ትላንት በእኩይ ምግባሬ ይጠሉኝ ነበር፤ዛሬ ግን በሥነ-ምግባሬ መስለም ጀምረዋል! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @በሀቅላይፅናሀቅቢገልህም

    ቁርዓንን ሳናውቅ በፊልምና በሙዚቃ ግዜያችንን የምናጠፋ ሰዎች አላህ ይዘንልን!

  • @naemanaema6710
    @naemanaema6710 2 роки тому +237

    ወላሂ እኔ ሁለየም ለሀገሬ የምመኘው ነገር ቢኖር ይህንንን ነው እኔ አለሀምዱሊላ ስደትን ሰበብ አድርጉ አላህ መርቶኛል ግን እኔ ተወልጀ አደግሁበት ቦታ ሙሲሊም እሚባል የለም አላህ የሆነን ሰበብ ፈጥሩ እስልምናን እንዳውቁ ምኞቴ ነው ያረብ በዱአ አግዙኝ

    • @ነኢመትወሎዬዋ
      @ነኢመትወሎዬዋ 2 роки тому +3

      ማሻ አላህ የኔ ውድ

    • @وبوي-ع3ي
      @وبوي-ع3ي 2 роки тому +5

      ማሻአላህ አላህ ያፂናሽ ሁቢ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው

    • @ሰሚራደረበ
      @ሰሚራደረበ 2 роки тому +6

      መሻ አላህ እኮን አላህ መራሽ እህት አብሽሪ አለህ ይምራቸው አልሀም ዱሊላ እኔም ሰደትን ስበብ አረ ጎ እሰላምን ወፈቆኛል ቤተሰቦቸ አልሰለሙም ከዛ አካባቢ ሙሰሊም እሚባል የለም አመለካከታቸውም እሰልምና አራም የረገውን አላልነው እድነው እሰልምና እሚያዘው ብቻ አላህይሂዳቸው

    • @ufthyt7630
      @ufthyt7630 2 роки тому +1

      አምንን አብሽር

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 роки тому +5

      አይታወቅም ምን አልባትም አንቺ ሰብብ ልትሆኒ ትችያለሽ የነ የነ ወሂድ የንፅፅር ጉሩፕ አለ እዛ ትንሽም ቢሆን እዉቀት ትይዣለሽ እና ከፈለግሽ ሊንክ ልላክልሽ ቴሌ ግራም ካለሽ

  • @ok-th9jj
    @ok-th9jj 2 роки тому +77

    ሶፍየ በአላህ ይሄ ልጅ መስጊዱም በትልቁ ተሠርቶ ቢላልም ኑሩው ተሻሽሎ ኡማውም ሠፍቶ ድጋሜ እድታቀርቢልን አማና አማና ሶፍየ

    • @ኡሙአህመድ-ቨ4ቈ
      @ኡሙአህመድ-ቨ4ቈ 2 роки тому +1

      ኑ ሰበብን እነደሪስ አላህም ያግዘነል እደዝ አይነት ጀግና ስገኝ እኛ ደግሞ አቅመችን የቸለውን ከጎኑ እንሁን

    • @ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ
      @ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ 2 роки тому +2

