Ethiopia: ‘የአቋም መግለጫ' የበዕውቀቱ ስዩም አዲስ አስቂኝ ወግ | 'Ye Akwam Megelecha' - Bewketu Seyoum's Funny Poetry

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 433

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 5 років тому +5

    ትንሽ እይምሮን ሰላም የሚያደርግ በመስማቴ ደሥ ይላል ሁሌ የክፍትና የተንኮል ከመስማት በርታ ወንድሜ ነፃነት አግኝተህ ትክክሉን በማውራትህ

  • @getahunlegesse5791
    @getahunlegesse5791 5 років тому +17

    የበውቀቱ የእድሜ ልክ አድናቂ ነኝ……በውቄ በቀላሉ ያየነውን አጣፍጦ ያሰማናል፡፡……… ዛሬ በሳቅ ፍርስ አልኩ!

  • @emewodewmedia4904
    @emewodewmedia4904 5 років тому +2

    እረ ተባረክ ልንጋደልነት አይገባም ነበር ግን ጤነኛ ሲጠፍ ይመለመላል ነው ነገሩ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 років тому +3

    "ግብዣው " በሳቅ ድክም ሃሃሃሃሃ ያደርጋል ተጀምሮ እስክ ፍፃሜው ድረስ ሁሉም ምርጥ ናቸው ትምህርት አዘል ቀልዶች ሁሌም ይሚጠቅም ነው ❤️😍😘👍🏽
    በእውቀቱ ስዩም ሁሌም አድናቂው ነኝ ሁሉም የሚለው ይመቻል ድምፅ እይ ቀይሮ የሚለው ቃላቶች ድክም ነው የሚደርግ በሳቅ ሁሉም ምርጦች ናቸው ስራው ውጤቶች 💚💛❤️👍🏼
    ድክም በሳቅ ለሰፈር ማጅራት መቸ ለካዛንቺስ
    እኔም ነብስ የማር እላለሁ በስፈር ጉርብትና
    ስው ላይ ዶላ ድንጋይ ማንኛውም ስለት መጠቀም ማንሳት ለሞትም የበቃል የሚለውን ጥቅስ ማስታወቅያ አላነበበም ማለት ነው
    ካዛንቺስ ቶታል ጋር በትልቁ ተለጥፎ ነበር አላየውም ነበር ማለት ነው ማጅራት መችው
    ባይ ኖሮ ይህንን በደል እርቦትም ቢሆን ባልፈጸመው ነበር
    ማጅራት ባልመታ ነብስ የማር ባልመጣ ✍🏼💚💛❤️👍🏽

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest 5 років тому +33

    ጥበብ ከሰጠችን ምርጥ ሰዎች አነዱ በእውቀቱ ስዩም ነው. ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን።

  • @እናቴእውድሻለውኑሪልኝበጤ

    ዋው ነው ክክክክ የባንዲራው እና የበሬው ያስቃል ትክክል ነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 років тому +2

    በሳቅ ምትኩ ድንቅ ስው🙏😍😍
    ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ በእውቀቱ ስዩም እውነትም እውቀትህ ዋውው😍😍

  • @mekuanintsemahagn1629
    @mekuanintsemahagn1629 5 років тому +3

    በውቀቱ ስዩም የኔ አንጀት አርስ ። በቃ አንተ ከፀሀፍትም በላይ ነህ ብልህ ማጋነን ሳይሆን ይገልፅሃል ብዬ አምናለሁ ።

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 5 років тому +31

    We missed you a lot Bewke, welcome back. You are still smartly funny

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 5 років тому +2

      yene ethiopia he’s magnificent writer!!!!
      Really admire him!!!

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 років тому +17

    😀😀😀😀😀 ሰላምህ ይብዛ ኢትዮጵያ ሁሌ ትሳቅ አቦ ሰላም ይስጠን 💚💛❤

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 3 роки тому +1

    በሳቅ ፈጀኸኝ!! 🤣😂🤣😂😂😂😂🤣🤣 ደግሜ እኮነው ያየሁት። አይጠገቤ።

  • @WeynishetTadese-ys4ro
    @WeynishetTadese-ys4ro 10 днів тому

    እንዳንተ የሚያስቀኝ ሰው የለም ኑርልን

  • @ethnews5778
    @ethnews5778 2 роки тому

    Thanks!

