Solomom Ezezew how old are you? You must be young and with no clue what derg members where! You would have been one of the the 750000 young educated Eritreans and Ethiopians!!!! This guy is a criminal and murderer!!! I wonder how come he is invited in the Ethiopian national Tv for interview as if he did good job!!! He should have been behind the bar for ever!!! This guys are the main reason for the backwardness of the people of Eritrea and Ethiopia!!! Had it been for General Aman Andom and the rest of the murdered seasoned Generals the conflict between Eritrea and Ethiopia would have been solved peacefully! The only sin Of General Aman Andom was his stead fast believe that the conflict between Eritrea and Ethiopia should be solved peacefully by discussing with the people of Eritrea who is actually the owner of his destiny.But this guy and and his followers choose to extinct the Eritrean people from the face of the Earth! “Asan lematfat wahawin mechers” “ Embi Yale sew tiyit agirusow “ “ Eritrea meretwa engi hisbiwan ayasfelgim “ Ele ensisat saykeru yegedele na yasgedele Zare metito ende pilatos nixuh negn ene ekele nachew engi minamin bil manew miaminew and jil sew kalgine besteker!!! Gin yehe hizb eske meche new beteret teret monor miyitewow??? Min eyehone new!!!Behaset mexaf tixifu na ende haq rasachew yamnu na cite yadergutal!!! Meche new gin yehe hisb selam miagegnew?! Sima wetat yehe sew sew geday new!!! Ke 750000 be tieyit yereshene weyim rndireshenu tiezaz yesete new!!! Kem ke 10 million belay ye Eritrea na Ethiopia hizb yascherese new!
Thank you colonel. It’s good that you are asking for forgiveness. You guys at least fought for unity. I believe this generation and the people of Ethiopia should listen to you and your advice. Because you are trying to help us make peace with each other.
Thanks colonel fisha Desta l grow in your Derge regime we grown with the love and unity and paying sacrifice for sovereignty of our country ethiopia .Ethnic poltics come with TPLF/EPRDF thank you. you described best what Ethinic poltics is . It is a system or a ladder or a means that the elits aspire to hold power in name of his ethnic group where he belongs to. 80 ethiopian ethnic groups were consided equally in Derge regime.but etnic rables were fighting not to the freedom of the ethnic but to take power in short cut as Colenel fisha Desta said I 100% agree with him .you are lucky having this chance to expresse the reality of Derge regime and the current poltics of 🇪🇹 too.
Every one listen this 👌 interview how the Derge regime officials are talented well experienced and knowledgeable. Please compare this personality withe EPRDF/TPLF or even compare with current Dr.Abiy 😫 officials ,ministers and regional leaders like shemelis Abidisa ormiya persident his mind set up and knowalage he has comparevwith Adanrch Ababe multipurpose minister and thecso called Addis Ababa Mayer comparec her knowledge was hat she think . I feel shame 😞 for those who are leading the current Ethiopia. we moved down ward movement with respect to leadership skill and capacity as well as quality.
I am surprised the knowledge difference between Derg Colonels and EPRDF Colonels. It is huge difference. Colonel Fisiha Desta not only knows in depth his country but also has international knowledge.
Actually the last Vice President (then President for almost a week) was General Tesfaye Gebre-Kidan. Not sure why Fisseha Desta and the interviewer got this wrong!
እኔ እርስዎን ለመሰለ ታማኝ የኢትዮጵያ ልጅ የምመኘው ጤና እና እድሜ ነው።
@@veracity8968 ወንድሜስለደረሰብህ በደል እጅግ አዝናለሁ:: ሰውየው ግን ሀገሬን መና ሊያደርጉብኝ ነው ብሎሻእቢያንና ወያኔን የታገለ የኢትዮጲያ ልጅ መሆኑንን አትርሳ:: እኔበቀይሽብር ወንድማን አጥቻለሁ የቱ ይበልጣል ወንድሜ? ያንተ የሚመለስ ወይም የሚተካ ነው:: የኔ ግን...?