      እንርዳው ወድማቺንን በአላህ

  • @رومانبنتمحمد
    @رومانبنتمحمد 2 роки тому +59

    የኔ መገድ በሳምት ሁለቴ ይሁንልን ፕሊስ የምትሰማሙ በላይክ አሳውቁ 🙏🙏🙏

  • @zeyneb484
    @zeyneb484 2 роки тому +317

    እንደኔ ክፍል ሁለትን በጉጉት ስትጠብቁት የነበራችሁ ላይክክ በጣም ነው የገረመኝ የዚህ ልጅ የህይወት መንገድ

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ ወዴ

    • @fozitube4459
      @fozitube4459 2 роки тому +5

      ወሊሂ እኔ በጣም በጉጉት ነበር ሥጠብቅ የነበረዉ

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 2 роки тому +1

      እኔ ወላሂ

    • @madi8643
      @madi8643 2 роки тому

      እኔ በጣም ስጠብቅ ነበር

    • @ahvaehg5548
      @ahvaehg5548 2 роки тому

      AS........WR.......WB☝

  • @fatimamuhammad7790
    @fatimamuhammad7790 2 роки тому +35

    አካወት ይለቀቅልን እና የቀረውን ስራ እናስጨርሰው የምትሉ ላክ ለኸይር ስራ እንሳታፍ

  • @emuhayat2848
    @emuhayat2848 2 роки тому +335

    አካውት ይቀመጥልን አጥሩም ይታጠር ቦታም የተባለው እንድገዛ ውሃም እንድገባ

    • @CutenessFUN
      @CutenessFUN 2 роки тому +17

      ትክክል ፡ በበኩሌ ፡ ለመርድት ፡ ዝግጁ ፡ ነኝ

    • @madi8643
      @madi8643 2 роки тому +6

      እኔም ገርሞኛል እንደት ቁጥር ወይም አካውንት ሳያስቀምጡ

    • @esmailechalli8002
      @esmailechalli8002 2 роки тому +1

      Masha Allah insimamalen

    • @እሙሰልማንመሀመድ
      @እሙሰልማንመሀመድ 2 роки тому

      ትክክል

    • @rahmaseid568
      @rahmaseid568 2 роки тому +2

      ሁላችንም ሀላፍነትአችንንእንወጣ

  • @hannekis9383
    @hannekis9383 2 роки тому +92

    ሶፊ የመሬቱ ጉዳይ አንገብጋቢ ነው ውድ እህቴ ትኩረት ሰጥተሽ መሬቱን በ350000 ብር እንዲገዛ እርጂው በቀጣይ ሳምንት የቢላልን አካውንት ለኛ ለተመልካቾች ብታሳውቂን ጥሩ ነው አደራ አደራ።!!!

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 2 роки тому +180

    ዑመረል ፋሩቅ ብዬሃለው ኣሏህ ይጠብቅህ እንባዬን ጨረስኩት ብዙዎችን ሰምቻለው የዚህ ጀግና ግን ደጋግሜ እንኳን ስሰማው እንደ ኣዲስ ያስቀኛልም ያስለቅሰኛልም በተለይ ጔደኞቹን እና ቤተሰቦቹን የቀረበበት መንገድ የሚገርም የሚገርም ኣስተዋይነትን ነው ያየሁበት

    • @khalididris6464
      @khalididris6464 2 роки тому +1

      Hero may allah subhane wetealla protect from evils

    • @setra..3763
      @setra..3763 2 роки тому +1

      Betkiakial

    • @belegtube37
      @belegtube37 2 роки тому

      aswrwb ua-cam.com/channels/M28cg5nbPbQ0rVd2HPWLXw.html

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 2 роки тому +29

    ያጀማአተል ሙስሊሚን ይህንን ወደ ዱነል እስላም የሚጣራ ጀግና ወንድማችንን በውስጡ ብዙ እስልምናን የተቀበሉ ከቤተሰብ የተባረሩ ወንድሞች አሉ እያለን ስለሆን ከጎኑ እንሁን በምንችለው እንርዳው ሳፉ እባክሽንን አካውንቱን አስቀምጭ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому +92

    😭😭😭😭😭 አላሁ ወክበር አላሁ አክበር እኛ ዲንን ከቤተሰብ ወርሰን እቀልድበተልን ወላሂ አላህ ተግሶ ናው እኛን አጥፍቶ ሌሎችን ይፈጥራል ወድሜ ቀላት አጠረኝ አላህ አሄራክም አዱኒያክም የማራ የድርግልክ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 роки тому +105

    ምንም ሳላቋርጥ አንድ ሰአት ከእኩል በተመስጦ እንባና ደስታ የተቀላቀላቀለ ስሜት #አዳምጨ ጨረስኩት #አልሀምዱሊላህ የሁለት #ቢላሎች ታሪክን ስለሰማሁ #መጨረሻችንን አሳምርልም ነው ያረቢ

    • @foziayassfa9980
      @foziayassfa9980 2 роки тому

      እኔራሡ ሁለት አይነት ሢሜት ተሠማኝ

    • @belegtube37
      @belegtube37 2 роки тому

      aswrwb ua-cam.com/channels/M28cg5nbPbQ0rVd2HPWLXw.html

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 роки тому +211

    ግሩም ነው አማርኛ አጥሮትጂ ቢሆንም የማይጠገብ አንደበት ነው ያለው

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 2 роки тому +3

      ትክክል ወላሂ

    • @hawamuhammad8696
      @hawamuhammad8696 2 роки тому +7

      እንደዝህ አይነት ንግግር ደስ ይለኛል

    • @madi8643
      @madi8643 2 роки тому +9

      ግን አማርኛው በጣም ደስ ይላል

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 роки тому +2

      የሚገርም ታረኪ ማሻአአላህ

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 2 роки тому +2

      በጣም የሚጣፍጥ አማረኛ

  • @ዙዙነ
    @ዙዙነ 2 роки тому +33

    ማነው እስኪ አካውንት ቁጥር ይቀመጥልን የሚል እጅ ያውጣ ✋

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 роки тому +70

    ወላሂ አላህ ምስክሬ ነዉ ሰለምቴ ነኝ የሚሉ ሰዎችን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ለምድነዉ ልዩ ፍቅር አለኝ የማላዉቀዉ የደስታ ስሜት ይሰማኛል
    ደሞ አማሪኛዉ ስጣፍጥ መሻ አላህ 🥰🥰

