Ethiopia: ‘የሀይገር ባስ ፍቅር’ የበዕውቀቱ ስዩም አስቂኝ ወግ | 'Ye Higer Bus Fikir' Bewketu Seyoum's Funny Poetry

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 138

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 5 років тому +95

    አይ በውቄ አንተ ባትኖር ኖረ በፖለቲካ ችግር የተወጠረው ጭንቅላታችን በምን ፈታ ይል ነበር የዘመኑ ምርጥ ፃአፊ ነህ እጅህ ይባረክ።

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 5 років тому +6

    ስምን መላዕክ ያወጣዋል ይላል ያገሪ ሠው እውነትም በዕውቀቱ አንደኛ!!!

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 5 років тому +16

    አይ በውቄ እንደ ነፍሴ የምወደው ፀሀፊ ከነድምፁ እውነትም በእውቀቱ። ያኑርህ አቦ እንወድሀለን።

  • @nuhiamor424
    @nuhiamor424 3 роки тому +17

    የነ ጋሽ ስብሀት ምትክ ኑርልን

  • @demissieabebe5172
    @demissieabebe5172 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥህ፤አመሰግናለሁ።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 років тому +14

    ገና ሳየው ነው ሳቄ የሚመጣው በውቄ አንደኛየ🇪🇹🙏🙏😍😍😍

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 5 років тому +5

    ተባረክ በውቀቱ ሥዩም እግዛብሄር ይጠብቅ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому +8

    ክክክ አንዳንዴ ምታቀርቡዋቸው እያሳቁ ትምህርት አለው ❤❤❤👌👌👌👍👍👍አላህ ሀገራችን ህዝባችን ስላምያድርግልን!!! ☝🙏🙏ሁሉንም የሚያምረው ሀገር ስላም ሲሆን ነው መሳቅም መስራትም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤።።

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 5 років тому +4

    ምርጥ ሰው ቁም ነገር በግጥም ውስጥ አስተማሪ አዝናኝ በርታ የአዱ ነኝ።

  • @awolnur182
    @awolnur182 5 років тому +18

    እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ምርጥ ጭንቅላት በእዉቀቱ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 5 років тому +12

    The funniest person I can’t get tired of listening!!!

  • @tgneg6600
    @tgneg6600 5 років тому +2

    Yanechin cheger lemabeter mene teyazsh yasefelegewal alalechem😂😂😂 meret neh yemer bereta ewenetem beweketu👌😍

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 2 роки тому +2

    You're so funny!!! Thanks a million!!

  • @qamerniguse1830
    @qamerniguse1830 5 років тому +2

    Bewketuye Sewode eko Ewunet mesake Sefelig ye aniten Sirachen new mayehu iyeseku yemimarubet new Thank you 🙏 🙏🙏🙏Berita Wendim

  • @addissalmon7045
    @addissalmon7045 4 роки тому +2

    በእውቄ ስወድህ ምርጥ ሰው

  • @shewangzawaske9892
    @shewangzawaske9892 Рік тому

    editor binorachihu tiru new,,,,,,,atseyafi kalatochin bikoretu,,,,,,,,,,,
    bewuke gin nice new!!!

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 4 місяці тому

    Even his voice is more comic. New betam

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 років тому +5

    ወይኔ በዉቄ ስወድህ ድንቅ ነዉ kkkkkkkkkkk

  • @misikirlemma5404
    @misikirlemma5404 2 роки тому +1

    ምርጥ ሰው

  • @kinglegend3721
    @kinglegend3721 5 років тому +6

    በውቄ ጀግና የጥበብ ሰው

  • @salheaminu6966
    @salheaminu6966 5 років тому +6

    ያምራል በውቄ ጀግና ገጣሚ ነህ

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 роки тому

    አስተማሪና አዝናኝ ሆኖም የብልግና ቃላት ብቀሩብህ የተሻለ ትወዴድ ነበር

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 роки тому +2

    ጀግናነክ

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት
    @ወሎየዋየሰልማንእናት 5 років тому +8

    ጥበብየገባውጀግና ነህ በእውቀቱስዩም

  • @easymoney1661
    @easymoney1661 5 років тому +6

    the reactions at 6:56 are golden.

