የእየሱስ (ዐ.ሰ) ፍቅር ብሶብኛል! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 570

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 2 роки тому +130

    አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አላህ ቤተሰቦቸን ወደስልምና እዲመጡልኝ የሁልጊዜ ዱአየ ነው ያረብ

    • @ሱበሀነክሀሊቅ
      @ሱበሀነክሀሊቅ 2 роки тому +6

      አብሺሪ ለአንች ያሳየሺን ብሩህ መንገድ ለእነሱም ያሳይልሺ ያረብ

    • @chbjj7704
      @chbjj7704 2 роки тому +2

      አብሺሪ በአለህ ፍቃድ👍

    • @jemiladawood4910
      @jemiladawood4910 2 роки тому +3

      አላህ ለቤተሠቦችሽ ቀጥተኛውን መገድ ይምራልሽ

    • @akmelahmedin5659
      @akmelahmedin5659 2 роки тому

      🤲🤲☝️☝️

    • @fathumafathjma3819
      @fathumafathjma3819 2 роки тому +1

      አይዞሽ እህቴ አላህ ይመልስልሻል

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 роки тому +200

    ክርሥቲያኖች ኑ ሥሙ እዉነቱን እወቁ ድነል ኢሥላም አላሕ ይወፍቃችሑ

  • @shaamil6949
    @shaamil6949 2 роки тому +131

    የሚገርም ነገር ነው በ አፈ ታሪክ ስሰማው የኖርኩትን ዛሬ ላይ በተግባር ሰማሁት አላህ ይጠብቅህ መጨረሻህንም ያሳምርልህ

    • @leratub6791
      @leratub6791 2 роки тому

      እኔም እንደቺው ነኝ

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 2 роки тому +1

      አሚን

    • @m-wr8kz
      @m-wr8kz 5 місяців тому

      አሜን ❤

  • @ፎዬየበረሀሎሚ
    @ፎዬየበረሀሎሚ 2 роки тому +117

    መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለና የማዳም ቅመሞች ላይክ እያረጋችሁ ውዶቼ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 роки тому +51

    የኡመተ ሙሀመድ አላህ ይጠብቃችሁ በአላችሁበት ሙስሊም አድረጎ እንደፈጠረን ሙስሊም አድርጎ እሚወስደን ያድርገን ያረብ

  • @usratube7082
    @usratube7082 2 роки тому +71

    ሱብሀን አሏህ የሚገርም ታሪክ ነው አልሀምዱሊላ አለድነል ኢስላም

  • @Sabrina-ek9cc
    @Sabrina-ek9cc 2 роки тому +13

    ሱብሀንአላሀ እረ ምን ጉድ ፡ ነው ደሰ ፡ የሚል ታሪክ እኔ ሰለምቴ ነኝ እንደዚ ያለ ታሪከ ወላሂ ምርጥ ዳእዋ ነው አላህአምዱሊላሀ እኔ ሙሰሊም ነኝ ሙሰሊም ሆኜ ልሙት ያረብ አማና

  • @HasenKarabe1552
    @HasenKarabe1552 2 роки тому +51

    "ኢስላምን ለመስበክ ዘመን አነሰኝ... ሙሉ አካላቴ ቀዳዳ ኑሮት ለኢስላም መስበክን እና ስለ ኢስላም ማውራት አነሰኝ"
    መገን አላህ....የሻውን መሪ!!
    አልሐምዱሊላህ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +105

    ነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ እኔ አምስት ስሞች አሉኝ
    ① እኔ ሙሀመድ ነኝ፣
    ② እኔ አህመድ ነኝ
    ③ እኔ ማሂ ነኝ፣
    ④ እኔ ሃሽር ነኝ፣
    ⑤ እኔ ዓቂብ ነኝ።
    📒ቡኻሪ ዘግበውታል
    የነብያቶችን ታሪክ ታገኛላችሁ #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @ganaganat1948
      @ganaganat1948 2 роки тому

