ለብዙ ጊዜ "አባታችን ሆይ....." እያልኩ ነበር ሶላት የምሰግደው !! || የኔ_መንገድ MinberTV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @tigistteshome1017
    @tigistteshome1017 3 роки тому +441

    እኔም በቅርቡ ወደዚህ ብርሀን እቀላቀላለሁ ኢን ሻላ ☝❤

  • @sameerafadulu4326
    @sameerafadulu4326 3 роки тому +147

    አልሀምዱሊላ እኔም ያለፍኩበት ህይወት ነው ልጂን በሥልምና እንዲያፀናልኝ ዱዋ አድርጉልኝ

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 3 роки тому +202

    እናትየዋ ጀግና ናት ልጆችዋን አዳነች እናት ለዘላለም ትኑር

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 3 роки тому +34

    ታድለህ ሀቢቢ ረሱል ሰለላህ አለይሒ ወሰለምን በህልም ማየት መቻል መታደል ነው ስብሀነላህ
    ያረብ ሳያዩን የናፈቀን እኛም ምንናፍቃቸው ሀቢቢን በእዝነትህ ጀነተን ወፍቀኸን ጉርብትናን ከረሱል ሰለላህ አለይሒ ወሰላም ጋር አርገን
    አላህ ቀሪ ቤተሰቦችህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራልህ ያረብ

  • @ለሁሉምግዜአላው
    @ለሁሉምግዜአላው 3 роки тому +38

    አላህ ሆይ የዚህን ባሪያህን አባት ቀጥተኛውን መንገድ ምራው እኛንም መጫራሻችንን አሣምርልን ያረቢ

    • @k..5723
      @k..5723 3 роки тому +1

      አሚን

  • @mubarakanteneh
    @mubarakanteneh 3 роки тому +153

    ኢብራሂም ይሁዳዊም ፣ ክርስትያንም አልነበረም፤ ግን ወደ ቀጥተኛው ሃይማኖት የተዘነበለ ሙስሊም ነበረ፤ከአጋሪዎችም አልነበረም፡፡ከአደም ጀምሮ እስከ ነብዩላህ ዒሳ ድረስ የነበሩ ታላላቅ ነብያት ራሳቸውን ለአንድ አምላክ ፈቃድ ያስገዙ ሙስሊሞች ነበሩ፡፡

  • @سمراةبنتووجرا
    @سمراةبنتووجرا 3 роки тому +12

    አሏህ ያንተንም የኔንም አባት ይህንን ብርሀን ያሳይልን ለሌሎችም በጨለማ ዉስጥ ላሉ ሁሉ ይህን ብርሀን እንዲያዩት ምኞቴ ነዉ

  • @enattube1181
    @enattube1181 3 роки тому +4

    ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ እናትህ ጅግና ናት አላህ ያቆይልህ ጀነትም ያዘጋጅላቹ አባትህም ቀጥተኛዉ መንግድ ይምራዉ ያረብ

  • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234

    ያረብብብብብብብ ቢኢዝኒላህ አላህ ዱአችንን ተቀብሎ አባትህን ወደ እስልምና መቶ አብራችሁ እደምትሰግዱ ተስፋ አደርጋለሁ ወንድሜ

    • @shermarkewalelegn702
      @shermarkewalelegn702 3 роки тому

      ኢንሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      ደምሪኝእሕትትዎዎየ

    • @lovely-ct8yc
      @lovely-ct8yc 3 роки тому

      @@kamilawollo7528 ከከወቀወ።ፀፀዘዠጸፀፀጰዘዘዘቀወወወወወጰወዘዘዘዘበጰፀ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 роки тому +20

    ሰለምቴወች እኮ ማሻ አላህ ናቸው
    #አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ
    #መጨረሻችንን አላህ አሳምረው
    #ሀገራጽንን ሰላም አድርግልን