ሌ ኮ ፍስሀ ደስታ በጣም አስተዋይ ሰው ነዎት፣፦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ።
ይህን ጊዜ ለማየት እግዚአብሔር ዕድሜ ስለሰጠዎ ክብር ምስጋና ይገባዋል።
He said 100% right the last 30 years history of Ethiopia
ለ ሌ/ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ ትልቅ ክብር አለኝ፤ ሲናገሩ ሰማኋቸው፦ እውቀት፣ ልምድ፣ አስተውሎት፣ ጨዋነትና ጀግንነት፣ በግልጽ አይቻለሁ፦ እንዲህ ያለ ዜጋን አለማክበር ንፉግነት ነው።
ወገኔ የነበርንበት እውነታ ይህ ነው ሀገራችንን በቅንነት የመሩትን መሪዎች እውነቱን ተናግረው ውድ ሀገራችንን እንዳያስቀጥሉልን ወያኔዎች ለ30 አመት በእስር ቤት አፍነዋቸው ሲያባሉንና ሲዘርፍን ከረሙ የነበረው ይህ ስለነበርወደቀድሞ ማንነታችን ተመልሰን ሀገራችንን እናትርፍ
Thank you colonel feseha for you service
በእውነት አባቴ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ እውነት መናገርም መስማትም የሚፈልጉ ፖርቲም ሆነ ህዝብ እየመረረው ይስማ ከበፊት እስከአሁን የገዢ መደብ በጎም መጥፎም ጎን አለው ሁሉንም በመጥፎ መጨፍለቅ ጥሩ አይደለም የሚመረጠውም ስለማይቀርለት በጥፋት ይቅርታ በበጎው ምስጋና ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃገር ለመግዛት ሁሌ ውጊያ ያስፈልጋል ብለው የሚያምኑ ከዚህ አስተሳሰብ መውጣት አለባቸው በእውነት በሃሳብ አሸንፈው ሃገር መግዛት ስለሚቺሉ እውነት ትንገስ !!!!!!
Zim Bey!!!
Minabash Ahun Arefe eko
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ሌ/ኮረኔል ፍስሐ ደስታ መልካም ሰው ኖት በውነት ይቅርታ ዘመን ይሁን
የተከበሩ ኮ/ል ፍስሃ ደስታ ግሩም ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን ይቅርታውንም ተቀብለናል እንኳን በህይወት ኖረው ታሪክን ለመመስከር በቁ ስለምክሮም እናመሰግናለን
Thanks colonel Fisiha Desta. I love you
ማጋነን አይሁንብኝና ከኢሀዴግ ህወሓት ስርዓት ሺህ ጊዜ የደርግ ሥርዓት ይሻላል ።
Long live
ስላም ሌ/ኮ ፍስሃ ደስታ በጣም ኣሪፍ ኣገላለጽ እና ትምህርትን ነው የሰማሁት: ኣጋጣሚ እኔ የ5 ዕድሜ ጀምብሪ ኣውቃለሁኤርትራዊ ነኝ ደስ ያለን ነገር ሁሉ ፖለቲካዎች ይቅሪታ ብጠያየቁ 100/100 ይስማማለሁ ስላማቹ ይብዛ።
ድንቅ ሀገር ውዳድ ነው ደርግ እንደ ወይኔ ዘራፊ አይደሉም ይቅርታን ስለጥየቁ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጦት
Great analysis Wishing you long live.
ደርግ ጀግና ነው
Great man wish U long live
እግዚአብሔር ይባርኮት ኮነሬል ፍስሀ
የፓርቲ ጋጋታ ሀገር ለመበዝበዝ እንጂ ሀገር ለማዳን ህዝብ ለመጥቀም አይደለም። ስህተት እንዳይደገም ልምድ ካላቸው እንማር ሀገር ከወደድን።
አቤት እኛ በናንተ ዘመን ሲጀመር ጀምሮ የነበርን ልል የምለው ደርግን ላመሳስል የምችለው ከHIV ነውና የኢትዮጵያ ን ተስፋ ሊሆኑ የሚችሉ ልጆችዋን ገድለው፣institutions አጥፍታችሁ መጨረሻ ለገዳዩ በሽታ ለወያኔ አሳልፋችሁ ሰጣችሁ ።
በትክክል
Enashin Zimbey!
