Melaku Belay-shimedan himrgnegn:መላኩ በላይ -ሽምዴን ኽምረ ኀኝ:New Ethiopian music 2024 {official video}

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #abyssiniarecordsam #gonder #gojam #wollo #minewshewa #ሰቆጣ #አገው #melakubelay #model #kidestbirhan #filmproduction #ethiopia #addisababa #israel #jerusalem #עםישראלחי #עדןבןזקן #עדןחסון #איילגולן / @abyssiniarecordsam9271

КОМЕНТАРІ • 186

  • @GechAdane
    @GechAdane 7 місяців тому +8

    በጣም ደስ የምትሉ የዋግ ድምፃዊያን አሪፍ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱልን ። የጥንት የአገው ግዛት ከቀይ ባህር እስከ አባይ ወንዝ እንደነበረ ታሪክ ይነግረናል ለዚህም ማሳያ ኤርትራ ውስጥ ያሉ ብሌን አገወች ፣ ተንቤን ፣ ዋግ፣አዊ፣ መተከልና ቅማንቶች ምስክር ናቸው ይህን ታሪክ መመለስ የሚቻለው በጊዜ ሂደት ነው ምክንያቱም ነገሩ የተለወጠው በሽዎች የሚቆጠሩ አመታትን ተሻግሮ ስለሆነ መመለስ ባይቻልም እንደ ህዝብ ለመኖር ከውንድሞችቻችን ጋር በፍቅር በመኖር ነው ይህ እንዲሆን ደግሞ ምጡቅ የሆነ ፖለቲካዊ እሳቤን በመከተል የሰሜኑን ግዛት በኛ ቁጥጥር ስር ማድረግ ይቻላል ይህ እንዲሆን ደግሞ አብሮነት ይቀድማል ትግሬም ሆነ አማራ ከኛ ውስጥ የተፈጠረ ማህበረሰብ ነው እነርሱ እኛን አልባ እኛም እነርሱን አልባ መኖር አይቻልም እና እባካችሁን ፖለቲከኞቻችን እንገንጠል የሚለውን ሀሳብ ትታችሁ አብሮነትን ስበኩን ይህ ሀሳብ የኦሮምማው ሀሳብ ነው እርሱ 28 ብሄሮችን አጥፎቶ አንደ ኦሮሞ እያለ የእርሱን የበለይነት የሚቃወሙ የሰሜኑን ህዝብ ለመከፋፈል ያመጣው ነገር ነው እና ይህን ሴራ አብረን አምክነን የአባቶቻችን ታሪክ እንመልስ አላለሁ በልጅነት አንደበት ።
    የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን!!!!!!

    • @EagleTube-ph6wh
      @EagleTube-ph6wh 5 місяців тому

      by the way, why you say we are before amhara and tigray(are they really child of agewu)=any ways,i agree with the the quote of "Zemene Kasie": refer this quote from someone or media!

    • @abayweldeghergis7874
      @abayweldeghergis7874 5 місяців тому

      ከ ስዋ ካን እስከ ታና ዓይግ ጉባ ተራሮች!

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 7 місяців тому +5

    አገውን ለፈጣሪ ብየ እወዳቸዋዋለሁ የግዳ እኛ ሳንፈጠር አያቴ መርጌታ ነበር በደህና ዘመን ብዙ የቆሎ ተማሪ ነበሩት እናም አያቴ ሲርፍ ሁሉም ሲበታተኑ አባቴን የትም መሄዲ አልፈልግም የትም ሰርቸ የምገባበት ይሁነኝ ሲለው ፍቃደኛ ሆኖ እኛን እንዳባት ያሳደገኝ የአገው ተወላጂ አባት ሁንነገር ያውራናን ምግቦችውን ወግ ባህላቸውን ያሳይ ነበር

