ትረካ - …የአልአሙዲ አምላክ… የበላይነህ ክንዴ አምላክ … አካውንቴን ልላክ? | በዕውቀቱ ስዩም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  3 місяці тому +10

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @misrakbizunhe2807
    @misrakbizunhe2807 3 місяці тому +13

    ኤጭ!... የበእውቀቱን ፅሁፎች ሌላ ሰው ሲያነበውም ይሁን ሲተርከው እንዴት እንደሚያስጠላ!! ምንም ለዛ የለውም... በእውቄ እኮ ይለያል 👍😎

  • @eyasugensa
    @eyasugensa Місяць тому

    ሰው በዚህን ያህል መጠን ቃላት ላይ እንዴት ይራቀቃል🙏🙏🙏

  • @romantefera7380
    @romantefera7380 2 місяці тому +2

    your voice is exactly like ekadu Teklemaryam😮😮😮

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 3 місяці тому +3

    በውቀቱስ ይፃፍ !
    በእውነት በአማርኛ ይጠበብባታል😅

    • @Samisamisami2016
      @Samisamisami2016 3 місяці тому +1

      Fekadu T.Mariam banebebew alku. Rasu Bewke banebebew.Leza yekerewal. Weyem Wubet yechemrebet..

  • @habtu21
    @habtu21 2 місяці тому

    በእውቁቱ ስዩምን ጥሩልን

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 2 місяці тому

    ግና ዘንባባውም ከጓሮ ተቆርጦ የተባዛ አይደለም የተለፋበት ነው

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 3 місяці тому +2

    በውቄ የዘመናችን ምርጥ ፅሀፌ እናመሠግናለን

  • @sirajmohammed9842
    @sirajmohammed9842 2 місяці тому

    በራሱ በበውቀቱ ስዩም ድምጽ ቢሆን ..... so funny

  • @thomasgebremichael7201
    @thomasgebremichael7201 3 місяці тому

    be wekea nice one

  • @mengistunega237
    @mengistunega237 3 місяці тому

    ወደ ዝርዝሩ ከመግባትህና ካንተ አልፈህ ሌላ ከማስተማርህ በፊት እስቲ መጀመሪያ ‘’መፅሐፍት’’ የሚለውን ‘’መጻሕፍት’’ ብለህ መጻፍ ተለማመድ(It starts from your page/account name)

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 3 місяці тому

    ገብረህይወት ምን አለ ምናረገ?

  • @amsalebekele8141
    @amsalebekele8141 Місяць тому

    በዕውቀቱ ሥዩም ቢያነብው ጥሩ ነበር: : ራሱ ካላነበበው የሱ አልመስል አለኝ:: ይቅርታ አድርግልኝ አንተን ጠልቼ አይደለም :: እሱ ሞዛዛ ነገር ስለሆነ ያስቀኛል::