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 3 роки тому +13

    አበትክንም አላህ ቃጥታኛው ማገድ ይምረልክ ወድሜ አላህ ይወፍቃው የራብ

  • @zinetzinet5500
    @zinetzinet5500 3 роки тому +6

    ወድሜ አብሽር አንተ ብቻ በዶአ በርታ የኛ ጌታ የሚሳነው ነገር የለም አባትህን ትክክለኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @ahlam779
    @ahlam779 3 роки тому +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱብሀን አላህ ምንኛ መታደል ነው ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን በህልም ማየት አላህ ለሁሉም የሚደርስ ኢልም ይስጥክ ወንድሜ

  • @nomore6978
    @nomore6978 3 роки тому +33

    ሀቢቢ ረቢ ሂድያቱ ተውፊቅ ይወፍቅልክ ወንድማችን አብሽር !
    በርቱ ሚንበሮች በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ስለሆነ።

  • @لاإلهإلّااللهمحمدرسولألل-ع2ت1ت

    አባትህን ቀጥተኛውን መንገድ የኢስላም ብርሃንን ይምራቸው መሪው አሏህ ነውና

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 3 роки тому +5

    የአላህ በእዝናትህ በችሎታህ አባቱን ቀጥታኛወን መንገድ ምራለት በረህመትህ (ያረብ እኛንም ወንድሞቻችንን በእዝናትህ ኢማናችንን አጠንክራን ያአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉባና አላ ዲኒክ ያአ ሙሰሪፈል ቁሉብ ሰሪፍ ቁሉበና አላ ጣአቲክ አሚን)

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 роки тому +6

    አባትህን አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራልህ አብሽር

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 3 роки тому +6

    ያአሏህ ወንድሜ እንኳን አሏህ መለሰህ እስከ መጨረሻውም አሏህ ያጽናህ አባትህንም አሏህ ይወፍቃቸው አሏህ ልባቸውን ይክፈትላቸው. በቅርቡ ደግሞ አባቴ ሰላመ ብለህ ተደስተህ የምናይህ ያድርገን እናትህንም አሏህ ይጠብቃቸው ጀግና ናቸው ልጆቻቸውን ሰብስበው ወደ ዲናቸው መልሰው ማሳደጋቸው አሏህ ረጂም እድሜ ይስጥልህ

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ

    ሜሻ አላህ አላህ ባሪያውን ሲወደው ዲንን እወቀትን ይሰጠዋል ምንኛ መታደል ነው ያአላህ ሙስሊም አድርገህ እንደ ፈጠርከን ሙስሊምም አድርገህ ግደለን ኻቲማችንን አሳምርልን ያረብ የኔ ማር ሰፊ ጣፋጭ እኮ ነሽ ማሻ አላህ ለአለህ ስልል ነው ምወድሽ ለአላህ ብለው ተዋደው አርሽ ጥላ ስር ከሚሰበሰቡት ያድርገን ጀነል ፊርዶስን አላህ ይወፍቀን ያረብብብብብብብብ!!!

  • @ሀያትቢትያሲን
    @ሀያትቢትያሲን 2 роки тому +3

    የኔ ና የዚህ ታሪክ እሚያመሳስል ነገር አለው አባቴ ሙሤሊም ሆኖ እናቴ ክርስቲያን ነበረች አባቴ ሲሰልም እቢ አለች እናም አባቴ ልጆቸን አልበትንም ብሎ አብረን እኖራለን በዛን ሰአት 12 አመት እስኪሆነኝ እናቴን ነበር እምከተል ከዛ ቡሀላ ግን አባቴ ቤቴ ክርስቲያን እዳሌድ ይከለክለኝ ጀመር መሥጂድም እድህድ ጧጧት ቀሥቅሶ ይልከኛል ከዛም እዛም እዝህም እያልኩ ቆየሁ ግን በዛ መካከል ሸሀዳ አልያዝኩም እየቆየሁ ወዳባቴ እምነት አደላሁ መሥጂድ መህድ ቁራን መቅራት ዚክር ማለት ሶላት መስገድ በያዳዱ ሁኔታ እስልምና በውስጤ ገባ ከዛም እራሴን በእስልምና ውስጥ አገኘሁ ወላሂ በጣም ታሪካችን ይመሳሰላ ሱበሀን አላህ