  • @sirkunitv
    @sirkunitv 7 місяців тому +7

    ሽምዴን ኽምረጘጝ በጣም አሪፍ ዜማ ነው የ ዋግሹም ልጅ መላኩ በላይ።

  • @user-pw8ov3rs8r
    @user-pw8ov3rs8r 3 місяці тому +3

    ☝አማራ ከዋግላሰታ አገው ነኝ

  • @WedGebrat-um8xt
    @WedGebrat-um8xt 7 місяців тому +5

    ኽምረው ኽምረው ሲል ልቤን ይሰበኛል❤አይዝዃች ይጅንን

  • @user-gy3se9hb3c
    @user-gy3se9hb3c 7 місяців тому +10

    በጣም ደስ ይላል በጣም ያምራል መሌ ወንድማችን በወገኑ ፍቅር የመነነ ጀግና ለአርቲስት መላኩ በላይ ቃል የለኝም ሽምዴን ኽምረ የጝ ንጉሱ አገዉ ነዉ ብሏል የቅዱስም የንጉስም ልጅ በርታልን የኛ ኩሩ!!!!!
    Mule z weybla ከሸገር።

  • @user-hr3le5ut1v
    @user-hr3le5ut1v 7 місяців тому +4

    ሁላችንም ሼር ላይክ ማድረግ አለብን ለዚህ ብርቅየ የዋግሽሞቹ ልጅ

  • @alexmedia1817
    @alexmedia1817 7 місяців тому +12

    እኔ አገወኛ አልችልም የወልቃይት አማራ ልጅ ነኝ ግን እንዴት እንደ ወደድኩት አል። ግራቹም ❤

    • @user-mo9cb3gy9n
      @user-mo9cb3gy9n 7 місяців тому +2

      እኔም የሸዋ አማራ ነኝ አገዉ ዉስጤ ናቸዉ አማራዎች ግዳችን አገዉ ነዉ ❤

    • @SadaKassaw5
      @SadaKassaw5 7 місяців тому

      ደሜዋ የኔግሶች

    • @aledwake
      @aledwake 7 місяців тому +2

      Sekota AGEW❤

    • @user-jg2cn9zs2i
      @user-jg2cn9zs2i 7 місяців тому +1

      እኔም ከሰቆጣ በጣም የምወጃችሁ የአማራ ልጆች❤❤❤

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 7 місяців тому

      ግንዳችን አገው ሳይሆን ግንዳችን ኣማራ ነው። ​@@user-mo9cb3gy9n

  • @alehegnbeza
    @alehegnbeza 7 місяців тому +4

    Excellent! Your Ethiopian dance (የአገውኛ ምቱ) is amazing! በአማርኛ subtitle ቢኖረው እንዴት ጥሩ ነበር? You keep it up!
    # ኢትዮጵያ በእውነት ታድለሻል። እንዴት ታምራላችሁ።
    # እናመሰግናለን።

  • @tube6572
    @tube6572 7 місяців тому +1

    መላኩ በላይ ጀግናው በጣም ትችላለህ ታሪኩን በባህል አጣጥመህ የሰራህው ስራ በጣም ያምራል ትችላለህ

  • @user-sn3lx1tv9y
    @user-sn3lx1tv9y 7 місяців тому +1

    melaku belay is very talented singer ever I know ,what he always rising up is fruitful idea .he is pilar for my proude agew people . king is agew agew he said ,I love you so much my brother mele .

  • @fekadumihret78
    @fekadumihret78 7 місяців тому +4

    በጣም ቆንጆ ነው❤❤! በርታልን!

  • @user-fv1pp9ix8f
    @user-fv1pp9ix8f 7 місяців тому +6

    ይህ ስራ አገዎች በደንብ ተጠበዉበታል የአገዉ ሕዝብን ወግና ባሕል ትዉፊት በደንብ ያካተተ ነዉ ።❤❤❤❤❤

    • @wmg6574
      @wmg6574 7 місяців тому

      ተላላኪ ገንጣይ አስገጣይ፡ ሽንጎ ሸንጎኛ😂። አገው አማራ ነው አማራም አገው ነው አለቀ!። የአባስበር ሀገር አገው ልጅ እኔም ነኝ አንተምነህ አማራ፡ ሽብርክ አይል ለባንዳ ያ ልበ ተራራ። ምድረ ፀረ አማራ-ፀረ አገው ሸኔ ወያኔ ሁላ ነፍሰበላ ሁላ ገድል ይግባ እምቧ በልልኝማ።

