የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 17 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 95

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Рік тому +3

    ጥልቀት ያለው በትክክል ክርስትናን የተረዳንበት ትምህርት ነው የገለጠልህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ወንድም ዳዊት እንወድሀለን

  • @shimelisgetachew1581
    @shimelisgetachew1581 2 роки тому +2

    ወንድማችን ዴቭ በተሰጠው ፀጋ ይህን የሰላም ወንጌል በመዘጋጀት እግሮቻቸን ተጫምተው እንድንቆም ነው፡፡ ለዚህም ከእግዚአብሔር አብ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ፍቅር ከእምነት ጋር ለወንድሞች ይሁን፡፡ ኤፌሶን ም. 6 ቁ. 23

  • @AnchiwuneshTarekgne
    @AnchiwuneshTarekgne 10 місяців тому +1

    አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ዴቭ ትምህርቶችህ በጣም ጠቅመውኛል ፀጋው ይብዛልህ

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 роки тому +6

    አንተን አለማስመት አለመታደል ነው እኔ ግን እድለኛ ነኝ ዴቭ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 2 роки тому +3

    እንደ አንተ ኢየሱስን የሚነግሩን ይብዙልን thak you 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 роки тому +4

    ወንድማችን ዴቭ ጌታ ኢየሱስ ጸጋ ያብዛልክ ኑርልን በትምህርት ከምለው በላይ ተጠቅማለው እውድሃለው በጌታ ፍቅር።❤❤👏

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Рік тому

    አሜን የጌታችንን የእየሱስ ስም ይባረክ

  • @binitadagi605
    @binitadagi605 2 роки тому +1

    ዋው የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር አምላካችን ይባረክ
    በሚደንቅ ሁኔታ የተብራራ ትምህርት ነው ወንድማችን ዴቭ ጸጋው ይብዛልህ

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 роки тому +14

    ጌታ እብዝቶ ይባርክህ የማይጠገብ እስተምህሮት እስክትመጣ በናፍቆት ነው የምንጠብቅህ።

  • @mamamhd2366
    @mamamhd2366 2 роки тому +4

    ብዙ ተጠቅሚያለሁ ባንተ thank you🙏

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 Рік тому

    Geta hoy silekalih temesgenilign 🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️ Bezih zemen yihin ewnet indnawk bewendmachun bekul siletenagerken ijig adrige amesegnihakehu wendime tebarek geta Jesus abzto ahunim yekalun ewket yabralih

  • @atomicguraro5865
    @atomicguraro5865 2 роки тому +5

    በጸጋው ስለተባረከው ማስተዋልህ አምላኬ፣መድሃኒቴና ጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ በጥልቅ ጥበቡ አብዝቶ ይባርክህ፡፡

  • @samuelasfaw5837
    @samuelasfaw5837 2 роки тому

    አሜን

  • @martajifara4521
    @martajifara4521 Рік тому

    የእግዚአብሔር ፅጋ ይብዛልህ የምገርም ነው የፅጋ በለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይበሪክ❤

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 Місяць тому

    wow.....Davachin.... Long Live....You are our Blessing!

  • @Sabarezene-t7g
    @Sabarezene-t7g Рік тому

    Davit hewey xega ybzahelka❤

  • @TsehayT-e3u
    @TsehayT-e3u 8 місяців тому +1

    ዴቭ ጊታይባርክህ በትምህርቱ ተጠቅሜያለሁ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ🎉🎉🎉

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 роки тому +4

    ክብር ክብር ለጌታ ይሁን!!! ነፍስን የሚያረስርስ ትምህርት። የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 Рік тому

    ድንቅ የቃሉ መገለጥ ሀሌ ሉያ!!! ይብዛልህ ዴቭዬ❤❤❤

  • @betigirma1850
    @betigirma1850 2 роки тому +1

    የጌታ ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ዴቭዬ

  • @voiceoflife4289
    @voiceoflife4289 2 роки тому

    Tebarek Ya'abbate lij!!!!!! Zemenehe Hulu yibarek!!!!

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 роки тому

    ዳዊትዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 роки тому

    Egziabher tsegawn yabzalk yene melkam Astemar

  • @dursadukale3769
    @dursadukale3769 2 роки тому +3

    Dave much more grace on you!!

  • @rahelhaile3910
    @rahelhaile3910 2 роки тому

    Xega ybzalh wendm deva

  • @ees988
    @ees988 2 роки тому +2

    ስጠብቅ ነበር ። ብሩክ ነህ ወንድም ዳዊት !

