I don’t live in Ethiopia but a friend send me the food plan he received. One have to think what will happen after 4 month? Is it affordable? I agree with the food planning eat low glycemic index food but exercise is a big factor not only food. If you eat and sit and become a couch potato you will have diabetes.
I don't agree that the main task of a doctor is writing a prescription! As a medical doctor, your job should be investigating the underlying cause of morbidity diseases and minimize illnesses.
change that color around the wells, that is 🇪🇬 Egypt 🇪🇬 flag you lose audience because the flag please? i like the show but i don’t liked the flag you drew around the wells 😊
የኔ ውድ ባል እንኳን ዳንክልኝ አዎ የዘወትር ፀሎቴ እና ልመናዬ ስለነበረ ተመስገን አምላኬ ።በርታልኝ የኔ ውድ ሁሌም ከጎንህ ነኝ። ከፈጣሪ በታች ጤንነቱን የተከታተላችሁልኝ ሎዛዎች ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ ።
እንኮን ደስ ያለሽ እህት እስኪ የሎዛን ስልክ ቁጥራቸውን ፃፊልኝ ውጭ ነው ያለሁት ላማክራቸው ስለፈለኩ ነው ኮልስቶል አለብኝ
እንኳን ደስ አለሽ
በጣም ቀላል ነው ዶክተርሽ የከለከለው ምግብ ማቆምና የእግር ጉዞ በማድረግ መከላከል ይቻላል ከራሴ ልምድ በመነሳት ነው@@rabiaseid6695
ተባረኪ አንቺም
ስልክ ቁጥር ካወክሽ ብትተባበሪን
የአመጋገብ ዘይቤ ካስተካከልን የስኳር በሽታ መከላከል ይቻላል እኔም ስኳር አለብህ ተብዬ መድሐኒት ታዞልኝ ለ9 ወራት ተከታትዬ በጣም ዝቅ ሲል መድሃኒቱን በራሴ ጊዜ አቁሜ የአመጋገብ ስልት አስተካክዬ አሁን በጣም ሰላም ሆንኩኝ ።
የኔ ዶክተሬ ባለቤቴ ነች ምክንያቱም ምግቤን ተጠንቅቃ ነበር ምትመግበኝ
ሚስቶች ክብር ይገባቸዋል አመስግኑኝ።
Awo andande metamem tru new ye suan waga yasawkal
እ/ግ ያግዝሽ ሙሉ ጤንነትን ይስጥሽ ለሌሎች አርአያ ሁነሻል እኔ አሱም ጥሩ ባል ይሆናል ማመሰገን የሚችል 0:18
E🎉😂ed😂@@EtsehiwotWondmu🎉🎉dxz🎉e,ve,z🎉d,n❤😢❤❤x
E🎉😂ed😂@@EtsehiwotWondmu🎉🎉dxz🎉e,ve,z🎉d,n❤😢❤❤x
ዶ/ር ይሁኔ ስላየውህ ደስ ብሎኛል መልካም እና ደግ አስተሳሰብ ያለህ ወንድማችን ነህ እና እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏
ጥሩ ዝግጅት ነው በጣም እናመሰግናለን፡ በቻላቸውን መጠን እንግሊዘኛ ቃላት ላለመጠቀም ሞክሩ ምንም እንግሊዘኛ ማያውቁ ወገኖች ስለሚከታተሉት።
አቦ ፀጉር አትሠንጥቁ
@@yifat-o4w እናቴ በጣም ምትወደው ዝግጅት ነው ግን አንዳዴ ሚያወሩት አይገባትም እንግሊዘኛ ቃላት ስለሚጠቀሙ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ እኔ እናት አይነት ሰዎች ናቸው ቋንቋችን ማሳደግ እንጅ የባዕድ ቋንቋ መጠቀሙ ለምን አስፈለገ።
