Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወይ በስዬ፣ አቦ ይገባሃል፣ የአርቲስት አለማየሁ ታደሰ አድናቂዎች እስኪ እናዘንብበት👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እውነት ግን ሰይፉ ተሸልሞ ያውቃል ?? ካልተሸለመ ግን በበጎ አድራጊነት በዚህ አመት ቢሸለም የምትሉ በኔ በኩል ይገቢዋል !
ሰይፉ አይሸለምም ይሸልማል እንጅ
እኔ የሁሌ ምኞቴ ሴፋ በሂወት እያለ የክብር ሽልማት እንድያገኝ ነው
ሽልማት ያንሰዋል ግን አይፈልግም ይመስለኛል
መሸለምአለበትግን አይሸልሙትም በበጎአድራጎት ይሳተፍል ግንአይወራለትም
ሁሌም ያበሳጨኛል ይህ ነገር ስለሚቀልድ የሚረዳ ቁም ነገር ያለው አይመስልም ግን ምርጥ ዘር ሐይማኖት የማይመርጥ ሰው ነው ሽልማት ምስጋና ይገባዋል በትክክል
ሚስትህን እጅግ አደነቅኳት! እንዲህ በባሏ የሚመሰከርላት ምርጥ ሴት!
ፀባዩ የማይለውጥ ጉራ የሌለበት ድቅ ተዋናይ👏👏👏
Was ist bitte rufen
ሐረር ጉራ የለበትም ቀለል ያለ ሕይወት ነው ኑሮው።
በትክክል ገልፀከዋል
@@Tube-fp8gy banatish manew simish???
Tolo bay wudwa??
ሚስቱ ስረአቷ ደስ ይላል እሱም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ❤❤
@@DEREJEHABTEWOLDMEDIA12 danke
@@DEREJEHABTEWOLDMEDIA12 ayineberehan lelelachewus lemin be brel atetsefim .😂😂😂😂😂😂😂 ayasekim.
አሜን አሜን አሜን ❤
amenn
Amen❤
ዋው ለሚስቱ ያለው ፍቅር ክብር ይደቃል አብራችሁ ጃጁ ❤❤❤❤
25:00 ፀጋህን ማወቅ፣እርሱን መጠቀምና ፍሬ እንዲያፈራ ማድረግ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነው!🙌🙏💯
አሌክስ የምን ጊዜም ምርጥ ጀግና ተዋናይ ነው ትችላለህ❤የአትፍረድን ዲያሎግ በመርሳት ገርሞኛል ገና ሲነበብ አትፍረድ ላይ ብለካል እያልኩ ነበር ምትሰማኝ ይመስል😂እድሜ ጤና ይስጣቹ አሁንም በትዳርህ ሁሌም ተደሰት ❤❤❤
ሴፍዬ እደው ተባረክ እውነት በጣም ደግጬም አዝኜ ነበር።እውነት የታመመ መስሎኝ በጣም ነው የምወደው በተለይ ሲስቅ ።እመቤቴን ያስቀኛል ።ውስጤነው።እና ደስ ብሎኛል።በስመአም።
ማነው እንደኔ በስንቱ ከመጣ ወድህ አለማየሁ ታደሰ የሚለውን ስም የረሳ አይ በስንቱ ቅጣው😀😀😀
😂😂😂 እኔም በስዬን ነው
እኔ😂😂 ደሴ ከምትቀየመኝ አንች ብትቀየሚ ያሻላል ያለው የተመቸኝ❤❤❤
😂😂😂
@@HayatHussen-d8f 😁😁😂😂
አኔ😂
አሌክስ ወንድሜ ዩኒቨርሲቲ እያለህም ስርዓት ያለህ ልጅ ነበርክ አሁንም የበለጠ ስርዓትክን ያዳበርክ ሰው ነህ።ሁሌም ክበርልኝ።
ድንቅ ተወዳጅ ታይቶም ተሰምቶም እማይጠገብ እንደኔ እሚወደዉ ማነዉ😊😊😊❤❤❤ ጊዜ እማይለዉጠዉ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ❤❤ በነገራችን ላይ የሐረር ልጆች ልዩ ናችሁ❤❤❤
በጣም የማደንቀውና በጣም የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ በጣም ነው የምወደው መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ከነ ቤተሰቦችክ ይጠብቅህ አከብርሀለሁ ሁሌም በርታ መንገድክ ሁሉ ቀና ይሁን ሁሌም አደንቅሀለሁ ሰይፉ ስላቀረብከው ደስ ብሎ ኛል ሰይፉ እግዚአብሔር ያክብርክ
የአሌክስ እድሜ ግርም ነው የሚለኝ ቴዎድሮስ አደባባይ ሜጋ አምፊ ቴአትር ቤት በ90ናዎቹ መጀመሪያ ነው አንቲገንን ሲሰራ ጀምሮ ነው የማውቀው በ1994 ደግሞ ከብሄራዊ ቴአትር ወደፒያሳ ታክሲ ተሳፍረን አብረን ጎን ለጎን ተቀምጠን የተጓዝናትን ጉዞ መቼም አረሳትም የእድሜውን ነገር ሳስበው ወላሂ በጣም ነው የሚገርመኝ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ለአሌክሶ❤
የሱን ፊልም እያየን አድገን ሽበት በሽበት ሆነናል😂😂😂
ሰው በጣም ነው የሚገርመው አርጅቶ ወድቆ ተበሳቂሎ ማየት ነው የሚወደው ሌላ ስራ መስራት አይሻልም?@@zebibaseid5
ለሚሠራው ሥራ ሁሉ በጣም ነው የማደንቀው አሁንም እግዚአብሔር እደሜና ጤናን ከመላው ቤተሰቡ ጋር ይስጠው❤❤❤