🌺🇲🇱✝️☪️🔯☮️ ኢትዮጵያዊነት ይሄነው ላጠፋችሁት ይቅርታችሁን ለወደፊቱ ተስፋዎትን አሳይተውናል እናመሰግናለን 🙏🏿 ⚖️⚖️⚖️Thank you 🙏🏿 I respect you 🙏🏿 longer live 🇲🇱 🙏🏿
ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ 🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም
እንደ ፍሰሀ ደስታ ታማኝና አስተዋይ ሰው ከትግራይ አድዋ ምድር ማግኘት አይታመንም 💯💯💯‼️ የኔ አባት እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር ‼️💔💔💔 የወያኔን ግባአተ መሬት እግዚአብሔር እንኳን አሳዮት ። 2014 ወያኔ ሾዋ ሮቢት ላይ ተጨፍጭፋ ወደ መቀሌ እግር አውጪኝ ላይ እያለች ነው ኮለኔል ፍስሀ ደስታ ያረፉት 💔
ሌ/ኮ ፍስሀ ደስታን ኢቲቪ ማቀረቡ ደስ የሚል ነው፤ ወደድንም ጠላንም አገር የትናንትኖቹም፣ የዛሬዎቹም፣ የነገዎቹም ትውልዶች የጋራ ሃብት ናት፡፡ በግብታዊነት ተነስቸ እንደ ዳቦ ልቆራርሳት ማለት፤ ትናንት የተሰዉላትን መካድ እና ለቀጣዩ ትውልድም እከክ ማውረስ ነው፡፡ እርሶንም ፈጣሪ ቀሪ ዘመንዎን ይባርከው፡፡
እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ለመቅረባቸው ዋናው ምክንያት አብይ ነው የሚዲያ ነፃነት ሃገሪቷን አጎናፅፏታል ወያኔኮ ያሰራቸው ምስጢር እንዳያወጡ ብላ ነው ስለዚህ የቱንም ያህል አብይን ባልደግፈውም በዚህና በዚህ በመሳሰሉ ነገሮች ግን ሳላመሠግነው አላልፍም።
Pure Ethiopian,wise and far sighted.
ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ በእውነቱ የኢትዮጵያን ህዝብ ለአጠፉት ይቅርታ መጠየቅዎ ታላቅ ኢትዮጵያዊ የፕሪንስፕል ሰው መሆኖትን የሚያረጋግጥ ነው። በኢትዮጵያ አንድነት ላይ ያልዎት ቁርጠኛ አቋም ወደር የማይገኝለት ምስጋናዬን ሳቀርብሎት ታላቅ ደስታ ይሰማኛል ።
ኢትዮጵያ በነፃነቷ ኮርታ ለዘላለም ትኑር።
ሌ/ ኮለኔል ፍሰሃ ደስታ ትልቅ ክብር አለኝ ለእርሶ ንፁህ ኢትዬጵያዊ ረዥም እድሜና ጤና እግዚአብሔር እንዲሰጦት እመኛለሁ።
ረጅም ዕድሜ ይስጦት
እግዝአብሔር ያክብርልን
የኢምዬ ኢትዮጵያ አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁን
የደርግ ወታደር ልጅ😂 የማንነት ቀውሱ ነው እንደዛዚ እነሱን ያስናፈቀህ
I have big respect for you comrade fisaha I work with you you were so reasonable and sincere
Thank you cornel fisseha for coming to Etv. A historical interview. Thanks etv
ደስ ይላል ልምድ ማካፈል በንፅህ አሰተሳሰብ ከሰሙት ብዙ ጥቅም አለው እና ተጠቃሚ እንሁን
ክብረት ይስጥዎት ለዚህ ንግግሮት በደልና ዝናዎትን እንጂ ቃሎትን ሰምቸ አላውቅም ነበር። አስተሳሰቦት ፅፍፍ ያለ ንፅህና ፣ ቅንነት እና ከእድሜ ጋር የሚመጣ ብስለት አዘል ጥበብ አለው። ይቅርታ አጠያየቆትም መበደልን ባንረሳም ሰሚ ጆሮ ላለው የግል እምነቶትን በመግለጾት በጐ ነው።
Thanks so much
DERG and his groups were loved his people and his country. THIS IS FACT ✅ 💚💛❤️
They weren’t Banda like TPLF.
Most of the Dereg cabinets were well educated and intelligent. Thanks for serving to my country. Down to TPLF and OLF.
Solomom Ezezew how old are you? You must be young and with no clue what derg members where!
You would have been one of the the 750000 young educated Eritreans and Ethiopians!!!!
This guy is a criminal and murderer!!! I wonder how come he is invited in the Ethiopian national Tv for interview as if he did good job!!!
He should have been behind the bar for ever!!!
This guys are the main reason for the backwardness of the people of Eritrea and Ethiopia!!!
Had it been for General Aman Andom and the rest of the murdered seasoned Generals the conflict between Eritrea and Ethiopia would have been solved peacefully!
The only sin Of General Aman Andom was his stead fast believe that the conflict between Eritrea and Ethiopia should be solved peacefully by discussing with the people of Eritrea who is actually the owner of his destiny.But this guy and and his followers choose to extinct the Eritrean people from the face of the Earth!
“Asan lematfat wahawin mechers”
“ Embi Yale sew tiyit agirusow “
“ Eritrea meretwa engi hisbiwan ayasfelgim “
Ele ensisat saykeru yegedele na yasgedele
Zare metito ende pilatos nixuh negn ene ekele nachew engi minamin bil manew miaminew and jil sew kalgine besteker!!!
Gin yehe hizb eske meche new beteret teret monor miyitewow???
Min eyehone new!!!Behaset mexaf tixifu na ende haq rasachew yamnu na cite yadergutal!!!
