Yalelet Adugna Ene Aba Defarie - ያለለት አዱኛ - እነ አባ ደፋሬ New Ethiopian music 2024 ( official Video )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 327

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 2 місяці тому +45

    የነ ሙት አይፈሬ ሀገር ጎንደርዬ የነ ናሁዬ ሀገር😢💚💛❤

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 2 місяці тому +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @מיכהמנגיסטו
      @מיכהמנגיסטו 2 місяці тому

      😮😊😢 😊😊😊😂❤❤❤❤😂🎉😢😢😮
      ששש😅😮❤❤טדססס?4....
      😊❤...נ7 ה😊6ץ😅😅😅😢😢😢😂😂😂 ‏‪2:32‬‏ ‏‪2:33‬ לא
      ., 111😅😅😅😮😢😂😂🎉😢😢😢😮😮😅😂😂😢❤​@@addisemetiku1495

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 місяці тому +11

    የኔ ጀግና ውድም በጣም ገራሚ ሰራ ነው በርታ ከዜህ በላይ እድምሰራ እርገጠኛ ነኝ ሀገሬ ጎንደርርርር ወልቃይት የጀግኖች ሀገር ያለለት አዱኛ ።።።።።።።።።።።

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 2 місяці тому +22

    እውነት ለመናገር ይሄ ድምጻዊ እጅግ በጣም ደስ የሚል ድምጽ ያለው እና ሁሉንም ባህሎች ጠንቅቆ የሚያውቅ ነው ነገር ግን በምንም አይነት የቪዲዮ ክሊፕ ይሁንን ዘፈኖች እያየነው አይደለም ድምጽህ ሀሪፍ ነው የተለያዩ ሀገራዊ ዘፈኖችን ብታወጣና የተለያዩ ባህሎችን የህዝብ ዘፈኖችን ደግመህ ብትሰራቸው በጣም ጥሩ ነበረ በርታ ወንድማችን

    • @GeseseTadese-eq3md
      @GeseseTadese-eq3md 2 місяці тому +1

      ዘርህ ይባረክ እውነት የሚመሰክር ሰው ደስ ይላል ችሎታው ይለያል ጓደኛየ ነው

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 2 місяці тому +16

    የናሁ ሰናይ ሀገር እንደት ነሽ ጎንደር?i swear to God እንደ አሳምነው አይነት መሪ አማራ ሲሰጠው ፡የናሁ ሰናይን አስክሬን እናስመልሰዋለን ወዶ ሳይሆን በግዱ፡፡but at that time ዝም ብለን አይደለም እንጨራረሳታለን you will see us.😢😢😢

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 2 місяці тому +20

    ምርጥ ባህላዊይ ሙዚቃ እናትዋ ጎንደርዬ ሰላምሽን ይመልስልን😢❤❤

  • @teshometesfayetube8235
    @teshometesfayetube8235 2 місяці тому +31

    ምርጥ ምርጥ የሚጣፍጡ ግጥሞች ያሉበት ስራ ነዉ 💚💛❤️
    ወልቃይት ጠገዴ የአንበሳ ልጅ አቅም
    እራያና ዘቦ የአንበሳ ልጅ አቅም
    ተፈርቶ ነዉ እንጂ ፈርቶ አይታረቅም
    💚💛❤️

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 2 місяці тому +2

      ደሜ ደምሩኝ❤

    • @אסתרפרפרה
      @אסתרפרפרה 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 2 місяці тому +4

    WOW ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን🔥
    አማራነት ይለምልም 🔥✊ 💚💛❤️

  • @alemdebeb2502
    @alemdebeb2502 2 місяці тому +5

    እናታለም ጎንደር እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልን🙏💪🏽💚💛❤️

  • @TeshagerSimachew-fn7px
    @TeshagerSimachew-fn7px 2 місяці тому +3

    በትክክል ምርጥ ስራ ነው ያዝ ጎንደር🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @DagneDan-
    @DagneDan- 2 місяці тому +6