  • @SaraAli-sd6lk
    @SaraAli-sd6lk 3 роки тому +4

    Mashallah! Dr Zakir አላህ እድሜህን ያርዝመው 🤲🤲🤲

  • @faithgem893
    @faithgem893 3 роки тому +5

    አሰላሙአይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ የኢስላም ወንድሜ ሸርማርኬ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አላሚን ወደ ብርሃን ላወጣህ ለሀያሉ ጌታ። ማሻአላህ! አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ አሁንም ይጭምርልህ። አባትህንም ሂዳያ ይስጥልህ።በኢስላም ላይ አፅንቶን በጀነተል ፊርደውስ ከነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር ይሰብስበን አላሁማ አሚን 🤲

  • @firdwos
    @firdwos 3 роки тому +6

    ማሻ አሏህ አሏህ ይባርክ ፊይክ አሏህ የሁሏችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @pentube6273
    @pentube6273 3 роки тому +38

    ቅዳሜ እለት ስጠብቅ ርቦኝ አደረ ሶፊ አታጓጊን ቶሎ ይለቀቅ ሁሌም እኛንም ሰለምቴዎችንም አሏህ ያበርታን

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      ደምሪኝእሕትትዎዎየ

    • @Mናኝ
      @Mናኝ 3 роки тому

      امين مشالله

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 3 роки тому +9

    ማሻእላህ መታደል ነው ውዱ ነብይ ለእልም እዝነት ይትላኩትን ታላቅ ስው በይሻራያ ማይት መታደል ነው

  • @rahmakemelakemela3320
    @rahmakemelakemela3320 3 роки тому +5

    ይህን ህልም ለማየት መታደል ይፈልጋል አላህዬ እኛንም መልካም ህልም ከሚዩት አድርገን

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 3 роки тому +10

    አላጅ ፅናቱን ይሰጣችሁ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 3 роки тому +1

    ያረብ አባታችንንን ቀጥተኛውንመንገድይምራቸውናደስተኛውንያሰማን

  • @ኢቅራእቲዮብ
    @ኢቅራእቲዮብ 3 роки тому +1

    አላህ ላባትህም መገዱን ይግለጥለት ወደኢስላም ያምጣልህያብ

  • @MrRanyy
    @MrRanyy 3 роки тому +7

    ማሻአላህ ደስ የሚል ዝግጅት የእኔ መንገድ ከምርጥ አቅራቢ ጋ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ አክበር አላሁ አክበር ረሱልን በህልም ማየት መታደል ምኒህል አላህ ቢወድህ ነው እሳቸውን ለማየት የበቃኸው መታደል ዱአ አድርጉለት አባቱ እንዲሰልምለት ያረብ አላህ ልቡን ይመልስልህ ያረብ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳👍👍👍👍👍👍

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 3 роки тому +4

    አልሃምዱልላህ አለ ኒዕመታል ኢስላም ክብርና ምስገና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ይሁን።

