Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያውያን አፍሪካውያን አይደሉም›› የፕሬዚደንቱ የቤተመንግስት ቀጠሮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 47

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 10 годин тому +20

    እኛ ኢትዮዽያዉያን አፍሪካዉያን ነን‼️‼️‼️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbdaladilgbaAbdaladilgba
    @AbdaladilgbaAbdaladilgba 10 годин тому +5

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 10 годин тому +5

    የ ምይሳዝነው ፈረንሳይ የ ኣፍሪቃ ሃብት በዝብዛ የ ኣፍሪቃ ለማኝ አገሮች እርዳታ ስታረግ ነው!!!

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 10 годин тому +7

    ይሄ ሁሉ እንክብካቤ ምንድን ነው? ነገሩ የኛ ዘለኒስኪ... 😢

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 10 годин тому +2

    በጅምር የቀረው ብለሀል ባህር ሀይሉ ፣የኤርትራ ተቀጣሪ

  • @birhanubogale1130
    @birhanubogale1130 10 годин тому +2

    ዋናው አይበላ

  • @HaileBeza
    @HaileBeza 10 годин тому +4

    😢ጠቅላይ ልሆን ነው

    • @meditube1065
      @meditube1065 10 годин тому +2

      መሱር መሆን አለህብህ😂😂😂😂😂

  • @wase-Kaza
    @wase-Kaza 9 годин тому +1

    የፈረንሳይ መንግስት አፍሪካን ከሚበዘብዙ ሀገሮች ቀዳሚዎቹ ናቸዉ እኔ አላምናቸዉም:: በማንኪያ ሰጥተዉ እንዳያተራምሱን!

  • @Abdallaaya500
    @Abdallaaya500 9 годин тому

    Bienvenue chez nous EMANUEL

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 10 годин тому +2

    አብይና የዩክሬኑ ዘለንስኪ አንድ አይነት ናቸው

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 10 годин тому +4

    ፈረንሳይ ከ ምዕራብ ኣፍሪቃ ከ መካከለኛው ኣፍሪቃ ተባራለች ከ ምስራቅ ኣፍሪቓም ኣይቀሬ ነው!!!👌

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 9 годин тому

      ነቅተናል ለኤርትራውያን በራችን ዘግተናል ሂድ ወደ ሶሎ

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 9 годин тому +1

      @teferiwoldeyesus883 ምን ትነቃለሕ ዶንቆሮ የ ዝንጀሮ ዘር ዝም ብለኽ ከ ዛፍ ወደ ዛፍ አንደ ዝንጀሮ መዝለል ብቻ ነው የምፈቀድለህ ወራዳ ለምን ወደ ዩ ቱብ ገባህ ዛፍ መስሎክ ነው?

  • @abebameresa1205
    @abebameresa1205 9 годин тому

    No sea

  • @abdi6588
    @abdi6588 8 годин тому

    የሶርያውን ነገር ከሰማሁ በኋላ ሲያቃዥኝ ነው የከረመው። ምን ሊመጣ ይሆን እያልኩ ሳስብ ይኸው ከኬኒያ በቀጥታ ወደ አራት ኪሎ ቀስት እየተወረወረ እንደሆነ ሰማሁ። በድሮን ይመከት እንደሆነ አላህ ይወቅ። ለክፉም ለደጉም ዱባይ የእንግዳ መቀበያ ማዘጋጀት ይገባታል (ከጎኑ ትንሽ የብልፅግና ወንጌል ፀሎት ቤት)። አይመጣምን ትተሽ ይመጣልን አስቢ ነው።