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 5 років тому +22

    ትክክል ብዙ ቅስም ም ሪኮርድም 👌ሰብሯል ሀይሌ 🖐☝️
    እረ ሰላምህ ይብዛ ሳቅ በሳቅ 👏🏻👏🏻🤙🏻

  • @fikreabiy6737
    @fikreabiy6737 5 років тому +11

    Killing it softly, like always

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 5 років тому +3

    በውቀት ስወድኽኽኽኽኽ አቦ ይመችኽ እንዴት እንደተመቸወኝ እፍፍፍፍፍ ሀገሬ ሰላም ካጣች ቆየች እኔም ምንም ላላመጣ ስጨነቅ ከረምኩ ዛሬ ፈታ አረከኝ ተባረክ

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 5 років тому +1

      tigist silsh most Ethiopian feel same thing, you’re not alone!!!
      We need to pray for ours Nation!!!!!

  • @wenshtwensht6712
    @wenshtwensht6712 5 років тому

    በውቀቱ ስዩም ጀግናነህ በእውነት ክፉውን ያትቅልህ

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 5 років тому +3

    Wow I love it; funny and straightforward for current situations.
    I laughed a lot and Laud.

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 2 роки тому +1

    🙏❤️ God Bless you more and more 🙏❤️❤️! Blessings.

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 2 роки тому

    Bewke you are amazing! You are born artist to delight Ethiopians ! 👏👏👏

  • @geb716
    @geb716 5 років тому +5

    This guy is my best. Wow amazing and it is true

  • @yonasasmare2764
    @yonasasmare2764 5 років тому +21

    ኔጌሩ አሊጋ ቤአሊጋ ከሆነ ሚኑን ቲግል ሆነ: በጣም ደስ ይላል ..

  • @BayeDesalegn
    @BayeDesalegn 10 місяців тому

    Fexari yibark .bexam des hilal!

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 5 років тому +4

    I love your amazing messages even if is a fun , a lot of secrets in it. Waw May God Bless You.

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 5 років тому +3

    Great massage thank you again again 👍

  • @ethiowisdom1705
    @ethiowisdom1705 5 років тому +15

    በውቀቱ በአዲስ ስራ እንኳን ደህና መጣህልን! ....እንዲህ ንገርልን👌

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 5 років тому +14

    Bewketu you are so funny and you are the best thank you so much keep going

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 5 років тому +1

    ይመችህ አቦ 😂😂😂😂😂😂😂የሀይሌ ይገርማል ቅሥም ይሠብራል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @akelem9149
    @akelem9149 5 років тому +1

    Endante ayenetun eyayen enstenana enji teqatelen eko😍😍😍😄😄😄😄😄😄😄😄
    Beweketu much respect🙏🙏🙏

  • @asematube9570
    @asematube9570 5 років тому +4

    በራሳችን መቀለድም መሳቅም መብታችን ነው😂😂😂😂😂😂

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 5 років тому

    Kejella Tihillo Bett Hahahaha! Bewketu you are brilliant!!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ

    Thank you Bewketu!!

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 5 років тому +9

    አቦ ሰላምክ ይብዛ

  • @yoditgedibe4255
    @yoditgedibe4255 5 років тому +27

    😂😂😂😂😂I have so many reasons to Love Amharic 😃

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 5 років тому +1

      😁double tap that...

    • @angosomkahsay6609
      @angosomkahsay6609 2 роки тому +1

      89utv

    • @etsubyeworkoa73
      @etsubyeworkoa73 2 роки тому

      አቦ ይመችህ

    • @yohannestaddese9627
      @yohannestaddese9627 Рік тому

      ​@@angosomkahsay6609ooooopoopopoo8ppopp9pppppp8ppp7opopopp፨፨፦በበቨቯቯቯቮቯቨቯቮቯበቨቨቀቯoppppppppo8oopooohp8ppo7ppppp7Pippo o፨፨በቦቦቨቯቯበ፣ቧጠኀ
      ኂመመሚሚሚሚ😊ሚ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊ዘቸ.y,. 😊

  • @dagimmusa1099
    @dagimmusa1099 5 років тому +13

    ለማስጮህ ብቻ አትጻፉ፣ ዘመን የሚሻገር ነገር ጻፉ እንጂ፡
    ሲያልፍ ያስተዛዝባል

    • @gd8933
      @gd8933 5 років тому

      Mekreh libih wilik biloal.......doma

  • @sabrinamichael3200
    @sabrinamichael3200 5 років тому +2

    ኡፍፍ ቀኔን አበራህ እድሜ ይርዘም እንደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @liverpool4868
    @liverpool4868 4 роки тому

    Bewke you are my best..keep it up

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult. 4 роки тому

    Can't stop.....