    ይለያል ምርጥ ስራ ነው ባበይ

  • @Tamralech-mq5qg
    @Tamralech-mq5qg 2 місяці тому +5

    ገራሚ ሙዚቃ የኔ ጎንደሬ ❤❤❤❤

  • @tegestabegaz1492
    @tegestabegaz1492 2 місяці тому +5

    የአንበሳ ልጅ አቅም ተፈርቶ ነውጂ ፈርቶ አይታርቅም ምርጥ ስራ ነው❤❤❤❤❤

  • @taralema6070
    @taralema6070 Місяць тому +3

    ዋውውው ድምፅ 👌🥰 ኦርጅናሉ የጎደር ጭፈራ 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car 2 місяці тому +5

    ያዝልኝ ጎንደረ❤❤❤ አገሬ አበባየ ሰላምሸ ይመለሰ🤲💪💪💪💪💪

  • @MdjjMdyt
    @MdjjMdyt 2 місяці тому +3

    ዋው ደስይላን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 2 місяці тому +1

    ወንድም ደግ ነው በጣም አሳዝኖኝ በነር ብሬ እናመሰግናለን

  • @TemesgenDejen-v8t
    @TemesgenDejen-v8t 2 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎንደርየ ሰላምሽ ይመለስልን

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u Місяць тому +2

    እናታለም ጎንደር ❤❤❤❤አቤት ዉበት መገን ይለያል ቀብራረዉ ጎንደሬ ❤❤❤❤በርታ ወንድማለም ጀግናዉ 😘😘😘🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 2 місяці тому +14

    የኔ ወርቆች የጠቢባን ዘሮች ትክክለኛ አማራው ከሆዳም ባንዳው ሀገር ሻጩና ተኩላው ሚለየው በምግባሩነው ስላችሁ ስሙ

  • @Gafatentertement
    @Gafatentertement 2 місяці тому +5

    ጀግና ነህ አባቴ !!!

  • @tetetete5093
    @tetetete5093 20 днів тому +1

    ደስ ይሚል ስራ ነው በርታልኝ ወድሜ

  • @EyerusalemSamchew
    @EyerusalemSamchew 2 місяці тому +1

    ዋዉዉዉዉ ያምራል 🎉🎉🎉🎉🎉መልካም እድል ወንድማችን

  • @tsegayelove
    @tsegayelove 2 місяці тому +3

    ምርጥ ምርጥ የሚጣፍጡ ግጥሞች ያሉበት ስራ ነዉ
    ወልቃይት ጠገዴ የአንበሳ ልጅ አቅም
    እራያና ዘቦ የአንበሳ ልጅ አቅም Yemecheh wendema

  • @demekemebratu8173
    @demekemebratu8173 14 днів тому

    በተመሳሳይ ፕሮግራም ብዙ ሕዝብ እየጠበቀህ ነው :: ትችላለህ ተባረክልኝ ወንድማለም

  • @asni-wm4rh
    @asni-wm4rh 11 днів тому +1

    ❤❤❤ይያዝልኝ ቦታ ለልቤ መኝታ ❤❤❤❤❤❤

  • @muluabraha6254
    @muluabraha6254 2 місяці тому +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው በርቱ😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @AbebaAb-e2j
    @AbebaAb-e2j 2 місяці тому +2

    ዋው 🎉🎉🎉🌹🌹💃💃💃ያዝ ጎንደር 💚💛❤️የገኒ ልጅ በርታ

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 2 місяці тому +1

    ዋውውውውውውውውው ድንቅ ስራ!!