  • @semereayanaw2597
    @semereayanaw2597 9 годин тому +1

    ይህ ሰውየ ግን gay new lebel

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 9 годин тому +1

    እኛ ኢትዮጵያውያን ጥቁሩን ገርፈን የሽኘን እንቁ አፍሪካዊያን ነን የጥቁሮች የነፃነት አርማ የአፍሪካ ቀዳሚዋ አገር ነች

  • @lidiaamanuel4648
    @lidiaamanuel4648 9 годин тому

    Ahun Degmo Ltlemnu New Nexoch gab Metegat Twedalachu Isti Rasachu Taru👈👈

  • @bezayemariam
    @bezayemariam 9 годин тому +1

    እኔ ሊባኖስ በምሰራበት ወቅት የአሰሪዎቼ ልጅ አፍሪካዊ መንገድ ላይ አየሁ ስትለኝ እኔም እኮ አፍሪካዊ ነኝ ስላት አይደለሽም ብላኛለች

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 9 годин тому

    Bilih sle honu new……Agerachewna hizbache titew💔…..sheshtew Engliz hager ye hedut…🙈

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 9 годин тому +1

    አማረኛ ገና የአለም መግባቢያ ቋንቋ ይሆናል ቢመራችሁም ዋጡት እነ የታሪክ አተላ ኦሮሙማ ታሪክን ለማጥፍት አማረኛ ቋንቋን እና አማረኛ ተናጋሪን ለማጥፍት ደፍ ቀና ብትሉም አይሳካም የአለም አቀፍ መግባቢያይሆናል።ጀግና የጀግና ልጅ ነን ፊደል ቀርፆ ሀገርን በጥበብ የመራ ሀገርን በደምና በአጥንት ለትውልድ ያስተላለፈው ታላቁ የአማራ ህዝብ እና አማራዊያንን መሪዎች ናቸው ።ሀገር መምራት የማይችል ምድረ ደናቁርት የታሪክ አተላዎች እትዮጵያ በታሪኳ አይታው የማታውቀው ደም መጣጭ ጨፍጫፊ ደም ግብር የሆነው ኦሮሙማ በቅርቡ ከኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው

  • @yohannesafewerki8022
    @yohannesafewerki8022 9 годин тому

    ABI gena film yiseal kk

  • @samsonyohannes161
    @samsonyohannes161 10 годин тому +1

    እንደዚህ አይን ያወጣ ቅጥፈት፡ ሁልጊዜም መርጬ ነው ዩቱብ የማየው ይህንን Feta Daily ገና ካርስቱ ነው እንዳላየው የሚያደርገኝ።፡ትንሽ እፍረር ያለፈጠረብህ።

  • @derejeelias8170
    @derejeelias8170 10 годин тому +1

    አዎ ኢትዮያውያን አፍሪካውያን አይደሉም ምክንያቱም ኢትዮያውያን ትላንትም ዛሬም የማንኛውም ነጫጭባ የቀኝ ግዛት አልነበሩም አይደሉምም።

  • @selamlehulu7734
    @selamlehulu7734 9 годин тому

    😂😂😂😅😅😅😅 አይ ፈረንጃች ናቹሁ

  • @lidiaamanuel4648
    @lidiaamanuel4648 9 годин тому

    Kenechechu ga Foto Menesat chkunu Hzb yemeta Mengst Yashewal Yasaznal Lemlem Ager Alachu rasachu Taru👈👈

  • @yohannesafewerki8022
    @yohannesafewerki8022 9 годин тому

    Belimena 😮 hule limena lehnxa kkkk sew aiye gedelk

  • @cepheus-m4n
    @cepheus-m4n 9 годин тому

    First, the word ´´Faranji´´ came from the word Franken. Franken is a German tribe living in federal state of Bavaria in Germany. During the crusade war (Yemeskel torinet) between Europeans and Muslims at Jerusalem, the Franken crusaders were well known for their brave. It was at that time that the Muslims/Arabs used to calle all Europeans instead of Franken, Faranji.
    Second, the word France itself came from the German word ´´Frankreich´´ which means Franken empire, when the Franken tribe occupied that territory and ruled.