  • @zahranasser5059
    @zahranasser5059 3 роки тому +7

    መሸአለህ በጉገት ምጠብቃው ያኔ መንገድ ወንድመችን ኡንከን ወደ ተፈጠርከበትኢስልምነ ደህነ መጠሀልን

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ

    አላህ ልባቸውን ልስልምና ይክፈትላቸው ያረብ

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 3 роки тому +1

    ወንድማችን ማሻ አላህ እንኳን በሰላም መጣህ አላህ በእስላም ላይ ያፅናህ

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 3 роки тому +8

    ያኔ ማንጋድ ፕሮግራም አንዳኛ የኔ ምርጫ በርቱ

  • @ameraamrem5842
    @ameraamrem5842 2 роки тому +1

    الحمدلله علا نعم تي إسلام الله يزيد ويبارك لهم ءنشاء الله

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 3 роки тому +9

    ኡፍ ልብ ይነከል አብሽሪ እንሽአለህ አለህ ይውፍቀቸው አለህ ህደያ ይስጠቸው
    ማሽ አለህ ደስ ይለል

  • @ሳዶወሎየዋአማራዊይቷ

    😭😭😭💔💔💔💔ውድ ወንድማችን አብሽር አይዞህ ሁላችንም ዱአ እናደርጋለን አባትህን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራል ያረብ አላህ ያስደስትህ ለእናትህም ለሁላችሁም አላህ ሱ.ወ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 😍👏

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ 3 роки тому +21

    ያረቢ እኛንም ለማየት አድለን ሀቢቡና ሙሀመድ ስልላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @etupeyapriya3563
    @etupeyapriya3563 3 роки тому +3

    ማሽ አላህ ወድሜ አላህ ፅናቱ ይወፍቅህ እናም አባትህም አላሁ ሱብሃነሁወ ወታላ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው

  • @hfhgfh368
    @hfhgfh368 3 роки тому +3

    አብሽር ወንድም አሏህ አባትህን ህዳያ ይስጥልህ በዱአ በርታ አብሽር

  • @loveethiobia3099
    @loveethiobia3099 3 роки тому +6

    አባትህን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልህ ወንድሜ አላህ የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @RahmaRahma-io5eu
    @RahmaRahma-io5eu 3 роки тому +3

    አላህ አባትህን ቅኑን መንገድ ይምራቸው ያረብብብ አላህ ይጨምርልህ ምርጡ ጀግና ለ11 ሰው ሂዳያ ሰበብ መሆን ችለሀል
    አልህምዱሊላህ

  • @ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ

    የኔ መንገድ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አልኸምዱሊላ ሙስሊም አርገህ ለፈጠርከኝ አምላኬ ምስጋና ይገባህ ሁሉም አላህ በቀጥተኛ መንገድ ይምራው ይዘንላቸው አላህ ወፍቆት አብራቹ እንደ ምትመጡ ባለ ሙሉ ተስፈኛ ነኝ ኢንሻላ አብሽር

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 3 роки тому +4

    አላሁ አክበር ያረብ ለሁላቺነም አዛኙ ነቢን ያሳየን አባትህንም አላህ ቅኑን ምገድ ይምራልህ

  • @iamethipia7631
    @iamethipia7631 3 роки тому +1

    ዶ/ር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ🙏

  • @powtoon266
    @powtoon266 3 роки тому +6

    አላህ ሂዳያ ይስጥልህ አብሽር ለእኛም ኻቲማችንን ያሳምርልን

  • @Samirasamire1314
    @Samirasamire1314 3 роки тому +18

    አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራልህ አባትህን ማሻኣላህ እናትህ ረዥም እድሜ ይስጣቸዉ 💔

  • @musajemal389
    @musajemal389 3 роки тому +3

    አላህ አባትክን ቅኑን መንገድ ይምራቸውና ያስደስትክ ያረብ

  • @SameraRose
    @SameraRose Рік тому

    ታድለህ እሳቸሁን ማየት ምንኛሀ መታደል ነው ያአላህ 🥰🥰🥰

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 3 роки тому

    ማሻአላህ ደስ ሲል ያረብ አላህየ ለሰው ልጅ ሁሉ ቀጥተኛውን መንገድ መራልን

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 3 роки тому +6

    መሻላተባርክላ።አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም።አላሁክበር።አላሁክበር

  • @nyafmohammed4883
    @nyafmohammed4883 3 роки тому +12

    ወለይኩመሰለም ወረህ ወበረከቱ አህለን የኔ መንገድ ዉድ እህት ሶፊ እንኳን ደነ መጠሽ አህለን አህለን በጠም ልብ ዉስጥ የሚገበ የሂወት መንገድ ነዉ ቀጥይበት ጀሊሉ ይጠብቃቹ ሁለቹንም የአለህ እዝነት አይለየቹ