  • @GeseseTadese-eq3md
    @GeseseTadese-eq3md 2 місяці тому +69

    ተፈርቶ ነውጂ ፈርቶ አይታረቅም ቀብራራው ጎደሬ ጅንኑ የማራይቱ ልጅ

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 2 місяці тому +5

      ደሜ ደምረኝ🙏

    • @yeshyezeleke9046
      @yeshyezeleke9046 2 місяці тому +4

      ታዲያስ ❤❤❤❤❤

    • @GeseseTadese-eq3md
      @GeseseTadese-eq3md 2 місяці тому

      ምን ጣጣ አለው​@@salamerke5811

    • @MameTube-uv2cp
      @MameTube-uv2cp 2 місяці тому +2

      I com from Wello Legehida •=This sentence truer confides Gesese king of king

    • @kalkidanAbera-vi4tx
      @kalkidanAbera-vi4tx 2 місяці тому +1

      ጎንዴሬአይደለምከፊትየሚቀድምአማራባልሖንይቆጨኝነበር

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 2 місяці тому

    ዋው ነው እናመሰግናለን ብሮ 🎉🎉❤

  • @geremewgualu
    @geremewgualu 2 місяці тому +1

    wowww konjo sera new

  • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት

    እናትዋ ጎንደር የነ ቴድየ👑💗 የነናሁየ👑💗 አገር የነ ሞት አይፈሬ💯💯💯😥😥💯💯

  • @juliaanderson74
    @juliaanderson74 Місяць тому +1

    Lovvvvvvvveeee the dance. :)

  • @tamire7571
    @tamire7571 2 місяці тому

    ወንዶማችን በርታልን በጣም በጣም ብዙ ቆንጆ ስራ ላይ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Python20
    @Python20 Місяць тому +1

    ድንቅ ነው❤

  • @getanehtewabe-v1t
    @getanehtewabe-v1t Місяць тому +1

    cheers
    effort more enough in this Ethiopian culture

  • @MulugetaWondya
    @MulugetaWondya 2 місяці тому

    Wow betam arif sera nw

  • @DEMOZGABRA
    @DEMOZGABRA 2 місяці тому

    ወድምየ በጣም ያምራል በርታልኝ

  • @sadiasadia6460
    @sadiasadia6460 Місяць тому +1

    አገሬ ጎንደር ❤🌹🌷😍

  • @WodajZinabu
    @WodajZinabu Місяць тому +1

    የ"ጎበዞች ሀገር" እጅግ ያምራል! ፋታ የማይሰጥ ህዝብ!

  • @Abel-v3l
    @Abel-v3l 2 місяці тому +2

    ጀግናው የአማራይቱ ልጀ ጎንደሬው❤❤❤❤

  • @TamireAmbaw
    @TamireAmbaw 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያምራል ተፈሩቶ ነው እንጂ ፈርቶ አይታረቅም የጎረደር ልጅ

  • @yalewwodaju2460
    @yalewwodaju2460 2 місяці тому

    ምርጥ ስራ ነው ጀግና በርታልን ወንድሜ❤

  • @MaledaTube-fs9to
    @MaledaTube-fs9to 2 місяці тому

    ዋው በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
    @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ Місяць тому

    ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @KemalNuru-pw4iv
    @KemalNuru-pw4iv 2 місяці тому +4

    እንድህ ቀብረር አርጉንጂ የኛ ድምፆችዋ🎉

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 2 місяці тому +2

    ያዝ ጎንደር የነ ናሁሜ የነ መሲ የነ ዉባተ የጀግኖች መፍለቂያ የሊቃዉት መፍለቂያ ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ እማማማማማማማማማ ጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistAlemayehu-o6k
    @TigistAlemayehu-o6k 12 днів тому