አንቲ ገን የልጅነት ትዝታ መቸም አይረሳ መርማሪ ፓሊስ ሆኖ የሰራብትም በጣም ተወዳጅ ነበር እረዦም እድሜ ለአለማየሁ ታደሰ ምርጡና ተወዳጁ የትወና ሰው
አሌክስን በጣም የማደቀው ነገር ቢኖር ለልጆቹ ለባለቤቱ ያለው ክብርና ፍቅር ነው ። ብዙዎቹ ትንሽ ገንዘብ ሲያገኙ ሚስታቸውን ይፈታሉ ልጆቻቸውን ይበትናሉ አሌክስን በቤተሰቡ ዙሪያ አለማድነቅ አይቻልም ።
በቤተ ክርሰቲያን ሥርዓት ስለተጋቡ ነው፡፡
@@gravitymobile7558 ኸረ ስንቱ ተኪሊል ሲያፈርስ አይተናል ፈጣሪ ልቦናን ሰጥቶት ነው እንጂ
በቤተክርስቲያን መጋባታቸው እንዳለ ሆኖ ማርቲን የምትመስል ሴት በዚህ ዘመን ለማግኘት አይቻልም በእውነት ያቺ መፀሀፈ ምሳሌ ላይ ያለችው ድንቅ ሴት በቃ ማርቲ ማለት እሷ ነች ትዳራቸው ይባረክ❤
የኔ አለማየሁን በጣም የምወደው አብዛኛው ጊዜ በስንቱ ፊልምን ሳላይ እንቅልፍ አይወስደኝም ማታ ሁልግዜ አያለው በጣም እወዳለው እግዚአብሔር አሁንም ሊተባረክ ❤
በደና አልወደድኩህም ለካ የሐረር ልጅ ነህ የሐረር ሰው ምቀኝነት ክፋት ተንኮል አያቅም ለዚህ ማሳያው አሌክስ ነው እስቲ እዩት አያረጅም ቶሎ ከሚያስረጀን አንዱ ምክንያት ቅንነት ስለሚጎድለን ውስጣችንን ይጎዳዋል አሌክስ አሁንም እድሜ ከጤና እስከነ መላው ቤተሰቦችህ
❤❤❤❤
የሰይፉ እና Alex አድናቂዎች እስኪ በለተ ሰንበት አንድሺ አስገቡኝና አስደስቱኝ
2 ye harer balageroch nachew leka..😂😂😂
@@Anson..23-s2l malet nw aa
ይገባካል አሌክስ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ ከምወዳቸው ተዋናይ አንዱ ነክ በርታልን ❤
Alexeya, you are the most talented, mature and lovable artist of all time, I have a great respect for you! Good GOD bless you and your family 🙏🏽
በእውነት ነው ምልህ alex የህይወት ትርጉም ገብቶሀል ትዳር ከሰመረልህ ሁሌም ስኬታማ ነህ
እኔ እምልህ ሰይፍሻ ተሸላሚዎች እንኳን መሸለማቸውን የምትነግረን አንተ እኔ በበኩሌ አድናቂህና አክባረህ ስለሆንኩ ሽልማት የሚያስፈልግህ አንተ ነህ እኔ ምስጋናዬን ሸልሜሀለው
እውነት ነው ሰይፍን በጣም መልካም ሰው ነው በሂወት እያለ ቢመሰገን ጥሩ በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆንብን
ማርቲ ታድለሽ በባልሽ ልብ ዉስጥ ነግሰሻል ብቻ?ማሻአላህ
@@hidayaabdellah4926 የውነትሽን ነው
Tiru baloch tiru misst senorachew akbari nachew.
"ያልወደድኩትን ለሰው አልሰጥም" ምርጥ ሰው። በወንዶች ኮኮብ እንቁ ተዋናይ አሌክስዬ እንዲሁ ሰላም ጤናህን ሰጥቶህ ገና ብዙ ብዙ ትሰራለህ። ኑርልን።
ለትደርህ ያላክ ክብር በጣም ደስ ይላል❤🙏
አሌክስዬ ምርጥ ኑርልን እንዲ እንዳማረብክ እንደተወደድክ ምችት ይበልህ አቦ በስንቱን ስለሰጠኽን ደሞ ውይይይ ውስጤን እንዴት እንደምታስደስተኝ❤❤❤❤
አሌክስ❤❤❤ሳይህ እራሱ ሳቄን መቆጣጠር ያቅተኛል ደስ ስትል😊😊😊😊 ደግሞ ለትዳሩ ያለው ክብር ኑርልን ወንድማችን😊
መልስ አለኝ የእምነቱ ጥንካሬ ይመስለኛል እግዚአብሔር ላመኑት ስጦታው ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
ድሬ ዳዋ በስራ ምክንያት ኖሬያለሁ፣ በዚህ አጋጣሚ ሐረርን እየተመላለስኩ ጎብኝቻታለሁ። የተለየች የፍቅር ከተማ ነች። የማልረሳው ሐደሬ ጉዋደኛዬ ባለቤቱን ከማግባቱ በፊት አብሬው እንድሄድ ጋብዞኝ አብረን ያሳለፍነው ግዜ አይረሳኝም። ከእጮኛው ጋር ሶስታችን ጀጎልን ጎበኘን። ደስ የሚል ግዜ ነበር። ዛሬ ጉዋደኛዬና ባለቤቱ ልጆች ወልደው ከብደዋል። አንድ ቀን እንደማገኛቸው ተስፋ አለኝ.... ሁላችንም እንደ ሀረርጌዎች ብንሆን እላለሁ።
እደዛሬ አጩኬ አይቼህ አላውቅም ለካ እደዚህ ቆንጆ ነህ 😂 black diamond😍
እርፍ ጪራሺ
Kelal yetikur konjo new leka 😂❤
እባኪሽ ከሰይፉ ጋር ስላየሹ ነው።
እምወደው አርቲስት አለማየሁ ታደስ😘😍😍😍
አለማየሁ ታደሰን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ❤