    • @solomonfenta
      @solomonfenta 7 місяців тому +1

      አገዉ አማራ ነዉ ወይስ አይደለም

    • @user-gh3de9vl6l
      @user-gh3de9vl6l 7 місяців тому +4

      Agew Amhara new Amharam Agew New Edezeh yemelute Dekalaweche Nachew❤❤❤❤❤❤❤❤​@@solomonfenta

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 7 місяців тому +7

      የላስታ አይና ቡግና ልጅ ነኝ አገው አማራ ነው እኛ አካባቢ በአማራነታችን ብዥታ የለብንም

    • @gimyatgy3677
      @gimyatgy3677 7 місяців тому +2

      Yhin bandra atfa ante agew shene ..agewn atwekelm ..banda ybanda lij..agew yasmnew ager new

  • @_ebstv
    @_ebstv 7 місяців тому +3

    10/10✅✅✅

  • @WedGebrat-um8xt
    @WedGebrat-um8xt 7 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤አቤት የአገው ውበት እና ባህል❤❤

  • @981Zg
    @981Zg 7 місяців тому +4

    ሼር ላይክ በማድረግ እንተባበር አንድነታችንን እናሳይ

  • @user-jg2cn9zs2i
    @user-jg2cn9zs2i 7 місяців тому +1

    የኛ የዋግህምራ ሰቆጣ ጀግና በርታ ምርጥ ሰራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @agartj5579
    @agartj5579 7 місяців тому +2

    ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ስራ ነው መልክዬ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-jh7fp2fo2c
    @user-jh7fp2fo2c 6 місяців тому +1

    good bro ayzon bertalen

  • @user-pm6pd9fr4k
    @user-pm6pd9fr4k 7 місяців тому +1

    ዋው 1ኛ ሁሉም

  • @HewteHewte
    @HewteHewte 7 місяців тому +1

    የኔ ጀግና የሰቆጣዉ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉

  • @girmaassfaw6744
    @girmaassfaw6744 7 місяців тому

    Our pride artest melaku belay being progress........Meka agew great agew again. God bless you!!

  • @wmg6574
    @wmg6574 7 місяців тому +9

    ተላላኪ ገንጣይ አስገጣይ፡ ሽንጎ ሸንጎኛ😂። አገው አማራ ነው አማራም አገው ነው አለቀ!። የአባስበር ሀገር አገው ልጅ እኔም ነኝ አንተምነህ አማራ፡ ሽብርክ አይል ለባንዳ ያ ልበ ተራራ። ምድረ ፀረ አማራ-ፀረ አገው ሸኔ ወያኔ ሁላ ነፍሰበላ ሁላ ገድል ይግባ እምቧ በልልኝማ።

    • @unityForEthiopia
      @unityForEthiopia 7 місяців тому

      What the fck are you talking about? They are showing their beautiful culture and I love it. I am Amhara by the way and I love agew people. Are you against them using their beautiful language? Idiot!

    • @Weyshumbiye
      @Weyshumbiye 7 місяців тому

      why you are crying ? Atalks yelkun fetabelbet

    • @user-hr3le5ut1v
      @user-hr3le5ut1v 7 місяців тому

      አይባልም ሽንታም

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 7 місяців тому

      ሚስኪን የዋግ ህዝብ ብቻውን ሊያጥሩት ሳንዱች ሊያደርጉት ነው ።
      አገው አማራ ነው ።

    • @HkmZ-jm2zd
      @HkmZ-jm2zd Місяць тому

      የመጣችው አትለፍልፉ ብን እና አገውች መገጠል መብታችን ነው

  • @mulatamare5175
    @mulatamare5175 7 місяців тому +3

    ሽምዴን ኽምረጘጝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dyydhjxfjfi1303
    @dyydhjxfjfi1303 7 місяців тому +1

