ፕሬዚዳንቷ እንደ ታዬ ደንደአ? በጠቅላይሚኒስትሩ እና በፕሬዚዳንቷ መሀል የገባው ነፋስ | ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 670

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و Рік тому +14

    ❤❤❤ያየሕ በእውነት አድናቂህ ነኝ በጋዜጠኝነትህ ልትኮራይገባል አገላለፅአቀራረብ አነባነብ ግሩምድንቅ አቅራቢነህ እናመሰግናለን ፈጣሪይጠብቅህ

  • @ጉግማጉግ-ጨ9ረ
    @ጉግማጉግ-ጨ9ረ Рік тому +30

    እቺ ማትረባ ትላንት ትግራይ ላይ ታግሰናል አሁን ልክ እናስገባለን ስትል አልነበረም አሁን ፃድቅ ልታረግዋት እየሞከራቹ ነው

    • @gebremedhinmesele7903
      @gebremedhinmesele7903 Рік тому +1

      ንጋራት እቺ ውሻ እኔም ብያታሎ

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Рік тому

      What you are saying is completely wrong. She used to be the best lady in the world. She made a great mistake to work with those who believe in war.eith zero IQ.

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 Рік тому +1

      Short memory Ethiopians

    • @YMW7777
      @YMW7777 5 місяців тому

      ​@@loyalbelieve6954You have long term memory ha????

  • @abadittsegay3303
    @abadittsegay3303 Рік тому +7

    ሕንከት ዘይብለን መዳለዊት ርእሰ ብሄር ተባሂለን ዝፅዋዓ! እሞ ድማ ዓባይ ሰበይቲ!!! ይስመረልክ ከም ግብርኽን ይሃብክን በለለይ ያየሰው!!!

  • @etheth5034
    @etheth5034 Рік тому +50

    የኑፃሀን ደም በእጃቸው ያለ ሁሉ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም የእጃቸውን ያገኛሉ እግዚአብሔር እራሱ ያዋርዳቸዋል አንቺም እንዳ ነሽ የሴት አረመኔ

    • @saraberhe6491
      @saraberhe6491 Рік тому +8

      ሰው መሳይ እሷ ብሎ የአገር መሪ መቀመቅ ያስገባት ይች ሰይጣን

    • @etheth5034
      @etheth5034 Рік тому +1

      ​@@saraberhe6491አብይስ መሀይም ሆኖ ነው ኢቺ የሙሁር መሀይም እንዲህ ስትዘቅጥ ማየት ያማል

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Рік тому

      In her mind it is only amhara that matters the rest of the subject people even kids children mothers and grandparents women of all ages even if they killed and raped by the very army that was supposed to protect them it doesn’t matter to her even when the very government she leads invites a foreign army in looting killing and raping the citizen of the country . She should be held to the same standard as the so-called prime minister who was a drop out of grade school like Idi Amin this highly educated sophisticated educated mother is no better than the grade school dropout

    • @mza2884
      @mza2884 Рік тому +1

      ለመሆኑ የታዬን ቦታ ለመውሰድ ስድስት ሆዳም አማራ በጠቅላይ ሚኒስትሩ በር ላይ መሠለፋቸውን አውቀው ኖሮል ?

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 4 місяці тому

      ​@@mza2884 አያጠራጥርም

  • @meresagirmay2637
    @meresagirmay2637 Рік тому +33

    እህቺ ሴትየ'ኮ የሚልዮኖች ሞት ፍፁም ተጠያቂ ናት።

    • @tigisttsegayebirara1733
      @tigisttsegayebirara1733 Рік тому +1

      ተጠያቃው መጀመሪያ ህወሀት ነው ለዚህ ሁሉ የኢትዮጵያ እልቂት እናአብይ

    • @manlema7975
      @manlema7975 Рік тому

      አብይስ

    • @Searit-rich
      @Searit-rich Рік тому

      ​@@tigisttsegayebirara1733Tekelay malet mn malet yihon ? yemejemeriyana wanega teteyaki esu nw ende kilele ende party hilum weyane kalalachehu were aytafetelachehum

  • @aliyhassensuleiman1590
    @aliyhassensuleiman1590 Рік тому +48

    ሱስ ሆናችሁብን እኮ!የመጀመሪያ ነኝ ብየ በሰከንድ ውስጥ ብገባ 367 ሰው ቀድሞኛል ።የድካም ውጤት ነው አብሽሩ!ሌላው መጨመር የምፈልገው ወደን ያየነውን ነገር Like ብናደርግ