    ወይኔ ሀገሪ ሰላምሽን ይመልስልን የኔ ምርጥ ዘር 🎉❤🎉❤

  • @Haimi1234-zv3qm
    @Haimi1234-zv3qm 11 днів тому

    አምሃራነት 💚💛❤️💪🔥🔥🔥🔥

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 місяці тому +8

    ያዝ ጎደር 💚💛❤💪💪

  • @dforcom
    @dforcom 11 днів тому

    WOWW

  • @dktube21
    @dktube21 26 днів тому

    አሸሼ አሸሼ አሸሼ ዋው ነው💚💛❤💚💛❤💚💛❤💙💙💙❣❣❣❣❣❣❣

  • @EffwvddbttFscgdg
    @EffwvddbttFscgdg Місяць тому +1

    የባቱልጂ❤❤❤❤ያፂወቹ❤❤❤❤

  • @HailemariyamAmare-rr2ht
    @HailemariyamAmare-rr2ht 2 місяці тому

    ዋው ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉 አይ ተፈጥሮ መረዋ ድምፅ ግን አላቅህም ነበር የት ነበርህ እስከዛሬ

  • @NegaMoges-p5r
    @NegaMoges-p5r 2 місяці тому

    በርታ እናመሰግናለን

  • @ShambelAsmare
    @ShambelAsmare Місяць тому +1

    ጎንደሬ ማለት እንዲሂ ነው እልልልልልልልልልልልልል በል አንተ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🙏🙏🙏

  • @yeshiZerinun
    @yeshiZerinun Місяць тому

    የኔ ወርቅ ህዝብ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 2 місяці тому

    እነ አባ ደፋሬ❤❤❤❤❤❤

  • @mesiethiotube2281
    @mesiethiotube2281 Місяць тому +1

    ማሩ የአገሬ ሰው አንጀቴን አራሰው ሙቼ ነው የምውዳችሁ❤🎉🎉🎉

  • @סנטיוסנטיו
    @סנטיוסנטיו Місяць тому

    እልልልልል👍👍👍

  • @sailahma3376
    @sailahma3376 2 місяці тому +3

    አማራዬ❤❤❤❤❤

  • @MamoKasse
    @MamoKasse 17 днів тому

    ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @benyashelen
    @benyashelen 2 місяці тому +1

    Betam arif mwodew musica

  • @Fentahun-bz8iy
    @Fentahun-bz8iy 2 місяці тому

    ያሌ በርታ ቀጥልበት

  • @BirtukanBirtukan-hg8nd
    @BirtukanBirtukan-hg8nd 2 місяці тому +1

    ጎንደር ተወልጀ😍😍 ወልቃይት ዳንሻ ላይ ያደኩይ😍😍 ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏💝

  • @EffwvddbttFscgdg
    @EffwvddbttFscgdg Місяць тому +1

    ምብየልፃፋ።ቃልአጠረኚ።❤❤❤❤❤አገሬየጀግናገርጎደርየ❤❤❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 2 місяці тому +3

    አማራነት ፋኖነት አሸናፊነት አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @habtamumenge4449
    @habtamumenge4449 2 місяці тому +9

    መገን የወልቃይት ልጆች ትችላላችሁ💪💪💪💪💪💪💪

    • @mitinsiragashaw8935
      @mitinsiragashaw8935 2 місяці тому

      እነማን ናቸው የወልቃይት ልጆች 😂

  • @Dorya-z1d
    @Dorya-z1d 2 місяці тому

    የነ ሞት አይፈሬ የናሁየ ሀገር ጎንደር❤❤❤

  • @getnetabebaw7145
    @getnetabebaw7145 2 місяці тому

    እጅግ በጣም ጥሩ ስራ!
    አማራዊ እሴትን የተሞላ፣ ታሪካዊ ዳራውን የጠበቀ ከአማራ ጫፍ እስከ ጫፍ ያወሳ ጥሩ ስራ ነው። በርታልኝ ወንድሜ!! ነገም ከዚህ በበለጠ ያአማረ ስራ እንደምትመጣ እንጠብቅሃልን።

  • @gingin6217
    @gingin6217 2 місяці тому +2

    ድምፅ 100
    ግጥም 100
    ክሊፕ 70
    ስታቀናብሩ የጎንደርን የፋሲልን ግብ ቢጨምሩ እንዲሁ ጎንደርን ወልቃይትን በለሳን ራያን በአጠቃላይ በግጥሙ የተጠቀሱትን ሀገር እንዲሁም አንዳንድ አርበኞችን ብጨምሩበት የበለጠ እይታ ይኖረው ነበር 😊