    • @mominaamid915
      @mominaamid915 2 роки тому +4

      እኔ እራሱ ወላሂ 💞💞💞💞

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 2 роки тому +5

      እኔም ወላሂ

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 роки тому +5

      ወላሂ እኔም ያረቢ

    • @ahmedumer2775
      @ahmedumer2775 2 роки тому +4

      አላህ ይዉደድሽ እኔም ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ደግሞ አላዉቅሽም አላህ ይዉደድሽ

    • @ለድርሃምዘማቿነኝ
      @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 роки тому +1

      @@ahmedumer2775 አሚንንን ያራብ

  • @ahmedhasen3423
    @ahmedhasen3423 2 роки тому +37

    ድህነቴን አሁን ረገምኩት።ምናለ ሀብታም ሆኜ የጠየቀውን ሁሉ በሰጠሁትና ባሟላሁለት።ይሄኔ እኮ ደህናና የተደራጀ መጅሊስ ቢኖረን ኖሮ እንዲህ አይነት ሰዎችን መንከባከብ የነሱ ስራ ነበር።አላህ የህዲኩም ያ ሙጅሪመል መጅሊስ😅😅

    • @tube6088
      @tube6088 2 роки тому +3

      ወላሂ በትክክክልል ወላሂ በጣም ያሣዝናል ሥንትና ሥንት ሀብታምሥ ሙሥሊሞች አሉ አይደል ግን ማን መንገዱን የሚመራቸዉዉመጥፈቱ መጂልሣችንን ለአላህና ለህዝብ ታማኝ የሆኑትን ያምጣልንንን

    • @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ
      @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ 2 роки тому +2

      ትክክል

    • @ruqiyaabdllah1446
      @ruqiyaabdllah1446 2 роки тому +2

      ትክክል ብለሻል

    • @raw3071
      @raw3071 2 роки тому +1

      Inshaa Allah

  • @muhammedsada4968
    @muhammedsada4968 2 роки тому +87

    አላሁአክበር የዚህ ልጅ ታሪክ ህያል ነው ሱብሀን አላህ 💚💚💚💚💚

  • @emuzakiremuzakir5306
    @emuzakiremuzakir5306 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም እድለኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ሲያሰግድ ሳየው አስለቀሰኝ ምናአይነት እድለኝነት ነው እኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምና ውስጥ ያለው ደስታ መግልፅ ከባድ ነው

  • @ህልምአላኝበስስትየምጣብቃ

    ይገርማል!

    ይገርማል ይደንቃል፤ የራህማን እዝነቱ፣
    ሀያል ሁኖ ሳለ፤ ራህመቱ መብዛቱ፣
    እናት ለልጆቿ፤ እዝነቷ ሲገርመን፣
    የሱ ከሷ ልቆ፤ እጂጉን ደነቀን።
    ያደካማ ባሪያ፤ እየተዳፈረው፣
    ክልክላቱን ጥሶ፤ በወንጀል ሲያምፀው፣
    በጁ የወደቀ ለት፤ ማምለጫ ሲጨንቀው፣
    ጌታዬ አጥፍቻለሁ፤ ይቅር በለኝ ሲለው፣
    "ጌታዬ" ምትል ቃል፤ ከአፉ ስለሰማ፣
    ከተጓዡ በላይ፤ በዚያ በርሐማ፣
    ግመሉ ጠፍታበት፤ ስንቁን ተሸክማ፣
    ተስፋ ቆርጦ እያለ፤ ሲያያት ጥጉ ቁማ፣
    ከሚሰማው ሐሴት፤ ገደብ አልባ ፌሽታ፣
    እጂጉን ይበልጣል፤ የጀሊሉ ደስታ።
    የዚህ ሁሉ እዝነት፤ ልክ አልባ ማህርታ፣
    ሚችል ሁኖ እያል፤ ያሻውን ሊቀጣ፣
    አይቶ እንዳላየ፤ ዝም ብሎ ማለፉ፣
    ማረኝ ብሎ ሲለው፤ እጅግ መደሰቱ፣
    የዚሁ ምንስዔ፤ ዋነኛ ምክኒያቱ፣
    ስለምትቀድም ነው፤ ከቁጣው እዝነቱ።
    ታዲያ ለዚህ ጌታ፤ ለሰፊው እዝነቱ፣
    አመፅ ወይስ ተውበት፤ አፀፋ ምላሹ?
    ምህረት ለምነኝ፤ ከልብ ተፀፅተህ፣
    ልክ እንደ ህፃን ልጅ፤ ከወንጀልህ ላፅዳህ፣
    እያለ ሲጠራህ፤ እጁን ዘርግቶልህ፣
    እሽ ወይስ እንቢ፤ ምን ይሆን ምላሽህ