የሚወደድ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ❤❤አቤት ብቃትእኮ👌
አሌክስ እኮ ምርጥ አክተረስት ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤🙏
አሌክሶ በጣም የማከብር የማደንቅ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ከነቤተሰቦችህ ፍጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማርቲ እንኳን ለባለቤቷ እና ለቤተሰቦቿ በስራ አጋጣሚ ለአንድ ቀን ላያት ሰው የማይረሳ ማንነት ያላት ጨዋ ትሁት ባለሙሉ ስነምግባር የሆነች ድንቅ ሴት ነች አሌክስ በጣም እድለኛ ነህ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው❤❤❤❤
ትክክል ሁሌም ወጣት። እርጅና አይታይበትም። እኔ ልጅ ሆኜ ከ 20 አመት በፊት ነው የማውቀው። አሁንም ያ ፊትና ቁመና ነው ያለው። አሌክስ የጥበብ ሰው👍
የጉራጌ ባለ ሀብቶች ከሀረሮች ተማሩ በውሃ ትም ለሚሰቃየው ሕዝብ እንድረስለት 😢😢😢😢😢
ወላሂ ሳህ እኔም ብዙ አይቻለሁ የጉራጌ ህዝብ ሲሰቃይ
አሌክስ በጣም የማደንቅህና የምወድህ አርቲስት ነህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሀለዉ።
ሰይፍሻ በጣም ነው ምወድህ❤❤❤በስዬ አለማየሁ ታደሰ ምርጥ ሰው❤❤❤
ድንቅ ሰው ፣ ትሁት ፣ በሙያው የበቃ እና ሰው አክባሪ ኑርልን 🙏🙏🙏
እኔም የዚህ ሰውዬ አለማርጀት በጣም ነዉ የሚገርመኝ እኔና ትንሽ ወንድሜ ኢለመንተሪ ተማሪ እያለን የመጀመሪያ ቲያትር ያየነው የሱን ነው።አሁን እኛ ትላልቅ ሰውችና የሱ እኩያ መስለናል።ሚስጥሩን ቢነግረን ጥሩ ነዉ ።
ሰላም ማግኘት ነው እኮ አለ በትዳር ህይወት
አለማየሁ በጣም የምንወድህ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
የሃረር ልጆች ጋ ለምን ይጋነናል❤ ሁሉም በየራሱ እያስጠራ አይደል ፡በአማራ ፡የአማራ ህብረት ማህበር አለ ፡የትግራይ ፡ማሕበር ሕብረት ተጋሩ አለ ፡ በሃዋሳ የሃዋሳ ወጣቶች ህብረት ማህበር አለ፡ስለዚህ እደነዚህ አይነት የክልል ህብረቶች ችግርን ሊያቀሉ እጂ ዘረኞች ሊያስብሉ አይገባም ስለዚህ ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል😮
አንሳ አሌክሶ የሀገር ብርቅዬ ልጅ ነው ዘመንክ ይባረክ ፈጣሪ እረጅሞ እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ይስጥክ ቤተሰብህን ይባርክልክ ❤❤❤❤❤
ቀላድ አምባ ብዙ ትልልቅ ሰዎች አፍርቷል አርቲስት፣ ሀኪም፣ወታደር .....ብዙ የሀገር ባለውለታ ፍቅር የሆነ ሰፈር የፍቅር ሀገር
Nice
ቀላድ አምባ ክብሪት አምባ አቦከር ሐማሬሳ etc...ቀ. ኃ.ሥ ሞደል ጀማሪ የሺመቤት መዳሀኒዓለም .... ብዙ የጥንት ትዝታ
እንኳን ተመረጥክልን የኛ ጀግና መኩሪያችን አለማየሁ ታደሰ የቀላዳንባው የሐረር ልጀቆች መኩሪያቾን!!!🎉🎉🎉🎉
አሌክስ የእባትክ ስም በአንተ አካላዊ ገፅታ ላይ እስተዋፆ ያለው መሰለኝ አለማየው ታደሰ ሁሌ የሚታደስ አይገርምም እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ❤
የዛሬው ያበደ ፕሮግራም ነው በነገራችን ላይ እንዲህ አይነትን አቀራረብ ብትቀጥልበት አሪፍ ነው ተዋናዮችም ስራቸውን መልሰው ያስታውሱበታል ተወዳጅነትም ይበልጥ የሚያተትፍ ይመስለኛል
ለምን እንደምወድህ ባላውቅም በጣም ነው የምወድህ Alex❤❤
ትዳር እግዚአብሄር ባርኮ ሲሰጥ እንዲህ ነው❤🙏
ሰይፍዬ የዚ ልጅ አለማርጀት መታደል ነው ሁሌ ይገርመኛል
አኔም በጣም ይገርመኛል
በርቱልን ገና ብዙ እንሰራለን ይህ ህዝብ ማለት ድንቅ የኢትዮጵያ ህዝብ መለያየት መከፋፈል የሌለበት መላ የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች ይሚገኙበት ከተማ ነው: እውነተኛ ፍቅር ያለበት ትንሽ ነግዶ ማደግ የሚቻልበት ነው: እውነት ነው ሐረር ትልቁ ችግር ውሃ ነውና ህዝባችን እኛ እያለን መጠማት የለበትም እግዚአብሔር ይርዳን በሂደት ሁሉም ይሳካልና እባካችሁ እንተባበር በርታልን ውንድማችን አሌክስ ይመችህ አቦቦቦቦቦ.