    • @TsegayeFantahun
      @TsegayeFantahun Рік тому +2

      Betam

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 Рік тому +3

      እውነትን የሚዘግብ ሀቀኛ ጋዚጠኛ ነው

    • @fitbrfilwha7171
      @fitbrfilwha7171 Рік тому

      ብዙም አልፈርድባትም ምክንያቱም የአብይ ፐሮፓገነዳ ሁላችንንም ባይሆን ብዙዎቻችን እንደዛ እንድናሰብ አርጎን ነበር በተለይ የሰሜን እዝ ጦርነት የወታደሮች ቃለ መጠይቅ ሰለነበርን

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Рік тому

    ጋዜጠኛ መሆን እንዳንተ ነው በርታ ለህዝብ የቆምክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤💪💪

  • @bereketgetachew3384
    @bereketgetachew3384 Рік тому +3

    በጣም ኣሪፍ ትንተና ነው ያየስው በመቀሌ በጣም ነው የምንከታተላችሁ ቀጥሉበት

  • @Ethio-Fam
    @Ethio-Fam Рік тому +17

    ለፈጣን ምላሽህ አመሰግናለሁ። ሁሌም ፕሬዚደንቷን እንድትሰራልን በውስጥ መስመር እራሱ ወትውቼ ነበር። ያየሰው ወርቃማ ድምፅና ትንታኔ።🙏

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Рік тому +66

    ያየሰው ወንድም ዓለም አንደበተ ርቱዕ እጅህ አይዛል፥ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ፥ እንቅፋት አይምታብኝ፥ ዘርህ እልፍ ይሁን፥ የተባረከ ህይወት ላንተና ለምትወዳቸው ሁሉ ይሁን። አንድ ቀን ኢትዮጵያ ሰላም ሰፍኖባት ልጆችዋ በፍቅር የሚቦርቁባት ይሆን ዘንድ ምኞቴና ጸሎቴ ነው።

  • @MedhanitYiheyis
    @MedhanitYiheyis Рік тому +15

    Great journalist clear and transparent explanation

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 Рік тому +24

    ፕረዚደንት ሳህለወርቅ አሁን ነው ስለ ጦርነት አስከፊነት የሚነግሩን የትግራይ ህዝብ በኤርትራና በሱማሌ መንግስት ሳይቀር ሲጨፈጨፍ ሲደግፉ ቆይተው አሁን ስለጦርነት ኣስክፊነት ሊነግሩን አይችሉም ስለጦርነት አስከፊትነት ከሳቸው የበለጠ እናቃለን ያለፈው መጸጸት ለኛ ለትግራይ ህዝብ ምንም አይጠቅመንም የፈለገቱን ነገር ካደረጉ በሆላ አሁን መናገር ፋይዳ የለውም

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 Рік тому +2

      YEP Tigray is not short memory! Will remember forever!

    • @lukaseyob1976
      @lukaseyob1976 Рік тому +1

      ብቻ የትግራይ ጦርነት ጊዜ የት ነበሩ ማፈሪያ ስልጣን አፍቃሪ🤔

    • @eteneshtefera2582
      @eteneshtefera2582 Рік тому +1

      ልክ ነው የትግራይ ሕዝብ ሲፈጅ ምነው ዝም እለች

    • @gebrekristosgebreselassie2155
      @gebrekristosgebreselassie2155 Рік тому

      @@eteneshtefera2582
      የትግራይ ጦርነት ዝም ያሉበት ምክንያት እማ እቅዳቸው ካለው መንግስትና ከኤርትራ መንግሥት ጋር ሆኖው የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ስለነበር ነው

    • @eteneshtefera2582
      @eteneshtefera2582 Рік тому

      @@gebrekristosgebreselassie2155 እግዚአብሔር ያውድማቸው ትግራይ የኢትዮጵያ ማሕፀን ናት ትግራይን እና እማራን እጣልቶ እቢይ እሕመድ እፉጀን 😭😭😭😭

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Рік тому +24

    የስው እንጭጭ የሆነ ስውዬ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያውያን ላይ በኪነጥበብ ያንሳልን