  • @mdjamel103
    @mdjamel103 2 роки тому +24

    ውድ የእስላም ልጆች ለዝህ ጀግና ሰው እንደምንም ብለን ቢያንስ አርሶ የሚበለበት መሬት ብንገዛለት ደስይለኛል ወለሂ ልቤን ነከኝ

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 2 роки тому +41

    ሙስሊም አድርገህ ፈጠርከን ሙስሊም አድርገህ ግደለን ወደ ተፈጠሩበት እስልምና የመጡ አላህ ያበርታቹ እኛም አላህ በዲናችን ላይ ጠካሮች ያድርገን

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 2 роки тому +5

    ጀግናየ ነው ወላህ ማግባትስ የአንተ አይነቱን ጠንካራ ወንድ 😍

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 роки тому +29

    ይህ ሁሉ ሰላምቴ እያለ ምነው ቀን በቀን ብታረጉልን ያ ቢቀር ዴግሞ በሳምንት ሶስት ጊዜ አድርጉልን ፍትህህህህህ

  • @konjokonjo4814
    @konjokonjo4814 2 роки тому +1

    ማሻ አለህ

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 роки тому +147

    ወላሂ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ስወዳችሁኮ አላህ ይጠብቃችሁ ልሹፈው ቢስሚላህ 😍🌷

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому +2

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ ወዴ

    • @ggjj6347
      @ggjj6347 2 роки тому

      እኔም በጣም ጓግቼ ነበር አልሃምዱሊላህ

    • @belegtube37
      @belegtube37 2 роки тому

      aswrwb ua-cam.com/channels/M28cg5nbPbQ0rVd2HPWLXw.html

  • @alain9983
    @alain9983 2 роки тому +1

    ማሻአላህ. አላህይጨምርልህ

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 2 роки тому +43

    አንድ አሰተያየት አለኝ አንድ አካዉንት በየኔ መንገድ ስም ክፈቱ ሁሉም በአቅሙ የቻለውን ያድርግ ይታሰብበት ሌሎቹ ብዙ ነገር እየሰሩ ነው እኛ ለምን ፕሮግራሙን ብቻ እናያለን ግዴታችንን እንወጣ
    ይሄን ሀሳብ ሁሉም መደገፍ አለበት።

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 роки тому +67

    ሶፊ ወላሂ መጨረሻላይ ያነሳሽው አሳብ በጣም አሪፍ ነው ሰለምቴሆች በጣም መከራና እግልት ይደርስባቸውን ተቋሙን ትተነው እኛ ብንደራጅና በጣም አሪፍ ነው ሊታሰብበት ይገባል

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 2 роки тому +17

    ወግኖቸ. አጥሩንም. እናሳጥርላቸዉ. ዉሃም እናስቆፍርላቸዉ በአላህ ወገኖች አካዉት. አስቀምጡሉን. ሷፍያ እህት

  • @DamatET
    @DamatET 2 роки тому +18

    እስካሁን ካየሁት እንደዚ ልቤን የነካኝና ያስደሰተኝ የለም❤

  • @لامعبودإلالله
    @لامعبودإلالله 2 роки тому +44

    يارب ياالله የዚህ ልጅ አይነት የቂን ያለው ኢልምና ኢህሳን

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 2 роки тому +12

    የአላህ ተአምር ነው እስኪ ከኔጋር ሁነን ባንስአንድ 6ልጆች ሁነን ውሀውን እናሰራ ብንችል ሁሉንም ብናስራው ደስባለኝ

  • @Sahada-mb3kj
    @Sahada-mb3kj 2 роки тому +11

    እናትና አባቱ መስለማቸውን በጣም ነው ልቤን ደስ ያለው አላህ በስልምናችን ሁላችንንም ሙስሊሞች ያፅናል ወንድሞቹን መስለምና አለመስለማቸውን እረሳሽው ሳጠይቂው ሶፍየ ግን በጣም ትለያለሽ በጣም ትሁይና ንቁ አደብ ውበት ተዘርዝሮ አያልቅም ሶፍየ ያንች አላህ የሰጠሽ ፅጋ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ቢላልንም አላህ ያሰበውን ሁሉ ያሳካለት አላህ ዱንያ አኼራውን ያሳምርለት ያሳምርልን