  • @zelalemtezita7341
    @zelalemtezita7341 5 років тому +9

    ሀይገር ባስን በደብ ነው የገለፀው ከጋሪ ከፍ ከባጃጅ ዝቅ 😊😊

  • @amengebrehiwote3731
    @amengebrehiwote3731 2 роки тому +2

    አረ በሳቅ ድክም አረከኝ በእውቀት የኔ ዉድ

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው

    በሳቅ ነው ሚያደክመኝ

  • @bitany6236
    @bitany6236 5 років тому +6

    Swedih eko, u r so genius u so funny

  • @aniykebe3630
    @aniykebe3630 5 років тому +10

    ወንድ ልጅ አይጣ የኔቤጤዋ ኮረዳ መለስ በጣም አስቆኛል በውቄ የሳቅ ምንጭ

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 5 років тому +15

    በውቄ እኮ ከቃል በላይ ነው❤❤❤❤

    • @JJ-xz2re
      @JJ-xz2re 5 років тому

      What kind of stupid profile to get attention

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 5 років тому +8

    ልቅ የሆኑ ንግግሮችን ባትተቀም መልካም ነው : ምክንያቱም ብዙ አድናቂዎች አሉኝ ብለህ ብዙኅኑንን እንዳታታ : እኛ ኢትዮጵያውያን ነን የራሳችን ባህል ሃይማኖት ..... ያሎን ህዝቦች ነን :: ስለዚህ ቢቻል ወጉችህን ግትሞችህን ብታስተካክል ብዙ እንማራለን እልሃለው ታናሽ ወንድምህ ::

    • @agazborga5225
      @agazborga5225 5 років тому +2

      Merz yehonu yekifat werewoch sisema kemul yihe yeteshale new... Abesha sew yemiasgegil merz eyetsafe .... Yawaki keld sikeled yiberegigal

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 років тому +15

    ይህ ሳቅ አዘል ትምህርት እውቀት ነው
    ምንም ሴት ልጅ በየትም ቦታ መደፈር ካለ ፍላጎት መነካት እንደ ሌላበት የሚናገር ትምህርት ነው
    ካሳቁ ትምህርት አዘል እውነተኛ ሂወት ነው ሴተኛ አዳሪ ገለዋን ለገንዘብ ብላ ብትሸጥም ግን ማንም የመድፈር መብት ወይም አጉል ነገር ማደረግ እንደሌለበት ነው መንገድም ላይ ቆማ ቢሆን
    የዛሬው ደስ ይላል ሴትን ልጅ ከመደፈር ማዳን ማለት ትልቅ የሚደገፍ መብት ህግ ነው
    በBruce Lee ሆኖ ከአምስት ወሮበላ ማዳን ማለት ትልቅ ጀግንነት ነው ይመቻል 👏🏼👏🏼👏🏼
    መቸም በውቀቱ ስዩም ካዛንቺስ ባንቪስ ዑርኤል አስመራ መንገድ መገናኛ
    እጅግ ብዙ ትዝታ እና ታርክ የለው ነው የሚመስል ሁሌም ጠቀስ ጠቀስ አድርጎ ማለፍ ይወዳል ይመቻል 😘❤️👍🏽
    የዛሬው በሳቅ ድክም ብል ግን እውነተኛ ሚስጥር መልክት አለው
    የሴትን ልጆችን ጥቃት በሚመለከት ስለ ሆነም
    ህንዶች ፊልም ላይ መሳሳም የለም ብለው አሁን አሁን ትንሽ ጀምረውል መሳሳም ግን እምብዛም ነው
    እያሉ ከአለም ግን ሴትን ልጅ አስገድደው በመድፈር የመጀመሪያው ጥቁር ሊስት ውስጥ ያሉት ህንዶች ናቸው
    ስለዚህ ይህንን ትልቅ ትምህርት በግጥም አዳማጭ ጆሮ እንዲደርስ ማድረግ ትልቅ ትምህርት ነው
    ምስጋና ሁሌም በጣም አድናቂ ነኝ በውቀቱ ስዩም ❤️😍👍🏽

  • @tesfumichael6214
    @tesfumichael6214 5 років тому +3

    Ende Bewketu metsaf betetadelum serawochun adnekulet. Mankuashesh enji madnek yaltadele tewled.

