Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተባረክ ወድምነት ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤
ተባረክ ወንድምነት ፀጋው ይብዛልህ በዚህ ቀጥል
በሰራው ቀዳዳ አምላከወጣ ብሎ የሚያምን ሰው ከቶ ሰው ነው የሚባለው በህይወት ያለነው?የሚኖር ነው ሙቶ
Blessings🙌
ዴቮ ተባረክ ወንድማለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
ተባረክ❤❤❤❤❤😊
ብሩክ ሁን ፀጋ ይብዛልህ 🙌ግልፅ እና ደስ የሚል ማብራሪያ 🤌👏👏
Devayaye tebarek Berta tsega yibzalik🙏♥️♥️❤❤❤❤❤❤
ዴቫ አለህ እንዴ በ6 ደቂቃ ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤❤
አጭር ግልፅ ምርጥ ስራ👌👌
ደስ ይላል,,,ስንት አልባሌ ነገር ሰፊ ሰዐት ይዞ ይሄን የመሰለ ትምህርት በዚ ፍጥነት,,,,,እጠብቅሀለው በሰፊው
እግዚአብሔር ይርዳን🙏
You are blessed man.
God bless you my bro❤❤
Geta yibarkachhu lelochm menifesaw filmoch shere adirgulin
ተባረክ ዴቮ 🙏
You're blessed
@fatumaahmed5728 ዮሐንስ 1¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።⁶ ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤⁷ ሁሉ በእርሱ በኩል እንዲያምኑ ይህ ስለ ብርሃን ይመሰክር ዘንድ ለምስክር መጣ።⁸ ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ እንጂ፥ እርሱ ብርሃን አልነበረም።⁹ ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።¹⁰ በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም።¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።¹⁵ ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ እንዲህም ብሎ ጮኸ፦ ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል፤ ስለ እርሱ ያልሁት ይህ ነበረ።¹⁶ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤¹⁷ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።¹⁸ መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።
😱😱😱👌ተባረክ ዴቫ
😍😱😱😱 ዴቫ ፀጋው ይብዛልህ
ተባረክ ወንድማችን ክርስቲያን ......ስምክ😮
አዎ ዴንቡ😁🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egezabehare lagh belo sawo hono wada meder matowale
ፍጡር ነው ኣይልም፡ እኔ ተወለድኩ ይላል የሚናገረው ግን ስለ ወልድ ነው።
እንደዚህ አይነቱን እጅግ አስተማሪ ማብራሪያ እንዱህ በብርሃን ፍጥነት እያነበብከው እንዴት እንያዘው ወንድሜ እስኪ በመሃል ትንሽ ውሃ እየጠጣህ ረጋ ብለህ አንብበው ለብዙ ሰው እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነውና።
ohh...ለቀጣይ አስተካክላለሁ😅...ግን የደቂቃውን ፍጥነት ቀነስ አድርገውና ስማው🙏
@@YeshuaApologetics ተባረክልኝ
mexan lachu be youtube😂😂Bertulin
እየሱስ ቃል ነበረ በአብ ዘንድ ስጋ ሆኖ ነው የተወለደው ነው የሚለው የተለየ አሳብ ያለው አለው
የሚወለደውን ነገር ከሚወለድበት ቦታ (ምሀፅን) ከማስቀመጡ በፊት ፈጠረው ወይስ አልፈጠረውም? ያ ነገር ካልተፈጠረ ከየት መጣ? አምላክ (አብ) ከየ አምጥቶ ወይም አጊንቶ ከማርያም ምሀፅን ከተተው/ነፋው/ፀነሰው? የመከተቱ ኺደት በመንፈስ ቅዱስ አማካኚነት መሆኑ ሳይዘነጋ ማለቴ ነው።
አልተፈጠረም መጽሐፍ ቅዱስ አንድም ቦታ ተፈጠረ አይልም።
@@YeshuaApologetics እየሱስ ቢያንስ ቢያንስ በናቱ ፍጡር የፍጡር ልጅ ነው። ሰው መባሉ ፍጡርነቱን ገላጭ ነውና። ይህ ማለት ደግሞ አምላክም እራሱን ፈጣሪ ነው ማለት ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ወድምነት ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤
ተባረክ ወንድምነት ፀጋው ይብዛልህ በዚህ ቀጥል
በሰራው ቀዳዳ
አምላከወጣ ብሎ
የሚያምን ሰው ከቶ
ሰው ነው የሚባለው
በህይወት ያለነው?
የሚኖር ነው ሙቶ
Blessings🙌
ዴቮ ተባረክ ወንድማለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
ተባረክ❤❤❤❤❤😊
በሰራው ቀዳዳ
አምላከወጣ ብሎ
የሚያምን ሰው ከቶ
ሰው ነው የሚባለው
በህይወት ያለነው?
የሚኖር ነው ሙቶ
ብሩክ ሁን ፀጋ ይብዛልህ 🙌ግልፅ እና ደስ የሚል ማብራሪያ 🤌👏👏
Devayaye tebarek Berta tsega yibzalik🙏♥️♥️❤❤❤❤❤❤
በሰራው ቀዳዳ
አምላከወጣ ብሎ
የሚያምን ሰው ከቶ
ሰው ነው የሚባለው
በህይወት ያለነው?