Meche new gin yehe hisb selam miagegnew?!
Sima wetat yehe sew sew geday new!!! Ke 750000 be tieyit yereshene weyim rndireshenu tiezaz yesete new!!!
Kem ke 10 million belay ye Eritrea na Ethiopia hizb yascherese new!
Well said Solomon!
ጋዜጠኛው የደርጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ፍቅር ስላሴ ወግደረስንም አቅርባቼው
Yes please.
He died a year ago
I appriciate the Journalist too.well talented rational knowledgeable with Journalistic ethics.
ጥሩ የሆነ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን !!
Nice idea thanks sir
ፍሰሀ ደስታ በጣም የዋህ ሰው
ጠቅላይ ሚኒስትር ፍቅረሥላሤንም ጋብዛችሁ ብታወያይዋቸው
በጣም ትልቅ ሰው ዶክተር አብይ ከጎንህ አርገወ ብዙ ልምድ ያለው ሰዉነወ
ለምን ዳግም ለባንዳ ኢትዮጵያን እንዲሸጥ? የጋዜጠኛ አርአያን ኢንተርቪው ሰለዚህ ሆዳም ሰማ ሁለት ፊት የበላ የቀን ጅብ!!!
thanks you colonel
Rip❤️
አቶ ገብሩ አሥራት ያገለግሉበት የነበረው መንግስት ከስልጣን ሳይወርድ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቀዋል።
ከደርግ ባለስልጣናት ውስጥ እጅግ አድርጌ ከማደንቃቸው ውስጥ አንዱ ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ጠንካራ ወታደር አለቃዬ ናቸው ጥሎብኝ እወዳቸዋለሁ
ሌ/ኮሎኔል ፍስሀ እርስዎ እንዳሉት እንደነበር አስታውሳለሁ ... ደርግ ክ/ሀገር አድርጎ (ክልል እሚባል ነገር) እስከመጣ ድረስ በህዝቡ መሀከል ምንም ችግር አልነበረም፡፡ አንድ ተማሪ ከዩንቨርስቲ በየትኛውም ሙያ ተመርቆ የተመደበበት ክ/ሀገር ከየት ብሄረሰብ ነህ ሳይባል በ እውቀቱ እንዲያገለግል ይደረግ ነበር፡፡ ሀኪሞችም ቢሆኑ መጀምሪያ ቢያንስ ለሁለት አመት ክፍለ ሀገር ሰርተው ነበር ወደ ሌሎች ከተሞች እሚቀየሩት፡፡ የማንኛውም መንግስት መስሪያ ቤት ባለ ስልጣን የትኛውም ክፍለ ሀገር ዘሩ ሳይጠየቅ ይመደባል ስራውንም ይሰራል፡፡ የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት ከወያኔ ጊዜ ይልቅ በደረግ ጊዜ በደንብ ተተግብሮ ነበር፡፡ ሰው ሲያሾፍ የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት የተረጋገጠበት (የ- ተረጋገጠ-በት) ይባል ሁሉ ነበር፡፡ የሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች በራሳቸው ቁዋንቁዋም ቢናገሩም እሚፅፉት በ አማርኛ ፊደሎች ነበር..ያ ደግሞ እኛ ኢትዮጵያውያን ከ አለም ለይቶ እሚገልፀን የራሳቸን ቁዋንቁዋ በመሆኑና የምንኮራበት በመሆኑም ነው፡፡ በዛ ላይ የትኛውም ቁዋንቁዋ የ አማርኛን ያክል እሚገልፅ የለም፡፡ በ አማርኛ ድምፅን መፃፍ ይቻላል.. በላቲን ቁዋንቁዋ ግን አይቻልም፡፡ 4 መስመር አማርኛ ...2 ገፅ በቁቤ ይፈጃል :-)አሁንም ክልል እሚባል ነገር ጠፍቶ በክፍለ ሀገር መተዳደር አለባቸው፡፡
Thank you
ምርጥ መካሪ አባት አዲሱ ትዉልድ ከእኚህ ምርጥ አዛውንት መማር አለበት
እንዲ ንገሩልኝ እራሱ ሳይማር ስሜቱን ሳይቆጣጠር ፖለቲከኝ ነኝ ለሚል ሆዳም ሁሉ ሰው በላ አውሬ።
እንኳን ይህን ውይይት እድልና ዝግጅት ተደርጎ እውነታውን ከግንባር ቀደም አመራሩ ጥሬ ሀቁን እንዳለ ወንድሜ በተብራራ ሁኔታ ድላቀቡ ታላቅ ምስጋ ና ይገባዎታል :::
Thank you colonel. It’s good that you are asking for forgiveness. You guys at least fought for unity. I believe this generation and the people of Ethiopia should listen to you and your advice. Because you are trying to help us make peace with each other.
