You are really blessed you come with valuable ministers all the time, I praise God for you Ministry. Continue to shine defend the gospel with true ministers and true teaching. God bless you, you are our blessing.
When I first met Pastor Matusala, I was a little girl. I will never forget how polite and funny he was beyond his platform of service. Since then, he has touched what we thought was fine and untouchable. I am so happy to see that your teachings have not changed during these difficult times and in this challenging generation. God bless you, Pastor.
May the Lord bless you more and more ,you are a pastor how has given his life the Truth of God ,learned a lot from your life . Alwyas lucky to know you ❤
First of all thanks 🙏🙏🙏 Tg for invited Pastor.I knew him before two weeks on TikTok But searching on UA-cam and watching his teachings I love 💕💕💕💕💕 it my God bless you again and again
ተባረኪ ቲጂ እስቲ ቄስ ትግስቱ ሞገስን ጋብዥልን❤❤❤
Please Please please 🙏
100% Agree ❤
100000%በጣም ጎበዝ የተመረጠ ሰው ነው::
Please please ❤kes tigistun ጋብዢያቸው
ቄስ እሺ ብለዉ አይመጡም
በጣም ተወዳጅ ሰው ማቱሳላ ❤️❤️❤️ 1ሰዓት ሰብኮ 5 ደቂቃ የቆየ አይመስልም በጣም migerm ሚገርም ፀጋ ያለው ሰው ተባረኩ 🙏🙏🙏
Pastor ማቱሳላ ተነግሮ አይደለም ተጽፎ ቢቀመጥ ለትውልድ የሚጠቅም ነገር ያለው መልካም እና ትጉህ አገልጋይ ነው ፤ከኢትዮጵያ አልፎ እስከ south Africa ድረስ መጥቶ ብዙ የጠቀመን ሰው ነው ❤❤❤❤❤ እንወድሀለን ተባረክ❤❤❤❤❤።
እንደ ማቱሳላ እድሜክ ይርዘም ተባረክ
ፖስተር ማቱሳላ በጣም ድንቅ እና የሚገርም የቃል የመንፈስ እውቀት ያለበት ሰው የእርሱን አገልግሎት በአካልም በተግባር አውቃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤
ቲጂ የኔ ትሁት ሴት ተባረኪ ጌታ ይባርክሽ ብሩክ ነሽ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ጌታ ይባርከው ፓስተር ማቱሳላ ትክክለኛ አስተምሮት ነው ግልፁን የሚናገር አይወደድም የውስጣችንን ቁስል ነው እየተናገርክልን ያለኸው በርታ ከዚ በበለጠ መገለጥ ያለበት እውነት ግለጠው
ትግስት ተባረክ ቀጣይ ከሐዋሳ ሙሉ ወንጌል ፓስተር ተሾመ ወርቁ አቅርብ ከትህትና ጋር
ቲጂ ውድ እህቴ
የደህነት ትምህርት መምህሬ በርች
ኢየሱስ እንድወድ አድርገሽኛል ።
ከቻልሽ ፓስተር ሞ ጋብዝኝል.
ተባረኪ
ቲጂዬ ነብይ መስፍን ንጉሴና ፓስተር መስፍን ሙሉጌታን አቅርቢልን እባክሽ ተባረኪ
ተባረኪ #ፓስተር_እና_ዘማሪ_እንዳለ_ወ/ጊዮርጊስን ጋብዢልን_እስቲ ።❤❤❤
ይህ ኮሜዲያን ሰባኬ ወንጌል ድንቅ ነው። አሁን እኔ ብያለሁ? አላልኩም?❤❤❤❤
እኔ የወላይታ ተወላጅ ሁኜ ሳላዉቂክ እስኩሁን ገርመኝ ጌታ ይባረክ ብዙ ተምርያለዉ አግልግሎትን ለመጀመሪ የከፍልከዉን ዋጋ ይግርማል ያስቀጠልህ የእግዚአብሔር ጥር ይግርማል ጌታ ይባረክ የዛን ግዜ ርባይበል አሁንም ይድግምልን
በጣም ተወዳጅ አገልጋይ ፀጋ ይብዛልህ❤እንወድሃለን❤ቲጂዬ ጀግኒት❤
ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርካቹ፡ቀጥሉበት።
ሲባል እሠማ ነበር አሁን አመንኩ ትልቅ የዘመናችን ቅሬታ ማቱሳላ ወንድማችን be blessed❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮 Tg አንቺ ተባርከሻል ለዚህ ነው እንዲህ ያሉ ሠዎችን የምታመጪልን❤❤❤❤
ፓሥተሩ በጣም ጎበዝ ሰው ነው ጌታ ይባረከው
በዚህም ብዠታ በሚመስል ጊዜ ጌታ ሰውአለው ተባረኩ
You are really blessed you come with valuable ministers all the time, I praise God for you Ministry. Continue to shine defend the gospel with true ministers and true teaching. God bless you, you are our blessing.