  • @chalakotola5955
    @chalakotola5955 2 роки тому +2

    Egziyabher yebarkeh

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @degifezerihun
    @degifezerihun Рік тому

    Thak you Jesus!

  • @masreshamamo930
    @masreshamamo930 Рік тому

    ምን ልበልህ ወንድሜ ❤❤❤❤ ልቤ እየረሰረሰ ቃሉ አጥንቴን ሁሉ እየነካ የምሰማው የብዛልህ 😅😅😅 ደሞ አሰቸጋሪ ሰው ነህ አንተን መመረቅ አሰቸጋሪ ነው ተባረክ ብልህ ባርኮኛል ነው ምትለኝ 😅😅😅 እወድዳለሁ !!! ማስረሻ ከአዲስ አበባ

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 роки тому +1

    እንግዲህ ምን እንላለን !
    ፀጋና ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ❤️

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 роки тому

    ድንቅ ነው በእውነት ደግሞም መታደል ነው በኢየሱስ ማመን አሜንንን

  • @girmanesibu
    @girmanesibu 2 роки тому +1

    Wendim fasil tebarek

  • @sentudani9444
    @sentudani9444 2 роки тому

    ጌታ ይባርክህ ተባርከናል

  • @semharhabtegergis9669
    @semharhabtegergis9669 2 роки тому +2

    Zebnka kulo,yebark,hawey naty, Selka ne geta,yemsegno xegu yebzhalka we luv u🇪🇷🇪🇷

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 2 роки тому +1

    ፀጋ የበዛልህ ወንድም!

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 2 роки тому +1

    የተባረክ ዴቭ ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለአብ ልጅ ለኢየሱስ ይሁን ዛሬም ለነፍሴ የመድሀኒቴን ሚስጥር በሚገርም ሁኔታ ተገልጦላታል ያንተ የሆነው ሁሉ በእጥፍ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ።

  • @solomongtachew
    @solomongtachew 2 роки тому +2

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @abrihammulu4151
    @abrihammulu4151 2 роки тому +1

    ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ

  • @rahelrezen1038
    @rahelrezen1038 2 роки тому +1

    waw God bless you ,man of God

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 роки тому +1

    thank you our Lord and God Jesus Christ. thank you father that you gave your beloved Son for our redemption. Amen

  • @Ifaebisa
    @Ifaebisa 2 роки тому +1

    Devaye God bless you

  • @surafelgelagle31
    @surafelgelagle31 Рік тому

    ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 2 роки тому +1

    Welcome Dave, I can’t wait to listen it . Thank you lord for this grace.

  • @lizabella151
    @lizabella151 2 роки тому +2

    የተባረከ በዘመናችን የተነሳ ግልፅ እውነትን በጌታ ሃይል መፅሃፍቅዱሱን ትንቢትን ያደርግ ዘንድ ጌታ የሩዳው ምነው ዴቭ ብቸኛው

  • @ኢየሱስህይወትነው-ሐ7ኸ

    አቦ ተባረክ

  • @danielberga4205
    @danielberga4205 2 роки тому +2

    Stay Blessed dear Dave

  • @fretekeleab6431
    @fretekeleab6431 2 роки тому +1

    I have been waiting for this amazing message. God bless you abandonedly

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ 💖 ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ 💖 ✅ 🙌 👏🏻

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 роки тому

    ዴቭዬ በጣም እየተጠቀምኩ ነው bless you

  • @hirutyirdaw3414
    @hirutyirdaw3414 2 роки тому

    ትምህርቱን ሁሉ እየተማርኩ ነው 17ክፍሉን ግን አራቴ ደጋግሜ ሰማሁት ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @fasilegetnet2816
    @fasilegetnet2816 2 роки тому

    ጌታ አሁንም ፀጋዉን በእጥፍ ይጨምርልህ ዴቭየ ተባረክ።

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 роки тому

    ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 2 роки тому

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ሀገራችን በሰማይ ነው

  • @Haset7866
    @Haset7866 Рік тому

    Amazing word of God.

  • @ComCell-z8h
    @ComCell-z8h 3 місяці тому

    ❤❤🙏🙏🙏💥💥💥💥

  • @ayalmariam8465
    @ayalmariam8465 2 роки тому +1

    Tebarek....