      ሰለላሁ.አለይሂ..ወሰለም

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ፈታ በል አቦ አላህየ ፈታ ያለ ኑሮ ያድርግህ

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 2 роки тому +7

    ይህን ጉድ ሁሉ የት ተደብቆ ኖረ ስቡሀናላ መረጃና ማስረጃን እያሳየ ኢሄን የመሰለ ኢንተርቪ በማድረጉ በጣም አላህ ይውደድህ አልሀምዱሊላ እህታችን አንቺን አለማድነቅ ንፉጉነት ነው በጣም ጠንካራና ጎበዝ የሆንሽ ድንቅ ሴት ነሽ አጠያየቅሽ የሚገርምምም ነው ማሻላ እህቴ

  • @saedaseid3548
    @saedaseid3548 2 роки тому +27

    የዛሬዉ ድግሞ ጫን ያለ ነዉ
    ማሻ አሏህ ድስ ሲል

  • @NebilTijani
    @NebilTijani 5 місяців тому +1

    Allahu akbar

  • @nejaseid2901
    @nejaseid2901 2 роки тому +3

    ዳዒ መሀመድ ኸድር ዒሣ በዚህ የኔ መንገድ ፕሮግራም ስምህ በመነሳቱና ድምፅህን በመስማቴ እጅግ ደስ ብሎኛል የአላህን መንገድ በመጣራት ለምታደርገው ጁድ ሀሰናትህን ከፍ ያድርግልህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 роки тому +33

    አልሐምዱሊላሕ አባቴ እኳን ድነል ኢሥላምን ወፈቀሕ

  • @straight_path_islam
    @straight_path_islam 2 роки тому +42

    ገርሞ ይገርማል ማሻአሏህ❤️

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 2 роки тому +3

    ሱበሃን አላህ የዚህ ሰውየ ዬለያል አላህ በእስልምናም ምርጥ ሰባኪ ይሆናል በረታ ወድም

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 Рік тому +2

    ጉድ ነዉ ለካ ክርስቲያኖች ልክ እንደ ሼይጦን እኛላይ ይመዳዳባሉ አላህ ከተንኮላቸዉ በራህመቱ ይጠብቀን

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ማሻአላህ
    ተባረክ ሮህማ
    ሀዳል ኢልም!!!
    እውነትም አለምን አየህ!

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 роки тому +1

    ማሻአላህ የኔመንገድ ምርጥ ና አሰተማሪ ፕሮግራም አላህ የፈለገዉን ይምራል ያረብ የኔንም ወገኖች አስልምልኝ ያረብ አላህ ይጨምርልህ አባታችን ማሻአላህ ጀግናነህ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 роки тому +17

    ሱብሀን አላህ ሁሌም ተደሰት አላህ ይጠብቅህ አቦ 🤲❤️ እድለኛ ነህ ሶፊ ስወድሽ እኮ ❤️🌹

  • @imanseid
    @imanseid 2 роки тому +16

    ቢሥሚላህ ዛሬ ልፃፍ ኮመት ድቅ ተናጋሪ የኔመገድ እግዳ መሸአላህ❤❤

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 2 роки тому +3

    ማሻ አለህ የኡታዝ ሳዳት ከማል ንግግረን አሥታወሰኝ በአደባባይ ያጠፋ ባደባባይ ነዉ መልሥ የሚሰጠዉ የሚለዉን ሲሰብክ የነበረዉ ሥተት መሆኑን በአደባባይ መመሥከረ ጀግነ ነዉ

  • @trvgdfgg3669
    @trvgdfgg3669 2 роки тому +8

    ኡስታዝየን ጀግናውን ትንታጉን ባለ አንደበተርቱዕ መሀመድ ከድርን አቅርቢልንን ሶፊየ

  • @hsg5999
    @hsg5999 2 роки тому +7

    ሱብሀን አላህ በጣም የሚገርም ደስ የሚል አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @abdulazizsaifff8832
    @abdulazizsaifff8832 2 роки тому +9