  • @mesialeye8475
    @mesialeye8475 4 роки тому +2

    እንኩዋንም በአንተ ዘመን ተፈጠርኩ!!!

  • @sebletiruneh221
    @sebletiruneh221 5 років тому +6

    በውቄ ምርጤ🤣🤣❤️

  • @maryammaryam9365
    @maryammaryam9365 5 років тому +2

    በውቄ ምርጥ ሰው 😘😘😘

  • @እድላዊትየጅማዋ
    @እድላዊትየጅማዋ 5 років тому +3

    😂😂😂😂😂😂 ዉይ ጉድ ጨገር ይበጠራልዴ ዛሬ ሰማው 😎

    • @chimelak
      @chimelak 5 років тому

      እድላዊት የጅማዋ እንዴት አታቂም 😳

    • @aniykebe3630
      @aniykebe3630 5 років тому +1

      ሃሃሃሃሃሃ እድላዊት ድሪድም አለ አሉ

    • @see12334
      @see12334 5 років тому

      አቤት ሴቶች ብልግና ስትወዱ

    • @እድላዊትየጅማዋ
      @እድላዊትየጅማዋ 5 років тому

      @@aniykebe3630 ጪራሽ ደሬድ እ 🙄😀😀😀

    • @እድላዊትየጅማዋ
      @እድላዊትየጅማዋ 5 років тому

      @@chimelak እረ እኔ አላቅም ገና ሙጪጪላ ነኝ😜

  • @beyeneteshome8554
    @beyeneteshome8554 5 років тому +3

    በጣም አንደኛ ስታነብ ግን አትቆራርጠው።

  • @lamebora5599
    @lamebora5599 5 років тому +1

    እጅ ይባርክ

  • @balambarasentertainment3007
    @balambarasentertainment3007 5 років тому +5

    የዘመናችን ፀጋዬ ገ/መድህን

  • @ወለተማርያም-ወ4ቨ
    @ወለተማርያም-ወ4ቨ 5 років тому +3

    ክክክክክክክክክክክክክ እንዲያው ከበል ደፍ

  • @abeabe5419
    @abeabe5419 5 років тому +3

    አይ በውቄ ገና ወደ መድረክ ስትወጣ ነው ሳቄ የሚመጣው ይመችህ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 5 років тому +1

    እንደው ስወደህ የኔ አንደኛ

  • @habtamua4590
    @habtamua4590 5 років тому +7

    ያንቺን ጭገር እያበጠሩ ለመዋል ምን ተያዥ ያስፈልጋል

  • @abeltafese8410
    @abeltafese8410 3 роки тому +1

    በውቄ 1ኛ ነህ

  • @yohannessalilewbeley9061
    @yohannessalilewbeley9061 2 роки тому +1

    አይ በውቄ አንተ ባታዝናናን ኑሮ ማንም በተፈላሰፈበት ሳይንስ ፌንት ጥሎኝ እንሞት ነበር

  • @artaddisethiotube7113
    @artaddisethiotube7113 4 роки тому

    good my bro wowww

  • @mahlitdxb2372
    @mahlitdxb2372 5 років тому +2

    አይ በውቄ ውስጤ ነክ 😂😂😂 ለምን ኮሜዲ አትሆንም

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 4 роки тому

    አቤኤትእ እግእዚዮ 😂😂👩

  • @tewaderebe2991
    @tewaderebe2991 5 років тому +1

    Temechitognl waw new

  • @hanaasegedmola6679
    @hanaasegedmola6679 5 років тому +3

    3 gez degagemy ayewalhu
    1 : tehufu selemyazenanag
    2 : ye temelkachochen desta ayto lemdeset
    3 : abet sent welaka 🤔 ale