ሰይፍሻ.እና አሌክስ በጣም የማከብራችሁ የምወዳችሁ ኑሩልን
አሌክሶ እንክዋን ኖርክልን ;እንክዋን አላርጀህ , !! እድሜ ይስጥህ ከእነ ቤተሰቦችህ ❤
ሰውድው ይህን ስውዬ ማርያምን ሳላቅው በጣም ማክብርው ትልቅ ሰው egziabhir ርጅም አድሚን ክጤና ጋር የስጥህ 🥰🥰🥰
አሌክስ ጎበዝ ተዋናይ ሁሉም ያምርብሀል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤
ወይ አሌክስየ በጣምነውየምወድህ ያልተነገረልህ ድንቅየጥበብሰው ሁሌምሰላምህ ይብዛልህ የሳቄምንጭ በስንቱየ ❤❤❤❤❤
ይገባዋል አሌክሶ የምር በጣም ነዉ ማደንቀዉ ሌሎችም ስራዎቹ እንዳለ ሆኖ ''በስንቱ'' አሪፍ ስራ ነዉ። ሰዓቱን ጠብቀን ነዉ ምናየዉ ድብርታችን ጥፍት ነዉ ሚለዉ ጤና ከ ዕድሜ ጨምሮ ይስጥልን ሴፍሻ ላንተም ክብር ይስጥልኝ
እጂግ በጣም የምወድው አክተርስ በቃ ትወና እደሱ ነው በሪያሊቲ ሾው ደግሞ መንፈሳዊነቱ የቤተሰብ መዋደድ በቃ 1ኛ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ የምወድህ❤❤❤
አሌክሶ ምርጥ ተዋንያን አቤት የመድረክ ቲያትር አንተ ስራው ትችላለህ በጣም የኔ ቸኮሌት ከለር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በኢትዬጵያ በ4ቱም ማአዛን ብትሄድ እንደ የሀረር ልጆች ፍቅር ያላቸው አታገኝም 💪💪💪💪💪💪💪
አሌክስ ምርጥ ብቃት የላው ምርጥ ተዋናይ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዝአብሄር ካክፉ ነገር ይጣብቅክ
አሌክስዬ you’re an Icon እኮ። ረዥም ዕድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ተመኘኹ። ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ ሁልጊዜ ትወዳሃለች። 💚💛❤️
አለማየዉ እጅግ በጣም የሚገርም አርቲስት እንኳን ደስ አለህ አባሳደር ስለሆንክ በርታ።
I feel like Alex is doing his passion that's why he's good at it and never age. Plus, i can tell he has a peaceful marriage. He's lucky one.
አሌክስ ከድሮም የማደንቀው የምወደው አክተር ።
ኣንተን ኣለማድነቅ ኣይቻልም ጎበዝ ድንቅ እክተር👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
❤❤❤❤ አሌክስ በጣም የምወድድ የማደቅክ የማከብርክ እድሜ ከነመላው ቤተስቦችክ የማምላክ ልጀ መዳንያለም እድሜጤናው ያድላቹ በፍቅር ያኑራቹ
ትልቅ ሁኘ ነው መሰል ቁምነገር መስማት ጀመሩኩ መከታተል😂❤❤
አሌክስን ከኔ በበለጠ የሚወደው ማነው? በእውነት በጣም የሚለይ ተዋናይ ነው። ተውኔትን ከ ሀ እስከ ፐ ድረስ ያውቀዋል፥ ትምክህት የለበትም! ሰው አክባሪ ነው።
አሌክስ በጣም የምወድህ ወንድሜ ነህ በዚያን ጊዜ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል እኔ በክራር አንተ በቲያትር ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል አሌክስ ማለት ፊሊፕስ ባትሪ የማያልቅ የማያረጅ ማለት ነህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ከቻልክ ኮንታክት አድርገኝ
እዴት አርጉ
አሌክስዬ ከነባለቤትህ ስወዳችሁ እኮ ነፍሶቼ ናችሁ ባይህ ባይህ የማልሰለችህ ድንቅ ተዋናይ ❤❤❤❤
እኔ የሐረር ያውም የቀላድአምባ ልጅ ነኝ። ወደ ሰሜን ትግራይ ጎንደር ወሎ ጎጃም ለሐረሮች ልዩ አመለካከት አላቸው ። ምክንያቱም ለሰው ሁሉ የምንሰጠው ፍቅር የእውነት ስለሆነ 😍
በእኔ እድሜ አሌክስን የሚያህል ተዋናይ አልተመለከትኩም!!! የሁልጊዜ ጥያቄ እድሜውም ወደ ስልሳ እየተጠጋ ነው የአዞ ቆዳ ነው መሰለኝ ያስገጠመው ምንም አያረጅም የአስር አመትም ልጅ ሆኜም አውቀዋለሁ ይህው እስከ አርባ አመቴ ድረስ ምንም አይቀየርም።
የእውነት ነው የምልህ አለማየሁ በጣም የምወደው ምርጥ አርስቲት ነው ፡፡ ሆኖም ግን በስንቱ ላይ ደግሞ ይለያል መክሊቱን ነው ያገኘው፡፡
ሰለሀረርማ ተነግሮ አያልቅም ደሞ የመድሃኒአለም ተማሪዎች በየሀገሩ አለን መምህራችን ሳሙኤል ታፈሰ ምርጥ ተወዳጅ መምህራችን ነበር እኛ የሀረር ተወላጅም ብንሆን እኛ ኢትዮጲያዊ ነን ሀገር ወዳዶች !!!