    ዋውውውው ጀንኑ ❤❤❤❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️♥️

  • @freywelay204
    @freywelay204 Місяць тому

    በረትዕ ዛሓወይ🍋💙❤💚

  • @abebawayalew1782
    @abebawayalew1782 7 місяців тому +2

    ሸገ ሰቭ የጝ በርታቕ

  • @user-yb6sy2ol9m
    @user-yb6sy2ol9m 7 місяців тому +3

    ኽምረዋ የአገዊትዋ ልጅ

  • @borkenamusictube
    @borkenamusictube 7 місяців тому +2

    ዋው አንደኛ

  • @SeniGashawu-it7og
    @SeniGashawu-it7og 7 місяців тому +2

    ምርጥ ስራ በጣም ከጎንደር አማራ

  • @abrehammesfen4022
    @abrehammesfen4022 7 місяців тому +1

    kuratachin jegena neke zelalem nure kefu ayenqake 💪💪💪💪💪💪💪

  • @dagm319
    @dagm319 7 місяців тому +3

    ብሄረአምሀራወአገው ኮነ አሀዱ

  • @user-sl8qv2cd2g
    @user-sl8qv2cd2g 7 місяців тому +1

    የፍቅር ሀገር ሰቆጣ ዳህና

  • @user-pt1zx8kr2f
    @user-pt1zx8kr2f День тому

    አቤትድምፅያገዉልጂበምሆኔደስዪለኛል

  • @user-yn7eu2bh6q
    @user-yn7eu2bh6q 7 місяців тому +2

    ❤❤ אני פה שיתפתי כמה אני יכולה 🎉🎉🎉 אמשיך לשתף היום ועד מחר לפחות 100000 שיגיע שתפו שתפו זה אהבת חינם לחבר שלנו ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @fekaduterefe5804
    @fekaduterefe5804 7 місяців тому

    Woooooooo! These are the founders of zagwe dynasty of Africa. Proud agew nations the founders of Lalibela.

  • @user-lr8vt6oq5k
    @user-lr8vt6oq5k 6 місяців тому

    ግርየ ፃይነቅየኝ ይንም አደረ ወሽሽ አይዝኾትና አይይይይይይ አየ ትዝታ ፍትህ ለአገወች 🙏😢💔

  • @melesseengida3118
    @melesseengida3118 6 місяців тому

    ውብ ታሪክን አጋምዶ የአገውን ባህል፣ታሪክና የአገር ዋልታነት እንዲሁም ጀግንነት የሚገልፅ ድንቅ ዜማ።እውነትህን ነው"ንጉሱ አገው ነው፤ታሪካችንም ይመለሳል" እውነት ነው።እናመሠግናለን አርቲስት መላኩ 🙏🙏🙏

    • @user-pw8ov3rs8r
      @user-pw8ov3rs8r 3 місяці тому

      ክሚ አጎዚ ኩሳ እርኩሶ ኽምቤ ኽቴ
      ☝አማራ

  • @Keren-health
    @Keren-health 7 місяців тому +1

    Wow…………shining cultural music……………

  • @user-lr8vt6oq5k
    @user-lr8vt6oq5k 3 місяці тому +1

    ኣይዝኾትና ግሬ ፃይነቅየኝ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gutene7199
    @Gutene7199 7 місяців тому

    Melaku Belay - Shimden Himregnegn -መላኩ በላይ ሽምዴን ኽምረጘጝ
    እንደዚህ ነው መሆን ያለበት አቢሲኒያዎች

  • @user-wz2qk3pr1l
    @user-wz2qk3pr1l 4 місяці тому

    King Agew 👑👑👑💪💪💪

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 7 місяців тому

    💖💝💖 ዋውውው ያምራል ሰይ ሰይ በጣም ጡሩ ምልጭ ቁንጅናሽ የዋህ ቆንጆ አይዞሽ 🇪🇷👍👍👍

  • @user-wp6zk9kc6y
    @user-wp6zk9kc6y 7 місяців тому +1

    ልዩ ነው

  • @Weyshumbiye
    @Weyshumbiye 7 місяців тому +1

    ZAgwie king Doom !!! malet new Shmdyen himra yegn

  • @user-lr8vt6oq5k
    @user-lr8vt6oq5k 6 місяців тому

    አይደይ ያልም ግዜ ፃይነቅየኝ ይንም ❤️❤️❤️❤️❤️😢😢

  • @user-op8ty4my3l
    @user-op8ty4my3l 7 місяців тому +2

    ישראלים תעשו שיתוף יאללה ❤❤❤❤

  • @Zuzu_habesha5
    @Zuzu_habesha5 7 місяців тому +3

    የአማራ ባህል ነው

  • @user-yl6eq5lt4s
    @user-yl6eq5lt4s 3 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነው እንደባለፈው ስራህ አማርኛም ብትቀላቅልበት ጥሩ ነበር በተረፈ አሪፍ አቅም አለህ በርታ