እግዚአብሔር የጥንቱን እምነት ሃይማኖት ይመልስ ወደ ቀድሞው ወደ እግዚአብሔር ህልውና ጌታ ያስገባን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
Thank you, sis. Tigist🙏🙌💕
ቲጂ አንቺንም ፓ/ር ማቱሳላንም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
ፓስተር ማቱሳላ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ እህት ቲጂ በጣም አስተማሪ ጠቃሚ በሆኑ ጊዳዪቸ ሰለምትተግ እግዚአብሔር ይባርክሸ ፀጋ ይብዛልሸ❤❤
በጣም የምወደው አገልጋይ ፓስተር መቶ ሳለ ተባረክ ቲጂዬ አንችም ተባረኪ
ተሰምቶ አማይጠገብ የጌታ ቃል ጥልቅ መረዳት፡ ከጣፋጭ ንግግርና በማይረሳ ምሳሌ፡በተገራ የመድረክ አክብሮት፡ ከትክክለኛ ህይወት ጋር የተሰጠን ድንቅ መጋቢ ነዉ፡ አንቺንም አምላክ ይባርክሽ ፡፡
When I first met Pastor Matusala, I was a little girl. I will never forget how polite and funny he was beyond his platform of service. Since then, he has touched what we thought was fine and untouchable. I am so happy to see that your teachings have not changed during these difficult times and in this challenging generation. God bless you, Pastor.
የተባረክ አስተዋይ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ !!!
Thank you!!!He is so important and great pastor.Thank you for enter view him.
May the Lord bless you more and more ,you are a pastor how has given his life the Truth of God ,learned a lot from your life .
Alwyas lucky to know you ❤
TIGI Pr Matusala Dana gabzilin biye eyasebku nawu yaqarabshiwu.Tebareki ihite.
ተባረኪ እህታችን ተባረኩ❤❤❤❤
Pastor ❤❤
Egnih sewu betam Des yilugnal Tigiye Geta yibarkisj
ተባረኩ
ፓስተር ማቱሳላ በተደጋጋሚ በአካል ተገልግያለው በጌታ የተወደደ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው ቲጂዬ አንቺም የሚጠቅሙንን ስለምታቀርቢልን ዘመንሽ ይባረክ
Tebarek siwodek
በጠም የምወደው እና የምያከብረው የቤቴክርስቲያኔ ፓስቴር ጌታ ዘመነህን ይበርክልኝ
ተባረኪ TG የኝ ስጦታ እስቲ አስፋው መለሰን ጋብዥልን
Pr Maatin betam wodewalow nurilin❤
God bless 🙌 🙏🏻 ❤️ all ✅️ 🙏🏻 💓
Amen 🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል ይቀጥላል መስል። ተባረኩ።
Ohhh ጌታ ይባርክህ ፓስተር❤
God bless you and your family continue tig
Praise God and My God bless you abundantly pastor
Beloved Pastor Matusal!
First of all thanks 🙏🙏🙏 Tg for invited Pastor.I knew him before two weeks on TikTok But searching on UA-cam and watching his teachings I love 💕💕💕💕💕 it my God bless you again and again
Thank you Tigist. I love this minister.
እህቴ ተባረኪ ይህ የተባረከ ወንድማችን እኔም እንዳንቺው በዮትዮብ አገልግሎቱ ነው የማውቀው አንድ ቀን ቦሌ ሙሉወንጌል መጥቶ ፀጋው እንደሚያካፍለን ተስፋ አደርጋለሁ
ወንድም ክበበው ከቦሌ ሙሉወንጌል ቤ/ክ
ፈጣሬ ረድቶኝ ሀዋሳ ላይ ሁለት ጊዜ ሲያስተምር አይቼዋለሁ በጣም የሚገርም አባት ነዉ። ዘመኑ ይባርክ
የልብ አንድነት የነበረበት ዘመን ጌታ በነፍሳቸዉ የተወራረዱ የሚያመልኩበት ያ ዘመን ከወዴት ይገኛል? ተባረክ ወንድሜ ዛሬማ ? ? ?
ጌታ ግን ይመጣል ሃሌ ሉያ ! ! !
ቲጂ ❤የዛሬው እንግዳሽ ❤በጣም ነው የምወደው
የ ሳቅ ኮክቴል ስላዘጋጀ ?
tebarki hulem eketatelshalhu endhi astemari ena hiwotachenen men lay endale yemnaybet new
ተባረኩልን
tebarekulign!!