ኮለኔል ፍስሃ አንተ ጀግና እውነተኛና ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ዛሬ ሀገራችን በውስብስብ ችግር ውስጥ እንደ አንጋሬ ተወጥራ ባለችበት ጊዜ እንደዚህ ያለ ደምፅ እነደዚህ ያለ እውነትን መስማት የኢትዮጵያ ትንሳኤ ዋዜማ ነው።እግዚአብሔር በዕድሜና በፀጋ ይጠብቃል
ኮሎኔል ፍስሃ ያደኩት እርስዎ በሚመሯት ኢትዮጵያ ነው አሁን ያቺ ሀገሬ ናፈቀችኝ
I have big respect for our former vice president L/C Fesha Desta.
ይሄን እኔ ራሴ አውቃለሁ፨ ሬዲዬ ራሱ በአሮሚኛ፥ በሱማሊኛ ቋንቐዎች መሰራጨት የተጀመረው በደርግ ነው፨ የብሔር ብሄረሰቦችን ጉዳይ ራሱ ትኩረት ሰጥቶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዱጠና የተደረገው በደርግ ጊዜ ነው፨ የደርግ ባለስልጣናት እራሱ ከሁሉም ብሔር የተውጣጡ ነበሩ፨ ዳታውም አለ፨ የታሪክ አተላው ህወሃት ግን ደርግን ጣልኩ ሳይሆን አማራን ጣልኩ እያለ ነው እስከዛሬ የሚያወራው፨
ዛሬ ላይ ሆነን ትላንትን ማለትም የደርግ ሥርዓትን ስናይ ደርግ ሲበዛ ሃገርና ሕዝብን የሚወድ ነበር ማለት እንችላለን ደርግ ሲገድል የነበረው ዛሬ ላይ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን እያሳደደና እያሰረ እየገደለ ያለው መንግስት ያደርግ እንደነበረው ነው ደርግም ያደረገው ወቀሳ ከመጣ ሁሉም በዚህ ጉዳይ ላይ ቀዳሚ ተሰላፊዎች ናቸው የደርግ የሚለየው ግን በዘር በሃይማኖት ለይቶ አይገልም ነበር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ግን ሲበዛ ቅድሚያ ይሰጥ ነበር ዛሬምኮ ዜጎች በሃይማኖታቸው በዘራቸውና በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት እየታሰሩና እየተገደሉ ነው ያሉት ይህ የማናስተባብለው ሃቅ ነው እኔ በዘመኔ በኢትዮጵያዊነቴ ያፈርኩበት ዘመን ቢኖር ይህ ዘመን ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም የተዘራውንም የዘር ፍሬውንም ይህ የኛ ትውልድ እያጨደው ነው ያለው ስለዚህ ይህንና ይህን የመሠሉ ነገሮችን ሳይ ለኔ ደርግ ቀዳሚ ምርጫዬ ነው ምክንያቱም ሃገር እንዳትፈርስ ከልቡ የታገለ መንግስት ነበር በደርግ ዘመን ከየትኛውም ብሔር በየትኛውም የስልጣን እርከን ላይ ቢያስቀምጥ ማንም ምንም አይልም ነበር ምክንያቱም ደርግ ጨቋኝ አልነበረምና ነው ቋንቋንም በተመለከተ በደርግ ጊዜ የቋንቋ ጭቆና አልነበረም ብቻ ብዙ ማለት ይቻላል የተቀረውን ግን በወቅቱ የነበሩት ድንቅ ኢትዮጵያውያን ምስጢሩን ያወጡታል።
I think Tesfaye Gebrekidan was the last Vice President and when Mengistu escaped to Zimbabwe, Tesfaye became Acting President for one week.
True
president Mengistu is our hero if he was not strong and brilliant it was not easy to work with mercenaries like you and transform our nation
Thanks colonel fisha Desta l grow in your Derge regime we grown with the love and unity and paying sacrifice for sovereignty of our country ethiopia .Ethnic poltics come with TPLF/EPRDF thank you. you described best what Ethinic poltics is . It is a system or a ladder or a means that the elits aspire to hold power in name of his ethnic group where he belongs to. 80 ethiopian ethnic groups were consided equally in Derge regime.but etnic rables were fighting not to the freedom of the ethnic but to take power in short cut as Colenel fisha Desta said I 100% agree with him .you are lucky having this chance to expresse the reality of Derge regime and the current poltics of 🇪🇹 too.