@@የሳምሶን_ታሪክ በአሁን ሠዓት አማርኛ የማይሠማው እየበዛ ሄዷል እኮ... እስቲ ይቅር
በጣም በጣም እናመሰግናለን የኢዮጵያ ዜጋ ማድረግ የለበት ነው የደረገቹ ተባረኩ
እንኳን ደስ አለህ ወድሜ በጣም ብዙ ሰዎች እዳንተ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን
በጣም ጥሩ ምክር ነው ግን እውነተኛ አዳኝ ጌታ ኢየሱስ ቢቻ ነው እንዴት ብትሉኝ እኔም በደም ግፊት በሽታ እሰቃይ ነበር መድሀኒትም ለ1 ተጠቅሜያለሁ አሁን ግን መድሀኒት ካቆምኩኝ 4 ዓመት ሆኖኛል እንዲሁ በነጻ ጌታ ፈወሰኝ ክብር ለስሙ ይሁን አሜን
ፕሮግራማችንሁ ጥሩነውግን በቲቪ ለምን አይቀርብምህዝብ መከታተል አለበት አኔቀጥታ እየተከታተልኩ ደህናነኝ ሰውይሀንን ለማድአግዩቱብን መከታተል የማይችሉዋናው መተባበራችሁነ ለማሰተላለፍ ገን ዘብ የለኝም ግን በሰማሁትነአየተታተልኩኝ ነው
እንኳን ደስ አሌክ አንቴን የረዳ አምለክ እኛንም ይረደና ወንድማቺን
እግዚአብሔር ይስጥልን ጨርሶ ይማርህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ከነቤተሰብህ❤
እኔም ለ3 በላይ ህክምና በኃላ ስኳርን ለመቀልበስ ችያለሁ፣ ይህን ልምድ ለማጋራት NBC ዎች ብትፈቅዱልኝ እንማማራለን ብዬ እገምታለሁ። በተለይ የተሳሳተ የህክምና የአስተሳሰብ ችገረች ይታያሉ፣ በሎዛም ይሁን በህክምና ተቋማት መስተካከል ያለባቸው ብዙ ነገሮች አሉ። እንመካከር ህዝባችን እናድን።
ለሕዝቡ ጋር እንዲደርስ የተለያዪ ተቋማት የኃይማኖት ተቋማትን ጨምሮ ግንዛቤ እንዲያገኝ የሚደረግበት መንገድ ቢፈጠር
አመጋገብን በማስተካከል እና ፆም በመፆም 100% የስኳር በሽታን መቀልበስ እንደሚቻል በቂ ማስረጃዎች አሉኝ መታወቅ ያለበት ግን type 2 ነው::
እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ የስኳር በሽታን ለመቀልበስ በየጤና ተቋሙ ጎን ለጎን ይህ የኑትርሽን ህክምና መሠጠት አለበት
@@wassemengiste2971ትክክል
በጣም ደስ ይላል በሐገራችን ይህን ማየት ትልቅ ደስታ ነው የገባኚ🙏
ሉዛ ውች ትልቅ ስራ እየሰራቹህ ነው በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን
ግን መቸም ነፃ አትሆንም ስኳር ደም ነው ደምህ እስካለ ድረስ ስኳር ጠፋ አይባልም ግን ምግብ ትንሽ ትንሽ እየበሉ መኖር ይቻላል እኔም ስኳር ታማሚ ነኝ 7 አመት ሙሉ አለ ግን ከ290 ወደ 120 ወርዶል A1c 13 ነበረ አሁን 5.3 ነው ግን መቸም አይጠፋም ብዙ ምግ ከበላሁ ከፍ ይላል 😢
እውነት ነው
@@alula15412 ይድናል እያሉ ግራ አጋቡን
መቀልበስ ይቻላል ነው የተባለው
ዶክተርይ በርቱልን ደሞ በደንብ መደማመጥ ጀምሮችዋል በርቱልን አንድ አስተያየት ልስጥሽ የምታቀርቢያቸዉን ሰዉች ስማቸዉን እያነሳሽ ብታወሪያቸዉ መልካም ነው እሱ እንዳለዉ ሳይሁን ወንድማችን አቶ እከሊን አትርሺ❤
ምክር ሰጪዎች ወይም እነሎዛ ዋጋቸው ውድ ነው አቅም የሌለው እንዴት ይቻላል ዋጋ ቢቀንሱ እርዳታ ነውበአሁን ሰአት ስኳር ታማሚ በዝቷል
ህይወቴን የቀየረው ፕሮግራም ። የዛሬ 6 ወር A1C ዘጠኝ ነጥብ ስምንት ነበር ። ከፕሮግራማችሁ በኋላ አሁን ማለት ነው A 1C ስድስት ነጥብ ስድስት ሆነ ። ኢንሻ አላህ በአዲሱ አመት ነጻ እሆናለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ኢንሻ አላህ
በጣም አማስግናለሁ :: ከመዳኒት ነፃ ነኝ
እናመሰግናለን !!