  • @muheebaamoo3157
    @muheebaamoo3157 2 роки тому +1

    Mashaa allahu tabaaraka allahu

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому +11

    እድሜውም ትንሺ ነው ሱብሀን አላህ አላህ ያሳካልህ አላህ ከሸለማ አውጥቶ ለዚህ ያበቃህ ጌታ አላህ ካሰብከው በላይ ያሳካልህ

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 2 роки тому +19

    "" መወሰን ያልቻለ ልብ የባለበቱ ጠላት ነው""

  • @quranlejemariwoch4649
    @quranlejemariwoch4649 2 роки тому +5

    አላህ ሲወድ እንድህ ነው።ያን ከመሰለ ህይወት አላህ አውጥቶ ወደዚህ ኑር አመጣው።እስልምናየ ❤

  • @ሀገሬናፈቅሽኝ-ቸ9ፈ
    @ሀገሬናፈቅሽኝ-ቸ9ፈ 2 роки тому +3

    የአላህ እሚገርም ታሪክ ነው ያለው ልጁ ደግሞ እርዳታ ያስፈልገዋል እኛም ሀላፊነት አለብን አላህ ከዚህ የበለጠ ያበርታህ ሪዝቁም ከእሱ ነው ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @minatubeሚናቱዩብ
    @minatubeሚናቱዩብ 2 роки тому +10

    አላሁመ ሰብት ቁሉበና አላ ዲንክ ያራህማን

  • @Amanfashion1
    @Amanfashion1 2 роки тому +62

    ለሠለምቴዎች የእርዳታ ድርጂት ይከፈት ላይክ

    • @AsAs-tv8er
      @AsAs-tv8er 2 роки тому +1

      እይዋይከፍት

    • @heimahelima1463
      @heimahelima1463 2 роки тому

      እረ ተከፍቶል እህቶች

    • @heimahelima1463
      @heimahelima1463 2 роки тому +1

      መሰረት ቲክቶኮ እራሱ ስታስተዋውቅ ነበር ግቡና እውት መርዳት ለፈለጋችሁ

  • @jemalhassen435
    @jemalhassen435 2 роки тому +3

    አሏሁአክበር አሏሁአክበር አሏሁአክበር ልብ የሚነካ ታሪክ የቦታው ነገር ይታሰብበት ለእንዲህ አይነት ችግሮች የሚሆን አካውንት ይከፈት እንደገና እሱም ጋር የሚኖሩ ሰዎች አሉ የኛ ድጋፍ በጣም ነዉ የሚያስፈልገው

  • @birtkanhussen6525
    @birtkanhussen6525 Рік тому +1

    ወላሂ ወድም እድሜይስጥህ በአለህበት አላህ ይጠብቅህ ታሪክህ በጣም የሚገርም ነው

  • @hnanetubi2417
    @hnanetubi2417 2 роки тому +13

    ትልቅ ሰዉ ነዉ አለህ ይጨሚርለት አለህ የህዲ ማየሻ😭😭የስለቀሠኝ እንታርቪዉ💞💞💞💞

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 2 роки тому +1

    ማሽ አላህ አላህ የወደደውን ሰው ትክክለኛውን መንገድ ይመራል

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 2 роки тому +23

    አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ አባት እና እናቱ መስለመቻዉ በጠም አስደሰች ነዉ

  • @nubekyabdo4987
    @nubekyabdo4987 2 роки тому +2

    sweet sister @sweet program.