  • @nuruoumer3014
    @nuruoumer3014 2 роки тому

    Bedenb aytehewal sikayun hhhhhh

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 2 роки тому

    Jerbachewen debeke eyedergu sew mesaye yehonu sewochen maweke teru new lelela sesefu ensu manachew meteweke alebachew anade anda emenadenikew atefeyachenem selemehone

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 Рік тому

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 5 років тому +2

    በዚህ በከበረ መድረክ ላይ መድረኩን የማይመጥን ንግግር ባንናገር ፡፡

  • @sofitube2186
    @sofitube2186 5 років тому

    baweka tebarke

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 5 років тому +4

    "መተው😃"

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 років тому +1

    Wey ante sewye. Endezih Betibeb astemirlin enji. Segetewechu altechalum.

  • @የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ

    Bweka mert

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 5 років тому +3

    አሰቃቂ ነህ በእውቄ አሰቀከኝ😀

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 років тому +2

    እውነት በእውቀቱ ቅኔህ ግርምት ነው

  • @enanuyalew937
    @enanuyalew937 5 років тому +3

    ወሬ ከማውራት ይልቅ እንደቻይና ለማወቅ መስራት

  • @asnakecheyiuhne1558
    @asnakecheyiuhne1558 5 років тому +1

    batkrestyan kalnsake getemeke ayegtememe enda gen 😏🤔🤔😏

  • @GenetHayleyesus
    @GenetHayleyesus 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @dawitmercy5428
    @dawitmercy5428 5 років тому +1

    asake beka ligagam mn yimeslal chigerken jib yinchew

    • @1hagerachin
      @1hagerachin 5 років тому

      Hahaha minew kenah ende? Chigeram

  • @BiblestoriesinAmharic
    @BiblestoriesinAmharic 2 роки тому

    Mech mech nw miakerbew

  • @enanugirma1065
    @enanugirma1065 5 років тому +1

    bewkeeeee!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 5 років тому

    ቦታዉ የት ነዉ

    • @TesfayeAman
      @TesfayeAman 3 роки тому

      እነ በውቄ ጓሮ ልበልሽ? ነኢማ ቆንጆ

  • @mylifemom-f3s
    @mylifemom-f3s Місяць тому

    🚌🤣

  • @DagneGebi
    @DagneGebi 7 днів тому

    😂

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 5 років тому

    Kkkkkkk tamachage

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 5 років тому

    በእውቄ ይችላል

  • @EthioAfroMedia
    @EthioAfroMedia 5 років тому

    በጉማ አዋርድ ላይ የታዩ ለየት ያሉ አለባበሶች 👉👉 ua-cam.com/video/jeSU2ShaWJ4/v-deo.html

  • @abdumuried
    @abdumuried 11 місяців тому

    ትለያለክ በዉቄ

  • @belnigu2716
    @belnigu2716 5 років тому

    በእውቀቱ ‘ምንወድህ፡ በእውቀቱ ሆነህ ነው!!!

  • @asrat7146
    @asrat7146 2 роки тому

    ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @danieldagnew9789
    @danieldagnew9789 5 років тому

    ያንቺን ጭገር ለመላጨት ምን ተያዥ ያስፈልጋል
    ኪኪኪኪኪኪ

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 5 років тому

    ስጥም እኮ በውቄ

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 5 років тому

    በውቄ ምርጡ

  • @onelove5034
    @onelove5034 2 роки тому +2

    እውቀትን በእውቀት የተሸከምክ ሰው

  • @burukamulualem8029
    @burukamulualem8029 5 років тому

    Kkkk

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 5 років тому

    kkkkkkk

  • @ethioitsupport8210
    @ethioitsupport8210 5 років тому

    ህዝቤ ሆይ እንዲያው ዝም ብሎ ማጨብጨብ ሆነ ስራችን አሁን የኸ ምን የሚሉት ቀልድ ነው ጥበብ ቃላት መምረጥ አታውቅም እንዴ ? እንደው ምን ጉድ ነህ አንተስ እኔ በግሌ በዚህ ትልቅ መድረክ እንደዚህ መውደቅ መዝቀት አይቼ አላውቅም ለአዲሱ ትውልድ ምን እያስተላለፍን ነው የጥበብ ልጆች ነን ጥበበ ያሳደገችኝ የምትሉ ምነው አፋችሁ ተዘጋ እንደዚህ ለዛ ያጣ ቧልት በታላቁ የትበብ መድረክ አንድ ዋልጌ ሲያስተውክ ምነው ሀይ ባይ አጣ .....? ያሳፍራል.....!