    ወላሒ ዛሬ እኔ በጣም ነበር የጓጓሑት ቀኑን በሙሉ ሳስብ የነበረው መሽቶ እስከማይነበር

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 2 роки тому +18

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱ የኡመተል ሙሀመድ ሰላማቹሁ ይብዛ ስፊየ የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 роки тому +1

    በጣም ደፋር እና ጀግና አባት አዳራሽ አዘጋጅተው በራሰዎ ጊዜ በህዝብ መሀል መስለም መታደል ነው

  • @super12star
    @super12star 2 роки тому +15

    ሱብሀን አላህ ለአላህ ጥራት ይገባው ። የፈለገከውን ወደ ቀጥተኛ ቀን የፈለገውን ቀን ያጠማል። አላህ በቀጥተኛ መንገድህ ላይ አፅናኝ። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን።

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 2 роки тому +16

    አይ ስልጤ ውስጤ በየ መሀሉ ስልጥኛው ጣል እያደረገ ሀሀሀ አላህ መጨረሻችችን ያሳምርልን ስልጤነቴ ኩራቴ!!!!

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g 2 роки тому +1

      ሰህ ወለሂ ስልጤነት ይለምልም በዴ ታቦዝ ግዝ አለሀ የቂረሽ

    • @ayshaethiopia4155
      @ayshaethiopia4155 2 роки тому

      እኔ፣ገርሞኘል፣ክክክ

    • @hsshsh3400
      @hsshsh3400 7 місяців тому +1

      ቆይ ግን አንድ ጥያቄ የስልጤ ተወላጅ ሁኖ ክርስቲያን አለ እንዴ ግራ ገብቶኛል ወላሂ እኝ ሰፋር 💯ምስሊሞች ነው የለው ይህ ደሞ የት አከባቢ ነው

    • @ايمانمحمد-ع6ث
      @ايمانمحمد-ع6ث 7 місяців тому

      @@hsshsh3400 አው አሉ እኔም ያለ አይመስለኝም ነበር

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w 2 роки тому +1

    ሱብሀንአላህ ባለፈው የቀረቡት እንግዳን አስታወስኩ ብዙ ሰዎችን ወደ ጥመት ጠርተው ነበር መስጂድ ጭምር እየገቡ እንደሚሰብኩ ተናግረው ነበር የዛሬው እንግዳ ደግሞ ወልሂ ጀግና ነህ ምክንያቱም በዚህ መልኩ አስበህበት ውይይቱን ማዘጋጀትህ ከህሊና ፀፀትም ድነሀል ለሌሎችም መንገድ ከፍተህ እውነታውን እንዲያውቁና ሰምተው የራሳቸውን ምርጫ እንዲመርጡ አድርገሀል ጀዛከላህ!

  • @خالدجمال-ث7م
    @خالدجمال-ث7م 2 роки тому +19

    ماشاء الله تبارك الله
    تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 2 роки тому

    ሱብሀን አላህ ማሻአላህ አላህ ወክበር የሚገርም ታሪክ አልህምዱሊላህ አላህ ኒእመተል ኢስላም

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 роки тому +19

    የሚንበርዋ እንቁ አህሌን እንኳን ደና መጣሽ ከእንግዳሽም አላህ ህዳያ ላላገኙ ይዳያን ለወፍቃቻው ብርታት ፅናትን ላሁላችንም የመጨረሻ ማማርን ይዋፍቀን አሚን ያ ረብ

  • @mdet851
    @mdet851 2 роки тому +14

    ዉይእዳዉ እነዝህ ሠለምቴወች ሁሌምአድሥናቸዉ አላህእኛንምእናተንም መጨረሻችንንአላህ ያሳምርልንያረቢይ የሰዉልጅመጨረሻዉሢምርነዉ ዉዶቸአላህየሁላችንንም ኸቲማአላህያሳምርልን

