music is international language....... especially wollo music is so emotional.. it will make u dance and cry at the same time.. very deep google ethiopia wollo music and see... BTW i love sudan music because of rythem
Music has no language. Just enjoy it.Peace to all
Oh dear these people are all gifted in dancing❤long Ethiopian what a perfect human being❤🇨🇦🇵🇭
ለምን አለቀስኩ ግን😢😢የኔ ጌታ እግአብሄር ይጠብቅህ
ምን አይነት ድንቅ ተስጦ ነው አረ በማርያም ❤❤❤❤ቱቱቱቱቱቱ
ውይይይይይ የኔ ናት በጣም ሥሥት አለች ልጁ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
የኔ ውድ ፍጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤ግን ሚዳያላይ አታውጡት ወላ😢
ተሰቀለ ሲሉኝ ሽጉጡን ነዉ ብየተሰቀለ ሲሉኝ ክላሹን ነዉ ብየለካ በላይ ኖሯል ትልቁን ሰዉየ😢አይ ኢትዮጵያ ልጆቿን የምትበላ ድመት የሆነች ሀገር ስንቱን ጀግና በላች😢😢😢ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ😢ያሉት አባቶቻችን እዉነት ነዉ ለካ😢
አማራዬ ፋኖዬ እባዬን አፈሰሰኩልህ የኔ ማሮችችች❤❤❤😂
አረስነቶን፡ነውማስትውስው😂ማንእነትአባቶንይዞ፡ይስደዳል፡ማንእህትውንድሙንይዞ፡ይስደዳል፡አላልም❤❤❤❤
Yene abat ekuan yega honk dl le fani ❤❤❤❤😘😘😘😘😍
Dl le fano ❤❤❤
የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ፋኖ💚💛❤👌
አላህ ይጠብቅልሽ ከነወድሞቹ ማዘርየ ❤❤❤❤❤
አላህይጠብቅህሁላችሁንምዲልለአማራነኘየቦረናይቱየቃልቻፋኖ
የኔ ወንድም ከአይን ያውጣክ ውይ የናት ሆድ ሽፍን❤❤❤❤❤❤
ልጁን ከእነ እናቱ በጣም ወደድኳቸው❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽
❤❤❤❤❤❤❤❤
sew endet endzi yichfral betam new migrmew betam myamir chifera new tamralachu, dil le fano!!!😍😍
የቪድዮ ጥራት ከሚያምር ውዝዋዜ ጋር በጣም ደስ የሚል ስራ ነው! alex raya ሁሌም ጥራት ያለው ስራ ስለምታቀርቡ እናመሰግናለን!!!! የወሎ ሙዚቃ የሚመቻችሁ እኛንም ገባ ብላችሁ ጎብኙን!
እይ እማራ እንዴት ታምራላችሁ እደራውን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ክፉ እይን እያያሁ
ለናትህ ቆይላት የኔ ጄግና የጀግና ልጅ❤❤❤
ስታምሩ የወሎ ራያ ወርቆች ዘፈናችሁን በጣም ነው የምወደው::
መገን ፋኖነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራነት ልጁን አምጡልኝ ደሜ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
አለሞቼ ያ ሁሉ መከራ አልፎ ደስታችሁን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለእናትህም እረጅም እድሜ ይስጥልህ። አይይይይይ ጎብዬ ትዝ አለኝ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በርቱልኝ ማሮቼ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔ መከታ የኔ ደም መላሽ አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አማራዬ ሁሉን የተሰጠህ ከፈጣሪ የተሰጠ ፀጋ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወላሂ ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ እንደኔ ላይክክክ👍👍👍