  • @HussenAli-lt2gf
    @HussenAli-lt2gf Рік тому

    የየሰው አእምሮህ ይባረክ

  • @addisalemmesfin4849
    @addisalemmesfin4849 Рік тому +1

    ፕረዚዳንቱ መስራት የሚገባቸው፣ በድፍረትና በቅንነት የተከበረች ደራርቱ ቱሉ ሰራችው።ጀግናችን።

  • @tekichowe
    @tekichowe Рік тому +38

    ❷❼ ኣባቴ 🙏
    ትግራይ ና ህዝብዋ ጠብቀልኝ❤️💛❤️

    • @Newmenged
      @Newmenged Рік тому +7

      ቂም ይዞ ፀሎት 😂😂😂

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Рік тому +17

      ​@@Newmengedቂም ሲያንሳቸው ነው። በኤርትራ ሕዝባችንን ማስጨፍጨፋችንን ላስታውስህ። የፈለጉትን ያድርጉ። የትግራይ ሕዝብ የፈቀደውን ያድርግ። እነሱ አይመልሱም ነገሩን አያጮሁትም። ይሄ ጉዳይ በአማራ ክልል ቢሆን ኖሮ ምን ያህል ታንቀን እንሞታለን ባላችሁ? ውርደተኛ ሁላ!!!

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Рік тому

      @@Newmenged
      Than you!

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Рік тому +3

      @@woinshetkassaye7174
      ይሄንን ዓይነቱ የቂም ንግግራችሁ እስካላበቃ ድረስ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ከቂም ጋራ አይተባበርም የግፍ እጅም ይቀጥላል::

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Рік тому +2

      ⁠​⁠​⁠​⁠@@NewmengedYou better worry about your own sins, cause God’s not going to be asking you about mine.

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Рік тому +6

    ሀገራችንን ከፈርኦን ሰቆቃና መከራ ነፀ ያወጣ አምላክ እኛንም አይተወንም።

  • @hammedhammed1952
    @hammedhammed1952 Рік тому +4

    ያየ ሰላም ::ምርጥ ተንታኝ ጋዜጠኞ:: በርታልን

  • @ermiaswesenseged
    @ermiaswesenseged Рік тому +36

    ያየ✍️✍️✍️ የሁልጊዜ አድማጭክ እና አክባሪክ ነኝ 🙏🙏 ምርጥ ምልከታ ነው 🙏🙏

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 Рік тому

    ሁሌም ውስጤን የምጠይቀው ጥያቄ ነበር ለምን ስለ ፕሬዚዳንቷ አይዘግብም እያልኩ ክብረት ይስጥልን ያየ ሰው

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 Рік тому +5

    Thank you Ethio Forum for the great explanation.

  • @ethiopiawinetyilemlim3253
    @ethiopiawinetyilemlim3253 Рік тому +5

    ሁለት ወዶ ኣይሆንምና ለእዉነት ቆመው ጥቅሙ ቢቀርባቸው ይሻላል እላለሁ:: ሁሉም ያልፍና ጥሩ ስራን የሚያመሰግን ስለሚመጣ::

  • @ፀሊምሓድጊ
    @ፀሊምሓድጊ Рік тому +5

    ፅንፈኛዋ ሴት ፕረዚዳንት! በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ሴትዮዋ ለአማራ ሟች መሆኗ ነው።

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 Рік тому +4

    ሁሌም ጥያቄዬ ይህ ነው ያየ! ለምን ስራዋን ለቅቃ ልጆቿ ጋር አትሄድም? እንዴት ለሀገሯ የለፋችላቸውን አመታት በዚህ የታሪክ አተላ በሆነ ጥቁር ቀለም ታጠቁረዋለች???ለምኑ ከዚህ በኋላ??? ክብር ከህሊና ከወገን በላይ ምኑ ነው ክብር???ከህዝብ ጎን ቆመው በታሪክ "ክብሯን ጠብቃ" በዘላለማዊ ታሪካዊ ክብር ስምን መፃፍ ከክብርም በላይ ክብር አይደለምን???

