Ethiopia - ቡልቻ ሳያሳኩት ሞቱ | ከውልደት - ህልፈት ልዩ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 105

  • @WaseAli-r8y
    @WaseAli-r8y 16 днів тому +25

    ታላቅ ሙሉ ሰው እጅግ ጨዋ እና አስተዋይ ምሁር በአጠቃላይ የተሳካላቸው ባለፀጋ የነበሩ የተከበሩ ኢትዮጵያዊ ነበሩ!!!ነፍሳቸውን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን!!!!!!!!!!!!

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 16 днів тому +12

    የዘጠናዎቹ የፓርላማ ትዝታችን እሁድ እሁድ ከ120 ፕሮግራም በኋላ ነብሳቸውን ይማረው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነበሩ እናመሰግንዎታለን ፓርላማውን ያንቀጠቅጡት ነበር እንዲህ ሳይጨማለቅ።

  • @TesfayeItefa
    @TesfayeItefa 16 днів тому +15

    ነብስህ በሰላም ትርፍ የኔ አባት

  • @Huniletzewdie
    @Huniletzewdie 16 днів тому +9

    Hero!! ጀግና ብሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው ። ነፍስ ይማር ።

  • @Ameyu-p1f
    @Ameyu-p1f 16 днів тому +26

    He was great person😢

  • @ayeleabebebasore-wz3xt
    @ayeleabebebasore-wz3xt 15 днів тому +10

    ኩሩ እትዮጵያዊ ነፍስ ይማር

  • @sileshihaile
    @sileshihaile 16 днів тому +12

    አኛ ልጆቻቸው እናሳካዋለን!!

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 16 днів тому +13

    አቶ ቡልቻ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ንጉስ። እንዲሁም የፓርላማ የሳቅ ምንጭ ነበሩ።😢😢

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev 14 днів тому +1

    ቀናተኛ የዋህ ግላፅ ሰዉ የነበሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነበሩ ፡፡ ነብስ ይማር፡፡

  • @getuarg
    @getuarg 16 днів тому +10

    He was so legend and brilliant

  • @Ganet-qi2qm
    @Ganet-qi2qm 16 днів тому +9

    ,አባታችነብስይማር

  • @jibrilkawo1651
    @jibrilkawo1651 16 днів тому +9

    He is a real honest plotician

  • @Dire.dawa..1
    @Dire.dawa..1 16 днів тому +5

    He's hero
    He's big man
    Respect 🙏 ❤

  • @Getu-p5u
    @Getu-p5u 15 днів тому +4

    ነፍስ ይማር ❤❤❤

  • @bisratbezuneh6949
    @bisratbezuneh6949 14 днів тому +1

    ምርጡ የኢትዮጵያ ምሁር! አቶ ቡልቻ ነፍስ ይማር

  • @YonisHassan-z8x
    @YonisHassan-z8x 16 днів тому +5

    ነብስ ይማራቸው 😭😭😭😭😭

  • @ababu3972
    @ababu3972 16 днів тому +4

    He is Great men. Respact

  • @SamsonShashemene
    @SamsonShashemene 15 днів тому +4

    ነበስ ይማር

  • @girmafeyisa3437
    @girmafeyisa3437 16 днів тому +5

    A great narration 🎉🎉🎉

  • @Yohannes_Mare1
    @Yohannes_Mare1 15 днів тому +2

    በእውነትም ትልቅ ሰው ነበሩ

  • @EmmaPaul-n9q
    @EmmaPaul-n9q 14 днів тому

    😭ነብስ ይማር የሀገር ተሟጋች የሂሳብ ሊቅ ሀገር አክባሪ።

  • @habtegemeda395
    @habtegemeda395 16 днів тому +14

    ጋሼ በቅንልቦና ብዙጥረት አድርግ አልፎአል። ጋሼ እንኳን አልነገደም፣ በፖለቲካም አሳቦ ሂሊናን የሚያሳምም ተግባር አልፈፀመም። ጋሼቡልቻ ሰውሆኖ ሞቶአል። ጀግንነትነው ለሰው መኖርና ሰውሆኖ መሞት፣