እኔወላሂ❤❤❤❤❤
hbbnp
@Fathh0ayuma-i2t
ፋኖየ የኔ ኩራት ወንድም አለምየ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የፋኖወች ክፉ እንዳያሰማን
አማራ ማለትኮ ትርጉሙ አይገባቸው ብሎ ተቸገርን አማራ ማለት ሰላም፣ፍቅር፣አምራች፣ደግነት፣አክብሮ የሚከበር፣ዘረኝነትን የሚፀየፍ ፣የቆንጆች ስብስብ፣በአጠቃላይ ሁለገብ ጀግና ፣የተፈጥሮ ድሮን እረ ስለአማራ ተዘርዝሮ አያልቅም ታድያ የጅምላ ጭፍጨፋውን ምን አመጣው? መልሱን ጊዜ ይመልሰዋል ሰላም ለአማራ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
ስታምሩ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ የአብርሃም የሳራ ሰርግ ያድርግላችሁ የደስታ የፍቅር ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢ትንሹ ልጅ አሳሰኝ ከክፈ ይጠብቅህ ወንድሜ እናቱ ሽፍን ታደርገዉ አለች እናቴም ሽፍን ድብቅ ነበር ምታደርገን
የአገሬ ልጆቼ ከዚያ መከራ ፈጣሪ አትርፎአችሁ። ለዚህ ያበቃችሁ። ፣ደስታችሁ ደስታዬ፣ ነው። የኔ ወለየዎች።
ማነዉ እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ ከከዚሁ አይን ያዉጣክ እግዚአብሔር አይ እናት በኩታቸዉ ሸፈኑት እናት ለዘላለም ትኑር አይማራየ ሁሉ ሲያምርብን ትኑሹ ፍኖ ያሳምነዉ ግልገል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ene....betam sasahulet😢
በእባ ነዉ አይቸ የጨረስኩት ትንሹ ፋኖ ድንግል ማሪያ ትጠብቅ አቤት ፋኖየ ሁሉ ነገር የምያምርበት ጀግንነት ከዉበትጋ
በፈለጋአገኝሁህ ሙሉውን ሲጠየቁ አይናገሩም በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ሁኛለሁ ይመችህ
እናቲቱ ስስት ብላለች የኔ እናት ማሻኣሏ ደሞ ማማሩ ፋኖየ ❤❤
ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሁለ ገብ የህዝብ ልጅ እኔማ እሳሳላችሁአለሁ 💚💛❤🐅💪💪
❤😢
ሁሉ ነገር እኮ በፋኖ ሲያም ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የህዝብ ልጅ ነህ
❤
@@Dxbuae-gy3he❤❤❤❤❤❤❤
Hi
አሜንንንን❤❤❤❤
Yemechachu
የኔ እናት አሳስቷት እኮ ነው ሽራጦዋን ያለበሰችው 🥺 የኔ መከታ የኔ ደመላሽ 🥰❤😊
❤
❤
Enate ekua tanekala nate kayene endayegababate enje yalabasawene ayetua magamate
❤ አላህ ሠላሙን ያዉርድልን አላህ ይጠብቅላት
Weird comments 😂
አማራ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
አማራበመሆኔእኮራለውግንዘረኝነትአልፈልግምበውነትሁሉምነገራቸውይመቸኛል ❤❤❤❤❤
ሀዡሉም
አማራ ውበት ነው❤❤❤❤ሰወደህ አላህ ይጠብቃቺሁ የኛ ጀግኑቺ❤❤❤❤
አማራየ ወርቅ ሕዝብ ❤❤❤LOVE YOU ALL
አማራዬዬዬዬ ወላሂ ወርቅ ነን በተለይ ፋኖኖ ስኖንን ፋኖውው ልጅ በህቱ ሰርግ ላይ ተገኝቶ እንዲ አሳምሮታል
ካይን ያዉጣህ ወድሜ ኑርላት ለናትህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በተረፈ ያገሬ ሰውች በደስታ በሰርግ ሰላየኋችሁ ደስ ብሎኛን ❤❤❤🎉
I am somali and i love habasha as much i love Somali
We love you right back.