  • @bethelkelemu9714
    @bethelkelemu9714 5 років тому +2

    Always great Bewike

  • @helenkassi8362
    @helenkassi8362 5 років тому +1

    Beuke you are the best of best!

  • @harawalafto3760
    @harawalafto3760 5 років тому +8

    democracy is nice when you know the difference between Right of government and individual

  • @tadelemulugeta6834
    @tadelemulugeta6834 5 років тому +20

    ምን ላርግህ፡ ስንት አመት አሳከኝ፡ ሕይወት አንዳይሰለቼኝ፡ ለእኔ ከጅጅ ጋ አኩል ናችሁ፡✍

  • @muktar
    @muktar 5 років тому +14

    Bewka, You really got good stuff, I just wish you could memorize it and do it like standup comedy

  • @addisugebremichael3496
    @addisugebremichael3496 5 років тому +1

    thank you Bewketu

  • @JemilMuhammad
    @JemilMuhammad 6 місяців тому

    Amazing producers ❤

  • @waine6059
    @waine6059 5 років тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @wonyfikerlove1919
    @wonyfikerlove1919 5 років тому +2

    Betam yasekale bewektuya i Really admiring you

  • @muledada3566
    @muledada3566 5 років тому +6

    በውቀቱ ስወድከክ ኽኽኽኽኽ አቦ ይመችኽ እንዴት እንደምትመቸኝ

  • @anatoli6564
    @anatoli6564 5 років тому +3

    Bewketu is a real ethiopian treasure 🇪🇹 🇪🇹

  • @TezeraTadese-u9c
    @TezeraTadese-u9c Рік тому

    Abo bewke andegna neh eko😍

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 5 років тому +2

    Errrrrrrrrrrrrrr besakkkkkkkk dekiem zera bewketu txs so much

  • @SM-zb3ts
    @SM-zb3ts 5 років тому

    Betam yasekal gobez..
    Berta

  • @AmenAmen-w9b
    @AmenAmen-w9b 3 місяці тому

    አትወቅ አትማር ሲለኝ ዛሬነው የሰማሁህ
    አፍበለኝ ዘነበወላ አሁን ያወኩህ ይመስለኛል

  • @EkramDaguu
    @EkramDaguu 7 місяців тому

    አቦ ሰላምህ ይብዛ

  • @kassahunalemayehu8385
    @kassahunalemayehu8385 5 років тому

    i am proud of you... smart......!!!!!!!!!!!

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 7 місяців тому

    😍😍😍❤❤💋💋💋ስወድህ እኮ

  • @foziimohammed5638
    @foziimohammed5638 5 років тому

    Bewkye 2neger resah 8:15 lay majrathn memetath & 15:45aby ke berew gar foto saynesa.....

  • @princessmahi1802
    @princessmahi1802 5 років тому

    Yegermal demtsun enji esun alawkewum neber 😍😍 mert ye tebeb sew ❤❤

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 5 років тому

    Bewketu yimeral thmiret new yemck abuo 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @emewodewmedia4904
    @emewodewmedia4904 5 років тому

    አቦ ተባረክ!!!

  • @solf2000
    @solf2000 5 років тому +47

    ጥበብን በተላበሰና ብስለትን ባከለ ልሂቅ ስራ እንጠብቅሃለን፤ . . .።

  • @beautifulethiopiaforever836
    @beautifulethiopiaforever836 5 років тому

    ምርጡ ያገሬ ሰው! ሁሉም ቅንጆ

  • @getachewabere7918
    @getachewabere7918 5 років тому +1

    Dr.Abiy Lucin shimglina yelakat ...behyawan tesfa korto yhon

  • @Makuye
    @Makuye 5 років тому +1

    Well done Bewke! 👌👍🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @fkergetu9616
    @fkergetu9616 5 років тому

    😂😂😂😂😂ይሄ በሬ የኔነው 😂😂😂😂

  • @bereketsolomon5930
    @bereketsolomon5930 5 років тому +1

    Beiwkay betam tichelalelike.i like it

  • @belnigu2716
    @belnigu2716 5 років тому +3

    ስነ ጽሑፍ እንዲህ ሳይሽኮረመም እጁን ዘርግቶና አፉን ከፍቶ ሲናገር ሰሜዎቹን ናፍቆት ያስይዛል፡፡

  • @blovelov5833
    @blovelov5833 4 роки тому

    This is democracy great keep up everyone

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 5 років тому +8

    ህይወት እራሱ ምጥ ሆኖብናል

  • @banmi2591
    @banmi2591 5 років тому +1

    Much respect Bewike !

  • @yaphetelias9681
    @yaphetelias9681 5 років тому +1

    Good job!!