Mathi tabark enwodalen
Yegetachin salamna tsaga yibzalachu🎉
Hi tgye semonuni asbe pastr mutusalen Lmen tgy atkrbme bey nber germogale stakerbw❤❤
ጌታ ይባርካችሁ!!!!
Tabrkh pastr
ድንቅ....ተባረኩ...
Shalom Shalom❤❤❤
God bless you and your family continue my sister
Tsega yibizalachu ❤
Thank you pastor
yihenin program yemitketatelu hulu selamachihu yibza
ትግስት ተባረኪ !! ከቻልሽ በቀጣይ1. ፕሮፌሰር ዝናቡ ( ከሀዋሳ ) 2. ፓስተር ተሾመ ወርቁ ( ሀዋሳ ሙሉወንጌል) 3. ወ/ዊ በለጠ ሀ/ጊዮርጊስ ( አ አ መገናኛ ሙሉወንጌል) ብታቀርቢልን
Please evangelist Belete please
God bless you all❤❤🎉🎉
Geta yebarkachew❤❤
ቲጂ ተባረኪ በጣም የጌታ ምርጥ ልጅ
ቄስ ትዕግስቱ ሞገስን ከአያት መካነ ኢየሱስ ጋብዥልን እባክሽ እህታችን ቲጂ 🙏🙏
Geta yibarkachu
Please invite Ev. Belete H/Giyorigs
🤝🙏🏻🙏🙏🏻🙏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Paster mesfin kolfa kale hiwot
Shewaye damita
Paster danel ya amanuel hibrat mesrach
Paster hetu hawasa Emmanuel
Bikaribu
❤❤❤❤❤
Tilahun Tsgaye please TGye
Yared yemibal ale amichiw betam yetebareke lij dubai selihom church
`ደስ የሚለዉ ነገር ዉሸተኞች አገልጋዮች ለእዉነተኞች አገልጋዮች ቀስ በቀስ እያሉ የማህበራዊ ሚዲያዉን መድረክ የመለቁበት ጊዜ መምጠት መጀመሩ ነዉ፡፡
80ዎቹ መጨረሻ አከባቢ ከምባታ ዞን ዉስጥ የጌታን ቃል በልዩ መገለጥ ያስተምረን ነበር ::
የአለማችን ትልቅ ወንጌላዊ ቢሊ ግራሀም ከአማኝ ቤተሰብ ነው የወጡት።የወላጆይ ጸሎት ወሳኝነት አለው።
❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻💞💞
😂 Wow!so funny and
..... Full of content.
ቲጅ ተባረኪ እንደት ነሽ መጋቢ ወንድሜነህ መብራት ኃይል ገነት በደ/ጎንደር ፡ስማዳ፡ሰዴ ሙጃ፡እስቴ፡ባህርዳር አገልግሏል፡፡ ከህይወቱ ዋጋ ከፍሎ በማገልገሉ ብዙ ትምህርት ይሰጣልና አቅርቢልኝ
Tg ቄስ ትዕግስቱ ሞገስን ከአያት መካነ ኢየሱስ ለመጋበዝ ሞክሪ እስቲ; ጌታ ይባርክሽ፡፡
Pastr getenat bekele Hawasa Emanuele cherch
Evangelist Belete. Mulu wengel church
" ችግሮቻችንን ዐናባክን" ምን አይነት ዐርእሥት ነው ? ምን ለማለት ፈልጎ ነው ?
♥♥♥♥♥♥
ቄስ ትግስቱ ሞገስ ጋብዢልን Please ቲጂ
ቄስ ትግሥቱንም ብታቀርብልን ደስ ይላል
ሰሞኑን ቤ/ክ ከተንሸራተችበት የሚመልሱ …..እብደትን ሃይ የሚሉ ….አገልጋዮች እየተነሱ ነው፤ አንዱ ፓስተር ማቱሳላ ነው
Pls Tg dr Alemu Biftu
ፓስተር,አስፋው,በቀለን,ጋብዢልን,ኢ,ት,ነው,ያለው
ወንጌል ቀድሞ ወላይታ ውስጥ ነበር ግን የወላይታ ህዝብ እና ሀገሩ ግን ?????????
ዳና
ሀሜት..አያብዛ...ፖሰተር..ዘመኑ..ስላለቀ..የሚያበረታን...ወንጌል..ብቻ..ቢሰብኩ..አይሻልም...?,...ቸሬን...ይመስል...ሀሜት...ሠልችቶናል..
U should have to listen full episodes of his teaching before suggesting such kind of things bro.
TG Dink gize neber! Yemesmat akmshin saladenk alalfim .
አስፋው መለሰ
Hi tegi ቄስ ትግስቱን indemitakerbi
Yes yenimi asabi naw