  • @imhntube1156
    @imhntube1156 2 роки тому +14

    ማሻአላህ አላሁ አክባር አላህ ላሁሉም ይወፍቃቾ እኔም ሳላምትነኝ እሻአላህ አላህ ባሳላም ላአገሬ ካባቃኝ የኔማገድ ላይ እቀርባለው እሻአላህ

  • @fyyu3909
    @fyyu3909 2 роки тому +1

    አሏሁ አክበር

  • @habibkedir3871
    @habibkedir3871 2 роки тому +36

    8500 ተመልካች ተከታትሎታል እያንዳንዳችን 50ብር ብቻ ብናዋጣ መስጊዲን እናስከብርለታለን ከአላህም ትልቅ ደረጃ እናገኛለን የኔ መንገድ የመዋጮ ፕአሮግራም ብታዘጋጁ

    • @sofiyaali8412
      @sofiyaali8412 2 роки тому +1

      የት አለ አድራሻው

    • @habibkedir3871
      @habibkedir3871 2 роки тому

      አድራሻ የለም ወይ ብዬ እየጠየኩ ነው

    • @mohamedengifu922
      @mohamedengifu922 2 роки тому

      እዉነት ነው ወንድሜ ያልከው
      አካውንት ቁጡሩን አሰቀምጡልን ሁላችንም የቡኩላችን እንወጣ!

    • @PeacefulDaffodils-vd1fs
      @PeacefulDaffodils-vd1fs 5 місяців тому

      ልክ ነው ሀቅ ነው ወላሂ 🎉❤

    • @AbdreBuna
      @AbdreBuna 5 місяців тому

      What a nice idea

  • @halimacamil9167
    @halimacamil9167 2 роки тому +3

    ሁሉም ነገሩ ጌታዬ ይገርማል ማቅናት ማበጀት ማሳመሩ ያረብ የመጡትንም ያለነውንም ያፅናን መጨረሻችንን ያሳምር ዘንድ ዱዓዬ ነው !

  • @asmanasir2948
    @asmanasir2948 2 роки тому +5

    የዘመናችን ኡመር እስልምና እንዴት አስውቦሀል የኔ ጀግና የኔ አበሳ አቤት እንዴት እንደተደሰትኩብህ አላህ እንዴት ቢወድህ ነው እንዳንተ ጀግና ልጆች አላህ ይወፍቀኝ ድዋ አድርጉልኝ

  • @Sነኝየናቴናፋቂ
    @Sነኝየናቴናፋቂ 2 роки тому +1

    ዋው ማሻአላህ አላህ ከጉንህ ይሁን

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 2 роки тому +40

    ይሄ ሳምንት ቆየብኝ
    የኔ መንገድ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ እንዲህ ጓጉቼ አላዉቅም።
    ቢላል የሳምንቱ አጀንዳ ነበረ አላህ ይጠብቀዉ ።
    ሙሉውን አይቼ አስተያየት እሰጣለሁ

  • @ሉባባየቱብሰይድ
    @ሉባባየቱብሰይድ 2 роки тому +2

    ማሽአላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ☝☝☝💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ጠካር ያዲርጋቺሁ ያረብ

  • @ሀበሻነኝየቢላልዘር-ፐ2ጘ

    እንደኔበሳምንት ሁለት ግዜ ይለቀቅልን እምትሉ እስኪ በላይል ግለፁልኝ

  • @muheebaamoo3157
    @muheebaamoo3157 2 роки тому +2

    الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد وهو على كل شيء قدير

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 роки тому +6

    ይገርማል ያረህማን ችሎታ ቢላል ሳይሆን ኡመር ነበር መባል ያለበት
    የጀግኖች ጀግና ነህ

    • @1212-t2s
      @1212-t2s 2 роки тому +6

      ቢላልም ጀግና ኮ ነው የመካ ሙሽሪኮች ልቡ ላይ በፀሀይ ሀሩሩ አድርገው እምትህን ቀይር ሲባል አሀዱን አሀድ ያለ ጀግና ነውኮ ማሻአሏህ ሁሉም ይስማማዋል

  • @somayhd5318
    @somayhd5318 2 роки тому +1

    ያረህማን ምን እንደምል አላውቅም

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому +12

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የስለቅሳል ወላሂ ብላሎቻች በርቱልን

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 роки тому +8

    ሡበሀን አላህ። የኛ ዘመን ኡመር እፍፍፍፍ የክፋት ጥግ። ሡበሀንክ ያረብ። ከሁሉም የበላይ ገዥ የሆንከዉ አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረከን

  • @ስልካችንለድናችንዋነፍሴ

    በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ማሻአ አላህ አላህ የሚወደውን ሰው ቅኑን መንገድ ይመራዋል
    አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመው አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናው ጥራት ይገባው ለአለማት ጌታ ለሆነው አላህ
    ሱብሀን አላህ አጅብ ነው ወላሂ አላህ እድሜህን ከጤናጋር ረጅም ያድርግልህ ብርታቱንም አላህ ይስጥህ ሱብሀን አላህ

