May God multiply more and more GRACE for you Deva❤.Thanks Lord for giving me the opportunity to be in Jimma to take part in this blessing of your Word.
Abeti ye jima sewochi tadilo deven yemesele ye wanigel asitamare ale Deve tebarekilgi ewodihalew be geta fikire sile anite huli gize getani Ameseginalew tsaghin yabizali bate bizu tebarikilew🙏🙏😍
It's insightful , all the bible speaks about the one seed of the woman ! Ask and you will be given Ask melemen adelem Barya ylemnal , lij yteykal It has to be translated good
wow aynina afer andi lay ayhedumi gini kemejemeriyam fetari mehonuni lemasayet nw chika yabokawi yemilewi ye kali megeleti yemigermi nw davaye bless u kezi belay yekalu brhani yegeletiliki
ፀጋና ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ
ብዙ ሀያላን ከጅማ ይወጣል ጌታ ይረዳችኋል
በዚህ ዘመን ያልተሸቃቀጠ ንጹህ ውጌል ማግኘት መታደል ነወ፡፡ ይህ ከጌታ ነው፡፡ ወንድም ዳዊት እንደሌሎች ሳይሆን በተሰጠው ጸጋ በቃሉ ለመድረስ የሚያዳርገው ጥረት ሊበረታታ ያስፈልጋል፡፡ ጸጋውን ያብዛልህ፡፡ የሚያስፈልገን ቃል ነው፡፡ ;እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው፡፡# ዮሐነስ ውጌል ም.6ቁ.63-64
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ምህረት ላንተ ይሁን ወንድማችን በአገልግሎትህ እጅግ በጣም እየተጠቀምን ነው ጌታ ከዚህ በላይ የቃሉን ሚስጢር እንዲገልጥልህ እንፀልያለን ።
ይሄን የመሰለ ተከታታይ ትምህርት ያለ ማስታወሻ ደብተር አይከብድም ።
ከኢየሱስ አፍ የሚወጣው የጸጋ ቃል እንደሆነ ሁሉ ዴቫዬ ከአንተም እንዲሁ ነው! ጸጋው አሁንም ይብዛልህ
Dave
yesemay amlak hiwotehen bemenfes ena besiga ybarkeh!
May God multiply more and more GRACE for you Deva❤.Thanks Lord for giving me the opportunity to be in Jimma to take part in this blessing of your Word.
Wyyyyyyyyy Divye swedh mnale endate bihon hulum geta ybarkh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ይህ ነው የጌታ ወንጌል ተንታኝ ኑርልን ብዙ ዴቩ
ክብር ለመዳኒአለም ይሁን።
ሃሌሉያ
እውነት ነው መምህር ዳዊት እየሱስ የጠላታችን የእባብ ቀንበር ሁሉ ነው የስበርው አሜን ጌታ ይክበር ተባርክ
በእውነት በጣም ደስ ብሎኝ ነው የተማርኩት😁🤣 ክብር ለመድኃኒዓለም ይሁን ዴቭዬ ፀጋው ይብዛልህ ብሩክ ነህ እወድሃለሁ ወንድሜ በጣም ነፍ ዓመት ኑሪልኝ በእውነት በጣም እድለኛ ነኝ እንደዚ ምርጥ ውዴ ቃል መስማቴን ኡፍ❤️🥰😍
በእውነት እግዚአብሔር ባንተ እያደረገ(እየሰራ) ባለው ነገር ሁሉ ስሙ ይባረክ። በየቀኑ ስራዬን ጨርሼ አምላኬ ለኔ ሊነግር የወደደውን እውነት በመደነቅ በመጠማት ከነምናምኔ ልሰማ ወደ ቤቴ እሮጣለሁ። ብዙ ጥያቄዎቼ እየተመለሱ በመደነቅ እማራለሁ ። እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።አመሰግናለሁ !
አሜን የ ጌታ ፈውስ ሙሉ ነው !!! እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ
ወንድማችን ዴቭ ጌታ ኢየሱስ ጸጋ ያብዛልክ ኑርልን።❤👏
ewunetegna hawaryanet astemro❤❤❤❤
በጉጉት ስጠበቅ ነበረ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ🙏😍
GOD BLESS THIS MAN OF GOD
እግዚአብሔር አምላካችን ይባረክ
እናመሰግናለን በጣም በርታ
ወንድምህ ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ✝️🛐
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ እግዚአብሔር ቸር ነዉ
እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ መልእክት ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤❤❤
Egezabeher tsegahun yabzalh Enodehalen❤❤❤❤❤❤❤
Wowwww Dave sebkat malet yiha nw geta yebarke
መጽናኛችንን እየሱስን ሁሌ ስለምታሳየን ፤ ጸጋ የብዛልህ dave
U r blessed
ተባረክ ተባረክ❤❤❤❤
god bless u.deva
ገራሚ ትምህርት ! ያኑርልን !