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 2 роки тому +1

    God blsse you ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 роки тому

    as bornagain blood washed believers we can not blame the devil for sining. the truth sets us free. thank you Jesus

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 2 роки тому

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው ተባረክ በብዙ እጥፍ ዴቭ በጌታ ፍቅር ውድድድድድ ነው ማረግህ ከነ ቤትስብህ ብርክርክ በሉ

  • @amanuel_kings_properties
    @amanuel_kings_properties 2 роки тому

    ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @MrBzmn
    @MrBzmn 2 роки тому

    ትክክለኛ ትምህርት በትክክለኛ ጊዜ! እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +1

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @rebeccawakoaga9134
    @rebeccawakoaga9134 2 роки тому

    God bless you

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 роки тому

    ጸጋው እና ምህረቱን ያብዛልህ

  • @wakuma_akafu
    @wakuma_akafu 2 роки тому +2

    Stay blessed!!

  • @kingdandesta3096
    @kingdandesta3096 2 роки тому +1

    God bless you!
    My family and I have been following these teaching, and we are blessed. Tsegawun Yabizalihi

  • @ruthyadeta6218
    @ruthyadeta6218 2 роки тому

    🥰🥰🥰💙💙💙

  • @Jay.b10
    @Jay.b10 10 місяців тому

    You are so funny i watch you with happy mood more blessings and grace we love you🙏

  • @emmanualgodiswithus4101
    @emmanualgodiswithus4101 2 роки тому

    Thank God. I wish Ethiopian protestant start listening you.
    I don't think so,ur belongs to them.

  • @asalandmekonnen5478
    @asalandmekonnen5478 2 роки тому

    Blessed!

  • @ellenibekele6824
    @ellenibekele6824 2 роки тому

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት በአንተተ ትምህርት ብዙ ተባርኬላሁ

  • @kirubelalemu9524
    @kirubelalemu9524 2 роки тому +2

    ፀጋ ይብዛልህ ዴቫ
    1ኛ ዮሐ1:9 ለአማኞች አይደለም ! ሀጢአት የለብንም የሚሉ የውርስ ሃጢአትን መካድ ለጀመሩ ኖሲቲሶች የተሰጠ ምላሽ ነው።
    አንድ ጊዜ አማኝ በክርስቶስ ከሆነ በኋሊ ፃድቅም ሀጢአተኛም መሆን አይችልም ። በክርስቶስ ከሆነ እንኪያስ በሀጢአቱ የለም።
    አንተ እንደምትለው ዴቫ ይቅርታ አንድ ጊዜ የሚሰጥ ነው ምሕረት ግን ሁል ጊዜ የሚያስፈልገን የእግዚአብሔር ብቃት መቀበያ እጅ ነው ስትለን አልነበረ ? በይቅርታና በምሕረት መካከል ሰፊ ልዩነት አለ ስትለን አልነበረ ? ስፍራው ደሞ ሀጢአታችንን ብናንዘዝ ከሀጢአታችን ይቅር ሊለን ከአመፃም ሊያነፃን የታመነ እንደሆነ ያሳያል ።
    ስለዚህ ይሄ አማኞችን የሚመለከት አይደለም ።
    1ኛ ዮሐ 3:9 ላይ ያለው ስለ ሰው ውስጠኛ ሰውነት የሚናገር ነው ። የሰው ሁለንተና መንፈስ ነፍስ ስጋ እንደሆነ የተገለጠ ነው ። በዛ ቦታ የተገለጠው መንፈሳችንን ሀጢአት ማድረግ አይችልም ነው በሚለው እስማማለሁ ያ የሚለያየን አይደለም ። ዞሮ ዞሮ አማኝ በተለምዶ ሀጢአት ማድረግ አይችልም ነው ።
    ለበረከት ነህ ብዛልን 🙏🙏🙏

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 2 роки тому

      ክፍሉ ስለአማኞች ነው የሚያወራው፤ "ስለህብረት ንስሃ" እንጂ ስለመዳን ንስሃ አይደለም የሚያወራው የተለያዩ commentaryፈልገህ ማየት ትችላለህ። #ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ #ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።" (1 ዮሐ 2: 1)