    • @ebrahim479
      @ebrahim479 2 роки тому

      ማሸአላ አላህ ይጨምረልህ ሙህረ ሰው ነህ

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 2 роки тому

      አውአሚንያረብ

  • @እናቴህይወቴነሽለኔ
    @እናቴህይወቴነሽለኔ 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አንድ የተሳሳትከው የስልጤ ካፊር የለም አንተም ደምህ ስልጤ አይደለም ተወልደህ ያደከው በስልጤ ሀገር ነው ከሰሜን የመጡ በድሮ ግዜ ወደ ስልጤ የሰፈሩ ናቸው እነሱ ናቸው ስልጥኛ ቋንቋ ባህል ተመሳስለው ከስልጤ አንዳይነት ነው የሚኖሩት በፍፁም የስልጤ ካፊር የለም ❤

    • @hsshsh3400
      @hsshsh3400 7 місяців тому +1

      ወላሂ እኔም ግርም ቢሎኝ ከዬት መጣ እያልኩ አው ልክ ነው የኖረው አሉ ግን የስልጤ ተወላጅ ሁኖ ክርሰቲያን ሰምቼም አለቃ አይቼም አለቃ አልሃምዱሊላህ አሁን አይኖርም ኢንሻ አላህ

  • @ToymaMohammed
    @ToymaMohammed Рік тому

    ማሻአሏህ ጀግና ማለት እንደዚህ ነው በአደባባይ ያበላሸውን በአደባባይ ማስተካከል አሏህ መጨረሻህንም ያሳምርልህ የኔ አባት

  • @susutube360
    @susutube360 2 роки тому +16

    ሚንበር ቲቪ 1ሚሊየን ሰብስክራይብ መግባት ነበረበት ግን የትናችሁ ወላሂ ይገርመኛል 4ሙቶ ሺ እንኳን አልሞላም😢

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 роки тому +2

    ያ ሱባሀን አሏህ የአሏህህህ ሀቂቃን በጣም ገራሚሚ ታሪክ ነዉ ወላሂ ምስጥ ብየ አዳመጥኩት ግን አለቀብኝ አሏህ የሻዉን ይመራል ያረብ አንተ ምራቼዉ ሌሎችንም
    የኛ ምርጥ እንወድሻለን ጎበዝ ነሽ ሀቂቃን 💖ወንድማችን መብሩክ 🍒🍒🍇

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 2 роки тому +2

    አጂብ ባባየ አምላካችን አሏህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ አብሺር በጀነት

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 2 роки тому +7

    መሸ አለህ በጠም ደስ ይለል ወደ ጥመት የጠረሀቸውን መለሰህ መደ ትክክለኘው መገዲ በግልፂ መጠትክ ያምገርም ሀሰቢ ነው ሱቡሀን አለህ👍👍👍

  • @redwanaljabarti8029
    @redwanaljabarti8029 2 роки тому +47

    በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም የኔምንገድ

    • @onebyone2157
      @onebyone2157 2 роки тому +1

      Me too

    • @hawaendris7407
      @hawaendris7407 2 роки тому

      ቈ ቀቀቀቀቀቀቀቀቀ ቀቀ ቀ ቀቀቀቀቀቀ ቀቀ ቀቀ ቀ ቀቀ ቀ ጀት ገደለ ቀቀ ቀ ቀ ቀቀቀቀቀቀቀ ቀ ቀ ቀቀቀ ቀቀቀቀቀ ቀቀቀቀገቀቀቀቀቀ ቀቀ ቀቀቀ ቀቀጠቀ ቀ ቀቀ ቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ ቀቀቀቀቀ ቀቀቀቀቀቀኸቀ ኸ ቀ ቀ ቀጠ ቀቀ ቀ ቀቀ ቀቀቀቀ ቀቀቀ ቀቀቀቀ ቀቀ ቀቀ ቀቀገቀቀቀቀቀ