  • @yesufadem2112
    @yesufadem2112 Рік тому +7

    በደም ያማረ ጠ ሚንስትራችን

  • @LeulRayaAzebo
    @LeulRayaAzebo 4 місяці тому

    ምርጥ ሰው

  • @meronmehari9510
    @meronmehari9510 Рік тому +1

    Thank you Ethio Furem for great explanation God bless you

  • @halefommekonne3231
    @halefommekonne3231 Рік тому +6

    ያየህሰው አድናቂክና አክባሪክ ነኝ አንድ በአካል አገኝሀለው እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @tesfaalemmehari9785
    @tesfaalemmehari9785 Рік тому

    ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን 🙏👍💯

  • @BereketMengistu-ez8qu
    @BereketMengistu-ez8qu Рік тому +7

    ሁሉም የብልጽግና ሰወች ሆዳም ናቸው

  • @salahayasine126
    @salahayasine126 Рік тому

    ምርጥ ሰው ምርጥ ጋዜጠኛ አባ አላህ ክብረት ይሰጥልን

  • @endeshawtiruaye7820
    @endeshawtiruaye7820 Рік тому

    ያየ ሰው ምርጥ ትንታኔ ከምርጥ ድምፅ ጋ እናንተን ማግኘት የምንችልበት አድራሻ ብትሰጡን እኛም የበኩላችንን ለመወጣት ይረዳን ነበር መረጃ ነበረን

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Рік тому

    ❤❤❤❤❤ Ethio Forum selamachu Yebza hullem merci merci merci ❤❤❤❤

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Рік тому +5

    ፕረዝደንት ሳህለ ወርቅ ሁሉ ይቅርብኝ ብለው ባደባባይ ወጥተው ታፍኛለሁ ቢሉ እንደ ጳጳሱ ብዙ ህዝብ ይረዳቸው ነበር። እኔ ቅርብ ግዜ ነው የአማራ ክልሉ ጦርነት ሲጀምር ነው ድምጻቸው እንኳን መሰማት የጀመረው። ትግራይ ውስጥ የተደፍሩትን ሴቶች ለመጎብኘት ሪፐብሊካን ጋርድ ከኔጋ ካልገባ ሞቼ እገኛለሁ ብለው ሴቶቹ ወታደሮችን ሲያዩ በመደናገጥ ሌላ ትራማ ነው ጨምረውባቸው የሄዱት። በኛ ህገር በሳቸው እድሜ ያለን ሴት አይደለም ለማጥቃት መገላመጥም አልተለመደም ምንም ቢያጠፉ በተለይ ትግራይ ውስጥ። ትግራይ እንደነ ሽመልስን የተቀበልች እሳቸው ምን እንዳሰጋቸው አልገባኝም

  • @gerzhertessema2856
    @gerzhertessema2856 6 місяців тому +1

    ኢትዮ ፎረም ትክክል ብለሀል ። ምክንያቱም የሕዝብ ድምፅ ሀቅ ነው ።ከአሜሪካ

  • @yilmaworkaynalem6367
    @yilmaworkaynalem6367 Рік тому +1

    ዋዉ ያየሠው ሚገርም ትንታኔ

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 Рік тому +2

    ምን አስጠበቃት ወሬኛ ስልጣን ፈላጊ ስለሆነች ነው እንጂ ድሮ መልቀቅ ትችል ነበር። ያኔ የኢትዮጵያ ህዝብ በክብር እስከዘላለም ያስባት ነበር።

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 5 місяців тому +1

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለሆድ አደር ብልፅግናዎች

  • @Bouhmustafe
    @Bouhmustafe Рік тому +3

    በጣም ያንተ አደናቂ ነኝ በጣም እወዳሀለው ነገር ግን አንድ እንዲትናገር የምፈልገው በሶማሌ ክልል ያሉቱን ችግሮች እንደትናገር ደግሞ እፈልጋለው አመሰግናለው❤❤

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 Рік тому +2

    Thank you EF

  • @absalatnoah4845
    @absalatnoah4845 Рік тому +1

    ከዚህ በኋላ የትግራይ ህዝብ አስመሳይ ከሆኑ የአማራ ባለስልጣናትን ማመን በቃው። ለዘልአለም አይጠገነም አስመሳዮች ናቸው።
    No More Ethiopia #

    • @lisaftaddesse8883
      @lisaftaddesse8883 Рік тому

      በቃ ህውሓት ካልገዛ የህወሃት ደጋፊ መገንጠልን ነው ምርጫው ከተገነጣጠልን እኮ ቆየን

  • @fikretedla5794
    @fikretedla5794 Рік тому

    ልብ አርስ ሚዲያ !!! በስርአት ጊዜ ሰጥተው ተዘጋጅተው አቀናብረው በቅጡ መረጃ እና ማስረጃ ፈልገው አንብበው ተረድተው ጊዜ እና ወቅቱ የሚጠይቀውን አሰላስለው በሚመች በምንረዳው ቋንቋ እና በብቁ ጋዜጠኞች ስለሚቀርብ ለማድመጥ ሁሌም ጉጉ ነኝ። በርቱ !!