  • @አምላኬሆይይቅርበለን

    ምንም ሃይማኖት ስለሌለህ ታሳዝናለህ እንጅ እግዚአብሔር ስጦታውን ችሮህ ነበር።

    • @jusesismylilef3940
      @jusesismylilef3940 5 років тому

      ሰላማዊ ሰልፍ ብርቄ ከመቀሌ ማለት

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 5 років тому

      ግልፅ አድርጊው ኮሜንትሽን????

  • @semirasemi7392
    @semirasemi7392 5 років тому +1

    እውነት ለመናገር እንኳን ልስቅ ፈገግም አላልኩ

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 років тому

    💚💛❤️👌🙏👍👏👏👏👏

  • @zelalemxyz1869
    @zelalemxyz1869 5 років тому +5

    Bewqetu is good,but you need to fix some dirty jocks.

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 років тому

    ምንድነው ደሞ ሃይገር?

    • @የግልጠቅላይሚኒስትር
      @የግልጠቅላይሚኒስትር 5 років тому

      ሃይገር ባስ ማለት ከአንበሳ አውቶብስ ዝቅ ያሉ ከቻይና የመጡ የግል ባሶች ናቸው

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 років тому

      @@የግልጠቅላይሚኒስትር TNX... በ ቻይኒዝ መሆኑ ነው?

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 5 років тому

    ምን አይነት ጫት ነው ክፈርህን እዲህ ሚያስበላህ

  • @abiabigail2208
    @abiabigail2208 3 роки тому

    ዝግጅት ይቀረዋል

  • @giogiovani7033
    @giogiovani7033 5 років тому +2

    What Amhara can do except this

  • @wondagirma5174
    @wondagirma5174 5 років тому +2

    ጋጠ ወጥ እውቀት የሌለው ለህዝብ እንዲህ ልቅ የሆነ ቃላት ይጠቀማል ሀይ ሊባል ይገባል።

    • @ethiopianewnew3763
      @ethiopianewnew3763 5 років тому

      wonda girma le segeetew aygebaawm

    • @aniykebe3630
      @aniykebe3630 5 років тому

      ምንኑ ነው ብልግና እውነት ነው ጋሽ ስበሃት ብልግና ትፅፋለህ ተብሎ ሲጠየቅ ጋዜጠኛውን አንተ ካረው ውጭ ውሽት ጨምሪ አልሳፋኩም ነው ያለው

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 5 років тому +1

      እጅግ በጣም የወረደ ቃላትን ነው የሚጠቀም በተለይም #በቤተክርስቲያን እንደ ቀለደ አለ።

    • @aniykebe3630
      @aniykebe3630 5 років тому

      @@Rahael21-r5h ምንኑ ነው የወረደ ቃል ጨገር ያለው ነው ጨገር ማለት ብልት ላይ እሚወጣ ፀጎር ነው እሱ ደሞ አይደለም ያለው……………………………

  • @shanblegaramo8853
    @shanblegaramo8853 3 роки тому

    አሽሙር መፍትሄ ሆኖ አያውቅም!! ሺህ ብታወራ ሺህ ብትለፈልፍ ወረህን በ1 ብር አትመነዝረውም:: አሁን ይሄ ምኑ ነው ጥበብ የሚያስብል? ዘመናዊ ሀሜት እንጅ🤷🏻‍♂️ ሀገር በስራ እንጅ በወረ እና በትችት ቆማ አታውቅም::

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 5 років тому +1

    በእውቀቱ ሳይሆን ስውየው አላዋቂ ብለው ስም ቢያወጡለት ይጠቅመው ነበር ።

  • @alAl-xp5xm
    @alAl-xp5xm 5 років тому

    ባለጌ እንደመጣልህ ትቀደዳለህ ጅል