Tega ybizalh ❤
God bless you
You are blessed Dear. Praise to our gracious and phenomenal creator father God. It’s really amazing and valuable lesson 🙏🙌
ዋው ዋው ዋው አሜንንን አሜንንንን በሆነው በኢየሱስ ስም እና ስልጣን የሚባርክ የሚቀድስ ትምህርት ዴቭ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልምው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ዋው ድንቅ ፀጋ
በእውነት ተባርከሀል።
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤🙏
🙏🙏🙏👌👌👌👋👋👋
jimma tadilachihu yihen yemesele Astemariy alachiju wow
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ትምህርቱን በጣም ነው የምጠብቀው ❤️
Mane al endeni begegut yemtbqwe,eyalqsku,ey sahqeku, be menfse new yemrdawe,geta berk yadergh ,ke nehulo betseboche,we luv u🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜሜ❤❤❤❤
የተባረክ ዴቭ መፅሀፍ ቅዱስን እንደዚህ ቅልል ባለ መንገድ እንድንረዳ ስላደረክልን ብድራትህን ጌታ በእጥፍ ይክፈልህ ተባረክ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ።
Abundance grace to you!
በጣም ሚገርም ትምህርት ነው ፀጋው በዝቶልሀል
ተባረክ አባቴ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ትምህርት
Abeti ye jima sewochi tadilo deven yemesele ye wanigel asitamare ale Deve tebarekilgi ewodihalew be geta fikire sile anite huli gize getani Ameseginalew tsaghin yabizali bate bizu tebarikilew🙏🙏😍
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት
ጌታ ሆይ ተባረክ ስለ ወንድሜ ዴቭ
Wow
እረኡ ኡኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ወንድሜ
የፋሲል ስብከትን ሳዳምጥ ልቤን እርፍ ይላል. !!! ምናይነት ውብ አገልጋይ ነው
እውነት
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
ይህ እንዴት አይነት መገለጥ ነው ለአዕምሮየ የሚስማማ የወጌል ትምህርት
እንኳን መጣህልን🤗🙏
It's insightful , all the bible speaks about the one seed of the woman !
Ask and you will be given
Ask melemen adelem
Barya ylemnal , lij yteykal
It has to be translated good
ተባርከሀል ፀጋ ይብዛልህ
Praise God
Thanks to God for this teaching.
ወንድሜ ዴቭ ጸጋ እጥፍ ይብዛልህ
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 😍 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
God bless you, brother
Ere gn lmn tselotunm Lchemerachubet be geta
zamaneh yebarek🙏🙏🙏🙏🙏
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
Amazing teaching you are blessed!!
ፀጋውን ያብዛልህ 😍
ሱስ የሆነ ትምህርት ነው
grace up on You
Sega yebzaleke🙏🙏🙏🙏🥰
በጠም የምገርም ትምህርት ፓስቴር ተበረክ
Geta egziyabher yebarkeh
Welcome Bro!
Kdusun metsihaf betno yastemiral yluhal eihe new. Demo betam miyaskegn Astemari besakkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkkkkk besakkkkkkk Thank you Dav.
Ababa yidegifih ye geta wud lij
🙏🙏🙏🥰
❤️❤️❤️
tsega yibzalh ante yetwld bereket neh
ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ እረ ወንድሜ
ኢየሱስ ለምን እንደሞተ ብቻ ነው እስካሁን ያልገባኝ። እባካችሁ መልሱልኝ
ye swn lij ke hatyat lemadan le dem siret
የሃጥያት ዋጋ ሞት ስለሆነ 🤔
ስለመተላለፋችን ኃጢያታችን ሊያስወግድ ነው ከእግዚአብሔር ርቀን ላለነው ለእኛ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር አብ አባቱ እንድንቀርብ ነው ☝️
@@zeroto2347 አሁንም እኮ ሀጥየት የሰራ ከእግዚአብሔር ይርቃል በብሉይ ኪዳንም አሁንም። ልዩነቱ እሱ በመሞቱ አሁን ሀጥያት ብንሰራም አይቆጠርብንም ማለት ነው ወይስ ?
@@abdiigadaa8957 የክርስቶስ ደም ከሀጥያት ሁሉ ያነፃል አንተ ተታልለህ ከሆንክ ንሳሀ ከገባህ አይምረኝም አትበል የምምር ደም ነው ለሀጥያት ስርየት ስለ ፈሰሰ ለዘላለም ይሰራል
grace up on you
Welcome Bro!
❤❤❤
❤❤❤❤❤