    • @لحظةاللقاء
      @لحظةاللقاء 2 роки тому +3

      ما شاء الله تبارك الله ربنا يكثر من امثالك يا رب

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 роки тому +7

    ማሻአላ ለህብረተሠቡ ማሠባችሁ. ለማሥረዳት ያደረጋችሁት. መዲረክ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    ወሏሁ የህድ መይ ሸእ { አላህ የፈለገውን ይመራል } አላህ ወዶህ ነው ወደተፈጠረክበት እምነት ያመጣህ ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አልሀምድሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም
    ወላሂ አላህ ይድያ ቢሰጣቸው ብየ የምመኝላቸው የምጎጎላቸው ብዙ ሰወች አሉ አላህ በቅረቡ ይወፍቃቸው ያረብ ጌታየ አላህ ሆይ መንገድህን አሳያቸው እያልኩ ሁሌም ድአ አደረጋለሁ

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 9 днів тому

    ሡባሃንአላህ እነሱኮ በጣምይገርማሉ እዴት አምላክእዴትይሰቀላል እኔመቸምበጣምይገርመኛል ተገረፈሲሉ ማነውገራፊው እዴው ላምላክ እማይሰጠውን ተግባር ያረብ ጥራትይገባህ ስቱወዴኢስላምነጓዴአልሃምዱሊላህ

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 2 роки тому +16

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር
    አላህ የመራውን ማንም አያጠመው
    አላህ ያጠመመውን ደሞ ማንም አያቀናውም
    አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን❤

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ 2 роки тому +15

    አጃኢብ የአላህ ቤተሰቦቸን ከሺርክ አጽዳልኝ ያረብ ሱበሀን አላህ የሻህን ቀሪ ብቻህን ቀሪ ሱበሀነክ

  • @trvgdfgg3669
    @trvgdfgg3669 2 роки тому +13

    ለዕነቱላሂ አለልየሁዲ ወነሷራ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 2 роки тому +9

    ሶፊፊየ መሻላህ. አላህ ይጠብቅሽ. የኔ ደርባባአ😘😘😘😘

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 2 роки тому

      አሰወረ ወበ ሰላም ነሽ የሶፊ ቁጥር ካለሽ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 2 роки тому +5

    ማሽ አሏህ ተባረከላህ አላህ ሁላችንንም በኢስላም አኖሮን በኢስላም ላይ ይውስደን ያረብ ሰለምቴዎች አላህ ብስክሬ ነው ልዩ ፍቅር አለኝ ለእናተ

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 2 роки тому +11

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወረህመቱ
    በመላው አገር ለምትገኙ እህት ወድሞ ሰላማችሁ ይብዛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @seidatube419
    @seidatube419 2 роки тому +2

    የአላህ የተለየ ነዉ አልሀምዱሊላህ እረጂም እድሜ ይስጣቹህ ሷፊ በርች

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 роки тому +1

    ሐጂ አሊ፣ቆራጡ፣ሙጃሂድ፣የሰለመበት መንገድ እጅግ፣በጣም አድንቄዋለሁኝ።እውነትም እፎይታ።ሰለግልፅነትህና በማንበብ ህ ቆራጥ እርምጃ እነድትወሰድና ወደ ሙሉ መንገድህ አላህ ሰለመለሰህ ሺ አመት ቢሰጠኝ ያልከውም ለዚህ ነው ።አላህ ይጠብቅህ።

  • @user-tx1pu3sp7p
    @user-tx1pu3sp7p 2 роки тому

    የዛሬዉ ልዩ ነዉ ማሻአሏህ መጨረሻችንን አሣምርልን ግን የመግቢያዉን ክላሢካል ሥሠማ ሐመር ያሉት እናታችን ትዝ ይሉኛል

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 роки тому +7

    ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ❤️💐 ኢስላም ሰላም አላሀምዱ ሊላህ ❤️

  • @fjfj3428
    @fjfj3428 2 роки тому

    ماشاءالله تبارك الله

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 2 роки тому +1

    አለማየው ሙሉ ቤተሰቡ በጣም ጥሩዎች ናቸው እውነት ነው ወንድሙም ሰልሞ በቅርብ ቀን ነው የሞተው አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው !!