  • @zagwieMedia981
    @zagwieMedia981 4 місяці тому

    ❤❤❤አገዎች❤❤

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd Місяць тому

    የኔውዶች❤❤❤❤

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 7 місяців тому

    My Love you agew from amhara

    • @user-pw8ov3rs8r
      @user-pw8ov3rs8r 3 місяці тому

      አገውም አማራ ነን☝አማራ

  • @teferimihretu4964
    @teferimihretu4964 7 місяців тому +1

    Good job !

  • @alefeasefa4118
    @alefeasefa4118 7 місяців тому

    ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @dagmaitgizawi6295
    @dagmaitgizawi6295 5 місяців тому

    በርታ ጀግና

  • @abrehamAyele-tv2bq
    @abrehamAyele-tv2bq 5 місяців тому

    Wow Agewgna des Yilal Gobez gobez

  • @981Zg
    @981Zg 7 місяців тому +1

    በ24 ውስጥ ቢያንስ 25000 እይታ እና 5000 ላይክ እና ሼር መድረስ አለበት ።ለዚህ ደግሞ ሁላችንም መተባበር እና አንድ ሁነን ቢያንስ አንድ ሰው ለ25 ሼር ያድርግ ።እኔ በበኩሌ አስራ ሁለት ደርሻለሁ ።ይህ Challenge ነወ።አገው የሆነ ብቻ ሳይሆን ሙዚቃ ወዳድ የሆነ ሁሉ Challenge እንዲቀላቀል እናድርግ ።
    981 አገው ነኝ

  • @user-fv1pp9ix8f
    @user-fv1pp9ix8f 7 місяців тому +2

    ኧረ ሼር ላይኮ ኮመንት አይታይም አንድነታችን የት አለ?

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 7 місяців тому

      ውይ እኔ አማራ ነኝ አገው ስወዳችሁ❤❤❤

    • @user-pw8ov3rs8r
      @user-pw8ov3rs8r 3 місяці тому

      እባካችሁ እኔ አገው ነኝ
      ግን ዋግላስታ አገው ☝አመራ ፕሮፋይልክ😤

  • @user-le5jk4lf7i
    @user-le5jk4lf7i 7 місяців тому

    በርታልን ዉድ ወንድማችን።

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 7 місяців тому

    አሪፍ ነው በርታ

  • @user-vn6mp9km7s
    @user-vn6mp9km7s 7 місяців тому

    ወገኖቼ እንደ አንድ አመራ በጋራ ካልቆምን እያናጠሉ ይበሉና ።ክብር ለራስ ሀይሉ ልጆች❤❤❤

  • @ayeleasmare-vz3du
    @ayeleasmare-vz3du 7 місяців тому

    የኔ ጀገና የኛ ንጉስ

  • @user-pf6hg2vv3m
    @user-pf6hg2vv3m 7 місяців тому

    በርታ

  • @abyssinia-ui8md
    @abyssinia-ui8md 7 місяців тому +2

    abyssinia israel ❤❤abyssinia ethiopia ❤❤❤ thanks ,
    חברים בואו נעשה שיתוף בכל הרשתות לא יעלה לנו כסף , אם לא נעשה שיתוף ולייק לא נשמע שירים מיוחדים כאלה , אביסיניה הוא משלנו בישראל לראשונה יוטיבר , 🎉🎉 רק לכולם בהצלחה גם למלקו מצבים כל יום מחדש שירים חדשים חבר יקר ❤❤❤❤

    • @solomonfenta
      @solomonfenta 7 місяців тому

      היי

    • @ozoz-zy7cc
      @ozoz-zy7cc 7 місяців тому

      תודה לך על התגובה הבנתי אביסיניה רקורדס שהוא אחד משלנו בישראל הקלטתי למה לא לעשות שיתוף שיהיה לו בהצלחה 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 7 місяців тому

    በጣም ደስየሚል ስራ🥰🥰🥰🥰

  • @Abiye723
    @Abiye723 7 місяців тому

    አሪፍ ስራ ነው

  • @bzuyeshiferaw6528
    @bzuyeshiferaw6528 5 місяців тому

    nice

  • @user-fy1ld2ik9l
    @user-fy1ld2ik9l 7 місяців тому

    You are legendary man keep it up!