ብዙ ከሌላ ክልል አካባቢ የመጡ የወታደር ልጆች አሉ
@@yememasresha8019 ሐረር ሐገራችሁ አይደለም ተባለ አሉ
በጣም የምወደው ሰው ቢኖሪ አለክስ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በተለይ ለትዳሩ ያለው ታማኝነት እና ፍቅር ሺ አመት ኑርልን ተምሳሌት ነህ
አሌክስ ብቃት ያለው አርቲስት ነው በስንቱ ደግሞ የኔ አዝግ ❤❤❤❤
እዉነት ለመናገር ሚስቱን ያከበረ እና የወደደ ሰዉ የሆነ ሰዉ ነዉ 🙏
በጣም የምወድህ የማከበርህ በስየ❤❤❤👍👍👍እግዚአብሔር ይመስገን
ሰይፍሻ የኔ ምርጥ ሰው ፕሮግራምህን በፍቅር ነው የምወደው❤❤ሰይፍሻን የምተወዱ ላይክ
ደብተር እና እርሣሥ የማይኖራቸው ተማሪዎች ዛሬም የሚበሉት የሌላቸው ተማሪዎች ያሉባት ሃገሬ እጅግ በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ያሥበን !!!!!
ማአሻ አላህ መታደል ነዉ ሰዉ በትዳሩ ሲመካ አብራችሁ አረጅ🎉🎉🎉🎉 ምረጥ ሰዉ
ወላሂ በጣም የሚመቸኝ ተዋናይ ነው የእውነት ሳየው ገና ደስ ይለኛል በስየ
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ 1K አስገቡኝ ስወዳችሁ 😢😢😢
በጣም የማደንቅህ ተዋናይ ሰው በተለይ በስንቱ
እውነት ለመናገር ሰይፉ ፈንታሁን በቀልድ እያዋዛ ብዙ ቁም ነገር የሚሰራ ድንቅ ልጃቺን ነው በበጎ ስራው ብሸለም ደስይለኛል ❤️❤️❤️
ሁለቱንም በጣም ነው ምዎዳቹ❤👌
ሁለቱንም ለረጅም ጊዜ አውቃቸዋለሁ ሰይፋ በእድሜ ያንሳል
❤❤❤ በጣም አድናቂክ ነኝ በርታ።።።።
አሌክስዬ ሁሌም እግዚአብሔር ያክብርህ የሰው አክባሪ!!!!!
አሌክሰ የምወደው ነው እግዛብሔር ከነሙሉ ቤተሰብ ይጠብክህ እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ
ወላሂ ናው ያምላችሁ የ ሐረር ልጅ በማሆናኤ ዳስትኛ ነኝ አንካን ሰው ጅብ አናለምዳለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በስንቱ የሣቄ ምንጭ በ80ወቹ ቡሔራዊ ትያትር አበራ ጆሮ ጋር ካየሑት በሗላ በጣም ረጅም ጊዜ ነበር አሑን በስንቱ ሖኖ አስደመመን ገራሚ አክተር❤
ስወድህ ለስራህ እና ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ደስ ይላል
ሁለቱ የሐረር ፈርጦች አድናቂአችሁ ነኝ።
ወይ በስዬ፣ አቦ ይገባሃል፣ የአርቲስት አለማየሁ ታደሰ አድናቂዎች እስኪ እናዘንብበት👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እውነት ግን ሰይፉ ተሸልሞ ያውቃል ?? ካልተሸለመ ግን በበጎ አድራጊነት በዚህ አመት ቢሸለም የምትሉ በኔ በኩል ይገቢዋል !
ሰይፉ አይሸለምም ይሸልማል እንጅ
እኔ የሁሌ ምኞቴ ሴፋ በሂወት እያለ የክብር ሽልማት እንድያገኝ ነው
ሽልማት ያንሰዋል ግን አይፈልግም ይመስለኛል
መሸለምአለበትግን አይሸልሙትም በበጎአድራጎት ይሳተፍል ግንአይወራለትም
ሁሌም ያበሳጨኛል ይህ ነገር ስለሚቀልድ የሚረዳ ቁም ነገር ያለው አይመስልም ግን ምርጥ ዘር ሐይማኖት የማይመርጥ ሰው ነው ሽልማት ምስጋና ይገባዋል በትክክል
ሚስትህን እጅግ አደነቅኳት! እንዲህ በባሏ የሚመሰከርላት ምርጥ ሴት!
ፀባዩ የማይለውጥ ጉራ የሌለበት ድቅ ተዋናይ👏👏👏
Was ist bitte rufen
ሐረር ጉራ የለበትም ቀለል ያለ ሕይወት ነው ኑሮው።
በትክክል ገልፀከዋል
@@Tube-fp8gy banatish manew simish???
Tolo bay wudwa??
ሚስቱ ስረአቷ ደስ ይላል እሱም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ❤❤
@@DEREJEHABTEWOLDMEDIA12 danke
@@DEREJEHABTEWOLDMEDIA12 ayineberehan lelelachewus lemin be brel atetsefim .😂😂😂😂😂😂😂 ayasekim.