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 роки тому

      አላህ ይርሀመ

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 9 днів тому

    አላሃአክብር

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 2 роки тому

    ሱበሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው አላህ ለቀሩትም እንዉነቱን ይግለጥላቸዉ

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 2 роки тому

    ሱበሀን.አላህ.ሱበሀን.አላህ.አላሁ.አክበር☝☝☝☝.እንደት.ደስይላል.ማሻ.አላህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😍😍😍😍😍

  • @እናትያላህስጣታናት

    ማሻላህ የሚገርም ታርክ ነው አልህምድልላ ኒመት አላህ ያርቢ ያላህ ሙስሊም አርገህ ለፈጠርክ አላህ ምሰጋና ይገባህ

  • @bchfncjdy4907
    @bchfncjdy4907 2 роки тому +1

    ማሻላይ

  • @shukryamohammed2133
    @shukryamohammed2133 2 роки тому +1

    ሰላሚ

  • @zainabbeynee2958
    @zainabbeynee2958 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ

  • @hgfgggg7427
    @hgfgggg7427 2 роки тому

    ሰለም

  • @emanbeyan6801
    @emanbeyan6801 2 роки тому

    Mashallah

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 2 роки тому +7

    ሱበሀን አላህ አላህ ሲመራ እደዚህነዉ አላህ እንኳን ቀጥተኛዉን መንገድ መራህ

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 2 роки тому +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    እውነተኛ ሰው ነው ደስስስ ምል
    ያስጨበጭበል የዛሬው ያሳላም

  • @teybaali6087
    @teybaali6087 2 роки тому +1

    ወላሂ ይሄ ፕሮግራም እጅግ ጠቃሚ ነው የነሱን ሴራ አላማም ጭምር ነው ምናውቀው

  • @zeynumehdi2710
    @zeynumehdi2710 2 роки тому

    አላሁ አክበር አላህ የወደደው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራዋል አላህ ሁላችንንም በቀጥተኛው መንገድ ይምራን

  • @Senatube587
    @Senatube587 2 роки тому

    Mash Allah

  • @abebawbogale1107
    @abebawbogale1107 2 роки тому

    አላህ ይገዝሺ እንድህ አይነቶችን ሰወችማገኞት ትልቅ ነው አላህ አንተንም አላህ ይርዳህ ጤናህን እሰከቤተሰቦችህ ይሰጥልን

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 2 роки тому +1

    ኃጢያትህ እንደ ባህር አረፋ ቢሆንም...
    አቡ ሁረይራ(ረዲየላሁ አንሁ) ūእንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-
    «ከያንዳንዱ ሶላት በኋላ 33 ጊዜ ሱብሓነሏህ፣ 33 ጊዜ አልሐምዱሊላህ፣ 33 ጊዜ አሏሁ አክበር ያለ ሰው ይህ 99 ነው። መቶኛ ደግሞ ላኢላሀ ኢለሏሁ ወሕደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር ያለ ኃጢያቱ እንደ ባህር አረፋ ቢሆንም ይማርለታል።»

  • @zamzameth742
    @zamzameth742 2 роки тому +2

    ሱበሀን አሏህ አልሀምዱሊላ

  • @rtyttt9228
    @rtyttt9228 2 роки тому +6

    ማሸላህ አባታችን አላህየፅነህ

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 2 роки тому +3

    ሱብሀን አላህ በጣም የሚገርምነገርነው አላህ የፈለገውን ሰው ቀናውን መንገድ ይመራል

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 2 роки тому +5

    ማሻአላ ባባ ፈጋግታቸዉ እራሱ ደስ ሲሎ አላህ ያቆያቹሁ

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @እሙኑራ
    @እሙኑራ 2 роки тому +1