እንደእርሰዎም አይነት ትግሬም አለ ፣
ምድረ አቦይ ፣ አቦይ ፀሐይ ፣ አይነቶች እርሱዎን አይቶ እነርሱን ማየት አጅግ ያሳፍራል ።
" የኢትዮጵያ የፓለቲካ ፓርቲዎቹ ከእኝህ ታላቅ ምሁር ብዙ መማር አለባቸው ፣ የትኛው ፓርቲዎች መምራት ብቻ ሳይሆን መማርም ያስፈልጋል ።"
ኮሌኔል ፍሰኃ ደስታ በጣም የተከበሩ ኢትዮጵያውዊ ኖት። እውነተኛ የታሪክ ምስክር ኖት።
ግን ይህንን የምስክር ቃሎን በቀጥታ በትግርኛ ለተወለዱበት ወይም ለወጡበት ሕዝብ የማሳወቅ ኃላፊነት አለቦት።
ብዙው የዚህ ክልል ወጣት በህወሓት የተሳሳተ ትርክት ዕውነታውን አያውቅም።
ስለዚህ ሁሉም በቋንቋው ለሕዝቡ ዕውነተኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ካሳወቄ የጽንፈኞች እና የመንደርተኞች ሀሰብ የተሸነፌ ወይም የወደቀ ይሆናል ማለት ነው።
Tplf needs to go.
ነብስ ይማር ኮሎኔል ፍስሃ ደስታ
ትልቅ ስው
አየ ደርጎች አሁንም ወጣቱ ሞሞት አለበት ትላላችሁ ጥያቄ ስለጠየቀ መገደል አለበት ከዚህ ሁሉ የህዝቡ ጥያቄና የወጣቱን ጥያቄ ብትመልሱ በጣም ቆንጆ ነበር
Any way thank you for the acknowledgement of the glorious and heroic work of Atsa YOHANNES and Ras ALULA aganist to the Egyptian invaders.
Are you a Junta?
ምንም. እንኳ. የደርግ. ስርአት. ብዙ. ችግር. ቢኖርበትም. ህዋት. ከሚባለው. ጭራቅ. የዘራፊ. ቡድን. ጋር. ሲወዳደር. መቶ. በመቶ. የደርጉ. አስተዳደር. የተሻለ. ነበር።።
I love DERG
Like me
Abyot tebeka neberka kkkkkk
@@woldemariambekele4085 ketachewen kegerefquachew andu ante neke
ደርግ ካንሰር ነበር።
Any way thank you for the
Rip Ethiopian hero
ጨዋ ሰው አጥፍቶ ይቅርታ መጠየቅ ጥሩ አስተማሪ ግን ደርግን አትደግፍ
Dergen yete tawekewena beweyane propoganda yenork melesbelehe tarike anbebe
ወያኔን ይደግፉ ነበር
ትክክል ኖት ክቡር የቀድሞ የኢትዮጵያ ም/ፕሬዚደንት። ነገር ግን ምክርዎ እርሶ እንደጠቀሱት "የፖለቲካ ልሂቃን" የሚባሉ ሆድ አደር ጆሮዎች ከልባቸው ጋር የሚከፈትበት አሳማኝ መንገድ መፈለግ አለበት። በርግጥ national dialogue አንዱ አማራጭ ይሆናል። አለዚያ ግን ብልሹ ቱቦ በመጥፎ ጠረን አካባቢውን እንዳይበክል ሲባል እንደሚደፈን ሁሉ፣ መርዝ የሚረጭ አንደበት ያለው ግለስብም ይሁን ቡድን ሐገር ከማጥፋቱ በፊት በፈጠራ ትርክት ሰላም ከማደፍረስ እንዲታቀብ ቁርጥ ማስጠንቀቂያ መስጠት፣ እልፍ ሲልም ሐገራችን ወደ ሰላምና ልማት ከምታደርገው ጎዳና ማፅዳት አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ። ይህ የራሴ እምነት እንጂ ሌላ ግለሰብን አይወክልም።
RIP
ደርግ በ17 የስልጣን ዘመኑ ከ15 ገንጣይ ወንበዴዎች ጋር የኢትዬጵያን የግዛት አንድነት ለማሰከበር፣ ሲባዝን የኖረ ሃገር ወዳድ ነበር። ሆኖም የኢትዬጵያ ሕዝብ እስከ መጨረሻው ስላልደገፈውና በራሱም የተወሳሰበ ችግር ምክንያት ሊወገድ ችሎል።
ፈደራሊዝም በቅጡ አስተናግዳ የማታውቅ አገር ዘፈን እንዲዘፍኑ ጋዜጣ እንዲፅፉ ፈቅደናል ብሎ ሉይነትን አስተናግደን ነበር ማለት ፌደራሊዝምን በቅጡ አለመረዳት ነው::
ፌደራሊዝም የላዕላዊ ስልጣን ባለቤት መሆን ምርጫ ነው::
ቋንቋውን መናገር የሚችሉ ምስሌነዎች ከ4 ኪሎ መሾም አይደለም! ይህ ነው ጨፍላቂ አንድነት የሚባለው የአብይና የደርግ መንግስት:: የፈደራሊዝም ፅንሰ ሀሳብ ይህ ጋዜጤኛ 15 አመት ሲተረክልን የነበረ አሁን ከነፍስሃ ደስታ ሶሻሊስ አይዲዬሎጂና ፈደራሊዝም ያደናብራል::
ሰው ነው ወይ አገር የሚበልጠው?