  • @RobelRobel-r5y
    @RobelRobel-r5y Рік тому +4

    ስንገደል ከኔ ጎን ያልነበረ እንድም ተው የሚል ድምፅ ጠፍቶ ሁሉም ኣይዞህ ትግሬ ይጥፋ በሚባልበት ዘመን ሰው ኣተን በጭንቅ ኣለም ተውጠን የገሃነም ሂወት ስኖር ቤታችንን ዘግተን የደም እንባ ስናነባ ካጠገቤ ያልነበረ ወፈፌ በሃዘኔ ወቅት ጥቁር ቢለብስ ለኔ ሴንስ የለውም

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg Рік тому

    ያዬ ተወዳጅ ጋዜጠኛ በርታ

  • @meharugirma5318
    @meharugirma5318 Рік тому +6

    ሰለም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @meareguredae5501
    @meareguredae5501 Рік тому +12

    ትንሳኤ ለኢትዮጵያ ድል ለሀገር ወዳዱ ፋኖ

    • @ETAA267
      @ETAA267 Рік тому

      No More FANO

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Рік тому

      Fano is the number one enemy of Allah and muslims

  • @girumtenkir1003
    @girumtenkir1003 Рік тому +9

    ያየ !!! ሰርክ ትናፍቀኛለህ!!! ችሎታህ ያስቀናል።

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 Рік тому +8

    መልቀቅ ይችሉ ነበር

  • @adisalem1512
    @adisalem1512 Рік тому +15

    በቃ ሳትሳቀቅ የምታዳምጠው ሚዲያ ሆ ኖ አግኝቼዋለው ስድብ ማንቊሸሽ ምናምን የለውም ከየትኛውም ጒደኛህጋ ሆነህ ትሰማዋለህ አቀራረባችሁ ይማርካል ፕሮፌሽናል ናችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 Рік тому

    እርሰብሄሯን ማንም እበት ሊናገር አይችልም ፕሬዝዳንቱዋ ኢትዮጵያን ሙሉለሙሉ በኢትዮጵያ የምትወክል እውቅ ምሁር ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትላቸው በጣት ከሚቆጠሩት ምሁሮች የመጀመሪያዋናት እድሜዋ ን ያርዝምልን

  • @mogeshAbrha
    @mogeshAbrha Рік тому +3

    Abiy has no right to fire the President of the country by the Constitution but both the House Representatives & Parliament jointly.

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 Рік тому +27

    Ethio forum deserves much better= One million subscribers until 31st December.

  • @Simba-karumba
    @Simba-karumba Рік тому +3

    እውነትን፥ በትግራይን ህዝብ የወረደ ግፍ በመላ ኢትዮጵያ ይዘንባል።

  • @MekiyaMengstu
    @MekiyaMengstu Рік тому +1

    ያየሰው💪🥰💘❤🎉

  • @goitomfessaha2690
    @goitomfessaha2690 Рік тому +2

    Welcome Ethioforum 24

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Рік тому +6

    ❤T❤D❤F❤

  • @TesfaTesfa-f8z
    @TesfaTesfa-f8z Рік тому

    ፕሬዝዳንት ባይሆኑ ኖሮ በዚህ ልክ ንግግራቸው ይሰማልን ብለን ልንጠይቅ ይገባል

  • @AmanAman-v4w
    @AmanAman-v4w Рік тому +8

    At this time PP supporters and leaders divided because of not defeated Tigray ppl . Thanks for TDF and Tigray ppl.Tigray demand Justice!

  • @eewwwe7307
    @eewwwe7307 Рік тому

    እድሜ ካበደረን ብዙ እናያለን 😊

  • @tewodrosgirma-h2h
    @tewodrosgirma-h2h Рік тому +5

    ሐገር ለሚወደው ፋኖ የኢትዮጵያን በርቱ ፋኖን ተቀላቀሉ

    • @ETAA267
      @ETAA267 Рік тому

      No More FANO

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Рік тому

      Kkkkkkkkkk you are as responsible as abiy AREMENIA leave alone to join you,I don't think so

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 6 місяців тому

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንዳ ሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

  • @Kidantadele
    @Kidantadele Рік тому +2

    ኢትዮ ፎርም ምርጥወች❤❤❤❤❤

  • @filimonatsba9833
    @filimonatsba9833 Рік тому

    Long live my brother thanks Ethiopia furom wowww

  • @gasted5828
    @gasted5828 Рік тому +1

    Her silence when Amhara, Ethiopia and Eritrea forces committed Tigray genocide is complicity or even support. She may be speaking up now because the fire has started to burn in her part of the country.