አሜን አሜን አሜን ❤
amenn
Amen❤
ዋው ለሚስቱ ያለው ፍቅር ክብር ይደቃል አብራችሁ ጃጁ ❤❤❤❤
25:00 ፀጋህን ማወቅ፣እርሱን መጠቀምና ፍሬ እንዲያፈራ ማድረግ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነው!🙌🙏💯
አሌክስ የምን ጊዜም ምርጥ ጀግና ተዋናይ ነው ትችላለህ❤የአትፍረድን ዲያሎግ በመርሳት ገርሞኛል ገና ሲነበብ አትፍረድ ላይ ብለካል እያልኩ ነበር ምትሰማኝ ይመስል😂እድሜ ጤና ይስጣቹ አሁንም በትዳርህ ሁሌም ተደሰት ❤❤❤
ሴፍዬ እደው ተባረክ እውነት በጣም ደግጬም አዝኜ ነበር።እውነት የታመመ መስሎኝ በጣም ነው የምወደው በተለይ ሲስቅ ።እመቤቴን ያስቀኛል ።ውስጤነው።እና ደስ ብሎኛል።በስመአም።
ማነው እንደኔ በስንቱ ከመጣ ወድህ አለማየሁ ታደሰ የሚለውን ስም የረሳ አይ በስንቱ ቅጣው😀😀😀
😂😂😂 እኔም በስዬን ነው
እኔ😂😂 ደሴ ከምትቀየመኝ አንች ብትቀየሚ ያሻላል ያለው የተመቸኝ❤❤❤
😂😂😂
@@HayatHussen-d8f 😁😁😂😂
አኔ😂
አሌክስ ወንድሜ ዩኒቨርሲቲ እያለህም ስርዓት ያለህ ልጅ ነበርክ አሁንም የበለጠ ስርዓትክን ያዳበርክ ሰው ነህ።ሁሌም ክበርልኝ።
ድንቅ ተወዳጅ ታይቶም ተሰምቶም እማይጠገብ እንደኔ እሚወደዉ ማነዉ😊😊😊❤❤❤ ጊዜ እማይለዉጠዉ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ❤❤ በነገራችን ላይ የሐረር ልጆች ልዩ ናችሁ❤❤❤
በጣም የማደንቀውና በጣም የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ በጣም ነው የምወደው መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ከነ ቤተሰቦችክ ይጠብቅህ አከብርሀለሁ ሁሌም በርታ መንገድክ ሁሉ ቀና ይሁን ሁሌም አደንቅሀለሁ ሰይፉ ስላቀረብከው ደስ ብሎ ኛል ሰይፉ እግዚአብሔር ያክብርክ
የአሌክስ እድሜ ግርም ነው የሚለኝ ቴዎድሮስ አደባባይ ሜጋ አምፊ ቴአትር ቤት በ90ናዎቹ መጀመሪያ ነው አንቲገንን ሲሰራ ጀምሮ ነው የማውቀው በ1994 ደግሞ ከብሄራዊ ቴአትር ወደፒያሳ ታክሲ ተሳፍረን አብረን ጎን ለጎን ተቀምጠን የተጓዝናትን ጉዞ መቼም አረሳትም የእድሜውን ነገር ሳስበው ወላሂ በጣም ነው የሚገርመኝ
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ለአሌክሶ❤
የሱን ፊልም እያየን አድገን ሽበት በሽበት ሆነናል😂😂😂
ሰው በጣም ነው የሚገርመው አርጅቶ ወድቆ ተበሳቂሎ ማየት ነው የሚወደው ሌላ ስራ መስራት አይሻልም?@@zebibaseid5
ለሚሠራው ሥራ ሁሉ በጣም ነው የማደንቀው አሁንም እግዚአብሔር እደሜና ጤናን ከመላው ቤተሰቡ ጋር ይስጠው❤❤❤
አንቲ ገን የልጅነት ትዝታ መቸም አይረሳ መርማሪ ፓሊስ ሆኖ የሰራብትም በጣም ተወዳጅ ነበር እረዦም እድሜ ለአለማየሁ ታደሰ ምርጡና ተወዳጁ የትወና ሰው
አሌክስን በጣም የማደቀው ነገር ቢኖር ለልጆቹ ለባለቤቱ ያለው ክብርና ፍቅር ነው ። ብዙዎቹ ትንሽ ገንዘብ ሲያገኙ ሚስታቸውን ይፈታሉ ልጆቻቸውን ይበትናሉ አሌክስን በቤተሰቡ ዙሪያ አለማድነቅ አይቻልም ።
በቤተ ክርሰቲያን ሥርዓት ስለተጋቡ ነው፡፡
@@gravitymobile7558 ኸረ ስንቱ ተኪሊል ሲያፈርስ አይተናል ፈጣሪ ልቦናን ሰጥቶት ነው እንጂ
በቤተክርስቲያን መጋባታቸው እንዳለ ሆኖ ማርቲን የምትመስል ሴት በዚህ ዘመን ለማግኘት አይቻልም በእውነት ያቺ መፀሀፈ ምሳሌ ላይ ያለችው ድንቅ ሴት በቃ ማርቲ ማለት እሷ ነች ትዳራቸው ይባረክ❤
የኔ አለማየሁን በጣም የምወደው አብዛኛው ጊዜ በስንቱ ፊልምን ሳላይ እንቅልፍ አይወስደኝም ማታ ሁልግዜ አያለው በጣም እወዳለው እግዚአብሔር አሁንም ሊተባረክ ❤
በደና አልወደድኩህም ለካ የሐረር ልጅ ነህ የሐረር ሰው ምቀኝነት ክፋት ተንኮል አያቅም ለዚህ ማሳያው አሌክስ ነው እስቲ እዩት አያረጅም ቶሎ ከሚያስረጀን አንዱ ምክንያት ቅንነት ስለሚጎድለን ውስጣችንን ይጎዳዋል
አሌክስ አሁንም እድሜ ከጤና እስከነ መላው ቤተሰቦችህ
❤❤❤❤