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 3 роки тому +10

    አህለን የኔ መገዶች ነወርቱነ ማሻአለህ አለህ ሁለችንንም በእስልምነ ለይ የፅነን በዘም መገ ድ ለይ ይግደለን

  • @رحيمهمحمد-ك7ج
    @رحيمهمحمد-ك7ج 3 роки тому +3

    ማሻ አላህ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ አባታችንም አላህ ኑርን አላብሶ ኢዳያ ይሰጣቸው አላህ ያበርታህ አብሽር ደሞም ኢንሻላህ ይመለሳሉ

  • @muhaayu8877
    @muhaayu8877 3 роки тому +38

    ኡፍ ወላሂ በጣም አስለቀሰኝ እኔ አባት ስላባትህ የተናገርከው ያረብ አባትህን ቅኑን መንገድ ይምራልህ

  • @mubarakanteneh
    @mubarakanteneh 3 роки тому +9

    ሰለምቴዎችን በፍቅር ተከታትሎ መሠታዊ የእስልምና ትምህርቶችን አግኝተው እንደጠነክሩ ማድረግ ላይ በመስኪድ ኢማሞች እና ዑስታዞች ዘንድ ሰፊ ክፍተት አለ፡፡ቅዱስ ቁርአንን የሚያስቀሩ አብዛኞቹ ዑስታዞች ክፍያቸው ላይ የሚያተኩሩ ናቸው፡፡የሰውን ቀልብ ከመጠበቅ ይልቅ የመሬትን ጡሃራ መጠበቅን የመሳሰሉ ሰርአቶችን የሚያበዙ ሙስሊሞችም መስለም ለሚፈልጉ ሰዎች እንቅፋት ናቸው፡፡

    • @jibreelobna710
      @jibreelobna710 3 роки тому

      Sah tekekel belshail waym blhal bdanbe litay ygabal

  • @sabaritube3557
    @sabaritube3557 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ለአባትህም ህደያውን ይስጣቸው አላህ የስደስትህ ሶፊ ምርጥ ሴት ሁል ነገርሽ ደስ ይላል ማሻ አላህ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 3 роки тому +1

    ለአበትህ አላህ የኢስላምን ብርሀን የሰየው ልቡን ለኢስላም ይክፈትለት የረብ የአላህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 роки тому +5

    አላህ ለአባትህም ሒድያ ይስጥል ያርብብብብ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 роки тому +18

    አህላን የኔ መንጋድ እንኳን ደና መጣቹ

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 3 роки тому +2

    አለህ ለንተም ፅነቱን ይስጥህ.አበትህንም.አለህ ቀጥተኛውን ማንጋድ ይምራቸው

  • @amenaamena810
    @amenaamena810 2 роки тому

    አሁንምያዝ፣ኡስታዞችንአማክር፣ውድም።

  • @ahmedmi2627
    @ahmedmi2627 3 роки тому

    ማሻ አላህ መታደል ነው ያርብ። አላህ ይዘንልን

  • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 роки тому

    ማሻ አላህ ደስስ ስትሉ በርቺ ሶፍዬ ጠንክሪ ይህ ፕሮግራም ለሰዎች ጠቃሚ ነዉ

  • @norah.b.b8905
    @norah.b.b8905 3 роки тому +2

    መሻአላህ ከማስመሰል ወደእውነተኝነት ለመራህ ጌታ አላህ ትልቅምስጋና የድረሰው አባትህም 😭😭😭ሰልሞ በኔመንገድ ፕሮግራምቀርቦ ምናየው ይሁን እንሻአላህ