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 Рік тому +1

    ይሄንን አብይ የሚባል አውሬ መንግለን ካልጣልን ሁላችንም በየተራ ከማንባት ሀገራችንም ከመፈራረስ መታደግ አንችልም ለዚህም ለእውነት ለፍትህ ለእኩልነት ለነፃነት ለህልውና የሚፋለመውን የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ መደገፍ ግዴታ ነው ድል ለጀግናው ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @tsegayeberhane5627
    @tsegayeberhane5627 Рік тому +2

    በርታ አብቹ የጦብያውያን ሳምባ

  • @abdk3213
    @abdk3213 Рік тому +4

    "አረመኔነት..ባላውቀው ይሻለኛል ይሄን ቃል"። 😥

    • @rahwag.6888
      @rahwag.6888 Рік тому +1

      አረመኔነት ሲፈጸምአብሮ መቆም
      እራሱ አኡረመኔነት ነው
      ፕሬስዳንት ሳህለወሬቅ እራሳቸው አረመኔ ናቸው
      ባለመቃወማቸው

  • @DawitDase
    @DawitDase Рік тому

    ይቺን የበሠበሠች የሰይጣን ደቀመዝሙር አምላክ የስራዋን ይስጣት!!

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi Рік тому +9

    እኛም መልካሙን ሁሉ ተመኘንልህ ውዳችን ያየሰው እናመሰግናለን ❤ ቸር ያሰማን

  • @haiderabrar4197
    @haiderabrar4197 Рік тому

    ወንድ ነህ በእውነት

  • @BezuayehuBekele-ef8ro
    @BezuayehuBekele-ef8ro Рік тому

    ያየሰው ሰላም ሰላም!!!

  • @almaztikue
    @almaztikue Рік тому +2

    መርጦ አልቀቃሽ ፕረዚዳንት

  • @akezaweldehawaryat6833
    @akezaweldehawaryat6833 Рік тому +1

    ትግራይ ግን የአማራ አልቶች እንደምፈልጉት አትሆንም ከንግድህ በሃላ ከነዚህ ሃላ ቀር የሆኑት ሰዎች ምንም ግንኝነት እንደ ማይኖረን ይወቁት.

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Рік тому +2

    በኔ እይታ ፕረዝደንት ሳህለ ወርቅ ደካማና መርጦ አልቃሽ ናቸው ምን እንዳይቀርባቸው ነው? ምናልባት በጥቅም ተያይዘው ካልሆነ ከዛ ህጻን ጋር

  • @LiloFre
    @LiloFre Рік тому

    Thank You So Much

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 місяці тому +1

    የአረጋ ይስተካከል አረቄ እጠጣለሁ ነው ያለው

  • @yonasberhe6869
    @yonasberhe6869 Рік тому +1

    ሁሉ ነገር ከእግዚአብሄር
    መጠበቅ ይሻላል

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    ሳለወርቅ ዘዉዴ ÷ታየ ደንዳ ለማ መገርሳ: ገዱ አንዳርጋቸው ;አንዳርጋቸው ፅጌ :ክርስቲያን ታደለ😍የኋንስ ቧያለዉ በሙሉ እናመሰግናለን ።የብልፅግና መፈጠር በዋናነት ዋናዉ አቅሙ ደህነንት ላይ በመስራቱ ነዉ የብልፅግና ደህንነት መሰባበር ያስፈልጋል