  • @abebehaileabate2173
    @abebehaileabate2173 2 роки тому

    በጣም ነው የማደንቅህ በውቄ

  • @earthrrr
    @earthrrr 5 років тому

    Hahaha... U are # one bewke

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 5 років тому +1

    Wowo...betame arife new!

  • @natejune2880
    @natejune2880 5 років тому +2

    በእውቀቱ ስዩም ብዙ ጊዜ ስከታተልህ የምታቀርባቸውን ፅሑፎች ስታነብ ትቸገራለህ:: እየደነገጥክ ነው ወይስ ሚስትህ ናት የምትፅፍልህ? እችግ በጣም የሚረብሽ ስለሆነ ከዝግጅቱ በፊት ደጋግመህ አንብበህ ተመልካች ፊት መቅረብ አለብህ:: የምትፅፈው ደግሞ የሚያስቅ ከሆነ እንደ ተዋናይ አጥንተህ በቃልህ አቅርብ:: ምክሬን ከተቀበልክ ይጠቅምሀል:: ሰላም

  • @ethioleeder
    @ethioleeder 5 років тому +1

    I would say "እንዶ!" is the best word for our current situation.

  • @ያልተደራጀተፈጀ
    @ያልተደራጀተፈጀ 5 років тому +8

    አጣና!ገጀራ!ዱላ! ክላሽ! ይዞ ወቶ ሰላማዊ ሰልፍ ነወይ?!?! ራሳቸውን ይጠይቁ! ጥሩ ብለሃል!

  • @kinfefranchisco9191
    @kinfefranchisco9191 5 років тому +2

    God bless you

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 4 роки тому

    መአቼኤምእ ቢኢሆንእ ያአተአ ሰእነአጽሁፍ አይእጠአገአብም👍👍❤

  • @Wakandaelfa
    @Wakandaelfa 5 років тому

    አቦ ደስ ሲል

  • @ሞህፍህንንግህጅፍህን
    @ሞህፍህንንግህጅፍህን 5 років тому +1

    ዋወውውውወአ ማሻኣላህ

  • @nazrethdesalegn6606
    @nazrethdesalegn6606 2 роки тому

    ኑርልኝ ወንድሜ

  • @ermitkd
    @ermitkd 2 роки тому

    😂😂የተመታህ

  • @sisaywondi662
    @sisaywondi662 3 роки тому

    ትልቅ ጥበብ 😂💪👏

  • @salam1297
    @salam1297 5 років тому

    በውቀቱ ስወድህ💚💛❤

  • @abrahamtilahun9399
    @abrahamtilahun9399 2 роки тому

    ቀጀላ ጥህሎ ቤት 😂😂😂 ቅኔው

  • @samueltilahun4716
    @samueltilahun4716 2 роки тому

    ቀጄላ ጥህሎ ቤት 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gelilagizaw8895
    @gelilagizaw8895 5 років тому

    እንዲህ አንጀት አርስ ሰው አለን ደስስስስስ ይላል

  • @salam1297
    @salam1297 5 років тому

    ሰወድህ 💚💛❤

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 5 років тому

    ድንቅ ነው!!😀😀😀❤️❤️❤️

  • @hab7745
    @hab7745 5 років тому

    በሬ ኬኛ ተመችቶኛል 😂😂😂

  • @hussenseid7092
    @hussenseid7092 5 років тому +5

    This guy is crazy , I'm laughing loud

  • @yemariamligehulgeze9614
    @yemariamligehulgeze9614 5 років тому

    ረጅም እድሜ ለበእውቀቱ ስዪም

  • @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ
    @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ 5 років тому +22

    በእውቄ የግላችን የራስችን የሰው ማያ
    እስቲ በለና በቃላት ልክልካችንን ንገረና
    በሬው ና ደ/ር አብይ ...
    ወይ በሬ ና ዘመን ....😍😍😍
    እኛም እናመሰግናለን ፩አፋታ

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 5 років тому

    ዋው ተመቸኝ

  • @weloethiopia4903
    @weloethiopia4903 5 років тому

    😀😀😀😀😀😀 ያስቃል

  • @akelem9149
    @akelem9149 5 років тому

    yemecheh be Eweketu😄😄😄😄😄😄😄😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Lucy-o2j6b
    @Lucy-o2j6b 5 років тому +6

    Selfie sticks, lol l can’t stop laughing

  • @negusafrica-o4y
    @negusafrica-o4y 5 років тому

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 2 роки тому

    የባንድራው አሹሙር ተመቸኝ💞💞