ወይጉድ መመሳሰል ! አለመታደል ሁኖ በደርግም በፒፒ ዘመንም አገሪቱ በኮኔሬሎች ነው የምትመራው!
ጓድ!
Every one listen this 👌 interview how the Derge regime officials are talented well experienced and knowledgeable. Please compare this personality withe EPRDF/TPLF or even compare with current Dr.Abiy 😫 officials ,ministers and regional leaders like shemelis Abidisa ormiya persident his mind set up and knowalage he has comparevwith Adanrch Ababe multipurpose minister and thecso called Addis Ababa Mayer comparec her knowledge was hat she think . I feel shame 😞 for those who are leading the current Ethiopia. we moved down ward movement with respect to leadership skill and capacity as well as quality.
I am surprised the knowledge difference between Derg Colonels and EPRDF Colonels. It is huge difference. Colonel Fisiha Desta not only knows in depth his country but also has international knowledge.
They are west wing graduates
Great man
ከዚሕ በፊት በሰሩት ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገር ላይ ሳይሆን አሁን ባሉበት አቁዋሞ ላይ ተመርኩዤ አክብሮቴን ልግለዕሎት የደርግ መሪዎች ፍፁም ኢትዮጵያውያን እና በኢትዮጵያ የማትደራደሩ መሆኑ ከእርሶ ንግግር ምስክርነት ማግኘት ይቻላል ከእርሶ ጋር ማውራት መፅሐፍቶች ማንበብ ስለሆነ ለቅኑ መሪ ዶክተር አብይ የማማከር ስራ ቢሰሩ መልካም ነው።
ጋዜጠኛዉም ጎበዝ እና የጋዜጠኝነት ብቃት አለክ በርታ ከአንተ መማር አለበት የፋናዉ ጋዜጠኘኛ።
እርሶ ለህዎት ኢትዮጵያውያን ለጥብስ ያቀረቡ ስው መሆኖትን ከአቶ ሊላይ
እንደበት ስማን ይሳዝናል አሁን መስማችን ጥጥ ነው
ይቅርታንና አመሰግናለሁ ማለትን ለምን አትወዱም ሲሉ አንድ የውጭ ዜጋ ጠይቀውኛል። ወደፊት ኢትዮጵያ ህዝብ ንግግርን ሲጀምር በይቅርታና ሲደመድም በምስጋና ቢሆን የመሰልጠናችን ምልክት ነው እላለሁ።በቅናት ጀምረን፣ሀሜት ተንኮል ስድብን አክለን በጥላቻ የምንደመድም፣ የጥላቻንም ፍሬ የምንበላ ብዙዎች ነን። ውጤቱም የህግና የአእምሮ እስረኛ የማይረባም ዜጋ መሆን ነው።
ይቅርታን መጠየቅ፣ መመስገን የሚገባውን ማመስገን፣ እራስን ዝቅ አድርግ ሌላውን ማክበር፣ የማይረባውን አስፀያፊውን ንቆ ትቶ ለእውነት መቆም የእውቀትና የስልጣኔ ጥግ ነው።
ተምሳሌት የሆነ መሪ ዶር አብይ ብዙ ፍሬ እንደሚያፈሩና እንደምንለወጥ አምናለሁ።እንዳየነው አእምሮው የበለፀገ ስለሆነ በዚህን አጭር ጊዜ ያሳየን የብልጽግና ጉዞ አስደናቂ ነው።
ፍቅር በተፈጥሮ የተሰጠን ደስታን ተስፋን የሚሰጥ የፈጣሪ ስጦታ ነው። እንደመር፣ ለሰላማችን ዘብ እንቁም፣ እውነትን ብቻ ይዘን በቅን መንፈስ ለስራ እንትጋ።
ሰላም ፍቅር አንድነት ለአፍሪካ ይሁን።
መንግስቱን አሁንም ታመልከዋለህ አሽከር