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 Рік тому

    አሁንም ልብ በይ ወ/ሮ ፕሬዝደንት

  • @zelalembulit4685
    @zelalembulit4685 Рік тому +7

    እንደ ታዬ ለመሆን ልብ ይጠይቃል ታዬ ጃግና ነው ነፍጠኛ ደግሞ ምላስ እንጅ ልብ የላትም።

    • @bamia8828
      @bamia8828 Рік тому

      🐂

    • @Hana-cw6zg
      @Hana-cw6zg Рік тому

      ምን ጀግና ነው ከጀርባ ጭስ እያጨሰና እሳት እያነደደ የኖረ ኢትዮጵያዊነት ይሄ አይደለም!!! ማስመሰል ለከገርም ለህዝብም አይመችምእንደዚህ ያለው ሰውን እያታለለ አገርን ገደል ይከታል። ወደድንም ጠላንም አገሩን የሚወድ መሪው ብቻ ናቸው።መሪው ስለ ባነነባቸውም ነው የሚከታተላቸው አሱን ግን ሰው ሳይሆን ፈጣሪ ይጠብቀዋል ።

  • @AlexAringa-cs2zs
    @AlexAringa-cs2zs Рік тому

    ከፈጣሪ፣ከህዝብና ከመንግስት ጋር ታርቆ በተለይ የመንግስት አመራር ሆኖ መኖር ከባድ ነዉ።

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 Рік тому +8

    ይህ የአራት ኪሎ ሰውዬ የሚሊዮኖች ደም በእጁ ላይ አለ። እጁ በደም ጨቅይቷል።

    • @rahwag.6888
      @rahwag.6888 Рік тому

      አብይ ሌሎች አብረውት ባዪጨበችቡ ይህን ሁላ ግፍ አይፈጽምም ነበር ለብቻው
      ግን ሳይገባው የሚያጨበችብ አጃቢ የሱን ተልእኮ የሚያስፈጽሙ በሽ ስለሆኑ እዚህ ደርሰናል
      ስለዚህ ብቻውን መወቀስ የለበትም

    • @alemashabreham5735
      @alemashabreham5735 Рік тому

      አዎ።ግን የአንበሳውን ድርሻ ምን የአንበሳውን ብቻ የዝሆኑን ድርሻ እሱ ይወስዳል።

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 Рік тому

    Gobez nek yayeswu berta

  • @alsetilhune9696
    @alsetilhune9696 Рік тому +7

    ኢትዮ ፎረም አንደኛ ናችሁ።

  • @tesfalem78
    @tesfalem78 Рік тому +3

    ያየሰው ድሮኔ ሳከብርህ እኮ ድምፀ መረዋው ሃቅኛ ጋዜጠኛ።
    እቺ ኣሮጊት የትግራይ ጦርነት ደግፋ ኣማራ ላይ ሰይጣኑ ጩቤው ሲያነሳ ተቃወመች። እቺ ኣሁን የኛም(ተጋሩ) ፕረዚዳንት ነኝ ብላ ታምን ይሆናል?

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 Рік тому

    👍👍👍👍👍bravooo Ethiofourm 👍👍👍👍

  • @AdonayKedus
    @AdonayKedus Рік тому +5

    የትግራይ እናት ማቅ መልበስ የሷም እጅ አለበት አስመሳይ

  • @እርገጤሞላተሰመ

    በጣም የሚያስገርመው ነገር ቢኖር TPLF ይሁን ጊዚአዊው የትግራይ መንግሥት እነዚህ ፍሬ ቢስ የአሜሪካ መልእክተኞችን አሁንም ማመናቸው ነው።

  • @Daniel-fj3nc
    @Daniel-fj3nc Рік тому

    ፕ/ንት ሰሃለወርቅ እንደስሟ ለዚህች ሀገር የአቅሟን ያህል ለፍታለች ደክማለች። ክብር ይገባታ።ከመልካም ስብእና ጋር። እኔ ምንም ዝምድና ወይም ትዉዉቅ የለኝም። ቦታዉ ላይ የምትሰራዉም ሀገርንና ህዝብን ለማገልገል ነዉ።

  • @Rubabatat
    @Rubabatat Рік тому +1

    Yayesew Goyta haki✊🏾

  • @AsterBaraki-c9c
    @AsterBaraki-c9c Рік тому +2

    እኔ ግን ልጽፍ ላደንቅህ ፍቅሬን አክብሮቴን ልገልጽልህ ብል ቃል አጣሁልህ! እንዳንተ ያሉ ያብዛልን ከማለት ውጪ ምን እንበል!♥️

