የጄ/ል ተፈሪ በንቲ አገዳደል // ኮ/ል መንግስቱ ለምን አስገደሉዋቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 43

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  10 місяців тому +3

    የጄ/ል ተፈሪ በንቲ አገዳደል // ኮ/ል መንግስቱ ለምን አስገደሉዋቸው

  • @shumiyemohammed5319
    @shumiyemohammed5319 10 місяців тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ከቻልክ የዶ/ር ሰናይ ልብን ታሪክ አቅርብልን

    • @ZEMEDE1281
      @ZEMEDE1281 10 місяців тому

      ሰናይ ልኬ እጂ ሰናይ ልብ አደለም

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 10 місяців тому +7

    የምተጠቅሳቸው ቀናት የተሳክሩ ናቸው:: በጥንቃቄ እና በጥራት አቅርብ

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 5 місяців тому

    very interesting and sad but i like the way you tell it Thank you

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 3 місяці тому

    ❤❤❤ i like the way of your reading

  • @elsamesele
    @elsamesele 10 місяців тому

    እውነት እውነት አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ ተረግማለች ማነው የርገማት
    ጨራሸ መርገሟን የምናይባት. መሬ ሐብይ ዓመድነ መርገምት የሆነ ሰይጣኒዝምነ ሾመብን እር አገሬ እሱ መዳኒያለም በቃቹ፣ብሉ የሚበጅንነ ይላክልን አገሬ ምህርትሸነ ሥላምሸነ ያምጣልሽ ፅብሉን ይርጨነ
    ያሆኑ. የገጠመን የከፈሀ ነው።

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 9 місяців тому +1

    መንግስቱ መቼም ግፉ የማይረሳ የማያፍር ደሞ ያለበት ሆኖ ይደነፍል ንስሀ እንዳይገባ ይቅርታ እንዳይጠይቅ ስንቱን ገሎ እሱ እስከዛሬ አለ ለታሪክ ያስቀመጠው ጉደኛ አገርን ያጠፍ

  • @elsamesele
    @elsamesele 10 місяців тому +1

    መነግሥቱ አይለማሬያም ከፍና አረመኔ ነው ።እየተባለ ሲነገርነ አልሰማም ላልነው ጥሩ የታሬክ ትሩፋት ነው የሰጨበጥከነ እናመሥግናለን።

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 9 місяців тому +1

    Allah yihn tshuf yazegajehewn antenm abroad yigdelh sheqaba

  • @Konelene
    @Konelene 9 місяців тому +1

    ሁላችንም መጠየቅ የ7ተኛ ክፍል ድረስ ብቻ የተማረው መንግስቱ ስለምን ሁሉንም ምሁራን ሊፈጅ ቻለ🤔ለምሳ ሲያስቡን ለቁርስ አደረግናቸው አለ🤔የተፈሪ ባንቲ ሐሳብ ለማሰር ሲሆን የመንግስቱ ሃሳብ ግን ለመፍጀት ነበር🤔ማንስ አሰለጠነው ብለን መጠየቅ ብቻ ሳይሆን አሁንም እየፈጀ የሚመራን ሌላው የ7 ተኛ ክፍል ለምን ሆነ ብለን እንጠይቅ🤔የመንግስቱ ብቃት ተሽቀዳድማ መግደል ነበር🤔ኢትዮጵያን ደርግ ከሚመራት ኢህአፓ ተረክቧት ቢሆን ጥሩ ነበር🤔ምክንያቱም ብዙ ምሁራን ላያልቁ ይችሉ ነበር🤔ከመንግስቱ አመራር የኢህአፖ አመራር ለሀገር ይጠቅም ነበር🤔

  • @FAFENET
    @FAFENET 10 місяців тому +1

    አይ ይቺ አለም በደም ተጨማልቆ 80 ዎቹን እድሜውን ያከብራል😢😢😢😢😢😢

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 10 місяців тому +1

    I think if I am not mistaken when he was in Asmara he was head of Defence force.He was colonel.B/G post was given by the DERG in 1975 G.C.

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 10 місяців тому +3

    ኢትዮጵያውያን እንዲሁ እስ በእርስ ስንበላላ ይሄው 50 ዓመት ሞላን

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 4 місяці тому

    If I am not mistaken Teferi Benti was colonel when he was in Asmara.B/G post was given him by the DERG in 1974 G.C.or 1967 E C

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 9 місяців тому +1

    Teferi banti lwba neu yibeda .mengistu is real Ethiopian

  • @User-zzyyxxvv
    @User-zzyyxxvv 9 місяців тому +1

    ጄኔራል ዮህንስ ጀግና:: ከሞቱ ላይቀር እንደዛ ነው:: ያን አረመኔ ዳንኤል አስፋው ገላገለን

  • @geleta1610
    @geleta1610 9 місяців тому

    ኢትዮጵያ የወላድ መካን ፣ ያ ባሪያማ የፈጀው በሙሉ የሚበልጠውን ነበር።

  • @sonataseleke1963
    @sonataseleke1963 9 місяців тому +1

    So sad

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 4 місяці тому

    Yeha besbess barya mene yaladeregew ale.