ውድ ጋዜጠኛ ፤ የት ነበርክ እስከዛሬ ? ምድረ ጨበርያም እጁን እያወናጨፈ ሲዘባርቅብን ? የተራበ ዓይናችን ነው የጠገበው ዛሬ ። ኑርልን እባክህ ። ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ ወርቅ ስለሆነው ምክርና አስተያየትዎ እናመሰግኖታለን ። ሁሉም ሙሉ ነው ዛሬ ። ብራቮ ኢቲቪ
አብይ ያንተ አይነት መካሪ ያስፈልገዋል።
Derg yshalall zerga alneberm
ፊሽ
"የሕግ የበላይነት"እውነት ብለዋል አባታችን ይህ ነው የጠፋው ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛውም ሃገር ቢሆን በፍቅር ብቻ አልተገነባም በዱላም ጭምር እንጂ ሰብዓዊ መብት መቆርቆርና ሃገር እንዴት መጣጣም እንደሚችሉ ምሑራን በዚህ ዙሪያ አጀንዳ ሊይዙና መንግስትን ሊያነቁት ይገባቸዋል አብይም ከደርግ መንግስት ባለስልጣናት ምክር መውሰድ አለበት።
Good iydia
US amended the law 27 times not 47
ኮሎኔል ሰላም
ከርስወ መንደር አድዋ የተፈጠረው የትግሬ ፓለቲካ ይህቺን ታሪካውይት ሀገር ሆን ብሎ ለማፍረስ ተግቶ በሰይጣናውይ ሥራው ተግቶበታል
ኮሎኔል ቀሪ እድሜውን የቻሉትን ያህል የትግሬን ፓለቲካ እባክወትን ወደመሃል ለመምጣት ይጣሩ ይስሩ
እንዲህ አይነት ብዙ ያዩና ስልጣን ላይ ሆነው ብዙ ከታዘቡ ከጊዜ ብዙ ካዩ ኢትዮጵያውያኖች ብዙ መማር ይቻላል የመስማትን ባህል ካዳበርን ችግሩ ባሁኑ ሰአት አገራችን ላይ እኔን ስሙኝ እኔ አውቃለሁ የሚለው በዝቶ ነው ችግር የተፈጠረው ።
እንዳሉት የኢትዪብያ ህዝብ ካሮት ሳይሆን ዱላ ነው የሚፈልጉት
ደርግ ካንሰር ነበር።
ሃሬን በመምራት ሲል!?
እውነት ነው የዘመናችን ቦተሊከኛች መገንጠል መገንጠል እያሉ••••ባገኝው ቀዳዳ ከሀገር ውጥቶ በሌላ ሀገር ኖረው ይምታል ፣
የዚህን የደርግ ፋሽስት ቃለመጠይቅ አዳመጥኩት።
የኢትዪፕያን ህዝብ በመምራቴና በመግዛቴ እኮራለው አይነት አባባል "አገራችን የአዋቂና የምሁራን"እጥረት ያላት ይመስል ከዚ ግማታም አፉ ሲወጣ አዳመጥኩ።
በጋዜጠኛው ቅር የተሰኘሁት ለምንድነው በደርግ ጊዜ ምን ያህል ህዝብ በአገር ውስጥ የእርስ በርስ ጦርነት አለቀ?ለምንስ እንደመንግስት ይሄን ያህል ህዝብ ከማለቁ በፊት በሰላማዊ መንገድ ያልፈታችሁት? በሰላሳ አመት ከኤርትራ ጋር በተደረገው ጦርነት ምን ያህል ህዝብ አለቀ ብለህ አልጠየከውም?ይህ ሰው እድል ቢያገኝ ከኤርትራ ህዝብ ጋር የተፈጠረውን ሰላም አበላሽቶ ወደፍጅት ውስጥ ለመክተት ወደዋላ አይልም።
የኤርትራ ነገር" ምእራፉ" በአራት ነጥብ ተዘግትዋል። በምታደርገው ቃለ ምልልስ ኤርትራን ባታነሳና ግንኙነቱን ለማበላሸት ባትሞክር ጥሩ ነው።
እንደ ሁለት አገር እንደ አንድ ወንድማማች ህዝብ በአንድ ላይ እናድጋለን።
ለምሳሌ ስዊድንና ኖርዊ
Actually the last Vice President (then President for almost a week) was General Tesfaye Gebre-Kidan. Not sure why Fisseha Desta and the interviewer got this wrong!
መልስ ይስጡ
Leave Eritrea to Eritreans please big respect
@ love music
It’s yours brother. You need to own it . Much respect
What ever happened dere was better than tplf b/c derge loved ethiopia they are not liar and theif
erejem Edmi Tena Le Abatchen