  • @sinkenshgatahun3189
    @sinkenshgatahun3189 13 днів тому

    ጀግና ብሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው ። ነፍስ ይማር

  • @BichakaGeleti
    @BichakaGeleti 16 днів тому +3

    Boji Bermaji BOJI DERMEJII

  • @SamuelShugute-z3y
    @SamuelShugute-z3y 14 днів тому +1

    የመጀመሪያ ጥሩ ፓለቲኪኛ❤❤

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 14 днів тому

    ነብስ ይማር! በጣም ትልቅ ስው ! የህይወት ውጣ ወረዱ ለሁሉ ሰው ትልቅ ምሳሌ ነው: :የጥረት ውጤት ትልክ ደረጃ ያደርሳል ስኬት ማለት እንዲህ ነው❤

  • @robashow7614
    @robashow7614 16 днів тому +5

    Icon man 😢

  • @ogamobirega185
    @ogamobirega185 16 днів тому +6

    ትልቅ አባት አጣን።

  • @mogesnegussie3997
    @mogesnegussie3997 16 днів тому +2

    አይይይይ ያሣዝናል! እንዲህ አይነት ሠዎች የሐገራቸውን ትንሣኤ ሣያዩ ለፍተውና አዝነው ሲሞቱ ያሣዝናል! ነፍስዎን ይማር! እናዝናለን!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 15 днів тому +1

    ነፍስ ይማር

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t 16 днів тому +3

    ❤❤❤

  • @dejed9804
    @dejed9804 16 днів тому +13

    ሳያሳኩት ሞቱ ሳይሆን የሚጠበቅባቸውን ሰርተው ኖረው አለፉ ነው የሚባለው። አንተ በየቀኑ በወሬህ ህዝቡን የምታደነዝዘውና ጠብ መጫርን ስራዬ ያልከውስ ምንም ሳትኖር ጊዜህ ደርሶ ስታልፍ ምን ይባልልህ ይሆን?

  • @yonatanadmassu2060
    @yonatanadmassu2060 15 днів тому

    ድንቅ ነው

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 15 днів тому +3

    ጋሽ ቡልቻ ትልቅ ሰው ሃገር ወዳድ የመለስን ፖርላማ በእውነት የምገቱ ምን ማለት ይቻላል ፡ ትልቅ ሰው አርበኛ ፡፡

  • @BerhanuT
    @BerhanuT 16 днів тому +5

    Esachew bemichilut lehagerechew bizhu sira sertew arfoal 😢😢

  • @EliasMirka
    @EliasMirka 16 днів тому +10

    ትልቅ ሰው ኢትዮጵያ አጣች

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 16 днів тому +7

    ኢትዮጵያ አንድ ትልቅ ሰው አጣች ብንል አልተሳሳትንም፤እሳቸውም አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ናቸው።

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 14 днів тому

    ነፍሳቸውን ይማር!!

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 15 днів тому

    Jegna sewe Nebse Yemar🙏

  • @abrehamdejene7497
    @abrehamdejene7497 15 днів тому +4

    Great Oromo hero.

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 15 днів тому +1

    የኔ ጀግና አባት እውነተኛና በዕድሜ ምጣድና በዕውቀት የበሰለ ጥልቅ እውቀት ነበራቸው እውነት ነው ኦሮሞ ተከባብሮ በፍቅር እንጂ መቻቻል በሚል የደባልነትና ተቆርሶ ቁራሽ ህዝብ ሆኖ መኖር የለበትም ምክንያቱም የኦሮሞ ህዝብ ደምና ስጋው ከሌላው ህዝብ ጋር ተቀላቅሎ ያለ ህዝብ ነውና እንኳን የራሱን ይቅርና የሰው ዘር የሆነውን ሁሉ አሳድጎ አስተምሮ ሙሉ ሰው አድርጎ ሲያልፍም ከወለዳቸው ልጆቹ እኩል ሀብትን የሚያወርስ ዕንቁ ህዝብ ነበር ስለዚህ የአንድ ሙሉ ሰው አካል በደዌ ምክንያት ሲቆረጥ ዕድሜ ዘመኑን ጎዶሎ ነውና ኢትዮጵያውያንም እንዲሁ ነን ኦሮሞ መገንጠል የለበትም የአባታችን ነፍስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜሜሜሜሜን 🤲🤲🤲።

