የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 15 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 67

  • @FraolGetachew-v1k
    @FraolGetachew-v1k 8 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 роки тому +6

    የማትሰለቼኝ ነገረስ ከአንተ ውጭ ማንንም አልሰማም የምወድህ ወንድሜ ዴቭ ልጆችህ በእጥፍ ጸጋ ይብዛለቸው እድሜ ይስጥህ የጌታ ፍቃድ ይሁን ከስዳት መልስ አይሃለሁ

  • @buzubuzu-iu6fm
    @buzubuzu-iu6fm Рік тому +1

    ድንቅ ☝️ነዉ

  • @ephremtamiru11
    @ephremtamiru11 2 роки тому +15

    ይሄን ትምህርት ጉባኤ ውስጥ ሆኜ ባልከታተለው ይቆጨኝ ነበር!!! ጸጋ ይብዛልህ ዴቭ

  • @easypc8806
    @easypc8806 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን መምህር በርታ እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋው ያብዛልህ ወንድምህ

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 2 роки тому +4

    ቅዱሳኖች ተማሩ ተማሩ በምድር ደስታችሁ ፍፁም ይሆናል ቃሉን ውደዱ ወንድማችን ተባረክ እንደአንተ አይነት አስተማሪዌች ይብዙልን።❤❤❤

  • @lizabella151
    @lizabella151 2 роки тому +3

    ውውው አረ ጌታ ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነው ሃቅ የተሞላ

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 роки тому +4

    ወንድማችን ዴቭ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልክ በትውልድ ልብ ውስጥ ኢየሱስን የምትስዕለው መንገድ ድንቅ ነው ዝግ ባለ በተረጓጓ መንፈስ የምታስተምረው ጥበብ ልዩ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዘር ትውልድ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይጠበቁ ኑርልን።❤❤👏

  • @radietabera6112
    @radietabera6112 2 роки тому

    የሆነ ነገር ልልህ እፈልጋለሁ ግን አንተን ምጋልጽበት ቃላት አጣው እኮ ዴቭ አንተን የሰጠን አምለክ ይባርክ🙏🙏

  • @abelo6917
    @abelo6917 Рік тому

    ክብር ለመዳኒሃለም ይሁን።

  • @destamelku7883
    @destamelku7883 2 роки тому +1

    ዴቭ የምወድህ የማከብርህ የእግዛብሔር ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉው ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ

  • @teshomegobena7643
    @teshomegobena7643 2 роки тому +2

    Dear Dave, I always thank God the Almighty because of the grace that He poured unto you. You do have an amazing understanding about the Word of God. Much more grace!

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Рік тому +1

    እኔ እስራኤል ሀገር ነው ያለሁ የጠራሀው ሀገር ሁሉ ልክ ነህ
    ነብይ በአገሩ አይከበርም

  • @ኢየሱስህይወትነው-ሐ7ኸ

    ተባረክ ወንድሜ የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በእውነት ስለምትሰብክ ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ።

  • @ruthyadeta6218
    @ruthyadeta6218 2 роки тому +2

    Highly favored!
    Missed this Church! ❤️

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 2 роки тому +2

    በዚ ዘመን በእውነት አንተን አለመስማት ከባድ ነው ማጋነን አይሁንብኝ እና እግዚአብሔር ይባርክ አባቴ❤

  • @ስታየውኢየሱስጌታነው

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርክ የቸሰጠክ ጥበብ እውቀት የሚደንቅ ነው የእውነት የኢየሱስን አመጣጥ ስለአስተማርከን በጌታ ጸጋ የጸጋው ባለቤት ይመስገን አምናለው የሴቲቱን ዘር ስትጨረስ ሌላ እደምታስተምረን እናምናለን አተን የጠራ ጌታ ይመስገን

  • @AishaAlmadani-q3b
    @AishaAlmadani-q3b 2 місяці тому

    TSEGA YEBZLH❤❤❤

  • @j17fun34
    @j17fun34 2 роки тому +2

    Dev ጌታ ይባርክ!! Pls A.A church kifet enji. እዚ አስቤዛ ነው ሚሰብኩት 🙄

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 2 роки тому

    የተባረክ ዴቭ ስላንተና በውስጥህ አድሮ ስለሚያስተምረን መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን በእጥፍ ተባረክልን።

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 2 роки тому +1

    እስይይይይይ ስጠብቅው ነበረ ብሩክ ነህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 Рік тому

    ድንቁ ጌታ መገለጥን ሰጥቶሀል ጌታ ስሙ ለዘላሌም ግሩም ነው።

  • @mihretabsimon
    @mihretabsimon Рік тому

    Wendem Dave ewdhalew...tsega ybzalh,beagelglotachu etekemalew,tebareku hulachum

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Рік тому

    God bless you pastor

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 роки тому +1

    ተባረክ

  • @ኢየሱስህይወትነው-ሐ7ኸ

    ተባረክ ወንድሜ

  • @wizbeki6859
    @wizbeki6859 2 роки тому

    Wendmoche ሕግ እና ፀጋ kfl 7 yelem lkekulna

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 2 роки тому

    የአሁኑ ድጋሚነው እባክህ ቀጥሎ ያለውን ልቀቁት፤ በጣም የሚያጓጓ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 2 роки тому