  • @EdomEdom-i6m
    @EdomEdom-i6m Рік тому

    My hero tanks

  • @beletewube
    @beletewube Рік тому

    ጠቅላይ ሚኒስቴር ነኝ የሚለው የአዳማ አባገዳ ቅርንጫፍ ባንክ ከገብርኤል ቤተክርስቲያን ተልኬአለሁ የሚለው ፀጥታ ነኝ ባይ ረዥም ግለሰብ ነው።ይህ ሰው ከባንክ ያሻውን ብር በመውሰድ ለአሻው ሰው የሚአድል ዘመድ ልጆቹን ተሳታፊ በማድረግ ተራ ውስልትና የሚፈፅም በብር ዕደላውም ልሳነ ርቱእ ሰዎችን በመምረጥ ለአስከፊ ድርጊቱ ሽፋን መጠቀሙ ነው።በጣም የሚአሳዝነው ደግሞ ሀገራዊ ውይይት እናካሂዳለን የሚሉ ያውም ህግ አዋቂ ነን ባዮች ከሀይለማሪያም ደሳለኝ በሁዋላ የኤርትራ የመገንጠልና የመስማማት ፖለቲካ የአወጫባሪነት ዋሻ ለማድረግ መሞከራቸው ነው።ስለ ቤተመንግስቱ ጉዳይ በቅርብ ንብረቱን በግልፅ ሌብነት መነገጃ አድርገውት የነበሩትን በወንጀል በመያዝ ፈንታ ፕሬዚዳንቱዋ ሽፋን ሊሆኑ አይገባቸውም።ይህንንም ኢህአዲግ ሊገለል አቃረብ አንዳንድ ባለስልጣኖቹን በማስወገድ ግልፅ ለማድረግ ሞክሮ ነበር።

  • @techaluAyenew
    @techaluAyenew Рік тому

    yayesew shimeles ለዘላለም ኑርልኝ፡፡

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 Рік тому +1

    ሳህለወርቅ ይህን ስው በላ ስርዓት መከደም ታላቅ ሽንፈት እንድሁ ይወቁ ሳይመሽ ምፍትሄ ይፈልጉ ካልሆን ከተጠያቂነት ማምለጥ ዘብት ነው ይህን ይወቁ

  • @jeddahruwais6286
    @jeddahruwais6286 Рік тому +7

    ሰላም ❤❤❤

  • @TsegayKahsay1216
    @TsegayKahsay1216 Рік тому

    አንደኛ ናቹ

  • @AWETHAILEMARIAM
    @AWETHAILEMARIAM Рік тому +1

    የህዝቧ መከራ ስቃይ ሳይሆን፣ ስሟ የሚያሳስባት ስለሆንች የችግር ፣የግፍ ተባባሪ ሆና መቀጠሉን ትመርጣለች ።እንደ አብዛኛው ካድሬ ሆዷና ስሟ ይበልጥባታልና ፣የእነ ታየ፣ ቧያሌውና ሌሎቹም በተባብሪነቷ ካኮረፈች እናያለን።ግን የወንጀል ተባባሪ መሆኗን ለደቂቃ መርሳት አንችልም።መረሳት የለበትም።

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 Рік тому +6

    እውቀት አላት ግንምንያረጋል

  • @gerzhertessema2856
    @gerzhertessema2856 Рік тому +1

    ኢትዮ ፎረም የጭቁን ሕዝብ አለኝታ ፣ የጭቑን ሕዝብ ወኪል ና ድምፅ የባለታሪክ ባለቤት ። ገ/ ሔር ዓለማዮ ነኝ

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 Рік тому +3

    እኔምለው ግን ይች ሳሀለወርቅ እምትባል እደት ታማራለች ዛሬ እድህያመረች በልጅነታ ምንያክል ነበረች እምር ሳሀለወርቅ ተወርቅም ወርቅ እቅልቅል ያለ ወርቅ ትመስላለች አርጅታካ

    • @zeedhussen9218
      @zeedhussen9218 Рік тому

      እና አላህ ይሁነን ይህን ሁሉ ህዝብ ጨፉጭፎ ወይ ጭፉጨፉው አላቆመ ፉኖ እጅ ይስጥ ከሰማይ እርቀት ይከብዳል ልንጎዳ እችላለን ግን እየተገደሉ እስከመቸ ነው እጅ ስጡ እሚባለው ያደናግራልም ይከብዳልም ያሳዝናልም መላው የጠፉ ነገር

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 Рік тому

      መልክ ከተግባር ጋር ካልተጣመረ ምን ዋጋ አለው? ለማየት ካልሆነ አትጠጋውም

    • @zeedhussen9218
      @zeedhussen9218 Рік тому

      በጣም ታምራለይ