ስታምር ትንሹ ደጋግሜ ባየው የማይሰለች አላህ ይጠብቅህ
ዋው የሚገርም ችሎታ ቅጥነቱ ወንድሜን እስከቁመቱ አቤት ሲያምር
እኔ እራሱ ቁርጥ የኔን ወንድም እያልኩ ነበር ካይን ያውጣው
አሚን ወድሜነው ፈጣሪ ይጠብቅልኝ 😢
@@የጎራርበዋ ደስ ሲል
@@Foziya-j1u አይዋ ቤተሰብ ጋ ግን ከተገናቸሁ በጣም ቆየሁ ሰርጉን የሰማሁትኳ በኢቱብ ነው
@@Foziya-j1u እና ቁጥሩን ቀበል ፈልጌ የለቀቀውን ሰውየ አላቀው አልኩ
ደሞቼ፡፡፡፡፡ጀግናው የአሳምነው ልጅ በቃ ትችላለህ፡፡ሞተን እንወዳችሗለን፡፡ክፏችሁን አያሰማን፡፡የ እኛ ኩራቶች፡፡Everywhere yale 70M Amhara በማንኛውም ነገር ከጎናችሁ ነው፡፡አይዞን ክንዴ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እናቱ ጠጋ ብላ ምን እዳለች መገመት አያቅትም በቃህ ነው ያለቸው ሽፈን አገችው❤❤❤❤
የኔ አክስት አላህ ይጠብቀው ሽፍን አረገችው ፈጣሪ ይጠብቅልን የህቱ ልኡል
❤❤❤❤❤❤❤
ፋኖ ድምቀታችን የአማራ ልጂ አማራወች
ሺ አመት ኑሩልኝ ሥሥቶቸ❤❤❤
Amen❤❤❤❤
የኛ ኩራት ፋኖ በውነት አይኔን ሞልቸ ላይህ ሳሳሁልህ እንኳን እናትህ
❤😢
❤
❤
ፍኖዉን ድጋሜ አምጣልን በፈጠረህ ወድማለም😢😢😢❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከአይን ያውጣህ የኔ ወንድም በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍኖን አምጣልን በድጋሜ ❤❤❤❤❤❤❤
እዚህ ቤት መጥቼ አላቅም ይሄልጅ ልጅ ሳይ መጣሁ🎉🎉🎉❤❤❤
ባለዚህ ዩቲብ አስተዋይ ነው ሙሉን ለማዬት ቲክታክ ላይ አይናገሩም አየህ ስምህን ስለፃፍክበት ሁሉም ሰው ስምህን ሰርች ያደርጋል ቀጥልበት ዴምሬሃለሁ😘😘😘
Wow,fetariy,yite ikih,dili,lefano
Beautiful 🥰 dance , I am Somali Christian and I wanna say long life to habasha and may God protect them from their enemy ❤
hey great did you convert good for you. wish you all the best
@@brookendale3611
Yea converted
@@BaylaxHassanamenn
ደጋግሚነዉ ያየሁት እግዛአብሔር ይጠብቀዉ የኔ ጌታ አይይይ💔😢❤
❤😢
❤❤❤❤❤በስማም በጭንቅላቴ ተቀረፀብኝ እግዚያብሄር በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤❤❤
የልጁ ነገር በስመአብ ከአይን ያውጣህ ወንድምዬ❤❤❤❤
በስማም ልጁ ግን ፈጣሪ ካይን ያውጣው ወንድማለም❤❤❤❤
❤❤ድል ለፋኖ ዉስጤን የነካዉቪዲዮ እናት ሽፍን አረገችዉ😢 እዳያዩባት ❤❤
እኔ በጣም ነዉ ያለቀስኩት የእኔ እናት ያርቢ ሰላም አምጣ ያርቢ ደል ለፍኖ🥰🥰
😢😢
ማሪያም በእንባ ነዉ የጨረስኩት ፋኖየ የኔ መከታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፋኖወቻችን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤❤
Wellahi awo
ፈጣሪይጠብቅህ ባለህበት የአላህ ወድሜነውየሚመስለው ፋኖ❤❤❤💗💗💗🌺🌺🌺
አማራነቴ ኩራቴ የኔ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤🙏🙏
እራያበለኝ አቦይመቻቹህ ስታምሩ ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
እናት ሸፈን አረገችውኮ😢 አሏህ ይጠብቅልሽ
የኔ ቀምጣላ ከአይን ያውጣህ ❤❤❤ ኧረ ፋኖ በለኝ አቦ 😢😢😢
አማራ ምን አይነት ወርቅ ህዝብ ነዉ❤❤❤❤
እግዞሔረካተጋይሁን
ከአይን ያዉጣህ ወድም ፋኖ ኩራቴ ነዉ ሀገሬ ሠላምሽ በቅርቡ ይመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