የሚኖር ነው ሙቶ
ዴቫ አለህ እንዴ በ6 ደቂቃ ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤❤
በሰራው ቀዳዳ
አምላከወጣ ብሎ
የሚያምን ሰው ከቶ
ሰው ነው የሚባለው
በህይወት ያለነው?
የሚኖር ነው ሙቶ
አጭር ግልፅ ምርጥ ስራ👌👌
ደስ ይላል,,,ስንት አልባሌ ነገር ሰፊ ሰዐት ይዞ ይሄን የመሰለ ትምህርት በዚ ፍጥነት,,,,,እጠብቅሀለው በሰፊው
እግዚአብሔር ይርዳን🙏
You are blessed man.
በሰራው ቀዳዳ
አምላከወጣ ብሎ
የሚያምን ሰው ከቶ
ሰው ነው የሚባለው
በህይወት ያለነው?
የሚኖር ነው ሙቶ
God bless you my bro❤❤
Geta yibarkachhu lelochm menifesaw filmoch shere adirgulin
በሰራው ቀዳዳ
አምላከወጣ ብሎ
የሚያምን ሰው ከቶ
ሰው ነው የሚባለው
በህይወት ያለነው?
የሚኖር ነው ሙቶ
ተባረክ ዴቮ 🙏
You're blessed
በሰራው ቀዳዳ
አምላከወጣ ብሎ
የሚያምን ሰው ከቶ
ሰው ነው የሚባለው
በህይወት ያለነው?
የሚኖር ነው ሙቶ
@fatumaahmed5728
ዮሐንስ 1
¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።
⁶ ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤
⁷ ሁሉ በእርሱ በኩል እንዲያምኑ ይህ ስለ ብርሃን ይመሰክር ዘንድ ለምስክር መጣ።
⁸ ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ እንጂ፥ እርሱ ብርሃን አልነበረም።
⁹ ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።
¹⁰ በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም።
¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።
¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
¹⁵ ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ እንዲህም ብሎ ጮኸ፦ ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል፤ ስለ እርሱ ያልሁት ይህ ነበረ።
¹⁶ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤
¹⁷ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።
¹⁸ መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።
😱😱😱👌ተባረክ ዴቫ
😍😱😱😱 ዴቫ ፀጋው ይብዛልህ
ተባረክ ወንድማችን ክርስቲያን ......ስምክ😮
አዎ ዴንቡ😁🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egezabehare lagh belo sawo hono wada meder matowale
በሰራው ቀዳዳ
አምላከወጣ ብሎ
የሚያምን ሰው ከቶ
ሰው ነው የሚባለው
በህይወት ያለነው?
የሚኖር ነው ሙቶ
ፍጡር ነው ኣይልም፡ እኔ ተወለድኩ ይላል የሚናገረው ግን ስለ ወልድ ነው።
እንደዚህ አይነቱን እጅግ አስተማሪ ማብራሪያ እንዱህ በብርሃን ፍጥነት እያነበብከው እንዴት እንያዘው ወንድሜ እስኪ በመሃል ትንሽ ውሃ እየጠጣህ ረጋ ብለህ አንብበው ለብዙ ሰው እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነውና።
ohh...ለቀጣይ አስተካክላለሁ😅...ግን የደቂቃውን ፍጥነት ቀነስ አድርገውና ስማው🙏
@@YeshuaApologetics ተባረክልኝ
mexan lachu be youtube😂😂
Bertulin
በሰራው ቀዳዳ
አምላከወጣ ብሎ
የሚያምን ሰው ከቶ
ሰው ነው የሚባለው
በህይወት ያለነው?
የሚኖር ነው ሙቶ
እየሱስ ቃል ነበረ በአብ ዘንድ ስጋ ሆኖ ነው የተወለደው ነው የሚለው የተለየ አሳብ ያለው አለው
የሚወለደውን ነገር ከሚወለድበት ቦታ (ምሀፅን) ከማስቀመጡ በፊት ፈጠረው ወይስ አልፈጠረውም?
ያ ነገር ካልተፈጠረ ከየት መጣ? አምላክ (አብ) ከየ አምጥቶ ወይም አጊንቶ ከማርያም ምሀፅን ከተተው/ነፋው/ፀነሰው? የመከተቱ ኺደት በመንፈስ ቅዱስ አማካኚነት መሆኑ ሳይዘነጋ ማለቴ ነው።
አልተፈጠረም መጽሐፍ ቅዱስ አንድም ቦታ ተፈጠረ አይልም።
@@YeshuaApologetics እየሱስ ቢያንስ ቢያንስ በናቱ ፍጡር የፍጡር ልጅ ነው። ሰው መባሉ ፍጡርነቱን ገላጭ ነውና። ይህ ማለት ደግሞ አምላክም እራሱን ፈጣሪ ነው ማለት ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