  • @xjxjxjjdjdbdbcn8899
    @xjxjxjjdjdbdbcn8899 3 роки тому +1

    መሸአለህ

  • @Sada-pz2gj
    @Sada-pz2gj 3 роки тому +44

    ግን በሰአቱ ስጠብቅ ስጠብቅ ስላለቀቃችሁ ቅል ብሎኛል ተመልካችን አክብሩ በተረፈ መሽ አላህ

  • @tube-xo4eu
    @tube-xo4eu 3 роки тому +2

    ማሸአላህ የኔ መንገድ በጣም ነዉ የምወዳችሁ የሰለምቴዎችን ጥናት ጥንካሬ በምነታቸዉ ላይ ያለዉን ተቅዋ ስስማ እንባ ይተናነቀኛል እኛስ?? ያረብ የተግባር ሠዉ አርገኝ😥ኢንሸአሏህ አባትህንም ህድያዉን ይወፍዉ

  • @tubemedinatube7008
    @tubemedinatube7008 3 роки тому +2

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ እስከመጨረሻ ያፅናህ ወንድሜ አቧትህንም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው ያረብ ሶፊ ስውድሽ በጣም ነው በርችልኝ እማ

  • @nirakml9385
    @nirakml9385 3 роки тому

    ደስ ያምል ያእኔ መንግድ ማሸ አላህ ሶፊ አላህ ይጫምርልሽ

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 3 роки тому +3

    የኔ መንገድ ምርጥ ደስስስ የሚል ፕሮግራም👍👍👍👍👍 አሏህ ሱበሀነወተአላ አባትህንም ወደ ተፈጠረበት ሀይማኖት ይመልስልህ ሂዳያ ይስጠው

  • @taybatube194
    @taybatube194 2 роки тому

    አሏሁ አክበር💪ማሻ አላህ👍ጎባዞች💪በርቱ👍አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምረን💪

  • @halema4313
    @halema4313 3 роки тому

    አላህ አባታህንሚ ወደቀጥተኛ መንገድ ይሚራቸው ያራብ

  • @ejigayehuyimer2121
    @ejigayehuyimer2121 3 роки тому

    ማሽላህ ወንድማችን አለህ ይጨምርል ያሰብከውን አለህ ያሳካልክ አሚን🤲🤲👍👍👍

  • @የሀሩንዮቱብአድናቂ
    @የሀሩንዮቱብአድናቂ 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ ይሄ ፓርግራም ድሥሥ ሢል ወንድማችን አላህ ኢማንን በኢማን ላይ ይጨምርልህ ያረብብብብብ

  • @nuriaahmedin5647
    @nuriaahmedin5647 3 роки тому +4

    ወላሂ ታድለካል ረሱልን በእልም ስላየክ አባትህንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 3 роки тому +3

    ሶፊ ለቦታው የተገባሽ ደስስስ የሚል አቀራረብ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 3 роки тому +3

    የአላህ ያረብ ያረብ ኢሻ አላህ አይዛችሁ

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ ቤተሰቦችህ ፋዘርህንም አላህ ይህድልክ ሲሯጠል ሙስተቂም

  • @ሞሚያረህማንባሪያYouTube

    Mash Allah
    Mash Allah
    Mash Allah
    Allah akber
    Allah akber
    Allah akber

  • @zahraimam8427
    @zahraimam8427 3 роки тому

    ማሸአላህ ወዲምዋ እንኮንም አላሁተአላ ወደተፈጠርክበት አመጣህ ወዲሞችህም መምጣታቸው በጣም ደስስስ ብሎናል ይህን ፕሮግራም ሞቸነው እምወደው ምንም መቆረጥ የለበትም