  • @user-gr7xl9hd4p
    @user-gr7xl9hd4p 7 місяців тому

    ጀግናችን ዝም ብለህ በርታልንማ❤

  • @user-ob6jn4gx1f
    @user-ob6jn4gx1f 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fv1pp9ix8f
    @user-fv1pp9ix8f 7 місяців тому +1

    Wawwwww❤❤❤❤❤❤

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 6 місяців тому

    💚💛❤💞💞💞💞አቤችየአገውውበትእናባህል

  • @Yafilmproduction
    @Yafilmproduction 7 місяців тому

    wowowowowowowowo ውብ ሰዎች ፣ ውብ ዜማ ፣ ውብ ባህል

  • @Zetsion
    @Zetsion 7 місяців тому

    please edit the title, አማርኛው እና እንግሊዘኛው አንድ አይነት አይደለም

  • @EagleTube-ph6wh
    @EagleTube-ph6wh 7 місяців тому

    Wow!agew(amhara) des sitilu

  • @FahidebrahimAhmed
    @FahidebrahimAhmed 5 місяців тому

    Berta

  • @chd44444
    @chd44444 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤😘

  • @ourtube21
    @ourtube21 7 місяців тому

    ይኽምረወ 🥰🥰🥰 ይለምለም

  • @user-js2wl4zn2r
    @user-js2wl4zn2r 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-kp5ob8tp5z
    @user-kp5ob8tp5z 7 місяців тому

    ያን አምሽጭር መልኬወ

  • @user-jh7fp2fo2c
    @user-jh7fp2fo2c 6 місяців тому

    mele proud of agew

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @ametesamuel4001
    @ametesamuel4001 7 місяців тому +1

    WOW!! Bertalgn wendemalem🥰🥰🥰🥰

  • @user-hr3le5ut1v
    @user-hr3le5ut1v 7 місяців тому

    አይዲመ ይጅንኑ ኽምረ ኻቐች

  • @kassahunaderu5960
    @kassahunaderu5960 7 місяців тому

    Keep it bro!

  • @Belaya1028
    @Belaya1028 7 місяців тому

    wow so well

  • @AmeleworkAsgedom
    @AmeleworkAsgedom 7 місяців тому

    well done

  • @user-pf6hg2vv3m
    @user-pf6hg2vv3m 7 місяців тому

    ጅንኑ❤🎉

  • @user-hz6lw3dh5m
    @user-hz6lw3dh5m 7 місяців тому

    እኩኑን እጝቅ አይዝዃጥን

  • @user-jh7fp2fo2c
    @user-jh7fp2fo2c 6 місяців тому

    agew agew agew

  • @birukworku2121
    @birukworku2121 7 місяців тому

    ኽምረ ትኹር በጅወ

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md 7 місяців тому

    ቋንቋው አልገባኝም አየሁላችሁ❤

  • @Alem12-alem
    @Alem12-alem 5 місяців тому

    Tiru berta

  • @mesaytsegaw4903
    @mesaytsegaw4903 7 місяців тому

    ግሩም ነው

  • @ozoz-zy7cc
    @ozoz-zy7cc 7 місяців тому +1

    ⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱⛱

  • @gebrysanki5069
    @gebrysanki5069 7 місяців тому

    Berta wondmiway

  • @deepmood3600
    @deepmood3600 7 місяців тому +1

    איפה אתם ישראלים שתפו ייאלה ותפרגנו לאביסיניה

  • @teddyeth9379
    @teddyeth9379 7 місяців тому

    Yeagewitu liji❤❤❤😊😊😊

  • @user-qh5un6ji7r
    @user-qh5un6ji7r 7 місяців тому

    Aydeym yzne❤

  • @hailemariamayalew5251
    @hailemariamayalew5251 7 місяців тому

    Debalelekew (alemawi & menfesawi)