ልዩ ጉዳይ፡-የኮሎኔሉ አሳዛኝ መጨረሻ!| ማን ገደላቸው?|ጻድቃንና ስዬ አብረሀን ያማከሩት ኮሎኔል|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2022
  • #ethiomeda ለአስተያየቶ፡- +251-911-602500
    #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #Mengistu_Hilemarim #addis_tedla #fasika_sidelil #ኢህአፓ #amanandom #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ
    We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and are committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. Ethio Meda is an independent Ethiopian news and entertainment media. We provide fair and unbiased daily news and edutainment contents. We try to bring latest information and updates on the news about Ethiopia and Ethiopians around the globe.
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 21

  • @mickeyasabrham3185
    @mickeyasabrham3185 Рік тому +3

    ጀግና ነህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፃፈው መፅሀፉን።እንዳልከው አሉ ጉልቻ የሆኑ ድልብ መሃይማዊያን አገሬን የሸጡ የሚሸጡ አሉ።

  • @Ajuluthomas
    @Ajuluthomas Рік тому +2

    እናመሠግናለን👍

  • @mesfingashaw9300
    @mesfingashaw9300 Рік тому +1

    That was our original Ethiopia thanks for weyanaaaa destroyed all

  • @hythggt
    @hythggt 5 місяців тому +2

    ኮነሬል ፋንታሁን እውነተኛ ጀግና ነው።ነብሱን በገነት ያኑረው ፈጣሪ።ለኢትዮጵያ ሲለፋ በዘረኞች እንደዚህ መሆኑ ያሳዝናል።

  • @banchibelayneh5759
    @banchibelayneh5759 Рік тому +1

    ❤👍👍👍👍

  • @fulanofulana6311
    @fulanofulana6311 Рік тому +3

    የመኮኑን አኩሪ ታሪክ ከአሉባልት ጋር በይደባለቅ ጥሩ ነበር፣( ከኮ/ል ሙላቱ ጋር)

  • @ismailalie1159
    @ismailalie1159 Рік тому +3

    አሳዛኝ ታሪክ : ስንቶቹ ጀግኖች ናችው በሰው በላ ወንጀሎች ሴራ ታፍነው ደብዛችው የጠፋው ?

  • @Esabgondor2163
    @Esabgondor2163 Рік тому

    Hagere selameshi yibza

  • @tadesseayalew2269
    @tadesseayalew2269 Рік тому +5

    RIP, Fantahun. I think it is time to open up the investigation again. I implore the head of NISA to pay particular interest in that horrific killing. Currently, OLF (at least major part of the leadership) is in the loop of PP. Could they help in the investigation?

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 Рік тому +4

    ኢትዮጵያ አስተመራ ልጇቿን ትበላለች ስንት ምሁራን ሀገር የሚጠቅሞ ጠፎ

    • @bedadakemsi5254
      @bedadakemsi5254 Рік тому

      Silezi ichi gefi Hager mefres new yalebat

    • @walterspakmanjames2404
      @walterspakmanjames2404 Рік тому

      @@bedadakemsi5254 anatih yifres!ante mehayim ensesa

    • @bedadakemsi5254
      @bedadakemsi5254 Рік тому

      @@walterspakmanjames2404 inatihin insesa yib...dat😛

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Рік тому

      @@bedadakemsi5254
      በአካፋና ዶማ እየቆፈረክ አፍርሳታ

    • @tesemabekele1108
      @tesemabekele1108 Рік тому

      @@bedadakemsi5254 ሀገራችን መኖርያችን ቤታችን መመኪያችን እንዲሁም መቀበርያችን ናት
      ያንተና መሰልችህ ከሀዲ ጡት ነካሽ የበላበትን ሰህን ሰባሪ ምንም ስለማይጠቅም ጭንቅላትህ ይፍረስ ብትሞት ይሻልሀል

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 6 місяців тому

    The only solace is in knowing that Shaleqa Fixa was fixed though others who were his accomplices are still roaming free.
    Ayi Ethiopia ye dem mereet.

  • @user-bt7kz9gx8f
    @user-bt7kz9gx8f 5 місяців тому +1

    ኮ/ል ፋንታሁን እጅግ ጨዋ፥ የመርሕ ሰው፥ ሀቀኛ፥ ሀገር ወዳድ ፥ ቆፍጣና ጅግና መኮንን ነበር

  • @wedigermen2776
    @wedigermen2776 Рік тому +2

    የ 18 ና የ19 ተራራ ክፍለ ጣር መንግስቱ የሚመካበት ነበር ታዲያ ቢሮክራሲ ስለ ነበረ ተሽነፍ

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 6 місяців тому +1

    ኦነግ የተባለ የደናቁርት ስብስብና ህወሀት የተባለ የአውሬ ስብስብ በሀገሪቱ ብዙ ብዙ ጥፋት አጥፍቷል ለአሁንም ስብስብ መዘዙ ተርፎ ውጤቱም እየታዬ ነው።

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 9 місяців тому

    የዚህ ሃቀኛና ኣገር ወዳድ ሰው ሞት ኣሳዛኝ ነው:: ኢህኣዴግ ከፍተኛ ኣማካሪውን የሚገድለበት ምክንያት ኣልነበረም:: የዛሬው OLA/Oromo Liberation Army እንዲህ ጨካኝ ኣይደለም:: የድሮዎቹ የOLF ኣመራሮች ግን ጨካኞች ነበሩ!!