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 16 днів тому +4

    Nebs ymar 😢

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 16 днів тому +3

    ጀግና ሂያው ነው

  • @assefadegebas7046
    @assefadegebas7046 15 днів тому

    An admirable, Wisdomful and adorable man❤
    Rest in peace

  • @sifanmohamed9807
    @sifanmohamed9807 16 днів тому +3

    😭 siyasaznu 😢

  • @mammeebro2128
    @mammeebro2128 16 днів тому +2

    ነብስይማሮው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 днів тому +3

    Rest him in peace in heaven

  • @GalataGadissa-qk9zn
    @GalataGadissa-qk9zn 16 днів тому +3

    Rip obbo bulcha😭😭

  • @FikireHailuDebela
    @FikireHailuDebela 14 днів тому +1

    ከባድ ሠው፡፡ቡልቻ ሞተ አይባልም፡፡

  • @saved1580
    @saved1580 16 днів тому +5

    ኢሳይያስ 9
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
    ⁷ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።

  • @todaytube718
    @todaytube718 12 днів тому

    welega smart and biriliant minds source

  • @FikireHailuDebela
    @FikireHailuDebela 14 днів тому +1

    በጣም ትልቅ ሠው

  • @zemenewerkberu7592
    @zemenewerkberu7592 15 днів тому +3

    በጃንሆይ ግዜ አኦሮሞ ምንም እድል አልነበረውም ከተባለ እንዴት የዩንቨርስቲው ሀላፊ ታሪካቸውን ሲነግሩት ለምን አዝኖ እንዲገቡ እረዳቸው ለምንስ በመንግስት ወጪ ወደ አሜሪካ ተልከው ተማሩ ከዛስ እንዴት ሚኒስትር ሆነው ሰሩ ይህንን ሁሉ እውነተኛ ምስክርነት ወዴት እንክዳለን

  • @Mustafa-o6y
    @Mustafa-o6y 16 днів тому +2

    A dictated man of hope struggle and success. Wishes him to rest in peace in heaven and may God gives the strength to bear Jal Bulchaas death 🎉🎉🎉

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 16 днів тому +1

    ቡልቻ ያላሳኩት ጫካ ገብተው የናንተ ጀግና ያለመባል ብቻ ነው።

  • @ibsaamin-eg9zu
    @ibsaamin-eg9zu 16 днів тому +2

    Rip

  • @Eftu-f1u
    @Eftu-f1u 10 днів тому

    😭😭😭

  • @Lavita124
    @Lavita124 15 днів тому

    😭💔

  • @ObsituuwaanHundaa
    @ObsituuwaanHundaa 16 днів тому

    😢😢😢😢

  • @abdiigadaa8957
    @abdiigadaa8957 15 днів тому

    የታደሉ ሰው ናቸው

  • @berhanearaya-jh3ei
    @berhanearaya-jh3ei 16 днів тому +1

    RIP

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 13 днів тому

    ጃንዊ ነው ያስተማረው አትርሳ ።

  • @birhanutolasa7062
    @birhanutolasa7062 16 днів тому

    ቤጅ ጅርመጂ የሚባል በምዕራብ ወለጋ የለም። ቦጅ ድርመጂ (ብርመጂ) እንጂ። አሰተካክለህ ጥራ።

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 15 днів тому

    RIP bulecha demkesa love you unlike person.

  • @AbdaMo-sf4ld
    @AbdaMo-sf4ld 16 днів тому +1

    ውድ ኢትዮጵያኖች ያልገባኝ ነገር የክርስቲያኖች በአል ሲመጣ ሁሌ መብራት የለም ለምን ?
    ሌላው መንግስት መብራት ያጠፋል ባለ ሀብቱ ነዳጅ የለም ይላል :የሀገሬው ህዝብ በሁሉም ቦታ ሚበደለው ምን አጥፍቶ ነው ?