    • @kirubelalemu9524
      @kirubelalemu9524 2 роки тому

      @@fikrefiseha1248 አይ ክፍሉን በተደጋጋሚ ለማጥናት ችያለው ምዕ 1 አማኞችን በተለመለከተ አይደለም ቁስ ጉዑዙ አለም ስጋ እርኩስ ነው በሚል ክርስቶስ ኢየሱስ በስጋ መገለጡን መካድ ስለጀመሩ ሰዎችና በመካከላቸው ከአማኝ ወገን ያልነበሩ ኋላም ሊገለጡ ስለወጡት ነው። ምዕራፍ 1 ሙጉቱ መጀመሪያ ቃል ስጋ ሆኖ አይተነዋል ዳሰነዋል እንመሰክራለን እርሱ ለአለም መድኃኒት ነው የሚል ነው። ምዕራፍ 2 ት ነው ለአማኞች ምዕራፍ 1 ዋናውን ጉዳይ ካለ በኋላ ትንሽ ተንፍሶ በምዕራፍ 2 ስለ እፅፍላችኋለው የሚል ቃል ተደጋግሞ ያለው ለዛ ነው።

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 2 роки тому

      @@kirubelalemu9524 ከላይ ከጠቀስኩልህ ጋር ተመሳሳይነት አለው" ..ማንም ሀጥአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ(አማላጅ) አለን" ከሚለው ጋር+ አማኝ በሥጋው እንደሚደክም እንደሚስት ይታወቃል ስለዚህ የህብረት ንስሃ አስፈላጊ እንደሆነ ነው የሚወያራው። Still ክፍሉ ስለስርየት አላወራም።

    • @kirubelalemu9524
      @kirubelalemu9524 2 роки тому

      @@fikrefiseha1248 እኔ እኮ የሕብረት ንስሐ አያስፈልግም የሚል ሀሳብ ለመያዝና አማኝ በስጋው ስለ መድከሙ መካድ ላይ አይደለሁም ። በአጭሩ ምዕ 1 አማኞችን አይመለከትም ! በግሌ አይመለከተኝም ። ምዕ 2 ላይ ያለው ይመለከተኛል። ጠበቃዬን አምነዋለሁ 🙏🙏

  • @tame2b
    @tame2b 2 роки тому +1

    Begugut eyetebekut neber

  • @wongeleemanuale5262
    @wongeleemanuale5262 2 роки тому

    Wendim Dawit abetu endih be Egiziabiher kale haset edasidereken gita ahuni hiwetihin betsega ymulaw.

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 2 роки тому

    Kibir legeta yhun yetyakeye hulu mels new bante timihirt yagegnhut

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 2 роки тому

    ጌታ ይባርክህ 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @pmezmur1
    @pmezmur1 2 роки тому

    Dear Dawit, the way you teach the word of God is amazing. Keep it up brother, may God reveal you more of his holly words.

  • @Breka-xh3ri
    @Breka-xh3ri 5 місяців тому

    መልካም ወጣት ......?

  • @hopeclassical2781
    @hopeclassical2781 2 роки тому

    Thank you and God bless you more with his grace. When you complete this serious, can you please start teaching on Hebrews? Thank you

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 2 роки тому

    በፍጠረህ እኔም አንድ የሀጺአት ልምምድ ሊለቀኝ አልቻለም ቆይ እሺ ምን ላድርግ ጣርኩ ለመተው ግን አልቻልኩም
    ከዚህ የተነሳ መጸለይ አልቻልኩም
    ዴቪድ ጸልይልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Breka-xh3ri
    @Breka-xh3ri 5 місяців тому

    bro do u believe in favor???

  • @Breka-xh3ri
    @Breka-xh3ri 5 місяців тому

    አንተ እንዲ ማውራት አትችልም,በጣም ብዚ ሰዎች ለውጥ ይፍልጋሉ ,በመዳን ብቻ ሀጥያት አይሰራም ብለህ ማሰብ አትችልም

  • @Breka-xh3ri
    @Breka-xh3ri 5 місяців тому

    እና ያንተ ትምህርት ወይም ክርስቶስ ነው ሚያደናቸው

  • @abdiigadaa8957
    @abdiigadaa8957 2 роки тому

    what is hiyaw kal

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 2 роки тому

      የ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል ሕያው ቃል ነው

    • @ruthyadeta6218
      @ruthyadeta6218 2 роки тому +1

      It is a Bible 'version' just like 'Addisu medebegna tirgum' endeminilew..
      Minalbat tiyakehin keteredaw....

  • @amengetagetachew4623
    @amengetagetachew4623 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣 ዲያቢሎስ ከባድ ሙድ ነው የተያዘበት!!

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 роки тому +1

    💖💯🙏