መገን ሀሳርኛዉ ሁሉን ያደለዉ እኮነዉ መገን ፋኖ ፋኖ በለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለፍኖ ድል ለሚሠቃየዉ አማራ🎉
የጋይቶችዘር የመቄቶችዘ በልልኝ ድልለአማራ
የኔ ውድ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ። እመ-አምላክ ከአንተ ጋር ትሁን።።።።
አማራዬ እንችላለን አላህይጠብቃችሁ ፋኖዬ የኛ ደምመላሺ ❤❤❤❤❤❤ከአይንያዉጣህ
በስስት ያዩታል ወደየት ይሸሽጉት ይሄ የአማራ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ሲኖር አማራ ነህ ብለው ሲገድሉት እኔ አማራ ነኝ ባህሌም ወጌም እምነቴም ይሄ ነው እያለ በአማራነቱ ቀና ብሎ ቃታ የሳቡበት ላይ ቃታ ስቦ ለማንነቱ እየተፋለመ ያለ ጀግና የአማራ ልጅ ፋኖ
እረ ፋኖ ፋኖ ወረደ በረሃ
እኔን ያንገብግበኝ እኔን ይጥማኝ ውሃ
ፋኖ ሁሉ ያምርበታል ኩራታችን ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እምርም ፋኖ ማማሩ ባለማተብ ነው ደግሞ 😘😘
ወድሜ ፈጣሬ ይጠብቅህ አይ እናት ሳስታለት ሽፉን አረገችዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማርያምን፡ትችላለህ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ 🎉
ፍጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም ❤❤❤
ደጉ እና የዋሁ የአማራ ህዝብ በደስታ ሆነ በሃዘን መስተንግዶን የምታውቅበት ነው ዛሬ በዚህ ሰው በላ መንግሥት ስቃይና መከራ በዛብህ።አይዞህ በፋኖ ፍትህ ታገኛለህ።ድል ለፋኖ።❤❤❤❤
አየ እናት ልዩ ናት 😢😢እግዝአብሔር ይጠብቅልሽ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አማራ በለኝ❤️❤️❤️❤️እነሸጋ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እኔ ትግራወቲ ነኝ ልጁ ኣሳዘነኝ ኣይይይ ይህ ጦሩነት ከማንም በላይ ማተብህ ኣስቀድም ወንዶም ለወንድም እየተገዳደልን እስከ መቸስ ነው 😢😢
እኮ በዛ ጦርነት ሰአት አንደኛው ትግራዋይ ወድም ምነደለኝ ታቃላቹ እኔ ማዝነው ማተብ አስረን መገዳደላችን ነው አለኝ ኮምቦልቻ መቸም አረሳውም ልጁን ገና ህፃን ነው 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💘
Betkkl ❤ One habesha ❤
One semetic ❤
One Ethiopia ❤
ሰው እየገደሉ ማተብ ማንጠልጠሉ 😂
ያች ወይም የያተ አይነት ቅንቅናም ስላስቸገረን ነው ☹️@@جميالحبشي
በጦር ጊዜ ሰዉ መግደል ሀጢያትም ወንጀልም አይደለም በሰላም ጊዜ መግደል ነዉጂ
Myፋኖ ሁሉንም ይችላል እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሙሽራወችም የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ደሥ ሢሉ እረ ለገሬ ሰላምሽ ይመለሥ ፍቅር በወሎ ያምራልና
የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ውይ የኔ አባት 😘👍❤️❤️🇨🇬💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
ከአይንያውጣህየኔውድወንድምፋኖፋኖ❤❤❤❤❤❤
ይመችህ
❤
የየት ገረ ነው❤❤
የኔ ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ጠላትናአይን ይጠብቅህ
እኔ ኤርትራ ነኝ እግዛበሔር ይጠብቃቹ በተለይ የልጁ
SLE. ERITREA. BICHA. TECHENEK. !!!!