ዶክተርይ በርቱልን ደሞ በደንብ መደማመጥ ጀምሮችዋል በርቱልን አንድ አስተያየት ልስጥሽ የምታቀርቢያቸዉን ሰዉች ስማቸዉን እያነሳሽ ብታወሪያቸዉ መልካም ነው እሱ እንዳለዉ ሳይሁን
በሎዛ አገልግሎት ትንሽ ትንሽ የአመጋገብ ትምህርት ቢሰጡ ጥሩ ነው ታካሚ ህብረተሰቡን ከመርዳት አንጻር
ክፍለሀገር ላለን የምግብ ዝርዝሩን ብትልኩልን ከፍተኛ እርዴታነው
እኔም በሎዛ የምግብ ሕክምና ማዕከል ባደረኩት ክትትል የምወስደውን የሚትፎርሚን መድሃኒት አቀሚያለሁ !
እንደምን ከርመሀል ወንድሜ ትራመድ እንኳንም ለዚህ አይነት የካል እና የአይምሮ ለውጥ በማድረግ የተሻለ የሰውነት አቌም ላይ ሁነህ በማየቴ በጠም ደስ ብሎኛል እኔ አ አ እንደምትኖር አላውቅም ነበር ለማንኛውም ደስ የሚል ውሳኔ ነው ችኝም ያንተን አርያ እንዲከተል አድርገው በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ዘወትር ይታደግህ የቀድሞ ይፕሰፈርህ ሰው ነኝ የፃፍኩት ከቱም እስከ አማን መልካም የስራ ዘመን እመኝልሀለሁ ።
ብሩ፣ሰለሚበዛ፣ነው፣ወደ፣ባሐሞያ፣የማንመጣው፣፣
የአመጋገብ ዘዴዎችን ከመጀመሪያው ጀምሮ የሚገልፅ መፃሀፍ ለምን አታሳትሙም
ሎዛወች እናመሠግናለን።
ግን ደግሞ ከአድሲ አበባ ውጭ ያለ ታማሚ እንዴት አድርጋችሁ ልትረዱን
ትችላላችሁ።
በተጨማሪ ደግሞ ለታማሚወች ብቻ ሳይሆን ያልታመሙ ግን በአመጋገብ እውቀት ችግር ነገ ታማሚ እንዳንሆን አመጋገባችንን ምን ማድረግ እንዳለብን ፕሮግራም አዘጋጁልንና ይሔን ምሥኪን ሕዝብ አትርፉት።
እባካችሁ ውጪ ሐገር ላለን ሰዎች ይህን ህክምና እንዴት መጠቀም እንችላለን ወይንም ስልካችሁን ማግኝት ከቻልን
መጀመርያ የሶስት ወር የደም ውጤት ትልካለክ ከዛም የደምህን ውጤት አይተው ክብደትክን እድሜክን የምትወስደውን መዳኒት ቼክ አርገው ሜኑ ይልኩልካል ቀላል ነው እኔም ከውጪ ሆኝ ነው የተከታተልኩት እና ውጤታማ የሆንኩት
የሚወሰደው ምግብ እጅግ ከፍተኛ ወጪ ይፈልጋል!!ታድያ እንዴት ነው ታድያ የሚቻለው።?