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому +1

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ ወዴ

  • @ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ
    @ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ 2 роки тому +7

    ይህን ወድም መርዳት አለብን ወላሂ

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 2 роки тому +5

    ሡባሀን አላህ መታደል ነውአላህ መጨርሽችንን ያስምርልን

  • @መርየምየተታዋየተታዋ

    ያአሏህ ሱበሃነከ ጥራት ይገባህ አምላካችን አላህ الله

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +70

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍👍👍✅

  • @የአራህማንባሪያ
    @የአራህማንባሪያ 2 роки тому

    سبحان الله عجب ولله
    አላህ ይጠብቅህ ቢላል የዘንድሮው ጀግና

  • @Sahada-mb3kj
    @Sahada-mb3kj 2 роки тому +16

    ሱብሀን አላህ በጣም ምገርም ታሪክ ነው አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @mohamedengifu922
    @mohamedengifu922 2 роки тому +2

    አላህ ወክበር!! አላህ ወክበር!! የዘመናችን ጀግናችን ቢላል ሁላችንም አጥሩም ውሃውም አጥሩንም ተባብረን እንስራ ሚንበሮች በቦታዉ ጉብኝት ብታመቻቹ መልካም ነው።

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому +37

    ሙስሊም ጠሎችን አላህ ያሳቸው ክፋታቸው ለመረበሺ ወፍጮ ኢናሊላሂ ወኢላሂ ራጅኡን

  • @ZeybaYesuf-nh9em
    @ZeybaYesuf-nh9em Рік тому +1

    ማሻአሏህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 роки тому +6

    አልሃምዱሊላህ አላህ ስፈልግ እኮ ይህን ዲና በካፍር የጠናክረል አላህ የፅናህ መልካም ስረህን አላህ ይውደድህ ቢላል ጀግና ነህ ወላሂ ማሻአላህ

  • @nabilaaalii372
    @nabilaaalii372 2 роки тому +1

    Masha Allah tabaraka allaah
    Alhamdulillah Alhamdulillah😭😭😭

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 роки тому +18

    ብዙ ሰው እንድረደው ብድዎውን በያ ሚዲየ ሼር አድርጉ ሚንበሮች በፌስቡክም ሼር አድርጉ በረሰቹ ፔጅ እንረደዋለን እንሻ አላህ

    • @mekias7895
      @mekias7895 2 роки тому

      አካውንት አልተለቀቀም እንዴት ነው መርዳት የሚቻለው

    • @ፋፊየሀላባዋ
      @ፋፊየሀላባዋ 2 роки тому +2

      @@mekias7895 አከዎንትም አይለቁም ብድዎውንም በሌለ ሚዲየ ሼር አየደርጉም ለምን እንደሆና አለቅም ሚንበሮች ለምሰሌ ምን አለ በፌስቡክ ሼር ብየደርጉ ለብሱ ሰው ይደርስ ነበር እዚህ እኮ ከእኛ ውጭ የሌለ እምነት አየያውም በፌስቡክ ደሞ ሰይፈልግ የያዋል።

  • @saadahayalew4899
    @saadahayalew4899 2 роки тому

    ያ ሰላላላም

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 2 роки тому +7

    ወላሂ ሰለምቴወቺን አላህ ግረማ ሞገሰ አላብሶቸዋል ፊታቸው ያበራል ማሻ አላህ 💐💐💐💐

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому

    ማአሻአላህ አላህ ያገራለት የታደለ
    ጨምሮ በዲንህ ያፅናህ ናፅናን ያረብ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 роки тому +5

    ማሻ አሏህ ወንድማችን ምን አይነት መታዴል ነዉ ወላሒ በጣም ያሥቀናል በተለይ የኢድ ሰላቱ ኢላሒ የኢስላም ጥላቶችን ሁሉ ወደ ዚህ ዉብ እምነት አምጣቸዉ ያርብ ለእኛም አግራልን

  • @bintmuhammadabayeiloveyous3640
    @bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 роки тому +2

    ወላሂ ያዝናናል ማሻአላህ ተባረክ አላህ ስለምቴወቺ ውሥጤ ናቸው ወላሂ በጣምነው የምወዳቸው

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 роки тому +23

    ትክክለኛ የኡመርን ታሪክ ነው ያዘው

  • @madinazaynu7382
    @madinazaynu7382 2 роки тому +1

    Mashalla mashalla mashalla 🌷

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 2 роки тому +10

    መሽ አላህ ተባረከላህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ኸይር ስራህንን ሁሉ ይቀበልህ ወንድማችንን መጨረሻህን ፣መጨረሻችንን አሳምርልንን ያረብ