የልጁ ነገር ካይን ያዉጣህ የኛ ጥንቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤አይይ እናት ሸፈኑት❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅህ ቢጨቃት ሸፈነይው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ በአገኘሁህና ዳለቻዉን በለጠፍኩልህ ❤❤❤
ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቅልን እንኳንም አማራ ሆንኩ
አማራነት ፋኖነት ሁለ ገብ ነው ከአይን ያውልህ ወንድም አለም😍😍😍🦁🙏💚💛❤
አረ የልጁነገር ፋኖዬ ፈጣሪይጠብቃቸዉ
ኧረኔስ መሆኩ አስለቀሰኝ ልጁ ለምነው 😢😢ልጁ ደናነውማያ የኔ ወድም አላህ ይጠብቅልኝ
በጣም😢😢😢
@@gdg8314 ባለበት ሰላሙ ይብዛ
❤❤እረ ልጁን አምጡል ወደትነው የኔ አገታም ከነፍኩኝኮ ወገን ለወገን ደራሽነው መላ በሉኝ ውይይይ የጭፈራ ጥግ ውበት ተጨምሮ አሁን እኛም ጨፋሪነን ልል ነው😢😢
እመብርሃን ትጠብቅህ እፍፍ ሁሉም በስስት ነው የሚያዩት😢
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራ ፋኖ😢😢❤❤❤ደሞቸ❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ የሆንክ ምትጣፍጥ ነገር
የኔ ወንድም ስታምር ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ልዮ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋
I don’t know why I feel like crying this is really sweet I don’t even understand the meaning love from Sudan 🇸🇩🇸🇩🇸🇩
Thise Ethiopian Amhara dance but this sane fano amhara armi thse time Amhara &Ethiopian govermonet fite 😢😢😢😢😢😢
music is international language....... especially wollo music is so emotional.. it will make u dance and cry at the same time.. very deep google ethiopia wollo music and see... BTW i love sudan music because of rythem
Music has no language. Just enjoy it.
Peace to all
Oh dear these people are all gifted in dancing❤long Ethiopian what a perfect human being❤🇨🇦🇵🇭
ለምን አለቀስኩ ግን😢😢የኔ ጌታ እግአብሄር ይጠብቅህ
ምን አይነት ድንቅ ተስጦ ነው አረ በማርያም ❤❤❤❤ቱቱቱቱቱቱ
ውይይይይይ የኔ ናት በጣም ሥሥት አለች ልጁ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
የኔ ውድ ፍጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤ግን ሚዳያላይ አታውጡት ወላ😢
ተሰቀለ ሲሉኝ ሽጉጡን ነዉ ብየ
ተሰቀለ ሲሉኝ ክላሹን ነዉ ብየ
ለካ በላይ ኖሯል ትልቁን ሰዉየ😢
አይ ኢትዮጵያ ልጆቿን የምትበላ ድመት የሆነች ሀገር ስንቱን ጀግና በላች😢😢😢
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ😢
ያሉት አባቶቻችን እዉነት ነዉ ለካ😢
አማራዬ ፋኖዬ እባዬን አፈሰሰኩልህ የኔ ማሮችችች❤❤❤😂
አረስነቶን፡ነውማስትውስው😂ማንእነትአባቶንይዞ፡ይስደዳል፡ማንእህትውንድሙንይዞ፡ይስደዳል፡አላልም❤❤❤❤
Yene abat ekuan yega honk dl le fani ❤❤❤❤😘😘😘😘😍
Dl le fano ❤❤❤
የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ፋኖ💚💛❤👌
አላህ ይጠብቅልሽ ከነወድሞቹ ማዘርየ ❤❤❤❤❤
አላህይጠብቅህሁላችሁንምዲልለአማራ
ነኘየቦረናይቱየቃልቻፋኖ