''አሁን ላይ መድሀኒት ሙሉ ለሙሉ አቁሚያለሁ!'' _ NBC ጤና|
Вставка
- Опубліковано 29 вер 2024
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት
በሀኪም ምክር በራስ ጥረት በእግዚአብሔር እርዳታ ጤናን መመለስ ይቻላል ዶክተሮቻችን ተባረኩ ስንቱን ያለግዜው የገደለ በሽታ ነው
እውነት ነው. አሜን!!!
በጣም ጥሩ ።ልምድ ነው።እግዚአብሔር ይሰጥልን።
እጅግ በጣም ደስ የሚል ዜና እኔ የደም ግፊት በሽታ መድሃኒት እየተጠቀምኩ እገኛለሁ ግን ምንም አይወርይም እባካችሁ ወገኖች አድራሻችሁን በትክክል ንገሩን
የሎዛ አድራሻ የት ነው?
አድራሻውን ብትገልፁልን።
አመሠግናለሁ።
ተሰማ እባላለሁ
ከ አ/አ
መቀልበስ ተችሏል ወይ? አመጋገባቸውን ከነበረው ቢተዉ ተመልሶ አይመጣም ? ሚመለስ ከሆነ ተቀልብሷል ማለት ይቻላል?
የግፊት መድሐንት 1አመት ወስጃለሁ ነገር ግን የእናንተን አገልግሎት እፈልጋለሁ ከአ አ 100ኪሎ ሜትር ይርቃል እንዴት አገኛለሁ?
ይቅርታ እናተ መምጣት እፈልጋለሁ እንዴት ላግኛቹ ሎዛዎች ????
20 አመት ከበሽታው ጋር ከኖርክ በዚሁ ብትቀጥልስ ከዚህ ሁሉ ድካም: ምግብ ሰፍሮና ቆጥሮ ከመብላት
We need Loza adress please thankyou.
ዶክተር አበባ እንዴት ነሽ በሆነ አግኝቼሽ ህክምናሽ በጣም እረድቶኝ ነበር አሁን የት ነው የምትገኚው
ጉበዝ ናችው። ጠንካራ ቆረጥነት ውጤቱ በጣም ደስይላል። አረጅም እድሜ እመኛለሁ።🙏🙏
😂6:16
ለመሆኑ ስው ምን በልቶ ነው የታመመው በኖሮ ውድነት እየተስቀየ ነው በርግጥ ትምህርቱ እስፈላጊ ነው
ነገር ግን የሚባለ ባለበት እገር ነው
ይሄ ህክምና ሰውነቱ ወይም ኪሎው በጣም ለቀነሰ ሰው ይሆናል ወይ?
አሜሪካ ነው የምኖረው የናንተን እርዳታ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Mashaallah enkuwan allah marot
Yet ager new egnam enimetalen
የሚገርም ነው
ዘይት ምንድ ነው የሚጠቀሙት?
የወይራ ዘይት
Gazetegnawa zeye aybalem zeybe zeye lenegeger new
Instead of saying research! You speak Amharic language! You should use the Amharic word*** ጥናት ወይም ምርምር*** አማረኛ እያወራሽ የእንግሊዘኛ ቃል ምን ሊሰራ ገባ
Why do you make Amharic a point of discussion?
@@abalimmu I think most people understand the language
And some medical terminology has no meaning in Amharic language that’s why
The idea has more acceptable when the health professionals like you are participating.
እባካችሁ የሎዛን አድራሻ ማለትም ኢሜይል ወይም ትክክለኛ ቴሌፎናቸውን ብትጽፉልን የሆነ ቴሌፎናቸው ላይ ደውየ ላገኛቸው አልቻልኩም
ሌላ ቅርንጫፍ አላቸው ወይ?
አመሰግናለሁ ሌቦችና ነጋዴ ናቸዉ
እረ ተው አትፍረድ ሳይገባህ
የታመመ ህመሙን ያውቃል ምፍትሄ ያገኘ ደግሞ ዝም በልብትለው እንኳን ዝም አይልም:: ወንድሜ አይሆንም ብለህ ነው? እኛ ጋር አዲስ ሆኖ መጣ እንጂ በውጭው ከ10 ዓመታት ባለፈ ሲጮሁ ሲያግዙ የነበሩ ሀኪሞች ብዙ ናቸው :: ዩቱዩብ ላይ እስቲ ዶ /ር Joanson fung. ብለህ ሰርች አድርግ ብዙ ትረዳለህ