Teff bilu. Teff betam tiru new key wey nech tief.
Luza xeru eyasara naw temhertu besu beqaxelna wada keflagar bejamar jimma lay matachu betesaru baxam enwadaln batolo derasuln❤❤❤❤❤
ዶክተር አበባ የት ነው አንቺን ማግኘት የምንችለው ለታካሚዎች
ሰላም ሰላም ቤተሰብ ሎዛ የት ነዉ አድራሻዉ ስልክ አሰቀምጡልነ ለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን
ዋናው ምግባችን ነው እሜሪካ ውስጥ ይህ በሺታ ሞልቶል በተለይ ምግቧች አርታፊሻል መሆን ከጀመረ ጀምሮ ሌላው ደሞ ጣፋጪና መጠጧችን ማዘውተር ነው ይህንንም ማቆም ያስፈልገናል በቀን ለ30 ደቂቃ እንኳን በእግር ስራየ ብሎ ማድረግ የመሳሰሉትን ምከሩ🙏
ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱ፡፡ሎዛ አድራሻና ስልክ ብታሳውቁኝ አመሰግናለሁ!!!
አድሬስ አስቀምጡልን
ዶክተሮች በሽተኞችን በትክክል መምራት አለባችሁ ። ስኳር ካለበት ዶክትሩ ለምሳሌ ታካሚውን ወደ ስነምግብ አዋቂ ጋር፣ ወደ ሳይኮሎጂስት ካስፈለገ እንደዚህ ከተደረገ ጥሩ ነው።
ሎዛላይ ያለው ህከምና አቅምን ያገናዘበና ድሀን ያማከለ ቢሆን
መገናኛ ግሬስ ሞል ሁለተኛ ፎቅ ነዉ አድራሻዉ
ምግቦቹን ለምን አትነግሩንም???
በመድሀኒቱ ሊገሉህ ነበር ጌታ ቀንህ ገና ነው ቢልህ ነውጂ ገለውህ ነበር ጌታህን አመስግን
ይህን ፕሮፌሰር መንግስት ጥበቃ ሊያደርግለት ይገባል
ሰላም የፕሮግራሙ አዘጋጆች የሎዛን አድራሻ ብዙ ሰው ይጠይቃል ግን ለምንድነው የማይገለፀው???
@@zemzemwerku7006 ቪዲዮእስከ መጨረሻ ይመልከቱ ስልክ ተቀምጧል
Thank yuo to attention❤
Werie abezachu lemin wede ketita yaregewn sira endiet endekelebesew lemin ayinagerim beadvice temola nigigirachu.
መዳን ይቻላል እኔም ባለቤቴን ስኳሩን እዲቀለብስ አድርጌአለሁ
I don’t live in Ethiopia but a friend send me the food plan he received. One have to think what will happen after 4 month? Is it affordable? I agree with the food planning eat low glycemic index food but exercise is a big factor not only food. If you eat and sit and become a couch potato you will have diabetes.
ስክ ቁጥራች ላኩልኝ
ይሎዛን ስልክ ቁጥር ብትለቁልን
ምግቡን ትንሽ ትንሽ ጠቁሙን !!
እሱንማ ስትከፍሉ ነው ምታገኙት። ግን ዩቲብ ላይ አይጠፋም ማየት ነው።
ስኳር ማለት በ ካርቦሃይድሬት ነው የሚመጣው ማለት ቲፕ 2 ስኳር
ዳቦ ፓስታ ሩዝ እንጀራም ብዙ ካርቦሃይድሬት እላቸው በመጠኑ እነሱን መጠቀም
ሰላም ስለፕሮግራማችሁ በጣም አመሰግናለሁ ሎዛ ሆስፒታል የት ነው ስልካቸውን የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁን አሳውቁኝ።
መልካም ፈቃዳችሁ ከሆነ ምስክርነትን ስትሰጡ መብላት ያለብንን ምግቦች መንገር ከቻላችሁ ብትነግሩን። አምፕሰግናለሁ
I appreciate you & your wife
Thank you Teramede for your sharing life experience
Oooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo
I don't agree that the main task of a doctor is writing a prescription! As a medical doctor, your job should be investigating the underlying cause of morbidity diseases and minimize illnesses.