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому

      ዴምሪኝ ኸዴ

  • @Meram-dv6dk
    @Meram-dv6dk 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ታሪኩ ሱብሀን አላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል አልሀምዱሊላህ እረብል አለሚን

  • @Amanfashion1
    @Amanfashion1 2 роки тому +26

    ሙእጂዛ ነዉ ወላሂ ከዚያ ከአማፂያን ልጅ ዛሬ ላይ ይሄን ሁሉ ተከታይ አፈራ የእሥልምና ብረሀን ፈነጠቀ ሱበሀን አላህ አላህ የወደደዉን ይመራል😭

  • @mdmadena1536
    @mdmadena1536 2 роки тому

    Masha Allah Masha Allah 👍👍👍👍

  • @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
    @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 2 роки тому +8

    እስኪ ከሰለምቴወች ጎን እንቁም እናግዛቼው ሰለምቴወችን በአንድ እናደራጃቼው

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላሁ አክባር አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 роки тому +15

    ሶፊ እንወዲካሻለን ከእኛ በላይ አላህ ይዉደዲሺ እህት እደነቢላል አይነት ለህዝብ የሚአስብ ሲቀርቡ ቁጥርም ቢቀመጥ

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ ወዴ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ይላል🕌🕌❤❤❤❤❤

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 2 роки тому +5

    ቢላል ጀግና የሚልው ቃል አይገልፅውም ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ከክፉነገረ

  • @amenaamena810
    @amenaamena810 2 роки тому +1

    አላሁአኩበር
    አላሁአክበር፣
    አልሀምዱሊህ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 роки тому +23

    አህለን የምርጦች ምርጥ እኳን ሰላም በጣችሁልን አላህ ሆይ ለሰው ልጆች በሙሉ ሂድያ ስጥና ሰላምን አጎናፅፈን ቢስሚላህ ክ2ትን ልጀምር ነው

  • @seyaraja4051
    @seyaraja4051 2 роки тому +2

    እየሳኩም እያለቀስኩም ነው ያየሁት አላህ ይጨምርልህ አላህ መንገዱን ያቅልልህ አላህ ከዚህም በላይ እውቀትህን ይጨምርልህ የኔ መንገድ ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ሶፊ እና ባልደረቦችሽ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @ummurad5199
    @ummurad5199 2 роки тому +5

    ማሻ አላህ አላህ አክበር ወላሂ ይሄ ወንድማችን እንደት ነው ፊቱ የሚያበራው የአላህ ፈገግታው ብቻ ይጋብዛል ሰውን ለመጥራት

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ 2 роки тому

    ማሻ አሏህ ወንድማችን አሏህ ያፅናህ

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 2 роки тому +9

    አላህ የፈለገውን ሰው ከምንም ቦታ አውጥቶ ያማርውን የኢስላምን ምንገድ ይመራል ኢላሂ እዝነትህ በምን ይገለፃል

  • @ሉባባየቱብሰይድ
    @ሉባባየቱብሰይድ 2 роки тому +1

    ያረብ አልሀምዱሊላህ ☝☝☝❤❤❤❤❤

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 2 роки тому +16

    አላሁመ ጀምልና ቢል ኢጃብ ወጀምልና ቢል ሀያዕ ያረብ ሱበሀን አላህ የፈለገውን ያቀናል. አላህ ሁላችንም በሀቅ ላይ ያፅናን

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 2 роки тому +2

    ያረብ እንዴት ልብን ይነካል እኛንም እንደ ሰለምቴወች አጠንክረን ያአላህ

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 2 роки тому +4

    الهم يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على الإسلام
    الهم يا مصرف القلوب صرف قلوبنا على طاعت

  • @muna7848
    @muna7848 2 роки тому +2

    ሁሉን ለፈጠረ አላህ ምስጋና እና ጥራት ይገባው የሰው ልጅ ምንም ይስራ ምንም አላህ ያደፋ ማንነቱን ጥፋቱን በምህረት የሚነፃ የአለማቱ ጌታ እያለ እኛ ሰዎች ግን የሰዎችን ነውር ከማግዘፍ እንቆጠብ። ወንድሜ መምገድህን አላህ ገር ያድርግልህ አላህ በኢማንሽ የፀናህ ያድርግህ ።