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 10 годин тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @fromtheeast1589
    @fromtheeast1589 10 годин тому +1

    Ena ke Afrika leqo ywtu qetenawm selam yagenganl 😂😂

  • @yohannesafewerki8022
    @yohannesafewerki8022 9 годин тому

    Kkkkk kkkk ferensay fes yarigatal lerasu aidil atash aityo ygermal kale limena yemay seru amerarosh 😅😅😅

  • @shagientertainment1asogoen295
    @shagientertainment1asogoen295 9 годин тому

    😂😂😂

  • @FEWAZ-e5d
    @FEWAZ-e5d 10 годин тому +6

    አዎ ኦሮሞች ባይኖሩ አንመስለም ነበር ከምር ኦሮሞ እኮ ናይጄሪያ ነው የሚመስሉት 😁

    • @be-liever
      @be-liever 10 годин тому

      ተሳስተሻል አማሮች ናቸው ገሪባውች ናይጅርዬዎች ከአሜሮችም ሳይሻሉ አይቀሩም በውበትማ😂😂😂

    • @maruabiye2521
      @maruabiye2521 10 годин тому

      @@FEWAZ-e5d አይባልም

    • @FEWAZ-e5d
      @FEWAZ-e5d 9 годин тому +1

      @maruabiye2521 ለምን አይባልም ናይጄሪያ ሰው አይደሉምእዴ ጉድ እኮ ነው 🙄 እውነት ለመናገር አማራ ትግሬ እርትራ አፋር ጎራጌ አፍሪካ አንመስልም 🥰

  • @miliardsolomon
    @miliardsolomon 10 годин тому

    Lies, Lies

  • @BarriEnok
    @BarriEnok 10 годин тому

    Bonjour
    Emanuel makeron😊

  • @saved1580
    @saved1580 9 годин тому

    ማቴዎስ 16
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም ቀርበው ሲፈትኑት ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ለመኑት።
    ² እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ በመሸ ጊዜ፦ ሰማዩ ቀልቶአልና ብራ ይሆናል ትላላችሁ፤
    ³ ማለዳም፦ ሰማዩ ደምኖ ቀልቶአልና ዛሬ ይዘንባል ትላላችሁ። የሰማዩን ፊትማ መለየት ታውቃላችሁ፥ የዘመኑንስ ምልክት መለየት አትችሉምን?
    ⁴ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም። ትቶአቸውም ሄደ።
    ⁵ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ማዶ በመጡ ጊዜ እንጀራ መያዝን ረሱ።
    ⁶ ኢየሱስም፦ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁና ተጠበቁ አላቸው።
    ⁷ እነርሱም፦ እንጀራ ባንይዝ ነው ብለው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ።
    ⁸ ኢየሱስም አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፥ እንጀራ ስለ ሌላችሁ ስለ ምን እርስ በርሳችሁ ትነጋገራላችሁ? ገና አታስተውሉምን?
    ⁹ ለአምስቱ ሺህ አምስቱ እንጀራ፥ ስንት መሶብም እንዳነሣችሁ ትዝ አይላችሁምን?
    ¹⁰ ወይስ ለአራቱ ሺህ ሰባቱ እንጀራ፥ ስንት ቅርጫትም እንዳነሣችሁ ትዝ አይላችሁምን?
    ¹¹ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ እንድትጠበቁ ብዬ ስለ እንጀራ እንዳልተናገርኋችሁ እንዴት አታስተውሉምን?
    ¹² እነርሱም ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንጂ ከእንጀራ እርሾ እንዲጠበቁ እንዳላላቸው ያን ጊዜ አስተዋሉ።
    ¹³ ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ።
    ¹⁴ እነርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት።
    ¹⁵ እርሱም፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው።
    ¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።
    ¹⁷ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።
    ¹⁸ እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።
    ¹⁹ የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።
    ²⁰ ያን ጊዜም እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ለማንም እንዳይነግሩ ደቀ መዛሙርቱን አዘዛቸው።

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 10 годин тому +2

    ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ feta dail family ❤