  • @DebrezeyitMihret-lj9pt
    @DebrezeyitMihret-lj9pt 2 місяці тому

    wow 👌 👏 😍

  • @Zemch
    @Zemch 2 місяці тому

    ዋው ዋው ይመችህ አቦ በረታ❤

  • @EwunetieEw
    @EwunetieEw 2 місяці тому

    ሰላም❤❤❤❤❤❤

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 2 місяці тому +1

    አቤት ውበት ቀቢራራው አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getiekefale9128
    @getiekefale9128 2 місяці тому

    Wowwwe

  • @EmebetAyalew-ll5mh
    @EmebetAyalew-ll5mh 2 місяці тому

    Yemir betam migerim gitim ena zema new

  • @amaremenberu682
    @amaremenberu682 2 місяці тому

    ስንትዬ በጣም ልዩ ስራ ነው❤❤❤❤❤

  • @MMY6800
    @MMY6800 2 місяці тому

    Simply best❤❤❤

  • @SelamWorku-ig1uw
    @SelamWorku-ig1uw 2 місяці тому

    My welkait ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messisanki4121
    @messisanki4121 2 місяці тому +1

    Wow good louk

  • @KidstGode
    @KidstGode 2 місяці тому +1

    WOW❤❤❤❤❤

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 2 місяці тому +4

    ፍቅሩን ነው እጅ ፀቡን 💪

  • @Kidistwerkneh-x4l
    @Kidistwerkneh-x4l 2 місяці тому

    ተፈቶ ነው እንጂ ፈርቶ አይታረቅም ምርጥ ስራ

  • @melkam-englishgrammar5849
    @melkam-englishgrammar5849 2 місяці тому +1

    WOW!

  • @hasna892
    @hasna892 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ሙዚቃ

  • @josefemack2206
    @josefemack2206 2 місяці тому

    መልካም እድል ወድማችን ምርጥ ስራ😍🙏

  • @solazgondar5525
    @solazgondar5525 2 місяці тому

    የማይደበዝዝ ደም ጎንደሬነት💪💪
    ያዝ ስማ ናማ ስለዉ ይመጣል ቀብራራዉ💪💪

  • @GirmaFkade
    @GirmaFkade 2 місяці тому +1

    አካልዋ ጎንደር ትንፋሽዋ ጎንደር ናፍቆትሽ እንቅልፍ አሳጣኝ

  • @berihunabebe9995
    @berihunabebe9995 Місяць тому

    ዋው🎉

  • @hulumya
    @hulumya 15 годин тому

    ❤❤❤❤🎉🎉አማራ.ባልሆን.ይቆጨን.ነበር....የነምት.አይፈሬ..ይታየኛል.ቤቱ.ከነምልክቱ

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 19 днів тому

    ተፈረቱ ነዉ እንጅ ፈረቱ አይታረቀም❤❤❤

  • @MatadelQrishtan
    @MatadelQrishtan 2 місяці тому

    ዋው ያዝ ጎንደር❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-p4y
    @MimiMimi-p4y 2 місяці тому

    ጎንደርዬ ❤️❤️❤️

  • @Belete-o8t
    @Belete-o8t 2 місяці тому

    ጥሩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gymmotivation5798
    @gymmotivation5798 Місяць тому +1

    Demsi 100%
    Gatmi 100%
    Bewegeney temeshini

  • @Asemuasegidmengestu
    @Asemuasegidmengestu 27 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azmera5545
    @azmera5545 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎንደሪ ባልሆን ይቆጨኝነበር

  • @zainabahmed9734
    @zainabahmed9734 2 місяці тому

    አንደኛ❤❤❤❤❤❤

  • @TeferaBayu
    @TeferaBayu Місяць тому +1

    እኒ ይፍቲነኝ ዘፈኑን ስስማው ውኒየ ይመጣል