  • @bintseid4429
    @bintseid4429 2 роки тому +2

    ወላሂ እናቲቱ ጎበዝ ናት ባሏ ወዴኩፍር ሲመለስ ልጆቿን ሲወስዳቸው ልጆቸን ከምለይ ብላ እሷም አለመክፈሯ ለድኗ ጠንካራ ነች ማለት ነው አላህ ከዚህም በላይ ያጠክራችሁ አባትህንም ያረቢ ሂዳያ ይስጥልህ

  • @genetworku4774
    @genetworku4774 2 роки тому

    ውንድሜ አል-ላህ ለእኛ የሰጠንን ዕድል ለአባትህም ይወፍቀው እንዲሁም ደግሞ ሌሎች ወንድም እህቶች አል-ላህ ለኛ የእስልምናን ኒ ዕ ማ ሰጥቶን ኩፍር ውስጥ ያሉ ቤተሰቦቻችንን አል-ላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልን ያረብ ወል-ላሂ በዚህ ሃለት ውስጥ መኖር ከባድ ነው

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 3 роки тому +11

    ሶፊ ከዐይን ይጠብቅሽ ማሻአላህ ያለሽ ኮፊደስ እኔ አልኩ ማሻአላህ

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 2 роки тому

      አወን ግን ይበልጥ ኒቃቢስት ብትሆን አሪፍ ነው ለወንዶች ወንዱች ለሴት እሷ ብትጠይቃቼው

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 роки тому

    ማሻአላ. አብሽር. ወንዲም. እንሸአላ. አባትህም. በአላህ. ፍቃዲ. የህንን ሙር. ይወፍቅልህህ...

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 роки тому +7

    አህለን. የኔ መንገድ እንካን ደህና መጣችሁ

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት

    ማሽአላህ
    ግንእኔሙሥሊምሁኘሥለተፈጠርኩየዝህንያክልአግንኘዉአላቅምነበር
    አሁንግንየሌላእምነትተከታዮችወደእስልምናየገቡትንበዝህቻናልሣይልቤበጣምደስተኛና
    እሥልምናእምነትከምንምበላይሀብትመሆኑንተረዳሁ
    ጀዛኩንአላህኸይረን

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 3 роки тому +21

    ማነው ሲጠብቅ የነበር እንደእኔ ? ላይክ እንደ ዛሬ ጠብቄ አላቅም ሶስት ቀኔ አይና አይን በማየት ወላሂ ጓጎቼ ነበር በሉ ቦታ ልያዝ ና ለወርፍው ልስማ ና እኮምታለሁ

  • @msnadia7588
    @msnadia7588 3 роки тому +1

    እንኳን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ አላህ በዚሁ መንገድ ያጽናህ ወንድሜ

  • @jemiabduusman8501
    @jemiabduusman8501 3 роки тому +4

    ረበና ይመረዋል ኢንሻ አላህ 💙

  • @seyneessa95
    @seyneessa95 2 роки тому

    ማሻአላህ አላሁ አክበር
    ሶፊ በርቺ ጀግኒትት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @zehara8247
    @zehara8247 3 роки тому +3

    አህለን የኔ መንገዶች. እናመሰግናለን

  • @ጊዜመልስይሰጣል-ነ8ጸ

    አላህ የምትፈልገውን ያርግልህ ወንድሜ አብሽር

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 3 роки тому

    እዴት መታደል ነው ሀቢቢን ማዬት

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 3 роки тому +3

    ሱበሀን አላህ የሰለምቴወች ጥንካሬ ይለያልኮ ወላሂ እኔ ከእስላም ተፈጥሬ አድጌ በጣም ደካማ ነኝ የሰለምቴወችን ጥንካሬ ወፍቀን ያረብ

  • @sualih1
    @sualih1 3 роки тому +3

    The best ever program number 1

  • @hikmahikma4277
    @hikmahikma4277 3 роки тому +1

    መሻ አላህ አበትህን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልህ

  • @سبحناللةءناللةماءسبرن

    እንኳን ደህና መጣሽ እህት ሶፊ 🕋🕋🕋