    ላኢላሃኢለላህ አንተ ሱበሃነክ ኢኒ ኩንቱም ሚነ ዟሊሚን☝️☝️

  • @እዉቀትከንግግርከተግባርይ

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @rhamtodilesbo8164
    @rhamtodilesbo8164 2 роки тому +1

    አለህ ለወዳደው ኘው እስልምናን የምሰጣው ማሸአለህ የሰራው ስራም በጣም የምደንቅ ብቃቱን የሰየል ያኔማንገድ በጉጉት የማከታታለው ፖሮግራም ነው ሶፍ አቃራረብሽ በጠም የምየስደስት ነው በርቺ አለህ ይጣብቅሽ

  • @ኡሙኢስራYouTube
    @ኡሙኢስራYouTube 2 роки тому +3

    መሻአላህ የተማርሰው እውነትንካልሸሸ ውጤት ይኖር ዋል በሀይማኖት ጉዳይ አላህመጨርሻችንንያስምርው የሁላችንምያረብ

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @mki6187
    @mki6187 2 роки тому

    የተማር ይገዴለኝ አባተችን ማሻአላህ አስተሳሰብ አነጋገር ባተ ይብቃ አልሀምድሊላህ አለኒእመተል ኢሳላም

  • @fetihaahmed4668
    @fetihaahmed4668 2 роки тому

    ማሻ አላህ እንኳን ተቀላቀሉን ለብዙ ወገኖች የሂዳያ ሰበብ ይሆናሉ ኢንሻ አላህ

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 2 роки тому +4

    ሱበሀን አላህ እንኳን ወደ ድነል ኢስላም በሰላም መጣህ አልሀምዱሊላሒ ኢስላም ላደረከኝ

  • @abumubarek9006
    @abumubarek9006 2 роки тому +5

    አቦ አላህ ይጨምርልክ ከሳት ወደጀነት መለሰክ

  • @sekinazidan1611
    @sekinazidan1611 2 роки тому +1

    Allaah Akubari Allaah Akubari Allaah Akubari Allaah Akubari Mashaa Allaah Mashaa Allaah Tabaraka Allaah

  • @ያረብማንአለኝያላንተ

    ሱብሃን አሏህ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አላህ በሀቅ ላይ ያፀናችሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 роки тому

    ቪዲዮውን በደንብ ተመልክቼው ነበር
    ወንድማችን አለማየሁኝ ሁለተኛ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 2 роки тому +6

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @badriaahmed1790
    @badriaahmed1790 2 роки тому

    Masha alah alahuakber

  • @user-dv6hg6ig9t
    @user-dv6hg6ig9t 2 роки тому

    ማሻአላህ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @erahemamahammed6354
    @erahemamahammed6354 2 роки тому +3

    አልሀምዱሊላ አለኒአመተልእስላም አሏህሙስሊምአድርገህግደለን ያኢላሂ ሀቲማችንንአሳምርልን

  • @lsvshjsieo4256
    @lsvshjsieo4256 2 роки тому

    እንዴት ይደንቃል አገላለፁ ማሻ አላህ ተባረከላህ አንጀቴን ነው ያራሰው

  • @RahimaJ-gy2pu
    @RahimaJ-gy2pu 9 місяців тому

    Subehan Allah

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 2 роки тому +1

    ማሽ አላህ ወንድማችን

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 роки тому +1

    ሱብህን አለህ አለህ መጨርሽችንን ያስምራው
    ሁሉም ክርስትያኖች ኡነተውን ብያቁ ጡሩ ነበር
    ብቀበሉም በይቀበሉም

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 2 роки тому

    ማሸአላህ አላሁአክበር የዛሬው የተለየ ነው ያአላህ እዝነቱ ሰፊነው አዛኝ አላህ

  • @rrr9206
    @rrr9206 2 роки тому

    መሸ አለህ ጀዘኩሙለህ ከይረን ወድ መችን አልይ አመሠጊነለው።