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg 16 днів тому +1

      ሂጂ ወደዛ ባክሽ ችጋራም

    • @ZamzamAbdu-l8m
      @ZamzamAbdu-l8m 16 днів тому

      ጠይቂው የቀበሌ መሪውን

    • @Wagaga-kz3ux
      @Wagaga-kz3ux 16 днів тому +1

      ወዮው ሀገር በሙስሊም እየተመራ እንዳይሆን 😂

    • @selamawit-i9o
      @selamawit-i9o 15 днів тому +1

      ገና የሁሉም በመጽሐፉ ቅዱስ የሚያምኑ ክርስትያኖች በዓል ነው በፕሮቴስታንቶች ም ትልቅ በዓል ነው ። መብራትም የሚጠፋው አይል ተጠቃሚ ስለሚበዛ ነው ቅን እናስብ

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 15 днів тому

    Nebes yemar

  • @Axmedsaafii
    @Axmedsaafii 16 днів тому

    Ye senateke maret ahuun indet hone brother weda afaar maret foolkano

  • @beniyamwedaji978
    @beniyamwedaji978 16 днів тому

    rip

  • @Yemegnu
    @Yemegnu 15 днів тому

    የኢትዮጵያን እድገት ለአብይ ተውለት !!! ነገር ከመጎንጎን ከቻልክ ወደ ጎን !!

  • @Onetimes5461
    @Onetimes5461 15 днів тому

    jawar nagese alnegese mina geba zim bile atizebareq

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 15 днів тому

    Mirt sew ethiopianwiii

  • @yohanistadele
    @yohanistadele 14 днів тому

    Nagaan boqodhu boola kee daadhiin haa guutu .

  • @zegeyetadesse4616
    @zegeyetadesse4616 16 днів тому

    R.I.P😂😂😂

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 15 днів тому +1

    ደስታም ገመቹም ሐጎስም ......ወዘተ ማንም ብትሆን ማን ኢትዮጵያዊ ነህ እና ደግ ደጉን አስብ በጎ ነገር ስራ ፤ ምክንያቱም ፦ ትሞታለህና ፣ ኦቦ ቡልቻ መልካም ስራ ሰርተዋል ፦ ነፍስዎ በገነት ትረፍ ።

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 16 днів тому

    🪦

  • @adisugadisa8838
    @adisugadisa8838 15 днів тому

    ወሬህን ለማጣፈጥ ሳያሳኩት ቀሩ ስትል አይሸቀጥህም ኮተት፣ጀግና ነዉ የእናንተ ሰዉ ቢሆን ሀዉልት ታቆሙ ነበረ እንደፈለክ ወሬህን እምታወራእሱ በታገለልህ መሆኑን ታዉቃለህ ኮተት፣

    • @tadesseb
      @tadesseb 14 днів тому

      O! Are you normal? Nothing is wring with the narration.

  • @kidanadamu
    @kidanadamu 16 днів тому

    Degmo oromo ymotal Ede ygelalu Ej

    • @sanchod3824
      @sanchod3824 16 днів тому

      Papapa endet tenageraleh bakeh...fetareh lebona yesteh

    • @BerhanuT
      @BerhanuT 16 днів тому

      Belage asedig yebedale

    • @AMAM-r5c3u
      @AMAM-r5c3u 16 днів тому

      Kefokfafe

    • @AbdisaNure
      @AbdisaNure 15 днів тому

      Betam fara nek eshi menik yemisemek yelem jeel

  • @sinkenshgatahun3189
    @sinkenshgatahun3189 13 днів тому

    አባታችነብስይማር

  • @FikireHailuDebela
    @FikireHailuDebela 14 днів тому +1

    በጣም ትልቅ ሠው

  • @Eftu-f1u
    @Eftu-f1u 10 днів тому

    😭😭😭

  • @tegYodahe2216
    @tegYodahe2216 15 днів тому

    Rest him in peace in Heaven

  • @TekalignGebisa
    @TekalignGebisa 16 днів тому

    Rip

  • @tarikambaw2001
    @tarikambaw2001 16 днів тому

    ነብስይማርከደጋጎቹጎንያኑረወትኢትዮጵያትልቅልጆንአጥታለችመጽናናትንለመላቤተሰቡ

  • @esra240
    @esra240 10 днів тому

    ነብስ ይማር

  • @YordanosHHotel
    @YordanosHHotel 11 днів тому

    Rip