    You are blessed 😇 🙏Glory be to the Almighty it’s really Amazing and interesting lesson 🙏🙌

  • @loestesfagabr5764
    @loestesfagabr5764 2 роки тому

    ዴቭ ጌታ የሱስ ባርኮሃል ይባረክ ስሙ

  • @RibikaRibka-ir4ni
    @RibikaRibka-ir4ni 9 місяців тому

    Ammen❤sitafiti semche altegibm be geta irdata kili 15❤geta abzto yibrkh

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 роки тому

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk slante egziabher ymesgen

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 2 роки тому

    ወንድማችን ዴቪድ ጸጋ ይብዛልህ።

  • @usertruelove1
    @usertruelove1 11 місяців тому

    Yalgebagn tiyake alegn keadis kidan befit wongelin saysemu yemotu sewochu indet new yemihonut

  • @netsanettesfamichael483
    @netsanettesfamichael483 2 роки тому

    ❤❤

  • @semharhabtegergis9669
    @semharhabtegergis9669 2 роки тому

    We luv u pastor dave begegut new yemtbqwe tebark,1🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @seyoumdaba4366
    @seyoumdaba4366 2 роки тому

    ITS AMAZING PREACHING FOR WISDOM NEEDED EARLY TO CHRISTIAN LIFESTANDARD.

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 2 роки тому +1

    Thank you 🙏 pastor as you promise you upload it . I amazing as usual.

  • @liyaasres6420
    @liyaasres6420 2 роки тому

    Yeeeees በጉጉት ስተብቅ ነበር God Bless 😍😍

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 роки тому

    ፀጋና ሰላም ላንተ ይሁን ዴቭ !!

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 2 роки тому

    God bless you pasture dawit

  • @kabukabu9799
    @kabukabu9799 2 роки тому

    Tebareku gn lemn asanesachut video acir nw

  • @seyifebelay3027
    @seyifebelay3027 2 роки тому

    እንኮን ደህና መጣህልን ወንድማችን ዴቭ❤️🙏

  • @yoyoyeshi4165
    @yoyoyeshi4165 2 роки тому

    What a word amazing teaching you are our blessing thankyou😍😍

  • @emnetberu511
    @emnetberu511 2 роки тому

    Ye geta wud lij dave mihiret yibzalih

  • @yosefzeleke7902
    @yosefzeleke7902 2 роки тому

    Thank you devaye bezu tsega yebzaleh.

  • @falmichali9605
    @falmichali9605 2 роки тому

    Our blessed brother!

  • @rahelhaile3910
    @rahelhaile3910 2 роки тому

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽

  • @fetenufeyera7461
    @fetenufeyera7461 2 роки тому

    Great blessings.

  • @Heraan1987
    @Heraan1987 2 роки тому

    Begugut sentebk

  • @amanuelgirma2609
    @amanuelgirma2609 2 роки тому

    በጣም ይደጋገማል በየቪዲዬው ለምንድ ነው ቢስተካከል

  • @WoynshetMela
    @WoynshetMela 11 місяців тому

    ሌላ ቪዲዮ ማየት አልቻልኩም ❤❤❤ተይዣለሁ ሰዎች

  • @yetiwondimu837
    @yetiwondimu837 Рік тому

    wendime berita bizu tiwulid netsa yiwetal banite ageligilot wendime ye Geta fikir endet dink nw

  • @abiotmillion6610
    @abiotmillion6610 2 роки тому

    ወንድሜ እግዚአብሔርን ወደድኩት አቤት እንዴት እንዳዳነን

  • @destamelku7883
    @destamelku7883 2 роки тому +1

    ሙክራብ ማለት ትርጉሙ ምን ማለት ነው???

    • @maranata893
      @maranata893 2 роки тому +1

      ሙክራብ ማለት፡ ኣይሁድ ባሉበት ስፍራ ካኣስር በላይ ከተሰበሰቡ ፡ስለ ህግና ነብያት መጽሓፍት የሚነብቡበት ቦታ ነው እንደ ደጀ ስላም እንበለው።

    • @destamelku7883
      @destamelku7883 2 роки тому

      @@maranata893 ስለማብራሪያው በጣም አመሰግናለው

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Рік тому

    ይቅርታ ለጌታችን ወንድሞች የሉትም ጥሩ ትምህርት ብትሰጥ መልካም ነው ይቀርሀል እውቀት

  • @tamebekele4653
    @tamebekele4653 2 роки тому +5

    ወንድማችን ዴቭ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልክ በትውልድ ልብ ውስጥ ኢየሱስን የምትስዕለው መንገድ ድንቅ ነው ዝግ ባለ በተረጓጓ መንፈስ የምታስተምረው ጥበብ ልዩ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዘር ትውልድ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይጠበቁ ኑርልን።❤❤👏

  • @tirgumbirknah9883
    @tirgumbirknah9883 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