የሰይፉ እና Alex አድናቂዎች እስኪ በለተ ሰንበት አንድሺ አስገቡኝና አስደስቱኝ
2 ye harer balageroch nachew leka..😂😂😂
@@Anson..23-s2l malet nw aa
ይገባካል አሌክስ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ ከምወዳቸው ተዋናይ አንዱ ነክ በርታልን ❤
Alexeya, you are the most talented, mature and lovable artist of all time, I have a great respect for you! Good GOD bless you and your family 🙏🏽
በእውነት ነው ምልህ alex የህይወት ትርጉም ገብቶሀል ትዳር ከሰመረልህ ሁሌም ስኬታማ ነህ
እኔ እምልህ ሰይፍሻ ተሸላሚዎች እንኳን መሸለማቸውን የምትነግረን አንተ እኔ በበኩሌ አድናቂህና አክባረህ ስለሆንኩ ሽልማት የሚያስፈልግህ አንተ ነህ እኔ ምስጋናዬን ሸልሜሀለው
እውነት ነው ሰይፍን በጣም መልካም ሰው ነው በሂወት እያለ ቢመሰገን ጥሩ በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆንብን
ማርቲ ታድለሽ በባልሽ ልብ ዉስጥ ነግሰሻል ብቻ?ማሻአላህ
@@hidayaabdellah4926 የውነትሽን ነው
Tiru baloch tiru misst senorachew akbari nachew.
"ያልወደድኩትን ለሰው አልሰጥም" ምርጥ ሰው።
በወንዶች ኮኮብ እንቁ ተዋናይ አሌክስዬ እንዲሁ ሰላም ጤናህን ሰጥቶህ ገና ብዙ ብዙ ትሰራለህ። ኑርልን።
ለትደርህ ያላክ ክብር በጣም ደስ ይላል❤🙏
አሌክስዬ ምርጥ ኑርልን እንዲ እንዳማረብክ እንደተወደድክ ምችት ይበልህ አቦ በስንቱን ስለሰጠኽን ደሞ ውይይይ ውስጤን እንዴት እንደምታስደስተኝ❤❤❤❤
አሌክስ❤❤❤ሳይህ እራሱ ሳቄን መቆጣጠር ያቅተኛል ደስ ስትል😊😊😊😊 ደግሞ ለትዳሩ ያለው ክብር ኑርልን ወንድማችን😊
መልስ አለኝ የእምነቱ ጥንካሬ ይመስለኛል እግዚአብሔር ላመኑት ስጦታው ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
ድሬ ዳዋ በስራ ምክንያት ኖሬያለሁ፣ በዚህ አጋጣሚ ሐረርን እየተመላለስኩ ጎብኝቻታለሁ። የተለየች የፍቅር ከተማ ነች። የማልረሳው ሐደሬ ጉዋደኛዬ ባለቤቱን ከማግባቱ በፊት አብሬው እንድሄድ ጋብዞኝ አብረን ያሳለፍነው ግዜ አይረሳኝም። ከእጮኛው ጋር ሶስታችን ጀጎልን ጎበኘን። ደስ የሚል ግዜ ነበር። ዛሬ ጉዋደኛዬና ባለቤቱ ልጆች ወልደው ከብደዋል። አንድ ቀን እንደማገኛቸው ተስፋ አለኝ.... ሁላችንም እንደ ሀረርጌዎች ብንሆን እላለሁ።
እደዛሬ አጩኬ አይቼህ አላውቅም ለካ እደዚህ ቆንጆ ነህ 😂 black diamond😍
እርፍ ጪራሺ
Kelal yetikur konjo new leka 😂❤
እባኪሽ ከሰይፉ ጋር ስላየሹ ነው።
እምወደው አርቲስት አለማየሁ ታደስ😘😍😍😍
አለማየሁ ታደሰን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ❤
የሚወደድ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ❤❤አቤት ብቃትእኮ👌
አሌክስ እኮ ምርጥ አክተረስት ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤🙏
አሌክሶ በጣም የማከብር የማደንቅ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ከነቤተሰቦችህ ፍጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማርቲ እንኳን ለባለቤቷ እና ለቤተሰቦቿ በስራ አጋጣሚ ለአንድ ቀን ላያት ሰው የማይረሳ ማንነት ያላት ጨዋ ትሁት ባለሙሉ ስነምግባር የሆነች ድንቅ ሴት ነች አሌክስ በጣም እድለኛ ነህ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው❤❤❤❤
ትክክል ሁሌም ወጣት። እርጅና አይታይበትም። እኔ ልጅ ሆኜ ከ 20 አመት በፊት ነው የማውቀው። አሁንም ያ ፊትና ቁመና ነው ያለው። አሌክስ የጥበብ ሰው👍
የጉራጌ ባለ ሀብቶች ከሀረሮች ተማሩ በውሃ ትም ለሚሰቃየው ሕዝብ እንድረስለት 😢😢😢😢😢