ዘይትም ሆነ ቅቤ መጠቅም አይቻልም???
Type one DM ayidinim enem lijen wasije jamiro naber gin lawux sayagagn endiw qara
change that color around the wells, that is 🇪🇬 Egypt 🇪🇬 flag you lose audience because the flag please? i like the show but i don’t liked the flag you drew around the wells 😊
ስዃር ለመቀልበስ ወጪው እኮ በጣም ከባድ ነው!!የሚወሰደው ምግብ ወጪው በጣም ከባድ ነው!!ይኸ የምታወሩት ለሃብታም ነው?
ምንድነው ምግቡ ውድ የሆነው እንደውም በቀን የምታወጣውን ወጪህን በእጥፍ ይቀንስልሀል
አንደኛ በቀን አንዴ ተመገብ
ስትመገብ ሁሉንም በመጠኑ አትክልቶችን አብዛ ስኳር የሚባል ነገሮችን. እስወግድ ዳቦ ነጭ እሩዝ ፖስታ መኮረኔ አትብላ በቀን ውስጥ ጠዋትና ማታ ውሀ በሎሚ በቅሮንፍድ ዘፍዝፈህ ጠጣ ስጋና ቅቤ በመጠኑ ተመገብ አሳ ከስጋ ይበልጥ ተመገብ ።ይህው ነው ።
@@freabek3227 አይደለም !!ሎዛ የሚባል የህክምና ማእከል ነው የምያዝልህ የተለያዩ አይነቶች የምግብ አይነቶች ዘወትር የማንጠቀምባቸው ብዙ ወጪ የምያሰወጡ ናቸው።
እባካቹ አታጓጉን ለመዳን አልቻንም
😊ljjcjcn
change that color around the wells, that is 🇪🇬 Egypt 🇪🇬 flag you lose audience because the flag please?
የዚ ፔጅ ተከታታይ ነኝ ሰለ ምትሰጡት ማብራራያ ሳላደንቅ አላልፈም እና ሰኳር አለብህ ተብዬ ለሁለት አመት ያህል መድሀኒት ስጠቀም ነበር ነገር ግን ከሆነ ግዜ በዋላ አቋርጥኩና እስፓርት ጀመርኩ እና አሁን ላይ የስኳር መጠኔ 7 , 1 ነው እንድ አንዴ 10,1 ይሆናል እና እና የናንተን ምክር እፈልጋለሁ ያለሁት ሰው ሀገር ነው ዶ ር
አመጋገብ ካላስተካከልክ እስፖርት ብቻውን ለውጥ አያመጣም bro
አንድ ወዳጄ ለዚሁ ለምግብ ወጪ ወደ 70000 ብር ወጪ አድርገዋል !!!ይኸ ሁሉ የምትለፈልፉት ምን ያህል ሰው አቅም አለው ብላችሁ ነው ?ባዶ ጩኸት ጥሩ አይደለም!
Yih bila yih Atilla new.
@@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb አይደለም?ስዃሬ ጠፋልኝ እያሉ በmedia የምናያቸው ሰዎች ሎዛ ህክምና ማእከል የሚባለው እየሄዱ ከፍቸኛ ወጪ የሚጠይቅ ምግብ ነው የሚታዘዝላቸው
ስኳርን በአመጋገብ መቆጣጠር ብቻ ነዉ ሚቻለዉ ድኛለሁ ማለት አይቻልም
ተቀለበሰ ማለት መዳን አይደለም ትርጉሙ
@@yifat-o4w ሁሉንም ምግብ እና መጠጥ በፈለከዉ መጠን መዉሰድ አይቻልም
@@Yoseph-n8q BRAVO!
መገናኛ ግሬስ ሞል ሁለተኛ ፎቅ
ደ
ሚስት ብቻ አይደለሽም አንች