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 9 місяців тому +2

    ሞት ካልቀረ እንደ ሻለቃ ዮሐንስ ጠላትን ይዞ መሞት። ገዳይን ከደቂቃዎች በፊት ካስገደላቸው ሰዎች እኩል አስከሬን አደርጎታል ቁጭት የለበትም።

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  9 місяців тому +1

      ስለሰጠሽን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን

  • @AbotaBeleto
    @AbotaBeleto 10 місяців тому +1

    የኢሕአፓ ዓላማ ምን ነበር በጊዜዉ እባክህ?

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 10 місяців тому +2

    እንዳጋጣሚ የመንግሥቱ በጣም ቀኝ እጅና እዚያው ቤተመንግሥት ጎረቤቱ ከሆኑት ግን ሕዝብ ከማያዉቃቸዉ አንዱን በቤተሰብ ምክንያት ሳዉቅ ይግረምህ ብሎ የአጎቴልጅ የመንግሥቱ ጠባቂ ሆኖ ማግኘቴ ነው ።

  • @6Sky6
    @6Sky6 9 місяців тому

    Ye America liyu wedaj neberu belen .
    Menge degmo America inde telat yitayal .
    Imperialism ke socialism gar ayitatamim .
    Kemeqedem meqdem !
    Menge ❤ ye dehoch abat
    Meret larashu
    Timhirt le hulum
    Den malmat
    Guwad Mengistu Ye dehoch hulu bale wileta .
    Ihapa
    Edu
    Sha'ibia
    Olf
    Ye wich qitrengoch neberu .

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 10 місяців тому +1

    መንጌኮ ደንበኛ ዱርዬና ጨካኝ ነው

    • @user-gzieyumemhrey
      @user-gzieyumemhrey 9 місяців тому +1

      ፈሪ ነው ጨካኝ ኣይደለም! ጨካኝኮ ሞት ኣይፈራም!

  • @Faressamsonlishan
    @Faressamsonlishan 5 місяців тому

    ጀ/ል ተፈሪ በንቲ ቅን ሰው ይመስሉኛል ተኩላ መሀል ገብተው ተበሉ

  • @mengistab1621
    @mengistab1621 8 місяців тому

    የተዛባ በውሸት የተሞላ ጽሑፍ ነው። እኔ ከተጠቀሱት ባለታሪኮች ጋር አብሬ ነበርኩ። የውሸት ትርክት ጽፎ ትውልድን ማደናቆር ምን ይጠቅማል? የዓይንሸት ተፈሪ አንተ የቀረጽከው ሰው አይደለም። የኢትዮጵያ አምላክ ይፋረድህ

  • @danidamtew8044
    @danidamtew8044 8 місяців тому

    Menge sentun gedel

  • @yeshem
    @yeshem 10 місяців тому +8

    ኢትዮድያ በቃ የተማረ ማይኖርባት አገር መሆኗ በጣም በጣም ያሳዝናል

  • @tadeytadeytadey7940
    @tadeytadeytadey7940 8 місяців тому

    ተፈሪ በንቲ መንግሥቲን ይንቃል በዛላይ ኢህአፓ ነው

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 10 місяців тому

    ዘባራቂ

  • @tadeytadeytadey7940
    @tadeytadeytadey7940 8 місяців тому

    ምን ያህል እርገጠኛ ነህ መንግሥቱ ሥም ዝርዝር መሥጠቸውን

  • @berhanedebessai2315
    @berhanedebessai2315 10 місяців тому

    ኣይ እናንተ ቆጥረህ የማትጨርሰው ወጣት በኤርትራ ተራሮች ያለቀ መንግስቱ ኣይደል ተጠያቂ :: ተፈሪ ባንተ ኣጥናፉ ኣባተ ጌታቸው ናደው ትላላችሁ::

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 10 місяців тому

    I don’t think this is true

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 9 місяців тому

    Ethiopia yagekegelat naw yemtbelaw in demet please report about Aman Micheal Andom he pulled Ethiopia from Somalia's mouth single handlely please tell how mengistu red terror killer killed him?

  • @workinehalemu4681
    @workinehalemu4681 10 місяців тому

    They always kill oromoz

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  10 місяців тому

    የጄ/ል ተፈሪ በንቲ አገዳደል // ኮ/ል መንግስቱ ለምን አስገደሉዋቸው