ወላሂ ሳህ እኔም ብዙ አይቻለሁ የጉራጌ ህዝብ ሲሰቃይ
አሌክስ በጣም የማደንቅህና የምወድህ አርቲስት ነህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሀለዉ።
ሰይፍሻ በጣም ነው ምወድህ❤❤❤በስዬ አለማየሁ ታደሰ ምርጥ ሰው❤❤❤
ድንቅ ሰው ፣ ትሁት ፣ በሙያው የበቃ እና ሰው አክባሪ ኑርልን 🙏🙏🙏
እኔም የዚህ ሰውዬ አለማርጀት በጣም ነዉ የሚገርመኝ እኔና ትንሽ ወንድሜ ኢለመንተሪ ተማሪ እያለን የመጀመሪያ ቲያትር ያየነው የሱን ነው።አሁን እኛ ትላልቅ ሰውችና የሱ እኩያ መስለናል።ሚስጥሩን ቢነግረን ጥሩ ነዉ ።
ሰላም ማግኘት ነው እኮ አለ በትዳር ህይወት
አለማየሁ በጣም የምንወድህ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
የሃረር ልጆች ጋ ለምን ይጋነናል❤ ሁሉም በየራሱ እያስጠራ አይደል ፡በአማራ ፡የአማራ ህብረት ማህበር አለ ፡የትግራይ ፡ማሕበር ሕብረት ተጋሩ አለ ፡ በሃዋሳ የሃዋሳ ወጣቶች ህብረት ማህበር አለ፡ስለዚህ እደነዚህ አይነት የክልል ህብረቶች ችግርን ሊያቀሉ እጂ ዘረኞች ሊያስብሉ አይገባም ስለዚህ ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል😮
አንሳ አሌክሶ የሀገር ብርቅዬ ልጅ ነው ዘመንክ ይባረክ ፈጣሪ እረጅሞ እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ይስጥክ ቤተሰብህን ይባርክልክ ❤❤❤❤❤
ቀላድ አምባ ብዙ ትልልቅ ሰዎች አፍርቷል አርቲስት፣ ሀኪም፣ወታደር .....ብዙ የሀገር ባለውለታ ፍቅር የሆነ ሰፈር የፍቅር ሀገር
Nice
ቀላድ አምባ ክብሪት አምባ አቦከር ሐማሬሳ etc...ቀ. ኃ.ሥ ሞደል ጀማሪ የሺመቤት መዳሀኒዓለም .... ብዙ የጥንት ትዝታ
እንኳን ተመረጥክልን የኛ ጀግና መኩሪያችን አለማየሁ ታደሰ የቀላዳንባው የሐረር ልጀቆች መኩሪያቾን!!!🎉🎉🎉🎉
አሌክስ የእባትክ ስም በአንተ አካላዊ ገፅታ ላይ እስተዋፆ ያለው መሰለኝ አለማየው ታደሰ ሁሌ የሚታደስ አይገርምም እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ❤
የዛሬው ያበደ ፕሮግራም ነው በነገራችን ላይ እንዲህ አይነትን አቀራረብ ብትቀጥልበት አሪፍ ነው ተዋናዮችም ስራቸውን መልሰው ያስታውሱበታል ተወዳጅነትም ይበልጥ የሚያተትፍ ይመስለኛል
ለምን እንደምወድህ ባላውቅም በጣም ነው የምወድህ Alex❤❤
ትዳር እግዚአብሄር ባርኮ ሲሰጥ እንዲህ ነው❤🙏
ሰይፍዬ የዚ ልጅ አለማርጀት መታደል ነው ሁሌ ይገርመኛል
አኔም በጣም ይገርመኛል
በርቱልን ገና ብዙ እንሰራለን ይህ ህዝብ ማለት ድንቅ የኢትዮጵያ ህዝብ መለያየት መከፋፈል የሌለበት መላ የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች ይሚገኙበት ከተማ ነው: እውነተኛ ፍቅር ያለበት ትንሽ ነግዶ ማደግ የሚቻልበት ነው: እውነት ነው ሐረር ትልቁ ችግር ውሃ ነውና ህዝባችን እኛ እያለን መጠማት የለበትም እግዚአብሔር ይርዳን በሂደት ሁሉም ይሳካልና እባካችሁ እንተባበር በርታልን ውንድማችን አሌክስ ይመችህ አቦቦቦቦቦ.
ሰይፍሻ.እና አሌክስ በጣም የማከብራችሁ የምወዳችሁ ኑሩልን
አሌክሶ እንክዋን ኖርክልን ;እንክዋን አላርጀህ , !! እድሜ ይስጥህ ከእነ ቤተሰቦችህ ❤
ሰውድው ይህን ስውዬ ማርያምን ሳላቅው በጣም ማክብርው ትልቅ ሰው egziabhir ርጅም አድሚን ክጤና ጋር የስጥህ 🥰🥰🥰
አሌክስ ጎበዝ ተዋናይ ሁሉም ያምርብሀል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤
ወይ አሌክስየ በጣምነውየምወድህ ያልተነገረልህ ድንቅየጥበብሰው ሁሌምሰላምህ ይብዛልህ የሳቄምንጭ በስንቱየ ❤❤❤❤❤
ይገባዋል አሌክሶ የምር በጣም ነዉ ማደንቀዉ ሌሎችም ስራዎቹ እንዳለ ሆኖ ''በስንቱ'' አሪፍ ስራ ነዉ። ሰዓቱን ጠብቀን ነዉ ምናየዉ ድብርታችን ጥፍት ነዉ ሚለዉ
ጤና ከ ዕድሜ ጨምሮ ይስጥልን
ሴፍሻ ላንተም ክብር ይስጥልኝ